"ጉብዝና ያሸልማል" ሀገር አቀፍ የሒሳብ ሊቆች የሚወዳደሩበት ፕሮግራም ከሐምሌ 28 እስከ ነሀሴ 1 | Seifu on EBS

  Рет қаралды 110,775

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ጉብዝና ያሸልማልሀገር አቀፍ የሒሳብ ሊቆች የሚወዳደሩበት ፕሮግራም ከሐምሌ 28 እስከ ነሀሴ 1 | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 115
@SADORATUBE
@SADORATUBE 2 ай бұрын
እንድዚ አይንት ውድድሮች በጣም ጠቃሚና ተነሳሽንት እሚፍጥሩ ናቸው፣ እንድዚ አይነት ዉድድር መብዛት አለብት እመትሉ እና የቤቲ አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍
@RomanTademe
@RomanTademe 2 ай бұрын
ማይስሮባን እጅግ በጣም የሚገርም ፕሮግራም ነው። የኔም ልጅ ከሀዋሳበ2015 በነበረው ውድድር ላይ ተካፋይ ነበረች። አቶ ከበደ በሁሉም አቅጣጫ ከፍተኛ ድጋፍ ልደረግለት ይገባል።
@selamegebermedhin5994
@selamegebermedhin5994 2 ай бұрын
@@RomanTademe ሰላም እንዴት ሰነበታችሁ የአቶ ከበደ ቴሌፍን ፈልጌ ነበር እባካችሁ 🙏🙏🙏
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 ай бұрын
ክብር ለመምህር ከበደ ። ይሄ ያንተ ውጤት ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@Rahma-h4s
@Rahma-h4s 2 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነገር እየሰራቹነው ማይ ሶሮባኖች ግን ለሁሉም ተደራሽ ቢሆን ባይ ነኝ👍👍👍👍
@davicode1901
@davicode1901 2 ай бұрын
ሰይፉችን ገና ዛሬ ሾዋ ስለጀመርክ እንኳን ደስ አለህ ከስንት ዓመት ከንቱ ድካም በኋላ .... በርታ ቀጥልበት!
@Yosefyefrezaf
@Yosefyefrezaf 2 ай бұрын
እውነት በጣም ይገርማል...ሒሳብ ትምህርትን ለሚጠሉ ተማሪዎች በጣም ይጠቅማል 🙏
@qonijitiguyaGuya
@qonijitiguyaGuya 2 ай бұрын
እውነት ምርጥ ማትስ ቲቸሮቼ ኢለመንተሪ ቲቸር ቀለሟ ነፍሷን ይማርና ሃይስኩል ቲቸር ብዙአለም ገረመዉና ቲቸር ሐብቴ ክብር ይገባቸዋል መስረቴ ናቸው
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 ай бұрын
ከሁሉም በፊት ቤትዬ ከዚያ ወጣ ውረድ ከሱስ ( እራስሽ ስለገለፅሽው ነው) ወጥተሽ ደስ በሚል ለውጥና ተግባር ሳይሽ እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ:: ቤቲዬ ተባረኪ::
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 ай бұрын
መምህር ከወንበሬ ተነስቼ አክብሮቴን እገልፃለሁ :: አግኝቼህ ጉልብተህን ብስም ደስ ይለኝ ነበር . ምክንያቱም ለመምህራን ትልቅ ክብርና ፍቅር አለኝያለነሱ ማንም የትም አልደረሰም ::
@masreshabayeh905
@masreshabayeh905 2 ай бұрын
ትውልድ ላይ መሥራት ግድ ይላል።ይሔን በማሰባችሁ ትደነቃላችሁ በርቱ።
@weynshetmekonen4479
@weynshetmekonen4479 2 ай бұрын
ልጄ ከተወዳዳሪዎቹ አንዱ ነው ከአዳማ መልካም እድል ናትዬ❤❤❤
@Meseret-g2g
@Meseret-g2g 2 ай бұрын
የጎበዝ እናት መሆን በራሱ መታደል ነው መልካም እድል
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 ай бұрын
አላህ ያሳድግሽ ማማዬ ቅመምየሆነች ህፃን❤
@goodnews2392
@goodnews2392 2 ай бұрын
ሰይፊሻ ይህችን ልጅ እባክህ ጥሩ ቦታ ስጣት አታርቃት እባክህን ሴት ልጅ ናት ራራላት። ውድቀቷን ማየት አልፈልግም።
@Abawtes
@Abawtes 2 ай бұрын
This kind of show is really important to encourage students, to give thanks to dedicated teachers like Kebede!
@KalkidanTsegaye-pp2en
@KalkidanTsegaye-pp2en 2 ай бұрын
😮owww soli am so happy and glad to hv a student like u ....yene kemem
@1443TH
@1443TH 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነት አስተማሪ ያብዛልን
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 ай бұрын
ቤቲሻ በቁም ነገር መጣሽ በርቺ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤
@ተከስተገረንቸ
@ተከስተገረንቸ 2 ай бұрын
ዋሸው እንዴ ግራ የ ገባው ኮሜዲ ነው!! ቤቲ ን ሌላ ምርት አምባሳደር እንድትሆንልን እንፈልጋለን !! የሪል እስቴት የባንክ እና የ አየር መንገድ
@RomanTademe
@RomanTademe 2 ай бұрын
ቤቲ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እኛ አምና በነበረው ውድድር ላይ የዩኒቨርስቲውን ካፌ ምግብ ነበር ስንጠቀም የነበረው።ዘንድሮ ከአምናው የተሻለ እንዲሆን ምኝቴ ነው
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk 2 ай бұрын
በይቱብ አስተምር መምህር❤
@fayzaabdulaziz2862
@fayzaabdulaziz2862 2 ай бұрын
Ethiopia abacus tube
@natey16
@natey16 2 ай бұрын
እንደ ማህበረሰብ የሂሳብ ችግር እንዳለብን የገባኝ ታክሲ ውስጥ ገንዘብ ስንሰበስብ ነው።
@BertukanMegnote
@BertukanMegnote 2 ай бұрын
@@natey16 🤣🤣🤣 ewnet nw
@azmra-y3u
@azmra-y3u 2 ай бұрын
ቤቴ❤❤❤❤ ወፈርሽ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤ ሱስ እኮ ባሊጌ ነው ወላሂ አሁት አመረብሽ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 ай бұрын
ውይኔ ጭቅላት የት ነው ያለሁት😢 ታድላ እድግ በይልኝ❤መምህሩ እግዚአብሔር ይባርክህ ጎበዝ በርታ
@abeniat
@abeniat 2 ай бұрын
ሌሎች ልጆች እንዴት ነው ይሄንን ትምህርት ማግኘት የሚችሉት? አድራሻችሁ የት ነው?
@MartaMarta-lm7nv
@MartaMarta-lm7nv 2 ай бұрын
እስኪ የውድድሩ ተሳታፊዮች በ👍👍👍
@KalKidan-cq2vb
@KalKidan-cq2vb 2 ай бұрын
አንዷ ነኝ እግዛብሄር ይርዳሽ በሉኝ 🙏🙏🙏
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 ай бұрын
እኔም ሂሳብ በጣም ከብዶኝ ነው የተማርኩት እደፈለኩት ሳይገባኝ ነው ትምህርት ያቆምኩት ብርላይ ግን ችግር የለም ቀመሩ አይጠፋኝም😂😂
@MoonAhmed-vd6lg
@MoonAhmed-vd6lg 2 ай бұрын
ሰይፉዬ በዚህ የሂሳብ ውድድር ላይ ልጄ አንደኛ ወጥቶ ነበር ግን የግል ተወዳዳሪ ነህ ተብሎ ዋንጫና ሜዳሊያ አልተሸለመም ይልቁኑ ሁለተኛ ለመጣችው ተማሪ ነው የተሰጣት ይሄ ነገር እንዴት ይሆናል እንድትጠይቅልኝ እፈልጋለሁ።እባክህን
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 ай бұрын
የድምቷም ድንቅ ነው የልጅሽ ጭርት እንዳይዛት ውሃ ለድመቷ በጣም ደስ ይላል ::
@Soli1927
@Soli1927 2 ай бұрын
መልካም እድል ለልጄ ለሶሊያና ናትናኤል❤❤❤
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 2 ай бұрын
ሰይፍሽ.በሰላም.ወደእናት.ሀገርክ ተመለስ.ወንድሜ.ከአሜሪካ ስትመለስ.ሽቶ.አምጣልኝ.በጣም ናፍቀህኛል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አድናቂክ.ነኝ
@ኣርሴማ-ኈ6ጠ
@ኣርሴማ-ኈ6ጠ 2 ай бұрын
ok
@RodasEndale
@RodasEndale 2 ай бұрын
andua tewedadari negn melkam edel yhunln❤❤
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 2 ай бұрын
መደመር መቀነሱ ቀላል ነው ማባዛት እና ማካፈል ነው የሚከብደኝ
@fayzaabdulaziz2862
@fayzaabdulaziz2862 2 ай бұрын
Ethioabacustube
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 ай бұрын
ድንቅ አነጋገርሽን ወደድኩት " ሌባን ፖሊስ ስታደርገው " እውንት ነው በጣም ታማኝ ፖሊስ ይወጣዋል ::
@Fikenews-why
@Fikenews-why 2 ай бұрын
የዛሬ 5 amet 10ኛ ክፍል hogne ተሸላሚ ነበርኩ.........
@MengsteababrhaSbhatu
@MengsteababrhaSbhatu 2 ай бұрын
Eritrea ውስጥ ከዛሬ 60 ዓመት ሕጻን ተማሪ ሁነን ነበር እንጃኔ እኔ ከከትማ ኣግርቤት ስለሆነ ግራ ኣጋቦን እንጂ ምንም ኣፈየደብንም ግን እዛው የነበሩ በጣም መይጃ አልነበራቸውም.
@MuktarJorro
@MuktarJorro 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@RahmaNere
@RahmaNere 2 ай бұрын
Wooow mashall Allah ❤❤❤
@user-op6gy6lt8d
@user-op6gy6lt8d 2 ай бұрын
Wow❤❤❤
@Nurumurid-y1e
@Nurumurid-y1e 2 ай бұрын
ኧረ ላይክ አርጉኝ ሴፍሻ እራስታዉ🎉🎉
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 2 ай бұрын
እኔም ዑመር ሰመተር ተማሪ ነበርኩ መርካቶ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ
@CheerfulCalicoCat-cz8sg
@CheerfulCalicoCat-cz8sg 2 ай бұрын
Inam. Inde Beti negn ina yihen timhrt betam betam le lije feligalew
@fayzaabdulaziz2862
@fayzaabdulaziz2862 2 ай бұрын
Ethioabacustube
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 2 ай бұрын
ዘር ከሞቅጠር ትውልዱ ቁጥር መቁጠር ይሸለዋል ጥሩ እድሜ ት ነው ክተበከለ ማንነት ውድ ትምህርት እውቀት ማንነት ይመረጣል አገር ያድናሉ ተባረኩ❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 ай бұрын
Beautiful lady !!!🎉🎉❤❤
@KebedeYohannes
@KebedeYohannes 2 ай бұрын
ከዚህ በፊት የተወዳደሩት የት ደረሱ መምህር ከበደ ሁሌ ተመሳሳይ አይሆን ።
@doyo5683
@doyo5683 2 ай бұрын
ሶሊያና የትምህርት ፍሬ ኢንዲያና ኮራንብሽ
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 2 ай бұрын
ሰይፉ ባለቀ ሰዓት ያስቆጠራት ጎል ተመችታኛለች 😂😂😂 "ሶሊያና ቁጥር እንጂ ዋጋ አታውቅም" 😂😂😂
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 2 ай бұрын
Wow❤☝️🇪🇹☝️🤲
@melatdebele8501
@melatdebele8501 2 ай бұрын
👏👏❤️👍
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ተከስተገረንቸ
@ተከስተገረንቸ 2 ай бұрын
ዋሸው እንዴ ግራ የ ገባው ኮሜዲ ነው!! ቤቲ ን ሌላ ምርት አምባሳደር እንድትሆንልን እንፈልጋለን !! የሪል እስቴት የባንክ እና የ አየር መንገድ,, ብራቮ ቤቲ
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 2 ай бұрын
ማባዛትና ማካፈል ደግሞ በተጨማሪ ከተማሩ ፐርፌክት ይሆናሉ::
@ብላኪ
@ብላኪ 2 ай бұрын
wow❤
@techsador
@techsador 2 ай бұрын
ቅንነት የተትረፈረፈባቹ ደመሩኝ ጀማሪንኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@NewWay-du2op
@NewWay-du2op 2 ай бұрын
Demerehalew
@MisrakeMisrake
@MisrakeMisrake 2 ай бұрын
ለኔም ሎሽን አምጣልኝ
@MeskremMussa
@MeskremMussa 2 ай бұрын
ድሬዳዋ ላይ በ2015 ነበር አሁን የለም ለምን
@ebstv_fan
@ebstv_fan 2 ай бұрын
Seifuye gofer🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TigistandNani
@TigistandNani 2 ай бұрын
Bety ❤
@samerasamera4475
@samerasamera4475 2 ай бұрын
ግንበየት ነው ሚሰለጥኑት ልጆቼ ላሰልጥን
@fayzaabdulaziz2862
@fayzaabdulaziz2862 2 ай бұрын
Ethioabacustube
@Alfiyabintabdla
@Alfiyabintabdla 2 ай бұрын
Kkkkkj ወይ ቤቲ
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p 2 ай бұрын
Wow
@AsterMelak-kh2sw
@AsterMelak-kh2sw 2 ай бұрын
ሒሳብ አነደዛሬ ገብቶኝ አያቅም
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 2 ай бұрын
Soleyan❤
@1443TH
@1443TH 2 ай бұрын
በዳንቴል ትላለች እንዴ በጫት እና በሲጋራ አትይም
@hiyawatsibha4745
@hiyawatsibha4745 2 ай бұрын
Echi kefet afe tadia mn agebat..wodel mehaym
@abdifive
@abdifive 2 ай бұрын
gn bekakafel ena bemabazat bemekens yseralu?
@fayzaabdulaziz2862
@fayzaabdulaziz2862 2 ай бұрын
Awo ethioabacustube
@Hermondebesh
@Hermondebesh 2 ай бұрын
English yelem
@ፈፊቲዩብ
@ፈፊቲዩብ 2 ай бұрын
ይህችን ሴት ስደት ሰልወጠ ነው የመውቃት ማሸአሏህ የኔ ገነ ተመሪ ነበርኩ ግን አሁን እኔን ና እሷን ሰወደድር እኔ አለረጄው😢😂😂😂
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Alfa_tube40
@Alfa_tube40 2 ай бұрын
ቤቲ ኮሚዲያን ነች,, እንዴት ነው አምባሳደር የሆነችው?? ብዙ እውቀት ያላቸውና ቢያንስ University የጨረሱ ,ተዋናይም ከፈለገ,, እንጂ , አያ ጦቢያ,, 🫣🫣🫣
@KamelBedru
@KamelBedru 2 ай бұрын
Aswan and jumi ferst and
@Lemlem-w2r
@Lemlem-w2r 2 ай бұрын
Sew mesay atkebaley sty chnqlatsh mn ylshal 😅
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 2 ай бұрын
Adiss Abeba laye yet newo seltena yemestewo le lejoch
@fayzaabdulaziz2862
@fayzaabdulaziz2862 2 ай бұрын
Ethioabacustube
@sebqiya5131
@sebqiya5131 2 ай бұрын
የዚህ ልጅ ቀልድ ቀንድ ነው የሚመስለኝ!
@FanuelHaileTesfamariyam
@FanuelHaileTesfamariyam 2 ай бұрын
Last🎉🎉🎉😂
@MershaMersha-z6m
@MershaMersha-z6m 2 ай бұрын
ቢጎራረሱ 😁
@mulluhailu6034
@mulluhailu6034 2 ай бұрын
Jobaiden
@nooranoora6587
@nooranoora6587 2 ай бұрын
endet endmetlase
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 2 ай бұрын
Beti wanessiwedh yrdah
@saraabi7780
@saraabi7780 2 ай бұрын
Betiye
@1443TH
@1443TH 2 ай бұрын
የሚመጥናትን ነገርካት ቡና እየተጠራች መውጣት እነጂ ዝግጅቱ አይመጥናትም
@MelatyohannesMaramawit-cr4ol
@MelatyohannesMaramawit-cr4ol 2 ай бұрын
Bayuch 😏
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 ай бұрын
YHA YE HISAB HIDET QEDM BLEW ENDEZIW LIQ BEHONE HIDET EYSERUBET ENDENEBER TAYTOAL YHA ASERAR BETMHRT BAT BISERABET TLQ LEWT YAMETAL!!!!
@AlmazTikue-iu8rf
@AlmazTikue-iu8rf 2 ай бұрын
አንቺን የማላይበት ቱልቱላ ስንት ምሁር ስንት ወጣት በእንደ አንቺ አይነት አጨብጫቢ አልቀዋል
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 2 ай бұрын
ጡትሽን ብትሸፍኝው ምናለ ጡት የምታሳዩ ሴቶች በጣም ነው የምትቀፉኝ
@SibuhWondale
@SibuhWondale 2 ай бұрын
first
@edenayele1720
@edenayele1720 2 ай бұрын
አንቺ አህያ ፊት አንድ ቀን ትንከባለያለሽ
@AlmazTikue-iu8rf
@AlmazTikue-iu8rf 2 ай бұрын
አንቺን የማላይበት ቱልቱላ
@DavdavDavdav-me8km
@DavdavDavdav-me8km 2 ай бұрын
እቺ ቆሻሻ የትግራይ ህዝብን ለማስጨፋጨፍ የተሰራውን እቺ ግንብ ፊት አንርሳውም አንቺ ሸርሙጣ
@Mesh0313
@Mesh0313 2 ай бұрын
ዛሬስ አትንከባለይ አትዘፍኝም አንቻ ከእውቀት ነፃ
@DavdavDavdav-me8km
@DavdavDavdav-me8km 2 ай бұрын
@@Mesh0313 የእናተ እኮ ምኑም አይጣወቅ ቆማጢት
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 2 ай бұрын
Ahune dagemo ka Sudan tabararachu yate tegabu
@Mesh0313
@Mesh0313 2 ай бұрын
@@yeshiyerege9954 ያንቺ ብቻ ሀገር የሆነችው ኢትዮጵያ ልበልሽ
@fikregebrekidan2647
@fikregebrekidan2647 2 ай бұрын
welqait ena Raya newa min tiyake alew?
@1443TH
@1443TH 2 ай бұрын
ጫታም መሀይም ምነው አሁን አትከባለይ አትይም ?
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@aman7077
@aman7077 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 10 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 10
26:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 101 М.
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,2 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 76 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Betoch | “አደገኛው ማዕበል ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 483
31:31
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 77 М.
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,2 МЛН