Selam Yehunie Belay high school Graduation ceremony / ሰላም ይሁኔ በላይ ምርቃት

  Рет қаралды 1,303,632

Yehunie Belay

Yehunie Belay

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@merifikadu7086
@merifikadu7086 6 жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም ባል ሚስቱን ሲያደንቅ ልጆች እርስ በርስ ሲወዳደሱ ማየት በጣም ያስቀናል አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቃቹ ወልደው ከብደው ደሞ ሰርግቸውን ያብላቹ
@meskeremabera9034
@meskeremabera9034 3 жыл бұрын
q++5
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 5 жыл бұрын
ይሁኔ ትዳርህ አሁንም ይለምልም አምሳያ ልጆችህ ያሳሳሉ እግዝያብሄር ብርክ ያርግልህ ወደ መዝሙር ለፈጣሪ ክብር ያሸጋግርህ መዳን በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ብቻ ነው ጌታን የግል አዳኝህ አድርገህ ተቀበል።
@aysheshimmekuriaw8265
@aysheshimmekuriaw8265 3 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያዊ ይሁኔ በላይ ምርጥ አባት ፣ ድንቅ ድምፃዊና የስኬት ተምሳሌት ኩሩ ኢትዮጵያዊ መሆንህን ስገልጽል በደስታ ነው በርታልኝ ወንድሜ።
@sefinewadane487
@sefinewadane487 7 жыл бұрын
እውነት እልህ አለሁ ይሁኔ በላይ !! በጣም እወድህ አለሁ ፡፡ ከምንም በላይ ደስ ያላችሁኝ ያገርህን ልጆች ሁሉንም ሰብስበህ በማየቴ ኮርቻለሁ በርታልኝ ወንድሜ እግዚያብሄር እንዲህ አንድነታችሁን አይነይብን ፡፡
@ኤማሁስአጋፔ
@ኤማሁስአጋፔ 7 жыл бұрын
እንዲህ ነው እናትና አባት በተለይ ልጁ ከአባቱ ጋር እንዴት ደስ ይላል ዋውውውውው እግዚአብሄር ፍፃሜቸውን ያሳምርላችሁ
@hsgghs6270
@hsgghs6270 6 жыл бұрын
እንዲህ ነው መልካም ቤተሰብ በጣም ደስ ይላል አርቲስት ይሁኔ በላይ ወንድማችን እንኳን ልጆችህን ለዚ ቁምነገር አበቃልህ ላንተና ለባለቤትህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@የማርያምልጅቤዛማርያ-የ4ቈ
@የማርያምልጅቤዛማርያ-የ4ቈ 8 жыл бұрын
የሐገር የእምዬ ኢትዮጲያ ብርቅዬ ልጅ ይሁኔ እንኳን ደስ አለህ በየደቂቃው ከአፍህ የማትነጥለው ልዑል እግዚአብሔር ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክልህ እንኳን ደስ አላችሁ
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
የማርያም ልጅ ቤዛ ማርያም አሜን አሜን አሜን አሜን
@jwanaalsaid5784
@jwanaalsaid5784 4 жыл бұрын
Hytgiue
@Hulgaga.Betamo
@Hulgaga.Betamo 6 жыл бұрын
አቤት ማማር እፍፍፍፍ ሥታሥቀኑ የይሁኔን በላይ ሙዚቃ አባቴ ይወደው ነበር እግዚአብሄር ከአይን ያውጣችሁ ዎዉዉዉዉዉ
@man5490
@man5490 6 жыл бұрын
I feel cery proud and joyful to see a wonderful ethiopian family. Congratulations may God continue to bless all of you.
@meronkibakidus7902
@meronkibakidus7902 8 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ የሚገርመኝ እግዚአብሄርን የማየው በመንፈሳዊ ቦታ ሳየሆን አለማዊ ቦታ ላይ ነው በናተ ላይ ያለ እምላክ በሁሉም ቤት ይግባ ውበት የሰጣችሁ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@kalikidaneyihayes3595
@kalikidaneyihayes3595 8 жыл бұрын
በጣም ከምናውቃቸው አርቲስቶቾ ውሥጥ ሁልጊዜም ደስተኛ ሆኖ ለልጆቹም ለሚስቱም ተናግሮ የማይጠግብ ቢኖሮ ይሁኔ ነው እግዚአብሄር የመረጣቸው ሁሉም አንድ ናቸው እህት ወንድም ነው የሚመስሉት ለሚያቸው ፡፡መጨረሻችሁን እግዚአብሄር ያሳምርላችሀ ፡፡
@yeromgebril1350
@yeromgebril1350 6 жыл бұрын
kalikidane yihayes
@hanokfisahaye7097
@hanokfisahaye7097 5 жыл бұрын
Yehune ana misteh kene ljoch Admena Tena Agzabher YSTACHUH
@MeMe-cg7xg
@MeMe-cg7xg 5 жыл бұрын
ይሁኔ ተባረክ ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅር እንደስምህ ፍቅርነህ
@habetamtam7754
@habetamtam7754 6 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የራሴን ህይወት ዳስብ እናንተን ምሳሌ በመውስድ ነው ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ
@ebuyeasefa7772
@ebuyeasefa7772 6 жыл бұрын
የልጆችህን ሥርአትና በሀል አክባሪነት ሣላደንቅ አላልፍም ይሄ ደሞ እናትና አባት የከፈላቹት መሥዋእትነት ውጤት ነው እሥከመጨረሻው በልጆቻቹ ደሥ ይበላቹ ከፍ ይበሉ
@misshagre9469
@misshagre9469 8 жыл бұрын
ወይ ካለው ተጠጋ ወይ ካለው ተወለዲ አሉ ፈጣሪ ሆይ ሁላቺንንም ከስደት አውተህ በእኩል አኑርን
@zyemedehanialemlij9948
@zyemedehanialemlij9948 8 жыл бұрын
amennnn
@enatfikir8985
@enatfikir8985 8 жыл бұрын
miss Hagre Amen mare
@leylaseman4202
@leylaseman4202 6 жыл бұрын
Amiiiiin
@መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ
@መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ 6 жыл бұрын
አሜን
@sofiyaebrahim8597
@sofiyaebrahim8597 6 жыл бұрын
በጣም አሚን
@seadatadesse8334
@seadatadesse8334 8 жыл бұрын
እንኳን ደሰ አላችሁ በጣም ነው ደሰ ያለኝ ወድ ልጂህ የሀገሩን ጭፈራ እዲህ በመጫወቱ በጣም ተገርሜለሁ ደሰታችሁ ይብዛ
@foziyaabdurohman9650
@foziyaabdurohman9650 7 жыл бұрын
የኔም እናትና አባት ለግራጅዩሽን ተዘጋጅተው እየጠበቁኝ ነው የ5አመት አመትየሩዝመቀቀል ድግሪየን ይዥልገባነው
@betelhemwerkubetelhem7095
@betelhemwerkubetelhem7095 6 жыл бұрын
Foziya Abdurohman kkkkkkkkk erebesak
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkk Ana wede
@TUbe-lx1de
@TUbe-lx1de 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@kaduethiogonderkadegaosman6712
@kaduethiogonderkadegaosman6712 6 жыл бұрын
Foziya Abdurohman kkkkk Yane mare
@عبدالرحمناليامي-ل4ظ
@عبدالرحمناليامي-ل4ظ 6 жыл бұрын
Foziya Abdurohman kkkkkkkkkkkkkkkkkk
@danielk.4183
@danielk.4183 3 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ ጨዋና ኩሩ ኢትዮጵያዊ !!! እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በልጆቻችሁ ከዚህ በበለጠ ለመደሰት ያብቃችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ።
@alemnibret4111
@alemnibret4111 8 жыл бұрын
እኔ ግን ይህን ፕሮግራም ስከታተለው ከደስታዬ ብዛት ሳላቀው እምባዬ ሁሉ እየወረደ ነበር uffffffffffffffff እንዴት ደስ ይላል የወለዱት ሲባረክ አሁንም መረሻቸውን ያሳምርላችሁ
@Salim-nu5eq
@Salim-nu5eq 6 жыл бұрын
Adiym
@sabilabilaal4710
@sabilabilaal4710 8 жыл бұрын
ማሽ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ቤተሰብ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 8 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሲያምሩ ልጆችክ.. እግዚአብሔር ይጠብቅልህ
@tamotamo1566
@tamotamo1566 8 жыл бұрын
Wow wow
@Salim-nu5eq
@Salim-nu5eq 7 жыл бұрын
Tesge mariyam Geni etds
@emmushet
@emmushet 8 жыл бұрын
ወይ ጉድ….. ቁርጥ አባቷን!! እንኳን ለዚህ አበቃችሁ፡፡ በጣም ደስ ይላል!! Beautiful family.......
@fafimahamde8981
@fafimahamde8981 8 жыл бұрын
ይሁኔ እንኩን ደስ አለህ። ከባለቤትህ ከልጆችህ ጋር በጣም ደስ ትላላችሁ ሰላሙን ያብዛላችሁ
@emudem7109
@emudem7109 8 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደህ ይሆኔ ባንተ ዘፈን ነው ያደኩት እየሠማሁ በጣም ብዙ ትዘታወች አሉኝ እናም በጣም አከበረሀለሁ የወይን ወዳማዶ ሁኖ የወይን ሰማሁት ሰሜን የወይን ምን ነከቶብኝ ይሆን እህት ወንደሜን
@meske2042
@meske2042 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ
@meriemanderson56
@meriemanderson56 7 жыл бұрын
Meske ወለተ ዮሐንስ =
@gfyd3409
@gfyd3409 6 жыл бұрын
Meske ወለተ ዮሐንስ lejoche ymeralu amarega bingeru ybelete ymeru naber
@tomasmatios6846
@tomasmatios6846 6 жыл бұрын
Meske ወለተ ዮሐንስ
@tomasmatios6846
@tomasmatios6846 6 жыл бұрын
Meske ወለተ ዮሐን ስ
@tomasmatios6846
@tomasmatios6846 6 жыл бұрын
Gf Yd
@djfjdgjd6623
@djfjdgjd6623 8 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ ከነ ባልተቤትህ እኳን ደስ አለህ ልጆችህ በጣም ጎበዞች ናቸው እዳተ በሙዚቃ ህይወታቸውን ያላስደሰቱ በትምህርታቸው እደዚህ ውጤት ያኮሩህ ባልተቤትህ ስደት አገር ስንኖር ስትል ውስጤን በጣም ነው የተሰማኝ እያለቀስኩ ነው ያዳመኩት ስሙኳ የማያምር ስደት አይኑ ይጥፋ እደዝህ ያሉ ጎበዝ ልጆች እያሉን በስደት አገር መባላቸው አሁንም ያሳዝናል
@musae899
@musae899 8 жыл бұрын
እንኳን ደሥ አላችሁ ባላችሁበት ሠላሙን ሁሉ ተመኘሁ ኑሩልን የኢትዮ ፈርጦች
@tigtig5021
@tigtig5021 8 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል የተውኩትን ትምህርት ልቀጠል ነው በቃ የለፍበትን ፍሬ ማገኝት እንዴት ደስ ይላል ደስ የሚልዩ ልጆች መልካሙን ሁሉ ለናተ እመኝላችኃለሁ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ9ከ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ9ከ 8 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ስትሉ ♥ ፍቅርዬ ወድጀክ አለው ከሰይፉ ጋ መደወሌ አይቀርም
@basheerbash1796
@basheerbash1796 8 жыл бұрын
hahahaha ይደወል
@ሮሚናፍቂዋ
@ሮሚናፍቂዋ 8 жыл бұрын
hahahahahaha
@asahlamss7899
@asahlamss7899 8 жыл бұрын
ማን ይቅደም kkkkkkmm
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ9ከ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ9ከ 8 жыл бұрын
እኔ ነኛ ክክክክ
@mekidesazene8927
@mekidesazene8927 3 жыл бұрын
Me 4 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@bezamengsha8181
@bezamengsha8181 6 жыл бұрын
እድግ በሉ ምርጥ ሠዉ ምርጥ ይወልዳል ፍቅር ሠላም ከናተጋር ይሁን ሥማቹሕም ተመራጭ ነዉ። እኪ አሜሪካ ዉሠዱኝ
@taddymeless9019
@taddymeless9019 8 жыл бұрын
የምወዲህ ዘፍኝ ይሄ ። እንኮን ደስ ያለህ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ wow i like it
@tegestbedaso5041
@tegestbedaso5041 8 жыл бұрын
taddy meless uvv n1
@ሀያትመሀመድ-ጨ3ኸ
@ሀያትመሀመድ-ጨ3ኸ 8 жыл бұрын
taddy meless ወይኔ ፊቅር አባቱን መሳይ ከተወለደ አይቀር እደዚህ ነዉ ሴት እናቷን ወድ አባቱን ሰላም ሁኑባላችሁበት ግን አማርኛ አይችሉምደ
@birtukanaltaye3311
@birtukanaltaye3311 3 жыл бұрын
ይሁኔ እንኩን ደስ አለህ በጣም ደስ ትላላችሁ ሰላሙን ያብዛላችሁ እግዚአብሄር ፍፃሜቸውን ያሳምርላችሁ
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 5 жыл бұрын
የእናት ቤት እንጀራ የናፈቀው እንደ እኔ💔💔💔💔
@ዜድሙሀመድ-ዐ7ነ
@ዜድሙሀመድ-ዐ7ነ 4 жыл бұрын
እኔ
@eseyadamtew7006
@eseyadamtew7006 4 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔
@jamaneshassen1092
@jamaneshassen1092 3 жыл бұрын
እህህህህ እኔ
@smithpowers5284
@smithpowers5284 3 жыл бұрын
@@ዜድሙሀመድ-ዐ7ነ 4⁵w
@HanaHana-eh9fc
@HanaHana-eh9fc 8 жыл бұрын
ዋዉ ስታምሩ እግዚሃቤር ይባርካችሁ ይሁኔ ከነ ሙሉ ቤተሰብክ ጤናህን ይስጥክ በጣም እወድሃለሁ በጣምም አድናቂህ ነኝ ይሄ ነዉ ባህልን ማሳየት ዉይ ወልዶ የልጅን ደስታ እንደማይት ምን የሚያስደስት ንግር አለ አቦ ምችት ይበላችሁ ፍቅርየ ዉድድድድድ ሳረግህ እኮ ምርጥ ልጅ
@selamawitvathi7114
@selamawitvathi7114 8 жыл бұрын
ዋዉ ሥታምሩ ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነዉ
@hellohello2507
@hellohello2507 8 жыл бұрын
wawww
@ayeshaayesha1040
@ayeshaayesha1040 8 жыл бұрын
Selamawit Vathi ኢቲዩባነውወይሥሌላሀገራአገራችንኢቲዩቦክሆነያምራልማሻአላህብያለሁታምራላችሁ
@Salim-nu5eq
@Salim-nu5eq 6 жыл бұрын
Rwe
@fikiramentaju1038
@fikiramentaju1038 6 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ እድሜናጤና ይሰጥችሁ
@ddjjcjdi2242
@ddjjcjdi2242 5 жыл бұрын
I am proud of your son!!!His Eskesta is perfect!!!!!
@munadaniel5473
@munadaniel5473 8 жыл бұрын
I am happy for this family . God bless this family
@artintheworld7506
@artintheworld7506 8 жыл бұрын
Wow what such beutiful family congra selam and I love u all and I love ye hunes song God bless cute family
@እናቴኖሪልኝዘላለምያላቺህ
@እናቴኖሪልኝዘላለምያላቺህ 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል የሁኒዬ እንደሁ በጣም ምወድክ ኢትዮጵያ ወዳጅ እንደሁ የልጆቹ ነገር ያሳስባል አማርኛ አለማወቃቸሁ ከቻልክ አማርኛም ዲሽከረን ቀቅለክም ሆነ አጠጣቸሁ ለምሳሌ በቦታው እኔ ብኖር ልጆችክ በእንግሊዘኛ አጠነው ይገሉኝ ነበር
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
እናቴ ኖሪልኝ ዘላለም ያላቺ ህይወቴ ባዶ ናት ክክክክክክክክክ እንደ ሻሼ
@enanikatema9501
@enanikatema9501 7 жыл бұрын
እናቴ ኖሪልኝ ዘላለም ያላቺ ህይወቴ ባዶ ናት kkkkkkkkkkkk
@እግዚአብሔርፍቅርነዉያመነ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉያመነ 6 жыл бұрын
አረ ይችላል ወንድየዉ በአማረኛ ዘፍኖ ያቃል እህቶቼ
@እሌኒጋሻውበዛ
@እሌኒጋሻውበዛ 8 жыл бұрын
እንኳዋን ደስ አላችሁ ለአባት እና ለእናት ጥራችሁ ግራችሁ ለዚህ አድርሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምራላችሁ እኔ የምለው በቋንቋ ዙሪያ ትልቅ ችግር ያለው ወላጆች ላይ ነው በተለይ አሜሪካ የምትኖሩ ልጆች እኮ የወላጆቻቸውን ውርስ ነው የሚወርሱት እንግዘኛንም እንዲሚያወሩት ለአማርኛውም ቦታ ከሰጡት የማይቻል ነገር የለም ስለዚህ አማርኛን በደንብ አስተምሯቸው ።
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 6 жыл бұрын
ዩህንየ እዴት ላርግህ ዋጥ ባደርጋችሁ አጠቅሙኝም ትእይንት ያውጣችሁ በተለይ ወንድየው ልጅህ ሲያምር እዲህ ፍቅር ያለው ቤተሰብ አይቼ አላውቅም
@kokobmekonen6614
@kokobmekonen6614 Жыл бұрын
ይሁኔ በላይ የስኬት ሰው ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@amarechmeryabrbemery5948
@amarechmeryabrbemery5948 8 жыл бұрын
እኔ የናፈቀኝ መቼ ከስደት ግራጆይት እንደማረግ ነው
@tigstabraham4071
@tigstabraham4071 8 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ መመረቅ በእግዚአብሄር ደጅ ነው
@deglenyezoguzo3228
@deglenyezoguzo3228 8 жыл бұрын
Ayezosh yene konjo egezbher yale kene enhedaln
@iloveyouethiopia1772
@iloveyouethiopia1772 8 жыл бұрын
+tigst abraham ትክክል በለሻል ቆንጆ
@tigstabraham4071
@tigstabraham4071 8 жыл бұрын
+Senku senku እውነት ነው በክርስቶስ የተመረቀ የዘላለም ህይወት አለው !!!!!
@zanazana4756
@zanazana4756 8 жыл бұрын
yemechesh. mare enem sedet .merognal .
@galove1313
@galove1313 8 жыл бұрын
ይሁኔ ቁዋንቁዋ ማንነት ነው ለምድን ነው ልጆችህ አማርኛ የማያወሩት በእውነት እናት አባተች ተብየ አናደዳችሁኝ በሻቃ ሁሉ
@HayatIbrahimaagom
@HayatIbrahimaagom 8 жыл бұрын
erget sew konkwawn mastemar alebet enem endanchew asteyayet nebereg legoch kemwlede befit gen kewldsh behwala endemtasbiw kelal aydelem betley besew ager setnori. selzih atfred yfredbhal teblwal
@negatwaneheh6516
@negatwaneheh6516 8 жыл бұрын
Hayat Ibrahimää.göm
@ኤፍሱንመህመድአታይን
@ኤፍሱንመህመድአታይን 8 жыл бұрын
ሀይ አንቺአለም እስኪ ልጠይቅሽ ለምንድን እኔን የ ሀረብ ገረድ ያረግሽው ውይይ ኑሮ ያለው ሞልቶለት ይደግሳል ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሉአል
@ሀበሻሀበሻ-ፈ4ዀ
@ሀበሻሀበሻ-ፈ4ዀ 8 жыл бұрын
አብሽሪ ማር ያለውም ይሞታል የሌለውም ይሞታል አፈር በመብላት እኩልነን
@ኤፍሱንመህመድአታይን
@ኤፍሱንመህመድአታይን 8 жыл бұрын
+pearlcherry djandal ልክ ነሽ እህቴ ጀዛከላ ያ ሩሂ
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 8 жыл бұрын
Be Thankful to God.
@sweetlove7952
@sweetlove7952 6 жыл бұрын
kkkkk
@mbastudents1963
@mbastudents1963 5 жыл бұрын
ayezoshe lehulum giz alm anchim edhi bagershe yemsgana giz yenorseal
@የሽየማየእናያባየቀበጥ
@የሽየማየእናያባየቀበጥ 4 жыл бұрын
ከምርም ደስታም ያስለቅሳል እውነት በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛል ይሁኔ እንኮንም ለዝህ ትልቅ ክብር አበቃህ አላህ ይጠብቃችሁ ሰላምየ እወድሽ አለሁ
@tenamekonnen1971
@tenamekonnen1971 8 жыл бұрын
ይሁንዬ የሀገሬ ልጅ ስወድክ እኮ ፍቅሬን አደራ ወድጀዋለሁ 😘
@ሡመያወለየዋአይእዱኒያ
@ሡመያወለየዋአይእዱኒያ 8 жыл бұрын
belew
@ምስራቅየአማኑኤልልጅ
@ምስራቅየአማኑኤልልጅ 8 жыл бұрын
ዋው ፍቅር እግዚአብሔር ያሳድግህ በጣም ደስ ስትል ባህል እንዲ ነው ከእህት በጣም አንተ በለጥህ
@honeylove6285
@honeylove6285 8 жыл бұрын
በቅድሚያ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ሲቀጥል ይሁኔ አንተ ሃገር ወዳድ ልጆችህ አማርኛ አይችሉም እንዴ?? በሃይሌ የሳቅነው ባንተ እንዲደገም አንፈልግም ያገር ልጅ ♥♥♥
@kkrebethAregahane
@kkrebethAregahane 8 жыл бұрын
Honey Love you are absolutely right I don't understand why his children can't speak their own mother tongue I believe it's the fault of the parents shame on them.
@thigisttilahun2429
@thigisttilahun2429 8 жыл бұрын
Honey Love m
@salamsam7334
@salamsam7334 8 жыл бұрын
መች ይሁን እንደዚህ አይነት ንሮ የሚኖተኝ ይሁንዩ ደስ ትላላችሁ
@WolidBinkhaled
@WolidBinkhaled 8 жыл бұрын
በእውነቱ፡በጣም፡ደሥ፡ይላል፡ይሁኔ፡በላይ፡እሥከ፡ቤተሠብክ።
@ክርስቶስፈራችጅድንግልአማ
@ክርስቶስፈራችጅድንግልአማ 7 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ግን አንድ አስተያየት ልስጥህ ለምድነው ባለቤትህ እና ልጆችህ ማተብ የማያደርጉት ???
@romanmekonnen4568
@romanmekonnen4568 8 жыл бұрын
they are so cute. bless the family who did a good job to teach them about their own country. Good job.and their children are so cute not only outside inside too
@ayiklmuhye5989
@ayiklmuhye5989 8 жыл бұрын
Roman Mekonnen። እንኳን ደስ አላችሁ
@brtuknefikre9551
@brtuknefikre9551 8 жыл бұрын
እባክህ። እኔም እመዳምዬ ቤት እየተመርቅሁ ነው በሽንት ቤት አጠባ።
@zyemedehanialemlij9948
@zyemedehanialemlij9948 8 жыл бұрын
hulachenem nen sis
@brtuknefikre9551
@brtuknefikre9551 8 жыл бұрын
+ስድፍ Assass። ምን ይደርግ መቻል ነው ግዜው እስከማልፍ ውዴ
@ayanaet7701
@ayanaet7701 8 жыл бұрын
me too
@አስርሴሰብስቤ
@አስርሴሰብስቤ 8 жыл бұрын
ayzoshe helachinm nen
@oukitabuki1787
@oukitabuki1787 8 жыл бұрын
ወዶው አይስቁ ኪኪኪኪ
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ያላል አሜሪካን ነው እምትኖሩት አይደል በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁንም እቆጆ ደረጃ ያዲርስላችሁ
@hayatnnt3630
@hayatnnt3630 7 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ እንካን ደሥ ያለህ ግን ልጅህ በጣም ነው የተመቸኝ
@Rahma-et3rt
@Rahma-et3rt 6 жыл бұрын
ይሄልጅወድቃችሀበታል
@emmanawel8610
@emmanawel8610 8 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ታምራላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ባአላችሁበት ፍቅር ደግሞ ወንድሜን መሰልከኝ ዋውውውው ይመችህ ዳንስ ትችላለህ♥♥♥♥♥
@mesimesi851
@mesimesi851 8 жыл бұрын
ካላስቸገርኩ ልጆችህ ያሉትን ተርጉምልኝ?
@zyemedehanialemlij9948
@zyemedehanialemlij9948 8 жыл бұрын
ena leteregumeleshe hoda
@mesimesi851
@mesimesi851 8 жыл бұрын
+ስድፍ Assass kechal awo
@wangelmelkamu6561
@wangelmelkamu6561 8 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@haregnahome5046
@haregnahome5046 8 жыл бұрын
kkkk ጭፈራ ከሚስተምር የማንነታቸው መገልጫቸውን ቋንቋቸውን አያስተምራቸውም ነበር በዘፈን ግን ለማንነተ ተቆርቋሪ መስሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል አየ አሜሪካ ለማንኛውም እንኳን የስ ያላችሁ
@HanaHana-eh9fc
@HanaHana-eh9fc 8 жыл бұрын
+Hareg Nahome። ሰዉ የሚችለዉን ነዉ ሚያረገዉ አማረኛ ስላላወሩ ቋንቋ አይችሉም ማለት አይደለም ሊችሉ ይችላሉ አነጋገርሽ or አነጋገርክ የቅናት ይመስላል ቅቅቅቅቅ
@vkidstgjg2435
@vkidstgjg2435 8 жыл бұрын
ስላሚና ማርርርርርርር እንካን ደስ አለሽ እግዛቤሄር ያስብሽው ቦታ ያድርስሽ ማርያም ትባርክልህን ይሁኔ በጣም ደስ የሚሉ ልጆች አፍርተሀል በጣምምምምምም
@ዘይነባየመካነሰላሞዘይናባ
@ዘይነባየመካነሰላሞዘይናባ 8 жыл бұрын
ይሁኔ.በላይ.ፍቅር.ደስ.ይላል
@አዩነኝየሀይቋቀበጥ0582
@አዩነኝየሀይቋቀበጥ0582 7 жыл бұрын
Salamahmed Salamወይኔ. ደስ ይላል ግን ልጂወችክ ኢትዬጽያውይነትን እደይርሱ
@nardosalefe8457
@nardosalefe8457 8 жыл бұрын
Wooow... e/r mechershachewin yasamorelgni yiunae merit ye Ethiopiaye leji ulachunem ewdachuhalew kene melaw betesebik... leweg lemargachewim... Fetari yabekachu. 💚💛❤
@zedgeremew9266
@zedgeremew9266 8 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ።ግን ከምንም ነገር በላይ ማንነት #ኢትዮጵያዊነት ይቀድማል።እውቀት እንግሊዝኛ በማውራት አይደለም እውቀት ማለት እራስን ማንነትን ማወቅ ነው።ልጆችህ አማርኛ ይችላሉ እንጨፍር ስትላት አልችልም ስትል የአፍዋ እንቅስቃሴ ይታያል ምንም የሚያሳፍር ነገር የለም የራስ ነገር የራስ ነው ማንነት ደግሞ ኩራት ነው ታድያ አንተስ ለምን በእንግሊዝኛ አላዜምክላትም?በጣም ትገርማላችሁ እናት እና አባት ታሳፍራላችሁ እሺ ይህ ስልጣኔ አይደለም።ብታውቅ የገጠር ልጅ ነህ ልጆችህ ለሀገራቸው እና ለቋንቋቸው ፍቅር እና ክብር እንዲኖራቸው ታደርግ ነበር እንጀራ የበላህበት እዚህ ደረጃ የደረስክበት ቋንቋን መናቅ ማለት ሀገርን መክዳት ማለት ነው።አፈርኩባችሁ ቀሽም ሁላ....
@zahraakhalil8382
@zahraakhalil8382 8 жыл бұрын
eg/r yisitish menager yemifeligewin bedenib gelitseshiwal "yawim ye geter lij neh" bileshal Ke geterim geter new tewelido yadegew biyanis ye gishabay budin lay yalewin video degagimo yiyew ahun edime le America ena le Birr/Dollar sew mesele koda keyere English kuanqua mechal Amaregna menagerin ayikelekilim
@alhmdlilalhmdlil1882
@alhmdlilalhmdlil1882 8 жыл бұрын
ትክክል
@selamkifle4137
@selamkifle4137 8 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ኣገር ወ ዳድ ጥሩ በተሰ ብ፡ ና ችህ
@alemumersha29
@alemumersha29 8 жыл бұрын
arif aseteyayet new. yehuna lemesefin becha sayhon lemehonim moker. and geza abreham wolda yeliwon lastawosek"yegna hager zefagnoch selifeker yezefenalu enji fiker ayawokum.
@makitchenpoint4520
@makitchenpoint4520 8 жыл бұрын
😀
@ከሚላበስር
@ከሚላበስር 6 жыл бұрын
ይሁንዬ እንኳን ደስስስስ አለክ ልጆችህንም ፈጣሪ ይጠብቅልክ ለኮንግራም እንዳደረሰክ ለሰርጋቸውም በሰላም እንዲያደርስክ ምኝቴ ነው ከኔ ቤተሰቦችክ ከልቤ ውድድድድድድድ
@ligehabesha668
@ligehabesha668 8 жыл бұрын
ስለዚህ ቤተሰብ ከኔ በላይ መናገር የሚችል ያለ አይመስለም በመጀመሪያ እነዚህ ልጆች ተወልደው ያደጉት እዚሁ አሜርካ ነዉ አማርኛ ባይችሉም አይገርምም ስንት የታዋቂ ሮጮች ልጆች እዛዉ ሀገራቸዉ ላይ እየኖሩ አማርኛ መናገር እንደማይችሉ እናውቃለን ። የይሁኔ በላይ ልጆች አይቶ የማይገረም የለም ጥርት ባለ አማርኛ ለዛ ባለዉ አንደበት በኢትዮዽያዊ የባህል አጨፋፈር እኔ ቦታው ሆኜ ሰለየው መናገር ዕችላለው።
@dawetgannana6508
@dawetgannana6508 7 жыл бұрын
surafel engida ኩራቴ ኢትዮጵያ ነቴ
@thanksagainthanks3011
@thanksagainthanks3011 6 жыл бұрын
+Dawet Gannana እደው በፈጠረህ አሜሪካ ውሰደኝ ስሞትልህ አረብ አገር አስጠላኝ አገር ልገባ ብየ ኑሮ ውድ ነው😢😢
@debratumamu4961
@debratumamu4961 6 жыл бұрын
Tekekel nah
@yordanosdanial6559
@yordanosdanial6559 8 жыл бұрын
enkiwan des alachihu egziabhirn yemefera sew esu ybarekal ahunim abzito ybarkachihu!
@መቅዲየማርያምልጅ-ኰ6ሰ
@መቅዲየማርያምልጅ-ኰ6ሰ 8 жыл бұрын
ዋውውው እንኳን ደስአላችሁ ♥♥♥♥♥♥♥ማሮች
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
መቅዲ የማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብህ በጣም ነው የምወድህ ሄኒየ
@አሜንብለንተዉነዉ
@አሜንብለንተዉነዉ 6 жыл бұрын
ይሁኔ ያገሬ ልጅ ዋዉ ዋዉ እግዚያቤሔር ትምሕርታቸዉን ይግለፅልሕ እድሜ እና ጤና ይስጥሕ እኔ ትምርት እምቢ ብሎኛል በቃ ጎቻ ልገባ ነዉ ፡፡
@ሰርኪናዝሬት
@ሰርኪናዝሬት 8 жыл бұрын
ምነው ሸዋ ይሁኔ እንዳንተ አገር ወዳድነት ልጆችክ አማርኛ ለምን አያወሩም አንተም ሚስትክም ጥርት ያላቹ ኢትዮጵያዊ
@hopeboody3285
@hopeboody3285 8 жыл бұрын
tekekle
@aa-fl8uf
@aa-fl8uf 8 жыл бұрын
እኳን ልዜህ አብቃችሁ
@aa-fl8uf
@aa-fl8uf 8 жыл бұрын
ብጣም ድስይላል ፊቅር አጨፋፊር አራሱ ብጣም ይሜግርም ነው እግዚአብሔር ትልቅ ያድርሳችው
@dinkenashenawgawe9922
@dinkenashenawgawe9922 8 жыл бұрын
egzaabher eberkachehu
@DurgaPrasad-gi4gr
@DurgaPrasad-gi4gr 8 жыл бұрын
Dinkenash Enawgawe
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 6 жыл бұрын
ይሁኔ እንኳን ደስ አላችሁ ከነመላው ቤተሰብህ ሰላምዬ ያንች ደስታ የመላው ኢትዮጵያ ኩራት ነው
@hannamarim7207
@hannamarim7207 6 жыл бұрын
እንካን ደስ አላቹሁ የይሁኔ ቤተሠቦች ቀላል አይደለም ልጅን እዚህ ማድረስ
@aishasalim1852
@aishasalim1852 8 жыл бұрын
ይገርማል ይሁኔ ማር እንደህ አይነት ልጆች አድርስህ ወይ ታድለህ የኔ ጌታ አልጠበከም እፍፍፍፍፍ ደስ ስትል አስቀናህኝ የእውነት እህትህ ናት የምትመስል ሚስትህ ትልቅ ነች
@nasraendris2630
@nasraendris2630 8 жыл бұрын
ቋንቋውን ረስቶ ለሰው ቋንቋ ክብር ለሚሰጥ ሰው ማሽቃበጥ አሽቃባጭ ኢትዮጵያ ትቅደም
@ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ 8 жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ በመቀጠል ልጆችህን አማርኛ አስተምራቸው እናንተን ያስደሰተ አምላክ እኛንም ከስደት መልሶ ያስደስተን መቸ ይሆን እንድህ ከእናትና አባቴ ጋር የምሆነው
@wtrfyysucexicscivrygicsxhx1741
@wtrfyysucexicscivrygicsxhx1741 8 жыл бұрын
wow👌👌👌👌👌
@makdesworku1178
@makdesworku1178 8 жыл бұрын
እንካን ደስ አላቹ ይሁኔ ደስታክ ደስታችን ነው አንተን የመሰለ የባህል ዘፋኝ ልጆችክ አማርኛ አለማውራታቸው ገርሞኛል ያንተብቻ ሳይሆን የአንጋፋዋ የአለምፀሃይ ወዳጆ ልጅም አማርኛ አታወራም ዘይገረም ብቻ ማይኩን ግን ባለቤትክ ትያዘው ደስታ ነው መሰለኝ ዘባረቅክ
@seblewengel8780
@seblewengel8780 8 жыл бұрын
wow enkuan des alachihu
@zedgeremew9266
@zedgeremew9266 8 жыл бұрын
ይችላሉ አብዛኞቹ ንቀት ስላለባቸው ነው።ይህ ደግሞ የቤተሰብ ችግር ነው።ፈረንጁ አማርኛ ለመልመድ ፊደል መቁጠር በጀመረበት ሰዓት እኛ የኛን ትተን የነሱን እንከተላለን። ከአንድ አንጋፋ ባህላዊ ዘፋኝ ይህ አይጠበቅም እንግሊዝኛ እንደሚችሉ ለማሳወቅ ነው አማርኛዋን የፈነገልዋት ምስኪን አማርኛ እኛ አለንልሽ።
@حنانحبشيه
@حنانحبشيه 8 жыл бұрын
mekdes fiker bedenb amaregna yaweral setuam taweralech gin bezum batehon
@ጌታዬመመኪያዬ
@ጌታዬመመኪያዬ 8 жыл бұрын
+Zed Geremew እኛ አለንላት ያደግንባት ግን ስጋት አለኝ አረብ አገር በመቆየት ብዛት እንዳትጠፋን እፈራለው
@adiseamaru4527
@adiseamaru4527 8 жыл бұрын
ደስ.ትላላችሁ.ወንድ.ልጂህ.ያምራል.ፍቅር.የሆነልጂ..ነው..እግዚአብሔር. ፍቅር.ያብዛላችሁ
@እማእወድሻለሁስ
@እማእወድሻለሁስ 8 жыл бұрын
wuyy dess sitlu
@mireillegerges5915
@mireillegerges5915 8 жыл бұрын
አሜን አሜን።ይሁኔ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@Salim-nu5eq
@Salim-nu5eq 6 жыл бұрын
Ashk
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 6 жыл бұрын
Enkon dese alacihu betam dese belogial 😍😍😍ye yehuni leji endet gobez new sicefer gobez berta enwedaciholen😘😘
@Hossna_21
@Hossna_21 8 жыл бұрын
le high school graduation yhe hulu ayy egna snagebam endi aydegesilnm eko
@semusemi794
@semusemi794 8 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ !!! አምላክ በበረከቱ ይጎብኛችሁ !!!
@seadayehayklij7145
@seadayehayklij7145 4 жыл бұрын
እኔም ቡና አፍልቸም ቢሆን መመረቄ አይቀርም
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@addisalme3727
@addisalme3727 8 жыл бұрын
እግዚአብሄር በጥበቡ ልጆችህን ይጠብቅልህ።ያሳድግልህ። እንደዚሁ ደሞእነሱንም ወልዶለመሳም ያብቃቸው።የልጆቻችሁን ወግ ማረግ ለማየት ያብቃችሁ።አንሳስቶ ያስጀመረ አስጀምሮ የሚያስጨርስ አምላክ እግዚአብሄር ይመስገን።ጥላከለላው።ከልጆችህጋር ይኑር. አሜን አሜን አሜን።
@astuastu3529
@astuastu3529 8 жыл бұрын
egezyabehar edemana tana yestachu legocheneme yasadegelhi
@melat717
@melat717 7 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት ወንዱ ልጅህማ ለየት ይላል ከምር እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ኰ5ኰ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ኰ5ኰ 6 жыл бұрын
እኔ እምለው አማረኛ አያውቁም እንደ ትንሽ English ስሰማ እራሴን ያዞረኛል
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና 5 жыл бұрын
ከከከከከከ አይዞሽ
@samira6797
@samira6797 5 жыл бұрын
እኔም ያመኛል ክክክ
@genagena8548
@genagena8548 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 5 жыл бұрын
አይዞን እኔም ያዞረኛልሀሀሀሀ
@alabalab7171
@alabalab7171 5 жыл бұрын
እኔም ያዞረኛል
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
የኔ ብርቅዬ ሁሌም ያንተን ደስታ ስኬት ጤና እድሜ ከሚመኙልህ አንዷ ነኝ የኔ ሆደ ቤሻ ይሁንዬ የኔ ገራገር❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤ኢትዮጵያ ትወድሀለች ኑርላት
@አሜንብለንተዉነዉ
@አሜንብለንተዉነዉ 6 жыл бұрын
ወይኔ እስከዛሬ ሳላየዉ ቆጨኝ ላሕ ቢበላኝ ሽላኝ ነበር
@wenchetdana9987
@wenchetdana9987 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላላ ነገር ግን ልጆችሁ ደስታቸውን በአማረኛ ብገልፁ ይበልጥ ደስ ይል ነበረ በሰው ቋንቋ ሳይሆን በራሳችን ቋንቋ ደስታች ለሕዝቡ ደስ ይል ነበረ !!!!
@habtamtesema877
@habtamtesema877 8 жыл бұрын
ልጅህ ጨፋሪ ነውእንዴ ተመቸኝ
@እናቴእወድሻለሁከርታታዋል
@እናቴእወድሻለሁከርታታዋል 6 жыл бұрын
ይሁኔ ምርጡ የአገሬ ልጅ እንካን ደስ አለህ ከኔሙ ቤተሠቦችህ ሰላማችሁ ይብዛ ምርጥ ሰው ስወድህ
@meskeremkibru5193
@meskeremkibru5193 8 жыл бұрын
ካመናችሁበት፡ዳንስም፡ቋንቋ፡ነው፡ወንድ፡ልጁ፡እየደነሰ፡አይደል፡እንዴ፡የሰው፡ልጅ፡ቋንቋው፡ብቻ፡አይደለም፡ድርጊቱና፡ምግባሩ፡ነው!!!!!!!!!
@betibeti7153
@betibeti7153 6 жыл бұрын
ማማዬ ዳንስማ እኔም የውጭ እደንሳለሁ ግን ሳልሰማ ትርጉሙን
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 8 жыл бұрын
ወይ ጉድ ወይ ደህና ተወለድ ወይ ከደህና ተጋባ እንካን ለዚህ ክብር አበቃሺ የድንግል ልጂ
@kateekatena3452
@kateekatena3452 8 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹሁ ግን ልጅክን ልጠብስው ነበር አር ይቅርብኝ ጉርኛ ነገር ነው
@zyemedehanialemlij9948
@zyemedehanialemlij9948 8 жыл бұрын
Ere ena wodejawalehu
@kateekatena3452
@kateekatena3452 8 жыл бұрын
ስድፍ Assass kkkkk እዛው እኔ ትቺዋለው አማርኛ ከማያውቅ ሀበሻ ጋራ ፍቅር ለማበድ ነው
@zyemedehanialemlij9948
@zyemedehanialemlij9948 8 жыл бұрын
menew bekurekum eyaleshe tasetemerewaleshe becha agegnew enge
@kateekatena3452
@kateekatena3452 8 жыл бұрын
ስድፍ Assass kkkk ከዩኔ በላይ ጋር አታጣዬኝ ደግሞ ለማግኝት ሰይፉ ጋ መደወል ነው ከፈለግሽ ግን ጉርኛ ነገር ነው ልጅ
@zyemedehanialemlij9948
@zyemedehanialemlij9948 8 жыл бұрын
kkkkkkk woy sis beka seyefu hone shemagelachen lemanegnawm anche betam temecheteshegnal
@kalkidanyemane3031
@kalkidanyemane3031 8 жыл бұрын
Wawww...endet des endemtlu lemeglets kalat atahulachu yegna wudoch.beyalachuhbet selamachu ybza.yefkir amlak fkrachu yabzalachu
@zemzemyoutube389
@zemzemyoutube389 3 жыл бұрын
ከወለድ አይቀረ እደህ ነው ሙሉ ቤተሰብ እደሜና ጤና ተመኝሁላችሁ ጀግና አባት እንኳን ደስ አለህ ይውኔ
@jameelajammu503
@jameelajammu503 3 жыл бұрын
ይሁኔ በላይ ምርጥ ኢትዮጲያዉይ አዲናቂህ ነኚ ከንቤተሰቦችህ ተባረኩ
@amharicwrite5291
@amharicwrite5291 6 жыл бұрын
የኔ ማር ይሁኔ ሁሌም በልቤ ዉሥጥ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እዲሜና ጤና ይሥጥህ
@milan8639
@milan8639 3 жыл бұрын
Wow what a beautiful face and smile Selam has! So beautiful girl ❤️❤️❤️❤️
@tgjbdtgnxg3964
@tgjbdtgnxg3964 4 жыл бұрын
አንተን ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ይሁኔ በላይ እንወዳለን
@melkamugirma6654
@melkamugirma6654 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ልጅ ለዚህ ደርሶ ሲበቃ ፡በእውነት ይሁኔ እድለኛ ነህ
@ethiopa1667
@ethiopa1667 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደሥ ሥትሉ መጨረሻችሁን ያሣምረው 😍😍😍
@asmaraasmara9141
@asmaraasmara9141 3 жыл бұрын
ይሁኔ..በላይ..ምርጥ..ሰው..ተወዳጅ..ድንቅ..ድምፃ.ዊነህ..የስኬቴ..ተምሳሌት..ኩሩኢትዮጵያዊ..መሆንህን..ስወድህ..ቤተአማራነኝ👍❤❤❤❤❤
Feker Yehunie belay High School Graduations Party 2014
27:35
Yehunie Belay
Рет қаралды 586 М.
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
Yehunie Belay: "BIZORU" New Video clip 2012
7:12
Bawza TV
Рет қаралды 1,7 МЛН
ምርጥ የባህል ሙዚቃ ዘና በሉ❤❤❤❤
7:41
Melaku Nigus መላኩ ንጉስ ቲዩብ Official
Рет қаралды 2,3 МЛН
Yehunie Belay Surprises Raei's Endeg at her Graduations party.
12:00
ቁጭ ይበሉ ክፍል አራት
30:08
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 510 М.
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН