ፍራንክ ሪቤሪ ባለውለታዬ ነው.. የታዋቂ ስፖርተኞችን እረፍት ማኔጅ የሚያደርገው ከድህነት ተነስቶ የሀብት ማማ ላይ የደረሰው ዩሀንስ ዘውዱSeifu on EBS

  Рет қаралды 386,241

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 620
@girmaarigaw6350
@girmaarigaw6350 Жыл бұрын
ይህ ልጅ ለሀገሩ የሚያስበውን ሲናገር አንድ ነገር ቆጨኝ ከመሪዎች በላይ በጣም ብዙ ሰዎች ሀገራቸውን እደሚወዱ
@Semutre3456
@Semutre3456 Жыл бұрын
ሰፍ ብዬ ሳዳምጥ ሰይፉ የሚያቋርጠው ነገር አላህዬ ለሁሉም እንደዚህ ያሳካለት
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign
@azebgselase7938
@azebgselase7938 Жыл бұрын
Ene rasu endet endanadedegn huh
@alemukasa7768
@alemukasa7768 Жыл бұрын
ይሄ መላጣ መቼ ሰው ያስጨሳል
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@alemukasa7768 ውዶቼ ደምሩኝ
@eyoabequbay1341
@eyoabequbay1341 Жыл бұрын
Seifu yhan masetkakel alebik komngeregnan seaw ascheres seyawero
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
አንተን የወለደች እናትና አባት ይባረኩ እአገርህን እንዳትረሳ ቋንቋህን ባህልህን እንዳትረሳ ስላረጉህ ይባረኩ እንደ አንተ አይነት ወንድ 10 ቢወለድ በቂ ነው ኢትዮዺያን ይለውጡ ነበር...wherever you are good luck wish you all the best…
@ኡሚአይምንነኝ
@ኡሚአይምንነኝ Жыл бұрын
ሰይፉ አዳዴ ስው ትልቅ ቁብነገር ሲያወራ እርጋ ብለህ አዳምጥ እኔ ብቻ ላውራ የምፈልገውን ብቻ ልስማ አትበል ለግዶችህም ለተመልካቾችም ክብር የኑርክ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ፈጣሪ እስከመጨረሻው ይርዳህ ስይፉ እራሱ በጉጉት ነው የሚያዳምጠው ደስ ይላል
@jonasberha6785
@jonasberha6785 Жыл бұрын
በናትህ ሰይፉ ቀልድ አታብዛ ደስ የማልና የሚያስተምር እንዲሁም የሚያጓጓ ታሪክ ስንሰማ
@danielhs4660
@danielhs4660 Жыл бұрын
ሰይፍሻ በሚቀጥለው ሲመጣ አንድ ተጫዋች ጋር በFaceTime ደውሎ ፕሮግራሙን ያሳምረው ልክ እንደ Late Night Show!
@ahmedinlapiso3065
@ahmedinlapiso3065 Жыл бұрын
Reason why I love seifu show is free from any politics ✌
@yonathan2895
@yonathan2895 Жыл бұрын
What a humble person keep it up
@tamiruzeleke8161
@tamiruzeleke8161 Жыл бұрын
ወንድማችን ሠይፉ የዛሬ እንግዳ በጣም ምርጥ ነበር ነገር እንድናገር ዕድል አልሰጠህም ምንድነው አፍ ለአፍ ምልልስ አንዳንዴ ለእንግዳ ዕድል ስጠው ይህ ልጅ ለሌሎችም የተሻለ ዕድል ማመቻቸት የሚችል ሰፊ አዕምሮ አለ ለምሳሌ ለዳግማዊት
@yomeke100
@yomeke100 Жыл бұрын
ሰይፉን በብዙ ነገር ሲበልጠውና ሲያስተካክለው ተመልክቻለሁ። ሰይፍሻ ብዙ ፋውል ትገባለች። ሌላው የዚህ አገር ዘረኞች ከዚህ ልጅ ተማሩ ይህን ልጁ ለዚህ ያበቃችው እና ለዚህ ያበቃችው አገሩ ያልሆነችው አሜሪካ ናት። እዚህ ሰው ከክልሌ ውጣልኝ ትላላችሁ አይናችሁ ይውጣና።
@azebfikadu5956
@azebfikadu5956 Жыл бұрын
Very humble and respectful person , deserves more success.
@saaaasss2137
@saaaasss2137 Жыл бұрын
ዋው ሲያዩት ራሱ ሀብታም ይመሰላል አለባበሱ 🙏🙏🥰🥰🥰
@sintayehubekele2223
@sintayehubekele2223 Жыл бұрын
🤔🤣
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@sintayehubekele2223 ደምሩኝ
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 Жыл бұрын
This is the real man who will bring some change on the young Ethiopian footballers like Jorde Mendez... Cheers Yoni Vegas!!!
@kiamar7388
@kiamar7388 Жыл бұрын
ደስ የሚል ልጅ ነው
@Tezertube
@Tezertube Жыл бұрын
በጣም ከለፋ ማንገኛዉም ሰዉ የግዜ መርዘም ነዉ እንጅ ይለወጣል እሄን ጠንቅቄ ነዉ የማቀዉ…በናትሽ እሄ ረጅም ግዜ የምወሰድብኝን ነገር አጭር እንድሆንልኝ ማድረግ በምትችይዉ ነገር ተባበርኝ….ቤተሰቤ ሁኝ አመሰግናለዉ፡፡
@burtefan
@burtefan Жыл бұрын
ሰይፉ በፈጣሪ ለምን ጠይቀህ እሰኪናገሩ ዝም አትልም በጣም ነዉ የምታወራዉ ተጠያቂወቹ በደንብ ሀሳባቸዉን ሳይናገሩ ነዉ በብዛት የሚወጡት ቆይ የሚመክርህ የለምደ እራሰህ ጠይቀህ እራሰህ ትመልሳለህ በጣም እያሰጠላኸኝ ነዉ ሾዉንም ተመልካች አታሳጣዉ በአግባቡ ጠይቅ ከዛም ዝም በል አፍ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
እውነት 35አይመሥልም ገና ልጅ ነው ፈጣሪ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ
@VIP-n1z
@VIP-n1z Жыл бұрын
እድሜውን ቀንሷል እኔ ጎደኛው ነኝ 39አመቱ ነው።
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Жыл бұрын
​@@VIP-n1z ሁሉም ይቀንሳል እግዚአብሔር ብቻ አይቀንስበት
@VIP-n1z
@VIP-n1z Жыл бұрын
@@natnaelkinde7826 እግዚአብሔር አይቀንስበት ግን ለምን ቀነሰ ብዬ ነው
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign
@menderin4228
@menderin4228 Жыл бұрын
ሰይፉ ሁሌም አትሰለጥንም ለምንድነው እንጨት እንጨት የሚል ቀልድና ጥያቄ የምትጠይቀው ልጁን አዛ አደረከው።
@Tezertube
@Tezertube Жыл бұрын
ትልቅ ነገር ለመስራት ጀምሬ መንገድ ላይ ነኝ አቃለዉ ካሰብኩበት ለመድረስ ረጅም ግዜ እንደምወስድብኝ ግን በናትሽ ረጅሙ መንገዴ አጭር ይሁን ዘንድ የበኩልሽን ተወጭልኝ እሄን ብቻ ነዉ የማስቸግርሽ ቤተስብ ሁኝልኝ..አመሰግናለዉ
@menderin4228
@menderin4228 Жыл бұрын
@@Tezertube እረ ተዜ ካሰብሽበት አምላክ ያድርስሽ ይህው subscribe አደረኩሽ ብሮ።
@Tezertube
@Tezertube Жыл бұрын
@@menderin4228 አሜን ...በጣም ነዉ የማመሰግንሽ ፈብ
@Binandie
@Binandie Жыл бұрын
እስከዛሬ ካየሁኣቸው ቃለመጠይቆችህ ይህ ልዩ ነው በጣም ወድጀዋለው ... አመሰግናለው ሰይፉ እና የ ስራ አጋሮቹ
@asegedkassa3538
@asegedkassa3538 Жыл бұрын
ሰይፍሻ ይሄ ሰውዬ le 2 seat ቢያወራ እራሱ የማይሰለች ሰው ነው ያቀረብከው Single እየለቀቁ ከሚቀርቡት 100 እጥፍ የተሻለ እና አስተማሪ ታሪክ ያለው ሰው ነው ያቀረብከው ። ቀጥልበት እንዲ አስተማሪ እና አዝናኝ ታሪክ ያለው ሰው ይቅረብልን ። በወር አንዴም ቢሆን ተፅእኖ ፈጣሪ ሰው ይቅርብ single የለቀቀ ሁሉ አይቅረብ
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
WOW....HE IS EXTREMELY LUCKY!! MORE BLESSINGS!!😍🙏
@Tezertube
@Tezertube Жыл бұрын
በጣም ከለፋ ማንገኛዉም ሰዉ የግዜ መርዘም ነዉ እንጅ ይለወጣል እሄን ጠንቅቄ ነዉ የማቀዉ…በናትሽ እሄ ረጅም ግዜ የምወሰድብኝን ነገር አጭር እንድሆንልኝ ማድረግ በምትችይዉ ነገር ተባበርኝ….ቤተሰቤ ሁኝ አመሰግናለዉ፡፡
@jemilaabdullah6042
@jemilaabdullah6042 Жыл бұрын
ዋው ታድለህ ሁለቱም የምውዳቸው የብራዚል ተጫወቶች ሮላንዶ እና ኒማር
@fekeryene213
@fekeryene213 Жыл бұрын
ዳግማዊ ተዎድሮስን በረዳው 🙏🙏
@abenezerfekadu896
@abenezerfekadu896 Жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ልጅ አምጥተህ አላስወራ አልከው 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️
@sarongm9937
@sarongm9937 Жыл бұрын
የሚበልጠው ሰው ሲጋብዝ ይቀናል መሰለኝ ሀይ ልጁ እንዴት ያውራ?
@sultannure7807
@sultannure7807 Жыл бұрын
@@sarongm9937 ሰይፎ በሀብት የዝህን ልጅ መቶ ይሆነል ጀዝበ የነጭ አሽከር መሆን የን የህል አየኮረም
@yonathan2895
@yonathan2895 Жыл бұрын
@@sultannure7807 እከካም አንተ ምን አማጠህ እዝ ሆነህ እካክህን እያከክ ትኖራለህ
@sultannure7807
@sultannure7807 Жыл бұрын
@@yonathan2895 እነትህን ልበዳት አበትህ ገብዞኝ ነው የመጣሁት
@yonathan2895
@yonathan2895 Жыл бұрын
@@sultannure7807 አው ስትሳደብ ነዉ ምዓምርብህ ማሃይም ከዝ ውጭ ምን ታቃለክ መናጤ ደደብ
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 Жыл бұрын
ሰይፉ ግን ለምን ሰውን አትዳምጥም እንዲያወሩ አታደርግም ውስጥህ ያለው የወሬ መንፈስ አውራ አውራ ይልሃል? ይህን ኮሜንት የምፅፈው አሁን እራሱ የልጁን ወሬ እንዳልስማ አቋርጥኸኝ ነው አቋራጭ
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq Жыл бұрын
ዋውው ታድለክ የኡነት መታደል ነው
@Tezertube
@Tezertube Жыл бұрын
ትልቅ ነገር ለመስራት ጀምሬ መንገድ ላይ ነኝ አቃለዉ ካሰብኩበት ለመድረስ ረጅም ግዜ እንደምወስድብኝ ግን በናትሽ ረጅሙ መንገዴ አጭር ይሁን ዘንድ የበኩልሽን ተወጭልኝ እሄን ብቻ ነዉ የማስቸግርሽ ቤተስብ ሁኝልኝ..አመሰግናለዉ
@samuelmamecha5508
@samuelmamecha5508 Жыл бұрын
Yoni Vegas thank you God bless you and your family! Keep shining 🦾🦾🤛
@bruhguy1680
@bruhguy1680 Жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ያሰብከውን ነገር እግዚአብሔር ያሳካልህ
@tedted8833
@tedted8833 Жыл бұрын
እረ ሰይፉ አላስወራ አልከው
@lifeisgood878
@lifeisgood878 Жыл бұрын
እኔም እዳተ አማሪኛ እያጠረኝ እዚህ ሕዝብ ላይ የምጫዉበት ጊዜ ነዉ የናፈቀኝ
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk ለምን ግን ?
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
መንግስት እና ኑሮ የሚጫወትብን አይበቃም?
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@tameratgutema9834 ደምሩኝ
@Waliyatube
@Waliyatube Жыл бұрын
ከላይ ነው ስጦታ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Жыл бұрын
ምንው ስይፍ የማታውቀውን ባትቀባጥር እርስውየው ያውራበት ጉድ እኮ ንው
@tamreahmustafa2730
@tamreahmustafa2730 Жыл бұрын
እኔ ለራሱ አዴት ዳናዴዴኝ
@rahmaali589
@rahmaali589 Жыл бұрын
ሠይፍ እባክህን master abinet kebede መልካም ሠዉ ችግርተኞች በመርዳት የሚታወቀውን ልጅ አበረታታልን አቅረበው።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ሀሳብህን ሞላልልህ🙏 ሰይፍ የምትባል ሰው ግን ለምንድነው እንግዶችህን የሚመጥን ዝግጅት አድርገህ የማትቀርበው ? ለዛ እኳ ነው እንግዶችህን አላስወራ ብለህ በየመሀሉ የምትቅለበለበው በዛ ላይ የግድ ማሳቅ ያለብህ ይመሰል ሰንት ሰው ሊማርበት የሚችል ነገር እየተናገር በቁም ነገር መሀል እንጨት እንጨት የሚል ቀልድህ ኡፍፍፍፍፍ😡
@AB-eg4gq
@AB-eg4gq Жыл бұрын
ይድረስ ለሰይፉ ፉንታሁን እባክህ ሰይፉ ሰው ስትጋብዝ ቁም ነገር አውራ ልጁ ያለውን ጥሩ ልምድ እየነገረን አንተ ትቀባጥራለህ ሀሳቡን አስጨርሰው :: እንደዚህ አይነት መቀባጠርን ዘፋኞች (አዝማሪ) ስታቀርብ አድርገው እነሱ አስተማሪ ሀሳብ ስለሌላቸው:: ልጁ ሀሳቡን ጨርሶ share ሳያደርግ ሌላ ውስጥ ገባህ:: አሁን favor ስራልን ይህን ሰው ከ መአዛ ብሩ ጋር አገናኝልን እና እርሱዋ interview ታድርግልን ደስ የሚል እና ጠቃሚ ልምዱ እጥብ አድርጋ ታሰጣልናለች ከዛም እንማርበታለን:: ስለዚህ የምታወራውን ነገር ከምታወራው ሰው ጋር ለማጣጣም ሞክር:: 2. ከቻልክ ሁሉንም ፕሮግራሞችህን review አድርጋቸው ሁሉም ላይ America America America ትላለህ ሳታዉቀው ማህበረሰብ ውሰጥ የአሜሪካ ፍቅረ ሀሳብን እየከተትክ ነው : ቀንሰው:: 3. ባጭሩ አትቀባጥር: interview ስታደርግ ያዝማሪን ላዝማሪ ያዋቂን ለአዋቂ:: "ምን ይላል " አለ ስመረ ባርያው ሰይፉን ነበር "ምን ይላል ይሄ " ማለት
@bezawit6710
@bezawit6710 Жыл бұрын
ኸረ የትዳሩን ሁኔታ አጣራልን አንድ ሁለት ልጃገርድ ሳንድረው እንዳይሄድ ሰይፉ ቁም ነገር እረሳህ አሁን ገና??
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
የተሠጠውን ያላመሠገነ ቢሠጠውም አያመሰግን አመስጋኝ እንሁን በተረፈይችንኮሜት ያነበባችሁ በለይክ በሠብ ቤተሠቤሁኑ በያለችሁበትጭቀታችሁ ን አስወግዶ ሠላማችሁ ይብዛ
@truth1360
@truth1360 Жыл бұрын
Seifu betam harif engida gabezik gin .... altezegajehim letiyaki ,alsiwora alkew , mayibalo negeroch ........pls lewodefit endezih ayinet performance mayet alfeligim!
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 Жыл бұрын
እድሜ ልኩን የማይሻሻል ጠያቂ ነው
@alemyeenate3775
@alemyeenate3775 Жыл бұрын
ልጁን በቋንቋ እያገዘው ነው
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ Жыл бұрын
ሰይፉ ምነው ዛሬ አንቀዥቀዥህ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Жыл бұрын
Nice to see u Yony .. seifu pls ask him more ቁምነገር he has a lot of story to share ❤Seifu ጨጨብሳ ጨምርበት 😂
@abcreact
@abcreact Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ።
@accessaccount2570
@accessaccount2570 Жыл бұрын
God bless u jone
@Peaceallways
@Peaceallways Жыл бұрын
Wow yoni gobez enameseginalen
@ethiopiantube1014
@ethiopiantube1014 Жыл бұрын
Ehe seifu yembeal melata AYASWERAWEME
@seblebezabih9747
@seblebezabih9747 Жыл бұрын
ሰይፉ ጠይቀህ መልስ እስከሚሰጥህ ጠብቅ እንስማበት
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Жыл бұрын
ሲፉ ሰወድክ
@zedodavo
@zedodavo Жыл бұрын
I love this guy@God bless you.
@workabekele5370
@workabekele5370 Жыл бұрын
Come on sefu vegas is very nice place to live. 🥰🥰
@ገነትፍቅር-ኸ3ቘ
@ገነትፍቅር-ኸ3ቘ Жыл бұрын
ጀግና❤️
@solomonaddaasolomonaddaa1714
@solomonaddaasolomonaddaa1714 Жыл бұрын
ዋው ብራዘር ደስ ይላል ሀሳብክ ፈጣሪ ያሳካልህ
@michaeltesfaye5328
@michaeltesfaye5328 Жыл бұрын
It's not luck, it's God's provision.
@noheantene4186
@noheantene4186 Жыл бұрын
What luck, in my life I only need to meet Brazilian Ronaldo Lewis Nazario!!! before I die please do this favor
@ananyaaster4505
@ananyaaster4505 Жыл бұрын
ሰይፉ ጥያቄ መጠየቅ እየጠፍብህ ነው።
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 Жыл бұрын
i like you,.. Because you are an Arsenal fan,💥
@abinesru2041
@abinesru2041 Жыл бұрын
I love it this guys
@biniyammulushewa4617
@biniyammulushewa4617 Жыл бұрын
አላስወራ አልከው ታሳፍራለህ ከሱ በላይ አቃለሁ ትላለህ ሰይፉ ተረጋጋ
@zolzol7995
@zolzol7995 Жыл бұрын
አኔንም አናውን ነበር ከጣሪያላይ ስራዬ አውርደውኝ ሰልኩን ሳነሳ የኔቶርክ ማስታወቂያ አጋጥሞኛል
@emusenafe627
@emusenafe627 Жыл бұрын
ሰይፍ በማርያም የኔማርን ማልያ አስመጣልኝ
@selamawitboka574
@selamawitboka574 Жыл бұрын
Woww geta sireda ewintim yiredal
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 Жыл бұрын
pls have manner when u invite guest..u r the only one talking seifu...so irritating
@dawitgebremichael6264
@dawitgebremichael6264 Жыл бұрын
u r right man..he is so annoying
@yordanosassemire3913
@yordanosassemire3913 Жыл бұрын
His cool
@ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ
@ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ Жыл бұрын
ለኔይማር በጣም እደምወደው ንገርልኝ
@ekramendris4081
@ekramendris4081 Жыл бұрын
ሰይፋ ፕሮዲዩሰር የለውም እንጂ እንዲህ አይሆንም ነበረ
@saw430
@saw430 Жыл бұрын
ኔማርን ማገኘት መታደል እደት እደምወደዉ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
Wow, he got a dream job.
@tsegiyekibu7386
@tsegiyekibu7386 Жыл бұрын
በ 9 አመቱ አሜሪካ ሄዶ እንዴት ከድህነት ተነሳ
@Gorfumolla1989
@Gorfumolla1989 Жыл бұрын
Bonjour did alot
@yitayewyihun1396
@yitayewyihun1396 Жыл бұрын
please somebody knows his address please inform me. i need him for a big issue. thank you for you support.
@asala3714
@asala3714 Жыл бұрын
እንደዚህ ለሀገሩ እድገትን የሚመኝ ሀገር ወዳድ ያብዛልን💕💕💕
@misgnahailu1945
@misgnahailu1945 Жыл бұрын
ሰይፍሻ አድናቂህ ነኝ ዛሬ ግን ልጁን አላስወራ አልከው
@melkam2674
@melkam2674 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው እግዚአብሔር ማንሳት ሲፈልግ በር ሁሉ ይከፈታ : ግን ሰይፉ ልጁ ማውራት አልቻለም ከደዚህ አይነት ሰዎች እኮ የሒወት ልምድ ይገኛል እባክህ የጀመሩትን እንዲጨሩሱ እድል ስጣቸው
@sdt3004
@sdt3004 Жыл бұрын
እኮ በጣም ያናድዳል።
@elzabethasfaw3080
@elzabethasfaw3080 Жыл бұрын
Ene becha notice yareku meselogne neber.
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Жыл бұрын
Ayasoraum yeklebelebl
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Жыл бұрын
Siyanaded
@eliasbirhanu983
@eliasbirhanu983 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ሰይፉ እንግዳክ ሲያወራ አታቋርጠው ብዙ ግዜ ነው ሰውን ምታቋርጠው
@beimnetgebre6561
@beimnetgebre6561 Жыл бұрын
እውነት እድለኛ ሰው ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይርዳው
@danaethio
@danaethio Жыл бұрын
አሜን ደምሪኝ እህቴ
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
እድለኛ ሳይሆን ሰአትን በአግባብ የሚጠቀም ሰው ነው:: ለሁላችን እኩል 24 ሰአት ከተሰጠን አንዱ ከለላ የተለየ እድለኛ የሚያደርግ ነገር የለም::
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ Жыл бұрын
@@danaethio አሺ እኔንም ደምሪኝ
@danaethio
@danaethio Жыл бұрын
@@እናትነኝጎጃሜዋ ደምሬሻለው
@ashrakenasre1316
@ashrakenasre1316 Жыл бұрын
@utopia796
@utopia796 Жыл бұрын
ሰይፉ አንዳንዴ ሳያስበው እንደዚህ አይነት ምርጥ እንግዳ ይጋብዝልናል። ጨዋታው የሚያዝናና የሚያስተምር እና ከምንም በላይ ደሞ ተስፋ የሚሰጥ እንግዳ። በተረፈ የሰይፉ እንግዶች እንቶ ፈንቶ ከሆኑ ሰነባብተዋል።
@dawitfekadu6315
@dawitfekadu6315 Жыл бұрын
በጣም እስማማለሁ!!!!
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
በጣም ደስስስ ይላል፥የልጅነት ሰፈሬ ካዛንቺስ ልጅ ተሳክቶልሕ በማየቴ!!! ሑሉም ኢትዮጵያዊ አልፎለት እንድናይ ይሑንልን!!!
@Tezertube
@Tezertube Жыл бұрын
ትልቅ ነገር ለመስራት ጀምሬ መንገድ ላይ ነኝ አቃለዉ ካሰብኩበት ለመድረስ ረጅም ግዜ እንደምወስድብኝ ግን በናትሽ ረጅሙ መንገዴ አጭር ይሁን ዘንድ የበኩልሽን ተወጭልኝ እሄን ብቻ ነዉ የማስቸግርሽ ቤተስብ ሁኝልኝ..አመሰግናለዉ
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 Жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ለሀገራቸው የሚያስቡ ደግና ቅን ሰዎች ያብዛልን ።ተባረክ
@Tezertube
@Tezertube Жыл бұрын
ትልቅ ነገር ለመስራት ጀምሬ መንገድ ላይ ነኝ አቃለዉ ካሰብኩበት ለመድረስ ረጅም ግዜ እንደምወስድብኝ ግን በናትሽ ረጅሙ መንገዴ አጭር ይሁን ዘንድ የበኩልሽን ተወጭልኝ እሄን ብቻ ነወ የማስቸግርሽ ቤተስብ ሁኝልኝ..አመሰግናለዉ
@asrebebyimer1860
@asrebebyimer1860 Жыл бұрын
ውይኔ ስይፉ ምናለ ልጁ. ቢያወራበት እምላሱላይ ቆምክበትኮ የልጁ ብቃት እግዛብሄር ሲያነሳ አይስስትም ይሰጥሀል መጨረሻህን ያሳምርልህ
@GuiiYuioo-d2w
@GuiiYuioo-d2w 4 ай бұрын
😂😂😂
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
ልጁ ቁብነገር ሊያወራ ይፈልጋል ሴይፉ ይቀልዳል ይመችህ ለማንኛውም ሴይፉ
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ በቅንነት ብቻ 🙏❤️❤️❤️
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign
@sisaymoges7195
@sisaymoges7195 Жыл бұрын
ከዚህ በላይ motivational speaker የለም amazing story
@samzhabesha
@samzhabesha Жыл бұрын
ማንያዘዋል💀😂😂
@fetazone3730
@fetazone3730 Жыл бұрын
እንኮን እግዚ አብሔር እረዳህ መታደል ነው እነ ኔማርን ማግኝት ሰላም በልልኝ
@Tezertube
@Tezertube Жыл бұрын
ትልቅ ነገር ለመስራት ጀምሬ መንገድ ላይ ነኝ አቃለዉ ካሰብኩበት ለመድረስ ረጅም ግዜ እንደምወስድብኝ ግን በናትሽ ረጅሙ መንገዴ አጭር ይሁን ዘንድ የበኩልሽን ተወጭልኝ እሄን ብቻ ነወ የማስቸግርሽ ቤተስብ ሁኝልኝ..አመሰግናለዉ
@fafitube4141
@fafitube4141 Жыл бұрын
Exactly!
@fetazone3730
@fetazone3730 Жыл бұрын
እሽ
@Tezertube
@Tezertube Жыл бұрын
@@fetazone3730 amesegnalew esh
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 Жыл бұрын
Thanks bro such a humble and open minded keep shining👏👊
@abytesfu8895
@abytesfu8895 Жыл бұрын
ሴይፍ እባክህ ንግግርህን አስተካክል።
@zizibekel9249
@zizibekel9249 Жыл бұрын
እንኳን ተፈጠርክልን እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ዕድልክን ይባርክ ሰይፍሻ tank you ድንቀ ልጅ አቀረብክልን ተባረኩ👍❤🇪🇹❤🙏
@buzayehumulat4024
@buzayehumulat4024 Жыл бұрын
የተመቸኝ ልጁ ሁሉንም ጥሩ ሰው ነው ይላል
@faith163
@faith163 Жыл бұрын
ሰይፋ ቀልድህ ቅጥ አጣ ቁምነገር እያወራ ትሳለቃለህ you are not professional at all!!! yoni Vegas so proud of you keep it up✊
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 Жыл бұрын
ሰይፉ ግን ድፍረትህ በልጂነቱ ሊያውም በ9 አመቱ አሜሪካን የሄደ ልጂ እንዴት ነው ከድህነት ተነስቶ ብለህ እምትለው ሆሆሆ
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 Жыл бұрын
ጠያቂው እና ተጠያቂው ተምታቱብኝ ኧረ ሰይፉ ኳስ በመሬት
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
መች ይሰማል በተለይ እንዲህ ከሀገር ወጥቶ እራሱን ለመግለጽ የቋንቋ ችግር ሊያጥመው የሚችልን ሰውእድል ሰጥቶ እንዲናገር ከማድረግ እሱ ይቅለበለባል ኡፍ 😡
@sdt3004
@sdt3004 Жыл бұрын
@@solianasoliana4052 እኮ በጣም ያናድዳል።
@sisaytilku5335
@sisaytilku5335 Жыл бұрын
አንተ ሶዬ ግን ችግር አለብህ:: የመዝናኛ ፕሮግራም ግድ ማሳቅ እኮ የለበትም ስንት ስራ አጥ ይማርበታል እኮ ፕሮግራምህን ሀሳብ ታስበታትናለህ በየመሀሉ እየቀለድክ !!!! ስትገርም ይህ ልጅ ቢገባህ ከሌላ አርቲስቶች ሰዕት ቀንሰህ ብትሰጠው በተገባ ነበር::: አሳዛኝ ሰው
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
መች ይሰማል በተለይ እንዲህ ከሀገር ወጥቶ እራሱን ለመግለጽ የቋንቋ ችግር ሊያጥመው የሚችልን ሰውእድል ሰጥቶ እንዲናገር ከማድረግ እሱ ይቅለበለባል ኡፍ 😡
@berhanufeyssa9205
@berhanufeyssa9205 Жыл бұрын
ሰይፉ በጣም የሚያስጠላ ቃለመጠይቅ ነው ያደረከው የልጁን ደንበኞች መስደብ ለምን አስፈለገ??? በዛ ላይ ልጁ ቁምነገር ሊናገር ሲሞክር አንተ አቋርጠህ እጅ እጅ የሚል ወሬ ታወራለህ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
መች ይሰማል በተለይ እንዲህ ከሀገር ወጥቶ እራሱን ለመግለጽ የቋንቋ ችግር ሊያጥመው የሚችልን ሰውእድል ሰጥቶ እንዲናገር ከማድረግ እሱ ይቅለበለባል ኡፍ 😡
@hanansaadullah3695
@hanansaadullah3695 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ያናደደኝ ሰይፉ ምን ያንቀዠዋል
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 Жыл бұрын
ስይፋ ቃለመጠይቅ ታደርግና ግን አንተ ነህ ብዙ የምታውራው።
@sameraa4847
@sameraa4847 Жыл бұрын
sefu እረ ያዉራበት ታሳፍራለህ በጣም እና ካላወራ ለምን እንግዳ አረከዉ ጉድ ነዉ🤨🤨🤨
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
መች ይሰማል በተለይ እንዲህ ከሀገር ወጥቶ እራሱን ለመግለጽ የቋንቋ ችግር ሊያጥመው የሚችልን ሰውእድል ሰጥቶ እንዲናገር ከማድረግ ኡፍ 😡
@sdt3004
@sdt3004 Жыл бұрын
በጣም ነው ሰይፉ የሚያበሳጨው።
@sulatools8987
@sulatools8987 Жыл бұрын
ሰይፍሻ ኢሄ ልጅ በጣም ቅን ልጅ ነው እባክህን የቴዲ ባጫ ልጅ አገናኝተክ አኩራው እኛንም አኩራን
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
ደሀ መሆን ሥናገኚ ንሮን ያስተምረናል!ስወችዬ ድሀ ነኚ ብላችሁ አታማሩ,ስታገኙ አጠቃቀምን ያሳዉቃል በተጨማሪ ሀብት ማለት:- ጤና እና ስላም መሆን ነው!ስይፉ ተባረክ!🙏🏾💚💛❤️🇪🇹✌🏽🕊
@Tezertube
@Tezertube Жыл бұрын
በጣም ከለፋ ማንገኛዉም ሰዉ የግዜ መርዘም ነዉ እንጅ ይለወጣል እሄን ጠንቅቄ ነዉ የማቀዉ…በናትሽ እሄ ረጅም ግዜ የምወሰድብኝን ነገር አጭር እንድሆንልኝ ማድረግ በምትችይዉ ነገር ተባበርኝ….ቤተሰቤ ሁኝ አመሰግናለዉ፡፡
@asressetegn9050
@asressetegn9050 Жыл бұрын
ሰይፍሻ ኢተርቪ ው ይቅረብ የምትሉ 👍👍👍 ላይክ አሳዩኝ
@Tezertube
@Tezertube Жыл бұрын
በጣም ከለፋ ማንገኛዉም ሰዉ የግዜ መርዘም ነዉ እንጅ ይለወጣል እሄን ጠንቅቄ ነዉ የማቀዉ…በናትሽ እሄ ረጅም ግዜ የምወሰድብኝን ነገር አጭር እንድሆንልኝ ማድረግ በምትችይዉ ነገር ተባበርኝ….ቤተሰቤ ሁኝ አመሰግናለዉ፡፡
@-Travel-food_music
@-Travel-food_music Жыл бұрын
ባላቀውም በሰፈሬ ልጅ ኮራሁ አቦ ከዚህ በላይ ስኬት ይጨምርልህ በስራው ስኬታማና የተለወጠ ሰው ማየት በጣም ይመቸኛል ሰይፉ ግን እባክህ ሰው አስጨርስ አጠራቅሞ ያመጣትን አማርኛ እያስጠፋህበት ጥሩ ጥሩ ነገር መስማት ሳንችል አመለጠን በተረፈ እንደዚህ አይነት ሰዎችን ማቅረብ ሌሎች ሰዎች ላይ መነሳሳት ስለሚፈጥር እንዲቀጥል ይመከራል::
@beth_g-jx1or
@beth_g-jx1or Жыл бұрын
He got sucessful coz he's very positive and humble.
@Tezertube
@Tezertube Жыл бұрын
ትልቅ ነገር ለመስራት ጀምሬ መንገድ ላይ ነኝ አቃለዉ ካሰብኩበት ለመድረስ ረጅም ግዜ እንደምወስድብኝ ግን በናትሽ ረጅሙ መንገዴ አጭር ይሁን ዘንድ የበኩልሽን ተወጭልኝ እሄን ብቻ ነወ የማስቸግርሽ ቤተስብ ሁኝልኝ..አመሰግናለዉ
@sdt3004
@sdt3004 Жыл бұрын
Yes true.
@ashrakenasre1316
@ashrakenasre1316 Жыл бұрын
ሶሶሶሶ
@ashrakenasre1316
@ashrakenasre1316 Жыл бұрын
@ashrakenasre1316
@ashrakenasre1316 Жыл бұрын
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 Жыл бұрын
ኡኡኡኡ ኧረ ሰይፍ ልጁ ያውራበት
@Tezertube
@Tezertube Жыл бұрын
በጣም ከለፋ ማንገኛዉም ሰዉ የግዜ መርዘም ነዉ እንጅ ይለወጣል እሄን ጠንቅቄ ነዉ የማቀዉ…በናትሽ እሄ ረጅም ግዜ የምወሰድብኝን ነገር አጭር እንድሆንልኝ ማድረግ በምትችይዉ ነገር ተባበርኝ….ቤተሰቤ ሁኝ አመሰግናለዉ፡፡
@muhamedabdulkerim5611
@muhamedabdulkerim5611 Жыл бұрын
Its Surprising sometimes the coincidence in life gets you & yohannes our guy is a living witness for that. So proud of him
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 Жыл бұрын
ዛሬ ገና ሰው የተባለውን ትልቁን ፍጡር አቀረብክ
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Sunday with EBS: Netsanet Workneh and Seifu Fantahun
31:34
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
Normal ice skating vs Menace ice skating #trollface #edit #troll
0:33
Хитрый Игорь!😂 #юмор #спорт #игра
0:58
Petr Savkin
Рет қаралды 1,3 МЛН
В конце Немалой признался
0:30
НеМаЛой
Рет қаралды 4,2 МЛН