KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አቡነ ተክለሃይማኖት ታሪክ (ተራኪ ዘላለም ኃይሉ)
59:47
🛑የእመቤታችን ስደት ሙሉ ታሪክ 🛑ተራኪ ዘላለም ኃይሉ @wehabeselam @Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan @mahtebmedia21
38:40
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
0:15
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
0:26
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Обзор матча Казахстан - Дания 3:2. Отборочный турнир ЕURO-2024
17:28
የእመቤታችን ስደት ታሪክ (ተራኪ ዘላለም ኃይሉ)
Рет қаралды 164,395
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 90 М.
Semayat Media
Күн бұрын
Пікірлер
@tayeberhanu5846
Жыл бұрын
ዘሌ በማይቀየረው ጣፋጭ አንደበትህ የእናታችን ስደት አሰማኽን ።በረከተ ሥጋ በረከተ ነፍስን ያድልልን።አዘክሪ ድንግል አንብአ መሪረ ።
@ashenafiayele5461
9 ай бұрын
አንደበቱ የሚያቀርብበት መንገድ ሁሌ ነው የሚስበኝ
@tsegayeneshbyoro9738
5 ай бұрын
❤@@ashenafiayele5461
@masreshatekele8687
2 ай бұрын
እመቤታች ሆይ ከመከራ ጠብቂኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን
@tesfayegethun1291
2 ай бұрын
❤❤❤
@Abissinya-v3s
2 ай бұрын
@@masreshatekele8687አሜን 😢
@absa7841
9 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን በእውነት ከዚህምበላይ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ እናቴ አዛኝቷ እመቤቴ ማርያምን የስደቷስንቂ መልሽኝ ከቤቴሽ እናቴ ሆይ 😢😢
@meronwoldeyes2623
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ስለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለስም አጠራሮ ክብርና ስግደት ይሁንላትእና ስለሷ መክራና ጭንቀት ስንሰማ ውስጣችን ይታመማል የጌታችን እናት እንወድሻለን ስምሽንም ክፍ ክፍ እናደርጋለንአሜን
@ShattFvb
Ай бұрын
አሜን
@tarikuberhnuu5751
2 ай бұрын
እውነት እውነት እግዚአብሔር ይህን ድምፅ የሰጠህ በመክንያት ነው ውሰጤ ገብቶ አሰለቀሰኝ ጌታ ድምፅህን ይባርከው 😢
@Eden-e3w
2 ай бұрын
በጣም እገዝሀቤር አምላክ ይድርብችው ይክትምብትችው ስውችን ሴነገሩ ለዛለዛ😢አላችውው
@AmsalechMisganaw
8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Meselu-n1l
Ай бұрын
ወንድሜ ለዚህ ጣፋጭ ትረካህ ጌታ መድሀኒያለም ከአጥያት በስተቀር ሁሉም ሙሉ ይሁንልህ!!! እናቴ እመቤቴ እኔ በአጥያቴ ልሰደድልሽ
@Lemlemwz1ej
7 ай бұрын
ድንግል ሆይ ስደትን ታውቂው አለሽና እኛንም ልጆችሽን አስቢን
@ChrisFares-fw2kb
7 ай бұрын
Amen Amen Amen
@SandrawaqSunmamashito16
7 ай бұрын
temlesh ema amelak😢
@Abaynesh21
6 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@Lemlemwz1ej
5 ай бұрын
አሜን፫
@KobeEss-r2w
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@LemlamAmare
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም የስደት በረከት ያድለን አማላጅነቷም ለዘለዓለም አይለየን አሜን አሜን አሜን!!!
@ashenafiayele5461
9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ደስ ሚል አቀራረብ ነው። ሌሎች ታሪኮችንም እባካቹን አቅርቡልን። እናመሰግናለን
@AyateMohmmed
Ай бұрын
እናቴ ድንግል ሆይ ስደትን ታውቂው አለሽ ና አች ጠብቂን😢😢😢🙏🙏🙏
@MairegHenok
26 күн бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዛን ዘመን ኢትዮጵያውያን እደባረክሽ አሁንም ልጆችሽን መተሽ ከ ሀዘናችን ውስጥ አውጭን🙏🙏🙏😢😢😢
@سليمهشغاله
2 ай бұрын
ድንግል ሆይ የስደትን አለም ያየሸው እኛንም ልጆችሸን አስቢን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ethiopiaethiopia1641
9 ай бұрын
እማምላክ ድረሽልን ሀገሬ ታማለች😢 አቤት የእመቤቴን አገላለጽ በልቤጅ በጆሮየ አይሰማም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እውነት አደበትህ እማይጠገብ እመብርሀን ትጠብቅልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ከድምጹ ከእመቤቴ ስደት እደት ደስ ይላል አላድተ አምላክ ድረሽልኝ እኔበደለኛና ሀጻቴበዝቶ እስከከ እግሬጥርፍር ጸጉሬድረስበደሌ ልክ የሌለው ነውና 😢😢😢😢አምላኬ አምላኬ ድረስልን አቤቱ መከራችን ኢትዮጵያ ታማለች😢😢😢😢😊😊
@almazjanka8624
2 ай бұрын
እመቤታችን ሆይ በስደት ልጅሽን ይዘዥ በተንከራተትሽበት ስቃይሽ ውሃ ጥማትሽን መራብሽን አሳስቢን🙏. አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MisikerGezahegn
8 күн бұрын
ድንግል ማርያም እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤21
@LealemDese
Ай бұрын
አዘክሪ ድንግል አንብኣ መሪረ ዘውህዘ እምአእይንትኪ ወወረደ ዲበ ገፀ ፍቁር ወልድኪ በእንተ ሀጥኡ ገብርኪ ወልደ ሰንበት
@hiamhuot843
6 ай бұрын
እመብርሀን ሆይጌታንይዘሽ ተሠደሻል እና እኝንም ልጆችሽን በስዴት ያለንዉን ከክፉነገር ጠብቀሽ ሀገራችነን ሰላም እርገሽ ለሀገራችን እብቂን
@EnanyeKassaw
8 ай бұрын
በረከቶና አማላጂነቶ አይለየን እመቤቴ ማሪያም እኛም ዛሬም ድረስ ሰደት የሚሰቃየነን ልጆችሽን በቃችው በይነና በደጂሽ እንገኝ 😥😥😥🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰
@Ggg-gs3rs
4 ай бұрын
የታሪኩ ድምፅ በጣም ደስእሚልነው ቢሠማ ቢሠማ አይጠገብም❤❤❤
@2123holy
2 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋን ያድልልን እመአምላክ በዘርፍፍ ቀሚሷን ትከልልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን። # በኃጢአት በደላችን ከእኛ ተሰዳለችና ትመለስልን #ዳብሎስ አይናቸውን ደፍኖ ከደዋት ከልባቸው አስወጥተዋልና ወደ እህት ወንድሞቻችን ትመለስ ከሀገራችን ኢትዮጵያ ተመለሽ የአስራት ሀገርሽን አትርሽ ተመለሽ እመቤቴ
@KobeEss-r2w
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን እግዚአብሔር አዱ ልጅሺ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማራም እኛማ ስደታኛ ልጆችሺ ከስደት በሰለም ወደ ሀገረችን መልሺን እናቴ ሆይ ከልጅሺገረ እልምንሸሎ ለማነይን ስም ፀሎቴንም ቁጣሪልኝ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@MashoMasho700
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ትእግስቱን ስጭኝ በስደት ላይ ነኝና አሜን 🙏🙏🙏🙏
@MBaba-mj3hf
2 ай бұрын
ቃለህይውት ያሠማልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እኛንም ስደተኞችን ታስበን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MisikerGezahegn
8 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@MihretBerhe-o1m
2 ай бұрын
አሜንንን🙏🙏🙏 ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ከእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የስደት በረከት ይክፈለን🙏 በረከት ረድኤትዋ ምልጃና እና ፀሎትዋ ከሁላችን ጋር ይሁን❤🙏🙏🙏
@መሲነኝየድንግልማርያምልጅ
2 ай бұрын
ቃለሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እረዥም በእድሜ ከበጤና ይጠብቅልን አሜን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናትነቷ እረድኤት በረከቷ አይለየን ለሃገራችን ሰላምን ለህዛባችን ፍቅርን አንድነትን ትድልልን አሜን፫❤🙏በስደት ላለን ልጆችሽም አስቢን
@HdhdudDuudu-b5l
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ❤❤❤ አቤቱ እመቤቴ ማርያም ጥበቃሽ አይለዬን በስደት ያለነውን ልጆችሽን ጠብቂን❤❤❤❤❤
@KatiHalabi
2 ай бұрын
ስለእናታህ ብለህስለ እንባዋ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን አዘክሪ ድንግል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@YONASSHIFERA-ur9fx
14 күн бұрын
አዘክሪ ድንግል አንብኣ መሪረ ዘውሂዘ እምአእይንትኪ ዲበ ገፀ ፍቁር ወልድኪ በእንተ ሀጥኡ ገብርከ ሀብተማርያም
@ZemeneAmsal-ko6ix
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጸጋውን ታብዛልህ
@tsehayworku5553
2 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው የመቤታችንን ሰደት ፊልም እሰከሚመሰለኝ ነው የሰማሁት በዕድሜ በጤና መድኃኔዓለም ይጠብቅህ ለሀገራችን ለኢትዮጵያም ከልጇ ከወዳጇ ለምና እንድታሰምረን የሱ ቅዱስ ፈቃድ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@MayaBrok
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤ ሌሎቹንም አዳድስ ትርካወች አስሙን በ ተራኪ ዘላለም የተተርኩ ታሪኮች መቶ ግዜ ሰማኋቸው ያተራርክ ስልት ከሚያምር ድምጽ ጋር ተሰቶካል ወድሜ አብዝቶ በቤቱ ይባርክህ ትርካወች በሙሉ ባተ ቢተርኩ የመሰማት እድል አላቸው ❤።
@BezaBeza-fi7of
2 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማል እመቤቴ ማርያም በሰደቷ ሰደተኞችን ታሰብልን ❤❤❤
@TSige-t7z
2 ай бұрын
ቃላህይወት ያሠማልን በጣም እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያዋርስልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshiyeshi3471
Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ሰላመ እግዚአብሔር ይድረሳችሁ አሜን ከእመብታችን በረከትዋን ያሳትፈን አሜንስደትዋ ስደታችን😢😢😢 ለወድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን አሜን፣፣
@MTf-xg2uy
7 ай бұрын
ድንግል ሆይ የስደትን አለም ያየሽው እኛንም ልጆችሽን አስቢን❤❤❤❤❤❤
@betty-w3r1y
7 ай бұрын
አሜን
@fasilbaytkus8583
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሥማልን የእመብራሀን አማላጂነት አይለየን ❤❤❤❤
@nsabho-rg6jq5jt4p
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏😢 የእመቤታችን አማላጅነቷ አይለዬን አሁንም ሰላም ወዴራቃት ወዴሀገራችን ኢቶጵያ ትመለስልን ታሳስብልን🤲🤲🤲🥺🥺🥺🥺🥺😢😢😢😢
@1979amanuel
8 ай бұрын
ሰላም ውንድሜ ዘላለም መጀመያ ስለ ሁሌ ምታቀርቡት ትምህርት ላመሰግንህ እፈልጋለሁ ቀጥየ ልለው የፈለግኩት ይህን ትምህርት ስለ የእመቤታችን ስደት በሙሉ ሰምቼዋለሁ ግን ኣንድ ትልቅ ስህተት ብዙ ግዜ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሚተላለፍ እሰማለሁ እሱ ደሞ መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ ግዜ ኢትዮጵያ ተጠርታለች ይሄ ማለት ግን ኣሁን ያለችው ኢትዮጵያ ብቻ ኣደለም ምክንያቱ ከግብጽ በታች ያለው መሬት ሱዳን ኤርትራ ጂቡቲ በሙሉ ኢትዮጵያ ይባል ነበር ,ስለዚ በዚ ትምህርት በ 32ኛው ደቂቃ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ኢትዮጵያ ስትመጣ መጀምርያ ያረፈችው በኤርትራ በሚገኘው ደብረ ሲና ተብሎ የሚጠራ ሰፈር ነው ይህን ኣልፋቹ ግን በኣክሱም ብለሀዋል እና እባካቹ ታሪክ ስለሆነ ባናበላሸው ጥሩ ነው የበለጠ ኣባቶች ጠይቃቹ ኣስተካክሉት ለማለት እወዳለሁ
@fggh6526
4 ай бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢❤❤❤❤
@EccEcc-vk8dd
2 ай бұрын
በረከትዋ ይደርብን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@MdanetGirma
Ай бұрын
ቀለ ህይወት ያሰማልን
@amaamm-c9r
2 ай бұрын
እውነትእውነት እግዚአብሄር ያደለህ ነህ ወንድማችን ለመቤታችን የስደት ታሪክ ለማቅረብ የሚገባው ድምፅ ቃለ ሂወት ያሰማልን😢😢😢❤❤❤❤❤
@MesiMesi-j7i
2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ድንግል ሆይ ሰዴታችንን በስዴትሽ ባርኪልን
@nigsitiwedajeharbi4480
2 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እመቤቴ ትጠብቅህ
@Abissinya-v3s
2 ай бұрын
😢አቤቱ በመንግሥት በመጣህ ግዜ አስበኝ እኔን ባርያህን አርአያ ስላሴን ወለተ ትንሳኤን ሀገሬ ኢትዮጵያን በቸርነት 😢
@EdidiyaHareru
Ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርከን
@TigistShimels-m6p
Ай бұрын
እናታችን በአማላጅነትሽ እኛንም ይቅር ይለን እና ይምረን ዘንድ ለምኝልን😢😢😢❤❤❤
@tibedebe6943
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ ከይቅርታ ጋር የዛሬ 15 ዓመት አካባቢ ይህን ትረካ (ትምህርት) አዳምጠው ነበር እጅግ በጣም ደስ የሚል ማጀቢያ መዝሙር ነበረው፡፡ አሁን ላይ ግን የለውም የሚገኝ ከሆነ ብትፖስትልን
@yenealemgenene
2 ай бұрын
እመብርሀን እኛንም የወስጥ መናፍቅሆነን ያስቸገርነዉን አለም ያሰመጠችንን በደለኞች ልባችን ዉስጥ ተመለሺ😢
@dawitshadow6701
9 ай бұрын
በተጣራ ድምፅ ደግመህ ብታቀርብልን🙏🙏🙏
@sammob1991
8 ай бұрын
Ameenameenameen
@Hersyi-xw4sy
9 ай бұрын
ብሰመው የማልጠግበው ታሪክ
@Ksa-o9z
2 ай бұрын
የመቤታች ምልጃዋ አይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልኝ❤❤❤❤❤❤
@Ggg-vs1iy
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እመቤቴ ማሪያም በስደቷ ትሰበን ረደቷ በረከቷ በኛላይ ይደርብን
@Ggg-vs1iy
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@TegesteTegest
2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በውነት ቢሰማ ቢሰማ ማይጠገብ❤❤❤❤❤❤❤
@Guzguz-m4x
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ቅድስት ድንግል ማርያም ስደት መከራሽን አስበሽ ሀገራችንን ሠላም አድርጊልን ❤❤❤❤❤👏👏👏👏❤❤
@ወለተሥላሴታዐብዮነፍሴለእ
2 ай бұрын
እንደበት መልካም ልሳን ጣፋጫ በማስማው በስማው አልጠግብ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛለዋት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እኛም የስማናውን በልቦናችን ይፃፋልን የትግባራ ስው ያድርገን የእናታች ቅድስት ድንግል ማርያም እረዴት በርከቷ ይደርበን በስደቷ ስደታችን ታስበልን በስላም ለቅድስት ሀገራች ተመልስን ❤❤ ድንግል ማርያም እናቴ የጭንቀቴ ስምሽን ጠርቼ ያለፍረብሽ ስምሽን ተመርኩዠ ስንቱን አልፋኩ ብቻ ለቅስድት ሀገሪ ገብች ስምሽን እይጠኩ ለመዘከረ ያብቃኝ😢
@زهره-س7ن4ش
26 күн бұрын
እመቤ ስደታችንን አሳምሪልኝ እናቴ
@asemraworkmekonn7298
8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@yalemsewenyew8297
2 ай бұрын
የእመቤታችን አማላጅነቷ አይለየን
@EsraelTseggaa
2 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይቅርታን እና ምህረትን ለምኝልን አሜን
@KenzMobile-px2jm
Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን😢😢
@GxhHchc-ti9xe
2 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ❤ እመቤታችን ሆይ ጭቂቴን ወደ መፍትሔ የምትቀይርልኝ አች ነሽና ልጅሽን በታቀፋሽው እጅሽ ሠላምታ ይገባሻል እኔም በስደት ነኝ እና ልጆችን ጠብቂልኝ ❤ ድግል ሆይ ተመለሽ ተመለሽ 😢❤😢❤😢😢
@yeshiweldyohanse7141
2 ай бұрын
አሜን እናታችን ድንግል ቅድስት ማርያም ሆይ እኛንም ስደተኛዎች ንልጆችሽ አሰብን 😢 ለወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከቱን ያድልልን አሜን፣፣
@uaesS-s5t
2 ай бұрын
እቤቴ ሆይ የአስራት ሀገርሽን እቲዮጲያን አስቢያት
@mariyamzxcv7982
2 ай бұрын
ድግልሆይ ስደትን ታቂያዋለሽ እና ሀገራችንን ሠላም አድርገሽ መልሽን ወደአገራችን 😢😢
@abebuch3675
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እመቤታችን የአስራት ሀገርሽን አስቢያት
@ሀብታምአለባቸው
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መግሰተ ሰማይ ያውርሰልን ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
@ansanimaxime
6 ай бұрын
ወድማችንለእኔና በመሰሏቸ ሰም በማመስገን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
2 ай бұрын
እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ክንፈሚካኤል ነኝ ትላንት ከሞት የተረፍኩበት ቀን ነው እያገገምኩ ነው።በርታ በሉኝ ።
@birhanesetotaq7066
Ай бұрын
የሰሸየከከየሸከአ
@معلممعلم-ه4خ
2 ай бұрын
በርሀው እንኳን በግር በመኪናም ደክመን ከሞት እና ከደህነት ማከል ሁነን ደርስን የኔ ጭቅ ዳራሽ እናቴ አችን የዤ አልዎድቅም😢😢😢😢 ሁሌም ብሆን ከጭቄ ደርሼ እናቴ እመ ብርሀን
@yeshiworkasfaw4920
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ስለ እመቤታችን መናገርህ(መተረክህ)ያስደስታል ። ለኛ ኩራት ነህ። እናመሰግናለን። በድጋሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@StarStar-gm4bu
2 ай бұрын
በረከቶይደሪብንቃለህይወትያሠማልን
@Sarah-oi2cm
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋበረከቱን ያድልልን የእመቤታችን እረድኤት በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
@SleepyAquaticWhale-pu7ny
2 ай бұрын
እመቤታችን በጸሎታ በምልጃዋ አትለየን የመላእክትን ምስጋና ታሰማልን
@user-dc6ol5eo3t
11 ай бұрын
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን🙏 አናቴ እደኔ ሀፀያት ሳይሆን እዳቺ ቸርነት ልቦናዬ የግብፅ አሸዋ ሆኗልና እባክሽ መልሽኝ😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@BytiByti-j4q
5 ай бұрын
እመቤቴ ሆይ እመቤቴሆይየስደትን ነገር አችም ታዊቂዋለሽ እና በዛ በበረሀ የአሸዋውን ግለት እራቡን ጥማቱን ደርሰብሻልና እመቤቴ ሆይ እኔም እንዳች ስደትን አንድወር ሙሉ ስጋዝ እርሀብ ትማቱ እረስቱ እመብርሀን አንች እኔ ለትንሽ ጊዜ አንች ግን እኔዴት ጃልሽው እመብርሀን የሰደትን ነገር ታውቂዋለሽ እና በስደት ያለውነውን በሰላም ላሀገራችን አስገቢን❤❤
@عنرعلي-ث3ر
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን የእመቤታችን የወላዲተ አምላክ ያምላክ እናት ድንግል ማርያም ፍቅሯን በልቦናችን ታሳድርብን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሠላም ታድርግልን
@tadesesebsb
8 ай бұрын
የቅድስት ድንግል ማረያምበረከት ይደርብን አሜን❤❤❤❤❤❤
@muluyebelay2157
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አደራ አስብኝ😥😥😥😥 በስደትሽ 😭🥺
@MdanetGirma
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀለ ህይወት ያሰማልን
@ghhhjffhh
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሂትን ያሰማልን🙏🙏
@MrMe-dn3jb
9 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏ቃለ ህይወት ያሠማልን
@StarLC7
4 ай бұрын
ምን አይነት ጸጋ ነው። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።
@Haileyesussabebe
5 ай бұрын
እመብርሃን እናቴ ሀዘንን እንዳንች ያዘነ ማን አለ መፅናኛዬ ከድመሽ ደራሸ 😢 🙏
@ተመስገንአምላክየ
2 ай бұрын
እማ አማኑኤል ሆይ ስድትሽ ስድታችን ነውን አሁን ዘመን ኩፉቶዋል ልብችን እንድ ደንጋይ ሆኖዋል ስው በሰው ጨኩኖዋል ና እባክሽ እናቴይ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ልጅሽን ኑፁሁ ልብ እንድ ፈጠረለኝ ለምንልኝ 🤲✝️👏
@henock2127
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ወደልቦችን ተመለሺ
@SSuyani-t7y
2 ай бұрын
እመቤቴ ድግል ማርያም በስደትሽ ስደቴን ባርኪልኝ እና ለሀገሬ አብቂኝ ለሀይማኖቴ ለንስሀ አብቂኝ😭😭
@Mantegibosh-d8c
2 ай бұрын
imebetachin hoyi besidetishi sidetachini barikilini❤❤❤
@MariamAhmad-uz3je
3 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን ሰለማያልቀዉፍቅርሺእመቤቴድንግልማርያምእደሀጣታችንሳይሆእደቸርነትሺሀጣታችንተሰሪልንዘድ ድንግልማርያምለምኚልን ድንግልማርያምሆይስላምእልሻለሁድንግልማርያምሆይስላምእልሻለሁድንግልማርያምሆይስላምእልሻለሁስላምታላችይገባሻል ለዘላለሙአሜንአሜንአሜንአሜን😢😢🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤😊❤😊❤😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤❤
@Birtuk-me8je
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አባቶቻችን🙏
@SebleTerefe-dt7dz
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን::
@ritamariamattar3466
2 ай бұрын
እንዴት ያለ ጡኡም ድምፅ ነው በረከተ ስጋ በረከተ ነብስ ያድልልን እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚስዋ ትሸፍንህ
@Alam-g8r4r
2 ай бұрын
ቅል ሂወት ያሰማልን
@MesseretMazengia
2 ай бұрын
በረከትህ ይድረስን ወንድማችን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@--vt6id973
2 ай бұрын
እናት እመቤቴ ድንግል ማርያም ቃለም የለምነኝ❤❤❤❤😭😭😭😭
@habtech9969
2 ай бұрын
እድሜህን አምላክ ያርዝምልን
@نبعالتطور
3 ай бұрын
አቤቱጌታሆይለንስሐሞትአብቃንበሰላምሀገራችንአስገባን
@fikrudaniel8540
2 ай бұрын
አሜን! ቃለ ህይወትን ያሰማልን
59:47
አቡነ ተክለሃይማኖት ታሪክ (ተራኪ ዘላለም ኃይሉ)
Semayat Media
Рет қаралды 315 М.
38:40
🛑የእመቤታችን ስደት ሙሉ ታሪክ 🛑ተራኪ ዘላለም ኃይሉ @wehabeselam @Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan @mahtebmedia21
ወሀቤ ሰላም ቲዩብ - Wehabe Selam Tube
Рет қаралды 29
0:15
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
Ospen4iki
Рет қаралды 59 МЛН
0:26
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
ТСН
Рет қаралды 3,5 МЛН
1:01
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
17:28
Обзор матча Казахстан - Дания 3:2. Отборочный турнир ЕURO-2024
QAZSPORT TV / ҚАЗСПОРТ TV
Рет қаралды 880 М.
39:27
ጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ታሪክ Abune Gebre Menfes Kudus
Semayat Media
Рет қаралды 42 М.
40:44
የእመቤታችን ስደት yemebetachn sedetLow,480x360, Webm
niguse tamiru
Рет қаралды 196 М.
33:35
አረጋዊው ዮሴፍ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 22 М.
20:23
Semayat ድንግል ማርያም ተነሥታለች || እመቤታችን ዐረገች ወይንስ ዐላረገችም? ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
Semayat Media
Рет қаралды 5 М.
41:25
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
selihom Tube
Рет қаралды 582 М.
56:31
የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ታሪክ በትረካ
ፍኖተ ተዋሕዶ: Finote-Tewahido
Рет қаралды 4 М.
54:15
ታምረ ኢየሱስ በተራኪ ዘላለም ሀይሉ #ሐመር #የቅዱሳን ታሪክ #quanquayenesh_media #mahtot #ማኅበረተዋሕዶዘኦርቶዶክስ #zelalem
ሐመር ሚዲያ(Hamer Tube)
Рет қаралды 10 М.
57:19
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 160 М.
55:04
ተአምረ ኢየሱስ Tamre Eyesus (ትረካ)
ዋንጫ ቲዩብ Wancha Tube
Рет қаралды 312 М.
46:32
የእምነት አባት አብርሃም (ሙሉ ታሪክ) | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 86 М.
0:15
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
Ospen4iki
Рет қаралды 59 МЛН