ኖርዌይ ከሄድኩ በኃላ ነው አማርኛ የቻልኩት በኦሮምኛ ሙዚቃዎቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው የአፍሪማ አሸናፊው ተወዳጁ ድምፃዊ ጉቱ አበራ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 322,763

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

ኖርዌ ከሄድኩ በኃላ ነው አማርኛ የቻልኩት በኦሮምኛ ሙዚቃዎቹ ተወዳጅነትን ያተረው የአፍሪማ አሸናፊው ድምፃዊ ጉቱ አበራ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 770
@DrNafyadGetuOfficial
@DrNafyadGetuOfficial Жыл бұрын
He was born and Raised in Mendi, Wollegga! He can speak 4 languages . Afaan Oromoo, Norwegian, English and Amharic! This will be a great lesson for those who think Wollegga is Zeregna!
@asemu1459
@asemu1459 Жыл бұрын
Gregha yehem keenke honenena
@zamzambashir9001
@zamzambashir9001 Жыл бұрын
​@@asemu1459anchii leela quwanquwa tichiyalesh Donqoro😊
@EmawayshWalelgn
@EmawayshWalelgn Жыл бұрын
yes we are not zeregna
@firiichannel1894
@firiichannel1894 Жыл бұрын
@@asemu1459 how many language you can speak
@hawifekadu9482
@hawifekadu9482 Жыл бұрын
We are not zeregna Wollega biyya jaalala ❤❤❤
@jemyredy8019
@jemyredy8019 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ከሁሉም የሴፉ እንግዶች እንድዚ ልጅ ፈታ ያለና ደስ የምል ሰው አላየሁም
@mesiiasefa1066
@mesiiasefa1066 Жыл бұрын
በጣም ረሱ ሆኖነው መዋራ
@jaletaju2005
@jaletaju2005 Жыл бұрын
ኮመንተቹህ ሁሉም ልክ እንደ ጉቱ ምርጥ ምርጥ ኮመንት ነው የኮመታችሁት ደስ ነው ያላችሁኝ😊
@HusseinWajo
@HusseinWajo Жыл бұрын
በህይወትህ የሚፀፅትህ ነገር ብሎ ሲጠይቀው ከሀገሬ መውጣት ነው አላለም አፌ ቁርጥ ይበልልህ ወንድሜ እውነቱን እኮ ነው እኔም ስደተኛ ነኝ የሰው ሀገር የፈለገው ሞልቶ ቢፈስ ግን ሁሌም አንድ ነገር ይጎላል ያንን ነገር እንደሱ ወጥቶ ካላየው በወሬ ቢነገር ማንም ሰው አይረዳም አይገባውም ፈጣሪ በቶሎ የአሰብነው ተሳክቶ ለሀገሬ አንተንም ለሀገርህ ለመግባት ያብቃህ ምኞቴ ነው🙏
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ Жыл бұрын
ሳህ ይደርስበት ያቅዋን😢
@mulugetanega553
@mulugetanega553 Жыл бұрын
Amen 🙏
@amenasaeed495
@amenasaeed495 Жыл бұрын
ሳህ እኔም የተስድድኩበት ቀን የተርገመ ይሁን😢😢😢😢
@hey1232
@hey1232 4 ай бұрын
🥲🥲🥲
@muhbamhamd-pk3td
@muhbamhamd-pk3td Жыл бұрын
አረ እንዲህ የፍቅር ኢተርቪ ነዉ መስማት ያናፈቀን ደስ ብሎን እንሰማለን።
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
He is very positive person. I like his attitude. This is how human being need to be.💚💛❤
@chaltudasa761
@chaltudasa761 Жыл бұрын
አዋራሩ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ አገራችንን ሰላም አድርጎ ወደ አገርህ ያግባህ ከውድ ባለቤትህ ጋር ❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ደስ የሚል ልጅ ነው ለጊዜው ኖርዌይ ተቀመጥ ሀገር ብትገባ ዘረኞች አያስቀምጡህም ሀገር ስላም ይሁን እንጂ ይሁሉ ስው ምኞት ሀገሩ መግባት ነው አይዞን አንድ ቀን ይሆናል❤
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 I love your advices 🤣🤣🤣🤣🤣
@Ormanian_430
@Ormanian_430 3 ай бұрын
@@PM-cc5vs enem😁😁
@O_L_D89
@O_L_D89 Жыл бұрын
OMG ሳቁ😊😊ከአጬ በኋላ ደስ የሚል ኦሮወጣት የሰይፉ እንግዶች የአንዳቸውም ኢንተርቪው ጨርሼ አላውቅም።የዚህ ልጅ ሳቅና አወራሩ ኢንተርቪው እንዴት እንዲህ በፍጥነት እንዳለቀ አላውቅም።❤❤❤❤
@MAXG_11
@MAXG_11 10 ай бұрын
me too
@metinnigatu8671
@metinnigatu8671 Жыл бұрын
በጣም የወደድኩት ይሔን ልጅ እኔ ብቻነኝ ደስ የሚል ለዛና ስራአት ያለው ኢቶዮጵያዊ ሲቀጥል ያሳዘነኝ የዋሕነቱ ያየውት የሚፀፀት ነገር ሲለው ካገር መውጣቴ ነው ያለው አገር ወዳድነቱን አይቸለው
@redsea24-7
@redsea24-7 Жыл бұрын
He was learned Amharic in Norway after leaving Ethiopia This will be great lesson and experience for our current generation even if for our university student whose speak only mother tongue language
@hanahani6542
@hanahani6542 Жыл бұрын
አንዴ ነው ዘፈኑን ያየውት በጣም ደስ የሚል ስብና ያለክ ልጅ ነክ ከአነጋገርክ ያስታውቃል በጣም ምርጥ ሰው ፈታ ያለ ❤
@YordanosDagne
@YordanosDagne Жыл бұрын
በጣም ድስ የሚል ቀለመጠየቅ ነው ንግግሩ ደስ ሲል
@solomonnuri8379
@solomonnuri8379 Жыл бұрын
Thank you Seifu for hosting the very talented and humbled brother Gutu Abera on your show.
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ Жыл бұрын
He look like my first son ❤❤❤and I can't stop listening he is music demey❤ ከጉንድር ነኝ I love you kipping up the good works🎉❤❤❤
@heywet
@heywet Жыл бұрын
😂😂😂 yawem ke gonder! 👎👎
@munasabdella8701
@munasabdella8701 Жыл бұрын
Fetari yewdedsh yene wed. Allah fikrachinen yemlisiln
@fregt5276
@fregt5276 Жыл бұрын
​@@heywet ዘረኛ ጥፊ ከዚህ ሰይጣን
@wolderufaelmarta3781
@wolderufaelmarta3781 Жыл бұрын
ለዘረኞች አምላክ ልብ ይስታችሁ
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
❤❤❤❤yene wede thank you
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily Жыл бұрын
በጣም ነጻ የሆነ ልጅ፤ደስ የሚል አቀራረብና ንግግር ያለው ነው። በርታ፤ያስብከው ይሳካልህ።
@meserethailu2191
@meserethailu2191 Жыл бұрын
የገባኝ በጥቂቱ ቢሆንም አዋን አዋ ሲን አዋ አጅግ በጣም የምወደው ሙዚቃ ነዉ! Thanks ጉቱ ጠይም ሀበሻ ከለር l❤ Habesha Amesegnalew እድሜ እና ጤናን እመኝልሃለሁ!
@mimitek6140
@mimitek6140 Жыл бұрын
I didn’t know him before today but will listen to his song. Beautiful human being. It is good he learnt Amharic, many more of us can understand him.
@heywet
@heywet Жыл бұрын
How you knowHe is Oromo. Komatochu ena chefchafewochu becha nachew yemetawekut aydel ende;😂 be You guys you live in Oromiyaa and you are far from Us! Actually keep up away You don't have to know us.
@marakiye7986
@marakiye7986 Жыл бұрын
@@heywetድንጋይ ራስ
@zenitadesse8996
@zenitadesse8996 Жыл бұрын
እመኛለዉ
@merik2813
@merik2813 Жыл бұрын
ድንጋይ ቆምጭ። who are you to say “it’s good he learnt Amharic”
@heywet
@heywet Жыл бұрын
@@marakiye7986 nesh👌
@AsterAster-f1l
@AsterAster-f1l Жыл бұрын
አማርኛ ያለ መቻሉነ ብዙም አያስታወቅም ምክንያቱም በእንግሊዘኛው ሸፈነው አፉ ይጥማል❤
@ኢትዮጲያ-የ4የ
@ኢትዮጲያ-የ4የ Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የድሮ ፍቅራችንን መልስልን!
@dao-107
@dao-107 Жыл бұрын
በመንግስተ ሰማይ ታገኝዋለሽ ...
@heywet
@heywet Жыл бұрын
@@dao-107 true! Eyetesadebu yederon Feker yemenegn Amara 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 no way!
@oromoohits4921
@oromoohits4921 Жыл бұрын
Sla mn feker nw ymtwrwu😂
@metigedefa1307
@metigedefa1307 Жыл бұрын
Amen
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum Жыл бұрын
አይመለስም ።
@WolloAmhara
@WolloAmhara Жыл бұрын
ንፁህ ወረቀት የሆነ ልጅ 😍 ያንተ አይነቱን ሚሊየን በመንዲ ምድር ያብዛልን ኦቦሌሰkoo That's my ethiopisOromo ❤
@user-pf9ss7tm1y
@user-pf9ss7tm1y Жыл бұрын
i swear this man very impressive and he was a good relation for any persons
@bilelegnkefyalaw3060
@bilelegnkefyalaw3060 4 ай бұрын
ለዚህ ለጅ ለማንም የማልሰጠውን ግጥሜን እሰጣለው i never forget my words
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Жыл бұрын
ወድሜ ንግግሮችህ ደስ ሲል አይጠገብም ባዲስ ስራ በጉጉት እጠብቅሀለን እምዬ ኢቶብያ ሰላምሽ ፈቅር ይብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tediwon
@tediwon Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ልጅ ነው እግዚአብሔር ካሰብከው በላይ ሀሳብህን ያሳካልህ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
ወንድምችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን አሳክቶልህ የምወዳት ሀገርህ ለመኑረ ያብቃህ ማን እዳ አገር 🙏❤️❤️
@Justice4Peace-q8p
@Justice4Peace-q8p Жыл бұрын
‹‹ግራንድ አማራ ኮንቬንሽን›› ፉንድ የምያደርጓቸው ድብቁ የአገር ውስጥ መሳሪያዎች፣ አንዱ ሴፉ ፋንታሁን፣ ማአዛ ብሩ፡ ሸገር ሬድዮ፣ ብስራት ሬድዮ፣ አሃዱ ሬድዮ ሌሎችም ክንፍናቸው!!! ድብቁ የአማራ መሳሪያ ናቸው! ቀን ስመጣ ሁሉም ገሃድ ይወጣል፡፡ እስከዝያው
@dagmawiteka5073
@dagmawiteka5073 Жыл бұрын
My God! This guy is revolutionizing music, like in a GLOBAL level. And he remember his roots. ONE OF A KIND!!!!
@massmin16
@massmin16 Жыл бұрын
ሲያወራ በጣም ደስ ይላል :አቦ ይመችህ : አዋን አዋን ደስ ብሎኝ እማዳምጠው ሙዚቃ ነው :ትርጉሙን በደብ ባላቀውም::
@solomonmichael1582
@solomonmichael1582 Жыл бұрын
Thank you Gutu. You are a great musician with matured personalitiy.
@alisultan3799
@alisultan3799 Жыл бұрын
ነጻ የሆነ ትውልድ ያስፈልገናል ሁሉም የኛ ነው 🙏🙏🙏
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Жыл бұрын
ያረቢ ሀገራችን ሰላም አርግልን ጉቱ ም እኛን ሁላችንንም ሚያ ዋድድ ሚያግባባ ሙዚቃ ይሰራል ብዬ ገምታለው ያሰታውቃል የጥሩቤ ቤተሰብ ልጅ ነው i can tell you ባክህን ጉቱ ይሄንን ህዝባችንን ሚያግባባ ሰራ ሰራ አደራ አደራ ወንድሜ የሀገራችን ጉዳይ አሳሰቦናል።
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 Жыл бұрын
Legend ጌቱ አበራ አወናዋ ሲነዋ በሚለው ሙዚቃህ ነው የተዋወቅነው we send you our Love 🇪🇹 with big respect.
@legizewnew1477
@legizewnew1477 Жыл бұрын
Getu sayhon gutu new sim atkeyr
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs Жыл бұрын
የኔ አባት አወራሩ ልክ እንደ ህጻን አፍ ወይኔ እንኳንም የሀገራችን ልጅ የሆንክ በቃ ህንዳዊቷ አፍሰሀለች በጣም ትበልጣታለህ
@ZEUSAPOLLO
@ZEUSAPOLLO Жыл бұрын
አበሻ ሴቶች ነጭ ስታገባ ሽንት ቤት ራሳቸውን ያጥፋሉ ያብዳሉ ለምንድነው?
@frezerabdela3143
@frezerabdela3143 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አፉ እንደ ህጻን ልጅ ነው ሚጣፍጠው ሁለ ነገሩ ደስ ሲል ምርጥ ሀበሻ መልካም ዘመን ተመኘሁልክ
@tolsamuel3375
@tolsamuel3375 Жыл бұрын
ሀበሻ አይደለም፤ ኦሮሞ ነው!
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum Жыл бұрын
@@tolsamuel3375 የወለጋ እና ሸዋ “ኦሮሞ”ሐበሻ ናቸው። ምክንያቱም በሞጋሳ እና በጉዲፈቻ ቋንቋቸውን የቀየሩ በዘር የአማራ፣ ጋፋት፣ ወርጂ፣ ዳሞት፣ ጉራጌ እና ማያ ተወላጆች ናቸው።
@tolsamuel3375
@tolsamuel3375 Жыл бұрын
@@Zeyede_Seyum - እባክህ ከመኃይም ደብተራ አባቶችህ ተረት ተረት መፅሃፍ ላይ ያገኘኸውን/ያነበብከውን ሁሉ እንደ እውነተኛ ታሪክ ቆጥረህ ወደ ማህበራዊ ሚዲያ አትምጣ፡፡ ወለጋ እና ሸዋ ቀርቶ ይህ የአማራ ተብሎ የተከለለው ምድርና ህዝቡ በራሱ አማራ አይደለም፡፡ ሲጀመር በደምና በነገድ የተዋቀረ አማራ የሚባል ህዝብ የለም፤ ለማንኛውም ጎጃም የአገውና የኦሮሞ፣ ጎንደር የቤጃ፣ የቅማንትና የኦሮሞ እንዲሁም ወሎ የኦሮሞ ምድር ነው፡፡
@asfawnigussie1341
@asfawnigussie1341 Жыл бұрын
He is not Habesha. He is Oromo!
@frezerabdela3143
@frezerabdela3143 Жыл бұрын
@@asfawnigussie1341 ይሸታል ማለት ነው አንገሸገሸኝ
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
ጉቱ ዘፈኖቹን ስወዳቸዉ። ክሊፖቹ ገዳይ ናቸዉ። የዘፈኑ ትርጉም ባይገባኝም በጣም ነዉ ሚያዝናናኝ ዘፈኖቹ።
@fasikaBera-d2d
@fasikaBera-d2d 4 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ንግግሩ በጣም አጠረብኝ ለዛ ያለዉ ንግግር i love you ❤
@selamtadesse9406
@selamtadesse9406 Жыл бұрын
gutu koo❣️ በአፍን ኦሮሞ በጣም ገራሚ ስራዋችህን እያየን ነው ወንድሜ በርታልን🙏 ሰይፍሻ ትልቅ ንግግር ነው ያርከው እውነት 🙏 ፍቅር በካልኩሌሽን አይመጣም እግሌን ልውደድ እግሌን ውደድ ተብሎ የሚሆን አይደለም🙏❤
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 Жыл бұрын
ደግደጉን ያሰማን ክፉ ክፋተኞችን ይያዝልን።
@soliyana6111
@soliyana6111 Жыл бұрын
I love this man even more. I'm obsessed with his musics especially 'anatu' even though i can't speak Oromifa. And I can't wait to see his collaboration with my favorite artists Kasmase & Dawit Tsige.
@freecell2840
@freecell2840 Жыл бұрын
ኦሮሚያ ልጅ ፍቅር ነዉ
@metinnigatu8671
@metinnigatu8671 Жыл бұрын
እንደናንተ አይነቶቹ የዘር ኩርንችቶች ያላችሁበት አያምጣው እንኳንም አላደገ !!
@soulwave888
@soulwave888 Жыл бұрын
He’s such a beautiful man! His energy is so contagious😍😍
@derejetesfaye3373
@derejetesfaye3373 Жыл бұрын
Gutu is legend musician and he is positive person! I love Gutu Abera😍😍
@elazeshegeru6249
@elazeshegeru6249 Жыл бұрын
knowning many languages benefits the speaker so you tried Amharic well keep it up Gutu. Am ready to learn Oromiffa if I got a good teacher.
@sub-xx2nj
@sub-xx2nj Жыл бұрын
music is world language congra gutu abera. i am proud to be seifu fantahun !
@happyworld4036
@happyworld4036 Жыл бұрын
የአብነትን የዘፈነበት አክሰንት ያምራል - This is Art
@robelalex6189
@robelalex6189 Жыл бұрын
Gutu Abera ! We like you bro ! i can't speak oromifa but i listen your music.keep it up the good work.
@freedomermi5190
@freedomermi5190 Жыл бұрын
ኣውራሩ ድስ ይላል 🤩🤩🥰🥰🥰
@blueblue8966
@blueblue8966 Жыл бұрын
የኖርዌ ቋንቋ አኟክኛ ይመስላል❤ደስ የምትል ኢትዮጵያዊ በርቱልን ሀገራችንን ከፍ አድርጉልን ❤በርታ
@legizewnew1477
@legizewnew1477 Жыл бұрын
Oromo new
@fifikebede8410
@fifikebede8410 Жыл бұрын
😂😂😂😂anguak
@MaHi-qy3xd
@MaHi-qy3xd Жыл бұрын
That is what I thought.Norwegian language sounds like one of the South Ethiopia’s languages.
@Justice4Peace-q8p
@Justice4Peace-q8p Жыл бұрын
‹‹ግራንድ አማራ ኮንቬንሽን›› ፉንድ የምያደርጓቸው ድብቁ የአገር ውስጥ መሳሪያዎች፣ አንዱ ሴፉ ፋንታሁን፣ ማአዛ ብሩ፡ ሸገር ሬድዮ፣ ብስራት ሬድዮ፣ አሃዱ ሬድዮ ሌሎችም ክንፍናቸው!!! ድብቁ የአማራ መሳሪያ ናቸው! ቀን ስመጣ ሁሉም ገሃድ ይወጣል፡፡ እስከዝያው
@alemnehmeshesha1082
@alemnehmeshesha1082 Жыл бұрын
One the greatest Musician I cannot get enough your music
@AnishaWell
@AnishaWell Жыл бұрын
Guutuu Abarra goota jalalaa long live bro you are positive parson ❤💚❤
@hey1232
@hey1232 4 ай бұрын
❤️💚❤️🫶🏽🫶🏽🫶🏽
@user-fs9dx1jb8x
@user-fs9dx1jb8x Жыл бұрын
Gutu, you standout as individual performer. Without a doubt,you are extremely talented. Keep shining young man.
@FootballArmyMedia
@FootballArmyMedia Жыл бұрын
He's Legend Gutu kena♥️😍we love you brazer from Uk
@hiwotgedey9683
@hiwotgedey9683 Жыл бұрын
He is so pure 😍😍😍😍
@WubitTadesse-ox5lc
@WubitTadesse-ox5lc Жыл бұрын
Guta Abera is one of Oromic musicians .he is best of best 👌 👍 😍 .keep it up Bro!!
@kalkidanyemane930
@kalkidanyemane930 Жыл бұрын
I cant speak afan oromo but i love your music gutu😍 big fN from dire dawa
@muniramuhamad-iq6yd
@muniramuhamad-iq6yd Жыл бұрын
So how you from dire dawa if you doesn't speak Afaan oromo 😅😅😅
@muniramuhamad-iq6yd
@muniramuhamad-iq6yd Жыл бұрын
So how you from dire dawa if you doesn't speak Afaan oromo 😅😅😅
@amarechtato9964
@amarechtato9964 Жыл бұрын
ጎበዝ ጉቱ እግዚአብሔር የምትሰራውን ይባርክልህ በረታ አሁን የለቀቅከው አሪፍ ዘፈን ነው ወድጄዋለሁ
@BayisaKasu
@BayisaKasu Жыл бұрын
Goota Artistii oromoo jabadhuu Afaan keenya nuuf guddiissii gurbee warraa mandii sii jaalannam bar!!!our great ❤❤❤
@ቤቲየማርያምልጅ-ዐ9ቈ
@ቤቲየማርያምልጅ-ዐ9ቈ Жыл бұрын
የጉቱ ኢንተርቪ ረዘም ቢልልን አጠረብኝ አፉም እሱም ሲጣፍጡ ፈታ ያለ ልጅ ነው❤💖🥰
@RedietTenaw-r9d
@RedietTenaw-r9d Жыл бұрын
አማርኛ ዘጋኝ ጊቱዬ በጣም ነው ምወድህ ግን ሚስትህም ደስ የምትል ተወዳጅ ናት ❤
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
እደኔ አውራሩን የወደደ ማነው
@Linaye05
@Linaye05 Жыл бұрын
Awo aweraru saqu bexam des ylal
@amelebirehanu1422
@amelebirehanu1422 Жыл бұрын
ለምን አፉን አታገቢውም😂😂😂ምን ንፋስ😂😂😂😂🤔
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
​@@amelebirehanu1422😂😂😂😂😂😂😊😊
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
@@amelebirehanu1422 ባይያዝ ኖሮ አገባውንበር 🤣🤣🤣🤣
@jerusalemnati1695
@jerusalemnati1695 Жыл бұрын
He’s lovely 🥰
@TesfayeAman
@TesfayeAman Жыл бұрын
This exemplifies what the future holds for the coming generation of Ethiopia. We are living more compactly due to the effect of globalization, and no one can avoid the opportunity of becoming bi or multilingual. For those who aspire bright future, this is the episode they would say lesson learned.
@daniel4799
@daniel4799 Жыл бұрын
Wow my Fevorite singer Gutu Abera....he will be the next king of Tilahun gesese on the oromo songs.
@woinishetchabbert6195
@woinishetchabbert6195 6 ай бұрын
Thank you seifu, the young man Talented and humble.
@gadisakenani7373
@gadisakenani7373 Жыл бұрын
Gutu you are the best musician I love you and your music from your home city mendi .we will expect many things from you and coming soon by work another .
@gadisakenani7373
@gadisakenani7373 Жыл бұрын
another work
@fenetwake527
@fenetwake527 Жыл бұрын
I love how he's so chill and very positive Gutu you have got the best smile ever
@netsanetamenu3597
@netsanetamenu3597 Жыл бұрын
Baest of z year interview GUTU ABERA እንወድሃለን ❤❤❤🙏🙏🙏
@tigist422
@tigist422 Жыл бұрын
You Are So Kind & Open Mind Ulfadhuu
@BK_75
@BK_75 Жыл бұрын
voice 100%❤
@NegasaTolesaNT
@NegasaTolesaNT Жыл бұрын
Top rising star from Oromia, Guutuu Abera, wish you success in your future works.
@KeruOmer
@KeruOmer 3 ай бұрын
ብዙ ኢንተርቪው የተደረጉ ቪዲዮ አያለው ኮመንትም አያለው ነቀፌታ የሌለበት ኮመንት ለመጀመሪያ ጊዜ አየው 100% የተወደደ ድምፃዊ የምር እኔም ወደድኩህ
@habtumengsha1409
@habtumengsha1409 Жыл бұрын
I like this Ethiopian guy, he is free from racism, , God bless brother
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
As he should be
@oromoohits4921
@oromoohits4921 Жыл бұрын
Wtf mn mlet nw racism? Fuchii haadha keessaan haa salani ummatni kun isin dhukkubaayi?
@InjifannooTube
@InjifannooTube Жыл бұрын
Wow! He is so awesome and I really appreciate and love him!
@mesfingebre192
@mesfingebre192 Жыл бұрын
ጎበዝ ወንድሜ ቋንቋ መግባቢያ ነው በርታ
@romanyosef7696
@romanyosef7696 Жыл бұрын
My Son you are human being look this guy blessed person. All the credit goes to his beloved family.
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Жыл бұрын
ቋንቋአውን ባላቅም ግን በጣምነው ደስ እያለኛ የምሰማው ዘፈንክን❤👍
@tigistsisay7889
@tigistsisay7889 Жыл бұрын
One love Ethiopia 💚💛❤ 🇪🇹❤💕💓💗♥
@hananoromo-jb1jc
@hananoromo-jb1jc Жыл бұрын
guutu ጀግና አሮሞ ልጅ❤❤❤ቆንጆ🎉🎉
@moicr7996
@moicr7996 Жыл бұрын
The special one of African musicians ❤
@Abigiya21-habesha
@Abigiya21-habesha 2 ай бұрын
He's the sweetest human being eko❤I'm a big fan Gutu kiya
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
You are amazing human beings god bless you ❤
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 Жыл бұрын
People from Sri Lanka are one of the best in the world. Their culture is very close to our culture. This is guy lucky to have a wife from that country .
@EphremAmsale
@EphremAmsale Жыл бұрын
I liked this guy, he is so nice and sweet.
@daandiijootee579
@daandiijootee579 Жыл бұрын
He is great gifted artist and talented
@sakinaawal3265
@sakinaawal3265 Жыл бұрын
ጸግሩ የምረል ዪሚቲሉ👍
@fantastic1231
@fantastic1231 Жыл бұрын
Wonderful singer Wonderful man! I wish him a happy and prosperous future! Wonderful ancient proud united Ethiopia 🇪🇹 forever!!!
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 Жыл бұрын
እቦ ይመችህ ሲያወራ ደስ ሲል ፈታ ያል ልጅ
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Жыл бұрын
Gutu you are gifted with golden tongue 🥰🥰🥰 cause both your way of speaking & melodious music is really sweet & beautiful 😍😍😍 You & your pretty wife are cute couple and have given us a very beloved song like Hawa nawa 💖💖💖 Keep giving us great hits & shine on the world stage ✨✨✨
@lalisegudina3215
@lalisegudina3215 Жыл бұрын
my welega man I proud U
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ደስ የሚል ልጅ 🥰🥰🥰
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
ጉቱ ረጋ ያለ ልጂ ነው በባህሪው ልታይ ልታይ የማይል ጎበዝ
@tiruyetesemma463
@tiruyetesemma463 4 ай бұрын
Barreedduu mucaa biyyakoo nuuf guddadhu.❤
@fozinihan7148
@fozinihan7148 Жыл бұрын
ፈታ ያለ ቀለል ያለ ኢንተርቪ❤❤
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 Жыл бұрын
Really he make me inspired wow keep going bro.
@freedomermi5190
@freedomermi5190 Жыл бұрын
ሳቁ ደስ ይላል 🤩🥰
@mesiiasefa1066
@mesiiasefa1066 Жыл бұрын
😂😂😂
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 Жыл бұрын
ጉቱየ የኔ😄🇪🇹🥰♥️🙏አወራሩ ፈገግታ😁ሲያምር🥰🥰
@DjEledire1206
@DjEledire1206 Жыл бұрын
ባልበላ አንጀቴ ❤🎉 Guutu Abera you are king jabaadhu
@Sintayehu-xk1wo
@Sintayehu-xk1wo Жыл бұрын
I love that iam an Oromo
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Жыл бұрын
ዘፈኑ አማርኛ ነው ወይስ እንግሊዝኛ ነው ሰምቼ አላውቀውም ደስ ሚል ልጅ ነው💞💞
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Жыл бұрын
ኦሮምኛ
@FootballArmyMedia
@FootballArmyMedia Жыл бұрын
Guragegn nw🙄
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Жыл бұрын
@@officialkallyy8547 እሺ ውዴ🙏🙏
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Жыл бұрын
@@FootballArmyMedia ኧረ ምን አስቆጣሽ ስላላወኩትነው እንጂ😌😌😌
@FootballArmyMedia
@FootballArmyMedia Жыл бұрын
@@ኤማንዳቲናKZbin hooo mache tekotaw🤔🤔swu mn nakewu
@sinteethiopia3256
@sinteethiopia3256 Жыл бұрын
I can't stop listening him
@bubububu9282
@bubububu9282 Жыл бұрын
You are so kind man
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 10 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 7 МЛН
Панды не такие уж и добрые🐼
0:42
Алексей Корчун
Рет қаралды 2 МЛН
🦠WHO WILL BE WIN?🟡🍉
0:14
RezoHulk
Рет қаралды 31 МЛН
Кошачья драма 🐈‍⬛🐈 #животные #милыеживотные
0:42
Мир милых животных 🦔
Рет қаралды 1,3 МЛН
My HERO Dog Saved Home 🐶❤️ #doglover #dogs #dog
0:23
Девочка хочет взять собаку вместо папы 😥 #фильмы #сериалы
0:57
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 3 МЛН