Semayat ህፃን ቅዱስ አንቁባህሪና አስተሳሰቡ

  Рет қаралды 112,899

Semayat Media

Semayat Media

Күн бұрын

Пікірлер: 331
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 4 жыл бұрын
ወይ ተአምር ነው የዚህ ልጅ ነገር ና የነሮቤልና ሌሎችም ኣሉ ህፃውንት ያዘጋጀ መሰለኝ እግዚአብሔር ! ተስፋ አለሽ አገሬ ለልጆቻችን ! እመብርሃን ታሳድግህ
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 4 жыл бұрын
Amen. 👍👍👍fezjenew. Mayew. Mareeeeeee
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 жыл бұрын
Amen bweneti
@Eff-wd7mr
@Eff-wd7mr 7 ай бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ የቃላት አወጣጥክ አገላለጽክ ❤❤❤
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 4 жыл бұрын
እቁዬ ፈጣሪ እንዴ ቅዱስ ያሬዲ ሊቅ ያዲርግህ የአለማችን ታላቅ ሰው ሁንልን እዴግልን እሮቤል ወዴት ጠፋ ናፍቆኛል አብራችሁ አቅርብልን አንዲ ቀን ቅዱስን እና ሮቤልን ሳያቸው አለቅሳለሁ የሃግሬ ፍቅስ ያስቀቅሰኛል
@samerikerstiyan2052
@samerikerstiyan2052 4 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ማተብክስ አንገትህ ጭር ብሏል መስቀልክን አድርግ 😘😘😘ጥበቡን እውቀቱን ይጨምርልህ ትልቅ ሁንልን ❤❤❤
@Sing.science221
@Sing.science221 4 жыл бұрын
aNGETUN MINASAYEH? cHINKILATUN EYI ISKI YEHAYMNOT POLETISUN TITESH
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
እድ ግበ ል 👍👍👍👍
@ejegayehuwami7268
@ejegayehuwami7268 4 жыл бұрын
Gobeze leg tbarke
@ሳራነኝየክርስቶስባርያ
@ሳራነኝየክርስቶስባርያ 4 жыл бұрын
@@Sing.science221 ይቅርታ እውነት ነው ማለት ሰለ መፅሐፍ ቅዱሰ እየገለፀ ነው እውቀት ያለ እምነት ከንቱ ነው
@የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ
@የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ 4 жыл бұрын
እድግ በል እመቤቴ ትጠብቅህ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ❤❤❤
@tiruworkhailu9711
@tiruworkhailu9711 4 жыл бұрын
Amen
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
አሜን
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
እድግበልልልን የኢትዮ ተስፋንህ።
@alganeshtekie2859
@alganeshtekie2859 4 жыл бұрын
Edme yesteh yene shkorey
@aaff755
@aaff755 4 жыл бұрын
ከስው አይን ከጥላት ሴራ አምላከ ቅዱስን ይጠብቅህ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ
@___Lidiya.Tsegaye___
@___Lidiya.Tsegaye___ 4 жыл бұрын
ቅዱስ የሆንክ ልጅ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ዕውቀቱን ያብዛልህ ይጨምርልህ እደግልን
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 жыл бұрын
ህጻን ቅዱስ እንቁባህሪይ እድግ በልልን እድሜ ቢሰጠኝ እናንተ ህጻናት እንቁ የኢትዩጵያ ብርሀናችሁ የትእደምደርሱ ባይ የህጻን ቅዱስ እናትና አባት ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ካይን ያውጣላችሁ ቅዱስዩ ማህተብክን እሰር አሁንም እደጥበበኛው ሰለሞን ጥበብን ይጨምርልህ
@እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ
@እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የምናገረው ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግ እድግ በል ❤❤❤
@seblet148
@seblet148 4 жыл бұрын
የኔ ማር ስትናገር እራሱ አፍህ ማር ነው,ክፉ አይንካህ የኔ ቆንጆ መድሀኒአለም መጨረሻህን ያሳምርልህ 😘
@zegeyealemu600
@zegeyealemu600 4 жыл бұрын
ቅዱስዬ አሁንም ይቀድስህ! እድግ በል።
@asss4503
@asss4503 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ የበለጠ ፀጋዉ አብዛቶ ያሳድግህ ለሀገርም ለወገንም የምጠቅም እግዚአብሔር የምታስደስት ያርግህ!!!
@እግዚአብሔርይቅርባይነው
@እግዚአብሔርይቅርባይነው 4 жыл бұрын
እድግ በልልኝ የኔ ልጅ። ካፍህ ማር ነው የሚወርደው። ወላጆችህ ይባረኩ። አንተ ሮቤልና ሌሎቹም ትናንሽ ፈርጦች እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሰጣችሁ ናችሁ። ውድድድ ነው የማረጋችሁ።
@senentsara4008
@senentsara4008 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንዳንተ አይነት ነው ምንብዬ ልመርቅከ በዉነት ኑርልኝ እንዳንተ ይነት ትውልድ ይብዛ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ✌️
@digitalbero5986
@digitalbero5986 4 жыл бұрын
ይሄ ጣፋጭ አንደበትህን እመአምላክ ትባርክልህ ይጠብቅህ ስወድህ የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅ
@hiwottamirat571
@hiwottamirat571 4 жыл бұрын
የኔ ማር ቅዱስ !! እውነትም ቅዱስ ስምን መልአክ ያወጣዋል!! እመቤታችን ከክፉ ሁሉ ጠብቃ ታሳድግ !!
@mebaraya5126
@mebaraya5126 2 жыл бұрын
manew kidus yaderegew kidusann መች mesele astewlu
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
እድግ በልልኝ እንዳው ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጌታ ያሰብክብበት ያድርስህ 💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@senentsara4008
@senentsara4008 4 жыл бұрын
1ሜትር መራራቅን ለኛ ከባድ ነው እውነት ተናግሮ የመሸበት ማደር እድግ በል ያሳድግ የኔ ማር
@alenema87
@alenema87 4 жыл бұрын
እውነቱን ነው
@abellinaabeslom2877
@abellinaabeslom2877 4 жыл бұрын
በሞገስ እደግ አባቴ እመብርሀን ትጠብቅ ❤❤❤
@nuooraikaabi2762
@nuooraikaabi2762 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግህ እመቤቴ ትጠብቅህ ከዚህም በላይ እውቀትን ያብዛልህ የወደፊት የሀገሬ መሪ ይሆናል ብየ አስባለሁ ❤❤❤😍😍😍
@wu6219
@wu6219 4 жыл бұрын
ቅዱስዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ያሰበከውን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልህ ።
@asisalemu1415
@asisalemu1415 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋሀር አብዝቶ ይስጥህ የልብክን መሻት ውሉ አምላክ ይፈፅምልክ ጎበዝ ነክ
@betitassfa4187
@betitassfa4187 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልን እመብርሐን ትጠብቅህ እድግ በልልን
@የማሬምልጂነኝS
@የማሬምልጂነኝS 4 жыл бұрын
ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የነገ አገር ተረከቢነህ የኔ ጀግና እደተ ያለዉን ያብዘልን💚💛❤🇪🇹
@anduelamabame7002
@anduelamabame7002 4 жыл бұрын
እኔ የምለዉ የለም ከዚህ ከክፉ በሺህታ እግዚ/ር ይጠብቅህ አለም የምትህመራው እዉቃት ጌታ ጨምህሮ ይስጥህክ በጣሃም ወደሃሎ እደግ ጀግና !!!
@hirutteshometeshome202
@hirutteshometeshome202 4 жыл бұрын
እድግ በል እመቤቴ ትጠብቅህ !! መጨረሻህን አምላክ ያሳምረው !!!
@asratadimasu2249
@asratadimasu2249 4 жыл бұрын
ፈጣረ ከክፉ ይጠብቅህ!
@gechaschalew5763
@gechaschalew5763 3 жыл бұрын
OMG! ምን አይነት አስደናቂ ልጅ ነህ…ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልህ
@yordanosseyoum1278
@yordanosseyoum1278 4 жыл бұрын
Oh my Gog i dont no what to say about this sweet Boy God Bless you and your all family,
@ethiopia7131
@ethiopia7131 3 жыл бұрын
woow. you babyyyy💟💟💟💟❣🇦🇪🇦🇪 love
@solomonerku6378
@solomonerku6378 4 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነህ እደግ ተባረክ።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
እማማምላክሆይ ይሄንን ብላቴና አስዲጊልኝ።
@taitubesu7207
@taitubesu7207 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያንና ኮሮራን በተመለከተ የሰጠው አስተያየት በጣም ትክክል ነው
@hiruthirut9000
@hiruthirut9000 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ዋው በጣም አስተማሪ ነህ ልጅ ሁሉ እንዳንተ ቢሆን አገራችን የት በደረሰች ።
@ቤተ-ኤል
@ቤተ-ኤል 4 жыл бұрын
እግዚኣብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ልጄ እመብርሓን ከክፉ ነገር በቀሚሷ ትሼፍንልክ
@samriawt6405
@samriawt6405 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ንግግር ያለው ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ያብዛልህ
@freemedanalemmedanalem3802
@freemedanalemmedanalem3802 4 жыл бұрын
EGZIABHER Amlake ybarkh yene tafachi ange angeth chir ale ye mebete lij
@shiferawzemene2804
@shiferawzemene2804 3 жыл бұрын
እድግ በልልን የኔ ጌታ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
እንቁ ልጅ። የኢትዮጵያ ኩራት ነህ እድግ በልልኝ
@abrhagezahin3329
@abrhagezahin3329 4 жыл бұрын
wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww am appreciate him
@EtetuYimer
@EtetuYimer 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልን ።
@ፊቲየሀይቋሀበሻዊት
@ፊቲየሀይቋሀበሻዊት 4 жыл бұрын
የኔማርአላህያሳዲግክ። እውነትህንነው። እንደት ብለን መራራቅ እንችላለን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@negadagnew6801
@negadagnew6801 4 жыл бұрын
እቁየ እግዚአብሄር ይባርክህ አንተ የተፈጠርክበት ያች ቀን ምን የተባረከች ናት ውድ
@zinashsidamo4199
@zinashsidamo4199 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሣድግህ ተባረክ
@konikonjo781
@konikonjo781 4 жыл бұрын
Egziabher yasadigh.
@አዲስአበባልጅ
@አዲስአበባልጅ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ጎበዝ ታድለው ወላጆችህ እንዳንተ ያለልጅ ስላላቸ ተባርከዋል እንዲህ ነው ልጅ
@addiszewde8858
@addiszewde8858 4 жыл бұрын
ቅመም የሆንሸ: እግዚአብሔር በፀጋው ለዘላለም አየለይህ አሜን።
@tube-tb6hn
@tube-tb6hn 4 жыл бұрын
እድግ በል ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እውነትም ቅዱስ
@bettyg5882
@bettyg5882 4 жыл бұрын
Wow impressive interview God bless you Lij kidus we love 💝💝💝
@caterinabettioni1422
@caterinabettioni1422 4 жыл бұрын
Smart & intelligent blessing to you ❤️
@habtamtube4753
@habtamtube4753 4 жыл бұрын
ወይኔ እንደው ምን ልበል ባባዬ እድግ በል እግዚአብሔር ያሳድግህ ግን ወንድም ማህተብህን አድርግ
@kongitarega8864
@kongitarega8864 4 жыл бұрын
ኡፉ አፍክ ሲጣፍጥ እድግበልኝ እመ አምላክ ትጠብቅህ ልጂ አስተማሪ በርታ
@ባንቺነኛጎደሬዋስለሁሉምነ
@ባንቺነኛጎደሬዋስለሁሉምነ 4 жыл бұрын
እናተን ለማየት መጨረሻቸውን ለራሴ እድሜ ለመንኩ እመቤት ትጠበቃቹሁ
@sofyabm2178
@sofyabm2178 4 жыл бұрын
የልጆችን ልብ ለአባቶች የአባቶችን ልብ ለልጆች እንዳለው ። ቅዱስ እድግ በል ትልቅ ደረጃ ድረስ
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 4 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥህ ቅዱስ መስቀልህ ማተብህ የታለ?
@hrhtrhgnhfhr2527
@hrhtrhgnhfhr2527 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ይጠብቅህ
@engdagetg7794
@engdagetg7794 4 жыл бұрын
ከወለዱ አይቀር እንዳንተ ነው። የኔ ቆንጆ እደግልኝ።
@mulu6793
@mulu6793 4 жыл бұрын
ግሩም ነው እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግህ የኔ ማር 💓
@aberaeshetu7691
@aberaeshetu7691 2 жыл бұрын
እድግ በል አንደኛየ
@ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
@ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ 4 жыл бұрын
የኔጣፍጫ እናትህ ታድለው አተን የወለድ እግዚአብእሔር በጥበቡ ያሳድግህ
@hanayeuns3148
@hanayeuns3148 4 жыл бұрын
ጣፍጭ የሆንክ ልጅ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ
@hhhhvgggy7369
@hhhhvgggy7369 3 жыл бұрын
የእቱዮጵያ ልጅ እቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@zainaz6276
@zainaz6276 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ይቦርክህ፡ፈጣሪ፡ከክፉሁሉ፡ይጠብቅህ
@maryeymoborhun9972
@maryeymoborhun9972 4 жыл бұрын
ቅድሰ እንቅባህሪ በውነት ምን ብል ልፃፊ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ
@luckyseven7022
@luckyseven7022 2 жыл бұрын
እውይ አፍህም ጭቅላትህም ደስ የምትል ልጅ እድግ በልልን ውድድድድ እናረግሀለን
@balesh4790
@balesh4790 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ማር የሆንክ ልጅ
@enderasu
@enderasu 4 жыл бұрын
Well rounded, not arrogant, very thoughtful, inspiring, and a bright hope for our country.
@mdmozi5280
@mdmozi5280 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላ ያሰድግ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ8የ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ8የ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሣምርልህ ቅዱስዬ
@Honey-zv7zb
@Honey-zv7zb 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ!
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ እውነት መጨረሻህን ያሳመረው ጠበብ ሰበዛ ከባድ ነው እና ከመጥፍ ነገር ይጠብቅህ
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 4 жыл бұрын
Amen. Kemebrawyn. Ayn ytrfewwwwww
@ahmedal-rawahi4784
@ahmedal-rawahi4784 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ያሳድግህ
@ageryag2300
@ageryag2300 2 жыл бұрын
የኔ ጠፍጭ ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልህ
@sefinajuhar4742
@sefinajuhar4742 4 жыл бұрын
Allah yasadgh !💕
@beyenechhailu399
@beyenechhailu399 4 жыл бұрын
ተባረክ
@kokebendale6936
@kokebendale6936 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጎበዝ
@Susu-xd8vj
@Susu-xd8vj 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@የኢትዮጵያጥበብከሰማይእስ
@የኢትዮጵያጥበብከሰማይእስ 4 жыл бұрын
ማነው ታዲያ አዕምሮውን ፻ ፐርሰንት ሊጠቀም የሚችለው? አልበርት በዛ እውቀቱ ያወጣው የኒኩለር ቦንብ ቀመር እንደ እኛ ሰው የሆኑትን 120000 ገደማ የሚሆኑትን ገደለ ይህ እውቀቱ እጥፍ ቢሆን ደግሞ አስቡት ? በርታ ጎበዝ ልጅ የእውነት ኢትዮጵያ እንደናንተ አይነት ብዙ ያስፈልጋታል ::
@welelatube8118
@welelatube8118 4 жыл бұрын
😲😲ያ አላህ የት ምን ውስጥ ነው ያለሁት? ልጁ ምን እያለ ነው?🤔🤔🤔
@sabaasefa8978
@sabaasefa8978 4 жыл бұрын
😂😂እኔም ፈዘዝኩ
@madimadi9195
@madimadi9195 3 жыл бұрын
ክክ
@21istehiwet
@21istehiwet 4 жыл бұрын
እውነትህን ነው እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ
@taitubesu7207
@taitubesu7207 4 жыл бұрын
እስይ የኔ ጌታ እግዚአብሄር ይባርክህ;;
@digitalbero5986
@digitalbero5986 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እድግ በልልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tgstmamo173
@tgstmamo173 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህልጀ
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጅ ቅዱሥ እንቁ ባህሪ
@SMulugeta
@SMulugeta 4 жыл бұрын
🤗የኒ ጌታ የልጅ አዋቂ💚💛❤️😍
@Ahmad-bl5dc
@Ahmad-bl5dc 4 жыл бұрын
መሺአላ
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
@ኢትዮኦርቶዶክስናት 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ፍፄሜህን ያኔ ማር ማተብህ የት ሄደ?
@Baharanmelkamu
@Baharanmelkamu Жыл бұрын
አንተ ጎበዝ ልጅ ነህ እወድሀለው
@mikado5545
@mikado5545 4 жыл бұрын
ምን አይነት ማር ድንቅ ልጅ ነው !
@betelhemgetachew3116
@betelhemgetachew3116 4 жыл бұрын
እመብረህን ጥላ ከለላ ትሁንልህ የኔ አንበሳ
@lebanonbeirut9576
@lebanonbeirut9576 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እድግ በልልኝ
@የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ
@የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ 4 жыл бұрын
ማህተብህስ የት ገባ
@ethiopiaaddis1163
@ethiopiaaddis1163 4 жыл бұрын
ተመራማሪ መሀተብ የለውም ለሀገር መቅሰፍት ናቸው እነዚህ
@abexworku1996
@abexworku1996 4 жыл бұрын
እግዛአብሄር የሃገራችን መብራት ያድርግህ ይጠብቅህ
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 4 жыл бұрын
አንዳንዴ እውስጥ ሊገባ ይችላል ከኩሌታ ውስጥ
@hamzatourehamza9320
@hamzatourehamza9320 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ❤
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 4 жыл бұрын
ከሌቦች አይን ይጠብቅህ እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግህ 💝 ከላይክ ውጭ ሽልማት ጠቁሙኝ
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 4 жыл бұрын
💞🇪🇹🌹🇪🇹💐🇪🇹🌹👍👍👍
@Gonamhethi12345
@Gonamhethi12345 2 жыл бұрын
All round student kidusie God bless u keep it up
@haregnati1720
@haregnati1720 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ጥበቡንም ያብዛልህ
@abebaeyob3056
@abebaeyob3056 4 жыл бұрын
እግዛአብሄር ይበርክህ የኔ ልጅ
@girmayetsay4334
@girmayetsay4334 4 жыл бұрын
the greatest human being. I have ever seen , absolutly super. Long live my golden boy, i am sure he is our future, am explain as"human of the century"
@melemelaku2829
@melemelaku2829 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር በክነጥበቡ ያሳድግህ የኔ ውድ
@ክርስትናሀይሌቤትአማራራያ
@ክርስትናሀይሌቤትአማራራያ 3 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበል የኔ ውድ
ናይ ንግሆ ጸሎት
44:56
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,9 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 12 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 425 М.
Semayat የኤማሁስ መንገደኞች
47:15
Semayat Media
Рет қаралды 10 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.