አሰፉ ደባልቄ "ህመም ክብረት አለም" የማይረሳውን ተወዳጅ ሙዚቃዋን በ Seifu on EBS

  Рет қаралды 783,892

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 777
@oneloveonelove3929
@oneloveonelove3929 2 жыл бұрын
የአስመራ ልጅ ነኝ በአማርኞ ዘፈን እና በአማርኞ ቃንቃ ነው ያደጉት: አሰፍ ደባልቄ ከኬነዲ RIP ዘፈናቸው ልጅ ሆኜ እሰማው ነበረ:: አሁን አሰፍ ደባልቄ እንደገና እንደዛው ሳትቀየር ድምጽዎና ራሳ ማየቴ ትዝታ ወደ ሃላ መልሶኝ ብቻ ሳይሆን በጣም ደስ አለኝ🙏🏾 ኢትዬጵያ እግዛብሔር ይጠብቃት ያልፍል.. ጁንታ ይጠፍል long live to Abi and Esu 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 2 жыл бұрын
👍🏾💚💛❤️🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🥰🥰🤗✊🏾💪🏾💚💛❤️🇪🇹🥰💚❤️💙🇪🇷
@alesales5715
@alesales5715 2 жыл бұрын
ትክክል
@kante5318
@kante5318 2 жыл бұрын
😂 Junta 💪 Wedfit
@JMCH555
@JMCH555 Жыл бұрын
We never forget what 🇪🇷support in our bad time. We ❤🇪🇷
@asmaratsaeda9245
@asmaratsaeda9245 Жыл бұрын
ነቲ ጥዑም ግዜ ምልስ ኢልና ክንዝክር ጌራትና፡፡ብሰንኪ እዞም ወያነ ሰብ ፋሕ ፋሕ ኢሉ፡፡ሰላም ንኢትዮ፡ኤርትራ ይምነ፡፡በዓል ዘሪጋ ኣብዘይዓቅሞም ፈንጠርጠር ኢሎም መወዳእትኡ ጉድጓዶም ባዕሎም ኩዒቶም፡፡
@fekadudarie7273
@fekadudarie7273 2 жыл бұрын
ለካ ትዝታ አያረጅም፡፡ በጣም አመሰግናለሁ
@hhsgk2325
@hhsgk2325 2 жыл бұрын
ይሄ ሙዝቃ በትዝታ ያላሳፈረው ሰው ያለ አይመስልም
@getanehbayleyegn6427
@getanehbayleyegn6427 2 жыл бұрын
ከ15 ጊዜ በላይ በዚህች 2 ሰዓት ውስጥ አዳመጥኩት፡፡በጣም የሚገርም ድምጽ ነው፡፡ እረጅም እድሜ ይስጥሽ፡፡
@bayesheandargi1538
@bayesheandargi1538 2 жыл бұрын
እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር እኔም በጠዋት ከፍቼ ረጅሙን መንገዴን በዚህ በእንግሊዝ ብርድ እየደጋገምኩ እየሰማው ነው ስራ ምገባው
@דוויתביינסאי
@דוויתביינסאי 2 жыл бұрын
እኔ 100 ግዜ ሰማሁት ትላንት ጀምሬ እስካሁን አይሰለቺም ምርጥ ዜማ
@abdi-uz6iw
@abdi-uz6iw 2 жыл бұрын
እኔም አለው እንደናትው ሳምንት ሞላኚ
@osmanyasin8073
@osmanyasin8073 2 жыл бұрын
የአሰፉ ደባልቄ ዘፈን ስሰማ ውስጤን የማላውቀው ስሜት ይሰማኛል በህይወቴ በአካል አግንቼሽ አድናቆቴን ከልብ እድገልፅልሽ ፈጣሪ ያስችለኝ ከልብ እወድሻለሁ 😍😍
@demelashfentie6279
@demelashfentie6279 2 жыл бұрын
Kko
@demelashfentie6279
@demelashfentie6279 2 жыл бұрын
XXhhhh8
@andinetgetahun6206
@andinetgetahun6206 2 жыл бұрын
ወደ ኋላ መለሰኝ አቦ!!!🙄🙄🙄🙄ይሄ ምትሀተኛ ድምፅ አስታወሰኝ ያ ደጉን ዘመን...ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ..ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏🙏🙏
@1978monas
@1978monas 2 жыл бұрын
በትዝታ ወደ 1980 ዓም ነጎድኩ ። አሰፋን ለማድነቅ ቃላት አጣሁኝ ።
@Brikti
@Brikti 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️. The same here.
@alebatse6865
@alebatse6865 2 жыл бұрын
አባቴ ነፍሱን ይማርልኝና አስታወሽኝ ሁሌ ነበር የፍቅራዲስንና ያንቺን ሚከፍተው አቤት እስክታው ትዝ ይለኛል ወደውሀላ እየወረደ ነበር የሚያስነካው እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በጣም ነው ምወድሽ
@adobiatube2206
@adobiatube2206 2 жыл бұрын
አቤት ድምፅ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ermiasmehari6883
@ermiasmehari6883 2 жыл бұрын
Amen bro!!!!
@Ethiopya.
@Ethiopya. 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eyerusmegersa5587
@eyerusmegersa5587 2 жыл бұрын
፤ሊልልል😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃ሽሀሀሁ
@eyerusmegersa5587
@eyerusmegersa5587 2 жыл бұрын
፤ሊልልል😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃ሽሀሀሁ
@tesfayehailu6733
@tesfayehailu6733 2 жыл бұрын
እዋይይይይ,አሰፉ ደባልቄ እንኳን ደህና መጣሽ የጠፋችው የ80ዎቹ መጀመሪያ ሀይለኛ ትዝታ አለብኝ ከተማሪቤት መልስ በፍቅር ነበር የምናዳምጠው እንደውም የማስታውሰው ካሴትሽን ሊጠፋ ይችላል ብዬ ደግሜ የገዛሁት አይረሳኝም ክፉ አይንካሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አይተ ጀጋኑ ሰይፉ ባለውለታነህ እናመሰግናለን እከከከከ ደሞ ላጉርስሽ ተመችቶኛል ብራቮ ❤❤👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹።
@ሰውመሆን-ሠ2ወ
@ሰውመሆን-ሠ2ወ 2 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ስሰማ የኢትዮጵያ ሰለም ትዝ አለኝ በፍቅረ የኖረኮበት ሠፈር ትዝ አለኝ 😭😭😭😭🇪🇹🙏🏾
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሁን አላህ የወሎን ህዝብ ይጠብቅልን 😥😥😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 2 жыл бұрын
የድምጿ ቅላፄ በጣም ነዉ ሚገርመኝ የማንንም አላየሁም ድምጿ ያሳዝናል በድሮ ቅኝት ብዙ ሳይወጣ ባክሽን አዲስ ሙዚቃ ስሪልን👏❤💯
@Salassalas8144
@Salassalas8144 2 жыл бұрын
ትክክል!!!
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 2 жыл бұрын
@@Salassalas8144 እን ደ አዲስ ሰርታዋለች የድሮውን
@braveheart8927
@braveheart8927 2 жыл бұрын
Asefuye, you took me back to the 80s. You are my childhood memory, my mother used to sing your song Kibretalem; she has passed away 16 years back and whenever I listen to your songs, my tears pour my cheeks. God bless you my dear!!
@mesrert123
@mesrert123 2 жыл бұрын
አይዞን
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 жыл бұрын
😭
@adiszemenzemenn6508
@adiszemenzemenn6508 2 жыл бұрын
Enem😭😭😭😭
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
It’s very true
@ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
@ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ 2 жыл бұрын
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
Welcome seifu, show! ኡፍ ልጂነቴን,ያደኩበት ቦታ ቄዬን, አባቴን አስታወስኚ ምክንያቱም አባቴ ሱቅ ስለነበረው አዳዲስ ካሴት ወዲያውኑ አምጥቶ ሱቁ ውስጥ ስለሚያዘፍን በተለይ የአስፉ በጣም አባቴ ያዳምጥ ነበር!artist አስፉ ደባልቄ ቆንጆ ዘፈኖቾ እና ድምፆ እንዳለ ነው ከሆላ ሆነው በባሕል የዘፈን መሳሪያ ያጀቦት የሚደነቁ ናቸው !🙏🏾👍🏾💐 ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@sarakebede9257
@sarakebede9257 2 жыл бұрын
አሰፊ ደባልቄ ስወድሽ እኮ በዘፈፈኖችሽም ብዙ የወጣትነት ትዝታዎች አሉኝ ቆንጆ ድምፅሽ ግን አሁንም ያው ነው💕💖💕
@DD-oh5fu
@DD-oh5fu 2 жыл бұрын
ይህ ዘፈን የልጅነት ጊዜየን አስታወሰኝ በጊዜው አሪፍ ዘፈን ነበር
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
አረ አሁንም ካሉት ከነ ቢጫ ወባ የበለጠ ነው ድምፃን መስማት እራሱ ትእይንት ነው 💺ቁጭ አለህ ብትሰማው የት ይዞህ እንደሚሄድ 💃ዘፈኑ ሲይልቅ ነው የምትባንነው ሞክረው 😁 ✌️
@berhanunegussie6155
@berhanunegussie6155 7 ай бұрын
How about now?
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 2 жыл бұрын
እውነታዎች.... 💚የአስቴር አወቀ ድምፅ 💛የእርጎዬ ቤተሰቦች ድምፅ ❤የአሰፉ ደባልቄ ድምፅ እና የእኔ ኑሮ መቸም አይቀየር።
@lenat3112
@lenat3112 2 жыл бұрын
😃😃😃😄
@emuyegedefawu8070
@emuyegedefawu8070 2 жыл бұрын
ሳልፈልግ አታስቁኝ😢😂😂😂
@kamenbashager3996
@kamenbashager3996 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ በግድ አሳከኝ
@victoramore9477
@victoramore9477 2 жыл бұрын
Ayzoh andken ykeyeral ezgabher balew ken
@abdi-uz6iw
@abdi-uz6iw 2 жыл бұрын
ፈታ በዚ ሰዓት ሚያስቅ ተገኚቶ
@ዳኒከኤርትራ
@ዳኒከኤርትራ 2 жыл бұрын
በትዝታ አዲስ አበባ ገባው ምርጥ ግዜ ነበር ሰላም ለኢስት አፍሪካ 🇪🇷❤️🇪🇹
@sobhikhashab7334
@sobhikhashab7334 2 жыл бұрын
ምን አለህ ከአዲስ አበባ? አናከሳችሁን ሰላም አሳጣችሁን ሰይጣኖች
@united4964
@united4964 2 жыл бұрын
@@sobhikhashab7334 Ahya…tenaksachu yemetachu..!!
@tesfitokubay7040
@tesfitokubay7040 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ግዜ ነበር አደል
@osmanboko4583
@osmanboko4583 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤ one african love
@asmaerasmaer9441
@asmaerasmaer9441 2 жыл бұрын
@@sobhikhashab7334 Seytan Yenkesehena.
@tigistmaru258
@tigistmaru258 2 жыл бұрын
አይ ድምፅ እንዴት ደስስ ይላል ሥርቅርቅ ሁፈይ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጀባ
@ethiopia8903
@ethiopia8903 2 жыл бұрын
This is my first happy day I hear this song after 20 years I'm so happy thank you saiful and I love you I love you Asefu Debalk.🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@zewduberhanu6270
@zewduberhanu6270 2 жыл бұрын
ልጅነቴን በጣም በጣም ያሳለፍኩበት እና ይሄ ሙዚቃ ሲለቀቅ ብሄራዊ ውትድርእና እየሄድን ባስ ላይ እየሰማሁት ነበር
@abrahamnibret597
@abrahamnibret597 Жыл бұрын
ብታምኑም ባታምኑም በትዝታ አልቅሻለሁ። ደግ ጊዜ ነበር። እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 2 жыл бұрын
ወይ ድምፅ!!! ይገርማል!!!
@gizachewaman8886
@gizachewaman8886 2 жыл бұрын
በጣም
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 5 ай бұрын
በዚህ ዘመን ሁሉ ያልተለወጠ ያን መልካም ዘመን ትዝ የሚያስብለን ሳይሰለች የሚደመጥ ሁሌ አዲስ ግርምታን የሚጭር
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 2 жыл бұрын
በጣም የምወድሸ እህቴን የማሰታውስብሽ (ማለትም በጣም ትወድሽ ስለነበር) ስናፍቀው የነበረውን ዘፈንሸን በተለይም ዘሬ ያለውን ሁኔታ ሰለሚገልጽ በቀጥታ ሰርጭት ስላየሁሽ,በጣም ደስ ብሎኛል.. እኔም ለሐገሬ መከላከያ ሰራዊት ለአማራ ሚሊሻ ለአማራው ፋኖ እንዲሁም ከየ ክልሉ ለተውጣጡ የኢትዬጵያ ህዝባዊ ሰራዊት..ያለኝን ሁሉ ብሰጠው ደስ ይለኛል ህይወቴንም ጭምር ለሁሉም እናመሰግናቸዋለን እንወዳቸዋለን. ኢትዬጲያ ለዘላለም በክብር በሞገስ ትኑር አሜን.
@etuamilku797
@etuamilku797 2 жыл бұрын
የችን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ሰላማችሁን ያብዛልኝ በያላችሁት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ፈጣሪ
@aksumaylove9948
@aksumaylove9948 2 жыл бұрын
Amen
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 2 жыл бұрын
አሜን አንችም ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ
@selamawithaile9346
@selamawithaile9346 2 жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@yewhansmichael6819
@yewhansmichael6819 2 жыл бұрын
ይሄ ዘፈን ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም እወዳለሁ ። የሚገርመው ነገር ግን ኣሰፉ ደባልቄ በሂወት ያለች ኣይመሰለኘ ነበር ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ረጅም እድሜ እና ጠና ልስጥህ !!! viva ebs ሴፉ ብልጥ ሰው ! 🇬🇳 ❤ 🇪🇷 👍👍🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹
@thomasnaomi8764
@thomasnaomi8764 2 жыл бұрын
Love this legend from Eritrea 🇪🇷
@melkamuabejeasfaw3716
@melkamuabejeasfaw3716 2 жыл бұрын
አሰፋየ 😘😘😘😘 ካሴትሽን በኪሳቸው ይዘው ሳይቀር የሚዞሩ ስንቶች ነበሩ በሂወት የሌሉ ነብሳቸውን ይማርልን አይ ዘመን 😪
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 2 жыл бұрын
I am one of them
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 2 жыл бұрын
በጣም ወንድሜ ከመኪናዉ ይዞ ነበር የሚዞረዉ አላህ ዮርሀመዉ
@niguseymedia2396
@niguseymedia2396 2 жыл бұрын
የልጅነት ትዝታየን ቀሰቀሰችው። ሆቴል ነበረን ቢያንስ በሰባቱም ቀናት በይያንዳንዱ ቀን ማታ ማታ በተደጋጋሚ የሚዘፈን እና እማይሰለች ዜማ ቢኖር ይህንን እና ከኬኔዲ መንገሻ እንዲሁም ከቴድሮስ ታደሰ ጋር የምታዜመው እንደ መደበኛ መጀመርያ እና ማሳረግያ ዜማዎች ነበሩ። ያኔ አንጎሌ ጋር የታተመው አይረሴው ድምጽ አሁንም ምንም ሳይቀየር ሰማሁት አሰፉዬ የኔ ቆንጆ እና የዋህ ፍጥረት እድሜሽ ይርዘም ሰላምሽም ያብዛው ፈጣሪ
@ቦጋለመብራቱ
@ቦጋለመብራቱ 7 ай бұрын
ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም። ስለ ቸርነትሽ በጣም አደንቃለው። አሰፉዬ ለሰጠው ይሰጣል ተብሏሏና ስለ ስጦታሽ እናመሠግናለን።
@mamushdiriba3311
@mamushdiriba3311 7 ай бұрын
አሰፉ ብሰማሽ ብሰማሽ አልሰለች ብትይኝ ኮሜንት ልፅፍ ተነሳሁ። አሰፉ የልጅነት ጊዜዬን አስታዋሽ አይናፋር ጥሩ ኢትዮጵያዊ ኮራሁብሽ እንኳን ወገኔ ሆንሽ ጀግና ነሽ በዚያ ላይ ደግሞ ጨዋ አይናፋር ክበሪልኝ!!!
@userd42
@userd42 2 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ደሥሥስ ሲል፣ አሰፍየ ወታደሩ ጋ ታስፈልጊናለሽ፣
@tesfayeshitie6225
@tesfayeshitie6225 2 жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ፣ ምናለ ሁሌም እየዘፈንሽ ድምጽሽ እንደ ቅርስ ቢቀመጥ፣የአዘፋፈን ቅላጼሽ እና ድምጽሽ ለስሜት መረበሽ እና ለህመም ፈዉስ ይሆናል፡፡ተኳሹን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩሀይልና ፋኖ አድርገሽ በተለይ በዚህ ሰዓት በዚህ ድምጽሽ ስለሃገራችን ኢትዮጵያ ብታዜሚበት እንዴት ይበልጥ ደስ ይል ነበር፡፡ ኡሁሁሁሁሁ ደስ ሲል፡፡ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@solmar374
@solmar374 2 жыл бұрын
Thank you seyfu to lift up the forgotten artist Asefu
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
አሰፉዬ የኔ ቆንጆ ድምፅሽ ሲያምር ኡፍፍፍ💚💛❤
@samaddengineering798
@samaddengineering798 2 жыл бұрын
አውቶብስ አናት ላይ ሲከፈት ድምጿን ስንሰማው ትዝ አለኝ። 1982ዓ.ም
@Sara-g8d1v
@Sara-g8d1v 2 жыл бұрын
ማን ይከለክላ የአለኚን ብሰጠው ለፋኖ።አሰፉ ድምፅ👌🏾
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ ደሜ እኔም ለፍኖ አለሁለት 💪💚💛❤️
@Sara-g8d1v
@Sara-g8d1v 2 жыл бұрын
@@abirayakobo4723 እኔም ማሬ እወድሻለው ደሜ🌸❤️🌸💝
@Markon23
@Markon23 2 жыл бұрын
አቦ ድምፁዋ ተመችቶኛል አይገልፀውም...........👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@takelealemu1484
@takelealemu1484 2 жыл бұрын
ዋው የተስረቀረቀ ድምፅ።
@muluderbie3260
@muluderbie3260 2 жыл бұрын
የማይቀየር ድምፅ ❤️❤️❤️🙏
@የልምዳር
@የልምዳር 2 жыл бұрын
በፈጣሪ በጣም የሚገርም ድምፅ። መድረክ/ስቴጅ ላይ የሚስረቀረቅ ድምፅ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰማሁ። #ክብረትዓለም ምርጥ አሰፉ
@adamssmith3670
@adamssmith3670 2 жыл бұрын
አይ ልጅነት ???? ወደ ኌላ አይመለስ ፣ 80 ዎቹ ልጅነቴ ከየት ልመልስህ።
@K-Arsema
@K-Arsema 2 жыл бұрын
አሰፉዬ አንደበተ ርቱእ ድምፅሽ ለየት ያለ ደስ የሚል ቅላፄ አለው።ዘፈኗ ብዙ ነገሮችን ታስታውሰኛለች። እግዚአብሔር የልጅሽን ወግ መዓረግ ያሳይሽ።
@khalidabraha9877
@khalidabraha9877 2 жыл бұрын
ሰይፉ ዛሬ ድምፃዊ አቀረበ አመሰግናለሁ
@hailuabraham8258
@hailuabraham8258 2 жыл бұрын
አሰፉ ደባልቄ ከልቤ የማደንቃድ ድምፃዊ በአካል አግኝቻት አድኖቆቴን ስነግራት የገረመኝ ነገር አሜሪካ ላይ እንደዚህ አይነት ዓይናፋር ሰው መኖሩ ነበር ሲበዛ አይናፋር ናት አሁንም ጥሩ ቤተሰብ እንደወጣች ታስታውቃለች እግዚሀብሄር እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@alemayehugizaw9804
@alemayehugizaw9804 2 жыл бұрын
አሰፉዬ አቤት ያኔ እንዴት ደጋግሜ እንዳዳመጥኩት ልገልፀው ቃላቶች አጠሩኝ
@Hiwya284
@Hiwya284 2 жыл бұрын
አይ ሀገርኮ ልክ እዴ እናት መተኪያ የላትም ዞረን ዞረን ባዝነን በስዴ ተመልሰ መግቢችን እሷናት እህታችን በርች ደሞፅዝ ደስይላል ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
@Gantana844
@Gantana844 2 жыл бұрын
My childhood crush AD. Used to enjoy you watching you while I was a kid on etv. In my mid 40s now I love you even more and good to see you well and alive. There is something in your voice and on your face that just takes my breath away ! Be well and thank you for being kind to the people who needed help. The lord will see and blesses you even more my childhood love !
@kuiuheien964
@kuiuheien964 2 жыл бұрын
እናቴ በጣም ነዉ የምትወድሺ😍😘
@ሔለንተስፋዬ
@ሔለንተስፋዬ 2 жыл бұрын
ምርጥ ዘፋኝ አሰፉ ደባልቄ እድሜሽ ይርዘም እናንተ የአማራ አርቲስቶች በአማራነታችሂ ስንት ችግር ግድያ መታረድ እየደረሰባችሁ ሁሌም ኢትዮጴያ ታሸንፋሐች ነው የምትሉት ለዘሮኞች ምርጥ መዳኒት ናችሁ ደሞ ኢትዮጴያ የምድነው 💚💛❤️በአማራና 💚💛❤️በኦርቶዶክስ ብቻ ነው 💚💛❤️እየሞተም የሚበዛ ታአምረኛ ህዝብ ነው 💚💛❤️ እናሸንፋለን ድል ለኣትዮጴያ ህዝብ 💚💛❤️ውድቀትና እልቂት ሞት ለጠቅላላ ለትግራይ ህዝብ።።።።
@selamawittafesse4247
@selamawittafesse4247 2 жыл бұрын
Leteklala yetigray hizib elkit yemilew lik aydelem. Keamekelewacoh mehal and tiru aytefam. Report tedrgo kemenesatu befit eidt argesh astekakeyiw!
@ምንጃሬዋ
@ምንጃሬዋ 2 жыл бұрын
ገደል ግብ ከፈለግሽ አንች የሳልሻት ኢትዮ ሙስሊሙ የታባሽ ጥለሽ ነው ብቻሽን መዳኛ ምናምን እምትይው እኔ ሙስሊም አማራ ነኝ ያንችን አይነት እብሪተኛ ግን ውስጣችን ተሸለጥልጠው እያሶጉን ያለው ሸለ ምጥማጥ ሁሉ እምነትን እዚህ አምተሽ አታላትሚ አንችስ ከምድረ ገጽ ያጥፋሽ ያንች አይነቱ እኮ ነው በሚዘላብደው አንድ ላይ እንዳይቆም እያስበሉን ያሉት በእምነት ሲከፋፍሉ እሚውሉት
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
እህቴዋ መልህክትሽ ጥሮ ሆኖ ሳለ ውስጡ በመርዝ የተለወሰ ላዩ ማር ነው የጁንታው ልሳን ይመስላል ። አማራው በየአቅጣጫው እየተገደለ ያለው በአማራነቱ ብቻ ነው። በፍፁም አንሸወድም ሙስሊም አማራው አባቴ እናቴ ወንድሜ እህቴ ደሜ ነው ። ያለብን መከራ ይበቃናል አትከፋፍሉን ። አማራ አንገቱ አንድ ነው። ዝንተ አለም ለኢትዮጵያ ይሞታል እናሸንፋለን💪💚💛❤
@ምንጃሬዋ
@ምንጃሬዋ 2 жыл бұрын
@@selamawitghebre3118 በትክክል እናቱ እንደዚህ አይነቱ ናቸው እኛን እኒያራርቁን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
አሰፉ ደባልቄ ስወዳት የድሮ ሙዚቃ በካሴት ነበር የምን ሰማው በጣም የምወደው ትዝታ ቀሰቀሽው
@Samri-Habshawit
@Samri-Habshawit 2 жыл бұрын
የአሰፉ ቅንነት እና ደግነት መልካምነት ሳትናገረው በግልፅ ይታያል፡፡ፈጣሪ ይጠብቃት እስከመጨረሻው፡፡
@alebachewwall3578
@alebachewwall3578 2 жыл бұрын
አሰፉ ደባልቆ እሚገርብ ድምፅ የአንቺን ሙዚቃ እየሰማሁ ነው ያደግኩት ስላዪሁሽ ደስ ብሎኛል
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 2 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ሁሉም የሚያምረው ሀገር ሰላም ቢሆን ነበር !!
@ham8288
@ham8288 2 жыл бұрын
በጣም ተሳሳትሽ አገር ሰላም ነች ይሄ ሌባ ዱርዬ ስብስብ ገንጣይ አስገንጣይ እዚህም እዚአም እየቀላወጠ ሊጡን እንጀራውን ቢሰርቅ አገር ሰላም አይደለችም አሰኝም ይሄ ነገ ከነገ ወዲያ ይጠፋል
@mesrert123
@mesrert123 2 жыл бұрын
አገራችን ሰላም ትሆናለች በልጆቿ ደም የሊጥ ሌባዉ ይወገዳል
@yohannesalemayehu3667
@yohannesalemayehu3667 2 жыл бұрын
ሰላም በምኞት አይመጣም በትግል ነው ታገል
@ምክንያታዊ
@ምክንያታዊ 2 жыл бұрын
What a voice...Good to see you again Asefu Debalkea. You took us back to our childhood in a memory lane!
@እግዛብሔርመልካምነው
@እግዛብሔርመልካምነው 2 жыл бұрын
እናቴ ነብሰዋን ይማረው በጣም የምትወደው ዘፈን ነበር. ..አስፉ ገን ድምጽሽ ይገርማል እንዳለ ነው
@adanechgebre5070
@adanechgebre5070 2 жыл бұрын
ወየው አሰፉዬ የ80 ዎቹን ጊዜ አስታወሽኝ። የኔ ቆንጆ ድምጽ የኔ መረዋ ድምጽ ። ድምጽሽ አልተቀየረም። እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልኝ።
@rockergirls6280
@rockergirls6280 2 жыл бұрын
ወይ ድምፅ ይገርማል ባንዱም አንደኛ ነው ሲገናኝ እዲ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሁላችንም በየሀይማኖታችን ለሀገራችን እንፀልይ ሰላሙን ያምጣልን
@belaynesharaya4912
@belaynesharaya4912 2 жыл бұрын
እኔንጃ በምን እንደምጀምር ኣላቅም የሆነ ስሜት ውስጥ ገባሁኝ ግን እኔ የተሰማኝ ልንገራቹ አገራች ሰላም ብትሆንልንና በሙሉ ልባችን ብንደሰት ደስ ባለኝ አሁንም ፈጣርያችን ያቃል ሰይፉዬ ግን አመሰግናለው።
@wawagobie9755
@wawagobie9755 2 жыл бұрын
Asefu, you took me back to my childhood and my school days. Thank you.
@girmat.kassie260
@girmat.kassie260 2 жыл бұрын
Assefu Debalke - so talented and abundantly authentic.
@EndaleYirdaw
@EndaleYirdaw 3 ай бұрын
Despite our age go high, our sound remains as young and never get old,God Gift surprising !!!
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 жыл бұрын
After all this year's wow your voice not even slightly raspy wow I'm speechless wow wow abo yimechish
@ethiopianconscious
@ethiopianconscious 2 жыл бұрын
"የተሞናሞነው" how beautiful and young she looks. Wooow😄🎉😍🙏💯💚💛♥️
@simachewchekol2993
@simachewchekol2993 2 жыл бұрын
አሰፉ በጣም ሩህሩህ፤ አዛኝ፤ እዉነተኛ እናታዊ ባህሪ ያላት እንቁ ሰዉ እንደሆነች ከኢንተርቪዉ ለመረዳት ችያለሁ፡፡ ረጅም እድሜ እና ጤና ለአሰፉ ደባልቄ፡፡ ህመም ክብረት አለም የልጅነት ትዝታየን ቀሰቀሰብኝ፡፡
@SimonWeld-bx1ef
@SimonWeld-bx1ef 2 ай бұрын
ባልሰማሽ ነው የሚሻለኝ አሰፋ እህቴ ! የራያ ቆቦ ልጅ ነኝ በስደት London ነው የምኖረው አንቺን ስሰማ የምወዳት ፍቅረኛየ በትዝታ መናፈቅ እጀምር እና አለቅሳለሁ ! አየ ስደት ክፋ ነው መቼም የሀገሬ ልጆች በሙሉ ክፋ አይንካችሁ ! ኢትዮጵያ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን ።
@gashu1222
@gashu1222 2 жыл бұрын
We song this music with all my friends when we was lower age . You reminded me . Thank you !!!
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 2 жыл бұрын
ዋው ቅኝት ባንድ እውነትም የተቃኞ ናቸው በርቱ እያንዳንዳቸው የስራቸውን ድርሻ ተወጥተዋል ቅኝት ባንድ እናመሰግናለን ቅኝት ባንድ ከአፊ እንደገባ ከረሜላ ነው የጣፈጣቹሁኝ!!!!
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 жыл бұрын
ብስማው ብስማው ማልጠግበው ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ ህመም ክብረት አለም እናመስግናለን አስፉ ደባለቄ❤💚💛❤💚💛💋❤💚💛❤💚ኢትዮጵያ በልጆቹዋ ተከብራ ለዘላለም ትኑር
@binyamgebrehiwot1195
@binyamgebrehiwot1195 2 жыл бұрын
Absolutely fantastic song i love this song .
@Kibrgirma
@Kibrgirma 5 ай бұрын
ሰው እንዴት በዚ ልክ ድምፁን ጠብቆ ይኖራል ያንቺን እና የ አንቺን መሰሎች ሙዚቀኞች ዘፈን እያሰሙ ነበር አሁን ላይ ያሉትን ቀሽም ሙዚቀኛ ነን ሚሉትን መግረፍ አሰፋ ግን ዋው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እረጅም እድሜ ቆይልን
@koniaynalem8303
@koniaynalem8303 2 жыл бұрын
አሰፉ የልጅነት ትዝታዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ...ላለፉት 20 አመታት የባከነ ምርጥ ድምጽ እባክሽ አሁን እንኳን ካሽን
@hailemichaelnegash7925
@hailemichaelnegash7925 2 жыл бұрын
ዋው፡-አሪፍ ተስረቅራቂ ሸግዬ ድምፅና ከባህላዊውከዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያ ጋር ሲቀነቀጅ የበለጠ ውበት ሠጥቶታል፤የፈጠረውም ስሜት ልዩ ነበር፡፡ለማንኛውም እንኳን ለሃገርሽ መሬት አበቃሽ!!በነካው እጅሽ አድናቂዎችሽን የምታገኝበት መድረክ ብታዘጋጅ መልካም ነው፡፡ከመሄድሽ በፊት እናገኝሻለን የሚል እምነት አለኝ፤መልካም የዕረፍት ጊዜ ይሁንልሽ!!!
@abuka6424
@abuka6424 2 жыл бұрын
አሠፉዬ ትዝታዬን ቀሰቀስሽው እሕቴ ሠላምሽ ይብዛ ። መለሰካም አንደበትሽ ደስ ይላል እረጅም ዕድሜና ጤናን ከነቤተሠቦችሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት እንዲሁ በደማችን ነው ያለው ትክክለኛ አገላለፅ ነው ለዛ ኢትዮጵያን የምንወዳት. ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር!!
@abebetec9113
@abebetec9113 2 жыл бұрын
What a voice she is a legend God bless her.
@mmialmimi3260
@mmialmimi3260 2 жыл бұрын
wooooooow,This song and this wonderful voice took me back to my childhood time🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️
@wondemabdella7565
@wondemabdella7565 2 жыл бұрын
አረረጅም እድሜ ከሠላም ከ ጤና ጋር ይስጥሽ። በጣም ትልቅ ሰው።
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
በስመአም ድምፅ እንዴት ደስ የሚል ተሰጦ ነው አሰፎ ደባልቄ ስወድሽ ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎናል ምርጥ ትዝታዎች ናቸው ያኔ ደጉ ዘመን !!!
@barhanetemesgan5
@barhanetemesgan5 2 жыл бұрын
ይገርማል ድምፆ ያው ነው ለውጥ የለውም ስታምር እርግት ያለች እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ቸሩ መድሀኒያለም❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍
@lifeat2401
@lifeat2401 2 жыл бұрын
አሰፉ ደባልቄ😱ድምጾ እንዳለ ነው በዚህ ላይ የ20 አመት ጉብል ወጣት የሰውነት ቅርጽ ነው ያላት ዋው ጎበዝ
@endrisseid7897
@endrisseid7897 2 жыл бұрын
Wow its very good,wow amazing.
@samebeyene1197
@samebeyene1197 2 жыл бұрын
መቼም የማትሰለቺ የምርጦች ምርጥ ፍርጣቺን....... አቦ አንቺስ ሁሌም በዘፈንሽልን አሻግሬ ያንን የማይሰለቼውን የዛኔውን ዘመን በሰመመን ከተጋዝኹበት የነቃሁት ዘፈኑ ሲጠናቀቅ ነው አቦ ይመቺሽ ንኑሪልን..... ❤❤❤❤
@liorbellay446
@liorbellay446 2 жыл бұрын
ብዙ ወደ ኋላ በትዝታ መለሰኝ ጎንደር ትዛለኝ... ምርጧን አሰፉን እናመሰግናለን ፤ለሰይፉም ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው ምርጥ ቶክሾው ነው ተባረክ!
@astertaddesse5364
@astertaddesse5364 2 жыл бұрын
Eneme tiz alegne hagere gonder. Ye degoch hagere 🥲
@asratayalew9117
@asratayalew9117 2 жыл бұрын
I can’t stop listening this ❤️
@mikhail7905
@mikhail7905 2 жыл бұрын
good job both, kebret alem it is sentimental, Asefu GREAT!!!!! Seifu also
@helenbirhanu2537
@helenbirhanu2537 2 жыл бұрын
ውይ አሰፉ ወደ ልጅነት ትዝታዬ መለስሽኝ አወይ ድምፅ ልዩ እኮ ነሽ እድሜን ከጤና እመኝልሻለሁ የኔ ልዩ
@zemenedessie8997
@zemenedessie8997 Жыл бұрын
what an attractive music
@genetadane9683
@genetadane9683 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ድምጽሽ በጣም ነው የሚያምረው
@kiroshaile9740
@kiroshaile9740 2 жыл бұрын
ወደ አስመራ በሀሳብ መልሳችሁኝ።
@yimerasfaw1088
@yimerasfaw1088 2 жыл бұрын
አቦ እድሜሽ ይርዘም ክፉ አይንካሽ የደጉ ዘመን ትውስታችን።
@agmasmedia
@agmasmedia 2 жыл бұрын
አቤት አሰፉን ስወዳትኮ!! ሺህ ዓመት ኑሪልኝ!
@yarsam83
@yarsam83 2 жыл бұрын
Amazing...vocal intact...everyoung looking..hitting so much memory
@teklemariamgebru6499
@teklemariamgebru6499 2 жыл бұрын
Rememberd me my high school time. great memorie. Asefu stil with her great sound/kilatsye. Thank u asefu & seyfu.
@123456tabt
@123456tabt 2 жыл бұрын
Marvellous.. ..long live Asefu....golden days ....proud to be part of that generation....early 1980s
@dailylovetubedlt3896
@dailylovetubedlt3896 2 жыл бұрын
ባንቺ ድምፅ ደስተኛ የማይሆነ ካሉ ዘፋኝ ሆነው ግን ለመድረክ የማይሆን ድምፅ ያላቸው ድምፃዊያን ነን የሚሉ ኮምፒተራይዝዶች ብቻ ናቸው ።እንኳን አየንሽ ረጅም ዕድሜ ከነሙሉ ጤና ጋር ያኑርሽ
@abiyutadesse6659
@abiyutadesse6659 2 жыл бұрын
አሰፋ ደባልቄ…. የሚገርም ድምጽ አለሽ …. በሙዝቃሽ ዉስጥ ልጅግነቴን ፣ ጉዋደኞቸን ፣ሰፈሬን ወደሓላ ተጉዠ አገኘሁአቸዉ(አየሁዋቸዉ ) ፡፡ ኑሪልን
@RA-vb4mt
@RA-vb4mt 5 ай бұрын
በ 18 አመቴ ብሄራዊ ውትድርና ከወላጆቼ ደጃፍ ታፍሼ ወደ ጦላይ ማሰልጠኛ ጣቢያ በባስ ስንሄድ ሹፌሩ እየደጋገመ ይህንን ሙዚቃ ሲከፍት አስታውሳለው ❤
@rootsflex9331
@rootsflex9331 2 жыл бұрын
The end flwo is awosome I love it, What a wonderful performed in seyfu show ever.!
@adaneabebe1816
@adaneabebe1816 2 жыл бұрын
The best of all time amazing
@semeremeke2550
@semeremeke2550 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውው በጣም በጣም ለመግለፅ ሚከብድ ትዝታ ኢለመንተሪ ት/ቤት ለረፍት ሲከፈት ወወሃላ መለስሽኝ እኔ አእጅቼ አንቺ በጣም ወጣት ነሽ ቀሪ ዘመንሽም ምችትያለ ይሁን።
@paolopalomba553
@paolopalomba553 2 жыл бұрын
ዋው, የኔ ውድ በትዝታ የወጣትነት ጊዜዬ ጋ ወሰድሽኝ። መረዋ ድምፅ " ማን ይከለክላል ያለኝን ብሰጠው"
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 355 М.
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 22 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 27 МЛН
Asefu Debalke
8:12
Gojo Media
Рет қаралды 1,2 МЛН