Senselet Special Program - Exclusive Interview with Tewodros Legesse | ልዩ ዝግጅት ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ ጋር

  Рет қаралды 73,913

Senselet Multimedia LLC

Senselet Multimedia LLC

3 жыл бұрын

Created and Written by Temesgen Afework
Story Development | Tewodros Legesse Bizu
Directed by: Tewodros Legesse Bizu & Temesgen Afework
Editors : Temesgen Afework | Meskelu Temesgen
Cinematography: Meskelu Temesgen

Пікірлер: 128
@user-vi7nn7yd8r
@user-vi7nn7yd8r 3 жыл бұрын
ማነው ሰንሰለትን እንደኔ ጓጉቶ የሚጠብቀው ወላሂ ሰንሰለት የሚለውን ፁሁፍ ሳይ እንደት ደስ እንዳለኝ ነበረ በነገራችላይ የሰሰለት ድራማ ሠወች ናፍቃችሁኛል
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 жыл бұрын
በጣምጂ ዩቱፕ ራሱ አስጠልቶኛል ኮሮና ከመጣና እነሱ ካቆሙ ወዲህ
@fm-mx7xy
@fm-mx7xy 3 жыл бұрын
ግን ይጀምራል ብለሽ ታስብያለሽ
@user-vi7nn7yd8r
@user-vi7nn7yd8r 3 жыл бұрын
@@fm-mx7xy ወላሂ እኔ ፊልም ወይም ድራማ ሳይ እንቅልፌ ነው የሚመጣው አልወድም ግን ሠንሠለትን ሳይ ከቴም ዘና ፈታ ነው የምለው እንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ ይጀመራል ይሄንም ያመጣብንን በላ በአላህ ፍቃጅ ይጠፍልናል
@fm-mx7xy
@fm-mx7xy 3 жыл бұрын
@@user-vi7nn7yd8r አረ በጀመረ ና በገላገሉን በናፍቆት ሊንሞት ነወ
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 3 жыл бұрын
ታኮራላችሁ፣ በርቱ የሀገሬ ልጆች።
@user-sy5ns2vf1h
@user-sy5ns2vf1h 3 жыл бұрын
ቴዲዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ነገርህ የተረጋጋ ነው ። እድሜና ጤናውን ይስጥህ ።
@radaofir9619
@radaofir9619 3 жыл бұрын
ዋው ዝም ብለው እንደ አንድ ተመልካች ሲያዩት ቀላል ይመስላል ግን ከስኬቱ ጀርባ ያለው ልፋት ቀላል አይደለም!! እናመሰግናለን ለሰንሰለት ስኬት የተሳተፋቹ ሰወችን እ/ር ይባርካችሁ🙏 we love you all senselet crow -from Israel🇮🇱
@kidistgetachew4561
@kidistgetachew4561 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ቴዲ ተመስገን ሁላችሁም በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ኮረናን ከአለማችን ይንቀልልን እና ወደ ቀድሞ ህይወታችን በተመለስን
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 3 жыл бұрын
ውይ ስወደው ቴድሮስ በጣም ጎበዝ ነህ ግን መቸ ነው የምትጀምሩት ሰንሰለትን ናፍቀናችኃል
@akiberhe2555
@akiberhe2555 3 жыл бұрын
I know Tewedros Legeseover over 20 year. Even as a teenager in art industry what ever he touched is blessed. Luck is surrounded him. He is legend. God bless him, with good health and age with his family.
@raheluae8262
@raheluae8262 2 жыл бұрын
ቴዲ የምወደዉ የማከብረዉ ምርጥ አርቲስት ድራማወቹ ስራወቹ የሚያስደስት ሰዉ ነዉ
@Mesi89
@Mesi89 3 жыл бұрын
የውጩን አለም ኖሮ አውቀዋለሁ በጣም ከባድ ነው ያን ሁሉ አልፋችሁ የሚወደደ ስራ ስርታችሁ ስላሳያችሁን ከልብ እናመስግናለን ቀጣዩን በጉጉት እየጠበቅን ነው 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@glorytogod7071
@glorytogod7071 3 жыл бұрын
Teddy I just love you 💜 you’re amazing ሰሰለት without TEDDY is boring
@user-mx2xk5wb6w
@user-mx2xk5wb6w 3 жыл бұрын
ወዊዊዊዊ ሰንሰለቶች እንኳን በሰለም መጣችሁ ለኔ ውስጤ ናችሁ ሁሌም እነንቴን ስመለታ አይኔ ዞራብኝ ጭራሽ መያት ተሰናኝ
@musafukiisea7118
@musafukiisea7118 3 жыл бұрын
Tanku
@gfdzfcgfsdfh8090
@gfdzfcgfsdfh8090 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው በጉጉት የምንጠቡቀው ድራማ ስንሰለት ድራማቹ በጣም የምወድላቹ የሳምት አፉቃሪያቹ ነኚ ኮረናውን እግዚቡሄር ያጥፉልን እንኳን አደረሳቹ አፉቃሪቹ
@abel8835
@abel8835 3 жыл бұрын
Tedy You are hero & all tim members We loves so much see you soon !!!
@belayche4050
@belayche4050 3 жыл бұрын
Teddy you are amazing person
@friemsfen4545
@friemsfen4545 3 жыл бұрын
ቴዲዬ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰባችሁ ጋር ይጠብቃችሁ
@ahabte
@ahabte 3 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ 😗። በተለይ ካሌብ 😷 ወንድሜ 👍🙏🙏🙏
@millionlucky3742
@millionlucky3742 3 жыл бұрын
ኧረ ቴዶ ቀላል እንዳልሆነ የፊልሙ ጥራት ራሱ ይናገራል በጣም ተርበናል ልናየው አሁን በናፍቆት ነው የምንጠብቃችሁ እስክትመለሱ
@saraspriggs5954
@saraspriggs5954 3 жыл бұрын
Omg you guy’s amazing thank you! we have learned a lot from senselt drama.
@asterarayaaraya6943
@asterarayaaraya6943 3 жыл бұрын
you are the best Actor Teddy ❤❤❤
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 3 жыл бұрын
ሁላችሁንም እንኳ ን ለአድሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ ምንም ተወዳዳሪ የሌለው ተአምር ነው እግዚአብሔር ከሁሉ ነገር ይጠብቃችሁ።
@Yewellowa
@Yewellowa 3 жыл бұрын
Teddy gegna. Thank you for Senselet actors to produce amazing drama👍
@selam1421
@selam1421 3 жыл бұрын
Tedi much love you are amazing.
@surafielteame5939
@surafielteame5939 3 жыл бұрын
We are just waiting we are expecting to continue this amazing film Good job!!!!
@myoutube3294
@myoutube3294 2 жыл бұрын
ቴድዬ ስወደው እስኪ ለይኩኝ የምትወድትት😍😘
@mahaket9494
@mahaket9494 3 жыл бұрын
ቴዲ ደግ ሰው እድሜ እና ጤና እንመኛለን
@ahabte
@ahabte 3 жыл бұрын
እንጠብቃለን መድሀኔአለም ይርዳቹ 🙏👍
@user-jm3yk4io3i
@user-jm3yk4io3i 3 жыл бұрын
ቴዲ ምርጥ ሰው ደስ ስትል በርታ ሰንሰለት ናፈቀን
@okh69420
@okh69420 3 жыл бұрын
Good bless your family !!!
@shewaasfaw6671
@shewaasfaw6671 3 жыл бұрын
I'm proud of you brother,we are in the seem place. 28 love you. God bless you 🙏 ❤ 🙌
@ferehewotmulugeta8670
@ferehewotmulugeta8670 3 жыл бұрын
ዋው ሰንሰለት ምርጥ ድራማ ነው ናፍቃችሁናል
@beblessed6469
@beblessed6469 3 жыл бұрын
Beautiful family May God Bless Love you all 💕
@raniahussen8764
@raniahussen8764 3 жыл бұрын
Ur so amazing so talented bertaaaaa
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Teddy you’re the best bro🥰
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
Teddy God bless u more and more 🙏💓❣️💕 I love senesalete I miss u guy's
@adaneabebe3412
@adaneabebe3412 3 жыл бұрын
I love this guy ❤️
@genetgenetgenet8284
@genetgenetgenet8284 3 жыл бұрын
ቴዲ ምርጥ ሰው❤
@teddyeshete6799
@teddyeshete6799 3 жыл бұрын
ጀግና የጨዋ ንግግር እግዚአብሔር ሀሳብን በበለጠ ያሳካህ
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 3 жыл бұрын
Uffff l miss seselet derama
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 3 жыл бұрын
Wow we meet you in south Africa you're amazing 🙏😍
@nasman2203
@nasman2203 3 жыл бұрын
Betam new miyasinew filmu betele besedet lay fiker yasekayal
@tihunelemma5854
@tihunelemma5854 3 жыл бұрын
Love you tedsho 😙😙✌✌✌
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
I didn’t know all those hard work needed. Thank you.
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
A good production requires that...
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ተዋጥቶልሀል ገፅባህሪህን እወደዋለሁ
@lidiyabuta1326
@lidiyabuta1326 3 жыл бұрын
ቴዳዬ በጣም ነው የምወድህ
@YordiYeAmenEnat
@YordiYeAmenEnat 3 жыл бұрын
ቴዲዬ የሰፈሬ ልጅ 😘😘😘😘😘😘 የሰፈራችን ኩራት በርታልን 👍👍👍👍👍👍👍 የ28 ቀበሌ ልጅ እንኮራብሀለን
@melkamshetaw714
@melkamshetaw714 3 жыл бұрын
Enem Betam
@YordiYeAmenEnat
@YordiYeAmenEnat 3 жыл бұрын
@@user-ke2hz7lw5w አዎ ብርቅ ነው 😄😄😄😄
@YordiYeAmenEnat
@YordiYeAmenEnat 3 жыл бұрын
@@user-ke2hz7lw5w ምን አቃጠለህ(ሽ)
@burtey6105
@burtey6105 3 жыл бұрын
ወይ ማካበድ እመፈስ አዋ ገባ መሰለኝዴ እሁላችንም ጋ አሉ ግን የሰፈራ ልጅ ምን ምን አመጣው
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 3 жыл бұрын
Like it ❤️
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 3 жыл бұрын
Wey lule (teddiye)sewdeh❤❤❤
@user-ej1yj7iq3u
@user-ej1yj7iq3u 3 жыл бұрын
ውውው በጣም ጎቦዝ በርታ
@user-th9vx2zj7e
@user-th9vx2zj7e 3 жыл бұрын
ስወድሕ ልኡሌ
@tigistworku4274
@tigistworku4274 3 жыл бұрын
Beewnet senselet drama le Ethiopia tibeb ande ermja wedefit yaskede sira new . Bertu fetari betolo wede kerew sirachu temelesachu yejemerachten sera endetcheresu telote new 👏👏👍👍👍👍❤❤❤❤❤💞💞💕💕
@meskeremtadesse5940
@meskeremtadesse5940 3 жыл бұрын
You Guys are awesome 👌 We miss you so much senselet. Come back soon.
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 3 жыл бұрын
Gbu Teddy betam deg sew
@amarenaga104
@amarenaga104 3 жыл бұрын
Swedh 💚💛❤
@kkllllkk5322
@kkllllkk5322 3 жыл бұрын
Tediyeeeee siwedikkk ekoooo
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 3 жыл бұрын
ኸረ ሰንሰለትን መልሱልን ሰምህም ምግባርህም ሞያህም መልክህም ሁሉ ነገር በቃ 👍👍👍👍👍
@deribhana7436
@deribhana7436 3 жыл бұрын
Enkun dehna metache ❤❤❤
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 жыл бұрын
👍👍👍
@lucybelay1414
@lucybelay1414 3 жыл бұрын
wow tediye adinakih negn
@tshigeredatewelde3281
@tshigeredatewelde3281 3 жыл бұрын
👍🏾 👍🏾 👍🏾
@user-yf2qr2ke6z
@user-yf2qr2ke6z 3 жыл бұрын
አደኛ ነኝ
@romandenbel1814
@romandenbel1814 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@danadana2888
@danadana2888 3 жыл бұрын
Wawwwwww dasi yilali
@musafukiisea7118
@musafukiisea7118 3 жыл бұрын
I. Gitu you. Mor. Rispekt. Tedi. Team . Mesti. Tewld. Asmamaw. Ermi. Super. (Cruel. Tim Senselet). Tasew Number. One.
@fifinegash3816
@fifinegash3816 3 жыл бұрын
Tadya all senselet crow Tnx all guys
@tigistworku4274
@tigistworku4274 3 жыл бұрын
Bertu
@abdallajamaaljamaal4921
@abdallajamaaljamaal4921 3 жыл бұрын
Betam yemiwadaw derama
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 3 жыл бұрын
ወይ ቴድሮሰ በሰሰለት ድራማ ላይ እዉነት እናተ ለፈቅረኛዉ ታማኘ አለ ወይ ቡይ እንጠይቅ አረጉኛል
@ayalnshdamelaw8684
@ayalnshdamelaw8684 3 жыл бұрын
ጎበር ነህ ቀጥልበት
@tekimohamme7308
@tekimohamme7308 3 жыл бұрын
ቴዲን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት አጋፔ ፊልም ላይ ነው ፤ በጣም መተወን ይችላል የአጋፔን ሲዲ ለማግኘት ብዙ ተንከራተናል።
@edenmekonen9693
@edenmekonen9693 3 жыл бұрын
Am your fun Teddy, I don’t know you in person but can tell that you’re an amazing , talented and humble person . Keep up. May almighty God bless and keep you safe with your lovely family!
@martakonjo2832
@martakonjo2832 3 жыл бұрын
ዋዉ የሰፈሬ ልጅ የገጃ ፈርጥ ነሃ ሰንሰለት ሀለት የየገጃ ሰፈር ፍቅሩ ተሾመ አናከበራችዋለን 🍎🍎🍎
@lyamoges4743
@lyamoges4743 3 жыл бұрын
Egachune. Yemetezkeezku. Tezekezeku
@sofiakaasa414
@sofiakaasa414 3 жыл бұрын
TEWODROS LEGESSE GOBEZ WENDEM ANTE GOBEZ NEH ANTEN BEMYET DEST YESMGNAL NURELGN ANDE KENE INGNGNALNE TEDYE GOBEZNA YEZER NEW
@liduuaddis818
@liduuaddis818 3 жыл бұрын
በጉጉት ነዉ የምንጠብቀው
@helu00k
@helu00k 3 жыл бұрын
ሰላም ሰንሰለቶች እንዴት ናችሁ በጣም ነው በጉጉት የምንጠብቃችሁ የአርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ ግን ድምፁ በጣም ጠፍተዋል እስከነአካቴው ጠፍተዋል ትልቅ ስተት
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 жыл бұрын
ይገርማል ቴዎድሮስ ይሄን ሁሉ የሰራ አይመስለኝም ነበር ከአዚዛ ጋር የሰራውን ብቻ መሰለኝ ያየሁት ። ግን ጥሩ ስነምግባር ያለው ኢትዮጵያዊ እንደሆነ እገምታለሁ ። ረጅም እድሜ እና ጤንነትን እመኝለታለሁ ። ተራኪው ተመስገን አፈወርቅ ካሌብ እንደው ልጠይቅህ አንተ ለድራማው ነው ሲጋራ ምታጤሰው ? እኔ ዲያቆኑ ነበራ የምልህ ለመጀመሪያ ጊዜ የፍርድ ቀን ላይ ነው ያየሁህ ስትተውን አንተን ለማንኛውም ማናት እንዳትል O.I.C የሚባል ትምህርት ቤት ታስታውስ ይሆን lol አሁን ለካ ጠበቃ ነህ ግን ። ወቸጉድ አለ ጣስዬ አስለፈለፉኝ እኮ እስቲ ብቅ በሉ በማስክም ቢሆን ።
@kwtkuwt8367
@kwtkuwt8367 3 жыл бұрын
Enjan dehna metachhu
@edenteklemariam5666
@edenteklemariam5666 3 жыл бұрын
Yesefere lij keble 28 geja sefer waw
@ephremabebe20
@ephremabebe20 3 жыл бұрын
Yen wed tedrs
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 3 жыл бұрын
ቴዶ ደግሦ ባለፈው አንዲት ሀበሻ ኩላሊት ታማ ስትለምኑላት ነበር የት ደረሰች እንደምንም ብላችሁ አሳክሟት ለማንኛውም አሜሪካን ሀገር እምትኖሩ ኢትዮጵያዊን ሁላችሁም ተረዳዱ ቴዲ አድናቂህ ነኝ ቅን ሰው
@kristinetamaskin3472
@kristinetamaskin3472 3 жыл бұрын
ተሙ እንዴት ናችው ምነው ድራማው ቀረ ወይስ በኮረናው የተነሳ ነው ግን ከምን በላይ ሰለም ጤና ነው ሰላማችው ይብዛ ሁላችው እወዳችዋለው በተይ ትግስ በጣም ወዳታለው ማለት በለቤት ማለት ነው ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያድርግልን
@nasman2203
@nasman2203 3 жыл бұрын
Ere nafkachunal senseletochi jemirulin
@tigistbereket7710
@tigistbereket7710 3 жыл бұрын
le mejremeriya giza andegna honkugn
@user-lu4lr6kg3k
@user-lu4lr6kg3k 3 жыл бұрын
አህለን ዎ መረሀበን እንኳንመጣቹው ውስጤ እኮናቹው ሰንሰለቱን ጀምሩልን ተናፍቃቹዋል ሁሉም አክትሮች ተዋቶላቸዋል በሳል ድርሰት
@LouLou-jy2ll
@LouLou-jy2ll 3 жыл бұрын
ልኡሌ ተናፍቀሀል
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 3 жыл бұрын
ሰንሰለቶች ተናፋቂዎች
@habtekebede7363
@habtekebede7363 3 жыл бұрын
ዳግማዊትን ት/ቤት በስክሪን ነው ያየሁት እንደሱ አይነት ፊልም አጋጥምኝ አያቅም
@emebeterque8725
@emebeterque8725 3 жыл бұрын
ምነው ስንስለቶች አሁንስ አበዛችሁት ምንድን ነው ፕላናችሁ በየተራ ኢንተርቢው ልታደርጉ ነው 😢😢😢
@yeshebekele1492
@yeshebekele1492 3 жыл бұрын
ተሻልዬ እባክህ ቀንሰ እነፈልግሀለን
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
ስወድህ ጎበዝ ተዋናይ ነህ አድናቂህ ነኝ ሰንሰለት ለምን ቆየ
@aguyemerifikraguyeyemariam20
@aguyemerifikraguyeyemariam20 3 жыл бұрын
ሉሌ ንፋቅ ብለሄኛል
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ሊጀምር ነው ሊጀምር ነው ሲሉ ኮሜቱች እውነት መስሎኝ ገና ኮሮና ሲያልፍ ነው አለ የሚጀምረው ኮሮና ሲያልፍ እኔ ሀገሬ ገቢ ነኝ አላያቸውም
@ethiopia4ever664
@ethiopia4ever664 3 жыл бұрын
Hagershim yitayal eko!!
@JashimUddin-ph2rg
@JashimUddin-ph2rg 3 жыл бұрын
በቴሌቪዥን ማየት ትችያለሽ
@hanna9502
@hanna9502 3 жыл бұрын
Seneseletoch dramawon tolo jemerulen
@yenenesyenenes8247
@yenenesyenenes8247 3 жыл бұрын
በእሬቻ ቀን ብቅ አላችሁ በጣም አመሰግንሃለሁ
@abyssiniahagerie214
@abyssiniahagerie214 3 жыл бұрын
ይሄ ባዕድ አምልኮ ከሰንሰለት ጋር አሁን ምን አገናኘው?
@SamsungJPrime-ur6pq
@SamsungJPrime-ur6pq 3 жыл бұрын
አጓጊ አስተማሪና አዝናኝ ስራ ነው እየሰራቹ ያላቹት። ልፋታቹና ድካማቹም ቀላል አይደለም በተቅላላ ሰንሰለቶች ልትመሰገኑ ይገባል ተናፍቃችኋል ደሞ ቶሎ ተመለሱ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 жыл бұрын
በቃ ጨክናቹ ጀመራቹ ዋዉ
@butluckily8830
@butluckily8830 3 жыл бұрын
No offence tediye I have to admit that I am disappointed with senselet isn’t on air, please let us know if it has to be like this with every single person of the crew 😢 ena kurtachinin enwek
@Teddy-cs6eb
@Teddy-cs6eb 3 жыл бұрын
ሰንሰለት ድራማ ኣቆማቹት እንዴ??
@tube-br4di
@tube-br4di 3 жыл бұрын
Lemin atijemirum
@alem.sahay.yashetalaloo8906
@alem.sahay.yashetalaloo8906 3 жыл бұрын
Sitasitalu.ine damo.jamar.biye
@user-yf2qr2ke6z
@user-yf2qr2ke6z 3 жыл бұрын
የመዳም ሸቃሎች እንደማመር
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ልደምርሽ ማሬ
@user-yf2qr2ke6z
@user-yf2qr2ke6z 3 жыл бұрын
@@bentbaba4317 እሽ
Sunday with EBS: Cooking with Senselet Drama Actor  Temesgen Afework
19:54
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 13 МЛН
How does Temesgen Afework handle the real life Senselet drama?
12:13
Инженер #история #ссср #фильмы #кино
0:59