አይን ላይ በዛችሁ ተደበቁ ይሉናል አይን ላይ የበዛነው በምክንያት ነው...የተወዳጅዋ ዘቢባ ሠርግ በቲክቶክ የተጀመረው ፍቅር Seifu on EBS ክፍል 1

  Рет қаралды 608,178

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@lulutube311
@lulutube311 Жыл бұрын
እህቶቸ ስደት አድክሞኛል ሠልችቶኛል እስኪ አብሺር በሉኚ ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ ክፉ አይካችሁ ያረብ
@nas1469
@nas1469 Жыл бұрын
Abshri🥰🙏Hulum Tru yhonal Ehte.
@ssoo3513
@ssoo3513 Жыл бұрын
አላህ ሞልቶልሽ ለበተሰብሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ
@ስርካዲስንጋአቱ
@ስርካዲስንጋአቱ Жыл бұрын
Ayzoi weda adeh new semtafhn
@salam4002
@salam4002 Жыл бұрын
😢❤
@tewodrosbeyene2116
@tewodrosbeyene2116 Жыл бұрын
Ayzonnnn
@NetsaHager
@NetsaHager Жыл бұрын
እሱዬ በ 1996/97 ሀዋሳ ላይ ቴኩዋንዶ አስተምሮናል። (ASIENOK TEAKWANDO) በጣም ምርጥ ሰው። በነፃ የሚያስተምራቸው ጓደኞቻችንም ነበሩ። Happy to see you.
@hhkk4666
@hhkk4666 Жыл бұрын
አሏህ ያሳምረለትት
@Miko16459
@Miko16459 Жыл бұрын
ኮሜንታተሮች የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ብቻ በሉ ሙሽሮቹን 👏 የግል ህይወታቸውን ለነሱ እንተው ! ትስማማላቹሁ ?
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ Жыл бұрын
እሽ❤❤
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት Жыл бұрын
በጣም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ውዶች
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
❤❤❤እውነት ነው።
@habeshainfo7337
@habeshainfo7337 Жыл бұрын
ሚዲያ ላይ ከወጡ ቦሀላ የግል ሂወት የለም
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Жыл бұрын
ትክክል
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ዚቢባየ & ኢሱ ❤❤❤ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ 🎉🎉🎉🎉 ዘቢባ ምስኪን ልጅ ናት ሰውን የምትረዳ ደካሞችን የምትደግፍ ይገባሻል እግዚአብሔር በእድሜ ጤና ያኑራችሁ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 Жыл бұрын
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 Жыл бұрын
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 Жыл бұрын
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 Жыл бұрын
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 Жыл бұрын
እኔ ሳይሽ ዘቢባዬ በጣም የዋህ ሰው ነሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻታ ያሳክልሽ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ እደሰው ግምት ሳይሁን እደፈጣሪ ፍቃድ ያድርገው ትዳር ከፈጣሪነው ።
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 Жыл бұрын
😢enam endza nw yemitmselgn fitwa
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@eyerusgirma9811ደምሪኛ
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 Жыл бұрын
ምስኪን የኔ እናት ደስ ብሏታል እግዚኣብሄር ያጽናችሁ።እሱም ጥሩ ሰው ይመስላል እባክህ እንዳታሳዝናት።💙♥️💗💛🧡
@SarahSarah-hy2hh
@SarahSarah-hy2hh Жыл бұрын
እረፈጣሪ ያዝልቅልሽ የኔ ውድ
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
ኮሜንቶች የሠውን ልብ አትስበሩ የሠውን ሞራል አትንኩ ፈጣሪ ካልፈቀደ የሚሆነው ነገር የለም ስለዝህ እነዝህ ሰወች ፈጣሪ ነው ያገናኛቸው ስለዝህ አትንጫጩ በቲክቶክ ተገናኝተውም የማይጋቡ አሉ ሁሉም በፈጣሪ ፍቃድ ነው እሚሆነው እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ በፍቅር ኑሩ
@danaethio
@danaethio Жыл бұрын
ዘቦዬ እንኳን ለዚ አበቃሽ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ ውለዱ ክበዱ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
ላጣ ማግኝትን ለሞቱት ጀነትን ለታመሙት መሻርን ላላ ገቡት ቆንጆ ትዳርን ልጅ ለሌለው ጤነኛ ለሀገር የሚጠቅሙ ልጆችን ይስጥልን ጥሩ ምኞት ግዜውን ጠብቆ አይቀርም አላህ የልባችን ነው ሚያየው ካፍችን ሚወጣው ቃል ለወደፊታችን ጥሩ ከተናገርን ሁሉም ጥሩ ይሆናል መጥፎም ከተናገርን እደዛው ጥሩ ያና ግረን❤❤❤❤🤲🏼
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Жыл бұрын
አሜንንንን
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@abdruyusuf7539
@abdruyusuf7539 Жыл бұрын
አሚን ቀና አስተሳሰብ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
Amen
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Жыл бұрын
አሜን
@HayarOsman
@HayarOsman Жыл бұрын
ሰይፍ የእውነት በጣም ምርጥ እና መልካም ሰው ነህ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ምርጥ ሰው ነህ መልካምነትህ ይጨምርልህ
@rolladubai9296
@rolladubai9296 Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሄር ያጣመረውን ሰው አይለየውም በፍቅር ሺ አመት ኑሩ ❤❤❤
@ועח
@ועח Жыл бұрын
🙏🙏🙏🇪🇷
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@ועחደምሪኛ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 Жыл бұрын
@aslifasilawet
@aslifasilawet Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ገራገር ዘቡዬ❤😢 ውለዱ ክበዱ ፍቅራቹ ስምር ይበል🎉
@senitube999
@senitube999 Жыл бұрын
ለሰው ልጅ መልካም የምትመኙ መልካም ሁሉም ይግጠማችሁ የሰው ደስታ ያስደስተኛል ማርያምን እንኳን ደስ አላችሁ የመዳም ቅመሞች እኛም ለእዚህ ክብር ያብቃን በሰላም ላአገራችን አብቅቶን አሜን ሰላም ላአገራችን❤🇪🇹
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
አሜንውዴ😊
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
አሜን
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@sarabrara1262ደምሪኛ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@eftah21ደምሪኛ
@manallaaa1651
@manallaaa1651 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የሰዉልጅ መጨረሻ ሲያምር ነዉና መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በፍቅራችሁ መሀል ንፋስ አይግባ ዉለዱ ክበዱ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ ከስደተኛዋ ከትንሿ እህታችሁ ምርቃን ይድረሳችሁ
@mesitm9672
@mesitm9672 Жыл бұрын
ስታምሩ እግ/ር አምላክ በደሙ ይሽፍናችሁ ከክፍ ይጠብቃችሁ በክፍት የሚነሳባችሁን መድሀኒያለም ይያዝላችሁ ይሳካላችሁ በፍሬ ይባርካችሁ ለምትረዱአቸው ሰዎች ሰለምታስፈልጉ አምላኬ ይጠብቃችሁ በደሙ ይሸፍናችሁ ሁሌም ፀልዩ ሁሉ ነገራችሁን ለእግዚያብሄር አደራ ስጡ ተባረኩ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@traaaaavhayene3555
@traaaaavhayene3555 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሚል ይስተካከል ። እግ/ር❌
@frehiwot6091
@frehiwot6091 Жыл бұрын
ገራገር ገራገር ብለሽ የዘፈንሽው ለካ ኢሱን ነበር በልብሽ ያየሽው..., ዘቢብ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ፡ ቀሪ ዘመናችሁን የብረሀም የሳራ ያድርገው፡
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@selamteshome9303
@selamteshome9303 Жыл бұрын
ዘቢብዬ❤ የኔ ቆንጆ ቅድስት ልደታ ትሸፍንሽ ቅዱስ አማኑኤል ትዳርሽን ይባርከው በጣም ነው የምወድሽ❤
@marthamamo7875
@marthamamo7875 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት የስው ደስታ የማያስደስተው ስይጣን ብቻ ነው። እኛ ማን ሆነን ነው የሷን የወደፊቷን እምናወራው የነገን የሚያውቀው ሀያሉ ልኡሉ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ማሮቼ ዘቢባዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ ፈጣሪ ትዳራችሑን ይባርክላቹ እራሳችሑን መስላችሑ ቀጥሉ ተሳዳቢዎችን አትስሙ ጸሎታችሑን ብቻ አታቋርጡ ተባረኩ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏
@habibakemal2222
@habibakemal2222 Жыл бұрын
ሠይፉን አለማድነቅ አይቻልም ከምር ትለያለህ❤❤❤ዘቡዬ እና ኢሱ እንኳን ደስ አላችሁ❤
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 Жыл бұрын
👍
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry Жыл бұрын
ሳህ
@hannatate2105
@hannatate2105 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም የደስታ ዘመን ይሁንላቹ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
ዘብዬ እና ኢሱ መልካም ጋብቻ እግዛቤር የአብርሃም እና የስራ ጋብቻ ያርግላችህ ትዳራችሁ ይባረክ❤❤❤
@buzyu-m4b
@buzyu-m4b Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችውን ይባርክ መልካም ጋብቻ 😍😍❤❤❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
የስው ልጅ በዚህ ልክ ደስ ስለው ደስ ይላል እንካን ደስ አላችሁ ዘመናችሁ በደስታ በፍቅር ይለፍ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ደስታችሁ ለኢትዩጵያ ህዝብ ይጋባ
@wawaamail6241
@wawaamail6241 Жыл бұрын
ሰው የሚለው አያጣም ዱዓ አደረግሽ ወደ ጌታሽ እናም ሰጠሽ ለሱም ሰጠው ከሰው አፍ አይን ይጠብቃቹሁ❤❤❤❤
@kukutube1550
@kukutube1550 Жыл бұрын
ዘቢባዬ ትልቅ ነገር ብለሻል መጠለያሽ እግዚአብሔር ነዉ !! ምርቃትሽ ከሰማይ ነዉ !! .. ላመነ ደሞ ሁሉ ይደረግለታል !! እግዚአብሔር ትዳራችሑን ይባርከም መልካም ፍሬ አፍሩ!!!... እንደ ሳቃችሁ ኑሩ!!❤❤❤
@medi-f9y
@medi-f9y Жыл бұрын
የልብ ስው ነህ በጣም አደናኩህ አላህ ይባርክላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሆንላችሁ ያርብ .መልካም ነገር ነው ያገናኛችሁ ሁሌም አይለያችሁ .ደስ ትላላችሁ በጣም
@fetumsultan7318
@fetumsultan7318 Жыл бұрын
እንካንም እርስ በራሳችሁ ቀርቶ , እኔ በግሌ ሳሳሁላችሁ , በጣም ታሳሳላችሁ . አላህ ሽፍንፍን አርድርጎ ይጠብቃችሁ. በእውነተኛ ፍቅር የተመሰረተ ጥምረት መሆኑ የዋህነትና ቅንነት የተሞላበት ግልፅና ገሀድ ነው , ሁለታችሁም የንፁህ ልብ ባለቤት ናችሁ , አላህ ትዳራችሁ ይባርክላችሁ!! ዘቢባዬ እና ኢሱዬ congratulations 🎉🎉❤❤❤
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን አብዝቶ በልጅ ይባርካችሁ መጨረሻችሁ ያማረ ይሁን
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
ዘቢባዪ ዛሬ እርግጠኛ ሆኜ ሰላንቺ በጣም ደስ ብሎኛል የህቺ ትንሽ ልጅ በመሃል ስላለች ደስታችሁ እስከመጨረሻው እንዲሆን ምኞቴ ነው congratulations
@amanteki1066
@amanteki1066 Жыл бұрын
"ስሙን ታስረሳዋለህ" ተመቸኝ 😀😀 እዚሁ ሀገር ውስጥ መቆየትህ ጥሩ ነው ብዙ ስማቸውን የምታስረሳልን ሰዎችች አሉ 😀
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ Жыл бұрын
ክክክክ
@bettyfasil2204
@bettyfasil2204 Жыл бұрын
Ewnetnew😂😂😂😂😂😂
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zizi-y1f
@zizi-y1f Жыл бұрын
😂😂😂😂 እውነት ነው
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
አይለያችሁ ሚስኪን በጣም ደስ ብሎታል ፈጣሪ እስከመጨረሻ ያሳምርላችሁ ሰይጣን በመሀል አይግባባችሁ
@hannahanna7304
@hannahanna7304 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ፈጣሪን እንጂ ማንንም አትስሙ መቼም እኛ ሰዎች ስንባል የራሳችን እያረረ የሰው ማማሰል ልማዳችን ነውና ዘመናችሁ በጸጋ በሞገስ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ምስጋና ይግባው የድንግል ልጅ ተመስገን እንግዲህ ወዳጆችም ተቃጠሉ ጠላቶችም ተደሰቱ 🎉🕯👏👏👏👏👏👏👏💐👍🙏
@rahelzerihun8771
@rahelzerihun8771 Жыл бұрын
እንግዲህ ወዳጆችም ተቃጠሉ ጠላቶችም ተደሰቱ
@gelilarakeb1259
@gelilarakeb1259 Жыл бұрын
ዘቢብ እግዚያብሄር ይርዳት እንጂ በዚህ ዘመን የሌለች የዋህ ወይም ምንም የማታውቅ ገራገር ሰው ነች በቃ እንደዘመኑ ሴቶች ብልጥ አይደለችም ለዘመኑ እጅግ የራቀች የ1970ዎቹ አይነት ሰው ነች እግዚያብሄር ይርዳት ይህቺ ልጅ ተጎድታ ከተሰበረች የሚጠገን ነገር እንኳ የማይኖራት ስለሆነች ወዳጆቿ ዘመዶቿ ትንሽ ትንሽ እንኳ ዘመኑን ብታሣዩት መልካም ነው አሁን እሷ ጦዛ አቅሏንም አታውቅ ፍቅሬ ፍቅሬ በዛ አሙቁልኝ እውቁልኝ በዛ ለማንኛውም ትዳርሽን ያሰምብትልሽ የየዋህነትሽ አምላክ ይርዳሽ ይጠብቅሽ።
@da8387
@da8387 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል የተባረከ ጋብቻ ይሁንላቹ 💐🙏💐🥂💐🙏💐
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
ሰይፉዬ አንተም ተባረክ በጣም ለሰው ክብር ያለ ሰው ነህ መድረኩ ራሱ አሸብርቋል እንደአባትም ሆነ ሽምግልናዋንም የተቀበልክላት ሰው ነህ ልጆች ይደጉል::ሙሽሮች አብራችሁ አርጁ❤ gen serg birq newende
@comceill6635
@comceill6635 Жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሄር ትዳራችውን የአብርሃም እና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችው🙏❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Жыл бұрын
ዘቢባ ቆንጆ ስወድሽ የዘፈን አድናቂ ባልሆንም ግን እንዲሁ ወድሻለሁ ጎበዝ ጠንካራ እና መልካም ልብ ያለሽ ሴት ነሽ ግዜያችሁ ነው ያለመድመቅ አትችሉም ግዜ እና ሞገስን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው። በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ከክፋ ሁሉ ተሸፈኑ እንደወደድካት እና እንዳከበርካት አንተም ተባረክ በእውነት እኔ ያገባሁ ያህል ደስ አለኝ ዘቢባዬ ጎበዞች ሁለት አንደበተ መልካም ጥሩ ተናገርሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ።
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ኢሱ ዘቢባዬ የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ትዳራቹን ይባርክላቹ❤❤❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@jelo3241
@jelo3241 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ምስክሬ እጅግ በጣም እወድሻለው በትወናሽ ፣ በንግግርሽ እና በትህትናሽ በጣምምምም ነው የምወድሽ ። እግዚአብሔር እንኳንም ልብሽ ያረፈበት ትዳር ስጠሽ ዘመናችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ ደስ ብሎኛል እህቴ ። ስይፈ ድምቅ አድርገህ ስለተቀበልካቸው እግዚአብሔር አንተንም ይባርክህ ።
@yenuted6890
@yenuted6890 Жыл бұрын
ስልጡን ፍቅረኞች ናችሁ❤️‍🩹 እግዚአብሔር ግንኙነታቸሁን ተዳራችሁን ኑሮአችሁን ይባርክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽። ሌሎችን የምትረዱ የምታግዙ የበረከት ሁኑ❤️‍🩹 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@dawit8576
@dawit8576 Жыл бұрын
የኔ እናት የተለየሽ ስው ነሽ ቅን ልብ አለሽ;በጣም እድለኛ ነሽ ባለቤትሽ በጣም የተለየ ሰው እንደሆነ ያስታውቃል ትዳራችሁን ይባርክ
@Seble67
@Seble67 Жыл бұрын
እግዚያብሄር እጣምሯችኋል ዘቢብየ ማንም አይለያችሁም ውለዱ ክበዱ ተስፋችን ናችሁ በነገራችን ላይ አገላለጻችሁ በጣም ወድጀዋለሁ
@raheldemssie197
@raheldemssie197 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ሙሽሮች ትዳራችሁን እግዚአብሔር የአብርሃምና የሣራ ያድርግላችሁ ❤❤❤
@selam12121
@selam12121 Жыл бұрын
ወንዶች ከ ኢሱ ተማሩ ሴት ልጅን እንክብካቤ እና ክብር....ዘቢየ እንደዚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@WeynshetAgzaw-l8n
@WeynshetAgzaw-l8n Жыл бұрын
ውይ የዘቢባ ኢሱዬ እናትህን ሳታይ 17 አመት ቆይተህ ለዘቢባ ሲሆን በወራት መምጣትህ ጥሩ ቢሆኑም በእናታቸው ከማይደራደሩና ሁሉም ነገር ከእናት በታች መሆኑን ከሚያምኑ ወንዶች ሁን ማን እንደ እናት❤❤❤
@emafiker5463
@emafiker5463 Жыл бұрын
lalagerr nberuuuu
@iamcrazyaboutjesus.areyou237
@iamcrazyaboutjesus.areyou237 Жыл бұрын
እኔም ባሌን Facebookነው ያገናኘኝ ጌታ ረድቶን ደሞ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአካል አብረን መኖር ጀምረናል ።ኢየሱስ ቸር ነው የትዳር ባለቤት እግዚአብሔር ነው ሚባርከው እሱ ነው ።ክፉ ሁሉ ወደናተ አይቅረብ ❤
@mayatube1107
@mayatube1107 Жыл бұрын
እኔም እና ባሌም እንደዛው ተጋብተን አንድ ሴት ልጅ አፍርተናል ክብሩን እግዛብሔር ይውሰድ
@masifiker7060
@masifiker7060 Жыл бұрын
Enem bf new yewkit ahun tagabtanal
@lucyamarawit3662
@lucyamarawit3662 Жыл бұрын
እዴ ሰው ተደበቁ አለን ብለሽ ማዘን እህታችን ይሄ ጉደኛ ህዝብ ኑሮ ተወዶ ሚበላው ሲያጣ አፍቸው በምን ያቀሳቅሱ እና ተያቸው ዝንጥ ፍታ ሰላምሽን ፍቅርሽን ቤተሸቦችን ቤትሽን ይዘሽ ባገርሽ ላይ ሽር ብትን እቁልልጭ ነው❤️❤️❤️❤️
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
በፍፁም ቅንነት መልካም ምኞታችንን እንግለፅላቸው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ በደሰታ ኑሩ❤🙏
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ዘቢብ ለዚህ አለም ከምትዘፊኝ ለእግዚአብሔር ዘምሪለት በስውች ፊት ተወደን በእግዚአብሔር ፊት እንዳንጣል ሁላችንም እውዳችዋለው መልካም ጋብቻ ዘቢብየ
@tsigemam6160
@tsigemam6160 Жыл бұрын
የአብርሃምና ሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የኔ ቆንጆ 😘😘😘
@adiyanaadu4628
@adiyanaadu4628 Жыл бұрын
Congratulations 🍾🥂 ትዳራችሁ እንደ የአብርሀም እና እንደሳራ ያርግላችሁ::❤❤
@sarahusen8675
@sarahusen8675 Жыл бұрын
የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ መልካሙን ስራ እየሰራችሁ ለተቸገሩት እንዳሁኑ እየደረሳችሁ ዘመናችሁን ያኑራችሁ
@keyriyaabdukarim
@keyriyaabdukarim Жыл бұрын
እንዴት ደሥሥሥ እንዳለሽ ሳይ እኔም ደሥሥ አለኝ ዘቡ እና እሱ መልካም የተባረከ በሁሉም ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉congra
@freedomermi5190
@freedomermi5190 Жыл бұрын
እንኳን ድስ ኣላቹ የኣብራሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ❤️❤️❤️🥰🥰
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB Жыл бұрын
መዳቤት ሰርታቹ ማረፍ ያልቻላቹ የደከማቹ አላሕ ያሳርፋቹ ለሐገራቹ ያብቃቹ
@lulafares8305
@lulafares8305 Жыл бұрын
ውድ እትዮጵያዊያን እንኳን ደስ ያላችሁ ይመቻችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@temuyegamalij6219
@temuyegamalij6219 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም♥️
@hasetfkr530
@hasetfkr530 Жыл бұрын
እልልልልልል ተመስገን እግዚአብሄር አምላክ ትዳራቹን ይባርክ ዘመናቹ መልካም ስራ የምትሰሩበት መልካም ፍሬ ምታፈሩበ የምትደሰቱበት መልካሙን ሁሉ የምታዩበት የተባረከ የትዳር ዘመን ያድርግላቹ ተባረኩልኝ❤
@adaecnh5992
@adaecnh5992 Жыл бұрын
ዘብዬ ጀግና በርችልኝ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ትዳር መልካም ጋብቻ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ዘቡዬ❤❤❤❤
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያገናኘውን ሰው አይለየውም እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ አንድ አካል ያድርጋችሁ ለሰው የሚያስብሰው በዝህ ስአት ተመስገን ፍቅራችሁ እደሰራ እደአብርሀም ያርግላችሁ ከምንም በላይ ደስ ያለኝ እንፀልይያለን ስትሉ ደስ አለኝ❤
@danielk.4183
@danielk.4183 Жыл бұрын
ዘቢባና ኢሱ እግዚአብሔር የባረከዉ የፍቅር የሰላም የደስታ የአብርሃምና የሳራ ተምሳሌት የሆነ የጋብቻ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ከልቤ እመኛለሁ !!!!!!! መልካም የጋብቻ ሕይወት
@saronsaron69
@saronsaron69 Жыл бұрын
፦እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም 🙏መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ 🙏 እግዚአብሔር ያለበት ትዳር የተባረከ ነው 🙏🥰🥰እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
@birtukanbirra8731
@birtukanbirra8731 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሄር የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ❤️❤️❤️🙏🙏🙏ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤️❤️❤️❤️❤️
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Жыл бұрын
ተባረኩ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ እግዚሓብሔር ይባርካቹ ትዳራቹ የአብራሐም የሳራ ትዳር ይሁንላቹ ዘቢባየ በጣም የምወድሽ እህቴ ነሽ ውውውውድድድ ነው የማረግሽ❤❤❤
@alemsebokaalemseboka9797
@alemsebokaalemseboka9797 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ስርአት ያለሽ ቅመም ነሽ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ ዘመናቹ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከፍቅር ጋር ይተባበራል እርሱ ያጣመረውን ማንም አይለየውም የዚህ አለም ክፉ አይያችሁ ትዳራችሁ በእግዚአብሔር እይታ ውስጥ ይሁን በአራቱም ማእዘን ጠባቂ መላእክት ይክበቧችሁ የትዳራችሁን ሴንተር ዳኛ ክርስቶስ አድርጉ ተባርካችሁ ቅሩ .!
@dudikoffassfa1619
@dudikoffassfa1619 Жыл бұрын
ደስታየ መግለፅ አቃተኛ ከእሁዱ እስካሁን በተደጋጋሚ እያየኀቹህ ነው የሰው ደስታ እንደዚህ ያስደሰታል እግዚአብሔር ትዳራቹህን ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
@samridire8460
@samridire8460 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም ቦታም አትስጡት ምክንያቱም እናንተ እሱ የሚወደውን ስራ እየሰራቹህ እሱ እንዴት እናንተን የሚያሳዝን ነገር እንዲፈጠር ያረጋል ፈጣሪ እመኑት እንጂ አትሸበሩ ምክንያቱም በዚ ደስ የማይለው ሴጣን ብቻ ነው ። ውለዱ ክበዱ አብራቹህ አርጁ 🙏🙏🙏🙏
@medinaesmia7953
@medinaesmia7953 Жыл бұрын
ዘቡዬ አላህ ትዳራችሁን የ አደምን እና የሃዋን ያድርግላችሁ ደበቅ በሉ አስተያየት አንዷ እኔ ነኝ ግን እንዳልሽው ከመልካምነት የተነሳ ነው ምክንያቱም እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ ያስከትላል ሚባለዉን ስለምፈራ ነው ዉለዱ ክበዱ ክበሩ ጤነኛ ልጆችን ይስጣችሁ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
😢በነገራችን ላይ እሷን ስለሚወዶት ነዉ የክፍት አይመስለኛም ለሷ በማሰብ ልጁ ልብሺን እዳይሰብርሺ ብዙ አታሞጋግሺዉ ነዉ ያሉት
@suzananeb9861
@suzananeb9861 Жыл бұрын
ትክክል
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 Жыл бұрын
ሀበሻ ተቸግረን አልቅሰን እርዳን ብለን መሸነፋችን መውደቃችንን መስማት እና መርዳት ሚፈልግ የሰው ደስታ የማያስደስተው ምቀኛ ህዝብ አሁን ምን ፈልገው ነው አታግባት የሚሉት ሰው በራሱ ሲደሰት የማያስደስተው የቀነጨረ ህዝብ ለማንኛውም ዘቢባ ትዳርሽ ይባረክ አሁንም ፈተናዎችን ማለፍ ይሁንላቹ የቲክ ቶክ ፍቅር ግን አንደኛ ነው እኔም የማገባውን ሰው ያስተዋወቀኝ ፕላት ፎርም ነው ታንክስ ቱ ጋድ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሁሉ ስራው በእጁ ነው መጨረሻችሁን ያሣምረው ❤❤❤ ውለዱ ክበዱ
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ Жыл бұрын
የአብረሀም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ዘቢብዬ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና
@አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና Жыл бұрын
የአብርሃምና የሳራ ያርግላቹሁ❤❤❤❤
@amanuelasale4277
@amanuelasale4277 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ እናተ መልካም ሰዎችን በሀገራችን ያብዛልን ። እጅግ ድንቅ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@omegamekonnen2537
@omegamekonnen2537 Жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ መልካም ሰዎች ናችሁ እመብርሃን ትጠብቃችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንደስ አላችሁ ሙሽሮችሁ❤❤❤
@sarageleta2094
@sarageleta2094 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@የድንግልማርያምልጅ-ጠ4ፀ
@የድንግልማርያምልጅ-ጠ4ፀ Жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ብለናል ❤❤
@addishode1541
@addishode1541 Жыл бұрын
Wow !!! She is well spoken woman So beautiful God bless ur life🙏🏾
@aapp8779
@aapp8779 Жыл бұрын
እኛምወደናል. ጥምረታችሁን. እንኮንደስአላችሁ. አብሮ. ያኑራችሁ. በፍቅር. አብራችሁ አርጅ. አብራችሁ. ጃጁ. ደስይላል
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا Жыл бұрын
ዉዷ ዘቢባዬ እሱባለዉ እግዚአብሔር አምላክ የአብረሐም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤ ልጃችሁን እመ ብርሃን ትባርክላችሁ እስከ ሞት ድረስ ህይወታችሁን ይባርክላችሁ በጣም ደስ የሚል ሰዉ ነህ ወንድማችን ልጇን እንደ ልጅህ አድርገህ ማሳደግ እጅግ ያስደስታልና የተባረከ ፍሬ ይስጣችሁ መድህንዬ አሜን❤❤❤ እመ አምላክ ትባርካችሁ ትቀድሳችሁ አሜን❤🔷🇪🇹🕊🕊🕊🕊
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 Жыл бұрын
ዘቡዬ መልካም ልጅ ነች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ሴፋ እግዚአብሔር ያክብርህ
@መቅዲየማርያምልጅ-ጨ7ለ
@መቅዲየማርያምልጅ-ጨ7ለ Жыл бұрын
ዘቢባ ዬ እግዚአብሔር መጨረችሁን ያሳምረዉ 🎉🎉🎉🥰🥰😊
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
@DAGMAWITTADESSE-d4n
@DAGMAWITTADESSE-d4n Жыл бұрын
የአምላክን ድንቅ ስራ ማሳያ ነሽ ❤❤❤ወልዳለች በቃ ተሠበረች ለሚሉ ጥሩ መማሪያ ነሽ ።🎉🎉🎉እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉
@Getu-it7vi
@Getu-it7vi Жыл бұрын
ዘብባየ የኔ ዉድ እንካን ደስ ኣለሽ በፍቅር ያኑራችሁ የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ👏
@hilluTube
@hilluTube Жыл бұрын
ዘቢባዬ የኔ ቆንጆ አንቺ እኮ የኢሱ ብቻ አይደለሽም የኛም እምንወድሽ እንቁአችን ነሽ። የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ።❤❤
@ህሊናየእምነትእዳነው
@ህሊናየእምነትእዳነው Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የአብረሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካችሁ 🥰🙏
@felekechabebe4675
@felekechabebe4675 Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሄር ያጣመረውን ሰው አይለየውም በፍቅር ሺ አመት ኑ
@medi-f9y
@medi-f9y Жыл бұрын
አላህ ያሳምርልሽ የኔ ቆንጆ
@hanitad1992
@hanitad1992 Жыл бұрын
ኢሱዬ ዘቢዬ እንኳን ደስ አላቹ ኢሱዬ እናትህንም ስላገኘህ ደስ ብሎኛል ሰይፍዬ እናመሰግናለን።
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች እኛንም ካማዳም ኩሺና አውጥቶ ለዚህ ወግ ማረግ ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባረክ❤️❤️❤️❤️💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹💕🤗🤗🤗
@zenbechnegusa4559
@zenbechnegusa4559 Жыл бұрын
እውነትሽነው እናትዬ😊🎉
@taukalallah3710
@taukalallah3710 Жыл бұрын
@@zenbechnegusa4559 አሚንን
@tigist_channel
@tigist_channel Жыл бұрын
የኔ ውድ ትልቅ ሰው ፈጣረ ትዳራችሁን ይባረክላችሁ የብረሀም የሳራ ትዳረ ይሁን በጣም ነው እምታምሮት ተባረኩ
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 Жыл бұрын
ዘቢባና ኢሱ እንኳን ደስ አላችሁ! ሰይፉዬ እግዚአብሔር ይስጥህየምትሰራው ሥራ ❤🎉ደስ ይላል !
@mahideralemu5717
@mahideralemu5717 Жыл бұрын
ዘቢብ አንች የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ምርጥ ኢትዮጽያዊ እናት ነሽ ምርጥ ሚስት እንደምትሆኝ አልጠራጠርም በጣም ደስ ብሎኛል ለአንች
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራቸው ይባርክ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃች በ ፍቅር ደስታ የተሞሏ ይይሁንላችሁ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@HaniHani-rq5ks
@HaniHani-rq5ks Жыл бұрын
ዘብዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ መልካም❤
@MingotTsegaye-zk3eh
@MingotTsegaye-zk3eh Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናቹን ትዳራችሁን ይባርካላችሁ ውዶቼ ፍቅሩን ያብዛላችሁ♥️👏
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ኢሱዬ እና ዜድዬ ትዳራችሁን እመቤቴ ትባርክላችሁ ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ዜድዬ
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 6 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 100 МЛН
አባቴ ቢሆን ብዬ ተመኘው!
20:41
Zebiba Girma
Рет қаралды 234 М.
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59