ሴራሚክ ከማሰራትዎ በፊት እሄን ካለወቁ እመኑኝ ተበልታቹሀል!!እኔም ከደሙ ነፃ ነኝ

  Рет қаралды 23,010

usmi tube ኡስሚ ቲዩብ

usmi tube ኡስሚ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 120
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ እውቀት ይጨምርልህ የኛ ባለሞያ እጅህ ይባርክ
@seidebrahem8492
@seidebrahem8492 4 жыл бұрын
ኡስሚ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን ጄዛካላህ ኸይር
@usmitube
@usmitube 4 жыл бұрын
ሊንኩን ተጭነው ሙሉ መረጃ ያግኙ👇 kzbin.info/door/nfHVnGP-ii2ISgotTlu9oQ
@ሀዋነኝያአላህባሪያ
@ሀዋነኝያአላህባሪያ 4 жыл бұрын
ወንድም ለምን ሀገርህ ገብተህ ስራህን ባሀገርህ ላይ አትሰራም ሁሉም ባሀገር ላይ ያምራል እውነት በጣም ሀብታም ተሆናለህ ባሀገርህ ብትስራ
@rahimatube5792
@rahimatube5792 4 жыл бұрын
_በጣም እናመሰግናል ቤት ሲያሰራ ወንድሜ አብሬ ቁሜ ማየት አለብኝ የሚለው ለካ ብዙ ጉድ ስላለው ነው ገና አሁነ ገባኝ ለመሀንድሶች አንድ ግዜ ከተናባልክ እነሱ ይሰሩታል ምንችግር አለው እያልኩ ሳደርቀው ነበር ለካ ተሀቅቆ የሚሰራም የማይሰራም አለ👍_
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 4 жыл бұрын
በርታ የኛ ጀግና ልክ ነህ ወላሂ
@sabirkhankhan1325
@sabirkhankhan1325 2 жыл бұрын
ቁጥርህን
@tubitubi8818
@tubitubi8818 4 жыл бұрын
በረታ ወንድሜ ውስሚ
@ethio125
@ethio125 8 ай бұрын
ኡስሚ ተባረ የኛ ጀግና ለጭቃ ቤት ይሆናል አይሆንም ስላሉኝ ነው
@hgjhh993
@hgjhh993 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱ አሏሂ ወበረካትሁ አኹያ ማሻአለህ አሏህ የዚድ አለይክ ስልክህን ላከው እሻአሏህ ቅርብ ቦተ ከለክ ሙያህን ወደኛቢት ጎራ እደትልልኝ በትህትና እጠይቅ አለሁ እናቴ እየተቸጋገረች ስለሆነ ብትተባበራት ደስ ይለኛን በቡልኬት ነበር የተጀመረው
@mesifekryewlowa2831
@mesifekryewlowa2831 4 жыл бұрын
ብተረፈ ሳላዳምጥ ነው ላይክ እማደርግክ በርታልን እወድካለን
@azizaassen2427
@azizaassen2427 4 жыл бұрын
መሻአላህ ሀቂቃ ካንተ ብዙ ትምረት ተማረኩ አመሠግን አለሁ።ለ4ክላስ ስንት ይፈጃል ለ70ቆረቆሮ
@abayeyoutube7773
@abayeyoutube7773 3 жыл бұрын
70 ቆርቆሮ ምን አክል ቤት ነው እህቴ
@azizaassen2427
@azizaassen2427 3 жыл бұрын
@@abayeyoutube7773 ሠፈሠፈ ያለ 4ክላስ ቤት ይሆናል ማማ
@abayeyoutube7773
@abayeyoutube7773 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ 🥰❤
@ytg882
@ytg882 Жыл бұрын
ቁጥር የለም እዴ ወድም
@mohammedseid8989
@mohammedseid8989 4 жыл бұрын
ማሸአለህ ኡስሚ በጣም አሪፍ ነው የሰራሀቸወን ቪደወ ሁሉ ገበቼ አየሁ ሰደት ላለን ሰወች በቂ መረጀ ነው በርታ አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ ቤቴን ሊሾ አሰደርጊለሁ ከለሾ አልፎ ማንካ ሊሾ ነው እባለወ ተሰረቱል አሁን እሱን ሲራሚክ ለመሰራት አይቻልም ?
@kdjgdss9778
@kdjgdss9778 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ውድማቼን ቁጠርህንሰጠን
@mrssaira4751
@mrssaira4751 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይረን ወድማችን
@mesifekryewlowa2831
@mesifekryewlowa2831 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን እባክህ ሀሪፍ ባለሙያ አገናኘን
@زهرهحسن-ج4ن
@زهرهحسن-ج4ن 4 жыл бұрын
ማሻአላህ መልካም ሰው ነህጀዛካላህ ኽይር አላህ መልካሙን ምንዳ ይመዳህ
@makhiyasait1001
@makhiyasait1001 3 жыл бұрын
አሠለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድማችን በረታ እሰኪ ለሳላ እና ለሁለት ምኝታቤት ጠቅላላ ለሶስት ክላሰ ሰራልኝ 🙏
@khairiakhairia4395
@khairiakhairia4395 2 жыл бұрын
ወአሌኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አሏህ አሏህ እዉቀቱን ይጨምርልክ እና ወንድሜ ሴራሚክ ማንጠፈ እፈልጋለሁ ግን ወሀ ልኩ አልቆለታል እንዴት ማሰራት እችላለሁ
@cheruabate4122
@cheruabate4122 Жыл бұрын
የአሸዋ እና የሲሚንቶ ዉህደትና ስለ ዉሀ ማጠጣት ምን ትለናለህ
@meserttekkel5252
@meserttekkel5252 4 жыл бұрын
ያዉቁትን ማሳዉ ብልህነትን በርታልን ወንድማችን
@fatumakedir5196
@fatumakedir5196 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያቁይህ ወላሂ ምረጥ ትምርህት አለዉ እናመሰግናለን በጣም
@እሙአቲካ-ጘ2ከ
@እሙአቲካ-ጘ2ከ 2 жыл бұрын
መሻአላህ አተ ሰራሚክ ትሰራለህእደ ወድም ቤቴን ስራልኝ ሀይቅ
@user-ln7ph2qf3x
@user-ln7ph2qf3x 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታ አላህ ይጨምርልክ
@maramedia3478
@maramedia3478 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤እናመሰግናለን
@hanantube4440
@hanantube4440 4 жыл бұрын
ማሻ ኣላህ ወንድሜ በጣም ትምርት ያለው ነገር ነው ሽኩራን
@hanahana4246
@hanahana4246 4 жыл бұрын
Lela hagir gin endzeh ayedlem mesraw seramku bezu peroses alew
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 3 жыл бұрын
ወንድም እስኪ ነገረኝ የት ነዉ ያልህዉ ፈልጊህ ነዉ ሸዋሮቢት ነኝ እኔ ?
@hawayimer4685
@hawayimer4685 2 жыл бұрын
ወንድሜ ለአንድ ሳሎን ምን ያክል ይጨርሳል በአላህ ንገርልኝ
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማለም በርታ ደሞ እስኪ በክላስና በቆርቆሮ የሴራሚክ ዋጋ ስራልን ለምሳሌ አርባ አምስት ቆርቆሮ ወይም ሁለት መኝታና አንድ መካክለኛ ሳሎን ሴራሚክ ለማሰራት ስንት ይጨርሳል ? ሊሾ ከተሰራ በዋላ ወይስ ሊሾ ሳይሰራ ነው ሴራሚክ የሚነጠፈው ?
@etm4603
@etm4603 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@ربغفرلي
@ربغفرلي 4 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወራመቱለሂ ወበረከቱ መሸ አለህ በርተ አለህ ያግዚህ👍👍👍👍
@حليمهعلي-م6ش
@حليمهعلي-م6ش 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያምራል ስራህ
@emujemal5066
@emujemal5066 4 жыл бұрын
ቤቴን ሤራሚክ ላሠራነው ቁጥር አሥቀምጥልኝ የሚሠሩትን
@meserettamirat2833
@meserettamirat2833 4 жыл бұрын
Silken askamteln esk wandim be wust masmar efalighlew
@Z.M-m5x
@Z.M-m5x 4 жыл бұрын
ወንድሜ ጀዛክ አሏህ ኸይር በጣም ነው የጠቀምከን ለማነቀው
@goydgooy2272
@goydgooy2272 2 жыл бұрын
ቁጥርህንአሰቀምጥልን
@sffgcgdssvh7653
@sffgcgdssvh7653 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👍👍👍👍
@madinamahmoud817
@madinamahmoud817 4 жыл бұрын
ትክክል አሰራር ነው ወዲማችን ያሳየን እኔም አይቻለሁ ሰውቸ ሲያሰሩ
@zuzuzuz9778
@zuzuzuz9778 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር
@genetyoutube5524
@genetyoutube5524 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድም እኔ ቤቴ ሊሾ ነው እና ሰራሚክ ማሰራት እችላለሁ ወይ ወንድም መልስልኝ በናትህ እድሁም ሰራሚክ እሚመስል ባርኬ አለ ብለውኝ ነበር
@htube4935
@htube4935 4 жыл бұрын
Brta Muslim wedmi
@saied..3975
@saied..3975 4 жыл бұрын
ስልክህንላክልኛወድምእምጠይቅህአለኛባአላህ
@tube8393
@tube8393 4 жыл бұрын
እደዉ ኡሥሚ ባለሙያዎች ተጫወቱብን ቶሎ አይጨረሡ አፅድተዉ አይሠሩ በዱላ ነዉ የጀመሩትን የሚጨረሡት አደከሙኝ
@derder7030
@derder7030 4 жыл бұрын
Wowowo wowowo Tbarki wndmcin ✅✅👍👍
@يسورينهاري
@يسورينهاري Жыл бұрын
አይዞሽ ምን አይነት ባለሞያ እያሠራሽ ነው ግን እኔስ አላሀምዱሊላ ያጣድፉት ይዘዋል
@tube8393
@tube8393 Жыл бұрын
@@يسورينهاري የኔዉድ ሠላም ግረፍ ነበር አሁን ግረፍ ጨረሥኩኝ ኮረኒሥም ጂብሠን ጨረሥኩኝ ግድግዳ ቻክ ሢቀረኝ አልሣካ ብሎኛል ግድግዳና መፈረሺ ቀረኝ እኔ ግን ትቸዉ ልግባ እያልኩ ነዉ
@tinamohd9289
@tinamohd9289 3 жыл бұрын
የምነሰነሰው ነገረ ምንድነው ስሰሩ አይቼ ነው ከድበይ
@ሰአዳእድረሰኡመረ
@ሰአዳእድረሰኡመረ 4 жыл бұрын
በረታ,ወደማቺን,በሁሉነግረህ,አላህን,በማውሳትህ አላህይጨምረልህ
@aishaumdua128
@aishaumdua128 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@አኢሸትነኝየዱባይዋቀበጥ
@አኢሸትነኝየዱባይዋቀበጥ 3 жыл бұрын
ቁጥህን እፍልጋለሁ እኔም ማሰራት እፍልጋለሁ የት ነው ያለህው
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ፀ7ቸ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ፀ7ቸ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይሰረሜክ አይነቶች አሳየን
@zeynebahussen3852
@zeynebahussen3852 4 жыл бұрын
ጀዛካላ ኸይር
@hawatube3194
@hawatube3194 4 жыл бұрын
ሽኩረን ወንድማችን የጊድጊዳ ሊሾሽ የውጭው ነው የሚቀድመው ወይስ የግቢው ከሊሾ ቡሀላ ቀለም ብቻ ነውዴ?
@ahmadan4830
@ahmadan4830 2 жыл бұрын
የትነው ያለህው
@sitimohammed4845
@sitimohammed4845 4 жыл бұрын
መሸአላህ ብዙውን ግዜ ኢትዮጲየዊያን የማይሰሩትን vedio ነው ምትሰራው
@rabiasaid9888
@rabiasaid9888 4 жыл бұрын
አላህ ይስጥልን ወድም ማሸአላ አላህ ይጨምርልህ
@ashatube5742
@ashatube5742 3 жыл бұрын
አተን ማገኘት ይቻላል ወይ ወሎ ከሆንክ
@fikretmulgata541
@fikretmulgata541 3 жыл бұрын
Begle tesralk eda
@saasaa4646
@saasaa4646 4 жыл бұрын
እውነት ጎበዝ ነህ
@ሰአዲወሎYouTube
@ሰአዲወሎYouTube 3 жыл бұрын
ወንድም በምንላግኝህ
@ሠአድወሎየዎ
@ሠአድወሎየዎ 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን የምሠጠን መርጃ አሪፍነው በርታ ወድም
@jdjdheihdhjdjskskd6182
@jdjdheihdhjdjskskd6182 4 жыл бұрын
Btam bzu nger naw temrt ywsdkubat msgnayee kalb naw ymachik wandim
@dussebrun9420
@dussebrun9420 4 жыл бұрын
Wendeme adiss new mitiseraw bemini inagjehalne??????5
@seadasied638
@seadasied638 4 жыл бұрын
ወአ ወራ ወበ እጀዛክ አላህ ወንድም
@እሙአቲካ-ጘ2ከ
@እሙአቲካ-ጘ2ከ 2 жыл бұрын
ቁጥርህንላክልኝበውስጥላናግርህ
@abushalam7035
@abushalam7035 2 жыл бұрын
👍👍👍
@ZizuShop
@ZizuShop 10 ай бұрын
ere endezi ayseram yinesal
@seadasied638
@seadasied638 4 жыл бұрын
የሲሚንቶ ዋጋ አልቀነሰም ወንድም
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 4 жыл бұрын
አልቀነሰም ጠይቄ ነበር
@tamraabi1751
@tamraabi1751 4 жыл бұрын
@@hbetamendalw9023 ስንት ነው
@maggiepapazian7468
@maggiepapazian7468 3 жыл бұрын
Thank you
@adammuhammadyaaallaah8272
@adammuhammadyaaallaah8272 4 жыл бұрын
Wellekum sellam wadime
@antenehehetu
@antenehehetu Жыл бұрын
ሴራሚክ የማሰራካለ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@oromooromo7842
@oromooromo7842 4 жыл бұрын
ماشاءالله👍👍👍👍😘
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 3 жыл бұрын
በረካ ሁን
@nesheayele4790
@nesheayele4790 4 жыл бұрын
Esik wegawne neger bekari sente nw
@azizaassen2427
@azizaassen2427 4 жыл бұрын
ስሚንቶ ስንት ገባ
@soifamohd9720
@soifamohd9720 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስይላል አላህ ይስጥልን
@yuyuyuyuy8446
@yuyuyuyuy8446 4 жыл бұрын
ዋጋውስንትነው
@zahrazahras6316
@zahrazahras6316 2 жыл бұрын
ያምራን ቁጥርህን አስተዋውቀን እኔ እፈልግ አለሁ
@habesha_finishing
@habesha_finishing 2 жыл бұрын
For general information 0910233600 ephrem ceramic installer
@z-geremewp.2864
@z-geremewp.2864 Жыл бұрын
Gobez Liji/Bertalign
@soliyanatube4066
@soliyanatube4066 4 жыл бұрын
Unkan belam metak wedme
@kadijaussen3593
@kadijaussen3593 3 жыл бұрын
gzak allah
@ዜድስደተኛዋዜድወሎየዋያው
@ዜድስደተኛዋዜድወሎየዋያው 4 жыл бұрын
ኡስሚ 80 ቆርቆሮ ስንት ብር የፍጃል ሁሉም
@usmitube
@usmitube 4 жыл бұрын
ሙሉ መረጃ አለ ገብተሽ እይው
@ዜድስደተኛዋዜድወሎየዋያው
@ዜድስደተኛዋዜድወሎየዋያው 4 жыл бұрын
@@usmitube እሽ ሽኩራን
@fነኝየመዳምቅመምዩቱብ
@fነኝየመዳምቅመምዩቱብ 4 жыл бұрын
ይሄን አሰራር አቃለሁ እድሜ ለስልኬ ግን ምን ያረጋል ሴትነኝ ካለልኝ የራሴን እኳን ባበጀሁ
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 4 жыл бұрын
ትሰሪያለሽ ቀላል ነው በተለይ ውጪ ላይ ያሉ አሉ የሞያሳዩ ደጋግመሽ እይው
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 Жыл бұрын
@tsedeytebeje1995
@tsedeytebeje1995 3 жыл бұрын
i praud you👍
@sayedahmada6844
@sayedahmada6844 4 жыл бұрын
መሸአላህበርታ
@adammuhammadyaaallaah8272
@adammuhammadyaaallaah8272 4 жыл бұрын
Betam xuru now yee ate sira wadime
@kedirjamel5421
@kedirjamel5421 4 жыл бұрын
ማሻአለህ
@muhammadopia9612
@muhammadopia9612 3 жыл бұрын
ሣሂወላሂመሻላህ
@mirarizal3169
@mirarizal3169 3 жыл бұрын
👍
@lubabamuhammad9129
@lubabamuhammad9129 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@እኔስአልፈራምድንግል-ቸ5ዘ
@እኔስአልፈራምድንግል-ቸ5ዘ 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@gada5742
@gada5742 4 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ቤተሰብ እንሁን
@hadyayutub2569
@hadyayutub2569 4 жыл бұрын
ሠበ ላይክ አነተም ጎራ በል
@zabibaahmd2691
@zabibaahmd2691 4 жыл бұрын
ለጪቃቤት ይሆናል እንዴ
@hnana2464
@hnana2464 4 жыл бұрын
አወ
@soliyanatube4066
@soliyanatube4066 4 жыл бұрын
Gobze neh kante buzu negr temarku Enem yerasen bet eyas tekaklku new
@dussebrun9420
@dussebrun9420 4 жыл бұрын
🙏
@rabiamuhammed4008
@rabiamuhammed4008 4 жыл бұрын
ኧሯ እኔምተደሙ ነፃነኝ
@hafizayoutube7287
@hafizayoutube7287 3 жыл бұрын
ሀይ
@alfoahlulu1802
@alfoahlulu1802 4 жыл бұрын
Ok
@ZizuShop
@ZizuShop 10 ай бұрын
Mebokat alebet
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 жыл бұрын
አህለንን
@SemiraGirma-o8k
@SemiraGirma-o8k Жыл бұрын
ኧረ አላህ ይስጥህ እንደት እንደሚሰራማወቅ ፈልጌነበር
Construction Techniques | Install Ceramic Tiles The Bathroom Wall | Brick 40x80cm
14:15
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
ጥሩ የሴራሚክ ንጣፍ አሰራር best ceramic tile working in ethiopia  0922846626
13:16
Ethio zemenawi tube ኢትዮ ዘመናዊ ቲዩብ
Рет қаралды 19 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН