"በእኔ ምክንያት ከፍቅረኛው ጋር ተጣልቷል"...20 አመት ሙሉ በአንድ ቤት ጣራ ስር ያለ ፍቅር ግንኙነት የኖሩት ታዋቂዎቹ አሌክስና ሀሊማ Seifu on EBS

  Рет қаралды 389,137

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

6 күн бұрын

ለ20 ዓመታት በወንድምነትና እህትነት በአንድ ቤት…
"በዚህ ምክንያት ከእጮኛዬ ጋር ተጣልቼ ነበር"... የዜማና የግጥም እንዲሁም የመፅሐፍ ደራሲው አለማየሁ ደመቀ
እንዴት ቻላችሁበት?| Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 200
@beletetigist9830
@beletetigist9830 4 күн бұрын
ሚስቱን አስቀምጦ ሰራተኛ አላስተኛ እያለ የሚጎነትል ዝሙተኛ ሁላ እንዴት ይሄን አምኖ ይቀበል 😅
@ayshayesuf764
@ayshayesuf764 4 күн бұрын
ወይ አገላለፅ😂😂😂
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 4 күн бұрын
😂😂ልክ ብለሻል የምር
@yesemwork8310
@yesemwork8310 4 күн бұрын
😂😂😂
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 4 күн бұрын
የደረሰበት ነው የሚያቀው
@Future979
@Future979 4 күн бұрын
ዝሙተኛ ፊት😊
@user-nb3uv5jo7v
@user-nb3uv5jo7v 4 күн бұрын
በወንድም እና በእህትነት ባይሆን ኖሮ እሄኔ ተጣልተው ነበር አምስት አመትም አብረው አይኖሩ አሁንም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 3 күн бұрын
ትክክል እኔም ብያለሁ ቢነካኩ እስካሁን አይቆዩም ንጹህ ፍቅር የወንድምነት ስለሆነ ነው
@bethelhemsisay690
@bethelhemsisay690 3 күн бұрын
That is the reality
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v 3 күн бұрын
በትክክል ወንድምነትን የመሰለ ሰዉ የለም።
@ethioethio399
@ethioethio399 2 күн бұрын
በትክክል ለምን ማሰለቹ ብነከኩ ኖሮ በምኑም በምኑም ይገጩ ነበር 100℅ አምነቸወለው
@Nicolas27821
@Nicolas27821 4 күн бұрын
ይቺ ልጅ ልቧ ቅን ነው ለዚህ ነው ፈጣሪም ይዞ የለቀቃት ።
@nurkahssay689
@nurkahssay689 4 күн бұрын
አዎ ቅን ነገር ነች ግን,,,,,አላህን የሚያስከፉ ነገሮች በአደባባይ ማውጣት ከባድ ነው እኔ ላምናት እችላለሁ አላህ ሻህዴ ነው ካለች እውነቷን ነው
@user-if1dr9yk3n
@user-if1dr9yk3n 4 күн бұрын
Allah gave her the second chance halima wake up lady
@besu1219
@besu1219 4 күн бұрын
እውነት ነው
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 4 күн бұрын
እውነት
@makiemaeki5488
@makiemaeki5488 4 күн бұрын
ቀላል
@aai3499
@aai3499 4 күн бұрын
ሀሊማ ሰይፉ ሾው ላይ በተደጋጋሚ በመቅረብ ሪክርድ ሰበረች😅 ሰይፉ በጣም ነው ሚወዳት የምር ሳቅሽ ያስቃል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 күн бұрын
እኔም በጣም እወዳታለሁ ሁሌ ባያት ደስ ይለኛል ደግሞም በምክንያት ነው የምትቀርበው ባለፈውም እጅግ ታማ ነው የቀረበችው ሳቁዋ ሁሉ ጠፍቶ አዝኜ ነበር እንኩዋን ድና ለዚህ አብቅትዋት አየናት❤❤❤
@muluteffera6754
@muluteffera6754 4 күн бұрын
ትክክል
@Yaltefetawhlme
@Yaltefetawhlme 4 күн бұрын
ከሚስቱ ጋ አታነካኪው 😂😂😂😂
@Abdulmalikadil-rt8pm
@Abdulmalikadil-rt8pm 4 күн бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ሃሊማ እዚ ምድር ላይ ምን ያህል ግዜ ቀርቶሽ ይሆን? ተይ ወደ አላህ ተመለሺ።
@suzananeb9861
@suzananeb9861 3 күн бұрын
እንደሚወዳትም ነግሯታል ባለፈው ኢንተርቪው ያደረጋት ግዜ
@haregmak1519
@haregmak1519 4 күн бұрын
ባዳውን ዘመድ አርግልኝ ማለት ይሄ ነው።ደስ ትላላቹ ሁለት ምርጦች❤❤❤ወንዶቾ ከፍቅር ግንኙነት ይልቅ በጎደኝነት ለረጅም ጊዜ ይቆያሉ ታማኝም ናቸው
@yonasbiratu2980
@yonasbiratu2980 4 күн бұрын
ቃል የእምነት ዕዳ ነው ማለት ይህን ነው ሳይወዳት ቀርቶ ወይም የማትወደድ ሆና ሳይሆን ለእሷም የገባላትን ቃል ለማክበር እንዲሁም ቤተሰቦቿ ወደ ሙዚቃ ውስጥ ከገባች በተጓዳኝ የተለያዩ የቤተሰብን ባህል እና ሃይማኖታዊ ክብር ያጎላል የሚለውን ስጋታቸውን በደንብ በመረዳት የቤተሰቧን ክብረ ጠብቆ ምን ዓይነት ድንቅ ችሎታ ያላት ኢትዮጵያዊ ልጅ እንዳላቸው በማሳየት ቤተሰቧን አክብሮ እሷን ያስከበረበት 21 ውብ የተኖሩ ዓመታት መሆናቸው ነው የተረዳሁት ።
@sof-bq8tk
@sof-bq8tk 4 күн бұрын
በትክክል❤❤በጣም:ጎበዝ:የምር
@sof-bq8tk
@sof-bq8tk 4 күн бұрын
ያሁኑ:ዘበን:ወጣት:ቢሆን:ዛሬ:አባትነ:ወዲምም:የማያስተማምንበት:ጊዜ:ጎበዝ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 күн бұрын
ቃል ጠባቂ ነው። ትክክል ።አንዳንድ ሰው ደሞ ድርቅ ያለ ነው ።
@user-es5el6sf1s
@user-es5el6sf1s 4 күн бұрын
Ketety mistu betame tamgne na kalun akebri sew nw metagbaw
@EdilamHabtamu
@EdilamHabtamu 3 күн бұрын
በጣም ነው እንጂ የሚያፈቅራት ይገርማል በጣም
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f 4 күн бұрын
18 አመት አብረው የኖሩ አውቃለሁ እንደነ ሀሊማ የልጅቷ ቤተሰብ በሂወት ስለሌሉ ከ11 አመት ጀምሮ አስተምሮ ለወግ ማእረግ ያበቃት አሁን ተመርቃ ስራ ይዛ አሁን ድሯታል እንደ አባት ሆኖ እሱም አገባ አንዳንድ ሰዎች አሉ ፈጣሪያቸውን የሚፈሩ 😮🎉🎉 እናም ሀሊማየ እኔ አምንሻለሁ የኔ ጨዋ የኔ ሩህሩህ እንኳንም ሳቅሽን ለማየት አበቃሽ ኑርሊን❤❤
@AmenAmen-gd1bk
@AmenAmen-gd1bk 4 күн бұрын
በጣም የወደድኩትና ባላለቀ ብዬ የተመኘውት ኢንተርቪው ሀሊማ ደግሞ ትለዪአለሽ❤❤
@raheltadese8983
@raheltadese8983 4 күн бұрын
እውነት ከሆነ ይሄ ስጦታ ከየትም አይገኝም ከቆጅዬ ፍልቅል ልጅ ጋራ 20 አመት ሳይነካኩ ድንቅ ነው ከእግዚአብሔር እጅ ከየትም አይገኝም
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 4 күн бұрын
ያልተዘመረለት የጥበብ ሰው አሌክስ የሀሊማ ቀኝ እንድ ነው እድሜና ጤና ይስግህ
@joneyohanis-ee9ph
@joneyohanis-ee9ph 2 күн бұрын
2 right hand ❤❤❤
@mimishewasged5020
@mimishewasged5020 2 күн бұрын
😂😂😂😂
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 19 сағат бұрын
ኪኪኪኪ ለሙዚቀኛ ይዘመር አልክሳ😅
@godanatube5013
@godanatube5013 4 күн бұрын
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@alainfef176
@alainfef176 4 күн бұрын
😢😢የኔ እናት አላህ. ሻሂዴነው. ስትል. እባየ. መጣ❤❤❤❤ምንም. ቢሆን. አላህ. ማሀሪ አዛኝ እሩሩህ. ነው. ❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 күн бұрын
እውነት ነው❤❤❤
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 4 күн бұрын
በጣም አላህ ያስተካክላት ገራገር ናት😢😢❤❤❤
@nejatali7088
@nejatali7088 4 күн бұрын
Halima Allah yemayiwodewin new yemitiseriw kewond gar aynorim.
@fatuma-de1er
@fatuma-de1er 3 күн бұрын
እዉነት ነዉ አላህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምረዉ ያረብ
@KhadijaKhadija-io3ox
@KhadijaKhadija-io3ox 3 күн бұрын
Welahi lazem enam ebaye new yakererew Allah shahide new setele lebishe yewahi neshe Allah wedeketitegna megeshe emershe yena filekeleke ❤❤❤
@bute5158
@bute5158 4 күн бұрын
የህ ሰው አእምሮ በጥሩ ስነምግባር ያለ መፅሀፍ መፃፍ ጭንቅላት በመልካም ተግባር የተሞላ ነው ባለቤቱ ወደፊት ልትደሰት ልታከብረው ይገባታል አባትነት ወንድምነት በሱ ውስጥ ይገኛል ህዝብ ይማርበት
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 9 сағат бұрын
እውነት በጣም ሊመስገን ይገባል 👍👍👍👍
@user-yf2mo9cx4v
@user-yf2mo9cx4v 4 күн бұрын
የወይኔ እንደዚህ ግልፅ እንተርቪው አይቼ አላውቅም በጣም ነው ደስ የሚሉት።
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 4 күн бұрын
ሙስሊሞች ሃሊማን ከመሳደብ ጸሎት ኣርጉላት በስድብ ኣይደለም ❤❤❤
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 күн бұрын
ምን አጠፋች??
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo 4 күн бұрын
ሙስሊም ስራቸው መሳደብ እረደው ቁረጠው ማለት ነው በ ቋቅ
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 4 күн бұрын
ይቁረጥሽ ተሰደበችም አልተሰደበችም ከናተ ማሽቃበጥ ይልቅ የኛ ስድብ ነዉ ሚሻላት ለሷ ሚጠቅማት የኛ ምክር ስለሆነ​@@IifeIife-uo9xo
@user-rv4pz1wt7b
@user-rv4pz1wt7b 4 күн бұрын
ቆሻሻ በአፍሽ​ አትጸዳጂifeIife-uo9xo
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 4 күн бұрын
​@@IifeIife-uo9xoቲሽ ከብት አፍሽን አትክፋቺ አንቺስ እያማራቅሽን ነው እስልምና ተሰዳቡ አይልም OK
@bute5158
@bute5158 4 күн бұрын
እንዲህም አይነት ታማኝ ሰዎች ወንድም እህት ሆኖ መኖር ትልቅ ሮ ሞዴሎች ናቸው ጥበቃ ታማኝነት በጉዳትዋ ከለላ ያደርገላት ወንድሟ ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 күн бұрын
ይችን የመስለች ቆንጆ ሳቂታ ማራኪ አብረው እየኖሩ ምንም አለማለት ያስደንቃል❤❤❤
@amelanayir7981
@amelanayir7981 4 күн бұрын
Yaseketalem😅😅😅😅😅
@sof-bq8tk
@sof-bq8tk 4 күн бұрын
20አመት:በጣም:ታአምር:ነዉ:ጎበዝነዉ:የምር:ከሆነ❤
@habviral22
@habviral22 3 күн бұрын
😂😂😂😂
@Biftuu.wara.walloo
@Biftuu.wara.walloo 3 сағат бұрын
😂😂😂
@user-xs4zo4dg4j
@user-xs4zo4dg4j 4 күн бұрын
ሠይፍሻ በዛሬው ፕሮግራምህ ላይ ስለ አሠልጣኝ አስራት ሐይሌ ባቀረብከው ነገር በጣም ተነክቻለሁ ልዑል እ/ር ይድረስለት ሲቀጥል ስለ ሐሊማ የሠማሁት ነገር አልገረመኝም አኔ እድሜዬን በጓደኝነት ያሣለፍኩት ከወንዶች ጋር ነው እባክህ ሠይፍዬ በፕሮግራምህ ላይ ልታደም በስሜ እንዳትደናገር ሴት ነኝ ኮማንደር አስራት ደምሴ እባላለሁ አድራሻዬ ሡሉልታ ነው
@SeadaSeada-oy6my
@SeadaSeada-oy6my 3 күн бұрын
Wolhi enam
@TruthEz
@TruthEz 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ✅ እ/ር ❌
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913 Күн бұрын
ስቲይ
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 4 күн бұрын
ሐሊማ ማንንም እዳሰሚ ሁሉም የፊለገውን ይበል እግዚሐብሔር ባለጊዜነው ሁሎም የሚሆነው አስታየት ሰጪዎች አርፋአቹ ተቀመጡ ስለሕይወቷአ እራአሷአታውቃአለች
@user-gz7vx5hv5v
@user-gz7vx5hv5v 4 күн бұрын
ሐሊማ እሕቴ አች ተዉበት አርገሽ ወዴ ጌታሽ ተመልሠሽ በሒጃብሽ በድንሽ ጠንካራ ሑነሽ ለማየት ያብቃኝ ያኔ ለጌታየ 3ቀን እፆማለሑ ያረብ አላሕ ይመልሥሽ አላሕ ሒድያዉን ይሥጥሽ
@aterera1047
@aterera1047 4 күн бұрын
ጅል!
@user-gz7vx5hv5v
@user-gz7vx5hv5v 4 күн бұрын
@@aterera1047 ምነዉ
@RabiaMulu
@RabiaMulu 3 күн бұрын
Amen yene kojo
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s 2 күн бұрын
አሚንንንንን ያረብብብብ
@yared7699
@yared7699 Күн бұрын
እኔ ሙስሊምም ባልሆንም ሂጃቧን ለብሳ ድርብብ ብትል ደስ ይለኛል ምክንያቱም እድል የተስጣት ናት እባካቹህ በእምነታቹህ ድአ አድርጉላት የሆነ የተያዘችበት ነገር ያለ ይመስለኛል አለማግባቷ የጤና አይመስለኝም
@solomona6221
@solomona6221 4 күн бұрын
ትዳር ይዞ የሚልከሰክስ ሁላ ይህን ማመን ያቅተዋል እነሱ የሰውነት ልክ ነው የኖሩት ::
@user-wz1mz1vq6f
@user-wz1mz1vq6f 2 күн бұрын
እኮ በሚስቱ ላይ ስት ነገር እያደረገ or እያዴረገች አሁን እነሱን ማጥላላት ምን ይሉታል
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 4 күн бұрын
😢ብትጋቡ እኮ የ21 አመት ልጅ ይኖራችሁ ነበር😢ጊዜያችሁን በከንቱ አቃጠላችሁት😢 አይ ❤ለማንኛዉም እወዳችሁዋለሁ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 күн бұрын
የሚታወቀው ጊዜ ሲያልፍ ነው ለጊዜው አልተረዱትም እግዚአብሄርም አልፈቀደላቸውም❤❤❤
@yohan7782
@yohan7782 4 күн бұрын
21 አመት ጎረምሳ አሉልሽ ድንጋይ ላይ ተቀምጠው የሚውሉ እነሱን ግዥና ግዜሽን አባዥው
@nahombiniam7281
@nahombiniam7281 4 күн бұрын
Thinking same
@fish618
@fish618 4 күн бұрын
You have to be selective. ❤❤❤❤. I like being a patience until you find yours
@FiromeAmen
@FiromeAmen 4 күн бұрын
ሂ 33:58 ​@@nahombiniam7281
@Haregi849
@Haregi849 4 күн бұрын
የወንድምነት ፍቅር ከምንም በላይ ነው ደስ ይላሉ እኔ የገረመኝ ይህን ድንቅ ሰው አለማወቄ ለካ ዘፋኞች እንጂ ግጥም የሚሰሩት አይታወቁም
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 4 күн бұрын
ዋናው እኮ ይሄ ሁሉ ጥያቄ የመጣው።አሊማዬን ፈጣሪ ወይም አላህ ምረቱን እኮ ስለሰጣት እኮ ነው።ኑሪልን።።።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 күн бұрын
አሜን አሜን ብዬታለሁ❤❤❤
@Medijayjay
@Medijayjay 4 күн бұрын
ብዙ ኮመንት አነበብኩ ላይክ አርጉኝ😂
@Tsigerada-dw5hx
@Tsigerada-dw5hx 4 күн бұрын
የውስጣችሁን እግዚ/ሔር ብቻ ነዉ የሚያዉቀው ❤ እኔ እንደሚመስለኝ ለሙያዋ ስትል ከቤተሰቦቿ ስለተለየች እሱ ደግሞ ሀላፊነቱን ወደ ሌላ ሊለዉጠዉ አልቻለም የሚደነቅ ነው👏 ግን እግዚ/ሔር ቢፈቅድና ቢሆን ደስ የሚለው ቢገቡ የበለጠ ደስ ይሉ ነበር❤❤❤ ለአሌክስ ግን ጥያቄ አለኝ ሀሊማ እንድታገባ ትዳር እንድትይዝ ተመኘችልህ አንተስ መዳር አለብህ እባክህ ይህችን የመሰለች ቆንጆ ❤❤❤
@marlonguterberg1359
@marlonguterberg1359 3 күн бұрын
🥰🥰🥰
@TruthEz
@TruthEz 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ✅ እግዚ/ሔር ❌
@userenter2635
@userenter2635 4 күн бұрын
ሀሊማ ተመስገን እንካን ለዚህ አበቃሺ🙏የኔፍልቅልቅ❤ሌላ ወንድ ቢሆን እንካን ብቸዋን የሆነች ሴት አግኝቶ ባለትዳርም ሆነው ሲልክሰከስ ይገኝ ነበር ባለ ትዳሮች ከነዚህ ተማሩ የራሳችሁ ሕይወት እያለችው ሌላ አታሺትቱ😂
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 4 күн бұрын
ትክክል
@Samitrghh
@Samitrghh 2 күн бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😢😂❤
@zuzulove9763
@zuzulove9763 4 күн бұрын
ሢጄመር የፍቅር ግንኙነት ቢኖር ይለያዩ ነበር አሊማየ የኔ የዋህ
@mamemame5485
@mamemame5485 4 күн бұрын
ሀሊማ እኮ ትለያለች ሳቋ ብቻ በቂ ነው❤❤❤❤
@etsevidalemma4786
@etsevidalemma4786 4 күн бұрын
እንደዚሁ ፍልቅልቅ እንዳልሽ ኑሪ❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 4 күн бұрын
የሚገርም ስብእና ያለው ስው ነው በፊልምና በመጽሀፍ መቅረብ አለበት እንዲህ ራስን ገዝቶ አንድ ቤት ውስጥ ከተቃራኒ ጾታ ጋር በወዳጅነት መቆየት ድንቅ ነው ሁለቱም ሊደነቁ ይገባል ለሁለቱም መልካም ትዳር እግዚአብሔር ይስጣቸው🙏🏾❤️
@firish-wn4in
@firish-wn4in 4 күн бұрын
አሜን 🙏
@fctekle4992
@fctekle4992 4 күн бұрын
ሰይፉ ቀሽም ጠያቂ ፡፡ ሲያናድድ ! ይህንን የመሠለ ፈላስፋ በዋል ፈሰስ ጥያቄ አዛገው ፡፡
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 4 күн бұрын
ሰይፉ እኮ መዝናኛ ፕሮግራም በሚል ካባ ተራ ጥያቄ ነው የሚጠይቀው።
@zenagech7290
@zenagech7290 4 күн бұрын
እዉነት ነዉ ከሡ እዉቀት በላይ ለሆኑ ሠዎች የሚያቀርባቸዉ ጥያቄዎች ሁሌም ያናድዱኛል
@wollo4001
@wollo4001 4 күн бұрын
ሀሊማ እኖድሻለን❤❤❤❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 күн бұрын
በጣም
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 күн бұрын
ስይፉዬ ያልጠየካቸው ጥያቄ አለ ልበል ተጣልተው ወይም ተኮራርፈው ያውቃሉ ወይ?❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 күн бұрын
ሃሊማ እኮ በውስጧ ምንም ነገር የለለባት ንፁህ ሴት ነች እግዚዓብሄር ካንች ጋር ይሁን
@menatesfa-xl3th
@menatesfa-xl3th 4 күн бұрын
በዚህ አስተያየቱ ድጋሚ ለ2ኛ ዙር ከፍቅረኛው ጋ መጣላታቸው ነው 😅😅😅
@geleelove
@geleelove 4 күн бұрын
😂😂😂😂enam የታየኝ አስተያየቱ ነዉ
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 3 күн бұрын
እዴያማችሗላ ነገረኛሁላ😂
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v 3 күн бұрын
ሳስበዉ የሜጋቡ ሁሉ ይመስለኝል ከተለያዩ በሃላብቻቸሁን ግዜ ወስደዉ ፍቅር ሌያያዙ ይችላሉ ግን አሌክስ መጀመሬያ ግዜ ሳይክ በስምበዝና ነበር የማቅክ በጣም ነዉ ያከበርኩክ ጠንቃቃ አስተዋይ አደራ የምታቅ በዜ ግዜ ማነዉ ሁለት አስርአመታት በንፁ ልብ ወንድማዌነት በጣም አድናቄክ ነኝ በዛ ላይ በጣም ጉበዝ ብዙ ወርቅ ስራ የስራክ ዘፍን በማዳምጥበት ግዜ የጠራሃቸሁ እንዳለ በፍቅር ነዉ የምወዳቸዉ የሀይልይ መጥቻለዉ ልብሽ ከፈቀደ ዋዉ ትችላለክ አሁንም መልካም ይስጣቹ ሀሌማይ ልብ መልካም ልጅ አምላክ የልብሽን መሻት ይስጥሽ።❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@hayatadela
@hayatadela 4 күн бұрын
በቃ ሀሊማ የሴፊ ሾው ላይ ለምን አትቀጠረም በጣም ብዙ ጊዜ ነው ያየኋት😂😂😂
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 4 күн бұрын
ሁሌም አዲስ ስራ ስለምትሰራ የዋ አቺ ምን ሰርተስ ትቀርቢ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 4 күн бұрын
ሁልጊዜ የምትቀርበው, ተወዳጂ, ውድ ስለሆነች ነው!🙏🏾✌🏽✌🏽🕊️
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 4 күн бұрын
​@@sebelsolo6381እውነትሽን ነው እንደዝች አይነት አፈንጋጭ ስታገኙማ እንዴት እንደምታሽቃብጡ ከስዋ የበለጠ እሚስሩ ሞልተዋል ነገር ግን አላማችሁ ያ አይደለም እኛም ስለምናውቅ ነው እምንተቻችሁ 😂😂
@eyerusalemtsegaye8329
@eyerusalemtsegaye8329 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂 የምር አይሰለቸንም እንዴ
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂ተደጋገመ
@N33Natty
@N33Natty 4 күн бұрын
ሃሊማዬ ፣የኔቆንጆ ልብሽ ንፁ ነሽ ፈጣሪ የልብሽን፣አይቶነው የማረሽ እመረ ብላ መጣች የኔ ቆንጆ ሃሊማዬ❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-gj7nj6pr9f
@user-gj7nj6pr9f 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@viber907
@viber907 4 күн бұрын
ሁሉ ከጭንቅላት ነው ።ወንድና ሴት ጎደኛ መሆን አይቻለም የሚል የራሱን ድክመት ይፈትሽ።
@hanahanaa1304
@hanahanaa1304 4 күн бұрын
ሀላማዬ ስለተሻለሽ ደስስ ብሎኛል እግዚአብሔር የተመሰገገነ ይሁን
@menatesfa-xl3th
@menatesfa-xl3th 4 күн бұрын
አሌክስ ሀሊማንን የሚያይበት መንገድ የእውነተኛ አፍቃሪ አስተያየት ሲሆን እሷም የእውነት ስለሱ ስታወራ ደስታዋ ይታያል ።ግዴለም አብራችሁ መኖር ጀምሩ 100%የጾታዊ ፍቅር ነው ያላችሁ እራሳችሁን አትሸውዱ......❤❤❤❤ ፍትህ ለሃሊማ አሌክስ ብቃትህን ግን አለመመስከር አይቻልም
@aterera1047
@aterera1047 4 күн бұрын
ሴክስ ካረጉ በነገታው ይጣላሉ። በእህት በወንድም ቢኖሩ ይሻላቸዋል
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 4 күн бұрын
​@@aterera1047😂😂😂
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 4 күн бұрын
​@@aterera1047😂😂😂😂የተመታ ኮመት
@habtamabera1481
@habtamabera1481 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 4 күн бұрын
አሌክስ እኮ አግብቷል ።
@fctekle4992
@fctekle4992 4 күн бұрын
ሰይፉ ይህንን የመሰለ ሰው አስቀምጦ 36 ደቂቃ ሙሉ ስለ ሀሊማ ይጠይቀዋል ፡፡ ቀሺም ጠያቂ ፡፡
@erhiopis9565
@erhiopis9565 3 күн бұрын
ቅቅቅ ወይ ጉድ ዥልጥ በዛ
@user-xf7cf7ld5k
@user-xf7cf7ld5k 4 күн бұрын
እነኝህ ሁለት ሰወች ሶስት አራት ልጆች ይወልዱ ነበር ጊዜ ማባከን ማለት ይሄ ነው😢
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 4 күн бұрын
ልጅ መውለድ ብቻ ስኬት ነው ያለ ማነው:: በተለያየ ሀይማኖት የማይፋቀሩ ሰዎች ልጅ አምጥተው የሚያሰቃዩበት ምን ምክንያት አለ
@ZZZZ-uz3us
@ZZZZ-uz3us 4 күн бұрын
Tefabtew edme lek norew lej yelelachew sewch aluko
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 3 күн бұрын
የሀሊማህ ታሞ መዳን ትዚ ሲለኝ አስፊቲን አስታወሰኝ ምናለ እደሀሊማ ፈጣሪ ቢምነው ነበር😢😢😢😢😢
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 3 күн бұрын
በጣም😢😢😢 አሰፊቲ ናፈቀን በቃ እየተረሳነዉ አሰፊቲ 6 ወር ሆነዉ
@msekremWebtay
@msekremWebtay 4 күн бұрын
🎉የኛ ዘመን ሰዎች ቢሆኑ ይሳሳቱ ነበር ቀደም ያሉት ክብራቸውን ያቁታል
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 4 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
@Merdya
@Merdya 4 күн бұрын
ነብዩ ሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ ልጆቻቺሁ 7አመት ሲሆናቸው ምኝታ ክፍላቸውን ለዩላቸው አሉ ሲቀጥሉ አንዲ የደረሰቺ ሴት እና አንዲ የደረሰ ወንዲ አብረው አይቀማመጡም ሶስተኛው ሸይጧንቢሆን እንጂ አሉ አለይሂሰላቱ ወሰላም አልሃምዱሊላህ ዲነል ኢስላም ሁሉንም አስተምሮናል አልሃምዱሊላህ አሏህ ይህዲሺ ሀሊማ ከባዲ ነው ያለሺበት ሁኔታ አሁን በዚህ ሰአት ሞት ቢመጣብሺ እንደት ነው የምቶኝ (ያለይተኒ ቀደምቱ ሊሀያቲ)የምንልበት ቀን አለ እባክሺ ተመለሺ😢😢😢😢ጭራሺ 20አመት😮
@mesekermetilahun8643
@mesekermetilahun8643 3 күн бұрын
ካስቻለ ምን ይደረግ ሞት ቢመጣ ብሎ ማስፈራራት ደነዝ ሰፋ አርገህ ለማሰብ ሞክር
@anwarhussen5217
@anwarhussen5217 Күн бұрын
@@mesekermetilahun8643 ሁሏም ነብስ ሞትን ቀማሽ ናት ! መስኪ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ለምሳሌ እህትሽ ሳታገባ 20አመት ልጅ ሳትወልድ 20አመት ደህና የሚባል የፍቅር ህይወት ሳይገጥማት ባላት እድሜ ላይ 20አመት ሙሉ ቢባል ምን ይሰማሻል????
@elbetel28
@elbetel28 4 күн бұрын
ሳቅሽ ተመልሶ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል❤
@ethiopianfrist3311
@ethiopianfrist3311 4 күн бұрын
ባያልቅ ያልኩት ኢንተርቪው ሰይፍሻ ይደገም በናትህ ብዙ መጠየቅና ማውራት ይችሉ ነበር የግዜ ጉዳይ ሆነ እንጂ
@kiya9587
@kiya9587 2 күн бұрын
የወሬ ጥማት 😂😂
@MeseretHaylegebrel-ds9eq
@MeseretHaylegebrel-ds9eq 3 күн бұрын
የኔ የዋህ እግዚያብሄር ድንቅ ነው አይነጥላውን አንስቶልሽ መንታ መንታውን ሰቶሽ ምትክሽን ያሳየን ጸሎቴ ነው ደሞም ይሆናል መሳይሽንማ መውለድ አለብሽ የኔ ቆንጆ
@KibretTaye
@KibretTaye 4 күн бұрын
በሴፉ የቲቪ ኘሮግራም ላይ በሳቅ የጨረሰች ደስ የምትል ኢትዪጲያዊ ከበላቸው ግርማ ጋር አቅርበሀት ባየናት ከኘሮግራምህ ብዙ አላየውም ዛሬ ግን ያዝናናል።
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u 3 күн бұрын
ሀሊማ ልበቀናናት ለዚህነው ፈጣሪ ሁለተኛ እድልሰጣት ተባረኪ አሌክስ ምርጥሰው ታማኝ እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጥህ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰማ ማግኘት ይከብዳን ተባረክ
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 4 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን ትልቅ ሰው ነው የእውነት አኒማ ቡርቡራ ቅመም ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋርይስጣችሁ።
@eskatube3056
@eskatube3056 2 күн бұрын
እኔ ልጆቼ አዳዲስ ቃል ሲናገሩ ከየት አመጡት ዛሬ የተናገረው አዲስ ቃል ነው ብዬ እያንዳንዱን እንደምከታተለው እሱም እንደ አባት ይከታተላታል በጣም ነው የገረመኝ፡፡ ታማኝ ሰው ነው የ እውነት እሱ እና ሃሊማ ብቻ ሳይሆኑ የ አሌክስን የሴት ጓደኛም በዚህ አጋጣሚ በጣም አድንቃታለሁ፡፡
@habibasualih6686
@habibasualih6686 2 күн бұрын
አንችን እና አብዱ ኪያርን አንድ ቀን ተውበት አድርጋችሁ ወደ ፈጣሪያችሁ እንደምትመለሱ ተስፋ አለኝ ❤
@RahelRahel-zy1km
@RahelRahel-zy1km 4 күн бұрын
ይቺ ናት ኢትዮጲያ በእምነት የማይመሳሰል አብረው እንዲ መኖራቸው ይገርማት ተባረኩ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 17 сағат бұрын
እሱ ሙስሊም አይደል ???
@menatesfa-xl3th
@menatesfa-xl3th 2 күн бұрын
እኔን እራሱ እንዲህ አይነ አይኔን እያዬ ለሚቀጥሉት 20 አመታት አብሮኝ የሚኖር ወንድም ነው የምፈልገው 😉😉😉😉😉 የኔን ለየት የሚያደርገው እንዳይደብረን 2 ልጆች ጣል የማደርግ ይመስለኛል !!!¡!! ግን እንደወንድም ነው የማየው......
@bethelehem4989
@bethelehem4989 4 күн бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እንዴት እንደምወድሽ ያመመሽ ግዜ በጣምምምም ..... አዝኜ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ሳቅሽ ደስታሽ ጨዋታሽ ተመልሶ ማየቱ ተመስገን 🙏🏻
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c 3 күн бұрын
በእውነት በሀሊማ ግልፅነት ቀናሁ እንዲ ግልፅ በሆንኩ ብዮ ተመኘው ዘፈን አላዳምጥም ግን ሀሊማን በጣም ነው ምወዳት❤❤❤
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 4 күн бұрын
ሀሊማ አብዱራሀማን በጣም የምወድሺ በስራሺ አድናቂሽ ነኝ ።ነፍሠ ቀላል ተጫዋች ሣቂታ ድምፅሺን መስማት መታደል ነው ከአልበምሺ ከገበታው በታች ነኝን ሠምቼ አልጠግበውም ። ረጂሙን ቃለ ምልልስ ወርቅማ ጊዜየን ሠጥቼ አዳመጥኩት ለምን አለቀ እስከምል ድረስ የቃላት አጠቃቀምዋና አገላለፅዋ የራስዋ የሆነ ስልት አላት ። ሀሊማ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኜሁልሺ ።
@suzananeb9861
@suzananeb9861 3 күн бұрын
ውይ ደስ ስትሉ እንደዚህ ታማኝ የባዳ ወንድም ማግኘት መታደል ነው❤❤❤❤
@MeronDawit-lu4cm
@MeronDawit-lu4cm 4 күн бұрын
ሀሊማ እግዚያብሄር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ ድጋሚ ልጅ መሰልሽ እወድሻለው❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 күн бұрын
ትክክል❤❤❤
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 3 күн бұрын
አሊማ ሚስኪን እና የዋህ ሴት ትመስላለች በጣም ነው ደስ የሚትለኝ እግዚአብሔር ደሞ ልጅ ሰቶሽ ወልድሽ ያሳየኔ አሜን
@kumneger2656
@kumneger2656 4 күн бұрын
የሚገርም ደስ የሚል ቆይታና ግልፅነት ነው። ሀሊማ ውሀ ነሽ የልብሽን ንፅህና ነው የምታንፀባርቂው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🎉
@abrahamk9282
@abrahamk9282 4 күн бұрын
ሰይፍሻ እግዚአብሔር በችግርህ በጉድለትህ ይምጣልህ የሰው ችግር ለመፍታት እንደዚህ ስትለፋ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ትዳብስህ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 күн бұрын
አሜን አሜን እኔም ሰይፍዬን እወደዋለሁ ከክፉ ይጠብቀው ከነቤተስቡ❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 күн бұрын
ሐሊማዬ ምንድነው አፈጣጠራችሁ አሁንም ቢሆን ይደንቃል❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 күн бұрын
ከገበታው በታች ዘፈንሽን በጣም እወድልሻለሁ❤❤❤በጣም
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 күн бұрын
ስይፉዬ ድንቃ ድንቅ ላይ አስመዝግብልን❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 күн бұрын
ሐሊማዬ በጣም ነው እምወድሽ እግዚአብሄር ጤናሽን መልሶልሽ ስላየሁሽ እጅግ ደስ ብሎኛል እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ የምስጋናሽንም ሙዚቃ ስምቼዋለሁ ተመስገን❤❤❤
@workefaris9447
@workefaris9447 4 күн бұрын
የመርኬ ልጅ ስትሆን እንዲ ነው አሌክስዬ ጌታ ይጠብቅ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@gashedebele9947
@gashedebele9947 2 күн бұрын
ይሄ ለማመን ይከብዳል ። እኔ ሁለት ሶስት ቀን እንደምንም አፍኜ ልቆይ እችላለው። በአራተኛው ቀን ግን የግድ ነው አለበለዚያ ቱቦው ይፈነዳል። ያውም ሃሊማን ሆሆ😮😮😮።
@behailuberhanu422
@behailuberhanu422 4 күн бұрын
Give this man trophy of faithfulness. He is absolute gem.
@mulubekele1525
@mulubekele1525 4 күн бұрын
ሰይፍሻ ሀሊማና ሼሮኒካን ቅን የማያስመስሉ ሀሴባቸውን በነፃነት የሚናገሩ ስለሆኑ በተደጋጋሚ ታቀርባቸዋለህ እኛም የማይሰለቹን ስለሆነ እንወዳቸዌለን
@abrarabdljwad
@abrarabdljwad 4 күн бұрын
ሀሊማ በአላህ ይብቃሽ ቶባ ግቢ ከጨለማ ህይወት ውጪ ዱንያ አያታልሽ
@nike7267
@nike7267 4 күн бұрын
ቶሮንቶ ነው
@osmanyasin8073
@osmanyasin8073 4 күн бұрын
የአረብ ዘፋኝ ብቶን ኖሮ አንድም ነገር አትዪም ዝም ብለሽ ሂይወትሽን ኑሪ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 күн бұрын
አንኖርም ለምን መንገድ ሥትለቅ ከአላህ ሥትርቅ ዝም እንበል ​@@osmanyasin8073
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 4 күн бұрын
@@nike7267😂😂😂
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 4 күн бұрын
​@@osmanyasin8073ለአራብ ዘፋን ይፈቃዳል የለው ማነው ????
@esayas
@esayas 4 күн бұрын
The best interview 🎉
@Zero-xe7wb
@Zero-xe7wb 4 күн бұрын
ከሀሊማ ጋር ወንድሜ እኔን ሃያ አመት አደለም 20 ቀን አብሬ ብኖር አገባትና በሃያ አመት ውስጥ አስር ልጅ ይኖረን ነበር እንዴት አትሉኝም ሀሊማ ሳቋም ደስታዋም ለምንም የማትጨነቅ ምርጥ ልጅ ስለሆነች ማን ይምራል እሷን እንግዲህ የሁለቱ ነገር አስተማሪ ነው የሁለቱ ቅርርብ ነው አንዳያገቡ ያደረጋቸው ትልቅ ስህተት ነው ይሄ እንተርቪው ከ 10 አመት በፊት ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር አሁንም አልመሸም ሁለታችሁም አግቡ ለማንኛውም ሀሊማ ታማ አልቅሼ ነበር ዛሬ ይሄን ተአምሯን ስሰማ በሳቅ ሞትኩኝ
@user-ns1bg1ux1o
@user-ns1bg1ux1o 4 күн бұрын
ሀሊማ ደስ ትያለሽ። ግልፅ ሰዉ።
@californa6827
@californa6827 4 күн бұрын
አሊማ አላህ ፍራ ህይወት አጭር ነው ተመለሺ
@wogayehulemawork4483
@wogayehulemawork4483 3 күн бұрын
እግዚአብሄርን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ። ሐሊማን በአካል አላውቃትም። የታመመች ጊዜ ግን ከነባለቤቴ ክፉ እንዳንሰማ ስንፀልይና አምላክን ስንለምን ነበር።ድነሽ ይሄን ሳቅሽን ተመልሶ በማየቴ አመሰግነዋለሁ ሁሌ ሳይሽ።
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 4 күн бұрын
ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነበር በእዉነት አሊማዬ ይሄ ሳቅ ምትክ ያስፈልገዋል አሌክስ እንደዛዉ ጭቅላትህ ሙሉ ነዉ ዘራቹን ተኩ ፈጣሪ ይርዳቹ
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 4 күн бұрын
ደስ ሲሉ
@Rahmetwolloyewa
@Rahmetwolloyewa 4 күн бұрын
ሀሊማ እኔንም አንችንም አላህ ሂዳ ይሥጠን ዱኒያ ጠፊ ናት መቸ ጥለናት እንደ ምንሄድ አናዉቅም😢😢😢
@samsamsun367
@samsamsun367 4 күн бұрын
የአባታ አዝኖባታል እንድትዘፍን አይፈልግም ከቤት የወጣችው አልሰማም ብላ ነው በጣም በአደብ ተድራ ልጆቻን ማየት ይፈልግ ነበር ኢንተርቪው ላይ ሰምቻታለሁ
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c 2 күн бұрын
ሀሊማ ድነሽ ያሳቅሽ ስለተመለሰ እግዚአብሔር ይመስገን ደስብሎኛል ጓደኛሽ አሌክስ መልካምሰው እንወድሃለን
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 күн бұрын
የእነሐሊማ ነገር እጅግ ያስደንቃል ታይቶም ተስምቶም አይታወቅም እውነቱ ግን እግዚአብሄር ዘንድ ነው❤❤❤
@hamahyy7178
@hamahyy7178 4 күн бұрын
የኛ ሀገር አርቲስቶችና የኛ የሸቃሎች እድሜ በከንቱ ኮበለለ እኔም ሳላገባ በመዳም ኩሽና ወደ 30 ልገባ ነው ጌታ ሆይ አዳሜን ጣልልኝ
@BIniam-jh3cb
@BIniam-jh3cb 4 күн бұрын
ኧረ አለን አንቺ ፈልጊን እንጂ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 күн бұрын
እቃ የለሽም እንዴ እስካሁን
@hamahyy7178
@hamahyy7178 4 күн бұрын
@@BIniam-jh3cbና በጊዜው ጎጆ እንቀልስ እንዴ ሞልቶም አልሞላ
@hamahyy7178
@hamahyy7178 4 күн бұрын
@@Ya-rm4qp 😲
@malinakebede3275
@malinakebede3275 4 күн бұрын
አዳም ኩሽና አይመጣልሽም ዉጪ ከኩሽና
@abiygintamo8454
@abiygintamo8454 4 күн бұрын
nice
@malmal3696
@malmal3696 4 күн бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ❤❤❤❤❤አዝናናችሁኝ
@newharg5548
@newharg5548 4 күн бұрын
በጣም ቅን ናት እግዚአብሔር ይባርክሽ
@gosayea.6648
@gosayea.6648 4 күн бұрын
ሰይፍዬ በጣም ያዝናናኛል
@asmarem.7893
@asmarem.7893 4 күн бұрын
Both have amazing personalities😊❤
@zizitino6797
@zizitino6797 4 күн бұрын
የሁለቱም አስተሰሰባቸው የተለየ ስለሆነ ነው በተለይ ሃሊማ ልቧ ጠንካራ ነው አንዳንዴ ምን አለ ወንድ ልጅ ፊት ካላየ ሴትን ልጅ ደፍሮ የማናገር ነገር አይኖረውም ስለዚህ ሁለቱም ሊደነቁ ይገባል
@lilytufa1172
@lilytufa1172 4 күн бұрын
Amazing
@gezegeta923
@gezegeta923 4 күн бұрын
የፈለገ ቢሆን ሌላ ሰው ጋር ካገቡም በሗላ እንደዚህ ሊቀራረቡ አይችሉም፥፥ በጣም በጣም ነው የሚቀራረቡት፥፥They are respectful. አሳቀችኝ ሀሊማ "እንዲህ ነው ሃያ አመት የኖርኩት" ስትል፥፥ በጣም ይዋደዳሉ፥፥
@Zema1799
@Zema1799 4 күн бұрын
እንደሳቅሽ ኑሪ❤❤❤❤❤
@user-vf5jk4vs8w
@user-vf5jk4vs8w 3 күн бұрын
በጣም የተዝናናሁበት ምርጥ ዝግጅት ነው የሀሊማ ግልፅነት የአሌክስ ስብእና የሚገርም አዝናኝ ሰይፉ ፋንታሁን የመጀመሪያ ምርጫዬ ኑርልኝ ወንድሜ
@user-qr5kt1pk4o
@user-qr5kt1pk4o 4 күн бұрын
Everyone given they own perception. this is the true friendship it can be any relationship between them. I have big respect for both of them
@giftisori5719
@giftisori5719 4 күн бұрын
Halimayee u are so kind ❤
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 4 күн бұрын
በ comment, አሮጊት ብላችሁ የምትፅፉ የእናንተ እናት,አያት እንደስደባችሁ ቁጠሩ!አሮጊትነት ሺምግልነት በስው ልጂ ላይ ስአቱን,ቀናቱን,ወራቱን, አመቱን,ጊዜውን,ቆጥሮ ይመጣል!🙏🏾✌🏽🕊️
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 4 күн бұрын
I wish the best future for both of you 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 4 күн бұрын
ደግመህ አቅርብልን በጣም ደስ ይላሉ
@ሂወቴ
@ሂወቴ 9 сағат бұрын
ር😂
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 74 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 7 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 17 МЛН
የ ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ ፪  Ye maryam mezmuroch sibsib 2 #Ethiopian orthodox mezmur
32:23
He sees meat everywhere 😄🥩
0:11
AngLova
Рет қаралды 8 МЛН
She fell for his prank.
0:39
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 35 МЛН
🤷🏻‍♂️She Took His Skittles And Discolored Him😲🥴
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 10 МЛН
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
0:39
Untitled Joker
Рет қаралды 7 МЛН