ሴቶች ጉዳችሁን ስሙ!!!/Ladies this is for you!!!

  Рет қаралды 232,741

Leyu & Mahi

Leyu & Mahi

Күн бұрын

Пікірлер: 444
@Mire8839
@Mire8839 2 жыл бұрын
ግን ከጋብቻ በፊት ግብረ ሥጋ ግንኙነት ባታበረታቱ ጥሩ ነው። /በየጎዳና የተበተኑ የኢትዮጵያ ሕፃናት ስሜታዊ ሆነው ለፍላጎታቸው ባደሩ ሁለት ሰዎች ተወልደው እየተሰቃዩ ነው/። ፈጣሪም የሚወደው ግብረገብነትን እና ትዳርን ነው።
@messiaddisu7369
@messiaddisu7369 2 жыл бұрын
Thank uu
@redietabebe3177
@redietabebe3177 2 жыл бұрын
exactly
@eskiasabebech3316
@eskiasabebech3316 2 жыл бұрын
እረ በገብሪኤል ማሂ እናልዩ ከሶፍ ላይ ወረዶ ! ይሂን የመሰል ውይይት እግራችሁን በካልሲ አርጋችሁ አይክብድም በዛ ላይ ልዩ የማሂን ወንድም comfort ነስታዋለች እባካችሁን ያላችሁን ነፃነት በጥቂጥ ነገር አታበላሹት ምን ያህል ካሜራ ማኑ አንግል ጠብቆ ፴ ደቂቃ መቆየቱ አስገራሚ ነው I adore you both, I am grate fan of you but please for God seek don’t make this account putty, for small thing እድሜ ቁጥር መሆኑን ከአህመድ ተማሮ ወገን 🙏🙏
@ythugs
@ythugs 2 жыл бұрын
ሂጅ ወሬ አለብሸ😂
@ethiofun5833
@ethiofun5833 2 жыл бұрын
Allah yebarkeshe
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 жыл бұрын
3ምርጥ ልጆች አቅርባችኀል፡፡ confidence እና ቅንነት አላቸው፡፡ ቅር ያለኝ ከእምነት ጋር የተያያዘ choice ምንም የላቸው ያ ደግሞ the biggest turn off ነው now a days. ምክንያቱም ሌሎች choiseዞች ውጤታቸውን እያየን ነውና፡፡ መኖር ያለ እግዚአብሄር እጅግ ባዶና ከንቱ ነው፡፡ተባረኩ ሁላችሁም፡፡
@A_bug_d
@A_bug_d 2 жыл бұрын
ጥሩ Discussion ነው:: ብዙ አስተማሪ ነገር ነገሮች አሉ Couple of things I want to say 1. Gus you need to keep into consideration that women have many hormonal changes that affect the way we behave at times 2. ምን አይነት generation እየተፈጠረ እንደሆነ ይግርማል : premarital sex እንደ ትክል ነገር አድርጎ ያለምንም ሀፍረት በ public discuss ሚያደርግ hmmmm For me a man who want sex before he marries me, that is a done deal for me!! NO HUSBAND PRIVILEGE to boy friend or fiancé!!
@user-mf3zd7km1l
@user-mf3zd7km1l 2 жыл бұрын
The 22 year old looks smart and mature for his age me like 👍🏾
@yahiwezema5788
@yahiwezema5788 2 жыл бұрын
ጥሩና የሚበረታታ ውይይት ነው። ምናልባትም እስካሁን ከሾፍካቸው ምርጡ ብዬዋለሁ! በርቱ ማለቴ ይሰመርበት። ነጻ ሆናቹ የምታደርጉት ውይይት ሳላውቀው በመካከላቹ ያለሁ ያክል ይሰማኝ ነበር። (ያው እጄን አንስቼ ነበር አላያችሁኝም😃) ግን ደግሞ 1. ስለ ወሲብ ምናምን ያወራቹበት መንገድ ትንሽ የኛን መሐበራዊ ልምምድ ይጥሳል ማለት ያው የሚያያቹ ወጣት ብቻ አይደለም። 2. ብዙን ጊዜ የሰሙት ምንም ይሁን ምን እውነት መስሎአቸው ሊለማመዱ የሚሞክሩ አሉና በተቻለመጠን ንግግራቹ ትንሽም ቢሆን ኃላፊነት ያለውና ጥንቁቅ የሆነ ይሁን። ግን ደግሞ በርቱ 😍
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 2 жыл бұрын
The 22 years old looks more mature than his age males.
@adamseid5447
@adamseid5447 2 жыл бұрын
none of them are below 28
@Lensak1
@Lensak1 2 жыл бұрын
He's just more conservative
@kenny4328
@kenny4328 2 жыл бұрын
@@adamseid5447 i know the 22 years old he is 22 he is not lying the rest i don't know them....so please don't talk without knowing... just because you are above 28 doesn't mean everyone is
@adamseid5447
@adamseid5447 2 жыл бұрын
@@kenny4328 may be you are the guy him self. we all know what a 22 years old guy looks like. don't hide your age. it is a gift from your creator.
@kenny4328
@kenny4328 2 жыл бұрын
@@adamseid5447 woooo sewye for real we went to the same school that's why I got real mad when you say like that I dont know the rest of them but with him we went to the same school I was sophomore when he was in senior I am 20 now which makes him 22......hence dont make assumptions without knowing you maybe above 28 but doesnt make everyone above 28 you need to learn that
@jhonkifle
@jhonkifle 2 жыл бұрын
ሴቶች ጉዳችሁን ስሙ!!!/Ladies this is for you!!! ትርጉም በስለሺ
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 2 жыл бұрын
ከልዩ ጎን የተቀመጠዉ ልጅ የሚመልሰዉ ወይም አገላለፁ ደስ ይለኛል አብዛሀኛዉን የሚመልሰዉ እዉነቱን ነዉ
@funnyclips4661
@funnyclips4661 2 жыл бұрын
ቂቂቂቂቂ አድራሻውን ልላክልሽ ሂዊ? 😀😜
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 2 жыл бұрын
@@funnyclips4661 እረ ሳቄ ናልኝ ቆጆ ያገባና በሬ ያረደ ብቻዉን እያለ ይቀጥላል
@mahidan4881
@mahidan4881 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ልዩ ላይ ብዙ ጊዜ ይምትጠቀሚው ቃላት እንደወረደ ይሆንብኛል ግን ጥሩ ነገሮችን ታስተውያለሽ ማሂ በጣም በሳል እና አንባቢ ነሽ በተረፈ ትንሽ ሳቃችሁን ቀንሱ አንድ ነገር አግንቼበታለሁ tnx
@ትዱማር
@ትዱማር 2 жыл бұрын
የ 22 አመቱ ልጅ ጎበዝ ነዉ ጥሩ አስተሳሠብ አለዉ
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 8 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ይሄ መሃል ያለው ልጅ ባለ 1 አመቱ Matured 👌 ነው ይመች
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 жыл бұрын
የመጀመሪያው ጥያቄ መልስ ትክክል ነው። እኔ እራሴ ምስክር ነኝ ለትልቅ ደረጃ ያቆየኋት ስንከባከብ ተበላው እና አረፍኩት
@serkeserkalem6816
@serkeserkalem6816 2 жыл бұрын
ይደገም ይህ ፕሮግራም አሪፍ ነው በርቱ በተለይ እንደዚ አይንት ርእስ በሰፊው መማማር ያስፋልጋል
@tsehayteshome8781
@tsehayteshome8781 2 жыл бұрын
ማሂ ልዩ አሪፍ ነገር ነው የምታቀርቡት ዋው!!አንደ ነገር ጠይቂ ለምን ቺት ያደርጋሉ ምን ፈልጋ ነው ያቺ ሴት ሁሉን ነገር ካማለችለት ይሄንን ጠይቁልኝ
@seadashiferawu7682
@seadashiferawu7682 2 жыл бұрын
እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ
@dannylemi8802
@dannylemi8802 2 жыл бұрын
ያነሳችሁት ሀሳብ በጣም ድንቅ ነው ።እኔ ሴት ልጅ ዘጋችኝ ብዬ ሚለው፦ፅዳቷን የማትጠብቅ ከሆነ፥ከእኔ በላይ ቁመት ያላት፥አኩራፊና ተጨቃጫቂ ከሆነች አይሄድም።Thank You
@ትዱማር
@ትዱማር 2 жыл бұрын
አካላችን የፈጣሪ ስራ ነዉ ማንም ይሁን የሚያስጠላ ሠዉነትን አይፈልግም ገዝታ እግርም ይሁን ዳሌ ሌላዉም አካል የእግዚአብሔር ዲዛይን ነዉ ፈጣሪሽ ጥሩ አድርጎ አልሠራሽም ማለት ነዉ እናም ......
@essayasnigussie5790
@essayasnigussie5790 2 жыл бұрын
Add the below points for a turn off: - Getting obese, showing that she does not take care of herself - Pretending to be what she is not (including identity crisis) -Realizing that she is a 'gold digger' - Skepticism even after spending a long time together - Her judgment of you based on rumours rather than looking into the matter meticulously on her own - Passing decisions without mutual consent I think all the points I mentioned also work the other way round.
@blackqueen8664
@blackqueen8664 2 жыл бұрын
Good points
@amendereje1559
@amendereje1559 2 жыл бұрын
You do know that obesity could result from medical conditions right?
@essayasnigussie5790
@essayasnigussie5790 2 жыл бұрын
@@amendereje1559 Yeah. But that is a special case - it occurs rarely.
@gemechuabiru1984
@gemechuabiru1984 2 жыл бұрын
ወንድ ልጅ የሚወዳትን ልጅ የፈጠነ የ sex ጥያዌ ለማቀረብ በጣም የዘገየ ይሆናል.It works in every man life routine without any doubt,Nevertheless,most girls still didn't aware of it instead they are too fast to have it(ladies). Keep going. I'm comfortable the way you presented.
@mahidan4881
@mahidan4881 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ልዩ ላይ ብዙ ጊዜ ይምትጠቀሚው ቃላት እንደወረደ ይሆንብኛል ግን ጥሩ ነገሮችን ታስተውያለሽ ማሂ በጣም በሳል እና አንባቢ ነሽ ,ስለsex ደሞ የተነሳው ጥያቄ ትንሽ ከበድ ይላል ምክንያቱም ይህንን የሚያዩት በአብዛኛውቲነጀር ሴቶች ናቸው ይህንን ሲያዩ ሁሉ ሰው አንዳይነት ይመስላቸዋል ።በተረፈ ትንሽ ሳቃችሁን ቀንሱ አንድ ነገር አግንቼበታለሁ tnx
@kimemdawit2794
@kimemdawit2794 2 жыл бұрын
ወንድ ልጅ የሴት እግር ለምን ይውዳል? ወንድልጅ የሴትን አካል የሚወደው ሰለለሚሰጠው ጥቅም ብሎ ሳይሆን በሚያሳድርበት አምሮት ልክ ነው። እግር ሶስት ክፍል አለው፣ የጭን፣ የባት እና የመጫሚያ። ጭን የማይወድ ባት፣ ባት የማይወድ መጫሚያ መውደድ በመቻሉ የእግር ወዳጆችን ቁጥር ከፍ ያደርገዋል። ጭን፣ ለወሲብ አካል የቀረበ በመሆኑ እና በቴክስቸሩ ተወዳጅ ያደርገዋል። በዙም ገላጣ አለመሆኑም የተገለጠ ጭን ሲታይ አምሮት የጨምራል። የሚናፈቀው ከዐይን የራቀ አይደል! ከሰው የአካል ከፍል አብዛኛውን ስጋ የተከመውም ጭን ስለሆነ ቴክሰቸሩን የሚያምርና ሲዳበስ አርኪ፣ ሲታይ አጓጊ አድርጎታል። የጭን ቆዳ ልስላሴም ለተወዳጅነቱ አስተዋፆ አለው። የባትና የመጫሚያ ተወዳጅነትን አንባቢ እንዳይረዝምበት ለአቅራቢዎቹ መላክ እችላለሁ።
@yussraboubrahim934
@yussraboubrahim934 2 жыл бұрын
ለኔም ቢላክልኝ ደስ ይለኛል
@ifellinlovewiththemanwhodi1659
@ifellinlovewiththemanwhodi1659 2 жыл бұрын
Hebrews 13:4- Let marriage be held in honor among all, and let the marriage bed be undefiled, for God will judge the sexually immoral and adulterous. I really disagree with the idea of having sex before marriage, honestly though, Is it so hard to remain virgin until marriage? And Men, Is it so hard to wait for the woman you love? Wouldn't it be beautiful to have sex with just one person, your spouse, the love of your life? I believe it would be more meaningful!!!!! God wants us to remain pure before marriage. I know some of you will say "Getting married without having sex once is like buying a car without test-driving it first" but we must trust God and His Word cause He knows what is best for us.
@therapysounds9542
@therapysounds9542 2 жыл бұрын
Yes you are right but nowadays this value is being eroded which can be seen in our day to day life. I am a 28 years old christian man and I am expecting my future wife to be virgin as I am, However people joke about this belief of mine as old fashioned and uncommon for a man to wait until marriage.
@GN-qi9yi
@GN-qi9yi 2 жыл бұрын
Ahmed is youngest in age but wisest than the others.
@yeserashmalede1687
@yeserashmalede1687 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እስኪ ስለ ርቀት ትውውቅና ፍቅር ጥፍጥ ያለች ፕሮግራም ስሩልን
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 2 жыл бұрын
አወ ይስሩልን ጥሩ ጥያቄ ነው
@mariyamawit
@mariyamawit 2 жыл бұрын
የአህመድ መልስ ተመችቶኛል ቁመነገረ ውይይቶችን አላቅም እምታበዛ ማቹርድ ያልሆነች ጎበዝ
@እንኮይየጎጃሟቀበጥ
@እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ጥያቄ ነው እስኪ ደግሞ ለ እረቀት ፍቅር ስሩለን እሱ ነው የማዳም ቅመሞችን የገደለን 😭
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 2 жыл бұрын
enkoy
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 жыл бұрын
I agree with all answer guys bravo it's true Especially Ahemed smart great answer 🤜
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
ኧረ ወይኔ በሳቅ የፆም ወተት አለ አሁንም አሁንም ናፈከኝ እውቀቷ መዝናናት ብቻ ኧረ ትለያላችሁ በውነት🤣 በማርያም ውዶቼ ይቀጥል ስለወንዶች ብዙ ማወቅ የምንፈልገው ነገር አለ የምትስማሙ ላይክ አድርጉ ይቀጥል አቤት ወንድ ልጅ ማተብ ሲያስር እንዴት ደስ እንደሚለኝ ጌታን ዋው ደስ ሲሉ 😍😍😍😍😍😍😍
@Allkebulan
@Allkebulan 2 жыл бұрын
subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
@Geldolla
@Geldolla 2 жыл бұрын
I respect men who accept women for their natural look. Makeup is for coverup. In my opinion, makeup makes us artificial. If a man loves a woman it should be for who she is naturally, not because the makeups make her look beautiful. That is temporary. When she washes away the makeup is he going to love her the same way?
@Mire8839
@Mire8839 2 жыл бұрын
ፍሪዝ ካደረገችው በኩል የተቀመጠውን ልጅ ሀሳብ ወድጄዋለሁ። አጣቃላይ ግን ሦስቱም ጥሩ ሀሳብ ነው እያነሱ ያሉት።
@btigetu7487
@btigetu7487 2 жыл бұрын
this episode is so special...your gusts are funny and you guys of course as always beautifull
@gentandhabty
@gentandhabty 2 жыл бұрын
በጣም ትመቻላችሁ ያነሳችሁት ሀሳብ ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
@workeneheda5714
@workeneheda5714 2 жыл бұрын
It is very important discussion I like it you guys remind me when I was in love what I did Love Liyu and Mahiiii
@KuuleOlibeekiOli
@KuuleOlibeekiOli Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ በቁመት ጉዳይ 😂😂😂 ትንሹ ልጅ አስተዋይ ነገር ነው አመት ሙሉ አላለም😂😂😂😂ሁሉም ደስ ይላሉ❤❤❤
@MikoDubai
@MikoDubai Жыл бұрын
Amet ant letemot nw😂😂😂😂3 Ken beki nw
@mareazedera7161
@mareazedera7161 2 жыл бұрын
Ahmed is soooo matured
@selenahaile1027
@selenahaile1027 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ምትመቹኝ ይመቻችሁ 😍😍😍
@queenqueen73
@queenqueen73 2 жыл бұрын
Ahmad has a good idea I think.
@staypositive7910
@staypositive7910 Жыл бұрын
Ahmed is the smartest and the funniest of all😂😂😂😂😂😂
@Silwanos
@Silwanos 2 жыл бұрын
Brothers i got one question .why are you selling us out like that
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 4 ай бұрын
እእእእ
@solomongiza30
@solomongiza30 2 жыл бұрын
እንዴት ግሩም ድንቅ ነገር መሠላችሁ ጥሩ ውይይት እናም እውነተኛ ደራሽ ሃሳቦች ነው ያቀረባችሁት በርቱ በርቱ ግን ይህችን ልላችሁ ፈለኩ ዛሬ እንደናንተው ቦታ ተጨናንቄ ነው ያየኋቹ እና ያዳመጥኳቹሁ ያው ነገር በዓይን ይገባል የሚለውን ትርጉም በበለጠ የተረዳሁት በእናንተ አቀማመጥ የኔ መጨነቅ ስለገባኝ ነው ሁኔታዎችን ብረዳም የካሜራ ሌንሶች ባጠሩ ቁጥር የካሜራ አንግሎችን መጠቀም የተሻለ ውጤት ያመጣል አንድም ካሜራ የምንጠቀም እንኳ ቢሆን የነጠላ ወንበር መቀመጫዎችን ወይም በፊልም ባለሞያዎች (ቴራስ ሴቲንግ )በእኛ የበረንዳላይ መቀመጫዎችን በማድረግ የተሻለ ቪው ማግኘት ይቻላል
@Allkebulan
@Allkebulan 2 жыл бұрын
subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
@solomongiza30
@solomongiza30 2 жыл бұрын
የነጠላ ወንበሮችን በመጠቀም ከቀጥታቀረጻ ይልቅ የሶስት ጎን ቀረጻ መጠቀም የበለጠ እይታንና ያማረ ውጤት ይሰጣል አንድ ካሜራና አጭር ሌንስ ከሆነ ማለቴ ነው ።
@Betselot33
@Betselot33 Жыл бұрын
​@@solomongiza30 ግን በአንድ ካሜራ የሶስት ጎን ቀረጻ ማድረግ እንዴት ይቻላል? ስለክሜራ እያጠናሁ ነበር። recommend የምታደርገኝ video ካለውም በዚሁ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል please?
@danielsisay3677
@danielsisay3677 2 жыл бұрын
The words Leyu always love to say "Like", "Actually" , "Approach" 😃
@hannahanna1490
@hannahanna1490 2 жыл бұрын
Yeah....it's a bit annoying.
@kebadutewabe6425
@kebadutewabe6425 2 жыл бұрын
@@hannahanna1490 ena rasu endat endedeberechign
@seniethio5523
@seniethio5523 2 жыл бұрын
ዋዉዉ የዛሬዉ በጣም ደስ ይላል ድጋሚ ጋብዛቸዉ❤❤
@bethelhemhabtamu4891
@bethelhemhabtamu4891 2 жыл бұрын
This is my first time to watch ur videos which is nice ..keep it up😘
@therapysounds9542
@therapysounds9542 2 жыл бұрын
Mahi's brother is kind of playful others seem shy but overall it is awesome content
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 жыл бұрын
እግር በጣም ነው የምወደው እኔም ግን ወደ ፊት የማገባት ሴት እግረ ሸፋፋም እንዳትሆን ስጋት አለኝ😁
@brighttomorrowlearningtube5052
@brighttomorrowlearningtube5052 2 жыл бұрын
ስታምሩ የዛሬው ደግሞ በጣም አዝናኝ ነው።😅😅 በተለየ በሴት ልጅ እግር ዙሪያ ያወራቹሁት ተመቸኝ
@yeshigetnet9104
@yeshigetnet9104 2 жыл бұрын
እንዴ እግር ለመሄጃ ነዉ ሚጠቅመዉ ስትይ የቂጥ ነገር ትዝ ብሎኝ ፈገገግ ኣልኩኝ እግር ቢወድ ይሻለዋል 😂😂
@therapysounds9542
@therapysounds9542 2 жыл бұрын
እሱስ አይወራ 😄😄
@غنجالعجمي
@غنجالعجمي 2 жыл бұрын
ሃሃሃ
@daniaxumawi3814
@daniaxumawi3814 2 жыл бұрын
Kkkkk
@hermyejigu6089
@hermyejigu6089 Жыл бұрын
Ahmed my G!!! i love your honesty! dont stop being you!
@hirutmenna3051
@hirutmenna3051 2 жыл бұрын
I wish you guys can make these every day I can't get enough of mahi and liyu, always taking notes🥰🥰🥰
@engshutekele3749
@engshutekele3749 2 жыл бұрын
22 years 👨 is matured than from them and the middle one is not a player so he can only tell us about the honest man behavior .I loved the show.
@tarikutadese3527
@tarikutadese3527 2 жыл бұрын
ውይይቱ ደስ ይላል። የኛ የወንዶችን ሰነድ በመሸጣቸው ግን አዝኜባቸዋለው።😉
@Hanaye5969
@Hanaye5969 Жыл бұрын
😂😂😂
@Jezzy21movies
@Jezzy21movies 2 жыл бұрын
Mahi egrish endemayamir dersenibetal , love u all
@onthegoethiopiatourtravel6383
@onthegoethiopiatourtravel6383 2 жыл бұрын
ፍቅረኛየ እና እኔ የምንገናኘው በሳምንት አንድ ቀን እሁድ ነበር።ሰኞ ስራ ስገባ የማወራህ አለ አለችኝ ።ቀለል አደረጉት ማክሰኞም እሮብም አርብም የማወራህ አለ አለችኝ።ጉዳዩ serious መሆኑን ተገነዘብኩ።በስልክም ልትነግረኝ ፈቃደኛ አልነበረችም። በጣም ተጨነኩ ቅዳሜ መንገድ ላይ ሃሳቤ እሷ ነበረች። ታክሲ ተገጨሁ።ጠፋተኛው እኔ እንጅ አሽከርካሪው አልነበረም።
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 2 жыл бұрын
ከዛስ 😂😂
@uaekfn890
@uaekfn890 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዳሌም አለኝ ፀጉሬም ያምራል እግሬም ትንሽ ነች አፍንጫ No 😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@Allkebulan
@Allkebulan 2 жыл бұрын
subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
@brtaglab2516
@brtaglab2516 2 жыл бұрын
እግራችን ትልቅ ሰወች በቃ ባል የለም 🙄🙄🙄🙄
@uaekfn890
@uaekfn890 2 жыл бұрын
@@brtaglab2516 አላልኩም 😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁ፈሰ ያለበት ዝላይ አይችልም 😂😂😂😂
@brtaglab2516
@brtaglab2516 2 жыл бұрын
@@uaekfn890 በቃ ለናተ ትተንላችሆል ባሉን 😭😭
@abrahamdasta159
@abrahamdasta159 2 жыл бұрын
btm des yml part nw. keep up the good work! all in all mahin demo saladenkat alalfim hulu negeroa temechtognal btm! i love all of you!🥰🥰🥰 beketay video intebikachwaln
@serdionmusic
@serdionmusic Жыл бұрын
5:34 this is so true please setoch tenkebakebut please
@semehardaniel4785
@semehardaniel4785 2 жыл бұрын
I really enjoyed mohammed or Ahmed his name very well sopken for his age and understanding as well...
@Demsem-AZ
@Demsem-AZ 2 жыл бұрын
የዛሬው 1ኛ ነው! መሃላቹ ያለው ያህል ነው የተሰማኝ🙏
@remedanaku9243
@remedanaku9243 2 жыл бұрын
It first took me 2 days to see all the videos and i like it 👌 omg your confidence keep going I believe you will reach great heights and you can change many things 💪Thank you for making us see you🙏❤
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 2 жыл бұрын
3:00 indeed 😅😅
@abrahamgirumneh540
@abrahamgirumneh540 2 жыл бұрын
I really enjoyed the video.and most of the comments written are positive which means you are doing great so far.
@toleshidinsa5458
@toleshidinsa5458 2 жыл бұрын
የዛሬው ክላስ ዋው ክላሲ ነው በጣም ማር ናቹሁ ውስጤን ነው የተማርኩት ውቦች ናችሁ ዩቱዩብ ባይከፍላችሁ ምን እንደምከፍል አላቅም እንዲህ ነው የሰው ስስ ጎን ማስተማር ታምራላችሁ በርቱ ቀድሞ መገኘት አመሰግናለሁ!
@tigistdad8033
@tigistdad8033 2 жыл бұрын
ከካሜራ ጀርባ እሚያወራውን ብታሳዩን
@jerryyetsi7094
@jerryyetsi7094 2 жыл бұрын
Demo liyuya and mahita about Easter ceremony tnshi betehonm video yeseralen wiz ye habesha lebesochi demekachu 😝
@Teddyyiz
@Teddyyiz 2 жыл бұрын
በቀን 5ቴ አገኛታለው ስለዚ በሶስተኛው ቀን 15ይሞላል ስለዚ ሴክስ ማረግ እንችላለን አይድል?
@yidneclips
@yidneclips 2 жыл бұрын
the episode felt like its a 3 minute reel. it was mad interesting ......loved it betammm
@edlelove5343
@edlelove5343 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ።ማሂዬ በርቱ በተለይ እዮባዬ እና ፍቄን ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል
@ethiolove7863
@ethiolove7863 2 жыл бұрын
አስተያየት የምትፅፉት ስዎች ግን በአማርኛ መፃፍ ጀምራችው ኢንግሊዝኛየምትቀላቅሉት ማወቃችው ነው ወይስ ቋንቋዉን እየተለማመዳችው ነው: ስታወሩ እሺ ስትፅፉም: በሰላም ነው? ይደብራል
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 2 жыл бұрын
ምን አርገሀት ነው ምጨቀጭቅህ አላለችውም🤣🤣🤣
@Hiyab7512
@Hiyab7512 2 жыл бұрын
Thank you guys please more videos
@ሠላሜባንተነውየኔጌታ
@ሠላሜባንተነውየኔጌታ 2 жыл бұрын
ዋውውው ምርጦችዬ ያበደ ቆይታ ነበር👌
@Allkebulan
@Allkebulan 2 жыл бұрын
subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እኛ ድሮ ሀይስኩል እያለን ብዙ እርእስ ይነሳና እንደዚህ እንወያይ ነበር በጣም አሪፍ ነገር ነው የሚያዝናኑም ነገሮች አሉት ገጠመኞቻቸውንም ሼር እያደረጉን ደግሞ ቢሆን ዋውውው ነው ከረዘመ እንኳን በክፍል አድርጋችሁ ብታቀርቡልን ማሂና ልዩ ፕሊስ👌🙏🙏🙏🙏
@meronkebede8751
@meronkebede8751 2 жыл бұрын
Aftinuta part 2 kuch biye eyetebeku new
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ያገሬ ልጆች በሳቅ ገደላቹን😆😆
@kalkidanmilkias257
@kalkidanmilkias257 2 жыл бұрын
Ereee gn Egr lehulum komen nw ❤💯👌
@miniliktolla3745
@miniliktolla3745 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ዝግጅት ነው በዚህ ቀጥሉበት የዛሬ ዝግጅት ግን እኔ በተሳተፍኩ ነው ያሰኝኝ ስንት የምገልፀው ነግር ነበርኝ ብሶቴ በዛው እገልፅ ነበር ለማንኛውም በርቱ
@Samirwyi
@Samirwyi 2 жыл бұрын
omg So amazing Betelyi ye mecrshwuo asqyin 😀😀😀😆😆mirxoche wudddd nawww 😘😘😘😘😘😘💓💓💓💓💓💕💕💕💕💞💞
@جنى-خ7س
@جنى-خ7س 2 жыл бұрын
ወዮ የግር ጣቴ በተፈጥሮ የተደራረበ ነው ባላ ልያሣጣኝ ነው ወይ ጉድ የጅ ጣቴ በጣም ያምራል የግር ነገር አይ
@araya.makeda
@araya.makeda 2 жыл бұрын
Leyu and Mahi both of you are so beautiful my God!! I love ur videos!!
@эфиопияиАддис-Абеба
@эфиопияиАддис-Абеба 2 жыл бұрын
በኛ ተወክላችሁ ወንዶች ስለሰጣችሁት አስተያየት ተመችቶኛል ስለ ችኮች
@HaregAbboy
@HaregAbboy 4 ай бұрын
መሀህመድ እና መህለኛዉ በሳል ነቸዉ ደሰ ይላሉ❤❤❤❤
@marwamekonen4510
@marwamekonen4510 2 жыл бұрын
Liyu & mahi betam new metemechugn metansuachew hasaboch asetemari nachew yemechachu ❤️
@DrSavvy
@DrSavvy 2 жыл бұрын
14:30 in neuroanatomy of human brain there’s something called Cortical Homunculus.... cortical homunculus is a distorted representation of the human body, based on a neurological "map" of the areas and proportions of the human brain dedicated to processing motor functions, or sensory functions, for different parts of the body.... eza lay genitalia and toes are right next to each other so the prettier the toes the more sexually arosing or stimulating
@leyuandmahi
@leyuandmahi 2 жыл бұрын
Ow wow that's a great explanation. Thank you
@niserekana
@niserekana 2 жыл бұрын
make it broader!
@sgtransitspeedlimitergps6353
@sgtransitspeedlimitergps6353 2 жыл бұрын
The 26 yes old ከ3 አዳሮች በጏላ አላለም... የመጀመሪያውን አዳር ማለፍ ይቻላል ግን?
@nebiyoutesfaye4800
@nebiyoutesfaye4800 2 жыл бұрын
Hats off to Mahi & Leyu! I loved your show as always and the topics raised! Today's guest were great and natural! Keep up the good work!
@nifetechhub5761
@nifetechhub5761 2 жыл бұрын
you guys{ladies) keep doing this our habesh women and men are still under something...
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
በጣምም ታምራላቹህ ዎውውው ሁሌም ወንዶቹን አቅርቡልን 😍😍😍
@abyssniatube4238
@abyssniatube4238 2 жыл бұрын
Believe me,Yemir Egir ena terekez yehulum wend filagot(100%)
@shingawawing3646
@shingawawing3646 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፖሮግረም ነው በርቱ 💪💪
@edensetarge228
@edensetarge228 2 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ለወንዶቹ ለሰሜት ምን አይነት ሴት ይወዳሉ ለትዳር ምን አይነት ሴት ምንአይነት ሰብዕና ያላት ሴት ታኮራቸዎለች በሰው ፊት በልበሙሉነት የሚያቀርቦት በግልፅ ቢነግሩን
@marrygirl4875
@marrygirl4875 2 жыл бұрын
ቀዩ ልጅ አደኛ26 አመትህ በስለሀል እድለኛ ናት ሚስትህ
@AD-st2bi
@AD-st2bi 2 жыл бұрын
አባዛኞቹ ሴቶች እማይረዱት ወንዶች ሜካፕ አለመውደዳቸውን ነው። እኔ ሴት ዊግ ከምትቀጥል መላጣ ወይም ሽቦ የሆነ ፀጉር ይሻለኛል
@saritube7372
@saritube7372 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ይቀጥል አስተማሪ ነው
@zematube1219
@zematube1219 2 жыл бұрын
እዚህ ቤት ያጓጓኝ ነገር 👉 የሴቶቹን ኮሜንት👈 ማንብ ብቻ ነው 😂😀😂😁😀😂
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ይገርማል ወንዶች እግር እሱንም ተረከዝ እና የእግር ጣት ነው ሚወዱት በደፈናው እግር አሉጂ
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 жыл бұрын
ምርጥ ቆይታ ነበር ተመችቶናል ተምረንበታል በርቱ
@Teddyyiz
@Teddyyiz 2 жыл бұрын
ብዚዎች በ22 አመታቸው ፈሳቸውን ፈስተው ከፈሳቸው ጋር ሴክስ ማረግ ይፈልጋሉ , እንኳን ትዳር ሊያስቡ.
@ardiboardibo583
@ardiboardibo583 2 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ሁላችሁም እግር ትላላችሁ ተው ግን ተው አሁን ዳሌን የሚያክል ውብ ነገር ምን አለ የእኔ ልቤ የተሰራው ከዳሌ ሳይሆን አይቀርም መጀመሪያ ዳሌ አይቼ ነው ሌላው የሚቀጥለው ኮራ ያለ ሞንደልደል ዳሌ ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ
@idahanna2143
@idahanna2143 2 жыл бұрын
hi mahi and leyu...very nice topic but can u get guys in their 30s ...
@leyuandmahi
@leyuandmahi 2 жыл бұрын
We'll definitely do that 😁
@teklemariamsurafel3268
@teklemariamsurafel3268 2 жыл бұрын
Mahi missed u..dena nesh....
@endyman6708
@endyman6708 2 жыл бұрын
Thank u medreku Open mehon alebet for boys bzu issue alen?? Stay Bless 🙏
@Allkebulan
@Allkebulan 2 жыл бұрын
subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
የሴቶች ጉድ ወጣ !!  Leyu and Mahi
22:41
Leyu & Mahi
Рет қаралды 102 М.
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 59 МЛН
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 96 МЛН
መልኩ ስለማያምር ልለያይ ነዉ🤢💔
33:12
Leyu & Mahi
Рет қаралды 31 М.
የእናቶችን ቀን ከናቶቻችን ጋር!
40:05
Leyu & Mahi
Рет қаралды 91 М.
HIV እንዳለብኝ ደበኩት
31:27
Leyu & Mahi
Рет қаралды 70 М.
ስንቴ ይቅርታ ላርግ😭😭😭
33:44
Leyu & Mahi
Рет қаралды 65 М.
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 59 МЛН