ይሄን ቪዲዮ ማየት አልፈልግም ነበር ... ለዳዊት ፅጌ ነበር የተሰራው "አልጣሽ"ሙዚቃው … ተወዳጁ ድምፃዊ አህመድ ማን ጁስ እና ምርጡ የሙዚቃ ደራሲ አበበ

  Рет қаралды 131,021

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

"አልጣሽ" ተወዳጁ ድምፃዊ አህመድ ማን ጁስ እና የምንግዜም ምርጡ የሙዚቃ ደራሲ አበበ | Seifu on EBS
ድንቅ ተፈጥሮ እና ድንቅ ችሎታ ካልዎት Africa Book of Records 0911 55 67 20 /0968 70 26 92 በዚህ ስልክ በመደወል ማግኘት ይችላሉ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 183
@Jerry-e27
@Jerry-e27 6 күн бұрын
አበበ ብራሃኔ ብቻውን እንግዳ መሆን ነው ያለበት ሙሉ ሰአት ተሰቶት አቤ 👏🏼❤
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 6 күн бұрын
እስማማለሁ !👍👍👍
@JegnaYejegnajegna
@JegnaYejegnajegna 5 күн бұрын
ከልቡ ሰው የሆነ ሰው comment ❤
@ሀሊማመሀመድ-ሰ9ቐ
@ሀሊማመሀመድ-ሰ9ቐ 6 күн бұрын
ብዙ ሰርቶ ትንሽ ያልተነገረለት አበበ ብርሀኔ እድሜና ጤና ይስጥህ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 6 күн бұрын
አበበ ብርሀኔን የማያቅ አለ 🤔🤔
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 6 күн бұрын
Ye Asfu debalke Mirt nachew..kurabet..ye game wedaje..tew tew yene akelat..etc
@fasilfasil2144
@fasilfasil2144 6 күн бұрын
ምርጡ አቤ ስላየሁት ደስ ብሎኛል በጣም የምወደው ሰው ነው አበበ ብርሀኔ ። የሚገርመው በጣም ቆይቷል የህዝብ ማመላለሻ ሹፌር ሆኜ ከአዲስ ዘመን ወደ አምቦ ሜዳ አብሮኝ ተጉዟል እጅግ በጣም ነበር ደስስስስስ ብሎኝ የነበረው የምንወዳትን ፍቅርዓዲስን ሙዚቃም እሱ ሳያስበው ከፍቸው ደስተኛ ሆኖ ነበር ሲወርድ አመስግኖኝ ሄደ ።
@selinaygmenkem236
@selinaygmenkem236 5 күн бұрын
አበበ ብርሀኔ ድንቅ አዕምሮን ሠጥቶ ለፈጠረህ ፈጣሪ ክብሩ ለእርሱ ይሁን፡፡ ዘፈን አልሰማም፡፡ ዛሬ ያየሁት የውጥህ ቀና ልብና ደስታ ቅንነት የእውነት ሠው ነህ፡ ጨዋታ አዋቂ፡ ትዳሩን አክባሪ ባልና አባት ነህ፡፡ ረጅም ዕድሜና ጤና ከምትወዳት ፍቅርዬና ልጆችህ ጋር እመኛለሁ፡፡
@tigistagonafer2626
@tigistagonafer2626 5 күн бұрын
ማንጅስ በሙሉ አልበም ስለመጣ በጣም ነው ደስ ያለኝ እናቱ በሞት ስላጣ በጣም አዝኝለሁ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር ሌላው የአበበ ብርሃኔን ግልፅና አዛኝነቱ በግልፅ ፊቱ ላይ ያስታውቃል። ሰይፋ በጣም አሪፍ እንግዶች ያቀረብክልን እናመሰግናለን ።
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 4 күн бұрын
አቤ ብቻውን መቅረብ ያለበት ምርጥ አርቲስት ነው እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤በድጋሚ ይቅረብ አቤ ሰይፍሻ🙏አልጣሽ ምርጥ ሙዚቃ ነው👌
@kiya-k2b
@kiya-k2b 4 күн бұрын
ብዙ ሰርቷል ለሐገሩ አበበ ብርሐኔ ግን አልተነገረለትም ክበርልኝ ከነ ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ አቤ 🎉🎉🎉🎉
@YohannesDawit-t4h
@YohannesDawit-t4h 5 күн бұрын
አቤት ሚስቱንኮ ስወዳት እሱም ከሙዚቃው መራቁ ይቆጨኛል ድንቅ ጥምረት እሷም እሱም በሐገራችን ሙዚቃ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከቱ ያሉ እንቁዎች ናቸው 😘😘😘😘
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 5 күн бұрын
አቤዋ ይሄን የመሠለ ልጅ ደግፈህ ስላወጣህልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 күн бұрын
አቤት ሲያምሩ ማንጁሽ አበበ ብርሃኔ ድንቅ ናችሁ ደስ ስትሉ 💚💛❤🙏💚💛❤🙏👏😘😘😘
@yewulsewamare673
@yewulsewamare673 3 күн бұрын
ማንጅስ በሙሉ አልበም ስለመጣ በጣም ነው ደስ ያለኝ እናቱ በሞት ስላጣ በጣም አዝኝለሁ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር ::
@sanyii9438
@sanyii9438 6 күн бұрын
really appreciated ,Mr.abebe birhane its my first time&Nice to meet you.
@MAHTOT789
@MAHTOT789 6 күн бұрын
ምርጥ ጥምረት አቤ እና ማንጁስ ምርጥ አልበም👌👌👌
@mentameralemu
@mentameralemu 5 күн бұрын
አቤ ልዩ ሰዉ ሰላም ሁኝ ባይ ባይ ሰዉነቷ ተሼኘሽ ወይ ወዘተ…… ሁሉንም ሁሌ ነዉ የማደምጠዉ ደምፅክ ሁሌም ይገርመኛል❤❤❤❤❤
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 6 күн бұрын
ታላቁ አቤ የጥበብ ገበሬ ሁሌም በልባችን ሀውልት አለህ የኢትዮጵያ የጥበብ ገበሬ እድሜውን ሙሉ ለጥበብ የተኖረ ሕይወት።ጨዋው አቤ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ።እንኳን አየንህ።ተኪ የለህምምምምም አቤ
@SUAADA15
@SUAADA15 5 күн бұрын
, ኦ አህመድ ጀግና እና ድምፀ መረዋዉ ድንቅ ድምፅ በርታ ገና ትልቅ ቦታ እንጠብቅካለን ገና ስትወዳደር ጀምሬ ነበር ያሸንፋል እንዳልኩ አሸነፉክ በእዉነት ቃል የለኝም ላንተ❤❤❤❤
@mulukenm268
@mulukenm268 6 күн бұрын
Not only an incredible singer but also someone who radiates kindness and authenticity. No ego, just pure talent and a genuine heart-truly refreshing to see! The same goes for the amazing composer Abebe, a true hero in the musical evolution of Ethiopia. His dedication and artistry have not only shaped the music scene but also inspired generations with his heartfelt compositions and visionary work😀😀😀😃😃😃😁
@fanoabebe2735
@fanoabebe2735 6 күн бұрын
አበበ ብረሃኔ የስንቶች አርአያ ተምሳሌት በእውነት ግጥሞችህ ዜማዎችህ ዘመን የማይሸራቸው ተደምጠው የማይጠገቡ አቦ እድሜ እና ጤናውን ያድልህ አህመድ ማንጁሴ ምረጥ ታይለት ያለህ እንቁ ወጣት ድምፃዊ በጣም ጎበዝ ነህ ትችላለህ በርታልን 🙏
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 6 күн бұрын
እጅግ ድንቅ ኘሮግራም አደመጥኩኝ!...አቤ የኔ ምርጥ: አህመድ ማንጁስ ድምፀ ወለላ! ....ሙዚቃው እንደወጣም አላወኩም ነበር!.....ይኸው ጉዞ ወደ Nahom Records!🥰
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 6 күн бұрын
እረ ወሎ ወሎ ወሎ ግራገሩ እንኮን የስው ዘር ክትክታው ማማሩ እንበሳው የወሎ ጀግና በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እድናቂህ ነኝ ትችላለህ❤❤❤
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 5 күн бұрын
ያበደ ሥረ ነው እናመሰግናለን ማጅሰ ❤ተጨንቃችሁ አድማጩን አክብራችሁ ጥኡም ሥረ ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን
@Tegset12Tegset12
@Tegset12Tegset12 5 күн бұрын
አበበ ብራሃኔ ትለያለህ እናመሰግናለን አቤ ሰረዳህው 🎉🎉❤ አቤ በርታ የኔወንድም ከፉ ከፉ በል❤🎉🎉
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 5 күн бұрын
የወሎው እንቁ በርታ ጀግና ልጅ ነህ❤❤❤
@ayubku2019
@ayubku2019 6 күн бұрын
አቤ አድናቂህ ነን ከነሚስትህ የትበብ አባት እድሜ ከቴና ይስትህ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 4 күн бұрын
Wow, Abebe Berhane is a legend. 40+ years creating melody and lyrics. This is beyond talent ❤❤❤
@BirhanAfework
@BirhanAfework 6 күн бұрын
አቤ ሠይፋ እድሜ እና ጤና ይስታችሁ በውነት መልካም ሠወች
@المال-ظ4ج
@المال-ظ4ج 6 күн бұрын
የኔጌታ.ማጁሴ.አይዞህ.በርታወድሜ😢❤❤
@A.Hadish
@A.Hadish 6 күн бұрын
አበበ ብርሀኔ ማለት በጣም ሚገርም ብቃት የሙዚቃ ሊቅ።ሳይፉ በጣም ነው ምትመቸኝ ግን ልትቀልድበት የሞከርከው መገር ትንሽ አለተመቸኝም
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 5 күн бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም እናትን ማጣት ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢
@maritujember27
@maritujember27 3 күн бұрын
ሙታበት ነው እንዴ 😢😢
@ForeverPrinting
@ForeverPrinting 6 күн бұрын
ሰው በጥረቱና በድካሙ ትልቅ ደረጃ ሲደርስ ደስ እነድሚል ያለ ነገር ምን አለ
@ZhareAhmad
@ZhareAhmad 4 күн бұрын
አቤ ዘፈኖችህን እደት እደምወዳቸው ሰውነቷንና አሜን አሜንን በተለይ እደት እደምወደው ብዘፍን የውነት ምኞቴ ነው ድምፅህኮ ይለያል ያባባል አትጥፍ
@Makda_is_bae
@Makda_is_bae 5 күн бұрын
አይዞህ በርታ ወንድሜ.ነፍስ ይማር
@Abawtes
@Abawtes 6 күн бұрын
Abe is a great professional that contribute a lot for the music industry. Ahmed Manjuice you did a great album.. keep it up!
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 5 күн бұрын
ማንጁሥየ ጀግና ልጅ ነህ በርታ❤❤❤❤❤
@KuchimSilesh
@KuchimSilesh 3 күн бұрын
በጣም ጥሩ አህመድ በርታ
@mamilaarts
@mamilaarts 6 күн бұрын
አይዞህ በርታ ወንድሜ
@fight-02
@fight-02 5 күн бұрын
aben ena fkirne aqrblene❤❤
@tadelegedefaw3225
@tadelegedefaw3225 6 күн бұрын
አቤ ጀግናችን❤❤❤
@uwithuwith8676
@uwithuwith8676 6 күн бұрын
የወሎ ሸበላ የ ሀገር ልጂ Good Luke
@Buzunashmunash
@Buzunashmunash 5 күн бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ💞💞💞💞💞💞❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@e-ermi
@e-ermi 3 күн бұрын
I am comfortable to listen music after I watch seyifu show
@haftomtibebu6075
@haftomtibebu6075 2 күн бұрын
Wooow good job abebe berahan yelefatehe wetate new 1000 amete nure
@SunshineTube87
@SunshineTube87 5 күн бұрын
Ahme, tebarek- Joruachin fitih kagegnebachew tikit ye tibeb sewoch mekakel neh!👏👏💕💕👏👏
@saronkidane9614
@saronkidane9614 6 күн бұрын
የኔ ወንድም ኣይዞህ ጎበዝ ነህ ❤❤❤
@ADDISINFORMER20
@ADDISINFORMER20 6 күн бұрын
Track one ይደመጥ ከግጥሙ መሀከል ትችላለክ ወንድማችን ድምፀ መረዋው ❤ከቀናት መሀከል አለ ደግ ቀን እንዲህ አሰባስቦ የሚያሳስቀን ካላለፋት ትተው እንዳላዩ አይተው ነገር ፊት ሲሰጡት ማመሙን አይተው ለማይቀል ነገር በሰው ፊት ባውጀው እስኪ አንዳንዱን ነገር ልስጠው ለሆድ ይፍጀው እንድሰራ በቅን ቤተሰባዊነት አበረታቱኝ ❤❤
@njadnjad3902
@njadnjad3902 6 күн бұрын
አቤ ጀግና❤🙏💪💪💪
@sauditaif7667
@sauditaif7667 5 күн бұрын
ማንጅስ ጎበዝ ልጅ
@EyobTasew-y4p
@EyobTasew-y4p 6 күн бұрын
አባቴ❤❤❤❤
@endyzema
@endyzema 5 күн бұрын
it is great album. but the effect of Yohanna and other singles are shadowing on it ! Great Job !!!!!!!
@Hagos6
@Hagos6 6 күн бұрын
አቤ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ አንተ ለዘፈን የተፈጠርክ ነህ ማንጁስም ጉበዝ ድምፃዊ ነው
@seyaman7719
@seyaman7719 2 күн бұрын
አበበ ስለ እውነት የኢትዮጵያ ሙዚቃ ከሞትክም በሀላ ቢሆን ውለታዋን ትከፍልካለች ስው ሲሞት የሚከበርበት አገር ተፈጠርክ እና ስትሞት አንተን ሲያከብሩክ በህይወት ካለው የፅፍኩትን ኮመንት ለአንተ መታስቢያ ፎቶ አንስቺ አስቀምጠዋለሁ ክብር ይገባካል ::
@EyobTasew-y4p
@EyobTasew-y4p 6 күн бұрын
ጀግና እህቴ
@SisayMengestu
@SisayMengestu 6 күн бұрын
ጀግናናናናናናናና
@TheEthiopianProphet
@TheEthiopianProphet 5 күн бұрын
ምርጡ አህመድ ማን ጁስ ♥
@MustafaAhmed-h8j
@MustafaAhmed-h8j 6 күн бұрын
በርታ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 4 күн бұрын
አበበ ብርሀኔ ጀግና ሠው
@meryambekelemery
@meryambekelemery 6 күн бұрын
ነፍስ ይማር
@meronkebede1347
@meronkebede1347 5 күн бұрын
አቤና ማንጁስ ❤❤❤
@henribill2620
@henribill2620 5 күн бұрын
ህይወትን ማቅለል ካለባበስ ይጀምራል : ቀላል ደሞ ቆንጆ አለባበስ : ያልተካበደ easy ። አቤ ተመቸሀኝ. Cheers
@BirhanAfework
@BirhanAfework 6 күн бұрын
በውነት ጀግና ማንጇስ
@asnakematebie6599
@asnakematebie6599 5 күн бұрын
ማንጁስ🙏🙏🙏
@HIRUYGIRMAY
@HIRUYGIRMAY 5 күн бұрын
ስለ አቤ ብዙ ሰው ምስክር አለው የዋህ እንደሆን ይመሰክራሉ
@EyobTasew-y4p
@EyobTasew-y4p 6 күн бұрын
ህሉ ❤❤❤❤❤❤
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 6 күн бұрын
ዋው አቤ
@ምሉዕ
@ምሉዕ 4 күн бұрын
የኔ ቅን እውነትም የጥበብ ሰው አልጣሽን ሲያዘፍነው ያለው ፓርት አቤ ሲመስጥ እድሜ ይስጥህ ለቃለ ምልልሱ ቀለም የሰጠው ፓርት
@ethiofortunetube766
@ethiofortunetube766 6 күн бұрын
የመጀመሪያ ተመልካች ነኝ::ሴፉ ሽልማት ይገባኛል::
@Firehiwot45
@Firehiwot45 6 күн бұрын
አቤ አቀማመጡ ተመቸኝ
@mamilaarts
@mamilaarts 6 күн бұрын
ጀግና
@meskeremgeberhiwot7358
@meskeremgeberhiwot7358 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@solmontefera1368
@solmontefera1368 5 күн бұрын
አቤ ብቻውን ፕሮግራም ሊሰራለት የሚገባው ነው፡፡ ወደ ፊት እንደምታቀርበው ተስፋ አለኝ፡፡ ቆንጆ ስራ ነው…..
@tamirahmed3513
@tamirahmed3513 6 күн бұрын
አህምያ ያሰፈሬ ልጂ እንኳን ለዚህ ያበቃህ ወላሂ አብረን ተምረናል ጨዋ ነው ሰው አክባሪ ነው እንኳን ድስስስስስስስ ያለህ አህምያ ይገባሀል ብዙ ለፍተሀል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 6 күн бұрын
እረ ተይ እህቴ እኔም የሀገሬ ልጂ የሰፍሬ ያልነው ግን ይሄን ስራውን እንደ አንድ ሙስሊም አላበረታታውም ይሄ ስራው ዝና ና ሀብት ቢሰጠውም ያሳጣውም ነገር አለ።
@tamirahmed3513
@tamirahmed3513 6 күн бұрын
@HappyKettlebell-bj9gl ልክ ነሽ ግን ብዙ ልፍቶል እዚህ ለመድረስ ለዛ ነው
@AderawEgigu-u7l
@AderawEgigu-u7l 5 күн бұрын
genet lemegbat new
@خديجه-ك8ذ
@خديجه-ك8ذ 4 күн бұрын
እረ ባአላህ ወደየት እየሄድን ነዉ ጭራሽ እንኳን ደስ አለህ ትያለሽ ሆሆሆሆ ድዋ እናድርግለት በሃላል ገንዘብ ሂወቱን እንዲኖር ሲቀጥል የአህየራ ወንድማችን ነዉ የአላህ ቅጣት ከባድ ነዉ እንዲቀጣ አልፈልግም ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን
@negeseyesawku
@negeseyesawku 4 күн бұрын
በኢትዮጲያ ሙዚቃ ውስጥ ብዙ የሰራ ግን ያልተነገረለት አበበ ብርሃኔ
@YonasFetle-q1k
@YonasFetle-q1k 5 күн бұрын
ሁሉ በእርሱ ከእርሱና ለእርሱ ተፈጥረዋል ተብሎ ተፅፉአልና። ኢየሱስን አምናቹ የሰጣቹን ለእርሱ መልሱ የዘላለምንም ህይወት ታገኛላቹ ወንድሞቼ።ሰው አለሙን አትርፎ ነፍሱን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋልደ
@EyobTasew-y4p
@EyobTasew-y4p 6 күн бұрын
አቤ 😂❤😂❤😂❤
@ALEMUSHEMLES
@ALEMUSHEMLES 6 күн бұрын
ሰው እንደምርጫው ነው የወደድኩለት ዘፈን በስሟ እየማልኩኝን ወድጄዋለሁ
@ElsaAlene
@ElsaAlene 5 күн бұрын
አቤ ❤❤❤❤❤❤
@wondwossenwft
@wondwossenwft 6 күн бұрын
አቤ በግሩም ስራህ እንጂ በአካል ቃለ መጠይቅ ሳይህ የመጀመሪዬ ነው :: Red Bull የሆነ ኢነርጂ ነው ያለህ እና የምታስተጋባው:: stay kind . ❤
@mreasy9731
@mreasy9731 4 күн бұрын
ይሄ ዘፋን በጣም አድቃቂ ነው በርጫ ውሎውም መስቀል ፍላወር ሲያደቅ ነው የሚውለው
@KidanGabramdnhagous
@KidanGabramdnhagous 4 күн бұрын
Wow Ababa ❤❤❤😂
@SisayMengestu
@SisayMengestu 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@خديجه-ك8ذ
@خديجه-ك8ذ 4 күн бұрын
ኮሜታተሮች የአህመድ ማጁስ ሚስት ክርስቲያን ናት እንዴ ማለት ስሟ ሂሊና አሰፋ ነዉ አልገባኝም አህመድ አላህ ኸድያ ይስጥህ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን አላህ ኸድያ ይስጠን ለሁላችንንም
@EnderasMerejatube
@EnderasMerejatube 3 күн бұрын
የበጎ ሰው ሽልማት ላይ ባሸነፈ ወቅት አቤ የነበረበት ስሜት መቼም አይረሳኝም። ረዥም ዕድሜ!
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 6 күн бұрын
እንደ ዜማ ግን ከባድ ነገር አለ? አቤ ትችላለህ
@UsmanUsman-c4c
@UsmanUsman-c4c 6 күн бұрын
የሰይፉ ሱፍ ችግኝ ይመስላል
@kalukidan8969
@kalukidan8969 5 күн бұрын
አበበ ብርሃኔ ለሙዚቃ ብርሃን የሰጠ ሰው ነው፡፡ አበበ መለሰን መልሱልን
@ebrahimendris8744
@ebrahimendris8744 6 күн бұрын
የልፋትህ ውጤት አይቶ እንኳን አልበም ለመስራት አበቃህ
@Abraham-z4z
@Abraham-z4z 2 күн бұрын
እንኳንም ሳትክ አቤ
@ChombeCho
@ChombeCho 5 күн бұрын
ፍቅረአዲስ የዋህ ነሽ ፈጣሪ ደሞ የባል ምርጥሠጠሽ የማይጠገብ አንቺም እንደሡ በሰው ልብ ውስጥ የምትቀሩ ተባረኩ
@ss-jm8se
@ss-jm8se 5 күн бұрын
መቀሌ ገዛገረላሴ የጀነራሎችን ጭላጭ አየጠጣ ያጓራ ነበር
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 6 күн бұрын
መጀመሪያ ነኝ😂😂😂😂
@sanyii9438
@sanyii9438 6 күн бұрын
Waaaaaaaaaaaaw..!!
@tinsuwondesen8247
@tinsuwondesen8247 5 күн бұрын
Mangus anbesaa bertaa
@marye9391
@marye9391 5 күн бұрын
እናትን ማጣት ከባድ ነው እኔም እናቴን አጥቻለሁ ሰደት ሁኝ ሁሉም ነገር ባዶ ነው ያለናት😢😢😢😢😢😢😢
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 6 күн бұрын
መጀመሪያ ነኝ😂😂😂😂 ሰብስክራይብ እያረጋችሁኝ ምእመናን❤❤❤
@BaBa-ku7ew
@BaBa-ku7ew 6 күн бұрын
1
@ትልቅ-Mission
@ትልቅ-Mission 6 күн бұрын
ጉዞ ወደ መቶ አየገባችሁ ደምሩኝ እወዳችኋለሁ ❤❤❤
@birukmustafa7424
@birukmustafa7424 5 күн бұрын
Ayizon wendem le bago newu!!!
@Kasa-u1v
@Kasa-u1v 6 күн бұрын
ማንጁስ ትችላለህ
@teshometekle4688
@teshometekle4688 6 күн бұрын
Eva ማለት ሄዋን ማለት ነው
@DinaRidwan-cy8zu
@DinaRidwan-cy8zu 6 күн бұрын
Noah bet ayisetim wushetam nachewu
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН