KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴 СРОЧНО Авиакатастрофа в Вашингтоне: десятки жертв #новости #вашингтон #авиакатастрофа
12:03
Zelensky Addresses Trump / Key Condition
11:59
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
28:03
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
0:26
Рабочая миниатюрная модель Автомата Калашникова. АК-47
0:34
#seifuonebs
Рет қаралды 245
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 6 М.
Zedisha yewelolij
Күн бұрын
Пікірлер: 33
@zedishayewelolij4944
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/goXZe4eMgrd3jpY አሠላማለይኩ ዋራህመቱላ ወበረካቱ ውድ ያገሬልጆቺ የሼቱን ቢዲዮ የምጪኑ ጥንቃቄ አድርጉ ከኛ መማር አለቢቺሁ
@toybaseid
2 жыл бұрын
ምንም ነገር ከኛ ጋር የሚቆይ ነገር የለም ከምንሰራው መልካም ሰራ ውጪ🖤 #መረጋጋት እንፈልጋለን አሏህን በማውሳት እንጂ አናገኛትም #እረፍት እንፈልጋለን በሰላት ውስጥ እንጂ አናገኛትም #ሰላታችሁን አደራ ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም💟🥰
@user-Sadi
2 жыл бұрын
"ከጀነት ድልቦች መሆን* *ትፈልጋለህ እንግዲያስ ላሐውላ ወላ ቁውወቱ ኢልላ ቢላህ በል"🌹 _"ብልሐትም ኃይልም በአላህ ቢሆን እንጅ የለም"።♡_
@ፋክት123
2 жыл бұрын
አውነት ነው ዜዲሻየ በራስ መተማመን ድንቅ ስራ ነው መቸም እሱ አይመስለኝም እሱ እኮ መስራት እንጂ አቀናብሮ አይለቅም አቀናባሪወቹ ናቸው
@rhtube3717
2 жыл бұрын
💐💐💐💐💐💐💐💐💐 ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሺሪ እህቴ ወደአላህ እንመለስ በዱአ እንበርታ «አንድ ሰው በአንተ የተነሳ ደስተኛ መሆኑን ማወቅህ በራሱ ደስታ ይፈጥራል።»
@hawiwolloyewatube
2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩዜድሻየ ያረብግንለምን ድነውየሚመቀኙት ይህምስራሁኖ አይየኛሰው ፈጣሪልቦናፍስጣቸው
@Umufetitube
2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ይገርማል ምናለ ማስጠንቀቂያ ቢሰጣቸው መጀመሪያ ደህናሰው የተባለው
@amotube5321
2 жыл бұрын
አሰላሞአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለል እህቴ ማሻአላህ አዝናኝ ፕሮግራም ነው
@ummfarahtube5487
2 жыл бұрын
ሰላም ዜድ በርች አብሺሪ ካየው ያስተካክል ይሆናል
@_1749
2 жыл бұрын
ዐሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የምወድሽ እህቴ አብሽሪ ጠንካራ ሰው ሁኝ
@fanatube196
2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን እውነት ለመናገራ እሱ እደዚህ አያረግም ባይ ነኝ ።እግዚብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@yaummitube5270
2 жыл бұрын
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ዜድዬ አህለን የሰዉ ልጅ አዕምሮ ካልተለቀ የሰዉ ልጅ ትልቅ ይሆናል ብለሽ ነዉ ማማዬ
@semintube
2 жыл бұрын
Aselamualikum werahmetulahi weberekathu mashaallah jezakumulah heyren
@sbbacraft
2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ዜድሻ እንኳን በሰላም መጣሽ
@hawawolloh
2 жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላህወበረካቱሁ ውድ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ቡዝትይበል ከክፉነገረ አላህ ይጠብቀን ሰላምን ፍቅርን መተዛዘንን አንድነትን እድገትን ደስታን ለሁላችን ይወፈቀን 👍
@chalajote4644
2 жыл бұрын
ምንም አይደል ለሁሉም ነገር ይደረሳል
@sadatube686
2 жыл бұрын
እስትራክ ችግር የለዉም ብለዋል ዜዲ አብሺሪ
@meryem9377
2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሀቢበቲ የኔዋ ዜድሻዬ 🥰🇪🇹💞 ግንግን የምር አዘግቷል በአሏህ እኔ አላምንም 🤔🤔🤔🤔🤔
@sadatube686
2 жыл бұрын
ዜድ እደትነሺ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢዲ እደትነበርሺ
@tube2853
2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ ኧረ እሱ አያዘጋም ፕራክ ነው የሚሆን ዜድሻየ የጠፋ ሰው አህለን 🌺🌺🌺👍🥀
@kiya-tube-qh6
2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ዜድዬ 💜 አምስት ነገሮች 5ት ነገሮችን ያመጣሉ ① ኢስቲግፋር ሪዝቅን ② አይን መስበር ቁጡብነትን ③ ሀያእ ኸይርን ④ ንግግርን ማለዘብ ፍቅርን ⑤ ንዴት ፀፀትን ያመጣል
@fatumatube2158
2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን ዜድሻየ ሠላምሽ ይብዛልኝ ኧሯ እንተዛዘን ሠወች አንጨካከን ፕሊስ እኛ የምንጭነው ደስ ስላለን ብቻ ሣይሆን ለወገኖቻችን ፍትህ የሚል ድምጽ ስላገኝን ብለን ነው እንጂ
@htube5413
2 жыл бұрын
ውድ እህቴ! ኢስላም ትልቅ ክብር ሰጥቶሻል ትልቅ ቦታም አስቀምጦሻል ይህ ኢስላም የሰጠሽ ክብር ሊነጥቁሽ የሚሯሯጡ ብዙ የሆኑ የኢስላም ጠላቶች አሉ እነዚህ የኢስላም ጠላቶችን ለመዋጋት ጌታሽ የሰጠሽን ትልቅ ክብር ጠንቅቀሽ ታውቂ ዘንድ ዲንሽን ጠንክረሽ መማር አለብሽ" ካልሆነ እነዚህ የኢስላም ጠላቶች በዲሞ ክራሲ ስም እስልምና ያለበሰሽ ካባሽ ሊነጥቁሽ ሌተ ቀን ደፋ ቀና ይላሉ ይህ እስልምና ሸላልሞ የሰጠሽ ፅጋ ካላወቅሽ በቀላሉ ኢስላም ጠል የሆኑ ዲሞክራሲ በሚል ስም ኢስላም የሰጠሽን ፀጋ ክብር ትተሽ ዲሞ ክራሲ በሚል ሽይጣናዊ አካሄድ ውስት ትወደቂ አለሽና በርትተሽ በመማር ኢስላም የሰጠሽን ክብር ፅጋ እወቂ:
@Maleehat-Tube
2 жыл бұрын
አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱ መኔጂ የምያድርገው እሱ አይዶለም ለዘ ነው
@SOFITUP
2 жыл бұрын
ስላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበርኩትሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጎደር ሙሰሊሞቸ በዲይወቸን ገፈቸዉን በዲኒያ ምድር ያሳየን አላህ አተ በዝነትህ ለአለም ሙሰሊሞቺ ፍትህን አወርድልን
@EUMtubebewg9ve6jl7v
2 жыл бұрын
وَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا تُقْسِطُوا فِي الْيَتَامَىٰ فَانكِحُوا مَا طَابَ لَكُم مِّنَ النِّسَاءِ مَثْنَىٰ وَثُلَاثَ وَرُبَاعَ ۖ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا تَعْدِلُوا فَوَاحِدَةً أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُكُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَلَّا تَعُولُوا (ሱረቱ አል-ኒሳእ - 3) በየቲሞችም (ማግባት) አለማስተካከላችሁን ብትፈሩ (ዝሙትንና ከተወሰነላችሁ በላይ ማግባትንም ፍሩ)፡፡ ከሴቶች ለእናንተ የተዋበላችሁን ሁለት ሁለት ሦስት ሦስትም አራት አራትም አግቡ፡፡ አለማስተካከልንም ብትፈሩ አንዲትን ብቻ ወይም እጆቻችሁ ንብረት ያደረጉትን ያዙ፡፡ ይህ ወደ አለመበደል በጣም የቀረበ ነው፡፡ وَآتُوا النِّسَاءَ صَدُقَاتِهِنَّ نِحْلَةً ۚ فَإِن طِبْنَ لَكُمْ عَن شَيْءٍ مِّنْهُ نَفْسًا فَكُلُوهُ هَنِيئًا مَّرِيئًا (ሱረቱ አል-ኒሳእ - 4) ሴቶችንም መህሮቻቸውን በደስታ ስጡ፡፡ ለእናንተም ከእርሱ አንዳችን ነገር ነፍሶቻቸው ቢለግሱ መልካም ምስጉን ሲኾን ብሉት፡፡
@Emu-tube
2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድረግልን ከምንም በላይ ሀገር ሲጋጋ ሀገር ሰላም ሲሆን ነዉና በዘረኝነት በሀይማኖት ሊባሉን ለተነሱት እኛ ቦታ አንስጥ ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን እናስቀድም አንድ እንሁን
@tubeemuhayat8731
2 жыл бұрын
ሀገርስ ነበረኝ ብሆንም ባተሌ ብመስልም ከርታታ አንገላቶኝ እንጅ የኑሮ እጣ ፋንታ ሃገርስ ነበረኝ መች ጠፋና ቦታ እውቀት በናረበት ሀገሬው በልፅጎ ራሱን ባወቀበት ሃገር እኮ አለችኝ ስል በጀመርኩበት ዛሬ ተቀይሮ ሰላም ሁሉ ጠፍቶ ፍቅር የታነፀው ዜጋውም በርትቶ ዘር ይቆጥር ጀመር ኢትዮጵያን እረስቶ። እማማ ኢትዮጵያ አንቺ የዋሂቱ ህዝብሽ ሰላም አጥቶ ሲታመስ በብርቱ ጠላት ሲማከሩ ሊያጠፉሽ ሲዝቱ አትገቢ እናትሽ ሆድ አይውጥሽ መሬቱ የዛሬውም የለም አይመጣም የጥንቱ ያኔ ምን ተሻለሽ ፍቅር ካጣ ቤቱ። የሴቲቱ እምባ ሲፈስ እንደ ዥረት ወልዳና አሳድጋ ሲሸለት በስለት ታድያ እንዴት አታዝን እንዴት እምባዋ አይፈስ ያልፍልኛል ብሎ ሲማር በነበረ ማስተዋል ባነሰው ዘረኛ ከቀረ ሃገርስ ነበረኝ እንዴት ልበል ኧረ።
@ራሚፋምዩቱብ
2 жыл бұрын
ወይኔ ጉድ የስት ሰው ቻናል አዘጋ በሰላም ነው ግን እኔም ሁለት ቪዶወ ከሱ አውርጄ ጭኜ ነበር አጠፋሁ
@fafiwollotube
2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የእኔ ውደ ዜድሼየ እንደት ነሽ ምነው የጠፋ ሰው ምን ነው ጠፋሽ እኔም ሸር አድርጌው ነበር ሞኒ ታይዝ አግዶኝ ነበር አጥፍቸ እንደገና ሞላሁ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ሞኒ ሆንኩ
@zedishayewelolij4944
2 жыл бұрын
ፋፊየ መብሩክ የኔውድ ሠላምነኝ ኔት ሥሌለለኝነው
@tube2374
2 жыл бұрын
#ውዷ___እህቴ! ☞ይች ምድር ጊዜያዊ መሸጋገሪያ ናትና! የሰው ልጅ የፈለገውን ሁሉ አያገኝበትም! ስለሆነም! ከአላህ መልካምን ነገር በሶብር መጠበቅ ተገቢ ነው! #ደግሞ ☞ እርግጠኛ ሁኚ! ያለፈሽ ኸይር ሁሉ የምታገኝው አልነበረም ያገኘሽውም የምታጪው አልነበረም! 👉አላህ በጥበቡ ለሁሉም ጉዞ ምኽዋር አድርጎለታል!! #የፈለግሽው ሁሉ ላንች የሚጠቅምሽ አይደለምና መቅረቱ መልካም ሊሆን ይችላል!! كما قال الله تعالى وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ، #አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ! አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን 👉የምትወዱት መኾናችሁ ተረጋገጠ! አላህም የሚሻላችሁን ያውቃል! ግን እናንተ #አታውቁም!!! [ سورة البقرة
12:03
🔴 СРОЧНО Авиакатастрофа в Вашингтоне: десятки жертв #новости #вашингтон #авиакатастрофа
Один день
Рет қаралды 371 М.
11:59
Zelensky Addresses Trump / Key Condition
NEXTA Live
Рет қаралды 939 М.
1:31:22
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
28:03
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 4 МЛН
0:26
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
ТСН
Рет қаралды 3,5 МЛН
0:34
Рабочая миниатюрная модель Автомата Калашникова. АК-47
Status
Рет қаралды 4,7 МЛН
3:29:29
Хлопок, оттепель и задержание на съемках. Большой выпуск из Узбекистана
Редакция
Рет қаралды 218 М.
12:05
@zedishayewelolij4944 የሠሞኑ አነጋጋሪ ጉዳይ የኔ ነው ያቺነው ከዛሥ #seifuonebs
Zedisha yewelolij
Рет қаралды 310
18:19
አምባሳደሩ በአዲስአበባ ታሰሩ፣ "በአውሮፕላን አልወጣሁም" እስክንድር፣ የፓርላማው አዲሱ ሹመት፣ ምክር ቤቱ ስለድርድሩ፣ የትራምፕ ውሳኔ በኢትዮጵያ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 127 М.
1:31:04
1943: Крах надежд Гитлера / Вторая мировая война / Уроки истории @MINAEVLIVE
МИНАЕВ LIVE
Рет қаралды 348 М.
17:53
ለማ መገርሳ “ተላልፈው እንዲሰጡ”፣ “ትግሉ አሳዳጅ ተሳዳጅ”፣ የዐቢይ መንግስት ድጋፍ ለፀረ ኢሳያስ፣ በአክሱም የእስር ትዕዛዝ፣ የክርስትያን 541 ቀናት|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 236 М.
13:55
January 30, 2025 ፕ/ት ኤርትራ ኢሳያስ ኣፍወርቂ ምሕጽንታ ቀሪቡሉ/ ኣሜሪካ ዘሕዝን ፍጻመ/ ኤርትራ 25ቶን ሓገዝ
ትግርኛ ዜና tigrigna news
Рет қаралды 7 М.
10:41
አ አ የትናቱ እረብሻ ማን ፈጠረው እውነታው ይደመጥ #seifuonebs
Zedisha yewelolij
Рет қаралды 166
9:17
የቀን 6 ሰዓት ስፖርት ዜና ኢትዮጵያ …. ጥር 22/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 316
55:50
ന്യായീകരണ ലോകത്തെ 'അടിമ' ജന്മങ്ങൾ #liyakkathalicm #islam #malayalam
Liyakkathali CM
Рет қаралды 55 М.
27:18
የጧት አዝካር Azkara subih
firdawos
Рет қаралды 1 М.
1:31:22
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН