ሴት ሱሪ መልበስ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነውን? በወንድም ዳዊት ፋሲል

  Рет қаралды 110,323

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

Күн бұрын

Пікірлер: 121
@SolomonDerbie
@SolomonDerbie 7 ай бұрын
ፓ/ር ዳዊት ትልቅ እውቀት አግኝቻለሁ ስለ መጠጥ እና ስለ አለባበስ ተባረክ!!!
@sineduayele6519
@sineduayele6519 2 жыл бұрын
እውነትን ፍንትው አድርገህ ታሳያለህ።የሚገርም ዐጋ ነው የተሰጠህ አሁንም ደጉ ጌታችን አብዝቶ ይጨምርልህ ያብዛልህ አትጮህ አትቸኩል እያዝናናህ እውነት እውነቱን ብቻ!!!!!ተባረክልን !!!!!!
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 2 жыл бұрын
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ዘመንህ ይባረክ🙏⛪🙏
@temonazawdetemonatesew8952
@temonazawdetemonatesew8952 8 ай бұрын
ይህ የኔም ጥያቄ ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን ባዳብ ታማልሶልኛል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤🙏
@genetzeberga1269
@genetzeberga1269 3 жыл бұрын
ፖሰተር ዴቭ ጌታ ፀጋ ይብዛልህ
@shewatesh9712
@shewatesh9712 8 ай бұрын
“ኀፍረተ ሥጋቸውንም ይከድኑበት ዘንድ የበፍታ ሱሪ ታደርግላቸዋለህ፤ ከወገባቸውም እስከ ጭናቸው ይደርሳል፤” - ዘጸአት 28፥42
@miskirnegh7489
@miskirnegh7489 3 жыл бұрын
እኔ አንድ ቀን አንድ እህት (ጋደኞዬ) ቤት መጥታ ስለ ሱሪ አውርተን እርሳ ወደ ቤታ ስትሄድ እኔ ልፀልይ ገባው እና ፀሎት ስጨርስ እግዚአብሔርን ቃል ስጠኝ ብዬ መፅሀፍን ስገልጥ ሴት የወንድን አትልበስ የሚለውን ፖርት ወጣልኝ እኛ ያወራነው ስለ ስሪ እግዚአብሔርም ቃል የሰጠኝ ስለ ሱሪ ዘዳግ 22:5 እና ፖስተር ትንሽ ብትፀልይበት ጥሩ ይመስለኛል ተባረክ
@truthful9311
@truthful9311 3 жыл бұрын
Endemeselen eyeteregomn!
@miskirnegh7489
@miskirnegh7489 3 жыл бұрын
@@truthful9311 ኤኔ የወሰድኩት እግዚአብሔር ስለተወያየነው ነገር መልስ ነው የሰጠን ለምን የተወያየነው እርሳ ሱሪ ማረግ ትፈልጋለች እኔም ሱሪ ማረግ ይመቸኛል ግን ለእግዚአብሔር ቃል ለመታዘዝ አሁን እናንተ እንደተወያያቹት ተወያየን እረዝም ሰአት ግን መጨረሻ ላይ እግዚአብሔር በቃሉ አረጋገጠ እንጂ እንደመሰለኝ አልተናገርኩም ተባረክልኝ .
@tedteddy6797
@tedteddy6797 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር በዚህ ርዕስ ለኔም ትምህርት ያስፈልገኛል። እንደሰማሁት ከሆነ ግን ፓስተሩ እያለ ያለው የወንድ ልብስ ኣይልበሱ ማለት ሱሪ ኣይልበሱ ማለት ኣይደለም የወንድ ቀሚስና የሴት ቀሚስ ይለያያልና ሴትዋ የወንድ ወንዱ ደግሞ የሴት ቀሚስ ኣይልበሱ ነው ያለው ነው መልእክቱ። ለነገሩ በዛ ዘመን ሱሪ ነበረንዴ? እንደነገርኩህ እውቀቱ የለኝም።
@mh6773
@mh6773 Жыл бұрын
መጀመሪያ ትምህርቱን ብታዳምጪ ኖሮ እኮ ይሄን ኮመንት አትፅፊም ነበረ በዛ ዘመን ሱሪ አልነበረም ጨርሶ ሲቀጥል ሱሪን የጀመሩት ሴቶች ናቸው ከጥቃት ራሳቸውን ለመከላከል እስኪ በደንብ አዳምጭው ፀልዮ አንብቦ የሚያስተምር ሰው ነው።
@miskirnegh7489
@miskirnegh7489 Жыл бұрын
@@mh6773 ሳላዳምጥ እማ አልፅፍም ሴት የወንድን አትልበስ ይላል ለፀለየ ቃሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይናገርም.
@Mercy4all2
@Mercy4all2 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር
@leahaw1194
@leahaw1194 3 жыл бұрын
God bless you!
@tsegayademisse1751
@tsegayademisse1751 6 ай бұрын
ፓስተር ደዊት እግዚአብሔር ማስተዋሉንይስጥህ። ምሳሌ 30 - 6 በቃሉ ለይ አንዳች አትጫምር እንዳይዘልፍህ ሐሳተኛም እንዳትሆን ይለል ራዕይ 22 - 18 ማንም በዚህ ለይአንዳች ብጫምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጸፋትን መቅሳፍቶ ይጫምርበታል ለምጫምርም ለምቀንስም የቀሉ ሕግ ከባድ ነው ፓስቴሩንም አሜን ብሎ የምሳማውን ሕዝብ ኢየሱስ ይመር ፡ ሁለችሁም በእግ ዚአብሔር ይህን ቃል አንብቡ 1ኛ ጢሞቴ 2 - 8 አንብቡ እግዚአብሔርን እንፈራለን ለምሉ ሴቶች እንዳምጋባ ማልከም በመድረግ ሰውነተቻውን ይቨልሙ ዘደግ 22 - 5 ዕብረ 12 14 ማንም ያለ ቅድስና ጌታን የምያይ የለም ፓስቱሩ ጭራሺ የሙሴ እና የኢየሱስ ዘማን ሆኖ ቀራ ይማርህ ሕዝቡን ወዴት እየነዳህ ነው ።
@belayzeleketube440
@belayzeleketube440 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃም ትምህርት ነው ፓስተር እግዚአብሔር ይበርክህ
@leinayo9394
@leinayo9394 Жыл бұрын
ተባረክልን
@leahaw1194
@leahaw1194 3 жыл бұрын
You are an amazing teacher wow mind blowing teachings please can you teach us about final days and trinity? Please ene Eli bezu astemarewoch astemrewegnsl gin they are complicated I just want teacher like you simply tell me the Bible truth ! Tebark !!!
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
አሁን ራዕይን እያጠናን ነው።kzbin.info/www/bejne/mpysqWtjr7uJm9k ይሄ ይጠቅምሻል / ሃል። ከልሆነ በስልክ ደውል/ዪ
@leahaw1194
@leahaw1194 3 жыл бұрын
@@voiceofchristian thank it really help I’m watching this link right now but is that possible to get link the book of revelations??????
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
ድምፅ ብቻ እስከ ምዕራፍ 3 አለ
@misrakmisrak-jt5zj
@misrakmisrak-jt5zj Жыл бұрын
ተባረክ
@ThewodrosGetchew
@ThewodrosGetchew 3 ай бұрын
አሮን ወደ መሠዊያው በደረጃ ሲወጣ ሀፍረቱ እንዳይታይ እ/ር የውስጥ ሱሪ እንዲያደርግ አዞታል
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 5 ай бұрын
Dear pastor, you are indeed David/ the beloved of God/ It is true .You can see the Scottish skirts..they are short. But women can wear it a little bit longer to mount horses. Still Muslims, Orthodox priests wear a dress like the Jews of old . My old aunt used to wear tight trousers under her robe when she goes to the country side.
@HENOKSEIFUHENOKSEIFU
@HENOKSEIFUHENOKSEIFU 10 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ የሚመጣውንም አይቶ ይናገራል።/እንግዳ ልብስ የሚለብሱትን ሁሉ እቀጣለው።/ሶፎ.1፥8/መጽሐፍ ቅዱስ ልክ እንደ ልቦለድ መጽሐፍ ቀጥታ በሽምደዳ የሚነበብ መጽሐፍ አይደለም ልቦለድ እንኳን አንዳድ የማንረዳቸው ቃላቶችና ሀሳቦች ሊኖረው ይችላል። በፈጠራችሁ የእግዚአብሔርን ቃል እንዲሁ እንደ ወረደ አትረዱት።
@imahonreta1782
@imahonreta1782 8 ай бұрын
ሶፎ1:8 ላይ በእ/ር መሠዋት ቀን ነው ሚለዉ
@tsegayademisse1751
@tsegayademisse1751 6 ай бұрын
ይገርማል ?
@godislove9841
@godislove9841 3 жыл бұрын
Thank you for clarifying it.
@mesfinabebe9358
@mesfinabebe9358 3 жыл бұрын
ጌታየሱሰ ይባርክህ
@zinawberhanu1935
@zinawberhanu1935 3 жыл бұрын
I need recent lesson or social media content of this intelligent blessed man. Please share to me
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
You can visit dawit fassil ministries
@zinawberhanu1935
@zinawberhanu1935 3 жыл бұрын
@@voiceofchristian thanks buddy appreciate your help.
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
Thank you !
@zenebegetachew3342
@zenebegetachew3342 3 ай бұрын
ትምህርቱን እየወደደዲኩት የድምፁን ጥራት ምን ላርገው ዳዊትና ነብይ ጥለ ሁን ተባረኩ z ነኝ ከወለጋ
@fiyori1174
@fiyori1174 2 жыл бұрын
ፓስተር ተባረኽ 🙏 ወንዶች ምከሩን ተግባራዊ አድርጉት ሰምታችሁል 👂
@sarasaso8049
@sarasaso8049 2 жыл бұрын
በረከት ኔህ ዴቪ ስላ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@mathiashailu1560
@mathiashailu1560 3 жыл бұрын
Can we get more of dawit's videos...may God bless you all
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
Thanks for reaching us!
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
We are doing what we can. You can visit dawit fassil ministry for more dawit fassils video.
@maartaafirdiisaa6410
@maartaafirdiisaa6410 3 жыл бұрын
@@voiceofchristian ተባረኩልን ብዙ ነገርን ተማርኩ። ነገር ግን ዘዳግም 22 : 5 ላይ የምናገረው እኮ ግልጽ አርጎ የወንድ ለወን የሴትም ለሴት ይለናል። ግልጽ ነው እኮ
@anisiifjiraa973
@anisiifjiraa973 3 жыл бұрын
Dave betam nehu mewedek wendeme ❤️
@Mahebera
@Mahebera 2 жыл бұрын
አንተ እንዳልከው የሴት ሰውነት አትራክቲፍ ከሆነ የኔ ስጋ መብላት ወንድሜን ካሰናከለው ስጋን ባልበላስ ይሻላል ቅዱስ ጳውሎስ በሌላም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ወንድምን ከማሰናከል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ታስሮ ወደጥልቅ መጣል ይሻላል ይላል። ታዲያ ሴት ቀሚስ ልትለብስ ግድ አይሆንምን?
@sosina65
@sosina65 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ሴት የወንድን ወንድ የሴትን ልብስ እንዳይለብስ ያስጠነቅቃል:: በአሁኑ ዘመን የወንድ ልብስ ሱሪ ነው የሴት ልብስ ምን ይሆን?
@voiceofchristian
@voiceofchristian 2 жыл бұрын
@voiceofchristianinethio tiktok
@ignitus7777
@ignitus7777 Жыл бұрын
ቀሚስ
@SaraSARA-io1uj
@SaraSARA-io1uj Жыл бұрын
Amen kiber lesu yhun
@ignitus7777
@ignitus7777 Жыл бұрын
የወንድ የሴት ስለሆነ ሳይሆን ወንዶችን ስለሚያሰናክል ለሴቶች ሱሪን መልበስ ትክክል አይደለም።
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh Жыл бұрын
ወንዶች ቀሚስ በለበሰችም ይሰናከላሉ ።የእኔ እግር ቀሚስ ብቻ እየለበስኩ በብርድ ሊቆረጥ ደረሰ።ስለዚህ ሰፋ ያለ ሱሪ መልበስ ጀመርኩ።ከቀሚስም የሚያሰናክል አይነት አለ።ዋናው የሚያሰናክለውን አይነት አለመልበስ ነው።
@ignitus7777
@ignitus7777 Жыл бұрын
@@selamawitabraham740-gb6bh ልክ ብለሻል፤ ግን እኮ you can wear a tight under your skirt። በዚያ ላይ Siberia አካባቢ ያሉ ሴቶችም ሙቀት ሰጪ ቀሚስን ይጠቀማሉ።
@HabtamuBekele-u2t
@HabtamuBekele-u2t 10 ай бұрын
Dawit astemariye
@blessing7936
@blessing7936 3 жыл бұрын
Blessed
@workneshdefeir8975
@workneshdefeir8975 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እየሰጠህው ያለው
@mathiwoskifle2196
@mathiwoskifle2196 2 жыл бұрын
Our blessing Deva!
@nigusseayele9162
@nigusseayele9162 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ በዚህ ዘመን እንድህ እውነተኛ የሆነ ትምህር የምያስተምርበት በጠፋበት ዘመን ጌታ ለትውልድ የምሆን አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን❤️🙏🙏🙏
@maartaafirdiisaa6410
@maartaafirdiisaa6410 3 жыл бұрын
ኮሜንት ሸር ለምን አይደረግም እንድ አይነት ትምህርት?
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ክብር መፈጠር ይሻላል ።
@konjitmahder6222
@konjitmahder6222 3 жыл бұрын
thanks pastor
@Bally-hy6zk
@Bally-hy6zk 4 ай бұрын
tebarek❤
@lost5813
@lost5813 3 жыл бұрын
Geta ybarek
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
Tsega ybzalsh!
@Tesfahun-cy5ku
@Tesfahun-cy5ku 11 ай бұрын
Deviye koy lemin ke comment tiyake aseralinm
@TemesgenTadesse-f6r
@TemesgenTadesse-f6r 7 күн бұрын
ለወንድ ሱሪ ለሰቶች ደግሞ ቀምስ የምል አለ። ወንድም ዳዊት ፋስል አትሳሳት።
@zenashsharbe6913
@zenashsharbe6913 3 жыл бұрын
Tebrki 👏👏👏🙏🙏🙏
@SamuBala-qp3yh
@SamuBala-qp3yh 2 ай бұрын
ልዩነት ከሌለ ለምን ተጻፌ?
@KebebushDechasa
@KebebushDechasa 6 ай бұрын
WAQAYYO UMMURRI KEE HAA DHERESSU EBBIFAMI
@menageryagebeyehu3222
@menageryagebeyehu3222 2 жыл бұрын
dave berta eg/r yabirtah iniwodahalen wondimachin
@workneshdefeir8975
@workneshdefeir8975 3 жыл бұрын
ተባርክ ይጨምርልህ
@Petfeast
@Petfeast Ай бұрын
😂😂tebarek❤
@mesfingeberetsediksequ8667
@mesfingeberetsediksequ8667 3 жыл бұрын
Tebarki
@maartaafirdiisaa6410
@maartaafirdiisaa6410 3 жыл бұрын
Share Yadergu ✅
@eyesusiyadinal2829
@eyesusiyadinal2829 3 жыл бұрын
God bless you
@theyandsify
@theyandsify 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዳዊት... እኔ የማውቀው በዛን ዘመንና የmiddle eastቶች ባህላዊ አለባበስ ረዥም tunic/ቀሚስ ነው! በዘዳግ.22ላይ ደሞ ሚናገረውን ታቃለህ... ይህን እንዴት ታየዋለህ?
@simyeleshdxb6671
@simyeleshdxb6671 3 жыл бұрын
አባ ግን ምን ይሻልሃል
@asetesfu9107
@asetesfu9107 Жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ❤❤❤❤
@branshvsdudbbf6124
@branshvsdudbbf6124 2 жыл бұрын
Wowo
@mickylala1700
@mickylala1700 3 жыл бұрын
አቤት አገላለጽ እግዚአብሔር ይባርክ
@AsheEliyas
@AsheEliyas Ай бұрын
ሴት በማህበር ውስጥ ዝም ትባል መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነዉ?
@MisgeAyano
@MisgeAyano 9 күн бұрын
ምን አገባ ?ስለ ኢየሱስ ተነገር ለፍላፍ
@jtube3510
@jtube3510 10 ай бұрын
በዚህ ዘመን የወንድ ልብስ ሱሪ ነው so ሴት መልበሷ ጥያቄ አለው ፦፦፦፦፦ስለዚህ እኔ የምበላው ነገር ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ፣ ወንድሜን ላለማሰናከል ስል ከቶ ሥጋ አልበላም። 1 ቆሮንቶስ 8:13
@NatanYilma
@NatanYilma 4 ай бұрын
Ek nah bero
@theodrosretta7881
@theodrosretta7881 Жыл бұрын
የትምህርትዋ ጭብጥ ፣ ጥብቅ ያለ ሱሪ የተፈጠረውም የተፈቀደውም ለሴቶች ነው ይመስላል ፣ ያሳዝናል ።
@workaferahubekele9141
@workaferahubekele9141 3 жыл бұрын
setoch sewunetachewn yemigelalx libs atilbs milews
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
ተመሳሳይ ሃሳብ ያለው ስለሆን ነው።
@maartaafirdiisaa6410
@maartaafirdiisaa6410 3 жыл бұрын
@@voiceofchristian ok
@ephremtasisa696
@ephremtasisa696 3 жыл бұрын
Sorry am not understand why females are wearing trousers and ur answer regards to that!!! Please check it by ur self
@yordanoskebebew4201
@yordanoskebebew4201 Жыл бұрын
ወይ አለማወቅ
@fgyh5205
@fgyh5205 2 жыл бұрын
አረ ዴቭ የለም እንዳንተ ትክክል የጌታ ሃቀኛ የቃሉ መምህር ሲገባ አይለውጥክ ታምነህ ኑር
@meseretshibeshi4301
@meseretshibeshi4301 3 жыл бұрын
የተባረክ
@TizitaApostolic
@TizitaApostolic Жыл бұрын
የድሮ ሰዎች ወይ እየሱስም ቀምስ ለብሶአል ብለህ አሁን ቀምስ ልበስ እስክ እነ አደንቃለሁ😢
@EphraimGrace-o4k
@EphraimGrace-o4k 4 ай бұрын
ሲጀመር ሱሪ ማድረግ የወንድ ልጅ አለባበስ ነው፤ ቀሚስ እና ጉርድ የሴቶች አለበባስ ነው። ይህ የተፈጥሮ ህግ እንጂ።
@Yetbe
@Yetbe 9 ай бұрын
menale endeh yale tsega lebezohoch beteseten elelehugn
@yonatansolomon2133
@yonatansolomon2133 3 жыл бұрын
አንደኛ
@maartaafirdiisaa6410
@maartaafirdiisaa6410 3 жыл бұрын
👏👏👏👏📖📖📖👂👂👂👂✍️✍️✍️✍️👍👍👍👍
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 10 ай бұрын
በሙሴ መወጣጫ ስትወጣ ሐፍረትሕ እንዳይታይ በውስጥ ሱሪ አድርግ ሲል ሙሴን አዟል። 😀 ሴቶች ከወገብ በታች የሚያምር ተፈጥሮ ስላላቸው? ???"
@YaredEshetu-t9n
@YaredEshetu-t9n 10 ай бұрын
What about female wearing jeans and tite, yiu should explain it too, because it's two different things.....
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 3 ай бұрын
እረአስተውል አቃለው ብለህሴቱን አታስተው ሱሪቢቀርብን ደስይሉን ነበርስራችን ውጣውረድ ሆኖብን ነው እንጂ ሴት ቀሚስ መልበስነው ያለብን
@bituu3637
@bituu3637 3 жыл бұрын
ዴቫዬ ስወድህ እኮ 😍😍
@lidyasolomon4136
@lidyasolomon4136 2 жыл бұрын
😅😅🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@Ysira-t
@Ysira-t 2 ай бұрын
ታድያ ለምን ቀሚስ አትለብስም እንደዚህ ካልክ
@elisayegetalijinanihnono3197
@elisayegetalijinanihnono3197 3 жыл бұрын
Geta yiberiki taberikiiii
@ettymadanit490
@ettymadanit490 3 жыл бұрын
ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ እዉነት ነዉ እኮ
@HabtamuBekele-u2t
@HabtamuBekele-u2t 10 ай бұрын
Rebuni
@tariklakew8078
@tariklakew8078 Жыл бұрын
...seems customized teaching. Respecting your sensitivity for: ladies,we are sorry to disagree your move DAVE
@MashuHirbo
@MashuHirbo 8 ай бұрын
Tabrke
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 5 ай бұрын
In Genesis 1 God created woman as a helper who is like him, same flesh, same DNA. He blessed THEM and told Them/both) /to rule and reign on earth, subdue all creation./both/. But in the patriarchal era, she became financially dependent and oppressed by the man made man world 's rule, totally silenced in the pharisis law., Now perpetuated in the coran. So I don't believe she is for the glory of man : before God all are one ,the same: there is no man nor woman, no slave or free man, no Jew nor a gentile.
@SaraSARA-io1uj
@SaraSARA-io1uj Жыл бұрын
😅
@muaznesru4633
@muaznesru4633 3 жыл бұрын
ምታወሩት ከምትሰሩት መች ነው ሚገጣጠመው? አንዳቹም ቀሚስ አትለብሱም እንደ እየሱስ ለምን ቀሚስ አትለብሱም?
@lizabellalulu7297
@lizabellalulu7297 3 жыл бұрын
ተኝተሃል ማነክ ከሥር ቦላሌ አለዉ የድሮ ሠዉ ,ተማር
@TizitaApostolic
@TizitaApostolic Жыл бұрын
አንተ አሁን ቀምስ ትለብሳለህ የወንድ ነዉ እያልክ
@lewidaneil4590
@lewidaneil4590 9 ай бұрын
አረ ይህሰው የሚለው አያስቅም በእግዚአብሔር ቤት ይቀልዳል ፌዘኞች በእግዚአብሔር መቀመጫ አይቀመጥም👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@yordanoskebebew4201
@yordanoskebebew4201 Жыл бұрын
እና አንተ ለምን ቀሚስ አለበስክም ታድያ ሀሰተኛ ነብይ
@LiidyaDastta
@LiidyaDastta 24 күн бұрын
Lamasadabe ateruxee majamarea temirte sima😢😢😢
@fikrudenbarga1936
@fikrudenbarga1936 7 ай бұрын
ፓስተር፣የወንድ፣ልብስ፣ቀሚስ፣ከሆነ፣ለምን፣አሁን፣አንተ፣መምህር፣ስለሆን፣ቀሚስ፣ለብሰህ፣አታስተምረንም?
@HENOKSEIFUHENOKSEIFU
@HENOKSEIFUHENOKSEIFU 10 ай бұрын
እውነት ነው አንተ እስኪ የምታስተምረው ለመተግበር የሆነ ቀን ቀሚስ ለብሰ ናናናናናናናናናና
@lewidaneil4590
@lewidaneil4590 9 ай бұрын
ለምን ቀሚስ ለብሰህ አትመጣም አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ምን አይነት ፓስተር ነው የእግዚአብሔር ቃል የሌለበት 😂የሚያሳዝን ነው አቤት ሲያሳፍር ይቅር ይበልህ ተሳዳቢ መንፈስ ነው ያለበት አቃሊዮስ መንፈስ ነው ያለብህ እና ታላላቅ የእግዚአብሔርን ሰዎቾ ጋር ቁጭ ብለህ ተማር😂😂😂😂😂😂😂
@AshanafiHamelo
@AshanafiHamelo 8 ай бұрын
ታድያ ለምን አንተ ቀሚስ አለበስክም???
@sintayehuwoldegiorgis7369
@sintayehuwoldegiorgis7369 7 күн бұрын
ተባረክልኝ
የሴቶች አገልግሎት በወንድም ዳዊት ፋሲል /Women's ministry in the church by Dawit fassil
41:29
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 176 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
አማላጅ? በወንድም ዳዊት ፋሲል
24:56
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 141 М.
ጾም ለምን? በወንድም ዳዊት ፋሲል / Why do i fast? By Brother Dawit fassil
14:11
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 73 М.
#ህግ ወይስ ጸጋ  በወንድም ዳዊት ፋሲል  ክፍል 1
1:50:06
Grace Life Community Church
Рет қаралды 43 М.
አስራት አዲስኪዳናዊ ነው?Is Tithing New Testament? በዳዊት ፋሲል
1:13:24
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 254 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН