No video

❤ሴቶችን እልህ አሲዘህ ወደፍቅር የምታስገባበት 6 ምስጢሮች❤

  Рет қаралды 49,456

Amnon Ami

Amnon Ami

Күн бұрын

❤ሴቶችን እልህ አሲዘህ ወደፍቅር የምታስገባበት 6 ምስጢሮች❤ subscribe,like,share እንዳይረሳ #addisinsight #eyohamedia #rakebalemayew #bboytomy #ebstv #nebilnur #youtubesubscriber #youtubeviews #youtube

Пікірлер: 46
@user-qx6gv4sw7k
@user-qx6gv4sw7k Жыл бұрын
ለማንኛውም የእልህ ፍቅር መጨረሻው ላይ ውድቀት ነው ወንድሜ
@Banafitkay
@Banafitkay 26 күн бұрын
Awo mariyamn ye elh fikir wedket new Enm ye hon gze betam ሚያፈቅረኝ ልጅ ነበር እና አለ አ በጣም አልፍቸዋለሁ ለፍቶ ለፍቶ አሎን ሲለው ተወኝ እንዴት እንደተቃጠልኩ ለካ ጓደኞቹ ተዋት ትመጣለች በ እልህ ብለውት ነው እኔም እንዳሉት ልመናው ሲቀርብኝ ራሴ ሄድኩ ከዛማ ደስ ብሎት ተቀበለኝ ልቡ ላይ ቦታ አመቻችቼ ተቀምጬ ፍቅር መስሎኝ ነበር ግን አላስብለትም ልክ የዘጋኝ ሲመስለኝ ላብድ ደርሳለሁ ከዛማ 1 wer በኋላ ነው ፍቅር እንዳልሆ ሲገባኝ እልህ አሲዘሀኝ ነው ስታሳድደኝ ነበር ስተወኝ ያኔ ንዴት ውስጥ ገብቼ ነው አልኩት 😢
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528 Жыл бұрын
ለካ ይሄን እዬሰማ ነው ሲንቀባረር ደህና ሀን ብዬው አረፈው አትቆርጥም መስሎት ተለያይተን አረፍነው
@user-or9ub1ww3c
@user-or9ub1ww3c 7 ай бұрын
ክክክክክክወይኔ
@user-ow3tm7be6s
@user-ow3tm7be6s 6 ай бұрын
😂😂😂😂 እዉነት ኣለዉ ሃሳብሽ
@mikamesfin1563
@mikamesfin1563 Жыл бұрын
Broye arif point new yanesahew Bertalin👏👏👏
@meryam-tg3vi
@meryam-tg3vi Жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ወላሂ ቀብራራወድ አልወድም ሳንጋባ እንገናኝ ሲሉኝ ብሎክ አበላቸዋለሁ 😏ልክነኝ ማለት ነው አልሀምዱሊላ ለሀራም ልቤ ዝግነው ላካይህ ነገረ ሳላውቀው ጠቅሞኛል
@user-or9ub1ww3c
@user-or9ub1ww3c 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌸💐
@user-tm2xh3rh9n
@user-tm2xh3rh9n 3 ай бұрын
እረ እባክሽ ሳልቀምስ እዴት አገባሽ አለሁ??
@entoto45tube65
@entoto45tube65 3 ай бұрын
እና እኔ እንደዛ ነኝ ለምን ማውራት አንጀምርም.
@woldesenbet4462
@woldesenbet4462 2 жыл бұрын
Thanks
@yonitube218
@yonitube218 2 жыл бұрын
እንዴት ወደ ፍቅር እንቀይርዋለን
@newph4794
@newph4794 4 ай бұрын
እልህ አጋብቶኝ አራት አመት ቆይተን የኔ እንደሆነ እንዳፈቀረኝ እርግጠኛ ስሆን አስጠላኝ ላግባሽ ሽማግሌ ልላክ ምን ልሁንልሽ ሲለኝ ጭራሽ ባሰብኝ እልህ ፍቅር ሆኖ አያውቅር ይቅርባቹ አጉል ጊዜ ማባከን ነው
@Banafitkay
@Banafitkay 26 күн бұрын
አድሜሽን አቃጠልሽው እኮ
@yonitube218
@yonitube218 2 жыл бұрын
bro አንደኛ ነው
@user-qx6gv4sw7k
@user-qx6gv4sw7k Жыл бұрын
የእልህ ፍቅር ምድነው ጥቅሙ ?
@sebasebatmedia1731
@sebasebatmedia1731 Жыл бұрын
በርታ ወዳጄ
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 2 ай бұрын
የማይመሥል ትንታኔ😊
@user-kt4ll8kf5s
@user-kt4ll8kf5s 2 жыл бұрын
Gegna bro
@user-vu2hv3me8k
@user-vu2hv3me8k Жыл бұрын
ሠራልኝ ይህንን ሠምቶ ነው መሠል😁😁😁😁😁
@MeluMelu-qt5uj
@MeluMelu-qt5uj 3 ай бұрын
🙏🙏
@kediryesuf2942
@kediryesuf2942 Жыл бұрын
Eshi lemesale ene mafikerat alechi Ena esua gen lefiker zegecho aidelhum telalechi endet nw we'd fiker masegebat yemichalew even endetaseb maderg
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
ይመችክ አቦ እቅጯነው የተናገርክ
@smartskil9818
@smartskil9818 Жыл бұрын
Ohhh
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 Жыл бұрын
Ere Ayawatam
@Amarita808
@Amarita808 25 күн бұрын
የልህ ፈቅር መጨረሻው አያምርም
@user-mq7dr3us2f
@user-mq7dr3us2f 5 ай бұрын
Biro enen ye aschgeregn larse ye mawdet set endet le gegnat
@yaredasnake7166
@yaredasnake7166 Жыл бұрын
Elh aside machelek yichalal?
@user-vz6ff9vw6l
@user-vz6ff9vw6l 3 ай бұрын
tizzh west chemrew yanten 6 mistir gilgil nw kaleededejih mbtwa nw antem arefk erswam arefech
@nesanetwedemo7255
@nesanetwedemo7255 7 ай бұрын
Medenew benateki
@hananhanan-hq7mx
@hananhanan-hq7mx 2 жыл бұрын
Hhhእናተም ሰለፈቅረ ትጨነቃላቹሁ እንዴ
@chernetwadajo5822
@chernetwadajo5822 Жыл бұрын
አንድ ግዜ አብራኝ አድራ ዳግም አድረን አናውቅም ሶስት ወር አለፈን አንድ ሁለቴ ጥያቄ አቅርቤ ምክንያት ነገረችኝ ዳግመኛ አልጠየኩም የስራችን ቦታ ቀንበቀን እንገናኛለን ምን ትመክረኛለህ
@meryam-tg3vi
@meryam-tg3vi Жыл бұрын
😁😁😁የወድ ሴት ሥለሆክነው
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 alge layi dekema silahonki new
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528 Жыл бұрын
በቃ እንደኔ አይነት እልካም ቆማ ቀረች
@aeemirates8138
@aeemirates8138 3 ай бұрын
እኛኛግንሙስሊሞቸ😢አንገናኚም😢ከኒካበፊት😭ገደልይግባሲፈልግጂ😭አለ
@melkamusonko
@melkamusonko 3 ай бұрын
ለማያቁ በል የማንም ሐይማኖት አይፈቅድም ነበር
@Banafitkay
@Banafitkay 26 күн бұрын
በግንኙት ደረጃ የቱም ሀይማኖት ላይ ከትዳር በፊት አይመከርም ግን እናንተ ሙስሊሞች ጋ ፍቅር የለም አደል ማለት ማታቁትን ሰው አግብታቹ ነው ምትኖሩት
@mahkgs8211
@mahkgs8211 Жыл бұрын
😂😂😂
@mamushhawaz6291
@mamushhawaz6291 Жыл бұрын
ጅል
@amnonami1815
@amnonami1815 Жыл бұрын
ጅላሉ ነዋ
@hiwi99
@hiwi99 2 жыл бұрын
አረ መስሚያችን ጥጥ ነዉ ልፉ ቢላቹ ነዉ
@thetruemeditation3934
@thetruemeditation3934 2 жыл бұрын
Endanchi ayentan aydelem
@shewunik7818
@shewunik7818 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@mikamesfin1563
@mikamesfin1563 Жыл бұрын
Anchi semashin alsemashi we don't give a fuck. Egna lifachinin new mininorew.
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 2 ай бұрын
የማይመሥል ትንታኔ😊
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
🎈አማላይ ወንድ ለመሆን🎈
8:10
Amnon Ami
Рет қаралды 9 М.
⭕️ቀረህባት እንጂ አልቀረችብህም⭕️
12:10
WuBALeM🥀🍷
Рет қаралды 166 М.
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН