No video

Seifu on EBS: ለምስጋና የሚያበቃ ስራ አልሰራንም ተዋናይት ሰላም ተስፋዬ እና ሀናን ታሪቅ

  Рет қаралды 226,044

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

"ኩላሊቶን ለሰጠችኝ እናቴ የተለየ ምስጋና ይገባታል" ሀያት | ለምስጋና የሚያበቃ ስራ አልሰራንም ተዋናይት ሰላም ተስፋዬ እና ሀናን ታሪቅ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 248
@user-tc8pe1bc7o
@user-tc8pe1bc7o 4 жыл бұрын
ጨርሶ ይባርሺ ማማየ እግዚአብሔር ካመጣብን አስጊ በሺታም ፈጣሪ ይጠብቀን
@jemal1950
@jemal1950 4 жыл бұрын
የኔቆንጆ አላህ ጨርሦያሽርሽ አልሀምድሊላ ሥትይ ደሥሢል
@user-is5qy1ws4x
@user-is5qy1ws4x 4 жыл бұрын
ውይ፣ሀያትየ፣አለባበስሽ፣ደስሲል፣መሸአላህ፣አላህ፣አፊያሽንይስጥሽ
@Tametmt
@Tametmt 4 жыл бұрын
ሰላም ተስፋዬ እና ሀናን ታሪቅ መልካም ስራ ለራስ ነው እዲሜ ይስጥልን
@Titay2348
@Titay2348 4 жыл бұрын
ኮረና እንደምንፈራ እግዚአብሔርን ብንፈራ የት በደረሰን ነበር ይህ የፈጣሪ ቁጣ ነው በሽታም አይደል እግዚአብሔር ምህረቱን ለሀገራችን ይልክልን ዘንድ አብዝተን በየእምነታችን እንፀልይ
@user-tx3vi5op8o
@user-tx3vi5op8o 4 жыл бұрын
አሏህ ጨርሶ ያድንሽ እህቴ ሰላምና ሀኒ እድሜ ይስጣችሁ መልካምነት ለራስ ነው
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 4 жыл бұрын
የእውነት እንባ አነቀኝ የሀገሬ ልጆች እንደዝ ያምርብኛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 4 жыл бұрын
ቅንነት ለራስ ነው መልካም ስራ የዘላለም ስንቅ ነው የኢትዮጵያ ብርቅየ ኣርቲስቶች በርቱልን እንወዳችኋለን ደግሞ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችው 🙏🙏🙏
@geeh1711
@geeh1711 4 жыл бұрын
እኛ ዘር አይማኖት ቀለም ሳንለይ ከዛ በላይ ሰው መሆን ከዚያም በላይ ኢትዮጽያዊነት ለዘላለም ትኑር
@tenayedigillij6188
@tenayedigillij6188 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርሽ ሚሰቃዩም በምህረት ይዳብስልን 🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ደስ ይላል እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ እህቴ እንዲህ ስንረዳዳ እንዴት ደስ ይላል
@user-zb3kp4cq7g
@user-zb3kp4cq7g 4 жыл бұрын
በጎ የሚሰራ ያብዛልን
@JapiGirum
@JapiGirum 4 жыл бұрын
በሕይወታችን ዛሬን ተሰፋ ብንቆርጥም እግዚአብሔር ግን ዛሬን ሳይሆን ነጋችንን እያየ ያኖረናል የኖርነው እኛ ተሰፋ ስለቆረጥን ሳይሆን እግዚአብሔር በእኛ ተሰፋ ሰላልቆረጠብን ነው
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
ሀዩቲ አላህ ጨርሶ ያሽርሽ ውዴ አለሃምዱሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ አይዞሽ ሁቢ እናትሽን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠልን ሰላምታሽን ወደድኩት ቅን ሰው መሆን ለራስ ነው በጎ ነገር የሰሩ ሰዎችን ማመስገን ሊበረታታ የሚገባ ነው አላህ ከንደዚህ አይነት ክፉ በሽታ ሁላችንም ይጠብቀን ከልብ እናመሰግናለን
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዚህ ያበቃሽ ፈጣሪአችን አላህ ምስጋና ይገባው አለባበስሽ በጣምነው የሚያምረው ሀቢበቲ ማሻ አላህአይዞሽ
@user-ub2vl5kx8h
@user-ub2vl5kx8h 4 жыл бұрын
ኮራሁባችሁ የኔውዶች እንደ አረትይስት ሌላውም የሰላም ፈላጊ ብይሆን ሀገራችን ታድግ ነበረ ሀያት አልምዱልይላ እንኳን ለዝህ አበቃሽ
@semira8897
@semira8897 4 жыл бұрын
እኔም ኩላሊቴን ታምሜያለሁ አላህ ይድረስልኝ
@semiraasfaw1374
@semiraasfaw1374 4 жыл бұрын
አይዞሽ አላህ አለ ማሬ
@ahmadinkheru8052
@ahmadinkheru8052 4 жыл бұрын
Masha allah
@user-yo9ko4nu4o
@user-yo9ko4nu4o 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መሸአላ እንኳን ተረፍሽ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
زهره ال ዙዙየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@user-yo9ko4nu4o
@user-yo9ko4nu4o 4 жыл бұрын
@@nununegnitube801 እሽ አደርግሻለሁ
@fekirhaylu3068
@fekirhaylu3068 4 жыл бұрын
ኩሩ ህዝብ እንዳለን የምናውቀው ሀያትን ድና ስናይ ነው ተመስገን ጌታዬ
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 4 жыл бұрын
ያ አላህ አላህ እስከ መጨርሻው ያሽርሽ የኔ እናት
@purpledreams1885
@purpledreams1885 4 жыл бұрын
How wise and calm is she?♥️♥️♥️
@zemares4325
@zemares4325 4 жыл бұрын
She was well spoken.
@zaman9099
@zaman9099 4 жыл бұрын
አላእያሽርሽ
@emyasefa1592
@emyasefa1592 4 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ
@abdu4725
@abdu4725 4 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሀያት
@mlkiloveyoue1569
@mlkiloveyoue1569 4 жыл бұрын
ሀየትየ ጨርሶ አላህ አፊያ የሪግሽ በመቀጠል ጎበዝ ሰላምታሽ ተመችቶኛል የኔ ውድ
@solomonendalew7841
@solomonendalew7841 4 жыл бұрын
10Q all participant, seyfu long live for you also.
@goldenprince2256
@goldenprince2256 4 жыл бұрын
Mashallah
@user-yu9iw4fd2v
@user-yu9iw4fd2v 4 жыл бұрын
ሀዩ የኔቆንጆ አላህ ጨርሶ ያሽርሽ ሀና /ሠላምዬ መልካም ሠዎች አላህ ይጠብቃችሁ ሰይፉ አንተንም ኑርልን
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 4 жыл бұрын
አልሃዱሊላ አላህ ጨርሶ ያሽርሽ በጎነት ለራስ ነው
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን ሃያት😍 አንቺን የጎበኝ ሌሎችንም ይጎብኝልን🙏 ደግሞ ፋስት የሆነች ልጅ ነች👌
@user-zc3nq2js3l
@user-zc3nq2js3l 4 жыл бұрын
አብሽሪ ማማየ አላህ ያሽረሽ እሱአይሸግረው
@jemelnaser9477
@jemelnaser9477 4 жыл бұрын
ሀዩ ምንም ባላረግልሽም እደዚ ሆነሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሰይፉዬም አመሰገሸናለሁኝ
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሺ ሃዩ እናንተም ፈጣሪ ይጨምርላቺሁ በጣም ጥሩ መተባበር ነው ሁላችንም እንደ እናንተ ቢተባበር
@fdtube4966
@fdtube4966 4 жыл бұрын
ጥሩ በጎ የሠራ መበራታት አለበት ለመልካም ስራ ረፍዶ አያቅም ደጋጎችን ያብዛልን ደጋጎች እስቲ በዛው ሰብስክራይብ አርጉልኝ
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-gr1dj9ff2z
@user-gr1dj9ff2z 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@haseenath7539
@haseenath7539 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🌹🌹💐💐🥀🥀
@WASSIEYUSUF
@WASSIEYUSUF 4 жыл бұрын
Seifu, you have the platform to educate people on COVID-19 safe practice, use it.
@hananry7106
@hananry7106 4 жыл бұрын
አላህ. ሙሉአፍያያርግሽ. የኔውድ
@derartumohamed2333
@derartumohamed2333 4 жыл бұрын
This made me cry proud to be Ethiopian.
@haiayadam6909
@haiayadam6909 4 жыл бұрын
አላህይጨምርላችሁ ጡሩነት አላህይወዳዋል ቀጥሉ ሰውን ለመርዳት
@kedestphonetastic3914
@kedestphonetastic3914 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚ አበቃሽ
@zubeydaahmmed3100
@zubeydaahmmed3100 4 жыл бұрын
ሀዩዬ የኔ ቆንጆ አላህ ሙሉ አፊያ ያድርግሽ♥
@sadibuneya578
@sadibuneya578 4 жыл бұрын
እንኮን አላህ ለዚህ አበቃሽ ሀዩ
@bettylapea291
@bettylapea291 4 жыл бұрын
ስላም እኩ እብድ ናት የምር ሁሉም ነገር ያምርባታል ጥሎብኝ ስውዳት
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ እህታችን ያንዱ ህመም ሊያመን ግድ ነዉ መልካምነት ምንም አይበግረዉ ሀይማኖት የግል ነዉ ኢትዮጵያዊነታችን ደሞ የጋራችን ነዉ
@user-jc5jp7jv1q
@user-jc5jp7jv1q 4 жыл бұрын
Tekikli nashi
@aamriahmariah1283
@aamriahmariah1283 4 жыл бұрын
እህቴ እንኳን አላህ አፍያ አደረገሽ አሁንም ሁሉጤናሽ ይመልስልሽ
@bettylapea291
@bettylapea291 4 жыл бұрын
ስላምዬ የኔ ቅመም ስውድሽ እኩ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ትዳርሽን ይባርከው ፍጣሪ ልጅሽንም ያሳድግልሽ ስላምዬ ♥♥♥♥ ሀናንዬም ፍጣሪ ይጠብቅሽ ማማዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!
@masrtsm5393
@masrtsm5393 4 жыл бұрын
ሰላም እና ሀናን መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ጨማምሮ ይስጣችሁ እህት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህትዬ
@mimidemese2389
@mimidemese2389 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ እንዲህ መረዳዳት ከቻልን በፀሎት ታግስን አሁንም ከመጣብን ወረርሽን መዳን እንቻላለና ሁላችሁንም እናመስግናለን
@user-fg4mo7dj1l
@user-fg4mo7dj1l 4 жыл бұрын
ሰይፉ ለሙስሊም ሴቶች የምትሰጠዉ ሰላምታ ላመሰግንህ እወዳለሁ ዛሬ በእርግጥ ለኮሮና ቢሆንም በፊትም አይቼሀለሁ
@may2may267
@may2may267 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እኖራሱ በጣም ነው ያስደሣኝ በኡነት
@user-od7jp1pj4g
@user-od7jp1pj4g 4 жыл бұрын
ሀዩዬ አላህ ሱበሀነሁ ተአላ አንኳን ለዚህ አበቃሽ ማማዬ
@zmmz557
@zmmz557 4 жыл бұрын
አየየየ አታልቅሽ ውደ አላህ አለሽእናትሽንም አችንም ረዥም እድሜ እመኝላችኋለሁ
@sirajmohmmed9222
@sirajmohmmed9222 4 жыл бұрын
Alhamdulilah
@user-yi3uf5wk3m
@user-yi3uf5wk3m 4 жыл бұрын
ማሻአላህ።ሃዪ።እንኳን።ዳንሽ።
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m 4 жыл бұрын
አልህምድሊላህ አለ ኩልሀል ህያት ሚስኪን አታልቅሺ ሁሉም ያልፋል ሰላም ሀናን ስወዳችሁ ሁላችሁም ሰይፉ በርታ አንተም ምርጥ ልጅ ነህ ስወድህ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ
@MyEthiopia23
@MyEthiopia23 4 жыл бұрын
😢 ክብር ለቅን ስዎች😊
@newthe2290
@newthe2290 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንካን ደስ አላህ አፍያ አረገሽ ሴፍሻ መልካም ሰው
@hcxghfghcc8860
@hcxghfghcc8860 4 жыл бұрын
በጣም።አደንቅሽሻለሁ ሰላም።አለማለትሽ ሰይፉን
@user-fr8qb9ij4w
@user-fr8qb9ij4w 4 жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ ሱመ አላሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አከሽ እህት
@alhmdulillah4497
@alhmdulillah4497 4 жыл бұрын
ሀዩዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@nurasane6263
@nurasane6263 4 жыл бұрын
አላህ ይስቱር ሀዩዬ አላሀምዱሊላህ እንኳን አላህ አዳነሽ
@mmhhgg22
@mmhhgg22 4 жыл бұрын
Allah yashfik
@brukgetachew1041
@brukgetachew1041 4 жыл бұрын
Fetanesh betam egzer kanchi gar yehun
@nasriianoleview1606
@nasriianoleview1606 4 жыл бұрын
ምስጋና ለ አለህ ይሆን አልሀምዱላህ
@anshamohammed5600
@anshamohammed5600 4 жыл бұрын
ወላሂ ለቅሶየን እንደት ልቆጣጠረዉ ያረብ ሁሉንም ሰላም አድርጋቸዉ
@nooranoora9706
@nooranoora9706 4 жыл бұрын
በክፉ የሚያያችሁን አይኑን ጨለማ እግሩን ቄጤማ ውዶቼ
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 4 жыл бұрын
@noora NOORA አንዲህ አይባልም ፤ ሕራም ነው።
@user-gf8ml1tf7n
@user-gf8ml1tf7n 4 жыл бұрын
በነገራችላይ ሠላምን እወዳታለሁ
@Mesi89
@Mesi89 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርሺ ለእናትሺም እድሜና ጤና ይስጥልሺ
@seadahussein3228
@seadahussein3228 4 жыл бұрын
አህት እስከ መጨረሻዉ አላሕ አፍያ ያርግሽ ቅኖችንም ያብዛልን በአንድ ኩላሊት ስለሆንሽ በጣም ተጠንቀቂ ሔል ጫማ ባትለብሺ ዉሀ ጠጪ እናትሽንም አላሕ አፍያ ያርግልሽ እሲኪ በሰብስክራይብ ደግፉኝ
@fozyaalii266
@fozyaalii266 4 жыл бұрын
Yaa hayatii 😭❤️
@user-qq3ix4kt6b
@user-qq3ix4kt6b 4 жыл бұрын
የእኔ ቆጆ አብሽሪ😭😭😭
@hannahanna826
@hannahanna826 4 жыл бұрын
ተባረኩ እዲ ተሯሩጦ ሰዉን ሰዉ ሲያተርፍ ደስ ይላል
@kannsein5607
@kannsein5607 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይማርሽ
@madinamohammad201
@madinamohammad201 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሀዩ እንኳን ለዝህ አበቃሺ
@user-co3js7zk9f
@user-co3js7zk9f 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
@user-qq3ix4kt6b
@user-qq3ix4kt6b 4 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው ሀያቲ እኳን ለዚህ አበቃሽ
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ ሰላምና ሀናንን ያመጣሀቸው ቁጅናችውን ለማወዳደርነው መሰል
@suaada6004
@suaada6004 4 жыл бұрын
ላላህ ሱበህነሁ ተአላ ላቅያለ ምስጋና ይገባው እሱ ሲልነውና ሰውንም የሚቀሳቅሰው
@ibrahimmozamil6617
@ibrahimmozamil6617 4 жыл бұрын
Ffffffff አዛዘንሽኝ እንባዬን አመጣችው ስርሀትዋ ደስ ሲል
@aymenabdu1402
@aymenabdu1402 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል እኔን........
@user-hc2lq5fu8j
@user-hc2lq5fu8j 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኳን ለዚህ አበቃሽ
@user-ms6nq6oj5r
@user-ms6nq6oj5r 4 жыл бұрын
ሀዩ አላህ አፈያ ያድርግሽ
@user-ox3dr3sj4o
@user-ox3dr3sj4o 4 жыл бұрын
በሰሉ ስም ላይክ በሉኝ ዉዶቼ😘😘😘
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 жыл бұрын
የኔ እህት እንኮንም ተርፍሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@aklilukidane4094
@aklilukidane4094 4 жыл бұрын
God is Good good job our beautiful actress ..እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሀያት ..አንተ ደሞ ወንበሩ አስተካክለው ልጅትዋ 'ኮ ኣስጨነካት
@holatholat7270
@holatholat7270 4 жыл бұрын
ሀያትማሻአላህአለሀሙዱሊሁ
@adanuetio1511
@adanuetio1511 4 жыл бұрын
እውነት አንዳንዴ ህይወት እንደህ ናት ሁለተኛ መወለድ እኮ ነው መዳን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@maryam_enatkerstos_abate6200
@maryam_enatkerstos_abate6200 4 жыл бұрын
ይህ ዘመን ያልፍል እንፀለዩ
@kannsein5607
@kannsein5607 4 жыл бұрын
ዘመኑን የሚያልፉት ጋር ያድርገን
@maremnuru5044
@maremnuru5044 4 жыл бұрын
Mashallah Allahu subahan wataalla yakoyachu
@arabia1239
@arabia1239 Жыл бұрын
ሱብሐንአላሕያርብ
@gjgb2274
@gjgb2274 4 жыл бұрын
አርቲስ ቶች ማህተብ አታውልቁ
@shdlove6679
@shdlove6679 4 жыл бұрын
እንዳሁው ሁላቸውም ምን አለበት በጎ በነሰራ በእግዚአብሔር እባካችሁን ዘረኛነትን ትተን ለበጎ እንነሳ በእግዚአብሔር ስም አሰዘቸሁ አለሁ እሲ ምተሰማሙ እሰ ምልስ እፈልጋለሁ ? ከይቅርታ ጋር !በተረፈ በአልቹሁበት ሰላማችሁ ይብዛልን አሜን ✟✟✟🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሀገራችን ከምንሰማው ማታ ይጠበቃልን እግዚአብሔር ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አንድ ያደረገን እግዚአብሔር ሁላችሁም በየምነታችሁ ፅለት አደረጉ ለሀገራችን ሰላም ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያውያን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-um3fp2de7b
@user-um3fp2de7b 4 жыл бұрын
ሁለቱ ተዋንያን ውቦች የሴት መለኬያ ወልደውም ያምራሉ ሃያት እህቴ ጨረሶ ይማርሽ እናትሽንም እደሜዋን ያረዝምልሽ
@user-vz9oq4ow5t
@user-vz9oq4ow5t 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሀዩ ለዚህ አበቃሽ
@user-zc6xz6fl9h
@user-zc6xz6fl9h 4 жыл бұрын
ሀዩ አብሽሪ ጨርሶ አፊያሽን ይመልስልሽ እናትሽንም እረጂም እዲሜ ይስጥልሽ
@taibattt4535
@taibattt4535 4 жыл бұрын
ወላሂ ሰለናትሽ ስታወሪ ምቆጣጠር ነዉ እሚያቀት ሀቢቢ እረጅም እደሜ ለናትሽ ማሬ
@ibrahimmozamil6617
@ibrahimmozamil6617 4 жыл бұрын
የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ
@selasecotube7345
@selasecotube7345 4 жыл бұрын
Alhamdulillah enkuan allah afyashen meleseleshe hayu
@fillifalla8810
@fillifalla8810 4 жыл бұрын
Amlak enkae mehareki
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 4 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
በስተመጨረሻም ቤተሰቡ አበደ ሴት አገኘን
20:19
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 54 М.
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 5 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 24 МЛН
Ethiopian Journalist Negash Mohamed & His Lovely Family
26:27
AfroEurope Tube
Рет қаралды 68 М.
🛎️ኤፍሬም ሀይሚን መታት ብሩክ መጥፎ ልጅ ነው😭😳
24:20
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 36 М.