ከሰይፉ እና ከጩቢቲ ማንን ይወዳሉ … ከተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች … የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 319,757

Seifu ON EBS

2 жыл бұрын

ከ ሰይፉ እና ከ ጩቢቲ ማንን ይወዳሉ … ከተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች … የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 175
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።
@manofthematch491
@manofthematch491 2 жыл бұрын
ፍጋራ
@mnamna5781
@mnamna5781 2 жыл бұрын
መቴናል
@ሊናነኝ
@ሊናነኝ 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሪ ልጆች በያላችሁበት❤️
@yibeltaltsedalu3660
@yibeltaltsedalu3660 2 жыл бұрын
Anchm selamish yibiza linaye
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@yibeltaltsedalu3660 sub arguge
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 2 жыл бұрын
አሜን የአችም ሰላም ይብዛ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@አይሻኮከብ amennn ደምሩኝ
@kezero1990
@kezero1990 2 жыл бұрын
Beteseb enhun
@ananaTube9529
@ananaTube9529 2 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ሁለታቸሁንም ነው የምንወደው ሰይፉ ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምጠብቀው ተወዳጅ ፕሮግራም ነው ሁሌም አዲስ ሁሌም አይሰለችም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
ሰይፉ ይህን ጨዋታ በሰፊው ማድረግ አለብህ ካንተና ከሚሊዮን
@ethiomasho7391
@ethiomasho7391 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያዝናናው ከጩባው ጋር ያቀረባችውት ይህ ፕሮግራም ቢቀጥል ደስ ይለኛል ። ኢቢየስ(ebs) ሳይሰርቃችው!!!!
@መከበርበከንፈር
@መከበርበከንፈር 2 жыл бұрын
እሱም ከነጮች ነው የኮረጀው
@umusebrina8622
@umusebrina8622 2 жыл бұрын
ካካካ ኢቢኤስ ሌቦ ነዋ የራኬብንም ሰርቀዋታል ወዴያው ጭልፍ ነው
@አምደአምደ
@አምደአምደ 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ሰይፋ በጣም ማከብርህ ምወድህ ማደንቅህ ስላንተ ፕሮግራም ምንም ማለት አልፈልግም በጣም ምርጥ ነው፡ከይቅርታ ጋር እና ሰይፋ ኪዲዬን ነው ምልህ በጣም ሰላም የነሳኝ ነገር በጣም ምወዳት እና ማደንቃት መቅደስ ጉዳይ የእሳ እመም እኔን ተሰማኝ ኪዲዬን ነው ምልህ በጣም ብዙ ዩቱበሮች ገንዘባቸውን ለመሰብሰብ ብለው በሚያሳፋር ሁኔታ ካለው ላይ ሌላ ተጨማሪ ስም በመስጠት በሰው ሞራል ላይ በሰው ስሜት ላይ መቀለዳቸውን ተያይዘውታል ለምን ስትል ብዙ ስድቦች ይደርሱብሃል የእሳ ሰላም መመለስ ከቻለ ለእኔ ስድቡ ቀላል ነው፡ሰይፋዬ አንተ ያለህን ዝና ተቀባይነት ተወዳጅነትን ተጠቀመህ እባክህ መቅደስን ልትታደጋት ይገባሃል ማለት ፕሮግራምህ ላይ አቅርባት ስሜታን ትተንፋስ እመማን ትግለፅ የእውነት ሰይፋዬ ከእኛ ከአድናቂዎች በተሻለ መቅዲን በቅርብ ታውቁሃታላቹ ማን እንደሆነች እኔ ስለመቅደስ ብዙ ማለት እችላለው የገባኝን ያክል የዋህ መልካም ቀና አስተሳሰብ ያላት አንደበተ ህርቱ ሳቂታ ቁምነገረኛ ሌላም እርግጠኛ ነኝ እናንተ ከእኔ በተሻለህ እሳ መግለፅ ትችላለህ ሰይፋዬ እባክህ በኪዳነምህረት ይዤሃለው ካለችበት ወጥፎ ስሜት ወጥታ እንዳያት እርዳኝ እባክህ፡ቀጣይ ሳምንት ላይ ባንተ ፕሮግራም ላይ ባያት ደስ ይለኛሃል፡ሰላምህ ብዝት ይበል መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለው አመሰግናለው።
@4dmatters184
@4dmatters184 2 жыл бұрын
ብቸኛው የምከታተለው የቲቪ ፕሮግራም 🏆
@rehima4916
@rehima4916 2 жыл бұрын
ማንን ትወዳላችሁ ውይ ያዝናናል
@nati8394
@nati8394 2 жыл бұрын
ጩቢቲን የሚወደው like ግጩኝ
@abdullaawal7659
@abdullaawal7659 Жыл бұрын
ሴፍሻ ስወድህ ተባረክ ያተ ፕሮግራም ሁሉም መልክት አለው ስወድህ
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 2 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡኡ 😁😀😀 ሁለቱም አይመቹኝም ብለው ሲመጡባቸው ማራቶን የሮጡት 😃😃
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 2 жыл бұрын
ሰይፉ ብዙ ሰው ህጻናት የሚያዩት ፕሮግራም ነው ብልግናና ስድ ቃላቶችን ንግግርህን ለማረም ሞክር። ትውልዱ በራሱ እየተበላሸ ነው እናንተም ስርአት አጣችሁ።
@bezicho
@bezicho 2 жыл бұрын
የሮጡት ልጆች በሳቅ ገደሉኝ ማርያምን😂😅😅😅
@loveall892
@loveall892 2 жыл бұрын
Sile washu yhonal 🤣
@መድናmedina
@መድናmedina 2 жыл бұрын
ምናለ ረዘም አድርጋችሁት ቢሆን ያንተና የጩቢቲ ሰይፉሻ 😄😄😄😄😄😄
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 2 жыл бұрын
የእሁድ ምሽት ድምቀታችን ሰይፍሻ እንኳን ደህና መጣህ
@Muhammedtube5294
@Muhammedtube5294 2 жыл бұрын
ሁላችሁም ነዉ እምወዳችሁ ዉድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@truthteller9493
@truthteller9493 2 жыл бұрын
Off course Seifu Fantahun!! Is the Best
@ananaTube9529
@ananaTube9529 2 жыл бұрын
ሁለታቸሁንም ነው የምንወደው
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸው ይጎብኛቸው ግን የሮጡት ልጆች ውይ መብታቸው እኮ ነው አለመመቸት 😂😂😂😂😂😂😂
@selamtube3101
@selamtube3101 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂እኔም በጣም ነው ያሰቃኝ
@ፍቅር-ወ2ቐ
@ፍቅር-ወ2ቐ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂እኮ ምን አስሮጣቸው
@Gize-degu
@Gize-degu 2 жыл бұрын
ትያትረኞች ናቸው እኮ . ዝግጅቱን አድምቀውታል::
@rehima4916
@rehima4916 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ሰይፍሻ
@amirebrahim2784
@amirebrahim2784 2 жыл бұрын
እንተዋወቅ አሚር እባላለሁ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ሰላማቹሁ ይብዛ የሮጡት ልጆች በጣም አሳቁኝ የምር 🙈🙈😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሚላዬ 🌹🌹🌹በጣም ስርዓት ያለው ወንድ 💝💝💝እግዚአብሔር ይጠብቅክ አባቴ ❤
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 2 жыл бұрын
በዚህ በተጨናነቀ ሰአት ቀልድ ማምጣትህ ደስ ይላን በዚህ እንኳን እንሳቅ ሰይፍሻ
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 2 жыл бұрын
ሰይፉ በሚድያ በዚህ ሾው ላይ የተናገርከው የኢትዮጵያን ባህል የማይወክል የብልግና ቀልድ ደሪቲ ጆክ ባትናገር ጥሩ ነው አንዳንዴ ድርቅናህ በጣም ያስጠላል መቅደስ በቪዲዮ አንተ በአፍህ ሚዲያውን አታቆሽሹት እባካችሁ የኢቢኤስ ባለሙያዎች ትልቁን ሚዲያ አትበክሉት።
@bubusha8089
@bubusha8089 2 жыл бұрын
Mekdes min taderesh derso feraj atehunu yegil videwowa sew lekobat new wey bedngay wugerwat eyandadesh kidus negn alachuko
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 2 жыл бұрын
@@bubusha8089 ከእውነታው ማምለጥ መሸሽ ባይቻልም መቅደስ ላይ ድንጋይ ለመወርወር ሳይሆን ሰይፉም ሆነ 20 30 የሚባሉት ተሳቀልን ብለው የሚያቀርቡት ብልግና በጣም ያስጠላል። መቅደስም ብትሆን በቪዲዮ በራሷ እጅ የቀረጸችው ነው የሚያሳዝነው ሰው ሁሉ ማየቱና ዩቱዩቦቹ መቀባበላቸው ነው ለሁሉም የአገራችን ሴቶች እባካችሁ ስነስርዓት ይኑራችሁ ጡታችሁን እና ገላችሁን የሚያሳይ ልብስ እየለበሳችሁ በቡዳ መንፈስ አትበሉ በጣም ያሳፍራል ጥንቃቄና ስነምግባር ይኑራችሁ።
@abrahamgetachew9601
@abrahamgetachew9601 2 жыл бұрын
@@እግዚኦተሰሐለነ “እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።” - ማቴዎስ 7፥1-2 “አትፍረዱ አይፈረድባችሁምም፤ አትኰንኑ አትኰነኑምም። ይቅር በሉ ይቅርም ትባላላችሁ።” - ሉቃስ 6፥37 👆 * ክርስቲያን የሆነ ሰው ይሄን ይከተላል ! * ይሄን ያልኩት comment መስጠት መብት ነው ግን ስርአት እና ትህትና በተሞላው እንዲሁም ምክራዊ የግል አስተያየትን ያማከለ ቢሆን የተሻለ ነው ። ራስን ንፁህ አድርጎ ሰውን እንደዚህ መናገር አንድ ቀን ዋጋ ያስከፍላል። #አትፍረድ
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 2 жыл бұрын
@@abrahamgetachew9601 አስተያየት እና ፍርድን ለይተህ ያወክ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሀል አንተ በሙሴ ወንበር ላይ ለምን ተቀመጥህ ወረድ በል እሺ እግዚአብሔር ልቦናይስጠን።
@kinfezewdu5457
@kinfezewdu5457 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
እኔ ሑለታችሑንም በጣም ነው የምወዳችሑ ማርያምን ❤😘❤😘ምን አስሮጣቸው መብታቸው ነው
@fififofo8155
@fififofo8155 2 жыл бұрын
I respect you
@medinatube2080
@medinatube2080 2 жыл бұрын
አፋልጉኝ ዘጋኝ😂😂😂😂 ፀጋ ጋር ተመሳሳይ ነው እርምን አውጣ 😂
@Zabiba85
@Zabiba85 2 жыл бұрын
የሮጡት በሳቅ ጦሽ አደረጉኝ ክክክክክክክክ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 жыл бұрын
እህ የታመሙት አላህ ይዲረስላቸው
@bmk-ethiopia_6085
@bmk-ethiopia_6085 2 жыл бұрын
Both are such a funny on their perform👆😘👆
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ወይኔ ሞትኩ የሮጡት ልጆች
@msjemilaabate1704
@msjemilaabate1704 2 жыл бұрын
የሮጦት ማነው እንደኔ ያሳቀው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@mmws3607
@mmws3607 2 жыл бұрын
arif program ketilubet
@tsedekeyohannis1511
@tsedekeyohannis1511 2 жыл бұрын
Siefu salami yibiza iyaliku Andi lij ale Master abinat kebede yibalalina ande bitakaribilin bilanali motorcycle tiriti yisarali
@freeferede72
@freeferede72 2 жыл бұрын
በፈጣሪ በምታምኑት እምነት ይዤአቸዋለሁ ህፃን ማርኮንን መጥፋት እባካችሁ ሚዲያዎች ሽፋን ስጡልን እኛ ሴቶችና በተለይ የልጅ እናቶች ምጥ ላይ ነን ማማጥ ብቻ የምንወልደው አተን እየተንቆራጠጥን ነው እኔ በበኩሌ ትንፋሼ እራሱ እየተቆራረጠ በልጆቼ ፊት ቁጭ ብዬ ማውራትና ልጆቼን መንከባከብ አቅቶኛል በጣም ያማል እባካችሁ እናንተ ታዋቂ ሰዎች ስለሆናችሁ ድምፃችንን አሰሙልን በመዳንያለም፡፡ ለሚደረግልን ሁሉ ክብርና ምስጋና ለናንተ ይሁን አሜን፡፡
@yonatangebre5002
@yonatangebre5002 2 жыл бұрын
endezi weta eyalk adnakiwochehn selam bel
@asnakechhailu2221
@asnakechhailu2221 2 жыл бұрын
የሮጡት ልጆች ግን ፍርስ ነው ያደረጉኝ ኪኪኪኪኪ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ከላይ ሁኖ እየመከረኝ ነው 😅😅😅😅😅😅😅 ወይ ሰይፉየ
@titki
@titki 2 жыл бұрын
በኡውነት ሴፊ በጣም ነው ፋተ አደረክ
@mahletyared3150
@mahletyared3150 Жыл бұрын
Wende Masinko tichawetewaleh Ambesa!
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ነ3ቘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ነ3ቘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የታመሙትን ይማርልን
@alemitu973
@alemitu973 2 жыл бұрын
ሠላምና ፍቅር መልካምነትን ያብዛላቹህህህህ
@kinfezewdu5457
@kinfezewdu5457 2 жыл бұрын
ሰይፉ ጥሩ ስራ ነው
@user-miko12
@user-miko12 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ፈፅሞ ምህረቱን ይላክልን
@heritube7927
@heritube7927 2 жыл бұрын
ሚስቴንና አጎቷን አፋልጉኝ🤣😂😂😂
@etsegenetlegesse7570
@etsegenetlegesse7570 2 жыл бұрын
Ayeeeee Seifu man tykeh selmenfat Anchiw tamechiw anchiw tarochiw Yehen progeram legoch yayutale So traz neteke atehunu Mebelashet keezih yegemerale
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ ሁለቱም እወዳቸዋለው
@eyasuk
@eyasuk 2 жыл бұрын
ከሌሎች ታዋቂ ሰዎች ጋርም ቢቀጥል ጥሩ ነው። 🤣😅😅
@ኢልህምኢልህም
@ኢልህምኢልህም 2 жыл бұрын
መንሱርን አቅርብልን ሴፍሻ
@sirfashm7480
@sirfashm7480 2 жыл бұрын
የሀብቱንዝርዝርእናያገኛእበትንሚሥጥርእድናግርንናዉእሚያቀርብልን
@tibkatibka8307
@tibkatibka8307 2 жыл бұрын
Fetari yirdachu digiliye.kelish gar direshilachew minim mayisanik amilak diresilin
@reemreemo8751
@reemreemo8751 2 жыл бұрын
10:50 ላይ በሳቅ ገደለኝ🤣🤣
@hmk-Creative-web
@hmk-Creative-web 2 жыл бұрын
Yesetochin lesetoch yemilew ayasmamam
@emanjimma730
@emanjimma730 2 жыл бұрын
Enem endeza Aynat Agot feligalew🤣😃😃
@abnetbelete8500
@abnetbelete8500 2 жыл бұрын
ke chubaw ga yejemerachihut temechtognal endezi aynet chiwowochn enketila
@abitube3078
@abitube3078 2 жыл бұрын
ሚስቴን አፋልጉኝ አጌቶ ይወዳታል አላለም 😂😂😂
@Jemalmohamed-iw2xs
@Jemalmohamed-iw2xs 2 жыл бұрын
ተበልቷል
@shitukumeladebesa6447
@shitukumeladebesa6447 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 አይዞህ በቅርቡ ይመጣሉ የአመቱ ምርጥ አጎት
@fififofo8155
@fififofo8155 2 жыл бұрын
sefisha welcome
@hadratube4986
@hadratube4986 2 жыл бұрын
እኔ ሠይፋ ይመቸኛል ይቅርታ ጩቢቲ
@abrshhaile7578
@abrshhaile7578 2 жыл бұрын
Kkkkk🤣🤣🤣🤣🤣ye agotewa temche
@wollotimes
@wollotimes 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ere motkugniiiii😂😂😂😂
@mulugetabizani2611
@mulugetabizani2611 2 жыл бұрын
ሰይፉ ከጩባጋ ድጋሚ የጎዳናላይ ብሮግራም ድገሙልን
@azebabebe3702
@azebabebe3702 2 жыл бұрын
እኔሁለትንም በጣም ሰይፉምርጥሰዉ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ሰላም ነው ሴፍሻ ሾው በርታ ሰላም ያምጣልን
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 2 жыл бұрын
🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🤣🤣🤣🤣
@wollotimes
@wollotimes 2 жыл бұрын
Chubitym.seifum 🙏🙏🙏
@cherilastking124
@cherilastking124 2 жыл бұрын
Seyfu yante show ethiopia wst kalu mrt kemnlachew programoch andu nw Programu lay adadis negeroch btameta tru ymeslegnal
@bezanigusse9592
@bezanigusse9592 2 жыл бұрын
🤣🤣
@saudisaudi7467
@saudisaudi7467 2 жыл бұрын
አይእህቴ አላህ ይድረስልሽእህቴ
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
ሁለቱም አይመቹኝም 🤣🤣 ሲመጡበት ላጥ ነው ያለው
@Genetwollo
@Genetwollo 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች በየንአላችሁ እበትሰላማችሁ ይብዚ ቤተስብ እንሁን በቅንነት ስየፉየ ወንድሜዋ እስቲ ሽር አርግልኚ እኔም ሀገሬን መርዳት እፈልግ አለሁ
@itsmydam2497
@itsmydam2497 2 жыл бұрын
ማነህ ሚስትህ የጠፋችብህ እሷ ተገኝታለች የጠፋኳው አንተ ነህ መፈለግ ያለብን አንተን ነው!
@zaharamohammad2790
@zaharamohammad2790 2 жыл бұрын
የርጡት ልጆች እንዴ እዳሳቁኝ
@ፍቅርከረፈደ
@ፍቅርከረፈደ 2 жыл бұрын
ሠላም ነው ሠይፍሽ
@getnethailu8499
@getnethailu8499 2 жыл бұрын
ስይፍ ቃላት ምረጥ ልጆች ሊያዩ ይችላሉ
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 2 жыл бұрын
በትክክል
@tagessgabre1957
@tagessgabre1957 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ አጉት ክክክክክክክክክ
@yeshbelayal1126
@yeshbelayal1126 2 жыл бұрын
ዉይ ስይፉ በጣም አሳከኝ እኮ
@robelberihun7125
@robelberihun7125 2 жыл бұрын
ሁለቱም አይመቹኝም ያለዉ ልጅ ግን ይመቸዉ!!
@tdoug3987
@tdoug3987 2 жыл бұрын
10:53 ገደለኝ 😂😂😂😂
@fano-16-1
@fano-16-1 2 жыл бұрын
ሰይፍሻ ለኔም እንደዚህ እይነት አጎት ፈልግልኝ
@Ab59382
@Ab59382 2 жыл бұрын
Chubity woyina siwodiw
@sikosilo8413
@sikosilo8413 2 жыл бұрын
😂😂😂ብኡኡ
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
😂😂ደስ እሚል ነበር ❤
@abikecho4176
@abikecho4176 2 жыл бұрын
ባለ ማሲንቆው ቀላል አይፈጥንም !!!! ብሮ 30 የሆነው በምክንያት ነው ሲባል አልሰማህም ?????
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
ሁለቱ ላጥ አሉ 😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
@Abrham28
@Abrham28 2 жыл бұрын
Sakesphone ke abey emibelet eminefa yelim
@kalnangiyamafqari7166
@kalnangiyamafqari7166 2 жыл бұрын
Huletum ayimechungi 😂😂😂
@AG-bu4cd
@AG-bu4cd 2 жыл бұрын
ሰይፉ ሱፎችህ እኮ በጣም ያምራሉ። ለመሆኑ ለሰው ትሰጣለህ?
@tigstbist7607
@tigstbist7607 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 2 жыл бұрын
ሁለቱም አይመቹኝም ያለው ልጅ ሩጫ😂😂😂
@kenyaapp4913
@kenyaapp4913 2 жыл бұрын
Cubiti 1gnaye😊
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 2 жыл бұрын
እኔ ጨባዋ
@alem502
@alem502 2 жыл бұрын
ሴፉዬ"ምችት"ይበልህኑርልን😂❤❤
@Dev-qz9sq
@Dev-qz9sq 2 жыл бұрын
Ante gishta ras antem sew honeh 1M subscribe agegneh 🤔
@eneenenegni1212
@eneenenegni1212 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂የሚስቱ ነገር ከተገኘች እኮ ቆይታለች አንተ ነህ የጠፋከው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bereketbedilu4230
@bereketbedilu4230 2 жыл бұрын
ጩባው ይመስጠኛል
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 2 жыл бұрын
ፍቅረኛዋ ይሆናል ሀሀሀሀሀ ሠይፉሻየ
@efetahtube
@efetahtube 2 жыл бұрын
የምወዳቹ ኢትዮጽያውያን እቺን የኔን ኤርትራዊ እህታቹን የምግብ ቻናል ገብታቹ አበረታቱኝ እግዚአብሔር አምላክ ኤርትራን ኢትዮጽያን ሰላም ያድርግልን
@asmeromyosief5213
@asmeromyosief5213 2 жыл бұрын
Sefish 👍👍👍👍
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 18 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 30 МЛН
🦠WHO WILL BE WIN?🟡🍉
0:14
RezoHulk
Рет қаралды 22 МЛН
Күлме досқа келер басқа ! | ЕНЕШКА 2  | 11-бөлім
22:39
Part 5. Roblox trend☠️
0:13
Kan Andrey
Рет қаралды 3 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Интернет мошенник
40:13
ASTANATV Movie
Рет қаралды 611 М.
Каково это - проходить мимо первого класса
0:51
Время горячей озвучки
Рет қаралды 4,2 МЛН