Рет қаралды 2,796,381
በቤቶች አዝናኝ ተከታታይ የቴሌቪዥን ኮሜዲ ድራማ አሜን የተባለችውን የቤተሰቡ የልጅ ልጅ ገፀ- ባህሪን ወክላ በሚገርም የትወና ብቃት የምትሰራው ህፃን ማክቤዝ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገችው ቆይታ
በጉማ አዋርድ የአመቱ ምርጥ ተስፋ የተጣለባት አርቲስት ሽልማትንም ማግኘት ችላለች
በስድስት አመቱ የሙዚቃ አልበም ያወጣው bit.ly/2JgAYKH ህፃን ካሌብ አድማሱ
አርቲስት ጥላሁን ጉግሣ bit.ly/2MSBOy8 በቲያትር ስራ እና በድራማ ላይ ስላጋጠሙት ገጠመኞች ፣ ስለ ትምህርት ዝግጅቱ ፣ አሜሪካ ለመኖር ሄዶ ቤተሰቦቹን ትቶ የመጣበት ምክንያትን ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS