Helen Berhe - Baba - ሄለን በርሄ | ባባ - (New Ethiopian Music)

  Рет қаралды 2,367,286

Helen Berhe  tube

Helen Berhe tube

Күн бұрын

Пікірлер: 853
@mohamedmustefa9246
@mohamedmustefa9246 3 ай бұрын
ከኩልትፍትፍ ምላስሽ የሚወጣው ቃል ምንም ብትይ ሲጣፍጥ🥰🥰🥰
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 3 ай бұрын
ሄሉ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ❤ ዘፈኑም ምንም አይልም በጣም ያደነኩት የሰውነትሽ በዚህ ልክ መቀነስ ጎበዝ ! ባንድ የሰይፉ ሾው ላይ ወፍረሽ ነበር በርች።❤
@OROFORUM
@OROFORUM 3 ай бұрын
የማያረጅ ልዩ ድምፅ.😘 ጊዜ የማይሽረው.💚 ሁልጊዜም የሚኖር ድምፅ😘 ያቺ ድምፅ እየባሰበት መምጣቱ.💥😘 I will always admire her👏🌸 From Kenya..🇰🇪..Nairobi💥💚
@edenve-gq8ln
@edenve-gq8ln 2 ай бұрын
9
@MiraAbat
@MiraAbat Ай бұрын
Mr. Me e
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 ай бұрын
ሄሉዬ የ90ወቹ ፈርጥ ምርጥ ስራ ነው አልበም ጀባ በይን
@yonatanzelalem595
@yonatanzelalem595 2 ай бұрын
ሄለን በርሄ መጀመሪያ የታወቀችበት ኦዛዛ አሌና ከ2000ዓም በኋላ ነው የዘጠናወች አደለችም።ከተሳሳትኩ ለማወቅ ዝግጁ ነኝ
@alemyemane2824
@alemyemane2824 2 ай бұрын
@@yonatanzelalem595 ስናዳምጥ የኖርነዉ 90ወቹ ነን
@Helenbirhanu-xf7zn
@Helenbirhanu-xf7zn Ай бұрын
the same​@@yonatanzelalem595
@ephremgebre50
@ephremgebre50 3 ай бұрын
እንደዉ ሣላመሰግን የማላልፈዉ ብርታቱን ሠጥቶት አቤል ሙሉጌታ መቼም የሌህበት ቦታ የለም የ Verinica ይጠቀስ ሌላ ይቅር ተባረክ
@ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ
@ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ 3 ай бұрын
ሄለን ግን እንደ እኔ ጥግ ድረስ የሚወዳትማነው❤
@habtieamare1221
@habtieamare1221 3 ай бұрын
ere tew tigachegnaleh😂
@alemyemane2824
@alemyemane2824 2 ай бұрын
me
@SenizeMariam
@SenizeMariam 27 күн бұрын
እኔ አለሁ በተለይ ድምጿን ኡፍፍፍ 😉 የሷን ቅላጼ ለማምጣት የማላደርገው ጥረት የለም ግን ወፍ😂
@Josi560
@Josi560 3 ай бұрын
ሄሉ ሁሌም ቆንጆ ከደረጃዋ ማትወርድ ምርጥ ድምፃዊት ፕሊስ አልበም
@GeremushAbebe
@GeremushAbebe 3 ай бұрын
ሄሉዬ እንደየውል ጊዜው አንደኛ ነሽ❤🎉የ90s ፈርጥ🥰🥰🥰🥰
@tigistendale2474
@tigistendale2474 3 ай бұрын
አቤሎ ዘንድሮ በምርጥ ምርጥ ስራዎች እያንበሸበሽከን ነው እናመሰግናለን ሄለን ምርጥ ስራ ነው::
@meryemmeriyemabdu8823
@meryemmeriyemabdu8823 Ай бұрын
ገኘየነነነማዐጠፐ😢
@FikreselamGebrkiros
@FikreselamGebrkiros 3 ай бұрын
Waw አሁንም እንደ ትላንትናው ድንቅ ብቃት
@koniaynalem8303
@koniaynalem8303 3 ай бұрын
ይሄን የመሠለ ድምጽ ይዛ ለሷ የሚመጥን ግጥምና ዜማ የሚሠጥ ይጥፋ የሷ የምን ጊዜም ምርጥ የመጀመሪያዋ አልበም
@ጥበብየሕግምክርአገልግሎት
@ጥበብየሕግምክርአገልግሎት 3 ай бұрын
ewnet blehal, ye hagerachin zefagnoch sle gitm tinkare aychenekum
@sanimane3073
@sanimane3073 2 ай бұрын
በትክክል ሄይ ዘፈን ነው አሁን ሚባለው
@alegntayegirma2360
@alegntayegirma2360 3 ай бұрын
ሄሉዬዬ congratulations በጣም ቆንጆ ስራ ነው🍾💐
@teferabelayneh7585
@teferabelayneh7585 3 ай бұрын
ሄሊዬ ሁሌም የምትሰሪው ምርጥ ሙዚቃ ነው ። በርቺልኝ!!❤❤
@elsabethiyihun1636
@elsabethiyihun1636 3 ай бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ለልጄ የዘፈንሽለት ያህል ነው የተሰማኝ ልጄ ሰሙ ባባ ነው ተባረኪ ሙሉ ቀን ብሰማውም አይሰለቸኝም ሄሉዬ እናመሰግናለን፡፡
@zinasheamare545
@zinasheamare545 2 ай бұрын
Right ❤
@MilaFiker-jq7dw
@MilaFiker-jq7dw 3 ай бұрын
በጣም ምወድሽ ማከብርሽ ማደንቅሽ ሄሉዬ በናፍቆት እርሃብ ሳንሞት እሄን የመሰለ ውብ ክሊብ በዚህ ውብ ድምፅ ስለለቀቅሽልን በጣም አመሰግናለው ሄሉዬ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የስኬት አመት ይሁንልሽ ሄሉዬ
@danaittekeste7982
@danaittekeste7982 3 ай бұрын
She look fresh always with a golden voice I love the song keep it up my beautiful queen
@SujStar-qi1go
@SujStar-qi1go 3 ай бұрын
ይህንን የምታነቡ ፈጣሪ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 3 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@EndawekaAyalneh
@EndawekaAyalneh 3 ай бұрын
amen 😊🎉🎉❤❤
@hamzaabdulamid576
@hamzaabdulamid576 3 ай бұрын
Amin❤
@husniyaezame-lx9cz
@husniyaezame-lx9cz 2 ай бұрын
አሚን❤❤❤
@SenizeMariam
@SenizeMariam 27 күн бұрын
አሜን❤😢
@helengessesse616
@helengessesse616 3 ай бұрын
Wow በጣም ነው የወደድኩት ሄሉዬ ሞክሼዬ ምርጥ ዘፈን አንደኛ🔥🔥🔥
@tigestzewde4887
@tigestzewde4887 3 ай бұрын
ሄሉ የኔ ኩልትፍትፍ ውድድድድድ🥰🥰🥰ምርጥዬ ነው በርችልን👍👍
@sarafiseha8919
@sarafiseha8919 3 ай бұрын
ዋው ሄሉ ሽኮር ምርጥ ስራ አልበምሽን እንጠብቃለን🙏🏽💞
@kalulale1707
@kalulale1707 3 ай бұрын
አሪፍ ሙዚቃ ነው በርቺ እህቴ ሄሉ እስጢፍ ከገዳም ሰፈር 😍
@MsSm-bw5yr
@MsSm-bw5yr 3 ай бұрын
ሄለን አድናቂሺነኝ በርችልን አሪፍ ሰራ ነዉ❤❤❤❤❤
@AbiDegu
@AbiDegu 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሀገረችን ሠላም እና ፍቅር ይስጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤
@Seid-c8r
@Seid-c8r 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 3 ай бұрын
መቼም የማትቀየሪ እንቁ ኢትዮጵያዊት ንግስት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Kdejaked
@Kdejaked 3 ай бұрын
ትለያለሽ እኮ 😮 ስወድሽ ተመስጨ ነው ነው ደጋግሜ የሰማሁት
@angdembexrjh
@angdembexrjh 3 ай бұрын
I watch this video in Dubai in Ethiopian Restaurant and I really love it I don't understand lyrics but I really like this song. Lots of love from Mount Everest Nepal ✌🏼
@cassiopiadezayn
@cassiopiadezayn Ай бұрын
❤❤❤❤
@SenizeMariam
@SenizeMariam 27 күн бұрын
🙏💚💛💝
@Ethiopiablacklionhospital
@Ethiopiablacklionhospital 25 күн бұрын
Thank you ❤ where are you from 🍓
@YanetMekuriya-lq6nm
@YanetMekuriya-lq6nm 3 ай бұрын
ይሄን የዘፈንኩት እንደ ልጄ ለማየው ወንድሜ እናመሰግናለን ሄሉ❤❤❤
@Bettylehemm
@Bettylehemm 3 ай бұрын
Wow! What refreshing music! Absolutely loved it!! 🫶
@Lubapictures
@Lubapictures 2 ай бұрын
Heluዬ አድናቂሽ ነኝ።🎉❤
@Tejeshlteva-x5d
@Tejeshlteva-x5d Ай бұрын
ቆንጆ ሙዚቃ አረፍ ነው ሺህ በጣም የኔ ውጤት
@Geni_G_mariam-x3l
@Geni_G_mariam-x3l 3 ай бұрын
3ኛ album የሰራልን የምትሉ.. Be like
@BlenasegedBlena
@BlenasegedBlena 3 ай бұрын
Awo yesralen 😊
@MimiDagmawi-lw3js
@MimiDagmawi-lw3js 3 ай бұрын
Entbkalen helu
@tsagishkarem2667
@tsagishkarem2667 3 ай бұрын
Ate sirha
@mahlettemesgen363
@mahlettemesgen363 3 ай бұрын
Alewubet enem tisralin ❤❤❤❤
@mierafassefa4635
@mierafassefa4635 3 ай бұрын
እኔ ደሞ ለልጃ ነው ነብዩ መተንተኔ •••••ቆንጆ ሙዚቃ ነው ከልጅሽ ጋ ስሪው ክሊፑን believe me ዘመን አይሽረውም
@danielzewdudaniel5729
@danielzewdudaniel5729 3 ай бұрын
ምርጥ ነው ሔሉዬ ባባንም አስታወሽን !!!!
@tsega5507
@tsega5507 3 ай бұрын
ምርጥዬ ለጆሮ ተስማሚ ሙዚቃ ነው ሄልዬ የኔ ውድ ለውዱ ባሌና ለልጄ ይሁንላቸው ይሄ ዘፈን❤❤
@KebronKesete
@KebronKesete 3 ай бұрын
Great job, Helena..am so proud of you. Your voice is awesome
@DANNYMEKONEN
@DANNYMEKONEN 3 ай бұрын
ድምፅሽን ያምራል በጣም ነው የሚወድሽ ሄሉ ቆንጆ 😜
@yohannesbelay7020
@yohannesbelay7020 3 ай бұрын
ዋው ሄሉ ምርጥ ሙዚቃ በናትሽ በአልብም ከች በይ
@kalebgezu5957
@kalebgezu5957 3 ай бұрын
አንቺ በጣም ትልቅ አቅም ያለሽ ባለሞያ ነሽ። ሰሞኑንም በጣም ስንጠብቅሽ ቆየን። እናም ደርሶ ሰማሁት የቪዲዮ ክሊፑ ቆንጆ ነው ተጨንቃችሁ ነው የሰራችሁት። ሙዚቃው ግን ከአንቺ አንፃር አይመጥንሽም ከደረጃ በታች ሆኖብኛል እኔ። ቀጣይ ስራሽን በጣም ተጨነቂበት አደራ።
@ggggggggdg-vr
@ggggggggdg-vr 3 ай бұрын
Betkkl besmaam hukim alat edet lnagerew ygermal dmtua tewerwro new emiwetaw mnew ene bagegnat emigebatn sra awki neber mariamn betam gobez nat
@ሀገሬኢትዮጵያዬ
@ሀገሬኢትዮጵያዬ 3 ай бұрын
Exactly it’s not good at all
@heavenisrael1
@heavenisrael1 3 ай бұрын
From Kigali Rwanda ❤️🤝
@smizzmayle
@smizzmayle 3 ай бұрын
Great Music Big up ሄሉ የሰው ልክ!
@DJHAPPY1-u5d
@DJHAPPY1-u5d 3 ай бұрын
That is why I love her she is legend we are waiting album keep it up halu
@welduyemane9067
@welduyemane9067 Ай бұрын
እምወድሽ ድምጻይት ሀለን በርሀ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ዘፈንሽ በጣም ነው እምወደው ጽምጽሽ በጣም የተለየ እና የሚወደድ ኒሩልን።
@Sami_Hab
@Sami_Hab 3 ай бұрын
ሄሉን የሚወድ 👍
@RahelAleme
@RahelAleme 3 ай бұрын
አንደኛ ጀግኒት ምርጥዬነው ወድጄዋለሁ
@Daniella-DD
@Daniella-DD 3 ай бұрын
Thank you for another gift helu💜🙏
@yeiwnetfekerdaget4174
@yeiwnetfekerdaget4174 3 ай бұрын
እውነት ለመናገር ብዙም አልወደድኩት ሄለንየ ግን በጣም ነው የማደንቅሽ❤❤
@MohamedAli-r3v6q
@MohamedAli-r3v6q 9 күн бұрын
😊😊😊 Wow
@AzebYohanes-bd2ds
@AzebYohanes-bd2ds 3 ай бұрын
Heluyaaa . U always bring something sweet for our ears 👂. We always love you 😍. Keep the good things up my dear . Its Zola from Dubai
@saynetmam9692
@saynetmam9692 3 ай бұрын
Wow amazing music. May God be with you ❤️❤️❤️
@rozinawoldemariam793
@rozinawoldemariam793 3 ай бұрын
Helu welcome with a new amazing song love it love it love it 🥰 love you a lot ❤️
@FikerFiker-ks3dg
@FikerFiker-ks3dg 3 ай бұрын
በጣም ምርጥ ስራነዉ በርች የኔ ዉድ 🎉❤
@ዳረምየላትbestman1yahoocom
@ዳረምየላትbestman1yahoocom 3 ай бұрын
ሄለየ ምርጥ ነው በርች 👍👍
@fritaso
@fritaso 2 ай бұрын
ዋው❤
@sorajirma5200
@sorajirma5200 3 ай бұрын
Amazing ... your voice🥺
@FireAbebe-dy9yw
@FireAbebe-dy9yw 3 ай бұрын
የምርጥ ምርጥ ነሽ!!!! ይመችሽ👍👍👍
@anwarkelil6414
@anwarkelil6414 7 күн бұрын
Sweet as ever!
@MilkiasMitiku-d3e
@MilkiasMitiku-d3e 3 ай бұрын
Betam Arif sira newu !! Abelo hulem anidegna newu
@HaftomEseyas
@HaftomEseyas 3 ай бұрын
❤❤❤Incredible song helenittti ❤❤❤❤may God bless u more !!!!
@BinyameEshetu-vp9rx
@BinyameEshetu-vp9rx 3 ай бұрын
አንድ ወይም ሁለት ግጥም ልሰራልሽ እፈልጋለሁ ። የሆነ ግዜ ተደዋውለን ነበር ። አሪፍ ስራ ነው የሰራሽው ያምራል።
@MikiasMelaku-z6b
@MikiasMelaku-z6b 3 ай бұрын
Wow helaye beautiful work as always ❤❤
@ElsabetDebela-i7e
@ElsabetDebela-i7e 2 ай бұрын
Wow salemia! What a beautiful voice. Keep up the great job 👍
@aregawitesfaye4560
@aregawitesfaye4560 2 ай бұрын
እስኪ እንደኔ ጭንቀቱንና ፍርሃቱን ለማስወገድ እየደጋገመ እየሰማው ያለ☝️
@SenizeMariam
@SenizeMariam 27 күн бұрын
እኔ😢👆
@DaveEntertainment.
@DaveEntertainment. 3 ай бұрын
ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁላ አምላክ ያሰባችሁት በፍጥነት ያሳካላቹ የጎደለው ይሙላ❤❤❤🎉🎉
@DagmawiGirma-gb5zn
@DagmawiGirma-gb5zn 3 ай бұрын
Amen
@quluceiluu5780
@quluceiluu5780 3 ай бұрын
Amen❤❤
@SweetLove-eb4jc
@SweetLove-eb4jc 3 ай бұрын
አሚንንንን
@AXUMAWIT-x2t
@AXUMAWIT-x2t 3 ай бұрын
አሜን
@fenetdebele6962
@fenetdebele6962 3 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽amen le hulchen
@helenzenbu5564
@helenzenbu5564 3 ай бұрын
❤❤❤ era ynaw ynk 😂 enda ሞክሼ ስወደው ምልልክ ሀሪፍ ስራ ነው በርቺ
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 2 ай бұрын
Great job heluye ❤
@SenizeMariam
@SenizeMariam 27 күн бұрын
ሄላዬ አቤት ስወድሽ ድምፅሽን ለማምጣት እየሞከርኩ ነው ቮካል ላይ ለኔ ይመቸኛል ለሌላው ባላውቅም እህትአለሜ😉 😘
@senaitnegasi6046
@senaitnegasi6046 Ай бұрын
Heluyee yene wuddd arif new konjo 👍❣️❣️❣️❣️❤️❤️
@nurkahssay689
@nurkahssay689 3 ай бұрын
ፍቅር የሆነች ነገር,,,,,ሄሉዬ ቆንጂት,,,,,መቼም የማትቀየር ምርጥ ኢትዮጵያዊት
@ZerihunBekele-yo7ki
@ZerihunBekele-yo7ki 3 ай бұрын
Waw ሄሉካ great job carry on my Dear
@natitesfaye8384
@natitesfaye8384 22 күн бұрын
Yehe miusc 😊❤
@anwareahmed-nv6mh
@anwareahmed-nv6mh 2 ай бұрын
ሄሉ አደኛ ዘፈኑም ሆነ ኤሪክ ምወደው ወድሜ ሁሉ ነገሩ ያምራል ቀጥይበት
@zinasheamare545
@zinasheamare545 2 ай бұрын
Good bless ba bayyyy❤
@EthioPrevails
@EthioPrevails 3 ай бұрын
Your voice is magical.
@BujuStar
@BujuStar 3 ай бұрын
Good job heluyeee❤
@rob21112
@rob21112 3 ай бұрын
Helen Berhe..you are the best artist 🎉
@manetekel
@manetekel 3 ай бұрын
Helyi nice to see you! welcome back to the stage
@DjJazzethio
@DjJazzethio 3 ай бұрын
Always # One Helen Appricate & Respect
@EL.26-
@EL.26- 3 ай бұрын
ሲወተኝ ሲወተኝ 😂 ግን ደስ ይላል ቅላፄሽ:: I like your songs
@samialhebte7559
@samialhebte7559 Ай бұрын
Helen she never lose fame bro I love that girl😢 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@birukecrosstube8255
@birukecrosstube8255 3 ай бұрын
Proud of you Good job Helu 🔥🔥🔥
@Abigiya21-habesha
@Abigiya21-habesha 3 ай бұрын
You the best always my girl ❤❤I can't stop listening to this 😊babayee
@gebremeskelteklay6026
@gebremeskelteklay6026 3 ай бұрын
Happy New yearrrrr❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@kassahuntesfay1868
@kassahuntesfay1868 3 ай бұрын
She knew when to release thesing🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤love it
@lolibezjames2540
@lolibezjames2540 3 ай бұрын
I love the energy of the music
@user-እናቴን_አደራ
@user-እናቴን_አደራ 3 ай бұрын
ሔለን የኛ ኩራት በጣም ምርጥ ስራ ነው ደግሞ በአዲስ አልበም እንጠብቅሻለን የኛዋ
@Cinddi2024
@Cinddi2024 2 ай бұрын
Beautiful ❤❤🎉🎉
@user-SenedAbrham
@user-SenedAbrham 3 ай бұрын
በጣም ነው ምወድሽ ሄሉ ላሪፍ ስራ ብለናል ከ ኤርትራ ozaza alena እና yene fkr ሳልሰማ ኣልውልም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ love you🌷
@hager158
@hager158 3 ай бұрын
Me and my son sing this 🎶 YENE BABa I I found a music for my sweet son .thank you Helu Your cousin from oakland
@s0lomon150
@s0lomon150 3 ай бұрын
ሄ ሉ ዬ ውድድድ GOLDEN VOICE❤❤❤❤🙏🙏🙏
@johanjesu9320
@johanjesu9320 3 ай бұрын
Wow Helu good job ❤❤❤
@fitsumyasabu4522
@fitsumyasabu4522 3 ай бұрын
ሰው የሚወድ በፍቅር ላይ ተስፋ ያለው ። ይህንን ሙዚቃ ሲሰማ የፍቅር አባቱን የሚያስታውስ 👍 ያድርግ
@lulalula7120
@lulalula7120 3 ай бұрын
ለልጃ ነው
@EthJoe17
@EthJoe17 2 ай бұрын
Very nice
@YoyoYo-d2u
@YoyoYo-d2u 3 ай бұрын
😍😘😘😘𝕙𝕖𝕝𝕦 ድምፀ መረዋ ዋው
@limitlessGx
@limitlessGx 3 ай бұрын
I love it❤
@AnwarkemalAnewar-fn4gq
@AnwarkemalAnewar-fn4gq 3 ай бұрын
Helen baayee si jaalana hojii bonsa hojjaate ❤❤
@EteneshGetachew-ut1nh
@EteneshGetachew-ut1nh 3 ай бұрын
ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤
@DemisewDad-s6k
@DemisewDad-s6k 2 ай бұрын
Wow best music ❤ nice 👍
@tesfamichaelalay7813
@tesfamichaelalay7813 2 ай бұрын
Gifted❤
@HiwotSyum
@HiwotSyum Ай бұрын
Love is life❤❤
@Samaritan1504
@Samaritan1504 3 ай бұрын
Heluye Enat amazing work❤❤❤
5 best old  musics of helen berhe የሄለን በርሄ 5 ምርጥ ስራዎች
23:36
በኢየሱስ እጅ ነው ዘማር ይስሐቅ ጥሩነህ
10:15
Yishak Tiruneh Official
Рет қаралды 12
New Ethiopian Music Mix 2024 _ Slow Music Nonstop Mix
26:39
Dj ELON (Elon Getachew)
Рет қаралды 478 М.
Weeha - Dimama | ዊሃ - ድማማ (Official Music Video)
4:06
Michael Belayneh - ጠይም - Teyim | Track 3  (Official Lyrics Video)
4:59
Michael Belayneh
Рет қаралды 2,3 МЛН
GIGI  Best Music Collection|  ጂጂ ምርጥ ሙዚቃ ስብስብ
18:59