Semonun Addis: Touring Addis

  Рет қаралды 39,079

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 15
@እየሩሳሌም-ቀ6ለ
@እየሩሳሌም-ቀ6ለ 7 жыл бұрын
wow this girl just knows how to make conversation good job
@አለሁወክበርs
@አለሁወክበርs 7 жыл бұрын
wowwwwwww በጣም ደስ ይለል እነመሰግነለን
@Filseta
@Filseta 5 жыл бұрын
ከዚህ ለቅቄ ልሄድነው 😳😳😳🙆🙆🙆🙆🙉🙉🙉🙊🙊🙊🙈🙈🙈😊😊😊😂😂😂
@ethioman1241
@ethioman1241 7 жыл бұрын
eden ye mekina park etret ,,sele arenguade bota...sele addis koshasha ahunem yemimeleketwen kefel anegagresh solution endiagen adergi.....progamish betam teqami ena astemari newe ty
@MekonnenWolde
@MekonnenWolde 7 жыл бұрын
ወይ ፒያሣ ድሮ ቆመን ፀሐይ የምንሞቅበት ቦታና ደግሞ ድብር ካለን ደግሞ ከመብራት ሐይል እሥከ ራሥ መኮንን ድልድይ ወክ እያረግን ሥንመላለሥና ወደ ሁላ የቀረ ጉዋደኛ ካለን ከመቶ ሜትር ርቀት ላይ በፉጨት የምንጠራራበት ጊዜ አልፎ አሁን ሠዉና መኪና እየተጋፋ ሲሔድ ሥመለከት ዐይኔ ማየት ነዉ ያቃተዉ ። ታክሲዎች እራሳቸዉ ከ 15 እሥከ 20 መካከለኛ ፍጥነት ይዘዉ ሲነዱ እጃችንን እያወዛወዝን ሥናሥቆምና ለሹፌሩ የት እንደምንሄድ ሥንነግረዉ ወይ ይጭነናላ ወይንም አልፎን ይሄዳል ። ሠዉና መኪና ሣይጨናነቅ እንዲሁም ህፃናት ልጆችን በሥትሮለር ወይም በጋሪ እየገፉ እየተዝናኑ የሚሄዱባት ፒያሣ ተሻሽላና መንገድዋ ተሥፋፍቶ አራት የመኪና መንገድ በሚቀጥለዉ ጄኔሬሽን ይሠራል የሚል እምነት አለኝ ። ምክኒያቱም የኢትዮጲያ ሕዝብ ጭንቅላት አዲሥ ነገር ለማወቅና ለመገንባት የሚቀበል ብሩህ አሥተሣሠብ ያለዉ ሕብረተሠብ ነዉ ። ለወገኔ ይጠቅማል የሚሉትን ሐሣቦችን የሚያፈልቁ ኢንጂነሮችንና መሐንዲሶችን የቀን ሠራተኞችን በደሞዝና በሴፍቲ እንዲሁም በኢንሹራንሥ በመሣሠሉት ሥርዐት እየተገነቡ እንዲያድጉ ማየትን ሁላችንም እንናፍቃለን ። ከማንም አገር አናንሥም ። ዛሬ የሚገርመኝ የምንኖርባትን ምድር ለመኖር ያልጠገቡባት አንዳንድ ሐገሮች ጨረቃ ላይና ማርሥ ላይ ሄደዉ ለመኖር ሲፈራረሙና ገንዘብ ከፍለዉ ወረፋ ሲይዙ ምን ዐይነት ዕምነትና መተሣሠብ ቢኖራቸዉ ነዉ ብዬ ይደንቀኛል ። ይህንን ፊልማ ላቀረባችሁት ሁሉ በበኩሌ አመሠግናለሁ በጣም ተመችቶኛል በርቱ ።
@selam7401
@selam7401 7 жыл бұрын
plan yelelew fok kemeseratu bifit litasebebeit yemigeba guday neber!!
@ዘሪቱአበበ
@ዘሪቱአበበ 7 жыл бұрын
wowwwwww
@አልሀምዱሊላህአለኩሉ-ሠ4ከ
@አልሀምዱሊላህአለኩሉ-ሠ4ከ 7 жыл бұрын
በጣም ያሞራ ሀገር ኢትዮ
@ayshaaahh9776
@ayshaaahh9776 7 жыл бұрын
thanks edu
@universityabraha8030
@universityabraha8030 4 жыл бұрын
Is too congested
@zyinebaasmare6675
@zyinebaasmare6675 7 жыл бұрын
.
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 47 МЛН
ሞኝ ባሏን የምትጫወትበት ቀበጥ ሚስት
39:42
Haricot sauce(የቦሎቄ ፉል)
14:19
Addisu family
Рет қаралды 15 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.45 "አማረኝ" pt.2
34:22
ebstv worldwide
Рет қаралды 593 М.
ሰበር ዜና | ፋኖ | Ethiopian news 3 November 2024
14:30
Zemen Media
Рет қаралды 31 М.