Senait Engda official መንግስተ ሰማያትን ሲኦልን ጌታን አይቶ የመጣው የወንድማችን ገዛኢ ምስክርነት +251911416144

  Рет қаралды 41,564

Senait Engda - Official

Senait Engda - Official

Күн бұрын

Senait Engda(ሰናይት እንግዳ)official መንግስተ ሰማያትን ሲኦልን ጌታን አይቶ የመጣው የወንድማችን ገዛኢ ምስክርነት +251911416144/251965192020

Пікірлер: 151
@rahelmantineo989
@rahelmantineo989 3 жыл бұрын
ወገኖቼ ምስክርነቱ በጣም ልብ ይነካል ከዚህ በፊት ከሞት የተመለሱ ሰዎች ያዩትን ነገር የተናገሩበትን መፅሀፍ አንብቤ ነበር ይህ ወንድሜ ሲናገር ግን የበለጠ ጌታን እንድናፍቀው ወደ አምላኬም የበለጠ እንድቀርበው እንዳገለግለው ልቤ ተሞላ ጌታ ይባርካችሁ 🙏🏽❤️
@hannajesus5594
@hannajesus5594 3 жыл бұрын
Eyesus geta new
@kumebullo368
@kumebullo368 3 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@hanazegeya8903
@hanazegeya8903 3 жыл бұрын
.p
@TesfayeAbebe-dc4pn
@TesfayeAbebe-dc4pn 4 ай бұрын
እጅግ:በጣም:አስተማሪ:ነው።❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tenayefogi8214
@tenayefogi8214 5 ай бұрын
ሰንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በጣም ተባርከበታለሁ። እድለኛ ነሽ እድለኞች ናችሁ። ለዘላለም ይባርካችሁ።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom
@ክብርለሀገሬ-ኈ4የ
@ክብርለሀገሬ-ኈ4የ 3 жыл бұрын
የጌታ ስም ይባረክ👍👍👍👍👍
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu
@mulugojamyetwale478
@mulugojamyetwale478 3 жыл бұрын
ሰኒ አንችንም በጣም ነው ምወድሽ አሁን ደግሞ ይህንን ኘሮግራም ደግመሽ በማስተላለፍሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ወንድሜንም እግዚአብሔር ይባርከው
@salamsalam2325
@salamsalam2325 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው አቢት የእግዚአብሔር ምህረት ና ቸርነት እኔ በእንባ ነውብየጨረስኩት ጋሸ ገዛኸኝ እግዚአብሔር ይባርክወት እድሜና ጤና ይስጥዎት ወደጌታየ እንድጠጋጋ የው ይደረገኝ ምስክርነትወት ሰኒየ ተባረኪልኝ
@workuaboneshhabtewold2321
@workuaboneshhabtewold2321 3 жыл бұрын
እህት ሰኒ በጣም እንወድሻለን አገልግሎትሽን ጌታ ያስፋው ወንድማችን ገዛኢን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርከው። እሱ በሚጽፋቸው ምስክርነቶች ብዙ ነፍሳት ይድኑ እንደነበር አውቃለው የ ኤልሻዳይ መጽሄት ተከታታይ ነበርኩኝ። የጌታ ፈቃድ ከሆነ አሁንም ይህ መጽሄት ከቆመበት ቢቀጥል መልካም ነው።
@abezanteneh3592
@abezanteneh3592 3 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ ናፈቅሁህ፣፣
@amengetachew4485
@amengetachew4485 2 жыл бұрын
ወንድም ገዛኢ በጣም ተወዳጅ ጌታ ይባርክህ።ተባረኩልኝ።
@maezareid3789
@maezareid3789 3 жыл бұрын
We are so blessed hearing from him in Amharic.God bless you both for your work! GOD IS GREAT! EGZIBHER MULU TENASHIN YESTISH. K SUCARM YANTSAW!
@sararoman5617
@sararoman5617 3 жыл бұрын
Tebareku zemenachehu hulu yetebareke yehun geta telek new
@saeedalkaabi8123
@saeedalkaabi8123 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ebifmaa Ebifmaa 👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤💪💪
@hailatabreha1279
@hailatabreha1279 3 жыл бұрын
ገዘኢ ደህና ነህ ወይ አዲግራተ እንደ ጨርቆስ ቤ;ተ ክርስቲን ጌታ መሰከርከልኝ አሁንም እየሰማሁ ነው አሀሁነን ደ/ዘይት ነው ያለሁት ሀይሌ መዝገበ ነኝ
@milenyemane4769
@milenyemane4769 3 жыл бұрын
Wooow hallelujah hallelujah🙌ohhh #EYESUS #EYESUSYE👑 😢😢😢😢😢😢 min aynet migerm midenq new✋❤😢 miskrnet new gashe gezaei zemenih yibarek❤ wey min aynet lib new yaleh❤🙇😢😢 betam #GETAYE YIBELT ENDNAFIQEW WIESTE TEKETATELE🔥🔥😢😢 Uffffffff #ABBAYE 🙌👑 Senuie Tebareki ❤
@genetcell2480
@genetcell2480 3 жыл бұрын
እኔ ይሔ የተባረከው ሰው እንባ ግርም ይለኛል የሰማውና ያየው ድንቅ ትልቅነት ልፍስፍስ ያረገው ይመስለኛል ። ውስጤን ይፈነቅለዋል ።
@ምህረትበፀጋው
@ምህረትበፀጋው 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ
@AhmedMohamed-nb6mk
@AhmedMohamed-nb6mk 3 жыл бұрын
ገና ምን አይተሽ ገነት ውስጥ ከእየሱስ ጋ የተነሳውን ፎቶ ለናንተ እንዳትሰቃዩ አስቦ ሸሽጎት ነው በዚህ ሳምንት ያወጣዋል።ከብት የሆናችሁ ሕዝቦች የሌቦች የነብ ይ ብዛት የጠንቊዋይ የቅዠታም የውሸታም ብዛት ትንሽ የማታፍሩ ያሳዝናል
@meserettekie1421
@meserettekie1421 3 жыл бұрын
Hmm endet ayaleqis. Kagonebesnbet eko qena malet yikebdal. Ye Eyesus tilikinet hayilu fikiru.
@ZahraZahra-yd3xt
@ZahraZahra-yd3xt 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenmekonen6619
@helenmekonen6619 3 жыл бұрын
Tehut ye egziabher sewe newe tebareki
@TADESDR3
@TADESDR3 5 ай бұрын
The love you ve to God is amazing. Let God keep you safe to the end!
@mahariesmael87
@mahariesmael87 3 жыл бұрын
Shalom Ye Egzayabiher Sew Geta Yibarkih
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 10 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 Elelelelelele Elelelelelele
@abrehettweldebrhan9313
@abrehettweldebrhan9313 3 жыл бұрын
Ebakhn yegziabher sew ena Senayt betgejnam btteregumut btawerun degmo yeblete bzu tgrijna tenagariwoch ymarubetal 🙏🙏🙏🙏🙏
@sanayttunta5993
@sanayttunta5993 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታለቅ ነው ሁሉን ይችለል አሜን ! በፀሎት አትለዩኝ ወጋኖች የልቤን ጭንቀት እርሱ ያውቃል !! ለእኔ የከበደው ለእግዚአብሔር ቃለል ነው ።
@askaledebab5371
@askaledebab5371 9 ай бұрын
ጌታይርዳን ድንቕመልክት ተባርኩ።
@mahariesmael87
@mahariesmael87 3 жыл бұрын
Gezae Yuynis Geta Abzito Yibarkih
@belayzeleke4941
@belayzeleke4941 2 жыл бұрын
you are the blessings of the Northern Ethiopia. Aberashe is doing the Angelic Ministry.Hallelujah!!!
@kumarakumara1843
@kumarakumara1843 3 жыл бұрын
Saneye $ man of God God bless you
@yohannesvision5124
@yohannesvision5124 3 жыл бұрын
it is 40 years ago miraculous history.
@masiethio2683
@masiethio2683 3 жыл бұрын
Ameen Ameen
@abcdabcd2225
@abcdabcd2225 3 жыл бұрын
Geta yebarkachu
@asnakualemu2103
@asnakualemu2103 7 ай бұрын
Ayzoachihu mhret yhunlachihu
@yeshiharegbeyen9098
@yeshiharegbeyen9098 2 жыл бұрын
Wishetam nesh nesh negsobishal
@Lionofjuda7737
@Lionofjuda7737 3 жыл бұрын
Betam Betam lb ynekalna bdegmow bdegagmow imbaye alkom alen ewnet yemenfes kudus hayl tegeltsewalna please numberachow btnegrun
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እንኳን የጌታዬ ሆንኩኝ የጠራኝ ጌታ ኢየሱስ ስሞ ብሩክ ይሁን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎና አሳራፍን ከዚች ኩተታም ምድር ጌታ ይባርካቹህ
@jamalqtr5885
@jamalqtr5885 3 жыл бұрын
ኧረ እንቧዬን መቋቋም አቃተኝ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ አምላኬ በደሌን ታዉቃለህና ሀጥያቴን ሁሉ ይቅር በለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አባዬ
@teberihg3548
@teberihg3548 3 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ እግዝኣብሔር በዘመናት ሁሉ በየስፍራው ሁሉ ሰው ኣለው የእግዝኣብሔር ሰው ኣብዝተህ ለኣለም ሁሉ ኣብዝተህ ፅልይ ጌታ ከኣንት ጋር ነው ተባረክ ይብዛልህ ተባርእክ ሰንየም ተባረኪ
@meserettekie1421
@meserettekie1421 3 жыл бұрын
Wow
@meserettekie1421
@meserettekie1421 3 жыл бұрын
Begu birhan yihonlachewal
@hiwotmelese9694
@hiwotmelese9694 3 жыл бұрын
አቤት እንዴት ሀሴት ነብሴ ያረጋል ጌታ በ ዘመን መካከል ሰው አለው
@GH-yv2bd
@GH-yv2bd 3 жыл бұрын
Kbri naamlakna ykun zegerm mskrnet . Ane nay behaki tebarike aleku semay atye aleku. Tebarek gezai hawey . Senait habtey tereki❤️❤️🙏🏽🙏🏽
@mathewostube8934
@mathewostube8934 3 жыл бұрын
ማራናታ! እባክ ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን ልናይ ናፍቀናል
@ሙሉነህበሪሁን
@ሙሉነህበሪሁን 3 жыл бұрын
እውነትም እገዚአብሔር የላከህ ሁሉ ከልቤ ገባ
@jerryjerry3651
@jerryjerry3651 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ነፍስ አልቀረልኝም
@sophiyaethopia339
@sophiyaethopia339 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምስክርነት ነው ጌታ ይባርከው እድሜ ጤና ይሰጦት ጌታ ለትወልድ ልህኮታል መንቃት ይሁንልን ሰንዬ ተባረክ
@woldemariam3498
@woldemariam3498 3 жыл бұрын
ወንድም ገዛኢ ተባረክ።
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 3 жыл бұрын
ኡፍ ጌታ ይባረክ መታደል ነው ዘመናችሁ ይባረክ!!!!!!!!!
@sarayousif4168
@sarayousif4168 3 жыл бұрын
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
@tinaysuloro4144
@tinaysuloro4144 3 жыл бұрын
Geta yibarikishi tebaraki yihinin malikam asramari program silazagajashilin Woooooooooow betam yihinin iwunataw sisama minim yemidir nuroo Betam yastalali yegeta sira dinkinw iyesus yimatali yimatali yimatali
@tinaysuloro4144
@tinaysuloro4144 3 жыл бұрын
Sorry Astamaar
@rahelkassa5077
@rahelkassa5077 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አሰተማሪነው እድለኛ ሰው ነው ጌታ ሁሌ ፈልጓት ሲመጣ በሰመአብ እንዲህ አይነት እድል እኔ በጣም ነው የደነቀኝ ተመሰጬ የሰማሁት በጣም አሰተማሪ ፕሮግራም ነው ሰናይት አንቺን ይህን በማቅረብሸ ጌታ አብዝቶ ይባርክሸ ተባረኪ::
@AhmedMohamed-nb6mk
@AhmedMohamed-nb6mk 3 жыл бұрын
እንዴ ገና ምን ሰምተሽ በዚህ ሳምንት የሲኦል እና ገነትን የሚያሳይ በቪዲዮ ሌላው የተባረከ ይዞልሽ ይመጣል።አህያ ራስ ሁላ
@rahelkassa5077
@rahelkassa5077 3 жыл бұрын
@@AhmedMohamed-nb6mk ምን አገባህ አንተነህ አህያ አህዛብ ለአንተማ ገና ሲኦል ነው የሚጠብቅህ አንተ የክርሰቶሰ ተቀዋሚ አጋንንት ምን አገባህ እንደአንተ አይነቱ ሲኦል ነው ቦታው ሰለዚህ ይህ አንተን አይመለከትም ውጣ በክርሰቶሰ ካላመንክ መግቢያህ ሲኦል ሰለሆነ ከአንተ ከእሰላም ጋ ምንምአያገናኘንም እኛክልል አትምጣ የደረሰብህ የለም በመንገድም ሳያችሁ ትዘገንኑኛላችሁ ለምን ክርሰቶሰ ሰለሌላችሁ ከሞባይሌ ጥፍ::
@rahelkassa5077
@rahelkassa5077 3 жыл бұрын
አንተሰው አራጅ እሰላም
@wubittsegaye8563
@wubittsegaye8563 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ።መጽሀፋን እንዴት ማግኘት ይቻላል? የምኖረው ከኢትዬጵያ ውጭ ነው።
@ruthjemal7810
@ruthjemal7810 3 жыл бұрын
Endate yetadelu note waw geta ga megenagnte telek meskernte nw
@betelihemamda3352
@betelihemamda3352 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እዉነት የጣልኩትን እንዳነሳ ነው ያረጋችሁኝ የ አሮን በትር እንደለመለመች ለምልሙ
@yohannesbenketo5508
@yohannesbenketo5508 3 жыл бұрын
"ሙሽራዬ የሚጠብቅህ ተስፋዬ" የሚለውን መዝሙር አሁኑኑ በማርከን ቴሌግራም ወይም በዩቱብ ላክልን። ስለመንግስተ ሰማያት ምስክርነት አቀራረብሽ ተባረክ። Series Comment:ከዚህ በኃላ ፈቃደኛ ከሆንሽ ዝማረሽና ስብከትሽ በዘላለም መንግስት እና በክርስቶስ ምጽአት ያተኮረ ይሁን።
@rahelworku6710
@rahelworku6710 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ ከብር. ለጌታ ኢየሱስ ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ🎉🎉🎉🎉 ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤
@GH-yv2bd
@GH-yv2bd 3 жыл бұрын
Endez teamrat semche ayche ayakm . Kegezai gar menagager yfelgalehu . Tel. Kuter leaklin Senait . ❤️❤️
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ዘመናችሁ ይባረክ!!!!!!!!!!!
@senaitengda-official2317
@senaitengda-official2317 3 жыл бұрын
አሜንንኖ
@abrehettweldebrhan9313
@abrehettweldebrhan9313 3 жыл бұрын
Egziabher Edme ychemrbhh btam yemigerm new lemmen yemikebd gn geta ychlall ❤❤❤❤❤❤
@tirsetpaganin2818
@tirsetpaganin2818 3 жыл бұрын
Thank you ouer brather your testimony impress me a lot becous this worled is not very inportant he just made as for Him we all to love him to prais Him O lLord come jesus come 🤗🥰 be bless Continu to waren the peupel . Thank you Seneit bless you too.🥰🤗
@eyerusalemjembere2197
@eyerusalemjembere2197 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።ወንድም ገዛኤ ምስክርነትህን ሰምቸ አልጠገብሁትም ።የተባረክህ ነህ ተባረክ።
@abrehamyeyu9065
@abrehamyeyu9065 11 ай бұрын
ጌታ ወንድም ገዛኢ እና አንቺንም ይባርክ።ሌላ ቀን እንዲደውል የሁለታችሁን ስልክ ላኩልኝ።(አብርሃም ከዲላ)
@eyorusalemeyasu4774
@eyorusalemeyasu4774 2 жыл бұрын
ሰናይት እግዛአብሄር አብዝቱ አብዝቱ ይባርእክህ የቀር ዘምንሺ ጌታ ያስደንቅሺ
@shalomgodistruemarcy5004
@shalomgodistruemarcy5004 3 жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 Elelelelelele Elelelelelele
@amarechbelete3752
@amarechbelete3752 9 ай бұрын
እወድሻለሁ ሰኒዬ ጌታ ይባሪካችሁ በስልክ አገኝሻለሁ ወይ እህቴ ተባረኩ
@zewoldmekonnen301
@zewoldmekonnen301 7 ай бұрын
የዚህን አባት ምስክርነት ገና ልሰማ ነው ይህ ድንቅ አባት በዚህ ምስክርነት መምጣቱ ይገርማል ። በጌታ ቤት እንድፀና የሚያደርገኝ አባት ነበር ። በተለይ የኤልሻዳይ መፅሔት ባለቤትና ዋና አዘጋጅ ሆኖ ብዙ የአለማትን ሰዎች ምስክርነት በትርጉም የሚያቀርባቸው ምስክርነቶች የሚገርሙ ነበሩ ። ክብር ለስሙ ይሁን እሱም ለዚህ ክብር በመታደሉ በመብቃቱ ።
@meseratjaleta6940
@meseratjaleta6940 3 жыл бұрын
Oooo my god uuuuffffff waaqayyoo nuu haagarargaruu
@mahariesmael87
@mahariesmael87 3 жыл бұрын
Betam Des Yemil Melikti New Ye Egziyabiher Sew Tebarek
@meserettekie1421
@meserettekie1421 3 жыл бұрын
Amazingly I have almost similar stories. I feel ashamed to tell people.
@senaitengda-official2317
@senaitengda-official2317 3 жыл бұрын
call me please
@senaittsegeab6478
@senaittsegeab6478 3 жыл бұрын
Please tell us your story,let jesus christ shine through you! He is going to help you..your testimony will help plenties to believe that jesus is real!
@tsehayalemayehu2154
@tsehayalemayehu2154 3 жыл бұрын
Thank you so much for sharing this testimony God bless you. I’m sure I will get the book 🙏🏽❤️
@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ
@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ 3 жыл бұрын
በጉጉት ነዉ የሰማሁት ጌታ ይባረክ
@midsouth1902
@midsouth1902 2 жыл бұрын
Feterah gin des yilal. Chat and shiha binorh ena demo gemma binorh arif neber. Benstih ye Paulosin kutir lakelign.
@AbarashkobAby
@AbarashkobAby 7 ай бұрын
አሜንንን፣አሜንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤📚📚📖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahariesmael87
@mahariesmael87 3 жыл бұрын
Senayit Engida Please Ye Gezae Telephon Biti Likilign Des Yilegnal Tebareki
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት የአፖርሽን የሆኑት ህጻናት ደም ግን ለምን ለ ሉሱፈር ይሰጣል ደግሞ ነፍስ አላቸው እኮ ተፈጥረዋል ጻድቅ ናቸው ስእል ለምን ይወርዳሉ
@mahariesmael87
@mahariesmael87 3 жыл бұрын
Ka Amlakachin Mali’ikti
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 3 жыл бұрын
Geta hoy mnkat yehunlen
@genetcell2480
@genetcell2480 3 жыл бұрын
እኔ ይሔ የተባረከው ሰው እንባ ግርም ይለኛል የሰማውና ያየው ድንቅ ትልቅነት ልፍስፍስ ያረገው ይመስለኛል ። ውስጤን ይፈነቅለዋል ።
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm 3 ай бұрын
አዎ ጌታችን ይመጣል እሱ እውነትም መንገድም ነው
@yeshiharegbeyen9098
@yeshiharegbeyen9098 2 жыл бұрын
Yilikunu fewis wedalebet geta wedemiserabet likekiyiw enna yihid
@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ
@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ 3 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ
@milenyemane4769
@milenyemane4769 3 жыл бұрын
Hmmmmm asmesaiewa Alem lik new 😢😢😢😢😢
@abigailm9115
@abigailm9115 3 жыл бұрын
Amazing
@mahariesmael87
@mahariesmael87 3 жыл бұрын
Ye Egziyabiher Set Senator Engida Egziyaibeher Yibarkish Tebareki
@midsouth1902
@midsouth1902 2 жыл бұрын
Gezaii be ewnet endxihih aynet dedeboch bemider lay alu. Ahun defreh endib setawera ayzegenenehim? Werobella! Defar neh wey ebid eh
@ክብርለሀገሬ-ኈ4የ
@ክብርለሀገሬ-ኈ4የ 3 жыл бұрын
አሜን ዘመናቹህ ይባረክ
@tesfahiwethagos3239
@tesfahiwethagos3239 3 жыл бұрын
TALALAK wendmoche betam Des tlalachu. GETA melkamnew kealem awtto wede mengstu yeteran smu ybarek.
@legesechgeberemikayel6831
@legesechgeberemikayel6831 3 жыл бұрын
Tabrku Amen.Amen
@asnakechmulugeta7549
@asnakechmulugeta7549 Жыл бұрын
Yanten meskrent semeche aletegebewm bante kenahu betam tadelehal kegeta gare mentor menegna metadel new Geta zemenachehun yebark seni anchinm betam wedeshalehu tebarku Geta kenante gar yehun amen
@MeleseDesalegn
@MeleseDesalegn 3 ай бұрын
ይገርማል። ልዑል ማዳሪያዉ ይባረክ ።
@mahariesmael87
@mahariesmael87 3 жыл бұрын
Ka America U.S.A Seattle, WA
@wedemulat1430
@wedemulat1430 3 жыл бұрын
Tebareku
@Zakaryis
@Zakaryis 3 жыл бұрын
Geta ybrkasho🙏🙏
@habibikoshaga462
@habibikoshaga462 3 жыл бұрын
አሜንንን ተባርኩ ጌታ ሆይ ነፍቂልሁ ተሎነ
@hiwotmelese9694
@hiwotmelese9694 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ
@fanayeb1546
@fanayeb1546 3 жыл бұрын
Amen
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 3 жыл бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረክ
@yeshiharegbeyen9098
@yeshiharegbeyen9098 2 жыл бұрын
Sugar silllaew after kolitef yilal bileshl min ayinet missikirinet now yemitiyou yigbashal
@jokmob5446
@jokmob5446 4 ай бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙏😥🙇🙇
@amrhbore9077
@amrhbore9077 7 ай бұрын
አሜንንንንንንን👏👏👏🎻🎻🎻🎻
@yohsnesalula5372
@yohsnesalula5372 3 жыл бұрын
Keber Legeta Eyesus Yehun, Tebareke wondeme Gezhagn Lebe Kelete Amen Amen 🙏
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 3 жыл бұрын
Glory to God! Wow awesome testimony! God bless you and your ministry!
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 3 жыл бұрын
Gata melkam new Amen 🙏
@auxiliarystone9733
@auxiliarystone9733 3 жыл бұрын
ዋዉ ተባረኩ
@showethio7583
@showethio7583 3 жыл бұрын
ምን ሆነሽ ነው ቃለምልስ ነው ወይስ ሰብከት ነው ሰውየውን ፋታ ነሳሽው።
#ህያው ምስክር _#2_ማስረሻ መስፍን__GMM TV
30:32
GMM TV Ethiopia
Рет қаралды 16 М.
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 2 МЛН
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,4 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,7 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 2 МЛН