No video

ሴት ልጅ ከመስማት ማትጠግበው የፍቅር ቃላት [1&2]

  Рет қаралды 177,129

LoveFkrLove

LoveFkrLove

5 жыл бұрын

ሁሉም ሴቶች መስማት ሚፈልጉትን የፍቅር ቋንቋ ወንዶች ለምን መጠቀም አቃተን?

Пікірлер: 432
@tigwelloyoutube9959
@tigwelloyoutube9959 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች እኮ ይኸን ትምህርት ቢሰሙ መልካም ነበር ግን አይሰሙትም እኛው ሴቶቹ ብቻ ነን የምንሰማው ለትምህርትህ እናመሰግናለን
@only7389
@only7389 5 жыл бұрын
ትክክል
@user-ud1vr4tc4v
@user-ud1vr4tc4v 5 жыл бұрын
Tig wello KZbin ልክ ነሽ ማር እኔ አንዳንዴ እደዚ ትምርት ሚሰጥ ነገር ስሰማ ማን ያድርስልኝ ነው ምለው ክክክክክ
@kadidjamohammed5994
@kadidjamohammed5994 5 жыл бұрын
ቲክክል ብለሸል ማር ግን ለኩላቸው እጮኛም ከለቹ ለእጮኘቹ ለኩ በልም አግብተቹ ስደት ከመጠቹ ለበለቹ ለኩለት
@tewachewmitike3324
@tewachewmitike3324 5 жыл бұрын
ACHESE YEWAHINESHE
@michaelmichael4677
@michaelmichael4677 5 жыл бұрын
አረ እንሰማለን የኔ እህት
@user-fb3oz1iq5h
@user-fb3oz1iq5h 5 жыл бұрын
እስኪ በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም የምወደወ ልጅ አለ
@mesimesi7252
@mesimesi7252 5 жыл бұрын
እእእ አይዞሽ ግን አንቺ ብቻ በቂ አይደለሽም እሱም ካልወደደሽ። እራሰን ወደ እሳት እደመወርወር አስቤ እህቴ እኔ ስለተጎዳሁ ነው። የሚወድሽን ሰው ለማፍቅር ሞክሪ እሱ ፍቅር ያስተምርሻል
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 5 жыл бұрын
እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ ፍቅር በሁለቱም ሲሆን መልካም ነው ካንቺ ብቻ ከሆነ የፍቅር ቃላት እሚወርድለት በማይገባው ቁዋንቁዋ እምትዘፍኝለት ነው እሚመስለው።
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 5 жыл бұрын
አይዞሽ የእግዚአብሄር ፈቃድ ይሁንልሽ
@liduberhe1164
@liduberhe1164 5 жыл бұрын
kkkkk
@kurekure3338
@kurekure3338 5 жыл бұрын
አንቺ ብቻ አፍቅረሽ ገደል እንዳትገቢ
@user-is5bx7pt4l
@user-is5bx7pt4l 5 жыл бұрын
የፍቅር አምላክ ፍቅራችን ይባርክ ሁሉም የሚሆነው ከእግዚአብሄር ነውና
@dubai6964
@dubai6964 5 жыл бұрын
ትክክል ነው ፍቅር ን የማይገልፃ ወድ አያጋጥም ነው ኢንሽ አላህ ለሁላችንም ፍቅሩን ውድ ታውን የሚገልፃ ውድ ለሁላችንም ይስጠልን ያረብ
@lundkhwarlundkhwar9613
@lundkhwarlundkhwar9613 5 жыл бұрын
Eneney balbetey zm yale new mn yishaleyal
@zinabjwju4225
@zinabjwju4225 4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@user-ok2vm4lh4d
@user-ok2vm4lh4d 4 жыл бұрын
Amn
@tgtigi6843
@tgtigi6843 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ጥሩ አድርገህ ነው የገለፅክልን ሴቶችን ፍላጎት ግን ወንዶች ምንም ቢባሉ አይገባቸውም እንደውም አድርጉ የተባሉትን ካደረጉ የተሸነፉ ነው እሚመስላቸው ብቻ ልቦና ይስጣቸው! አንተን ግን እናመሰግናለን
@aaas2202
@aaas2202 5 жыл бұрын
ልክ ነሺ
@user-bv8zz5ey1f
@user-bv8zz5ey1f 5 жыл бұрын
ልክንሺ
@user-hk8ge1yl8o
@user-hk8ge1yl8o 5 жыл бұрын
በትክክል
@maree4089
@maree4089 5 жыл бұрын
አወራርህ በጣም ደስ ይላል ይሄ የአብዛኛዎቹ ወንዶች ችግር የአብዛቹ የሴቶች ፍላጎት ነው በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@hjvh819
@hjvh819 5 жыл бұрын
Jawad Hijazወድም ምክርህ ከነድምፅህ ግርማሞከስ አለው አላህ ይጨምርልህ ያዳዷቹ ወዶች ችግር ነው
@lovelove-en3rn
@lovelove-en3rn 5 жыл бұрын
ይህን ፔጅ ምን ያህል እንደምወደው በቃ አስፈላጊ ወቅታዊ ግዜያዊ ነገሮችን ነው ትምህርት የምንወስድበት ወንዶችዬ በናታችሁ ልመዱ እስቲ ምንም አትሆኑም አድምጡን ተረዱን ያኔ እኛም ለእናተ ሞትን እንጋፍጥላችሁዋለን እንኩዋን ጥሩ ፍቅር እውነተኛ ሁኑ ሴቶችዬም እንዲሁ ለሁላችንም ፍቅር ያድለን ሁሌም መልካም ትምህርትህ ምክርህ አይለየን ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን
@ayeleashango1267
@ayeleashango1267 5 жыл бұрын
you are unique person I like your politeness talk!! wodedikush!!
@damenechfantu.temsesgn.hme2772
@damenechfantu.temsesgn.hme2772 4 жыл бұрын
Amen 😍
@user-fj6sk9ho5y
@user-fj6sk9ho5y 5 жыл бұрын
ልብ ያለው ሸብ ነው በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እኔጓድኛሁ የልጂነት አብሮ አደጌ ነው እሱ ፍቅር መስጠት በጣም የእግዚአብሔር የተቸር ነው ሁልጊዜም የሚያመነጫቸው ቃላቶች በጣም ይገርመኝ ነበር #እኔ በጣም እወደድኩት ፍቅሪን መግለጽ ግን አልችልም አፈቅርሻለሁ ሲለኝ thank you ነበር መልሴ ለምን እኔም እማትይኝ ብሎ ቅር ይለዋል ማታ ተለያይተን ለሊቱ እስኪነጋ ስባትት አድራለሁ ሳገኘሁ ስሪስ እቆርጥማለሁ እደማልፈልገው ያስባል አብራሽ እምሆን ለራሴ ደስታ ስለማገኝ ነው አንች ባወጂኝም ይላል ግን ደግሞ የኔ ብቻ እንድሆኝ እርግጠኛ ነኝ ይላል እኔ እድሜ ለሶሻል ሚዲያ የፍቅር ሲስተሞችን በመስማት የፍቅር ክህሎቴ ዳብሮልኛል ኧር አሁንስ እንደኔም አፍቃራ የለ,,,, ይሄን ሁሉ የገለጽኩ እየወደዳችሁ ሳይለንት ለምትሆኑ ወገኖቸ ነው ፍቅራችሁ እንዳይጠለውዝ መቀበል ብቻ ሳይሆን መስጠትም እንልመድ ለማለት ያክል ነው:: @love fkr love ደግም ትምህርትህን ወድጀዋለሁ ተሎ ቶሎ ሽር አደርግልን ምስጋናዬ ከልብ ነው
@user-iu7iy1hk9w
@user-iu7iy1hk9w 5 жыл бұрын
ውይ የኔ ቢጤ እኔ አሁንም ጨርሶ አለቀቀኝ
@Han.2431
@Han.2431 5 жыл бұрын
በጣም በጣም ትክክል :: ውይ ዝምተኛ ወንድ ግን አልወድም አያድርስ ነው :: እግዚአብሔር ፍቅራችንን ይባርክልን አሜን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 жыл бұрын
አሜን!
@user-pt1iq1fz7v
@user-pt1iq1fz7v 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@kalkedummengesha2785
@kalkedummengesha2785 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@martalama4885
@martalama4885 5 жыл бұрын
Era moletoleshe ayedel melasega wande tagebaro bado naw enge hanecho
@user-ji8vm1le7f
@user-ji8vm1le7f 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@sulululu6942
@sulululu6942 5 жыл бұрын
ሣሣ ገገማወንድ አይገባውም ወንድሜ እናመሰግናለኝ እድሜና ጤና ይስጥልን ለአተ
@Henoka369
@Henoka369 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሄር ለሁላችንም ንጹህ ፍቅር ይስጠን
@ahmadebrahim7194
@ahmadebrahim7194 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@selminazulfa1355
@selminazulfa1355 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሚስቴን ስላተረፍክልኝ በኡነት ለኔ ነው ይሄ ምክር😭ደረስኩልሽ የኔ አካል!!!
@only7389
@only7389 5 жыл бұрын
የእኛ ወንዶች እሺ እስክንላቸው ነው አፈቅርሻለሁ እሚሉት ወዳጀ
@user-bp7pe3sr2d
@user-bp7pe3sr2d 5 жыл бұрын
ሳህ ማማዬ
@samuelademeh4210
@samuelademeh4210 5 жыл бұрын
በእውነት ብዙ ትምህርት አልፎኛል አሁን ግን ስላገኘኋችሁ ደስ ብሎኛል እከታተላችሀኋለሁ ደንበኛ ሁኛለሁ የምትሰጡት ትምህርት ምክር ጠቃሚ መሆኑ አያጠራጥርም በርቱ ብዙ ሰወች እንደተለወጡ እርግጠኛ ነኝ ከሰማሁት መልእክት አኳያ እና አመሰግናለሁ ተባረኩ
@hiwotyout7908
@hiwotyout7908 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ትምርትነው እናመሰግናለን
@yodityemariyamlijnegn3838
@yodityemariyamlijnegn3838 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ወንድሜ
@G-crosstube5479
@G-crosstube5479 5 жыл бұрын
ልክ ነው ወንድሜ አብሮ ለመኖር ወርቃማው ዘዴ መቻቻል ነው ይባል የለ አድናቆት እና ስጦታ በጣም መለመድ ያለበት ነገር ነው በተለይ በኛ በሃበሻ ያለበለዝያ አንዴ የወደድናትንና የህይወታችን አጋር ትሆናለች ብለን ያሰብናትን ሴት የትም አትሄድ ምንም አታመጣም ብለን ቦታ ሳንሰጥ ካጣን መመለሱ ከባድ ነውና ይህም ማለት ሴት ልጅ በቁሳቁስ ነገር ታምናለች ለማለት ሳይሆን አንተ በልብህ ለሷ ያለህን ቦታ መግለጫው መንገድ አድናቆትና ስጦታ ስለሆነ እጅህና ምላስህ ከልብ ማጠር የለባቸውም ምክንያቱም እሷ በህይወት የምትሰጥህ ነገር ከዛሬው ያንተ መያዣዎች ይበልጣልና።
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 жыл бұрын
እጅህና ምላስህ ከልብህ ማጠር የለባቸውም። በእለቱ ካነበብኩት ጥሩ አገላለጾች አንዱ። ትክክል የትም አትሄድም እንላለን፡ ለከቱን አልፎ የገነፈለ ቀን መመለሱ አድካሚ አንዳንዴም የማይቻል ነው። ትክክል ስጦት ውድ ይሁን ማለት ሳይሆን ፡ ይለመድ ፡ አይቋረጥ እንጂ። ጥሩውን ልማድ ብንከተለው አይከፋም። #አንጠፋፋ!
@seadayimam3977
@seadayimam3977 5 жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ነህ በርታ የምታስተምረው ሁሉ ቁም ነገር አዘል ነው ይመችህ በደብ ገልፀህዋል
@selamyemariyamlijtube457
@selamyemariyamlijtube457 4 жыл бұрын
እሰኪ በፀሎታችው አሰቡኝ በጣም የምወደው በህይወቴ ዘመኔ አጥቼው መኖር የማልችል ጓደኛ አለኝ በጣም ነው የምወደው ከማንም በላይ አሰበልጭ ግን እሱ ከኔ ለመራቅ ብዙ ለኔ የማይገቡ ባህርያት ያሳየኛል እሰኪ ልቡናውን አይቀይርብሸ የፈርሀ እግዚአብሔር ቃልን አክባሪ ያድርግልሺ በሉኝ 🙏🙏🙏
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁን። ፍቅር በቦታ፡ በሰው፡ በግዜ ይፈተናልና በፍቅር ልቡን ለመማረክ ሞክሪ።
@mohammed-mn3fk
@mohammed-mn3fk 5 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ እናመሠግናለን በጣም ትክክልነክ
@user-uj7ko9oz6u
@user-uj7ko9oz6u 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድም
@Hayat-yy2yt
@Hayat-yy2yt 5 жыл бұрын
ይመችህ አቦ ተመቸህኝ እንዲህአይነት አስተሳሰብ ያለውሰው ነበርየናፍቀን እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ እናመሰግናለን ወደነዋል ምክሩን ቀጥልበ አዲናቂህነን
@hannahethiopi3842
@hannahethiopi3842 5 жыл бұрын
ትትክክል ብለህል ፈላጊና ተፈላጊ አይገኝም።
@mintamiramare8278
@mintamiramare8278 5 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
@user-zg8oc7qu9w
@user-zg8oc7qu9w 5 жыл бұрын
ወይኔ።ወድሜ የኔስ የማይገባው በገዘብ ብቻ የሚያምን ራስ ወዳድ ነው ስለፍቅር ምንም አያውቅም አላህ ምን አይነት አጋጣሚ እንደሠጠኝ አላውቅም እጨንጨት የሚል ሂይወት ነው የኔውማ
@ፀድ8734
@ፀድ8734 5 жыл бұрын
Aiyzoshe eihety yana eindahew new
@romamcdo1513
@romamcdo1513 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደስ የሚል ትምህርት ነው እንኳን የልቤን ቁልፍ ይቅርና የልቤን በር ያንኳኳውም የለ
@rahimarahima2100
@rahimarahima2100 5 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወድሜ
@user-ji8vm1le7f
@user-ji8vm1le7f 5 жыл бұрын
ኣፌ ቁርጥ ይበልህ
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አሪፈ ምክር ነዉ
@selamselam6497
@selamselam6497 5 жыл бұрын
የወንዶች ጀሮ ኣሁን ክፊት ከሆነ ጥሩ ነው 😂😂😂😂
@user-yq3xs8bf3k
@user-yq3xs8bf3k 5 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን የሰማንውን ሁሉ ለመተግበር ንፁህ ልብ ይስጠን በጣም ከባድ ነው ባሁኑ ስአት እኳን አንዱ አንዱን መደማመጥ እራሳችንንም የምናዳምጥበት ግዜ ያጥረናል ጉድ እኮ ነው
@fkrasfaw60
@fkrasfaw60 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔም ጓደኛየ ምንም አይለኝም አምሮብሻልም እወድሻለሁም አይልኝም ሁሌም ቢለኝ ደሰ ይለኛል እኔ
@mony5654
@mony5654 2 жыл бұрын
እወነት
@user-io2qb8cf4v
@user-io2qb8cf4v 5 жыл бұрын
እረረረረረ እረረረረረ መሞት ነዉ የኔ ፍቅረኛ በዝምታዉ ልገለኝ ነዉ እንዳዉ ጌታ አያጋጥም ነዉ አሁን አሁን እማ በፍቅሩ ፋታጥላቻን አረገዘ ልቤ😭😭😭😭
@tsehaybeklele4568
@tsehaybeklele4568 5 жыл бұрын
edeny wenshal
@aaas2202
@aaas2202 5 жыл бұрын
ችግሩን ተርጂ ሴት መለኛ ናት አሸንፊ በፋቅርሺ
@user-io2qb8cf4v
@user-io2qb8cf4v 5 жыл бұрын
@@aaas2202 ስጀመር ስናገር አይደል እንዴ ሽግሩን የምረዳዉ እረረረ በስማም የኔስ ጉዴ ነዉ
@user-io2qb8cf4v
@user-io2qb8cf4v 5 жыл бұрын
@@tsehaybeklele4568 አይይ አይዞሽ ቆንጆ😭😭😭
@user-ik4zh7ln6j
@user-ik4zh7ln6j 5 жыл бұрын
@@user-io2qb8cf4v ሴት ልጅ አስተዋይ ናት ምንም እንኳን ዝም ቢል በሆነ ሲስተም መናገር እንዲችል ማድረግ ትችያለሽ
@ayshabandi1544
@ayshabandi1544 5 жыл бұрын
በጣምደድየሚል ምክር ቀጥልበት ወንድሜ ኢንሻአላህ ፍቅሩን የሚገጽ ወንድ ይስጥን ሴቶችመቸ. ግልስ ነነ አይደል ውዶቸ
@ttty3386
@ttty3386 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ ፈላጊና ተፈላጊ አልተገናኙም ብቻ የሚያስፈልገን ነገር የሚያውቅ እግዚአብሔር አሄ ይወቅልን እጂ ማንም ለማንም አያደምጥም
@astiertekle5282
@astiertekle5282 5 жыл бұрын
እ/ር ይባርክ ወንዴማ በጣም አሪፍ ት.ት ነው ለሚያደምጡው ለሚረዱት ፍቅር ሁሌም ፍቅር ነው ግን...... ብቻ ሆነ እንጂ የውሸት ዘመን ላይ ስላለን እንጂ ለሚያውቁት ለገባቸው ሁሌም ፍቅር አለ ባይ ነኝ ከማስመሰል ሆኖ መገኘት ባይ ነኝ እኔም ።በዚው ቀጥል ት.ት ተመችቶኛል እ/ር ይባርክህ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 жыл бұрын
አሜን ፡ ሁላችንንም እንዲሁ።
@toybaymer7505
@toybaymer7505 5 жыл бұрын
Astier Tekle
@betiyabatualij9927
@betiyabatualij9927 5 жыл бұрын
አተ የምትላቸው ትክክለኛ ፍቅርን አይገልፁም ተራ ስሜትን እንጂ የ እውነት አፍቃሪ በመንፈሳዊ ህይወትሽ ብቻ ነው ጠንካራ ሴት እንድትሆኚለት እሚፈልገው ምክኒያቱም ፍቅር ማሃል አምላክ ሲኖር ለዘላለም ፀንቶ ይኖራል የፀጉር እስታይልሽን የፎቶ እስታይልሽን የከንፈርሽን ቀለም እያየ ካደነቀሽ ወንድ ልጅ ፍቅሩ ከ ውስጥ አዊ ሳይሆን ከ ውጫዊ ውበትሽ እና ሚስቱ ቆንጆ ናት አለባበሷ ያምራል የሚባል ተራ ዝናን ፈላጊ ነው ማለት ነው ።
@mestuselomon9999
@mestuselomon9999 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሁሌም ላተ እመኝልሀለው ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁሌም የምታስተላልፈው የፍቅር ትምርትህን ኢትዮጵያላይ ግን ይሰሙታል በጣም ይገርማል እውነተኛ ፍቅርን እኮ ነው የምታስተምረን ባተትምርት በጣም ሰው ይለወጣል ልብ ያለው ልብ ይበል ለሁላችንም ልቦና ይሥጠን ባለክበት ሰላምክ ይብዛልንእናመሰግናለን
@abelnega9258
@abelnega9258 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ታድዮስ ካንተ ብዙ ዕውቀት ተምረናል እግዚአብሔር ስራህንና እድሜህን አብዝቶ ይባርክልህ ሰላም ላንተ ይሁን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 жыл бұрын
አቤል አመሰግናለሁ። አንጠፋፋ።
@user-rf3wi5tu3f
@user-rf3wi5tu3f 5 жыл бұрын
እግዝአብሔር የተባረከ ፍቅር ይስጠን እንጂ የሀበሽ ወንዶ መደባደብ ነው እንጂ ፍቅር አያውቁም ለትምህርትህ እናመስግናለን
@wubanchiwubanchi2644
@wubanchiwubanchi2644 5 жыл бұрын
አርፍነው ግን በአሁን ሰዓት እንደዝህ አይነት ወንድ አለ ብዬ አላስብም
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 жыл бұрын
Tebarek ebakachu wedoche adametot
@markdooms9686
@markdooms9686 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደስ የሚል አገላለፅ ነው እኔስ በፍቅር ዙርያ ምርምር ብሎኛል
@user-ol9mg6vd4w
@user-ol9mg6vd4w 5 жыл бұрын
ትክክል በዚየተነሣ ተለያይተናል የሚገርምነው ሥለወደፊት ህይወታችን ምንታሥባለህ ሥለው ተሎ ከገንዘብጋ ሥለሚያያይዘው በጣም እናደዳለሁ አንተ የገለጽካቸው ሁሉ አላገኘሁበትም ይገርማል
@asratalemayehu9026
@asratalemayehu9026 5 жыл бұрын
ይህ እውነት ለኢትዮጵየዊው ወንድ እንዴት ይዋጥለት ይሆን ፣ ሴትን/ሚስቱን ሲያደንቅ አናቱ ላይ የምትወጣበት የሚመስለው ፣ የበላይ ያደረጋት ለሚመስለው ኢትዮጵያዊ ወንድ .... መልሱን ትቻለሁ፡፡ በተመሳሳይ ደግሞ ሴቶችም ... እንተዋወቅ የለ ፡፡ ብቻ ግን በጣም ጥሩ ምክር ነው ለሚኖርበት እኔም እንድኖረው ፣ እንዳደርገው እተጋለሁ፡፡
@etalemetalem4166
@etalemetalem4166 5 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት ወድም
@user-wp2qp2ls6g
@user-wp2qp2ls6g 5 жыл бұрын
እውነት ለመነገር በሁኑ ግዜ የመልጠግባው የንታን ድምፅና ቁም ነጋር አዘል ትምህርቶችህን ነው ስለ ምተቀርብልን ትምህርቶች እጅግ በጠም እነመሰግነለን
@fatmahsaed1045
@fatmahsaed1045 5 жыл бұрын
ሀሪፉ ትምት ነው በርታ
@bekelechetesfe551
@bekelechetesfe551 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም ትክክል ነው
@AbcAbc-xe3qp
@AbcAbc-xe3qp 5 жыл бұрын
ምርጥ መምህር
@user-wf9fu7cw4w
@user-wf9fu7cw4w 5 жыл бұрын
በትክክል ወንድማችን እናመሰግናለን
@Tube-tb5zy
@Tube-tb5zy 5 жыл бұрын
ምንም አያድርግልኝ ቪላ ቤት እና መኪና ይግዛልኝ ሃሃሃሃ ወጣኝ
@mesimesi7252
@mesimesi7252 5 жыл бұрын
ሰለምሰጥን ትምህርት እጅግ በጣም እኔ አመስግናለሁ። ግን ሰለፍቅር እኔ ። ዝግቸው አለሁ በብኩሎ። እኔ የመቀርቡኝ ወንዶች ገንዝብ ነው የሚፈልጉት እኔ ግን ቶሎ እያመንኩ ተጎዳሁ ብቻ የድግል ማርያም ልጅ ውለታ መላሽ ነው። በትግስት እጠብቀዋለሁ
@user-kb2tm3gm3u
@user-kb2tm3gm3u 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደስ የሚል ምክር ነው።
@user-mq2yv8kk1n
@user-mq2yv8kk1n 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደስ ይላል ትምርትህ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ #ወንድም እኔ #ሲፈጥረኝ ፍቅሩን #የማይገልፅ ወንድ #አልወድም ፈጣሪ #ፍቅሩን የሚገልፅ #አፍቃሪ ይስጠን
@jawaheralsuwaidi856
@jawaheralsuwaidi856 5 жыл бұрын
እዳተ የተረዳ ይሥጠን ንግግርህ አሥለቀሠይ ምን አለበት ሁሌ እደዚህ ቢሆን
@abush1263
@abush1263 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣምደስ ይላል
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን።በእውነት የሚያስፈልገኝ ትምህርት ነው።ሹክ በሉኝ እስኪ።ውደን የተነጫነጨሁበት መስሎኝ ነበር ግን ጥፋቱ የሱነው ድምፁን ብቻ መስማት ህይወቴ የተማላ ያክል ይሰማኛል።ግን ለምኘው ነው።።
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove Жыл бұрын
ሁላችንም የፍቅር ድምፅ ድርጊት ረሃብተኛ ነን። መወደድን ማን ይጠላል? ንግግር ተግባርን ከመሰለ መልካም ነው። ሴቶች በተለይ ጆሮአቸውን ያምናሉ፡ ከሄዋን ጀምሮ። እውነተኛ ፍቅር ግን ሃሳብን በግልፅ መናገር፡ ማስቀየምም ቢሆን ከግዜያዊ ደስታ ዘላቂ ደስታን ማሰቡ አይጠላም። የዛሬው ግንኙነት ምንም ይሁን ምን፡ የወደድኩት ሰው ከኔ ጋር ቀሪ ህይወቱን ለመቀጠል የወሰነ ነው ብሎ መጠየቅና እውነታውን መቀበል መልካም ነው። ለራስሽ ታማኝ ሁኝ፡ በራስሽ ተማመኝ። መልካም ምሽት።
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Жыл бұрын
@@LoveFkrLove እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
@fatimaab5776
@fatimaab5776 5 жыл бұрын
ትምርትህ ደስይላል ለዝምተኛ ወዶች ትምርት ይሆናል እናመሰግን አለን
@madeena9689
@madeena9689 5 жыл бұрын
እኮን ደህና መጣክ ወድማችን
@hadiyaseraj615
@hadiyaseraj615 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@khanbablu9711
@khanbablu9711 5 жыл бұрын
እውነት ነው ትክክል
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ንፅሁ ፍቅር ፍጣረ ይስጣቹሁ
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-ct5wt1hi8p
@user-ct5wt1hi8p 5 жыл бұрын
እጅግ እናመሰግናለን
@fatumamuhammed1526
@fatumamuhammed1526 5 жыл бұрын
እኔ መቸምበጣም ዝምታ አበዛለሁ ግን ደስይለኛል ዝምታየ እዳሥብ ይረዳኛል ክክክክክ ። ምክርህ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት ይመችህ!!!
@user-bb6bt3ru2g
@user-bb6bt3ru2g 5 жыл бұрын
Fatuma Muhammed መ
@user-bb6bt3ru2g
@user-bb6bt3ru2g 5 жыл бұрын
አቦ አሪፍ ምክር ነው ቀጥልበት እኔግን አይናፋር ነኝ መላ በሉኝ
@somia5231
@somia5231 5 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣህልን
@mahdernajosi5072
@mahdernajosi5072 5 жыл бұрын
አናመሰግናለን ጥሩ ትምህርትነው
@somia5231
@somia5231 5 жыл бұрын
ትክክልልልልልልልልል ነህ ወንድም ግን የአሁኑ ወንዶች ፍቅር አያውቁም እውነት ነው የምልህ እኔ በጣም ብወደው እሱ ግን እኔንም ሌላዋንም ይጀነጅናል ይህ እውነትኛ ፍቅር አይደለም
@user-ti2fj9vo7p
@user-ti2fj9vo7p 5 жыл бұрын
መጀመሪያ አንች ማፍቀር ያለብሽን ያክል አፈቅሪው
@sofijemal3934
@sofijemal3934 5 жыл бұрын
ኧረ ኢማን ሁሉም ወንዲ እንደዛ አያስብም! እኔ ብዙ መስዋት የከፈልኩላት ልጅ ነበረች። ግን ወንድ ከሚያፈቅር ሴት ብታፈቅር ነው የሚሻለው ።ወንድ የዋህ ነው ያዝናል።
@asteraster2720
@asteraster2720 3 жыл бұрын
Thank you so much
@fkrtafkrta7042
@fkrtafkrta7042 5 жыл бұрын
እፉፉፉ ትክክል ነው ነው ወንድሜ የትናገረከው ሰላምህ ይብዛ እኔ ገና የምወድው ሰው አለኝ እሱ ላሌ ሰው ነው ይሚፍቅረው እኔ ገና ትጎደው በፆሎታችው አሰቡኝ አልቻልኩም
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 5 жыл бұрын
የኔ እህት አላህ ላቺ ያድርገው የፉቅር አምላክ እኔም የምወደው አለኝ እኔ ሳኡድ እሱ ኢትዬ እደማፈቅርው እነግርዋለሁ እሱም ይነግርኝ ነበር ግን ተጀናጃኝ ነው ከኔ ሌላ ግን በጣም አፈቅርዋለሁ
@fkrtafkrta7042
@fkrtafkrta7042 5 жыл бұрын
እሺ እይዞሸ ውዴ ሰወ የምወድውን መቼም አያገኛም ለኛ የተፅፈ አለ ሁ፫ሉም ለበጎ ነው
@zeharamola7557
@zeharamola7557 2 жыл бұрын
ፍቅር ከባድ ነው በተለይ ስሜቱን መግለጭ የማይችል ወድ አይጣል ነው
@asimali-ud3zy
@asimali-ud3zy 5 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ ጥሩ ትምህርት ነው የኔ ጓደኛ ግን ዝምታው በጣም ደብሮኛል ግን እደሚወደኝ አቃለሁ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 жыл бұрын
ዝምታው ስትይ አብራችሁ ስትሆኑ ብዙ አይጫወትም? ጥሩ ሰሚ ከሆነም ጥሩ ነው። ወይስ ፍቅሩን አይገልጽም? እንደሚወድሽ ካወቅሽ ጥሩ ነው። ሁሉም ሰው ፍቅሩን በአንድ መልኩ አይገልጽም። አስተዳደጋችንም ተጽዕኖ ያደርጋል። አመሰግናለሁ።
@zenawezenaw3125
@zenawezenaw3125 5 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@yeshewerkalemu9098
@yeshewerkalemu9098 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው
@user-qe3or8gj2h
@user-qe3or8gj2h 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ወዶች ድጋይ እራሶች ስሙ
@amarchiauonalma
@amarchiauonalma 5 жыл бұрын
😜🤣🤣🤣🤣🤣
@mazichanaltube4242
@mazichanaltube4242 5 жыл бұрын
ትክልልልል
@barnew2787
@barnew2787 5 жыл бұрын
እኔግን ፈፅሞ ምንም የማይገልፅልኝ ጭራሽ ሲያጠፋ በይቅርታ ፋንታ ሚያኮርፈኝ ሰው ነው የነበረኝ lovefkiovr ስሰማ ግን ይሄ ነው ፍቅር እላለሁ አዲስ አለም እኮነው
@elenikelemu7402
@elenikelemu7402 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንዶች እንደዚህ አይነት ነገር ቢያዳምጡ ጥሩ ነበር
@user-mp7fk3bm7u
@user-mp7fk3bm7u 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንዶች መች የሰማሎ በለህ ነው ወንድሜ
@5t5ttgbusinessintelligence63
@5t5ttgbusinessintelligence63 5 жыл бұрын
Selam wendem bexam arif temert new yemetasetelalefew meleket new egezabher yesexilen Genet yemariyam Leg 💙 💛 ❤ amesegenalu
@user-zk6gc6fj6m
@user-zk6gc6fj6m 5 жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ነክ ወድማችን እናመስግላለን
@haregnahome5046
@haregnahome5046 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔ በፍቅር ዙሪያ ተስፋዬን ቆርጨ ተቀምጫለሁ ወንዶችን ማሰብ አልፈልግም
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 жыл бұрын
ሁሉም ወንድ አንድ ነው ብለሽ ታስቢያለሽ?
@kalkidanagegnew7270
@kalkidanagegnew7270 5 жыл бұрын
ዋው እናመስግናለን
@user-ug5rr2wh1z
@user-ug5rr2wh1z 5 жыл бұрын
ወንድም አለም ሰለምክርህ ሳላመሰግንህ አላልፍም እንደ እድል ሆኖ አሁን ካልከው ነገር ውስጥ አንዱንም ሰምቼው አላውቅም በትንሹ ምግብ እንክዋን ሰርቼ አስር ጊዜ ይጣፍጣል ብዬ የምጠይቀው እኔ ነኝ 😣 የምባለው
@MaryamMaryam-cb9ov
@MaryamMaryam-cb9ov 5 жыл бұрын
ትክክልወንድማችን።
@user-tk8sy1wk8x
@user-tk8sy1wk8x 5 жыл бұрын
እኛ እንስማላቸዉ እጂ የእኛ አገር ወድ አያዳምጥም ከሰሙ ግን ጥሮ ምክር ነበር
@user-rs6zk4em6l
@user-rs6zk4em6l 5 жыл бұрын
እውነትህ ነው።
@user-tr5dh1qz2i
@user-tr5dh1qz2i 5 жыл бұрын
እስኪ የማላቀዉ ባሌ ይህን ያሞላ ይሁን በሁሉም ሀሳብ እስማማለሁ እዉነት ነዉ
@rufaell8869
@rufaell8869 5 жыл бұрын
Meazi Melese fkt
@user-zf5rn8hw1e
@user-zf5rn8hw1e 5 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ታዳ ይህን ይሠማሎ ወዶችአሠሙም
@adisadisadis8330
@adisadisadis8330 5 жыл бұрын
ዉድ ጓደኞች ሴቶቾ ወንዶችን ሴፈሩ ወዶች ሴቶችን ስፈራ ቁመን ቀረን kkkkkkk
@user-gg6oh9xh4q
@user-gg6oh9xh4q 5 жыл бұрын
AdisAdis Adis ክክክክ ትክክል ማር
@tube-tj4sp
@tube-tj4sp 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ቀላል ቀረንማር
@makiyamahad1404
@makiyamahad1404 5 жыл бұрын
አብሽሪ አላህካለ አትቀሪም ያኡምሪ
@maazazabade1911
@maazazabade1911 5 жыл бұрын
እኛም እናመሠግናለን ወድማችን
@salamwendmu5848
@salamwendmu5848 5 жыл бұрын
Be inachu betam miwodewu lijji aleng be telotachu asibung
@user-oc5eu7hw4f
@user-oc5eu7hw4f 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን፡ እስቲ ምከሩኝ ላገባው የመረጥኩት ልጅ አለ እሱ ሀገር ነው እኔ ዱባይ ነኝ ሀገር እንድመጣ በጣም ይለምነኛል እኔ ግን አንድ አመት ቀርቶኛል፡ ታገሰኝ እያልኩ አባብለዋለው እሺ ይለኛለሸ ስለሱ ባሀሪውን ለመረዳትም ይጠቅመኛል ብዬ ነው በእድሜ እሱ ጠንከር ይላል እኔ 20 ዎቹ ውስጥ ነኝ እና ስራው ላይ ድርድር የለውም ለኔ ጌዜ አይሰጠኝም በቃ ስራ ቢዚ ካረገው ሳምንት ከዛም በላይ ይጠፋል ቀጥታ ብደውልም አያወራኝም እሱ ሲመቸውና ስናፍቀው ብቻ ነው ሚያወራኝ እኔን አይረዳኝም ስራው ላይ ብቻ ነው ትኩረቱ እኔ ደሞ ብቸኝነት እየተሰማኝ ነው ሲጠፋ ቃሉን ላለማጠፍ ፈርቼ ሌላ ወንድ ማውራት አልፈልግም ግን ብዙ እኔ ማግኘት ሚፈልጉ ሰዎች አሉ እስቲ አሰተያት ወይም ምክር ስጡኝ ዉዶች
@user-pe7gb5gg1e
@user-pe7gb5gg1e 5 жыл бұрын
shaia Shaya enem endezyi getimogali bagerachin kelib kalekesu enba ayigedim yibali yale teretu lanchi bota kalew minim neger ayagidewim bota yemsyisetishe sew endali yemisetishem silali atichekuyi silemaninetu lematarate mokeryi enem besidet eyalhu betam eterater neber yawe andade meterater tiru new kemyibet negeroche tenesiche new gin yeferahute neger alikerem ager selam new biye wedager bet sihede kelela set gare tidare yizo lije welido tebekeg yatefawe sayanisew endegena enen lemacheberber memoker mechem hulgize gile mehon yelebetim enama enen letikem neber yemifelige enem eg alisetehutim meketatelen keteliku yachin yachinm wedishalhu ebete kaskemetate set lela malete new beriget hulum wende and new malet ayichalim bicha sidet yalachihu ehitoche tetenekeku besilk yemiweralachihuna bakali sitegenagu yemitauwachew beta ytelyaye new bahunu seate sidet lay huno tamage sew maget kabade new bicha fetary tiru gize yametalin keman gare endeminore erasu yaseferali anezagochu setin lemegudate corese wesidew mimetu new mimesilute sileze metenkek alemechekoli
@mesfenlovemesfenlove63
@mesfenlovemesfenlove63 5 жыл бұрын
ሳሥጫውታት ውሀም ብርጭባት ኮስተር ትልብኛለች ምን ይሻለኛል ሻይ ቡና እንበልብ ስላት እቢ ትለኛለች እናደዳለሁኝ ልተዋት በጣም ነው ምወዳት እስቲ መላበሉኝ አይገባትም ምን ይሻለኛል
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 жыл бұрын
ቀጣዩን ፖስት ተጋብዛችኋል። የፍቅር ቋንቋችሁ ተለያይቶ ነው።
@rutnegashhaile441
@rutnegashhaile441 5 жыл бұрын
Ayzo mallam lend slhone melkamneth ketelbet.
@kadidjamohammed5994
@kadidjamohammed5994 5 жыл бұрын
ወድመችን እናመሰግናለን ጡሩ ትምህርት ነው ለገበቹም አለህ ሰልህ የድርግለቹ ለላገበቹም ሠልሁኑ አለህ ይወፊቀቹ ያራብ እኔ በዚ ሰምንት ኒከ ልተሠርልኝ ነው አለህ የተበራከ የርግልሽ እሥከ ወደኘው አለም ይሁኒልሽ ብለቹ ሁለቹም ዱኣ አድርጉልኝ ውድ እህት እና ወድሞቼ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 жыл бұрын
ፈጣሪ የባረከው ትዳር ያድርግልሽ!
@kadidjamohammed5994
@kadidjamohammed5994 5 жыл бұрын
@@LoveFkrLove አሚን አሚን አሚን ለችም or ለተም አለሽም (ህ) ፈጠር ይበርክልሽ (ህ) አሌለሽም (ህ)የተበራከውን ፈጠር የተበራከውን ይሥጥሽ (ህ)
@kadidjamohammed5994
@kadidjamohammed5994 5 жыл бұрын
Aminnnnn
@jdhjfjfhewtkonjoudurjrur249
@jdhjfjfhewtkonjoudurjrur249 5 жыл бұрын
Ye nen hewt newu yemitawurawu Thaku yuo 😍3amet fikirgaye metifu Kali tnagirug trariknali
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 жыл бұрын
ሙሉ ታሪኩን ብናውቅ ጥሩ ነበር። የግሩን ምንጭ ከማሳወቅ በበለጠ ችግሩን ለመፍታት ብናግዝ ደስ ይለን ነበር። ፋይል ባግባቡ ካልተዘጋ መንፈሱ ተመልሶ ይመጣል። ወይ አልተዘጋ ወይ ወደ ሌላ ማሰብ ካልተቻለ። ስለይቅርታና ምናልባትም የርቀት ፍቅር ሚለውን ሰምተሽ ፡ ምንወያየው ካለ በቴሌግራም አግኝን። ፋይሉ ባግባቡ ከተዘጋም መልካም የፍቅር ግዜ እንመኝልሻለን።
@user-hi6wk3fs4h
@user-hi6wk3fs4h 5 жыл бұрын
ዉይ የኛወዶቺ በጣም ከባዶቺ ናቸዉ እኔ ትዳር እፈልግ ነበር ግን የሚያጋጥሙኚ ወዶቺ ሁሉ ከኔ የሚፈልጉት ገዘብ ብቻ እኔን እደጂል ነዉ መሠል የሚያዩኚ እኔግን ጂል ሁኔ ሣይሆን የምወደዉን ከሚከፋ እያልኩ ላለማስቀየም ብየ ሣስብ እነሡግን ለኔ እኔጃ ምን ምየ ልናገር የዉነት አሁንስ ተስፋ ቆርጫለሁ አህቶቸ እደኔ አይነት ሂወት እዳያጋጥማቺሁ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ
@mimimarcos6216
@mimimarcos6216 4 жыл бұрын
Baxam basi ylal barta egzabar fikir ysixan amasginalu barta wnbima
@yetiworku3872
@yetiworku3872 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@somia5231
@somia5231 5 жыл бұрын
እኔ በጣም የምወደው ልጅ ስለዋሽኝ አሁን ለሌላላ ስው ፍቅር መስጠት አቃተኝ ምን ማድርግ አለብኝ ልቤ ቁስለኛ ሆነብኝ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 жыл бұрын
ውሸትን ከተጸየፍሽ ውሸታም አያስፈልግሽም። እውነተኛውም አዳም እየጠበቀሽ ቢሆንስ?
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 5 жыл бұрын
በመጀመሪያ ለዋሸሽ ልጅ ይቅርታ አድርጊለት ምንም እንኳን እሱ ይቅርታ ለመጠየቅ ፈቃደኛ እንኳን ባይሆን አንቺው ይቅር ለእግዚአብሔር በይው ያንጊዜ ይቅር ባይነት ባንቺ ልብ ይነግሳል ሌላም ለመውደድ ፍቅር ለመስጠትና ለመቀበል ትችያለሽ እኔም በዚህ ውስጥ ስላለፍኩበት ነው ማማዬ
ደስ የሚል የፍቅር ቃላት ለዎንድም ለሴትም ጠቃሚ ❤️👈
7:59
ቤቲና የናቷ ልጅ ልጅ
Рет қаралды 6 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 36 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
ትዳር ፈላጊ ሴቶች #ፍቅር #Love #Ethiopia
20:31
LoveFkrLove
Рет қаралды 15 М.
ብዙ ወንዶች የሚያብዱላት ሴት 5 ባህርያት
18:15
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 342 М.
የመጀመሪያ የፍቅር ቀጠሮ ላይ ምን ይወራ?
7:08
ሴቶች ምን አይነት ወንድ ይርቃሉ?
15:40
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 79 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 36 МЛН