KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#new🔴አንዲት ሴት በግድ ብትደፈር በተክሊል ማግባት ትችላለች|ልማድና_ክርስትና||ምዕራፍ -6|#ቀንዲል_ሚዲያ#kendil_media #New_2017
1:28:07
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
HELP!!!
00:46
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Кеттік бәрін таста - Қызық Times | Қайрат Әділгерей, Уәлибек Әбдраимов, Диана Ягофарова, Қанай
1:05:24
Semayat ll ሰማያት | ፈራሁ | ከዘማሪት በዛወርቅ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ
Рет қаралды 30,158
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 88 М.
Semayat Media
Күн бұрын
Пікірлер: 155
@girmagossay7127
7 ай бұрын
ዲያቆን መኩሪያ ጉግሳ የእውነት ከልብ የተሰራ ሥራ ነው በረከቱን ያድልህ ፀጋውን ያብዛልህ እህቴ ላንቺም በረከቱን ቅዱስ አማኑኤል ያድልሽ ለሁላችንም በቤቱ ያኑረን
@lizethio6061
7 ай бұрын
በዛወርቅ ብቻ ሳትሆን ብዞዎቻችን እረፍዶብናል ትልቁቁምነገር ይቅርታ ጠይቀን ወደ አምላካችን መመለስ ነው ሁላችንም ልብ ይስጠም በዙዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ 🙏🏽
@NH-yv3hc
7 ай бұрын
(መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 40) 1፤ ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ። 2፤ ከጥፋት ጕድጓድ ከረግረግም ጭቃ አወጣኝ፥ እግሮቼንም በድንጋይ ላይ አቆማቸው፥ አረማመዴንም አጸና። 3፤ አዲስ ዝማሬን ለአምላካችን ምስጋና በአፌ ጨመረ፤ ብዙዎች ያያሉ ይፈሩማል፥ በእግዚአብሔርም ይታመናሉ።
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
7 ай бұрын
ትላት በስቲያ ከስራ ቡሃላ ንጋት ላይ ነዉ ያዳመጥሁት ፍራሽ በስብሶ በንባ ጨረስኩት እናም እግዚአብሔር በናተ ላይ አድሮ እኛንም ለመለሰ እያለን ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ቤዛ ወርቅየ አችን የረዳ እግዚአብሔር እኔንም የእዉነት ክርስቲያን እዳደርገኝ በፆሎት አስብኝ
@zemmayared1921
7 ай бұрын
እህቴ ይህንን መመስከርሽ በራሱ በረከት ያስገኝልሻል: እግዚአብሔር ሁላችንንም በንስሃ ተቀብሎ በመንግስቱ ይስገባን::
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
7 ай бұрын
@@zemmayared1921 አሜን ፫አየ እህት በክኛለሁ ያመኛን በፆሎት አስቢኝ😢😢
@genitmd1829
7 ай бұрын
ንስሃ ማለት እኮ እንዲህ ተጸጽቶ ማልቀስ ነው ስለዚህ ወደ ካህን ሄዶ መናዘዝና ማረፍ ነው። አይዞሽ እህቴ ሁላችንን የሚምር አምላክ አለንና ደስ ይበለን።
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
7 ай бұрын
@@genitmd1829 እዉነት ነዉ ❤💒😢
@tizubi1526
7 ай бұрын
ተይ የዚህን ያክል አይዋሽም መዝሙሩ ምንም ድንቅ ቢሆን ፍራሽን ያክል ማልቀስ ግን ....
@esubalewgize160
7 ай бұрын
በመጀመሪያ እሷን ይዞ ለቀረበው ሚድያ አመሰግናለሁ ሰቀጥል ለበዛወርቄ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ።በተረፈ ምድረ ሁከት ፈጣሪ ምነው አሁን በእሷ ልብ መሰበር ፈጣሪዋን በማሰብ(ያለፈ ድክመቴ ያለችውን)ይቅርታ በጠቀችበት መዝሙር ምን አንጫጫቸው። በአለፈ ህይዎት ተፀፀተው እንኳ ብዙዎቹ እንደገና ተመልሰው በሌላ እይታ ገብተው ሲያናቁሩን በሀይማኖታችን ማንም ትንፍሸ አላለም።አሁን በበዛወርቅ የተለየ ምንአደረገች ያውም እሰይ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሸ ተበላ መመረቅ ከፍ ከፍ እንድትል ዝማሬዋን ተመሰገን ለዚህ ሰላበቃሸ ብለን ፈጣረንና እሷን ማመሰገን ነበር።በቃ ያለፈ ህይዎቷ ፈጣሪ በሰጣት ፀጋ እራሷን ለማኖር ሰትል ሄደችበት (ማንም ያውም አሁን የማንም መንገደኛ የሷን ድምፅ አየኮረጀ ሲንቦጫረቁ እየሰማን)በዛም ሆና እንኳ አምላኳን አረሳችም።እና ምድረ ኳኳቴም ፀጥ በልና መዝሙሯን ሰማ ሳታነባ አትጨርሰውም እግ/ር ምሰክሬ ነው።በዝዬም ምንም እንዳይሰማሸ እግ/ር አሁንም ፀጋውን ያብዛልሸ በቤቱ ያፅናሸ።
@aberachadmassu9822
7 ай бұрын
ወንድም መምህሬ እንኳን ደስያለህበእኛ በደካማቹ ላይ በአየር ጤና አንቀፀ ብርሃን ኪዳነ ምህረት የደከምከውን ቆጥሮ በአለም ላይ ያለን ሐጢአተኞች እራሳችንን የምናይበትን ስራ ያሰራህ እግዚአብሔር ይመስገን የሁለታችሁም ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ በብዙ አ 43:24 ስተምረህን ያልተነካነውን አግኝታችሁታል የሰራ
@zemmayared1921
7 ай бұрын
በእውነት እህታችን ዘማሪት በዛሽወርቅ አስፉው ለክቡር ስራሽ ዝማሬ ዜማ መልአክት ያሰማልን:: በዚህ ዘመን አንቺን ያስነሳልን የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ በምክንያት ይመስለኛል:: በአንቺ ላይ ያደረው መንፈስቅዱስ እኛን በቅድስት ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ቤት ውስጥ ያለነውን ምእመን ከማህተም እመነት አልፈን ወደ ውስጣችን በመመልከት በንስሃ ታጥበን ልክ እንደአንቺ በፍፁም ትህትና ተመልሰን ወደ መንግስቱ እንድንገባ የሚረዳን እንደሚሆን እምነቴ ነው: በሌላው ቦታ ደግሞ በምንፍቅና አለም ሳያውቁት ተወስደው:በተለይ ከእኛ የወጡ ዘፉኞችን በመከተልና በአለማዊ መዝሙራቸው ተስበው እውነተኛዎን : ቀናኢ ኦርቶዶክስን ክደው በአየር ላይ የሚዎትቱን እዝቦች : በዚህ በአንቺ ድንቅ ሕይወት ተምረው ወደ እውነተኛዎ ኦርቶዶክስ ቤታቸው እንዲመለሱ በአንቺ ላይ ያረፈ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ይርዳቸው እላለው:: በእውነት የምነግርሽ ከእኔ ጀምሮ በርካታ መሀል ላይ የነበርን ምእመናን በዚህ አጥንትን ከጅማት የሚለይ ያህል ልብን የሚወጋ መዝሙርሽ ፍፁም በመነካት ከዛሬ ጀምሮ በንስሃ ታጥበን በመድሐኔአለም መንግስት እንደምንሰበሰብ አምናለው:: ጥበበኛው ገጣሚ ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣም እግዚአብሔር በአንተም ላይ የሚሰራው መንፈስቅዱስ እንዳለ በቀደምት ሥራዎች ሁሉ መስክረናል:: አሁንም ፈጣሪአምላክ የጥበብ ብርሃኑን አብዝቶ ይስጥህ:: በዚህ ሥራ ላይ በሀሳብ የተካፈሉትን ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ:: ስለሁሉም ሥራው የሰማዩ እግዚአብሔር: የቅድስት ድንግል እናታች ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር በዙፋን: ለዘለአለሙ::አሜን(፫)
@የአሸዋውሚካዔልልጅ
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HenaTube-wf3py
7 ай бұрын
እኔዉ እራሴን ነዉ ያየሁት ከእቤቱ ገብቼም ፅናት ያቃተኝ ደካማ ነኝ ወለተ ሐና ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ይሄን የምታነቡ ሁሉ
@በረከተማርያም
7 ай бұрын
ውድ እህቴ ወደ እግዚአብሔር በተጠጋሽ ቁጥር ጠላት ዲያቢሎስ ሁሌም ፈተናውን ያዘጋጃል ልንነቃበት ይገባል ለዚህ አጥንት ሰርስሮ ለሚገባው ድንቅ መዝሙር ሰይጣን የሚነዳቸውን የምቀኞችን አስተያየት አትስሚ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅሽ እናታችን ንጽሕይተ ንጹሐን ቅድስት ድንግል ማርያም በልጇ ደም እና በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፍንፍን አድርጋ ትጠብቅሽ ደራሲ ዲያቆን መኩሪያንም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
@marthahidego7902
7 ай бұрын
እግዛብሔር ፍቅር ነው የሄ መዝሙር ለራሳችን ነው እውነት ሀጤያቴ ብዙ ነው የሄንን ሰፅፍ እንባዬን መቆጣጣር ነው ያቃተኝ ምን ያህል እንደነካኝ የምታውቁት ለሁላችንም ልመናችንን እንባችን ይቁጠርልን ለንሳሀ ለቤቱ ያብቃን በዚ መዝሙር ላይ ለተሳተፋቹ በሙሉ እግዛብሔር ያክብርልን
@ዳአምቴመሸሻ
7 ай бұрын
እሕታችን ቃላት ያጥረኛል በአንቺ ላይ ያደረ በኛም ላይ ይደርብን
@genetabebe3821
7 ай бұрын
ፍቅሩን ነው የምንፈራው ሀያሉ ጌታ ሳይንቀን ከነሀጥያታችን ወደሱ እንድንቀርብ ሲያደርገን እድሉን ሲሰጠን ያስፈራል ደግነቱ ብዙ ስለሆነ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኔንም በተሰበረ ልብ እንድቀርበው ጌታ ፍቃዱ ይሁንልኝ
@rezenomalmaw4898
7 ай бұрын
የእግዚአብሔር አምላክ መንገድ ድንቅ ስራውንም የሚገልጠው ሰው ባልጠበቀ መንገድ ነውና የሁላችንም ልብ የሚያንኳኳ ድንቅ ስራው ይሄው በናንተ በኩል ሰርቷል። ተባረኩልን!
@MISTEREMARYAMFASIL
7 ай бұрын
በጥሪው የመሰብሰብ እድል ብንተጋ እጅግ የተናገረበትን አንደበት ነው የሰማሁት በእንባ በእንባ በእንባ በዘመናችን የተሸከምነውን ሸክም እሱግን በንፁህ አየ በቀን እንደሆነ ገለፀሎን በአኖቺ በኩል አሁንም እዝነቱን በሀገራችንና በቤተክርስቲያናችን ላይ ፍፁም ምህረትን ያድርግልን አሜን ።በዛ ወርቅ አክባሪ ወገን ከአዲስ አበባ ነው ።ዘውድነሽ አባላለሁ ።ለአቀራቢውም ሰላምታዬ የከበረ ነው።የሁላችንም የጥፋት ውጤት ነው ።በእንባ እዘንልን ፈጣሪያችን አሜን ።
@jerusalemseleshi1318
7 ай бұрын
ይህ መዝሙር ሰምቶ ነፍሱን እንደሚረምር ውሰጡን እንዲመለከት ያላረገው ንስሀ የገባም ያልገባም ሰው ይኖርራል ብዬ አላምንም። ብዙዬ እግዚአብሔር ን ውስጥሽ ይዘሽው ስለኖርሽ ሳይተውሽ ለዚህ አብቅቶሻል አሁንም የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ። ለብዙዎች መዳን ምክንያት እንደምትሆኜ አምናለሁ። ዲያቆን መኩሬያ ስለቃሉ ቃለህይወት ያሰማህ ብዙዬንም ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ። ውሰጤ የገባ ዝማሬ❤❤❤ ነው።
@SchoolWork-hx1ff
7 ай бұрын
ወይ ጉድ አያችሁ ዲያብሎስ አንድ ነፍስ ስታመልጠው ምንያህል እያገሳ መከራ እደሚያሳየን ይህን አይተን እንኩዋ ከዚ ተምረን እባካችሁ ወደአባታችን እንመለስ ሁላችንም ጠፍተናል ባንድም በሌላ ተጠልፈን ወድቀናል ወደሰውነት እንመለስ በተመለሱት ቀንተን መንገዳቸውን ተከትለን ለንሰሀ ለቅዱስ ቁርባን እንብቃ ያኔ ሰላም ይሰፍናል ጥጋብ ይሆናል እፎይ እንላለን ባባታችን እቅፍ
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
7 ай бұрын
ምንኛ የታደልሽ ነሽ መዝሙርሽ አጥንትን ሰርስሮ ወደ ልብ ይገባል ወደ ንሰሀ የደርሳል ዘመንሽን ይባርከው ሌላ አንጠብቃለን❤❤❤ወድማችን አንተም ዘመንህ ይባረክ🎉🎉🎉
@ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
7 ай бұрын
በአንቺ ውስጥ ራሳችንን አየን የደነደነ ልቦናችን እንዲለሰልስ እንዲፀፀት የአምላካችንን ምህረት እንዲረዳ ቀሪ ዘመናችንን በርህራሄ እንድንፈፅም መሠረት ጥለሽልናል ቸሩ መድኃኔዓለም ከክፉ ጠብቆ ያስፈፅምሽ 😢 መኩሪያችን ፀጋህን ያብዛልን በውስጥ መስመር ባገኝህ ደስስ ይለኛል 🙏
@mahletmamo4788
7 ай бұрын
ዘመኑን የዋጀ መዝሙር 😭😭😭 ዝማሬ መላዕክት ያሰማቹ!!! አንቺን ወደ እውነት የመራ የእውነት መንፈስ እኛንም ይምራ!!!
@mekdibayu1874
7 ай бұрын
የሰማሁት ለት ከአምስት ከስድስቴ በላይ አድምጬዋለዉ ሊያዉም በእንባ 😢ከዛን ቀን ጀምሮ በቀን ሳልሸማዉ ዉዬ አላድርም ❤💝🤲እህቴ በዛወርቅ እንኳን ላንቺ ለኛ እራሱ ሂወታችንን ባንቺ መዝሙር ዉስጥ አግኝተነዋል 😢😢አዎ የስፈራል ስንት የ ደልናቸወን ነገሮች በደሙ ሽሮ እየዉ ዛሬም እየበደልን በክብሩ ላይ ቆመናል😢☝️እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን አባት ሆይ ስምህ ይክበር ይመስገን🤲☝️☝️☝️✝️✝️✝️
@kidistgebeyehu8740
7 ай бұрын
እግዝብሄር አለ በዙፋኑ ።ልብን የሚነካ ማንነቴን እንድመረምር በእንባ ያዳመጥኩበት። እግዝብሄር ክብሩን ይውሰድ እናተንም የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ።ገና ብዙ እንጠብቃለን በቤቱ ያጽናን❤
@NitsuhGetinet-vs7bi
7 ай бұрын
ወንድሜ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ ኩራት ሁሌም በአዲስ በአዲስ ቃላት እንድታመሰግነው የረዳህ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክልህ እህታችን አንቺንም ዝማሬ መላዕት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ይባርክልሽ
@tsegazeabdejene6685
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ይህንን ፈሪሐ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ያቆይልሽ እህታችን። ትህትናሽን አይቀንስብሽ። አንቺ ከልብሽ መዘመርሽ ነው እኛንም ልባችንን የነካው። መዝሙረ ዳዊት 5:7 ፯ እኔ ፡ ግን ፡ በምሕረትህ ፡ ብዛት ፡ ወደ ፡ ቤትህ ፡ እገባለሁ ። አንተን ፡ በመፍራት ፡ ወደ ፡ ቅድስናህ ፡ መቅደስ ፡ እሰግዳለሁ ። የጥበብ ሁሉ መሠረት እግዚአብሔርን መፍራት ነው። በፍቅር ፍርሃት ወደ እግዚአብሔር የቀረበ ነው የሚጠቀመው። ድፍረት በቤቱ እየኖሩ ምናምንቴ ናቸው እግዚአብሔር አያውቅትም እንደተባሉ የኤሊ ልጆች ነው ፍጻሜን የሚያደርገው። መዝሙረ ዳዊት 19:13 ፲፫ የድፍረት ፡ ኀጢአት ፡ እንዳይገዛኝ ፡ ባሪያህን ፡ ጠብቅ ። የዚያን ፡ ጊዜ ፡ ፍጹም ፡ እሆናለሁ ፥ ከታላቁም ፡ ኀጢአት ፡ እነጻለሁ ። እግዚአብሔር የሁላችንንም ፍጻሜ ያሳምርልን።
@zemmayared1921
7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
7 ай бұрын
የቃልኪዳኗ እመቤትን ኪዳነ ምህረትንም መዝሙር እንጠብቃለን 💒💒💒❤❤❤
@naoldibaba9554
7 ай бұрын
ahun yetezemerewm yesuaw new, yeljua malet yesua new, yesuam malet yeljua new.
@saramissgina3313
7 ай бұрын
በዛወርቅ እንዲሁም ወንድማችን ድንቅ መዝሙር ነው እጅግ እናመሰግናለን
@bediluwolde5592
7 ай бұрын
እህታችን እናታችን በእውነት በምህረቱ በቸርነቱ ጎብኝቶ ሊዚህ ክብር ያበቃሽ እኛንም በቸርነቱ በድንቅ አጠራሩ ይጎብኘን። ከበረቱ ውጭ ያሉትን በጎች ወደ ቤቱ ይመልስልን ። ወንድማችን የአንተንም የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።❤❤❤
@fetiledemelash8245
7 ай бұрын
ዲያቆን መኩሪያ ወንድሜ በእውነት እጅክ ይባረክ የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እህታችን በዛወርቅ በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ በእንባ ነው ያዳመጥኩት የደነደነ ልባችንን የሚሰብር መዝሙር ነው የአምላክን ዘላለማዊ ፍቅር ያየንበት ነው ተመስገን፡፡
@shmelisassefa1459
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ፡፡ፈራሁ ፍቅር እና የትህትና እንዲሁም እራስን የመመርመር ነው እንጂ ከሌላ ጋር ነገር የሚያያዝ አይደለም፡፡ 2ኛ ቆሮ13፡5 "በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ ራሳችሁን ፈትኑ፡፡" እንዳለ ቅዱስ ጳውሎስ:: ማነው በራሱ ፈቃድ ወደ ቅዱስ ማደሪያው (ቤተ ክርስቲያን) የሚገባው እንደውስ ጌታ እግዚአብሔር አይደለም ሰላም አውሎ ወደ ቤታችን የሚያስገባን፡፡ ተባረክ መኩርሽ
@Yolina27
7 ай бұрын
አንብቡልኝ ልንገራቹ፣ በልጅነት ጊዜ በተክርስቲያን ውስጥ ያደገ፣ የሆነ ጊዜ መምጣቱ አይቀርም። እኔንም ያስለቀሰኝ መዝሙር ነው። ሁሌ አዳምጣለሁ እሰበካለሁ ግን ግን ምንም የዚህን ያክል የሆነብኝ አላየሁም። ሰምተን ፍሬያችን 30፣60፣90፣100 ያድርግልን። እንደቡዝዬ የልጅነታችን አምላክ ወደቤቱ ይጥራን።
@TenangeWoldu
7 ай бұрын
ለሁሉ የማይሳካ!እግዚአብሔር ለፈቀደው ብቻ የተሰጠ ፀጋ በግጥሙ በዜማው በዝማሬው የተሳካ ደሰ የሚል በትህትና ያሰተማረን ነውና በዚሁ ቀጥሉበት በዛወርቅ ያላት የሚየምር ቅላፄ ልብን የሚነካ,የሚያለመልም ሰለሆነ ከመንቀፍ ይህችን እንቁ እህታችንን መደገፍ ማበረታታት አለብን
@kidistbelay8669
7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእናንተ ላይ አድሮ ብዙዎችን በዕንባ ፣ በመፀፀት ወደ ንስሀ ከፍ ሲልም ወደ ከበረው ሥጋ እና ደሙ እንዲቀርቡ ልቦናን የሚያስገዛ፣ የበረቱትንም የበለጠ በአምላክ ቸርነት እና ፍፁም ድንቅ አሠራር እየተደሰቱ በቤቱ እንዲፀኑ የሚያደርግ ዝማሬ ነው ያበረከታችሁልን፣ እኔ ቃል የለኝም ደጋግሜ ሰማሁት በብዙ አነባሁም.... ክብር እና ምስጋና ፣ አምልኮት እና ውዳሴ ለእርሱ ይሁን! ጋዜጠኛ ቅድስት በላይ ከስዊዘርላንድ
@genzebd8225
7 ай бұрын
እኔም ፈራሁን እንደተለቀቀ ሌሊት ላይ ነበር ያየሁት ይቅርታን ደግሞ ያለማጋነን ከ100 ጊዜ በላይ ያዳመጥኩት ይመስለኛል ስለበዛወርቅ ግን ቃላት የለኝም መቀየር እንደዚህ ነው❤❤❤
@tsehaybg9939
7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያቆይሽ አንቺ ያየ እኝንም ይየን ዘመንሽ የተባረክ ይሁን ዲያቅን መኩሪያ አሁን ይህንን የእውቅት አድማስህን ያስፋልህ ተባረኩል ዘላለም ተባረኩ
@tigisteadanich
7 ай бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን እናታችን የምንሰራዉ አጥያት በፊታችን ሆኖ ለፀሎት ስቆም እዴት ቻልከኝ እዴት ብትወደኝ ነዉ አባቴ መልሰክ የምትሰበስበኝ ብዙ በድየሀለዉ የምለዉን ነዉ የልቤን ነዉ የዘመርሽዉ በህባ ነዉ የሰማዉት አጥያታችንን እናዉቀዋለን ለንሰሞት ያብቃን እኔ ሲጀመርም እወድሻለዉ የመጀመረያዉን መዝሙርሽንም ፀሎት ሰቴላይ ሁሌ እከፍተዋለዉ እድሜ ይስጥሽ የኔት ወድማችንም እድሜ ይስጣቹህ ከሳሽ ሰይጣን ብቻነዉ ሰዉ ውድንሰሀ ስለሚመለሱበት ተቃጥሎ ነዉ ቦታ አትስጡቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@AdaneTadele-e4h
7 ай бұрын
አቤቱ እኔንም ይቅር በለኝ
@mirtneshmasresha6025
7 ай бұрын
ሁላችንም ራሳችንን እንድናይ የሚያደርግ መዝሙር ነው ። በቤቱ ያቆይሽ
@tamratwolde8192
7 ай бұрын
ለአለማዊው ለስጋችን ትዝት። ለነፍሳችን ፍርሃትን?? እኔ እንደዚህ ያለ መዝሙር ለመስማት አልተመቸኝም። እግዚአብሔርን እማመሰግነው ደስ እያለኝ ነው። በእኔ ደስ ይበላችሁ ብሉአል።
@550891
7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ። እህቴ በዛወርቅ ብርታቱን ሰጥቶ ብዙ እንድታካፍይን እፀልያለሁ።
@meseretmulatlema4116
7 ай бұрын
ወንድማችን እግዚብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን በተሰጠህ መክሊት የብዙዎችን ሕይወት የምትቀይር ያድርግልን። እህታችን በዛወርቅ በእውነት ብዙዎችን በዘፈን አዝናንተሽ ዛሬ ደግሞ ለምስጋና የጠራሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። በቤቱ ያፅናሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ያብዛልን። በጣም ድንቅ ድንቅ መዝሙር ነው። በእንባ ውስጣችንን የምናይበት።
@mylordandi7673
7 ай бұрын
"በጨለማም ውስጥ መንገድ አለው። በጨለማ ውስጥ ሆነን አይደል ለእኛ ያበራልን"!!! ዘማሪ በዛ- ወርቅ አስፋው። ምን ማለት ይቻላል!!! እግዚአብሔር የትዕግሥቱ፣ የትከሻው ስፋት ምን ይደንቅ!!!
@MareKale
7 ай бұрын
ወንድማችን ዲያቆን መኩሪያ ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን አሁሌም እንዳስደመምከን ነው እጆችህ ይባረኩ
@destalakew4394
7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወደ እግዚአብሔር ቤት በፍርሃት እንድንመላለስ እግዚአብሔር ይርዳን
@genetteferi9552
7 ай бұрын
ብዙዩ እንወድሻለን እድሜሽን የርዝምልን ለብዞዎቹ ከስህተት ወደትክክለኛው መንገድ እየመራሽ ነው።
@NitsuhGetinet-vs7bi
7 ай бұрын
እኔም ፈራሁ ወንድሜ የተዋህዶ ኩራት ፀጋህን ያብዛልህ ቡዙዬ ዝማሬ መላአዕክት ያሠማልን
@mekdiyrahel9245
7 ай бұрын
ከቻላችሁ በእንግሊዝኛ ቋንቋ እና በተለያየ ቋንቋ ብትተረጉሙት በጣም ብዙ ሌሎች ዜጎችን መላሽ መዝሙሮች ናቸው የበዛወርቅ መዝሙሮች ፕሊስ አስቡበት ለመተርጎም ❤
@EliasWolde1234
7 ай бұрын
ዲያቆን መኩሪያ ድንቅ ስራ ነው፣ ብዕርክ አይንጠፍ!!!
@mekdiyrahel9245
7 ай бұрын
እውነት ነው በዘማሪቲ በዛወርቅ ላይ እግዚአብሔር በግልፀ አለ በጣም ብዙ ሰዎች ይመለሳሉ እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ስለመረጠሽ አመስግኝ እኛንም በፀሎት አስቡን❤🙏 አቤቱ በምፃትህ ጊዜ ሁላችንንም እስበን። በጣም ነው የምወዳቸው መዝሙሮሽን ቀጥይበት እህታለም
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
7 ай бұрын
የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አንቺን ከዛ ከጭፍራ ከ ራቁት አውጥቶ ሀጢያትሽን ሸፍኖ በንሰሃ አጥቦ ወደ ቤቱ እንደመለሰሽ እኛንም ሀጢያተኛ ልጆቹን በጢያት ያለነውን እንዳንቺ ያሰበን🤲 መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እድሜ ዘመንሽን የሱ አመስጋኝ ያርግሽ አሜን🤲
@thomasephrem6821
7 ай бұрын
ነፍሴ ረሰረሰች ዝማሬ መላዓክትን ያሰማልን
@jenetjene1981
7 ай бұрын
በእውነት፣በእባ፣የምስማው፣መዝሙር፣ለኔ፣የሆነ፣ነገር፣ነው፣የሚስማኝ
@senyetbalcha5421
7 ай бұрын
እጅግ በጣም ልብ የሚሰብር መዝሙር ነው ዝማሬ መልከት ያሰማልን
@YebabyMedia4852
7 ай бұрын
ስለ ዳ/ን መኩሪያ ስራዎች መለሰ ብዬ አየሁኝ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛል ነገርግ ቀጥሎ ያንተን ሰራ ሳስበው አንድ ነገር ናፈቀኝ አስቴር አወቀን ደግሞ መቼና እንዴት ይዘሀት እደምትመጣ ጓጓሁ
@almazjanka8624
7 ай бұрын
በዛወርቅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏. ደጋግመው የሚደመጥ ከህይወት ገጠመኝ ጋር የሚሄድ ነው
@tigistschelling3584
7 ай бұрын
እውነት ነው ፍቅሩ ያስፈራል መጀመርያ ፍቅሩን መንፈስ ቅዱስ ውስጣችን ሲፈስ ማንነታችን ብቁ ሳንሆን ብቁ ሲያደርገን ማየት ያስፈራል እኔም ይህንን በየቀኑ በፊቱ ስቀርብ የሚሰማኝ የፍቅር ፍርሀት ነው ተባረኪ እህቴ !!
@aster644
7 ай бұрын
መኩርሽ የእመቤታችንንም ውለታ እና አማላጅነት ባንተ ግጥም በበዛወርቅ አንደበት እንጠብቃለን። እግዚአበሔር የይርዳን።
@MedhanitMesfin-w9i
5 ай бұрын
ዝማሬ መፅክትን ያሰማልን እሕታቺን ወድማቺንም በርታ ፈጣሪ ይባርክሕ
@LemlemYikalo-fx9ml
7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ደግ መሀሪ ነው ሰንበት ተማሪ ነበራቹ መመለሳቸው አይቀርም::
@amsaleatraga1929
7 ай бұрын
I am protestant this song is real touched my heart the massage is powerful .thank you May God bless you the entire team and praise God for His Mercy.
@asterabrham5172
7 ай бұрын
ዲያቆን መኩሪያ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እህታችን ዘማሪት በዛ ወርቅ እግዚአብሔር በእድሜና ጤና ይስጥሽ በቤቱ ያጽናሽ እኔ በበኩሌ እራሴን እንዳይ አርገሽኛል የንሰሐ ዕንባ ያርግልኝ
@haimont9075
7 ай бұрын
ዲያቆን መኩሪያ እግዚአብሔር በረከቱን ያድልህ ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ZiziNegash
7 ай бұрын
❤❤❤❤ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚያቡሄር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
@samrawitnegasi303
7 ай бұрын
የሚገርም መጠራት ነው ብዙዬ የእግዚአብሔርን ቸረነት ምህረተ የምትገልጪበት አነጋገር ይገርማል ችግርን ለሰው ሲያማክሩት አፍራሽ ነገረ ግን አለ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን አፍራሽ ጥያቄ የለም አንቺን እንደቸርነቱ እንደጎበኘሽ እኛንም ይጎብኘን በቤቱ ጠብቆ ያኑርሽ🙏❤
@selamselam3727
7 ай бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልቭ መታደል ነው ያንቺን እንባ ለኛም ይስጠን። ዲያቆን መኩርያ የፃፍ እጆችክ ይባረኩ
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
7 ай бұрын
ስለኔ ነውየመሰለኝ አልቅሼ ልሞት ሱ በምህርቱ ይጎብኘን
@abebugebeyehu3205
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያቆያችሁ
@tigistschelling3584
7 ай бұрын
ተባረኪ እየሱስ ክርስቶስ ከሀጥያት ያድናል አሜን አሜን ዘመንሽ ይባረክ !!
@addissewsamuel2082
7 ай бұрын
ወዴት ወዴት እሳ የእመቤታችን ልጅ ናት።
@meskerem73
7 ай бұрын
በእውነት በዚህ መዝሙር ላይ የተሳተፋችሁ ሰዋች በሙሉ እግዚያብሔር ይባርካችሁ❤ በኔ በኩል መዝሙሩ የያንዳንድን ልብ ያንኳኳል😥 እውነትም እኮ ወደሱ ለመጓዝ እየመሸብን እየረፈደብን ነው በእውነት አምላክ የንስሀ ዘመን ይጰምርልን እኔ በበኩሌ መዝሙሩን ከእንባ ውጪ መስማት አልችልም😥😥😥😥 ሰለሁሉም አምላክ ይመስገን🙏
@belayneshiseifu9265
7 ай бұрын
ሁሉን እኛ እንድንማር እንድንፅናና ያረገን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@sisiayali3512
7 ай бұрын
በእውነት እግዛብሄር የመረጠሽ ነሽ እግዛብሄር በጣም ይወድሻል❤
@kibrethaile516
7 ай бұрын
እጅግ በጣም ልብ የሚሰብር መዝሙር ነው እስይ እሰይ ዝማሬ መልክት ያሰማልን መኩዬ ፅጋህን ያብዛልን እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TitisStyle
7 ай бұрын
Egzaber neshashein yekabal ehay mamert naw mein yetadelshe nashe bezewochwo hedawale wedemayekarbte ehaine naw mamert yalkute 🙏🏽
@tegetgezahg2462
7 ай бұрын
ሁላችንንም ነው ያነቃሽን እናመሰግንሻለን ያለፈ ህይዎታችን የሁላችንም ያደፈ ነው አንች ስለዘፈንሽ እንጂ የጎደፍን ነን ግን መሀሪ ነው እግዚያብሄር ይመስገን ዲያቆንንም እናመሰግናለን በርችልን ተመልሰሽ ስለመለሽን
@HanahanaHana-k1t
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@Warknish-kz3gf
7 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ጤና ያድላችሁ ❤❤❤😢😢አጥንት የሚያለምለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤ ይህ የሁላችንም ጥያቄ ናመልሰነው ፈጣሪ ወደ በቤቱ ይመልሰን
@ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ
7 ай бұрын
ስታማትብ በስርአት ቢሆን ጫሪ አድርገህ አለፊካት "" መዝሙሩ ልብ የምነካ የንስሃ የፀፀት የንስሃ ጊዜ እንዲኖረን ያደረገ ነው እኛን በምህረቱ ይመልከተን ይቅር ይበለን
@meronhressom2862
7 ай бұрын
Egziaber edmen tienan yhabki haftey. Egziaber lsanki ybark
@rozaargaw6378
7 ай бұрын
በእውነት ድንቅ መዝሙር ነው
@godisgodallthetime1519
7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላ ለሁላችንንም ለንሳሃ ሞት ያብቃን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያስማልን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪💚💛❤️❗❗❗
@pink9212
7 ай бұрын
We need more and more mezmure from you pleaseeeeee
@bekalumenewye2521
7 ай бұрын
የምናከብርህ ዲያቆን መኩሪያ! ለሰራኸው ስራ እናመሰግናለን! እንደ አለመታደል ሆኖ እንዳተ ዓይነት ባለውለታዎቻችንን የምናመሰግንበት መድረክ የለም። ነገር ግን ደጋግመን ብንሰማቸው የማንሰለቻቸው ያንተ ስራ የሆኑ መዝሙሮችህ በብዙዎቻችን ዘንድ አሉ። "ማካበድ" ባይሆንብኝ ድሮ ድሮ ቴዲ እንደዚህ ታዋቂ ባልነበረበት ጊዜ ካሴቶቹን እየገዛሁ በምኖርበት አካባቢ ለብዙ ሰው አስተዋውቄዋለሁ። ነገር ግን መኩሪያ ማነው የሚለውን አላውቅም ነበር። ምክንያቱም ግጥሙን ማን ጻፈው? ዜማውን ማን ሰራው? ምስጢር ይጠነቅቃል ወይስ ግድፈት አለው... የሚሉ ነገሮችን የምናስብበትና የምናይበት ጊዜ ለይ አልነበርንምና ነው። በርታልን! በመቀጠል ከ'መዝሙሮችህ ሁሉ ' ይሄኛው ለየት ብሎብኛል። ምክንያቱም የዜማው ጉዳይ ነው። ርግጥ ነው ትናንትና እንቅልፍ ልተኛ አልቻልኩም ነበር፤ በዛወርቅ ሳትሆን እኔ ነኝ የዘመርኩት የተነካሁት ታሪኬ ነው ብዬ ያለቀስኩት። ይህ ማለት ግን የተዋጣለት ነው ማለት አይደለም። ጧት ቤት ውስጥ ከፍቸው ሳዳምጥ ልጆቼና ባለቤቴ ሰምተው 'እንዴ አባቢ ዘፈን ታዳምጣለህ'ዴ ' አሉ፤ እያወኩ እያዳመጥኩት ስለነበር ደነገጥኩ። የሚገርመው ነገር ደግሞ እስካሁን ያወሩኝ ሁሉ ስለዜማው ያወራኝ አንድም ሰው የለም ስለጥሩነቱ'ንጂ። ለሁሉም እንዴት አየኸው? ሌላው 'ፈራሁ' በሚል ርዕስ ቀድመው የተሰሩ ፩ (፪) መዝሙሮች ያሉ ይመስለኛል። ይህስ ይቻላል። እንድትመልስልኝ አይደለም እንድታየው ብቻ ነው።(ዲ.በቃሉ)
@MenenB
7 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ፅጋውን ያላብሳችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭 ይድስታ እንባ 🙏🏾🙏🏾
@user-zc1id2hb4cሰላማዊት
7 ай бұрын
ጸጋውን ያብዛላችሁ እናመሰግናለን
@fikirhailu1238
7 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ....
@liyaskarbekk9888
7 ай бұрын
Egziyabher yemesgen tegawen yabzalachu 🙏
@elizabethgetachew7863
7 ай бұрын
አቤቱ እኔንም ይቅር በለኝ 😂😂😂😂😂 እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
@mebratasefa8746
7 ай бұрын
Tsegawan ahunima yabazalshi bizuye Eemabet mariyam kachi garatihuni Enyanim Asebani betselotshi❤Enya betu honeni kebatu tefatanal na Atershi fetu sikomi❤
@wintabelaytesema3242
7 ай бұрын
Thanks a lot. With all respect ! It's Amazing ...God Bless you Bezawork. I wish you a very healthy long life.
@Amy-d990
7 ай бұрын
Eihitachn betam dess ylale Egziabhre Enkon lezehi abekashi
@behartulily5099
7 ай бұрын
ፀጋወን ያብዛልህ ወድማችን
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
5 ай бұрын
የኔ እናት ❤😍
@bdal4966
6 ай бұрын
Bravo tru mezmur❤❤❤
@WaasWssa
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@senayetwendafrash9602
7 ай бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
@fanayeabebe8566
7 ай бұрын
GOD.BLESS.U..BEZEYE
@Frezerhayle
6 ай бұрын
ፈጣሪ ጸጋቹ ያብዛላቹ
@adanechsolomon3869
7 ай бұрын
tsegawun chemiro yisteh bebetu yanurish mezmuru lib yinekal
@meseretteka4524
7 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
7 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤
@solomonmelaku381
7 ай бұрын
Egziabher enene libene lisebrew yetezemere mezmur new
1:28:07
#new🔴አንዲት ሴት በግድ ብትደፈር በተክሊል ማግባት ትችላለች|ልማድና_ክርስትና||ምዕራፍ -6|#ቀንዲል_ሚዲያ#kendil_media #New_2017
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 13 М.
43:01
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
masresham
Рет қаралды 766 М.
00:57
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 85 МЛН
00:46
HELP!!!
Natan por Aí
Рет қаралды 73 МЛН
00:12
Happy birthday to you by Secret Vlog
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
1:05:24
Кеттік бәрін таста - Қызық Times | Қайрат Әділгерей, Уәлибек Әбдраимов, Диана Ягофарова, Қанай
Marat Oralgazin
Рет қаралды 771 М.
25:42
#miskinochu l ክፍል 22 l ቴክስቱ
Addis Drama Studio
Рет қаралды 10 М.
34:08
ማን ነኝ እኔ? | የብዙዎች ጥያቄ | የቱ ጋር ነው ማንነቴ ? ወ/ሮ ትዕግስት ዋልታንጉሥ የሰነ ልቡና ባለሞያ
Semayat Media
Рет қаралды 7 М.
1:49:05
የመአዛ እንግዳ | "ጥቁሩ ናዚዝም".... "አደገኛው ኦሮሙማ" አሃዳዊነት ህይወት ነው! | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | @roha_tv
Roha
Рет қаралды 53 М.
21:39
new Eyoha Media ፍትህ ለህፃናት!! ቤተሰቦቹ ተጠያቂ ናቸው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ያመጣብኝ ጣጣ! “ልጇን ለማግኘት 1 ሚሊዮን ብር !” Eyoha
ዱርዬው duryew
Рет қаралды 6 М.
1:15:12
🔴ህይወትካ ዝቅይሩ ምኽሪ// ስንቂ ምኽሪ Eritrean orthodox tewahdo church Snki Mkri 2024 Full video #orthodoxmusic
Mdre Canaan ምድረ ከንኣን
Рет қаралды 82 М.
1:08:52
225ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እህት ለወንድሟ ይህን ያህል ስታስብለት ይገርማል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 81 М.
1:22:34
መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 1-50 Amharic Audio Bible - mezmure dawit 1-50 Full bible part 1
ethio dawit tube
Рет қаралды 1,3 МЛН
1:36:26
ህዝቡን በእንባ ያራጨው መዝሙር በአክሊለ እይታ | apostolic answers | ፈራሁ | Ferahu | ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው | Bezawork Asfaw
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 13 М.
3:11:25
73ኛ ኤፍታህ live! የእንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 23 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 415 М.
00:57
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 85 МЛН