No video

ሴት ልጅ ከሚያስደስቱ ነገሮች መካከል...

  Рет қаралды 13,006

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

2 жыл бұрын

Пікірлер: 32
@user-yy4tv2ec8v
@user-yy4tv2ec8v 2 жыл бұрын
ፍቅር አግቢኝ
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum 2 жыл бұрын
ጎበዝ የሆነ ወንድ ይህንን ምክር ሰምቶ በተግባር አሳይቶ በሰላምና በፍቅር ይኖራል።
@dawitdawit3560
@dawitdawit3560 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሚስቶቻችንን ከምናጣ ይህንን ነገር በማረግ ዘላቂነት ያለው የፍቅር ህይወት ይኑረን 100% Fact
@selamseli4721
@selamseli4721 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@kangmoabel
@kangmoabel 2 жыл бұрын
fikir የምወዳት ልጅ አለች ከ 4 ዓመት በላይ አፍቅሪያታለሁ ግን አልነገርኳትም ልነግራት እፈልጋለሁ ግን እፈራለሁ በጣም እወዳታለሁ. ምን ይሻለኛል ?
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 жыл бұрын
በቀጣይ ቪዲዮ እሰራለው ስለዚህ
@kangmoabel
@kangmoabel 2 жыл бұрын
@@fikeryibeltal i can't wait
@user-vz6ql8eh9x
@user-vz6ql8eh9x 2 жыл бұрын
ፍቅር በጣም ቆንጆ ምክር ነው ። በጣም አሪፍ በርቺ
@awolnur182
@awolnur182 2 жыл бұрын
ጡሩ ትምህርት ሰጪ ነው በርቺልን
@gelilasolomon1751
@gelilasolomon1751 2 жыл бұрын
አሪፍ በርቺ እህት...ጎራ በይ።
@dahlakdahlak9695
@dahlakdahlak9695 2 жыл бұрын
Thanks . You right ..It is good to say thanks , thank you and appreciation . Meanwhile ..ምስጋናና፡ አድናቆት፡ ሲበዛ፡ ምናልባት፡ ራስን ፡ የመከላከል፡ እንዳይመስል፡ ባይበዛም፡ ጥሩ፡ ነው። 80+/-% ማድነቅ +~15+/-% መተቻቸት +/-5% ለትዝብት/ መታቀብ for observation ,reserve ..etc..እምም Of course we have to appreciate each other also there should be opinion ,corrections also .
@manomedia8772
@manomedia8772 2 жыл бұрын
You are right but in nature, all mankind wants appreciation, love, and respect. Specially, appreciation. It gives morale, motivation and a high level of pleasure for those who appreciated one. We can't pay for it but it is none countable value for those who are appreciated. Of course for me by doing this or appreciating someone I might get satisfaction in different places, eg. In the workplace, post offices, in the bus station etc and many people are smiled at me by doing appreciation. That's what I experienced from reactions from many people. God bless you and your deeds. You are a beautiful girl and you are a genius minded. Love you.
@kassahunlakew9112
@kassahunlakew9112 2 жыл бұрын
Very good Qonjo
@user-yr2hy6zf1z
@user-yr2hy6zf1z 2 жыл бұрын
አንዳንደ ወንዶች አመሰግናለሁ ለማለት ሽንፈት ነው ሚመስላቼው እልካም ናቼው
@samriaamri7923
@samriaamri7923 2 жыл бұрын
በተክክል
@raha5471
@raha5471 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኮን ደናመጣሽ በጣም ነው የምወድሽ
@tigestalemu2425
@tigestalemu2425 2 жыл бұрын
ፍቅርዬ ቆንጆ
@user-nh1ty9qo7o
@user-nh1ty9qo7o 2 жыл бұрын
ምክርሽ ጥሩ ነው ፍቅር ግን ይቅርታ የዛሬው አለባበስሽ ደስም አላለኝ ተገላለጥሽ
@ayantuwayre7114
@ayantuwayre7114 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር 🥰🥰🥰
@user-dy6re4pd8s
@user-dy6re4pd8s 2 жыл бұрын
ፍቅር እኔማ ምን ላገዉ እደሚወደኝ ኢነግረኛል ሰለ የወደፊትም ነገር ያስባል ልርቀዉ በፍፁም አይፈልግም{ ግ}ግ የበፊት ፍቅረኛ ደጋግሞ ያወራል ከሳዉ ዉጪ ሴት አስባለዉ ብዬ አላቅም ነበር በጣም አፈቅራት ነበር እያለ ያወራል ምን ላገዉ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 жыл бұрын
ስለዚህ በቀጣይ ቪዲዮ እሰራለው!
@user-dy6re4pd8s
@user-dy6re4pd8s 2 жыл бұрын
@@fikeryibeltal እሺ አመሰግናለሁ
@manendawoke7872
@manendawoke7872 2 жыл бұрын
ፍቅር እኔ አንችን ባግገኝ 24 ሰዓት ነበር ሳሞጋግስሽ ስንከባከብሽ የምውል የማድረው ለማንኛውም ወድሻለሁ
@natybire4770
@natybire4770 2 жыл бұрын
አንች እኮ አንበሳ ነሽ .... የምትናገሪውም ነጭ ነጯን ስለሆነ ደስ ትይኛለሽ... ደሞም አንችን ያገባ ባል የታደለ ወይም እድለኛ ሠው ነው ። ለሁሉም ያቀረብሽ ሐሳብ እውነት እነመ ተገቢነት ያለው ነው ።
@user-nk6fj8yu8l
@user-nk6fj8yu8l 2 жыл бұрын
ምክሩ ጥሩ ነው ግን ድምጥሸ በጣም ዳውን ነው ለማንኛውም በርቺ።
@Tube-zj7uf
@Tube-zj7uf 2 жыл бұрын
ፍቅር እኔስ ሰለቸኝ ምን ይሻለኛል ???
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 жыл бұрын
ምነው?
@Haimanotyibeltal-dz9rv
@Haimanotyibeltal-dz9rv 6 ай бұрын
telegram yelem
@heuyrr3671
@heuyrr3671 2 жыл бұрын
ቆጅትዬ አቦ ልሳምሽ
@wildafrica7323
@wildafrica7323 2 жыл бұрын
Who cares.
@mustafamiranda552
@mustafamiranda552 2 жыл бұрын
ፍቅር እዝህ ላይ ተሳስተሻል ይሂን የአበሻ ሴት ሳትሆን የፈረጅ ሴቶች ናቸው
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 жыл бұрын
በመሰረታዊነት ሴቶች ተመሳሳይ ነን። ማንም ሴት መደነቅ ትፈልጋለች። መጠኑ ይለያይ እንጂ ወንድም ቢሆን ሙገሳ ይፈልጋል
ልባም ሴት! #love #ፍቅር #ethiopia #ebs
16:51
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 18 М.
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 6 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 33 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 41 МЛН
ከማጀት እስከ አደባባይ |  ሀገሬ ቢዝነስ    | ሀገሬ ቴቪ
22:26
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 231
የታማኝ ሰዎች መገለጫ ባህርያት
12:47
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 8 М.
ራስን መውደድ | Self love... #selfLove #life #positivity
29:20
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 6 М.
"ቅርብ ወራጅ" ፍቅር/ትዳር
17:26
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 3,7 М.
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 6 МЛН