ዶቃ ሙሉ ፊልም | DOKA | New Ethiopian Movie 2024 ገቢው ለሜቅዶንያ የሚውል...መልካም መዝናኛ!!!

  Рет қаралды 488,731

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@seadaahmed6837
@seadaahmed6837 2 күн бұрын
ህፃኗ (ዶቃ) ሴይፉ ላይ ትቅረብልን የምትሉ 🥰🥰🥰🥰
@asti-w7z
@asti-w7z 2 күн бұрын
girumn belitewalech..11
@nahomnahomwelde175
@nahomnahomwelde175 Күн бұрын
የሰይፉ ፕሮግራም የህፃናት ክፍለጊዜ መሆኑን ስለተረዳሽልኝ ደስስ ብሎኛል ምርገጧ😅😅
@Hbeesun
@Hbeesun Күн бұрын
​@nahomnahomwelde175 ,ቱ መረገም🤣🤣
@BrtkanBrtkan-nc4ed
@BrtkanBrtkan-nc4ed Күн бұрын
እንፍልጋለን
@Natikonjo1415
@Natikonjo1415 Күн бұрын
Esimama lew konjiye yihunuchiw hixan
@MakiMaki-kk8sm
@MakiMaki-kk8sm 2 күн бұрын
በጣም ነው የወደድኩት የአሁን የአሀገራችን ሁኔታ ይገልፃል ❤ እሳት ዘርን አይመረጥም😢
@የወንዝዳርማር
@የወንዝዳርማር 2 күн бұрын
ለሞቅዶኒያ ገቢ ነው ስትሉኝ በሁለት ስልኬ ላይክ አረኩኝ ፊልሙም ምርጥ ነው የአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ነገ ሁላችን ከመሬት በታች ልንሆን ዛሬ በመሬት መባላት ያማል መሬትም እኛም የኛ አይደለን ሁሉ የእግዚአብሔር ነን እባካቹ ኢትዮጵያዊያን ሰውነትን እናስቀድም አገር ሰላም የምትሆነው እርስ በእርስ ሰላም ስንሆን ነው ለህፃናት ስንል😢 የገረመኝ የህፃኗ ዶቋ ጉዳይ ትችላለች
@DagnewDagnew
@DagnewDagnew 2 күн бұрын
ተዉሸ አያለሁ ባለሁለት ስልክ
@DershayeDershu
@DershayeDershu Күн бұрын
እኔም ይህ ቲክታክ አጫጭር ነገር አስለምዶን ፊልም ቁጭ ብሎ ማየት ሰንፌ ለመቅዶኒይ ሱባል ላይክ አይውም❤😊
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 3 күн бұрын
😢እየኖርነው ያለው የኢትዮጵያን ኑሮ ገልፃችሁታል
@hanayab
@hanayab 5 сағат бұрын
Ewenet new
@wswd5859
@wswd5859 3 күн бұрын
በነ ሄኖክ ድንቁ ፊልም ደንዝዘን ነበር ስሞኑን ምርጥ ምርጥ ፊልም እየተለቀቀልን ነው ዋው
@YgjGjb
@YgjGjb 3 күн бұрын
😅😅😅😅
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 3 күн бұрын
😂😂😂
@FoziaFOZia-h9b
@FoziaFOZia-h9b 3 күн бұрын
ያፌዚምትሠራለህ😅😅😅😅😅
@adanechgyohannes2452
@adanechgyohannes2452 2 күн бұрын
እረ አዎ ደግሞ አይመርጥ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 2 күн бұрын
እውነት ነው
@NatanimYeab
@NatanimYeab Күн бұрын
ትክክለኛ መልእክት በትክክልኛው ጊዜ 👏👏መሀደር ጀግና ሴት ነሽ መገኘት ያለብሽ ቦታን የምታውቂ በርቺ😍😍
@Hanakagnew-k2n
@Hanakagnew-k2n 3 күн бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidanayele
@kalkidanayele 3 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
@bekiadola
@bekiadola 3 күн бұрын
አሜን
@TOKKUMMATOLERA
@TOKKUMMATOLERA 3 күн бұрын
@@bekiadola Amen selam le hagerachin
@peacetube1099
@peacetube1099 3 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል
@FntueYebrue
@FntueYebrue 2 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን
@WebalemNigusei
@WebalemNigusei 2 күн бұрын
ማህደርን በጣም የምወዳት አርቲስት ነች ❤ እንደኔ የምትወዷት በlike አሳዩኝ
@ገኒ-cl2nv
@ገኒ-cl2nv 2 күн бұрын
እኔም ስወዳት ኣድናቂዋ ነኝ❤
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam Күн бұрын
እኔም ሠው ለሠው ላይ ማቃት ያኔ ጩጨ እያለሁ
@SG-km6ts
@SG-km6ts 3 күн бұрын
What a Movie 👌👏👏 አንዳንድ ግዜ በኢትዮጵያ ፊልም ተስፋ ትቆርጥና እንደዚህ አይነት ደሞ ወርቅ የሆነ ስራ ታይና ተስፋህ ይለመልማል ይሄ ለሀገራችን ፖለቲከኞች ትምህርት ሊሆን የሚችል ምርጥ ስራ ነው :: እሳት ዘር አይመርጥም !!!
@ሠላማዊት_ኩኪስ
@ሠላማዊት_ኩኪስ 2 күн бұрын
ወደ ሀገሬ ገብቼ ኩኪስ እየሰራሁ ላከፉፍል ወስኛለሁ አበረታቱኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ ❤
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 Күн бұрын
በእውነት ለዚ ደራሲ ክብር እና ምስጋና ይገባዋል ይሄ ፊልም ሳይሆን እውነተኛ ታሪክ ነው ለትውልድ የሚተላለፍ ለታሪክ የሚቀመጥ ነው ፊልሙ ላይ ለተሳተፋቹ ሁሉ ምስጋናዩ ከልቤ ነው በእውነት ግሩም ጥበብ ነው
@hanayab
@hanayab 5 сағат бұрын
Betekekele
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 26 минут бұрын
እውነት ነው እሳቱም አቃጥሎናል
@ሶልያናማርያም
@ሶልያናማርያም 3 күн бұрын
ዘረኝነት ከአለም ጥፍት ትበል ቱ...... ወገን ንስሀ እንግባ በደላችን በዝቷል 😭😭😭😭
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 Күн бұрын
እውነትሽን ነው:: ዘረኝነት አይኑ ይጥፋ
@LalaQune
@LalaQune Күн бұрын
ከጠበኩት በላይ ነው ያገኘሁት 😢😢ልብ ላይ የሚቀር ፊልም ነው ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🥰🥰
@BetelihemBeyene-q6t
@BetelihemBeyene-q6t 3 күн бұрын
ዋው ከብዙ አመታት በሁዋላ ፊልም ተሰራ ሰላም ለሀገራችን♥♥♥
@Sada-s2h
@Sada-s2h 3 күн бұрын
እውነት ነው አሁን ላይ አማራዬ የለችበት ሁኔታ ነው አደለም እዴ like ግለጹልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በቃ በለን😢😢😢
@NatnaelKahsu
@NatnaelKahsu Күн бұрын
Hulem bota lay new gn yalfal
@HAlimetReshid
@HAlimetReshid Күн бұрын
አማራዬ ስቃያችን በዛ
@abdulrahmanseid9279
@abdulrahmanseid9279 Күн бұрын
ሁሉም ጋር ነው አማራስ ተጋሩዎቺን አላፈናቀለም ሁላቺንም እንደ ሀገር ታመናል!!!!
@eyufikru8135
@eyufikru8135 18 сағат бұрын
በጣም ተምረሻል ከፊልሙ እእእ እዚህ ሀገር አንድ ብሄር ነው የተፈናቀለው? የተጎዳው? የሞተው? ኸረ ባካቹ እንደው
@ADDISINFORMER20
@ADDISINFORMER20 3 күн бұрын
ውድ ኢትዮጲያውያን ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያቹ ላይ "አምሰት ሰከንድ" ብቻ ሰታችሁኝ በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ አለውልክ አይዞክ ብቻ በሉኝ ማንም የለኝም ለእምዬ ኖሬ እንድኖርላት የብርታት ቃላችሁን ለግሱኝ በራሴ እንድሰራ ከጎንክ ነን በሉኝ - እርሱ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ
@ComCeill-v7p
@ComCeill-v7p 3 күн бұрын
አይዞክ ፈጣሪ ካንተጋ ይዉን
@selamawitdejene3975
@selamawitdejene3975 3 күн бұрын
ከሁሉ በላይ አምላክ አጠገብህ ይሁን ያበርታልን አይዞን❤
@ድንቅልጆችዮቱብ
@ድንቅልጆችዮቱብ 3 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን አሜን❤❤❤
@sarazeleke5090
@sarazeleke5090 3 күн бұрын
Amen egzhabehar eyasebekewen holu yasekaleh kehateyat beker
@AyalAmisew
@AyalAmisew 3 күн бұрын
Ayizoh fetari ale
@Addie_tube
@Addie_tube 2 күн бұрын
ህፃን ወንጌል ጥላሁን OMG OMG OMG💪💪💪💪 international award kidist yilma እድሜ እና ጤና !! የጥበብ እናት❤❤❤❤❤❤ ተዋናዮች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@GojituaTemesgen
@GojituaTemesgen 3 күн бұрын
"ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው''ዶ/ር ቢኒያም መቄዶኒያ ❤...
@AdugnaNegash
@AdugnaNegash Күн бұрын
በዚህ ልክ የኢትዮጵያን ሲኒማ ለማየት መብቃቴ እድለኛ ነኝ ብዬ አስባለሁ ለማድነቅ ቃላት ያጥረኛል ማህደር አሰፋ ፣ግሩም ዘነበ፣ህፃን ዶቃ ለሰራችሁት ድንቅ ታሪካዊ ስራ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abayabay3382
@abayabay3382 3 күн бұрын
እንዴኔ ህፃኗ ያስደመመችው ማነው 😊❤❤ዋው ክበሩ ልን ❤❤❤የሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ነው ያሳያችውን 😢ሁላችውንም እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YgjGjb
@YgjGjb 3 күн бұрын
እኔ ማርያምን😮😮😮😮
@EyerusLuelseged
@EyerusLuelseged 2 күн бұрын
እረ በጣም የምትገርም ናት
@FelekuGetaneh-w7s
@FelekuGetaneh-w7s 2 күн бұрын
ባላለቀ ብዬ ያየሁት ፊልም የህፆኗ ብቃት ይለያል እደጊልን
@wudewude6936
@wudewude6936 2 күн бұрын
ህፃንዋ😮❤❤❤
@ሠላማዊት_ኩኪስ
@ሠላማዊት_ኩኪስ 2 күн бұрын
ወደ ሀገሬ ገብቼ ኩኪስ እየሰራሁ ላከፉፍል ወስኛለሁ አበረታቱኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ ❤
@AberashMehari
@AberashMehari 2 күн бұрын
ደስ ልብል ፊልሚ ካብ ኩናት መክሰብ የለይ😢😢😢😢ሰላም ልወድሰብ ኩሉ ይሃበና ፈጣሪ❤
@emebetdagne-zk2kp
@emebetdagne-zk2kp 3 күн бұрын
ይሄ ፊልሞ ለመቅዶንያ ነው ።ኑ እንይ 🙏🙏🙏 የበረከቱ ተካፋይ ሁኑ።
@ሠላማዊት_ኩኪስ
@ሠላማዊት_ኩኪስ 2 күн бұрын
ወደ ሀገሬ ገብቼ ኩኪስ እየሰራሁ ላከፉፍል ወስኛለሁ አበረታቱኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ ❤
@RahmetKebede
@RahmetKebede Күн бұрын
ብላችሁብላችሁ የፊልም በረከት ተካፋይሆናችሁ😂😂😂😂😂
@DedimosDoore
@DedimosDoore 2 күн бұрын
ፊልሙ በጣምገራሚ እና አስተማሪ ነው በዛላይ ለመቄዶንያም እርዳታም ጭምር ነው Like እያረግን
@Zuzulove3Zuzulove4
@Zuzulove3Zuzulove4 3 күн бұрын
በፈጣሪ ስም የሚገርም የአገራችንን ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ እያሳለፍን ያለነዉ የሀገራችንን መከራና ስቃይ የሚመስል ፊልም ግን እዉነታ
@ሠላማዊት_ኩኪስ
@ሠላማዊት_ኩኪስ 2 күн бұрын
ወደ ሀገሬ ገብቼ ኩኪስ እየሰራሁ ላከፉፍል ወስኛለሁ አበረታቱኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ ❤
@Sara-ip2nq
@Sara-ip2nq 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላሙን ያብዛልን እየተኖረ ያለውን ህይወት ፍንትው ብሎ ነው ያየነው እናመሰግናለን፡፡አሁንስ እግዚአብሔር በሚያውቀው ደክሞናል፡እባካችው ሰላሙን ስልኩን ደስ የሚል ዜና ናፈቀን
@FafitiFafiti
@FafitiFafiti 3 күн бұрын
Wow ከሰሩ አይቀር እንደዚህ ነው ምርጥ ታርክ ምርጥ ትወና እናመሰግናለን እዚህ ፍልም ላይ የተሳተፋችው በሙሉ❤❤❤❤
@abebualemu-ek7cn
@abebualemu-ek7cn 2 күн бұрын
ወይኔ አማራ ክልል ያለ ስሜቱን ይረደዋል በጣም በሶቆቃ እና በእንባ ነው የጨረስኩት በተለይ ህፃኗ ውይ የኔ እናት አብሬ ነው የተሰቃየሁ ፊልም አደለም እውነታው ነው የተሰራው ማሂ ትችያለሽሽሽሽ
@ሶልያናማርያም
@ሶልያናማርያም 3 күн бұрын
ምርጥ ፊልም ነው አምላካችን ሆይ በድለንህ አል ግን ማረን ሀገራች ሰላም አድርግልህ ዶቃ ማር ውይ ትችላለች በጣም ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያላያችሁት እዬት 😢😢😢😢
@maya2797
@maya2797 2 күн бұрын
የዘረኝነት መጨረሻ ምንም ለማያውቁት ልጆች ተረፈ ዘረኝነት በኔ ትውልድ ይብቃ 😭😭🙏
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 3 күн бұрын
ወሳኝና ወቅታዊ አስተማሪ በዛላይ ገቢው ለመቆዶኒያ መሆኑ ደግሞ ይበል ያሰኛልና በርቱ እንከታተላለን እዳታቆሙ ማንም ሰው ቢሆን ይሄንን ፊልም ጀምሮ እዳይተው😢😢😢 የነሰላም አለባበስ ዘወትር እዲህቢሆን እራቁት ከመሄድ😢😢😢
@gm156
@gm156 3 күн бұрын
ዋው ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ሁሉም ዓለም ያለበትን የሚያሳይ ምርጥ ፊልም ህፃኗ በጣም ቆንጆ እና አባባ ሳህለ❤❤
@Alexoarsenal72
@Alexoarsenal72 3 күн бұрын
ምርጥ ፊልም ከብዙ ጊዜ በኋላ አየው❤❤ ሁሉም ምርጦች ነበሩ በተለይ ዶቃ ደግሞ ልዩ ናት ፊልም ሳይሆን እውነት ናት
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 15 сағат бұрын
"እሳት ዘር አይመርጥም" ሰላም ለኢትዮጵያና ሕዝቧ💚💛❤🙏
@DhdDgd-h5f
@DhdDgd-h5f 3 күн бұрын
የመጀመሪያ ነኝ የማህደር አድናቂዎች በlike👍
@aynalemgebre8061
@aynalemgebre8061 3 күн бұрын
Me to
@DemelashNguse
@DemelashNguse 3 күн бұрын
ይህ እኮ ፊልም አይደለው እውነቷ ቁልጭ ያለ ነው ባካል እየኖርንው ነው አጣዬ ሥት ግዜ ተቃጠለ ስት ግዜ ተሰደድን ይሄው አለን ስንሰደድ ስንቃጠለ ይህን ፊልም ሳይሆን ያኛ እውነታ ነው ቢያንስ የርቅለት እኳን ለፊልምም ቢሆን ያቀረባቺሁት እርቁለይ በሰላም ቢያልቅ ፊልሙን አይተን ተስፋ ቢኖረን ሲጀመር ቃና የኛ ሰፈር ብሎ ቃና ለቀቀው በፉልም መሳይ አገራቺን ደሞ በውነታው ያኛን ሰፈር በለው አዎደሟት አፈረሷት ብቻ ምን ልበል
@ሠላማዊት_ኩኪስ
@ሠላማዊት_ኩኪስ 2 күн бұрын
ወደ ሀገሬ ገብቼ ኩኪስ እየሰራሁ ላከፉፍል ወስኛለሁ አበረታቱኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ ❤
@Rew432-p9x
@Rew432-p9x Күн бұрын
በትክክል🎉🎉🎉❤❤❤
@EphremBirhan
@EphremBirhan Күн бұрын
Yeataye lij nek yesefere lij ewnet betam tkkl nek
@Buzunashmunash
@Buzunashmunash Күн бұрын
@@DemelashNguse እውነትነው❤️❤️💞💞💞
@HAlimetReshid
@HAlimetReshid Күн бұрын
አጣዬ ጀወሃንም ጨምሮ አይዞን
@AmuuAmii
@AmuuAmii 3 күн бұрын
እናመሠግናለን የሀገራችንን ሁኔታ የሚያሳይ ድንቅ ፊልም ❤❤ የመዳም ቅመሞች እንቅልፋችሁን ቀንሳችሁ እዮት ❤❤❤
@antenehgemta8186
@antenehgemta8186 2 күн бұрын
wow!what we are living today especially our state .really I impressed for this great movies.Glory to any one who involved for this movie preparations as well as those of beautiful and talented actors.Thank you very much!
@SurprisedCaveWaterfall-bo8vm
@SurprisedCaveWaterfall-bo8vm Күн бұрын
ዋው ደራሲውን አለማመስገን ንፋግነት ነው ከልብ እናመሰግናለን አሁን ባለንበት ሰአት የሚያስፈልገን ምርጥ መልእክት ነው እናመሰግናለን
@ShegawKemaw
@ShegawKemaw 3 күн бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ እግዚአብሔር ሰላም ይስጠን
@Emufamily-b4d
@Emufamily-b4d 3 күн бұрын
አሜን 🙏🥰🥰
@DrP-pl4ou
@DrP-pl4ou 4 сағат бұрын
Great movie. Amazing actors and actresses - Mahder is still leeping her stardom. The movie is relevant within Ethiopia, to see beyond ethnic division. It too is relevant between countries, more so between Eritrea and Ethiopia. One day our kids will see beyond the childish divisions and animosity fanned by hateful leaders. - your brother from Eritrea.
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም 3 күн бұрын
ህፃን ልጅ የኔ ጣፋጭ ደስ ስትል ❤❤ የሚገርም ትምህርት አለው እናመሰግናለን
@ሠላማዊት_ኩኪስ
@ሠላማዊት_ኩኪስ 2 күн бұрын
ወደ ሀገሬ ገብቼ ኩኪስ እየሰራሁ ላከፉፍል ወስኛለሁ አበረታቱኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ ❤
@mahletseyoum1857
@mahletseyoum1857 11 сағат бұрын
I cannot stop crying. It is truly a good reflection of our country. May God help us bring peace.
@dagimeliyasbezu3207
@dagimeliyasbezu3207 3 күн бұрын
እናመሰግናለን እንደዚህ ልብን ሚያረኩና ፍሬ ሀሳብ ያላቸውን ፊልሞች ልቀቁልን ❤እናመሰግናለን 😌🥰 እስኪ ማሕደርን እንደኔ ሚወዳት ❤️😍
@rabiajemal1560
@rabiajemal1560 3 сағат бұрын
I can’t stop cry 😭 💔but this movie the reality what's going on in Ethiopia right now he explain everything thank you
@tabortube
@tabortube 3 күн бұрын
በቃችሁ ይበለን ቅድስት እና ቤዛ እጃቹ ይባረክ❤ ሰላም ላገራችን
@AMEN12728
@AMEN12728 14 сағат бұрын
እግዚአብሔር አባት ሆይ; እባክህ አገሬን አስባት😢😢😢 አይዞሽ ኢትዬጵያዬ!!! ❤❤❤
@realeagent
@realeagent 3 күн бұрын
እውነት የእረኛዬ ደራሲዎች አድናቂያችሁ። ነኝ የሃገራችንን እውነታ ገልጣችሁ አሰይታችሁናል። ዘረኝነት ለማንም አይጠቅምም አንገዳደል የግለሰብች ሃሳብ መፈፀሚያ አንሁን አንድ ላይ እንቁም የተነገረን ተረት የግለሰቦች እይታ ነው ነገን ዛሬ እንስራ
@tigisteadanich
@tigisteadanich 10 сағат бұрын
በጣም የሚገርም ፊልም በዚዉስጥ እዝቤ የሞቱትን አሰብኩኝ ዘረኝነት ቆሻሻ ነዉ ዘረኝነት አይገባኝም ባዲራየን ባህድ አገረ ላይ ሲዉለበለብ እባየ ይመጣል ማን እደሀገሬ ማን እደሰላም ይህንን አይቶ የማይማረ ሰዉ ማን ይሆን እድሜ ይስጣቹዉ ሁላቹህም እፃኗ አጀቴን በላችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bemnetsemungues
@bemnetsemungues 3 күн бұрын
በቅድሚያ እናመሰግናለን ወገን ይሄ ፊልም ሪከርድ መስበር አለበት #1 ገቢው ለመቆደንያ ነው 2 ምርጥ ፊልም ነው ስለዚ ሼር እናድርግ ደጋግመን እንየው
@HarisNaser-w7i
@HarisNaser-w7i 9 сағат бұрын
❤❤❤❤❤ waw mert melkt hulum wedelbonaw yemlese kehod aderote hageran fetary yetebkat
@DavidWinsome
@DavidWinsome 3 күн бұрын
አንድ ሺ64ሰማኒያስምንት42671 አመት ኑሩልኝ የ አራዲዬ ልጆች ይሄው ከተመረኩ ሁለተኛ አመቴ ስራ ወፍ ተፍ አስብሉኝ እስቲ🙏❤ወዳቹዋለው
@TaleT-o5y
@TaleT-o5y 3 күн бұрын
abshir wendmalem ayizoh
@eyueltaddese3725
@eyueltaddese3725 2 күн бұрын
Crypto currency jamer. Fanos mibale telegram group ala. Weterak ka serak hiwotken tekayeralk basu
@atsdechere5560
@atsdechere5560 2 күн бұрын
ቅድስ ይልማ እና ቤዛ በጣም ጎበዝ ናችሁ ፊልማችሁ ስርአታችሁ ሁሉ ነገራችሁ የተለየ ኑሩልን ቅድስትዬ ምን ልበልሽ ልዩ ነሽ የምታሻቸው ሃሳቦች በሙሉ ታሪክ እና አስተማሪዎች አንቺ አለሽበት ማለት የታሪክ መፀሃፍ ተገለጠ ማለት ነው ኑሪልን እህቴ
@samuelseifu9842
@samuelseifu9842 3 күн бұрын
ማሂ ከብዙ ግዜ ቧላ በጥሩ ስራ ስላየሁ ሽ ደስብሎኛል ፈጣሪ ጥበቡን ያብዛልሽ እድሜ ከጤና ጋር
@ሠላማዊት_ኩኪስ
@ሠላማዊት_ኩኪስ 2 күн бұрын
ወደ ሀገሬ ገብቼ ኩኪስ እየሰራሁ ላከፉፍል ወስኛለሁ አበረታቱኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ ❤
@samuelseifu9842
@samuelseifu9842 2 күн бұрын
@@ሠላማዊት_ኩኪስ ፈጣሪ ይርዳሽ በርቺ እህቴ 🙏
@abebamengestu7003
@abebamengestu7003 16 сағат бұрын
በጣም ትልቅ መልእክት ነዉ በሀገራችን ያለዉን እዉነት የሚያሳይ ምርጥ(ፊልም) ስራ ነዉ በርቱ አምላክ ሀገራችንን ከአፉራሾች ይጠብቅልን🙏
@TamratTameski
@TamratTameski 3 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ሀገራችን እግዚያብሔር ይጠብቅልኝ
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@beze4738
@beze4738 Күн бұрын
I have missed Mahadi's amazing acting❤
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 3 күн бұрын
ጋሩድና መሰሎቹ ለሆዳቸው ለጥቅማቸው ሲሉ እንደሚያባሉንን እናውቃለን እግዚአብሔር ያጋልጣቸው ይንቀላቸው። ትልቅ አስተማሪ ፊልም ከማንም የማይወዳደር ልዩ አሻራ ያለው ወይኔ ግን ህፃኗ ልጅ የምትገርም ናት በዚህ ዕድሜዋ ተለየችብኝ እውነት ነው ባለፈ ታሪክ መባላት ይቅርብን ምንም በማያውቀው ትውልድ አንፍረድ ሀገራችንን ሁሌም ቢሆን ሰላም ያድርግልን።ከሰላም ሁሉም አለ ከጠብ ግን ምንም ቅድስት ይልማ ኑሪልን እጅሽ ህይወትሽ ይባረክ ውድ ነሽ የምር አድናቂሽ ነኝ ገና ያኔ ከአረብ ሀገር ታሪክ ፊልምሽ ጀምሮ
@FerehiwotZewdu-o3r
@FerehiwotZewdu-o3r 11 сағат бұрын
Wow yemigerm film❤❤❤❤ e, t ahun yalchibet hunata😢😢😢😢😢😢dokan kaldbrachu lelja❤❤❤❤
@Buzunashmunash
@Buzunashmunash Күн бұрын
እውነት ዋው አመሰግናለሁ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞😥😥😥😥😥😥😍😍😍😍
@tsiondaniel7049
@tsiondaniel7049 9 сағат бұрын
❤❤ what a movie. It gives a reality check for all of us. Thanks
@tsionabatiye8830
@tsionabatiye8830 2 күн бұрын
😢😢😢 ሀገሬ እግዚአብሔር ያፅናናሽ እንባሽን ያብሰው !!! ቅድስት፣ቤዛ፣ አብዬ በቃሉ፣ ድርብ ፣ ግሩሜ፣ መዲ.... ❤❤❤ 🙏🙏🙏
@Selam-b5y
@Selam-b5y Күн бұрын
አንዴ ሳለቅስ አንዴም ስስቅ ነው ያየሑት በእውነቱ ደራሲውን ብዕርህ ይለምልምልኝ❤ እንደው በእንደዚህ አይነት ፀብ ስንቱ አለቀ ስንቱስ ደቀቀ እንደው እኔ በዘመኔ ስንቱ ህፃን ደማቸው ሲፈስ ምንያህል ወጣት ሲረግፍ አየው ፊልሙን ሳየው ያየሑትን የእናቶች የአባቶችን ሞትና በአካባቢያችን ለ3 አመት ሳይቋረጥ የፈሰሰው ደምና እንባ ነውና በጣም ግሩምና ድንቅ ነው። ቸር ዓምላክ ሆይ ስለ ንፁሐን ደምና እንባ ብለህ ታረቀን ሐገራችን በፀብ ሳይሆን በሰላም አለምልምልን ሑሉም የምኞቱን የሐሳቡን ፍሬ ይበላ ዘንድ ዕርዳን😢 ጠላቶቿን አንተው በጥብህ እሰርልን🙏🙏🙏
@YaredoYaredo-wk6ev
@YaredoYaredo-wk6ev 3 күн бұрын
በአዲስ ፡ፊልም አጨናነቃችሑን እኮ በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉 በርቱ
@Duuroofianoo-p2k
@Duuroofianoo-p2k 10 сағат бұрын
wayine Dirset Wayine Directer Wayine Acting Min Enilalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 2 күн бұрын
ይሄንን ግፍ የአማራ ህዝብ በኦሮሚያ በተግባር ተቀብሎታል አሁንም በሃሩሩ በፀሀዩ አሉ ደብረብርሃን ካምፕ ውስጥ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@KokiLove-qv1nd
@KokiLove-qv1nd 2 күн бұрын
ትክክል 😢😢😢😢
@exxpress7008
@exxpress7008 Күн бұрын
ሂሳብ እናወራርዳለን አማራየ ህዝቤ😢😢😢😢😢
@ማርታጀብሩ
@ማርታጀብሩ 2 күн бұрын
ደስ እሚል ፊልም ነው ዘመኑን ያማከል በአርቱ እስቲ እግዚአብሔር መልካም ነገርን ያምጣለን ላገራችን ሆዳም እና አልጠግብ ባይ ባለስልጣንናቱን ያሳለን
@tamrathailu1918
@tamrathailu1918 3 күн бұрын
ገና አልጨረስኩትም እንደው ህፃኖን ከየት ያገኛችሆት ማር የሆነች ልጅ
@hanayab
@hanayab 4 сағат бұрын
Ahun yalechebet ethiopia 🇪🇹 💔😭 fetari bekachew belen 🙏
@betelhemtsegaye1089
@betelhemtsegaye1089 2 күн бұрын
What a master piece !!! this is our bitter truth
@JahAdam
@JahAdam 3 күн бұрын
🎉🎉🎉 Wow its mesmerising movie everything in it shows exactly what we are going through as a nation for so many yrs. It's well done thanks to each one of who participated here to make this work real. We born to live peacefully and love and care one another. 🎉Our coming generation deserves much better world. ሁላችሁንም ክብረት ይስጥልኝ ማለትም እወዳለሁ! ብዙ የናፈቃችሁንን ሰዎች ስላየን ደስ ብሎናል!🎉🎉🎉 ዶቃዬ ትንሿ መልአክ አንቺን የመሰለች ብርሃን ልጅ በቅርቡ አምላኬ እንደሚሰጠኝ አምናለሁ! ባናዬ ተዘጋጂ!
@kalkidanmathewos9302
@kalkidanmathewos9302 2 күн бұрын
ዶቃ👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እራሳችንን 🇪🇹 በመስታወት እያሳየን ነው ለመንቃት ያድርግልን ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች 🤲🤲 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@TGEnglishlesson
@TGEnglishlesson 4 сағат бұрын
በጣም ጥልቅ መልህክት የያዘ ፊልም ነው ታሪካችንን ሳይሆን አሁናችንን ነው ያሳየን እንግዲህ ልብ የሚል ልብ ይበል አሁን ዛሬ ላይ ይህ ነን ተዋንያኖቹ በሙሉ ድንቅ ትወና ነው እውነት እስክሚድመስለኝ ድረስ ደግሞም ኢውነት ነው በተለይ ግን ላመሰግን የምፈልገው መሪ ትዋኒዋ መህደር አ ስፋ ይህ በጣም ከትዋጣልሽ በኔ አ ስተያየት ከ ሼፉ ቁጥር አ ንድ ቀጥሎ ይህ ነው በጣም ፈታኝ ግዜ እንዳሳለፍሽ ነው የሚሰማኝ ሌሎቻችሁም በሙሉ ምርጥ ስራ ነው ኪዱ (ቅድስት ይልማ ዛሬም አንድኛ) ከብዙ ግዜ በሆላ የሚጥም የ አማርኛ ፊልም አየን ፣ ስላም ለ አትዮጵያ
@ziyadahabib3816
@ziyadahabib3816 3 күн бұрын
የህንድ ፊልም ይመስላል ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@TarekegnAtomssa
@TarekegnAtomssa 8 сағат бұрын
ጀግና ነሽ ማሂ እኛ ፍቅር እንጂ ዘር አያስፈልገንም። የሰው ልጅ ዘር እንጂ የቋንቋ ዘር የለው ተናጋሪ ህዝብ እንጂ .......
@FeraDamisa
@FeraDamisa 2 күн бұрын
እንዳያልቅ እያልኩ እየሰሰትኩ ያየሁት ፊልም እኔን ሀገሬ😢 ሰላምሽን አጣሽ ህዝቤ እንደዚህ ነው እየኖረ ያለው እሳት ዘር አይመርጥም ጥሩ አባባል 😢😢😢ደግ ቀን አምጣ ጌታዬ
@ሠላማዊት_ኩኪስ
@ሠላማዊት_ኩኪስ 2 күн бұрын
ወደ ሀገሬ ገብቼ ኩኪስ እየሰራሁ ላከፉፍል ወስኛለሁ አበረታቱኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ ❤
@mesekerAlemayehu
@mesekerAlemayehu 13 сағат бұрын
wow አንደኛ እናመሰግናለን
@Uae121-zn5lp
@Uae121-zn5lp 2 күн бұрын
የአማራህዝብ እደዝህ ነው ወለጋ የተጨፈጨፈው😢😢
@ingidaworkwasihun2813
@ingidaworkwasihun2813 4 сағат бұрын
መጨረሻው ሲያምር ሲመስለኝ እነዛ የናዚ ልጆች ከዘሩብን የዘር በሽታ የተነሳ የኛ ትውልድ እሚስተካከል አይነት አይደለም ለልዩነት የተለያየ ምክንያት በመፍጠር ችግራችን መድሀኒት ወደሌለው ካንሰር ተቀይርዋል! ቢያንስ ከነበሽታችን በዝምታ ቦንብ ብናልቅ የተሻለ ነው የነዶቃን ትውልድ ግን ለራሱ መንገድ እና ብሩህ ሒወት ሰው ብቻ አድረገን እናሳድጋቸው ኮተታችን ግን እባካችንን ይቅርባቸው! ዶቃዬ እደጊ ተመንደጊ ኢትዮጲያዬ እስከምድር ፍጻሜ ኑሪልኝ ደሞ እሄ ሀሳብም እሚደብረው ጥንብ ዘረኛ እኮ አይጠፋም
@abigirma4540
@abigirma4540 2 күн бұрын
ይህንን ፊልም ለታርክ መስቃማጥ ነው አሁን እንኮን ከኢትዮጵያ ውጭ ሆኜ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለሁ መሰለኝ ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እናህዝቤን በመልካም ያስብልን።❤
@etaferahuasrat5485
@etaferahuasrat5485 Күн бұрын
❤😂😂😂
@YeshiworkAbebaw-fo8xl
@YeshiworkAbebaw-fo8xl 21 сағат бұрын
ዋውውው የድሮወቹ ተመለሱልን ፌልም በእናተ ነው ልብ ድርስ ጠልቆ እሚገባው ለትውልድ እሚተላለፍ ❤❤❤
@elhamreem8371
@elhamreem8371 2 күн бұрын
ደስ ሲል ሳይገባኝ እስከመጨረሻው አየሁት😂😂😂 ህፃኗ ግን የኔ ማር ❤❤
@JdjdJdjd3rj
@JdjdJdjd3rj 2 күн бұрын
ልክ እደኔ😅😅😅
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 13 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ስለሰራችሁልን እናመሰግናለን ማሂ ተናፍቀሽ ነበር ከእረጅም ጊዜ በሃላ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShegawKemaw
@ShegawKemaw 3 күн бұрын
ወገኖቼ ሰላም የናፈቃችሁ ከስደት ተመልሰን ሀገራችን ገብተን በነፃነት የምንቀሳቀስበት ሀገር ያስፈልገናል ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ ሰላም 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@KidistBekele-ju3ky
@KidistBekele-ju3ky 13 сағат бұрын
የእውነት በጣም ደስይላል ክበሩ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤
@Demekech21
@Demekech21 3 күн бұрын
የሀገራችን መጨረሻ ይህ ነው ቆም ብለን ካላሰብን, ቅድስትዬ እና ቤዛ እጃችሁ ይባረክ
@NtTd-li9fk
@NtTd-li9fk 15 сағат бұрын
አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ያውቃል አንተ ብቻ ፅናት ይኑርህ በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጥ።
@LidiyaMekonnen
@LidiyaMekonnen 2 күн бұрын
በጣም አስደማሚ ስራ የሀገሬን በሽታ ሚየስተውል ኪነ -ጥበብ አለ ማለት ነው። ... እያለቀስኩ አይቼው ጨረስኩ ። ዶቃ ታላቅ መልእክት / የበሽታችንን replay በ film የሳየ ድንቅ ስራ ! ደሞ perfect timing !
@ሠላማዊት_ኩኪስ
@ሠላማዊት_ኩኪስ 2 күн бұрын
ወደ ሀገሬ ገብቼ ኩኪስ እየሰራሁ ላከፉፍል ወስኛለሁ አበረታቱኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ ❤
@tilishalex8077
@tilishalex8077 Күн бұрын
ዋው እናመሰግናለን ኪዲ እና ቤዚ ምርጥ ድርሰት ምርጥ ዳይሬክቲንግ አሪፍ የትወና ብቃት ሀገራችን ኢትዮጵያን አምላክ ወደ ቀደመው ማንነ ይመልስልን ፤ ኪዲ በዚሁ አጋጣሚ በጣም እንደማደንቅሽ ልጠቅስልሽ እወዳለሁ "መባ " የሚለውን ምርጥ ፊልምሽንም በዩቱብ ብትለቂልን
@Subla-e3d
@Subla-e3d 2 күн бұрын
አሁን ያገራችንን ሁኔታ የሚያሳይ ፊልም ነው በጣም ነው ያሳዘነኝ ትክክል ትምህርት ሰጪ ፊልም ነው እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shalomty5334
@shalomty5334 Күн бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 big respect for the whole crew, what a masterpiece. Shows a lot about our current situation
@Yitagestalef19
@Yitagestalef19 3 күн бұрын
የመንግስት ባለስልጣናትን ሰብስቦ ነበር ማሳየት የተረገሙ ቅድስቴ ሁላችሁንም እናመሰግናለን እውነታውን ነው ያሳያችሁን
@Selwa-q2s
@Selwa-q2s 3 күн бұрын
እነሱ ምን አለባቸው
@DgggDghj-h7v
@DgggDghj-h7v 2 күн бұрын
ትቀልጃለሽና ያዪታል እኮ እደኛ ቁጭ ብለው😂😂😂
@seyoumgethaun76
@seyoumgethaun76 17 минут бұрын
እጅግ ድንቅ ❤
@Zahra83Zahra
@Zahra83Zahra 3 күн бұрын
አላሕ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን😢😢
@SamSung-mx5lw
@SamSung-mx5lw 8 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢የወለጋ ፊልም
@kiyaye4314
@kiyaye4314 3 күн бұрын
የምር ምርጥ ፊልም ቅድስት ይልማ ትለያለሽ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ ላገራችን ሰላም ለዝባችን አንድነት ይስጥልን አሜን
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj 3 күн бұрын
Filim katasara ende new ende kale hone yeker❤❤❤❤❤❤❤❤ batam kamelew balay konjo new ♥️ yemachachu
@DabashSetnew-k9w
@DabashSetnew-k9w 3 күн бұрын
.እኔ ስጋቴ በሆነ ነገር ተመካኝቶ እንዳይቋረጥ ነዉ በርቱ ያሰባችሁት ይሳካላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 2 күн бұрын
ምኑ ነው ሚቆረጠው ይህኮ ተከታታይ አይደለም ሙሉ ፊልም ነው
@MyYou-f8i
@MyYou-f8i 2 күн бұрын
😂😂አንዳንድ ሞኝ ይኑር ፊልም እያየሽ ተከታታይ ድራማ አደረግሽው😂😂
@hannanabdul7143
@hannanabdul7143 2 күн бұрын
😅😅😅 ሙሉ
@weleteslase
@weleteslase 12 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ነው አይ ግን እኛ "ዶቃ" የለንም ዶቃችን❤ ክርስቶስ ❤ብቻ ነው የሰው ዳቃ ጠፍቶብናል❤ ተስፋ ቆርጠናል ሆዳሞች በእኛ መሞት በኛ መሰደድ በኛ ህመም እነሱ "ይከብራሉ" ግን ብንሞትም የክርስቶስ በኑኖርም የክርስቶስ እዳለን ❤ቅዱስ ጳውሎስ የኛ ተስፋ እሱ ብቻ ነው በሃገራችን በሰማይ ነው ኢትዮጵያ "የሰው ዶቃ" የላትም
@hilRose
@hilRose 3 күн бұрын
እውይ ኡፉፉፉፉ ዶቃ መጨረሻዋ ሁለቱን እጆቿን ኣጣች😢😢😢😢😢
@አማዞን
@አማዞን 2 күн бұрын
ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነው እባካችሁ ሰላም ፍጠሩ ያገራችን ግትር አስተሳሰብ ያላችሁ ጦርነት ለማንም አይበጅም
@amanawityedengellij3060
@amanawityedengellij3060 2 күн бұрын
መሰደድ የደረሰበት ያቃል 😢😢😢እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን 😢😢😢
ጃናሞራ ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Janamora 2024 #Mlikitmedia
1:30:14
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
"ያልታደለ ባል"😂 |በስንቱ||Besintu|
27:48
ebstv worldwide
Рет қаралды 144 М.
ምኞቴ አዲስ ሙሉ ፊልም | Megnote  Full Length Ethiopian Movie 2024
1:29:58
HABESHA TRILL Entertainment
Рет қаралды 56 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН