ሴቶች በሪሌሽንሺፕ/ ትዳር ውስጥ የምንሰራቸው ስህተቶች

  Рет қаралды 79,633

Bunna ቡና

Bunna ቡና

Күн бұрын

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ www.youtube.co....
#ethiopia #habesha #selam #ህይወት #ትዳር #ፍቅር #life #relationship #bunna #amharicpodcast #ethiopiantalk #lifestyle #mindset #ethiopianmindset #inspireethiopia
Instagram: / bunnacast
Tiktok: vm.tiktok.com/...
Telegram: t.me/+wElNqvRM...

Пікірлер: 208
@husseinwajo2441
@husseinwajo2441 2 жыл бұрын
ቀኑን ሙሉ ስታወሪ ብትውይ የማትሰለች ልዩ ልጅ ነሽ እኔም ለማዳመጥ ዕርዕሱ ምንም ሆነ ምን አይገርምም!! በጣም ነው የምወድሽ የመችሽ ማሪቱ ዘሪቱ!!!
@Yashamal_Melaku
@Yashamal_Melaku 2 жыл бұрын
me 2😊😊
@ethiopiaalamerew1423
@ethiopiaalamerew1423 2 жыл бұрын
እህታችን ሰላም ከራስሽ የሕይወት ልምድ ተነስተሽ በግልጽ ስላስተማርሽን በጣም አክብሬሻለሁኝ እኔም ያንቺን ዓይነት ስህተቶች ሰርቻለሁኝ። በእውነት አንቺ ይህን ቢዚህ ቪዲዮ ስላቀረብሺው ትልቅ ማስተዋል ነውና
@sintayehumamo7803
@sintayehumamo7803 2 жыл бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ።ሬዲዮ ላይ እሰማሽ ነበር እና የራሷ ፕሮግራም ቢኖራት ብዬ ተመኝቼልሽ ነበር...ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 😍በአቀራረብሽ ደስ ይላል...ቀለል ያለ እና ሳቢ ነው።በርቺ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ
@fekirtetadesse9151
@fekirtetadesse9151 2 ай бұрын
ሁሉም በጣም ለኔ ረፍድዋል:: ለብዙ ሰዎች ግን አሃ የሚያስብል ትምህርት ነው:: ምስጋና በጣም ያስፈልግሻል:: በተለይ በተለይ ላንቺ እድሜ ክልል ላሉ ወጣቶች ይጠቅማል:: እርጂ በአቅምሽ:: ጎበዝ ነሽ::
@2kgelemso701
@2kgelemso701 2 жыл бұрын
ሰላምዬ በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ ከማንያዘዋል ጋር የምታወሩትን እከታተላችሁ ነበር።መልሼ ስላገኘውሽ ደስ ብሎኛል።
@melakuk8764
@melakuk8764 2 жыл бұрын
Some users amaze you with their powers of the way they explain things and you are one of them . This comment from a number one fan !
@mohadhussen5702
@mohadhussen5702 Жыл бұрын
Sis endet neshi selamishi yibiza yilunta kemiyatekuti negni min badergi eshalali
@berekettekiletsadikbeki3101
@berekettekiletsadikbeki3101 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ምክር ነዉ የሰዉን ስሜት ለመጠበቅ እና ግንኙነት ለማስቀጠል ስል እራሴን እጅግ ጎድቻለዉ ለብዙ አመታት ይህም እሚያመጣዉን መዘዝ feel አድርጌዋለሁ በጣም ከባድ ነዉ የራስ ማንነትን እስከማጣት ይህ ምክርሽ በጣም ጥሩ ነዉ ከልብ አመሠግናለሁ go ahead እህቴ
@mercybest7924
@mercybest7924 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽልን ምርጧ አንድ ቀን ከማኔ ጋር ኑ ያው ምታነሱት ሀሳብ ከፍ ከፍ ስለሚል እንወድሻለን
@jirrajirra2299
@jirrajirra2299 2 жыл бұрын
All your points make sense. Keep it up. This is reality, something we usually miss/never see in movies.
@Ephratawolie
@Ephratawolie 2 жыл бұрын
U said it all !! The way u expressing things is so amazing! I’m so glad to get this channel and know u! This is really my current favorite KZbin channel! Truly speaking I love u 🖤 keep doing this!
@selamlene1013
@selamlene1013 2 жыл бұрын
This is 100% real issue. Thank u for sharing ur experience. Go on👍💯
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 2 жыл бұрын
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe በቅንነት ጀማሪ ነኝ
@tiglove6861
@tiglove6861 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ እውነት ብለሻል እኔን መሰልሽኝ ስታወሪ ፍቅር ላይ አብዝቶ መውደድ ከባድ ነው እኔም ትምህርት ወስጀበታለሁ ድጋሜ ያንን ስህተት አልደግምም እና ከአማራሪ ሰዎች መራቅ አለብን እውነት ነው በርችልኝ
@digitalhabesha11
@digitalhabesha11 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ አህቴ በተለይ ማቆም ያሉብን ነገሮችን በጊዜ መተው ብልሃት ነው
@Alemye777
@Alemye777 2 жыл бұрын
Selam, you are professional and very talented .I love all your works. Please, don't be shamed of your Amharic words like unprofessional folks or those people thinks that ,Speaking in English language is the ultimate civilization.
@saraameha1238
@saraameha1238 2 жыл бұрын
Wow Thank You Selu ድንቋ ኢትዮጵያዊት 💚! Beautiful Soul Keep It Up!💚 Denk Temehert New 💚!
@asaptlal5346
@asaptlal5346 2 жыл бұрын
keep preaching sister. we listening
@rutalove1917
@rutalove1917 2 жыл бұрын
ሰላምዬ ሲሄዱ የማሯሩጥ ነበርኩ የሚለው አገላለፅሽ እኔንም እንዳንቺው ስለነበርኩ አሳቀኝ
@berhanumulugeta781
@berhanumulugeta781 2 жыл бұрын
am in love with the way you present things
@esmaaelmdm9681
@esmaaelmdm9681 2 жыл бұрын
መቀየር ከፍለገነው እንጀ ካልፍለገ በፍፁም አይቀየርም ሰው ግን ሴትለጂ ጎበዝ ከሁነች መቀየር ትቺላለች የሚል አባባል አይመቸኝም ፍላጎት ከለለው ቺግርነው
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 10 ай бұрын
@GobezTemari
@GobezTemari 2 жыл бұрын
ዋው ሰሊ በጣም የሚገርም አስተያየት ነው ያለሽ በጣም ደስ ይላል።
@bereketgebre9032
@bereketgebre9032 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ግልጸኝነትሽ ደስ ይላል ።
@metasbiyaayele3739
@metasbiyaayele3739 2 жыл бұрын
እስከመጨረሻው ነው የሰማሁሽ ልክ ነሽ እናመሰግናለን አገላለፅሽ ጥሩ ነው
@saradamsew
@saradamsew 3 ай бұрын
ተሠምተሽ የማትጠገቢ ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ በጣም እናመሰግናለን በርቺልን❤❤❤❤❤
@smithbdr2526
@smithbdr2526 2 жыл бұрын
በግል መማከር ለምንፈልግ ግለሰቦች አድራሻሽን ብትልኪልን።
@wubalemwudie6811
@wubalemwudie6811 2 жыл бұрын
I love how you express your feeling freely........and keep shining my Dear.
@bent4504
@bent4504 2 жыл бұрын
የሁላችን ችግር እኔን የገለፅኝ መሰለኝ አሁን ነቃሁ አሁንማ እንዳልሽው በራሴ ቀለም መድመቅ ጀመርኩ🙏🙏🙏
@በእምኒጌታቸው
@በእምኒጌታቸው 4 ай бұрын
የነሱን ፍላጎት እና ፀባይ ለመቻል ስል እራሴን ገድዬም ነበረ በቃ መናገር እንኳን እስኪያቅተኝ ድረስ
@fasikaketema8534
@fasikaketema8534 2 жыл бұрын
Wow u r really open and I love it because they were my mistakes to...it was so hard for me to accept it, let him go and move on am still work on it...and thank you betam astemari point nw yawerashiw to create better r/ship....I think z quality of our r/ship depends on z value and awareness we have for/about ourselves
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 2 жыл бұрын
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe በቅንነት ጀማሪ ነኝ
@Hakunamatata-bb7em
@Hakunamatata-bb7em 2 жыл бұрын
Same environment fafi
@Redu-dv8bz
@Redu-dv8bz 3 ай бұрын
የት ነዉ ዩትብህ​@@musicandcomediescollection7304
@bettyeden5890
@bettyeden5890 2 жыл бұрын
ስወድሽ youtube ላይ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል፡
@eliassolomon9705
@eliassolomon9705 2 жыл бұрын
Exactly u r smart ጎበዝ ነሽ በጣም ምክንያት ሂደት ውጤት !
@samerwitmoges3268
@samerwitmoges3268 2 жыл бұрын
በርችልኝ ከማንያዘው ጋ የምታቀርቡት የምወደው ፕሮግራም ነበር በግል ቻናል ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 4 ай бұрын
ሴት ነኝ የዛሬ ወር የፋሲካ ፆሙ እንደገባ ነበር ብሬካፕ ያደረግኩት ይህን ሜሴጅሽን ቀድሜ ሰምቼሽ ቢሆን ኖሮ ባልተጎዳሁ ነበር። ፍቅር እኔ ቶሎ የሚይዘኝ አይነት ሴት አይደለሁም ስወድም ሳፈቅርም ምንም እንከን ማየት አልችልም። ልዩ ፍቅር ነበር የሚሰጠኝ በእድሜ በጣም ይበልጠኛል የዛሬ ገቢም አለኝ ከሱ ምንም አልጠብቅም። ግን ድንገት ስልኩን ሲዘጋብኝ ቴክስት ሳይመልስ ሲቀር ምን ሆኖ ነው ብዬ ተጨንቄ ፍቅረኛዬ ያገኘኝ የጋራ ጓደኛውጋ ነበር እና ወደ ጋራ ጓደኛውጋ ደውዬ ስልኩን አያነሳም ቴክስት አይመልስም ስለው እሱ እኮ ትቻታለሁ ብሎ ነገረኝ አለኝ ለአንቺ አልነገረሽም ወይ ተነጋግራችሁ የተለያያችሁ ነበር የመሰለኝ አለኝ። ስብር ነበር ያልኩት ቆንጆ ነኝ የራሴ ቢዝነስ አለኝ አቋሜ አሪፍ ነው ንፁህ ነኝ V ነኝ ብዙ ሰው ሚወደኝ ሴት ነኝ ጥፋቴ ምኑጋ እንደሆነ ስጠይቀው ወግ አጥባቂ ነሽ ነው መልሱ። ከጋብቻ በፊት sex አልደግፍም በዚህ ብዙ ጊዜ ተነጋግረናል እሱ ግን ይፈልጋል ስንጋባ እናደርጋለን ነበር መልሴ ይህን አለማድረጌ ተለያይተናል።😊
@azebwolde8768
@azebwolde8768 4 ай бұрын
wde edate neshe,akoameshe temechetoghale slze beze beteketeye dese yeleghale may be esu yache sewe bayehonse?
@GanaaatSlam
@GanaaatSlam 3 ай бұрын
ወይ ሰሉየይ😅😅😅😅😅አነጋገርሽ እንዴት እንድምታስቅሽ የኔ ቆጆ ቡዙ ነገር ወስጃለሁ በልርችልኝ❤❤❤❤❤❤
@sabaalemshewit1341
@sabaalemshewit1341 2 жыл бұрын
ሴትን ልጅ ለጥቅም የምትፈልጉ፣በሴት ልጅ የምትጦሩ ጡረተኛ ወንዶች በመላ፣ወዮጉዳቹ!!ፈጣሪ እራስ አድርጎ እንደፈጠራቹ የዘነጋቹ ሁላ፣ቡክርናችሁን ለሆዳቹ ጥቅም እንደለወጣቹ ተረዱ!!
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
😂😂 ትክክል
@Mare_brewery
@Mare_brewery 2 жыл бұрын
Such a lovely lady😘 Keep it up!!
@eyerusm721
@eyerusm721 2 жыл бұрын
Absolutely right ✅👏
@fuadzeine3710
@fuadzeine3710 2 жыл бұрын
ሰሊና ለመደመጥ አትሰለቺም በርቺልን
@zNatnael
@zNatnael 2 жыл бұрын
Am really enjoying this 😊
@wegagentadesse8955
@wegagentadesse8955 2 жыл бұрын
This is 100% true ❤️❤️❤️❤️❤️ your idea. Keep glowing
@bemnibuze3615
@bemnibuze3615 2 жыл бұрын
I really appreciate u ena z Way negerochin mtayibet it's make me admire ena i wanna to be edachi aynet grill
@lilylove4311
@lilylove4311 2 жыл бұрын
ur points r right thank u konjo keep going..................
@golegotayouth8660
@golegotayouth8660 2 жыл бұрын
Thanks dear. You are great.
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 2 жыл бұрын
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe በቅንነት አድርጊኝ ጀማሪ ነኝ
@hiwotyoseph4325
@hiwotyoseph4325 2 жыл бұрын
Betam lik nashe yeha yena bahiri nw tnxx betam biyasnse edsebna erasen eday adergshegal berchi yaw kirb gizam behon anchin madamet yejamerkut gin sis tnxxx so much berchi
@enqubel0721
@enqubel0721 Жыл бұрын
tawkialesh enen meselshgn ena Ehte bthognlgn yekirb hah ewnet...thank you betam lik nesh .
@elbeteltesfaye3919
@elbeteltesfaye3919 2 жыл бұрын
THANK YOU 🙏
@kalkidanhailu4971
@kalkidanhailu4971 Жыл бұрын
Betam new mwedsh selamye I'm also had the same mistak betam eyetegeremkugn neber staweri
@awolmohammed2799
@awolmohammed2799 2 жыл бұрын
I am interesting from any idea you respect fully and to get happiness mind can get from
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ሁሉ ነገር እውነት ነው የኔን ሂወት ነው ያወራሽው ይመስለኛል👍
@seadahussen8643
@seadahussen8643 Жыл бұрын
Yene konjo yewstanebeu yetengereshu wow.....!!!🥰🥰🥰
@user-zo1by5tm9k
@user-zo1by5tm9k 5 ай бұрын
በዕድሜ እበልጥሻለሁ ግን አስተምረሽኛል አመሰግናለሁ
@HelenSolomon-ew5vp
@HelenSolomon-ew5vp 23 күн бұрын
መቻል ሲበዛ ያጎብጣል❤❤❤
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ የእኔ ማር ! We love u too!
@selamn8459
@selamn8459 29 күн бұрын
Thank you,most of them my last experience .
@ethiofilm3603
@ethiofilm3603 Жыл бұрын
Wow amazing you are touch my partial history. Sis i respect so much ❤️
@eyuje5101
@eyuje5101 2 жыл бұрын
Yene konjo betam lk neshi yetenagershiwu Hulu bizu setochi lay ye honewun neger new ,,ene erase emawera eskimeslegni dres new,,sle ene yawerashiwu , Thanks betam lelam endezih erasachinn emnaybet astemari video kanchi entebkalen
@Turningpoint.
@Turningpoint. 4 ай бұрын
Thank you for your valuability and transparency! 😊✨
@firdousharun9403
@firdousharun9403 Жыл бұрын
አመሰግናለው ቆነጆ ትምህርት ከምርጥ አገላለፅ ጋር.🙏🙏......እኔ ብቻ ነኝ ጣትሽ ላይ ሳፈጥ የነበረው😁?
@tsiongirma9908
@tsiongirma9908 Жыл бұрын
You are inspiration for lady's, really like your approach.keep it up.
@madesign21
@madesign21 Жыл бұрын
አማርኛውን ፕሮናውንስ የምታደርጊባት ነገሮች 😂❤
@nebakent7775
@nebakent7775 2 жыл бұрын
ሁሉም ሴቶች ሊያዩት የሚገባ
@edenfiseha1223
@edenfiseha1223 Жыл бұрын
yene enat berchiln betam betam enwedshalen
@henokberhanu306
@henokberhanu306 2 жыл бұрын
I'm in love with you and your videos 😍
@hewansibhatu7413
@hewansibhatu7413 2 жыл бұрын
Betam gobez nesh keleza ga! ahun bihonim yawekush Des bilognal
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 4 ай бұрын
ከትዳር በፊት ወሲብ ማድረግሽ ነው ወንዶች አብረውሽ እንዳይዘልቁ እሚያደርገው ወንድ እሚፈልገውን ካገኘ ይሰለቻል
@techwatch-2107
@techwatch-2107 2 жыл бұрын
thank is not enough for you tnx sis.
@mesereteshetu6900
@mesereteshetu6900 2 жыл бұрын
I was feeling as if you were talking about me. Thank you for letting me know I'm not the only one. 🙂
@ribkaworku
@ribkaworku Ай бұрын
Thank you and love you selina
@yuotub-
@yuotub- 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ አዲስ video እጠብቃለን 💞💞💞💞
@hiwotyohanns8678
@hiwotyohanns8678 2 жыл бұрын
Yen gobezi andebetshi rasi aeimro yakimali ❤️❤️❤️❤️
@rahmaismael3102
@rahmaismael3102 Жыл бұрын
weye plz personaly anchn mawurat felegalehu endeterejig felegalehu plz bemen lagegishe echelalehuu
@emandatesfaye5269
@emandatesfaye5269 2 жыл бұрын
Yena konjo banchi wust enan ayew yemr berchi😍😍
@bitsitbirhanu4883
@bitsitbirhanu4883 Жыл бұрын
ከምትናግርያቸው ነግሮች ወስጥ አብዛኛዋ እኔም በሕይወቴ ያሳለፈኩአቸው ነግሮች ናቸው
@birtukanabosa6190
@birtukanabosa6190 2 жыл бұрын
መስቀልሽ ደስ ስል
@wededugndawit3389
@wededugndawit3389 2 жыл бұрын
Slamye bta. Tnx
@TheMekdelawit
@TheMekdelawit 2 жыл бұрын
They said if man passed age 25 don't expect he will change, just move on with ur life.
@deelegend4181
@deelegend4181 2 жыл бұрын
Thank you selam
@hareghg8404
@hareghg8404 2 жыл бұрын
Thank you wude
@dawitstar6325
@dawitstar6325 2 жыл бұрын
Selam "ATALAY" what a nice name
@meskiichalla7304
@meskiichalla7304 2 жыл бұрын
really thank you so much
@henokbesufekad9306
@henokbesufekad9306 2 жыл бұрын
You enjoyed it so much! So I watched the whole video
@bodybody5869
@bodybody5869 2 жыл бұрын
Yaaaaa you are right all ahune layi hulunm niger tetotale me negne yimedawelawe
@khalidshamshuu8640
@khalidshamshuu8640 2 жыл бұрын
jabadhu.
@muze3390
@muze3390 Жыл бұрын
you are free & open! please keep it up!
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 2 жыл бұрын
🤣🤣የትዬ ለሌ የኔ ቆንጆ ተመችቶኛል 😘
@lidiyademissie7405
@lidiyademissie7405 2 жыл бұрын
Thanks for being honest dear !!
@የተረትጊዜ-ወ4ዘ
@የተረትጊዜ-ወ4ዘ 2 жыл бұрын
ቅመሟ መጀምርያውኑ በሪሌሺን ሺፕ ውስጥ ሴክስ ማድረግ የለብንም!
@Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ
@Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ 11 ай бұрын
ግን ያካዉትሽን ትርጉም ትነግሪን ማለቲ ቡና የሚለዉን እርእስ ለምንእደመረሽዉ ጥቅሙን ማወቅፈለኩ ቡና ትወዳለች እናነዉ እያልኩነዉ
@ehitemariamberhanu8875
@ehitemariamberhanu8875 2 жыл бұрын
yene wude ewunet sile ene mitawori nw yemeslegni bbeka quchi enen.............yene tafachi
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ሰሊየ የኒ ቆንጆ
@semhalhaile4028
@semhalhaile4028 2 жыл бұрын
yene konjo❤
@habeshget-w6g
@habeshget-w6g 11 ай бұрын
ይህንን ከአመት በኋላ ነው ያየሁት ግን አትቻቻሉ መቻቻል ያጎብጣል ያልሺውን …..
@fevendemelash2401
@fevendemelash2401 Жыл бұрын
Betam nw madenqesh yerasen hiwet metngerigni nw yemselgni yemayalf yemselugni bezu qenoch nbru zare lay sasebew lek endanchi yemiyaseqegni
@TsionMullugeta
@TsionMullugeta 24 күн бұрын
Sitafichi my experiencerrrr
@mehirettaye6054
@mehirettaye6054 2 жыл бұрын
Tnk u for being honest.
@betelhemaweke436
@betelhemaweke436 Жыл бұрын
Betam nw yewdedkush berchi eshi yene qonjo😍betam lek nesh yemer telek temher nw yetmarkut ufff becha betam nw mnamsgnew😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰
@BARAKAT-AD
@BARAKAT-AD 2 жыл бұрын
Kal atahulshe keep it up you are so sweet😘
@tolosatadele2394
@tolosatadele2394 Жыл бұрын
ene erasu kanchi fikir yizongal min abate new mishaleng?????
@yididiyaasnakeworku7406
@yididiyaasnakeworku7406 Жыл бұрын
My sis enemy betam yemchegerbetin Chigr new yenegershign endalatachew biye yemifelgutin neger adergalehu 🙏 betam
@meseretteshome8731
@meseretteshome8731 2 жыл бұрын
በርቺልኝ ውዴ
@livelife8283
@livelife8283 2 жыл бұрын
Love loved it
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 41 МЛН
Teaching a Toddler Household Habits: Diaper Disposal & Potty Training #shorts
00:16
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 39 М.
ለሰው አትናገሩ Don't tell anyone | Bunna with Selam
18:12
ያፈቀሩትን መርሳት ይቻላል ወይ? #sanch
21:14
ከኖርኩት
Рет қаралды 48 М.