ሴቶች እየቀረቡህ የሚሸሹህ ለምንድን ነው?

  Рет қаралды 17,376

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Күн бұрын

Пікірлер: 68
@menendesign6587
@menendesign6587 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ: አድናቆት የገባሻል:: አስተወሎት ጥበብም ሰቶሻል ፈጣሪ:: ነገሮችን ደግሞ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ባገናኘሽ ቁጥር የበልጥ የረዳሻል ፈጣሪ::
@mlibra1473
@mlibra1473 Ай бұрын
ለመሆኑ ሴት ማን ነች እንደዚህ ሁሉም ተነስቶ ሚዲያ ላይ ከሷ ውጭ የማወራ እስከማይመስለን ድረስ # No guys focus on your dream, ስኬታማ የሆን ቀን ሽዎች አጠገብህ አሉ፤ እውነቱ ይህ ነው🎉
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 Ай бұрын
🤣😂🤣💃🏻👍ይሄ ለሠገጤዎች ይጠቅማል ተረጋጋ አሪፍ አይቸኩልም ቶሎ አይመነዝርም 🤷🏼‍♂️
@Morse-g1j
@Morse-g1j Ай бұрын
ወንድሜ ዋናዉ ነገር እራስ ላይ ትኩረት አርጎ ገንዘብ መያዝ እና የተሻለ ሂወት መኖር ነዉ:: ትዳር ስኬት አይደለም:: ወጣት ከሆንክ ለሴት ብለህ ጊዜህን አታጥፋ::
@elaybright8884
@elaybright8884 27 күн бұрын
Yes true point 100%%
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 Ай бұрын
ለሴቶችም ብትገለብጪው ግን ፍቅርዬ
@አሰፋ
@አሰፋ 22 күн бұрын
አንቺን የመሰሉ ብዙወች አላችሁ የምታሰተምረሩ በርቱ።እደዚህ ጨፍጭፋችሁአቸውም ነውና ፍቅረኛቸው ከአጠገባቸው ሁና በየቀኑ እየነገረቻቸው አያርፉም ።
@AbrehamEndale-fg6kw
@AbrehamEndale-fg6kw Ай бұрын
ሴት እና ድመት ይመሳሰሉብኛል 😂😂😂😂 ቁምነገሩ ግን ዋናው ብር ወጥር ስራ በገንዘብ የፈለከው ትገዛለ😂😂😂
@Jonie-uo4wj
@Jonie-uo4wj Ай бұрын
አይ ፍቅር በዚህ ጊዜ ወሳኙ ነገር ገንዘብ ነው 😂😂😂😂😂
@kiyyaatube9483
@kiyyaatube9483 18 күн бұрын
tabreki bexam nw miwodishii❤❤❤❤
@AbebechAbate-f2v
@AbebechAbate-f2v Ай бұрын
የኔ ዉድ በጣም ትክክል ነሽ
@amharicmusic9110
@amharicmusic9110 Ай бұрын
አንቺ የቆቅ መረቅ የሆንሽ ልጅ የተናገርሽው ግን መሬት ጠብ አላለም ❤❤❤
@AsSed-n4k
@AsSed-n4k Ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@ነገሌላቀንነውሁሉምያልፋል
@ነገሌላቀንነውሁሉምያልፋል Ай бұрын
ይመችሽ የኔ ውዴ እርጉዝዬዬ❤❤❤❤
@techwithab5920
@techwithab5920 Ай бұрын
ከጠቀስሸታቸው ውስጥ አንድም አይመለከተኝም ግን ቀርበው ይርቁኛል። but I don't care ጉዳያቸው ነው 🤷‍♂️
@elaybright8884
@elaybright8884 27 күн бұрын
Yes b strong and selective too
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 Ай бұрын
ማርያም በሽልም ታውጣሽ እና ሰለም ተገላገይ እመብርሃን ትቅረብሽ ከዛ ኢንተርቪው ታደርጊኛለሽ
@Argobwa
@Argobwa Ай бұрын
ትክክል ነሽ ባሌ ባገባውት 3ወሬ ፍቺ ጠየኩኝ 1;የቤት አስቤዛ አያሟላም 2//ማጥላላት 3*ችግር ሲፈጠር ከችግሩ ለማምለጥ መቦለክ ዝም ማለት 4* በጭራሽ እፌቱ እንድቀርብ አይፈልግም 5__ለሥሜቱ እና ለሁዱ ብቻ ያለው ቦታ ከዛ ከሂወቴ ውጣ ብይ ተገላገልኩ😢😢😢
@DelesaWolde
@DelesaWolde Ай бұрын
😂
@BezawitTilahun-ky6qn
@BezawitTilahun-ky6qn Ай бұрын
@@Argobwa ጀግና❤
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Ай бұрын
😂😂😂
@Argobwa
@Argobwa Ай бұрын
@@DelesaWolde ትስቃለሽ ወላሂ እንዴት እንደሚያናድድ ንቀት መጠራጠር ያለበት ሠው ይዘጋኛል
@elaybright8884
@elaybright8884 27 күн бұрын
Loser no husband this day habibity
@DelesaWolde
@DelesaWolde Ай бұрын
Great respect🎉
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
Thank you 🙏🏽
@gedag5658
@gedag5658 Ай бұрын
አርእስቱ "ብዙ ሴቶች የምንሸሸው ወንድ" በሚል ይስተካከል።
@kaleabwondimu7581
@kaleabwondimu7581 Ай бұрын
Agebache eko
@berkt.
@berkt. Ай бұрын
@@kaleabwondimu7581can u read it carefully lol
@mikikahsay7758
@mikikahsay7758 Ай бұрын
you are great
@ma9546
@ma9546 Ай бұрын
thank you for sharing fiker❤❤❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
You're welcome 😊
@siseyketema1024
@siseyketema1024 Ай бұрын
Marxanaash kamaar
@aliy274
@aliy274 Ай бұрын
ዛሬማ እኔ ያጋጠመኞን ነው ያወራሽልኝ አባ ይመችሽ ውድ እኮ ነሽ""❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aberasiyum3359
@aberasiyum3359 Ай бұрын
I understand your perspective, and agree with 100% but the way you're advising comes off as unwelcoming. It feels disrespectful to men because of their seemingly untouchable behaviours.
@BezawitTilahun-ky6qn
@BezawitTilahun-ky6qn Ай бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ቆንጆ አንጀቴን ነዉ ያራሽው!!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
😊አመሰግናለሁ🙏🏽
@fyyd9676
@fyyd9676 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 27 күн бұрын
Really
@besushorts5178
@besushorts5178 Ай бұрын
ፍቅርዬ እንኳን ደና መጣሽ
@GirmaTasema
@GirmaTasema 26 күн бұрын
በአንድ እርእስ አመት መወራት ግን አያስጣለም እውቀት ሰይኖር አዋቂ ለመሆን አትሞክር
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Ай бұрын
ፍቅርየ እንእንኳን ደህና መጣሽ
@sofyaabdu9036
@sofyaabdu9036 Ай бұрын
እረ እኛ መከራ ገባን አይ 😢😢 በትክክል የኔዋ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy Ай бұрын
ትክክል
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 Ай бұрын
ፍቅር በናትሽ የተለያየ እምነቱስጥ ላለን ሰወች እስኪ አድ በይን መኖር ይቻላል እዴ እኔ የምወደዉ ልጅ ግን ስለህምነቴ ሳስብ እዴት እደምፈራ😭😭😭😭😭pls አድ በይኝ😥😥😥
@beza7754
@beza7754 Ай бұрын
Beemnet kemaymesluachehu ga atehunu
@baraka267
@baraka267 Ай бұрын
ውዴ አንች ወደ እሱ ወይም እሱ ወደ አንች መሆን አለባችሁ እንጅ የተለያየ እምነት የማይሆን ነው ነገ ልጆች ይመጣሉ
@menendesign6587
@menendesign6587 Ай бұрын
የክርስቶስ ፍቅር ይበልጣል: 2ኛ ቆሮ 6 "ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው? ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው? ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ እንዲህ ሲል፦ በእነርሱ እኖራለሁ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።"
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
እሺ!በቀጣይ ቪዲዮ እሰራለሁ
@berhangebremeskel
@berhangebremeskel Ай бұрын
መኖር ዪችህላል ሁለታችሁም ባንድ ኣምላክ አስካመናችሁ ድረስ ምንም ችግር የለዉም ሃይማኖት የ ኣንድነትና የፍቅር አንጂ የመለያየት ሚክኒያት መሆን ኣይገባዉም።
@HenokGebi-we8vg
@HenokGebi-we8vg Ай бұрын
እኔ ወንድ ላጤ ወንድ ላጤ ሴት ካለች ታግነኝ 😅 እዚ ኣለሁልሽ 😊❤ የት ኣለሽ ላጤ 😊
@አሰፋ
@አሰፋ 22 күн бұрын
ክለብ ጫት ያልሆነ ነገር የሚያደርኩትን ወንዶች አይወክልም እነሱ ራሳቸውን የጣሉ ለራሳቸው ለሰውነታቸው ያላዘኑ ጭሰ ወደሰውነታቸው ጫት ወደሰውነታቸው የሚያሰገቡትን ወንዶች ሴቶች መቅረብ የለባቸውም።
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 Ай бұрын
እና ደሞ በ12 የሚካኤል ዋዜማ ወይ የዛን ለት ነው ምትወልጂው ክርስትና ስሙን ክንፈሚካኤል በይው ስሙን ደሞ ሚካኤል በይው 😮😊❤
@LMKINN
@LMKINN Ай бұрын
money is everything
@wendudegfe-d5h
@wendudegfe-d5h Ай бұрын
feker nesh awnet
@TerefeMamo-s2e
@TerefeMamo-s2e Ай бұрын
አቦ ይመችሽ ለምክርሽ አመሠግናለው
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
❤❤❤
@mesfinmersha7769
@mesfinmersha7769 Ай бұрын
የታኘከ ሱሪ ማርያምን ተመችቶኛል 😅😅😅😅
@solomon6297
@solomon6297 Ай бұрын
@alex713-b4p
@alex713-b4p Ай бұрын
ሲጀመር ሴት ልጅ የምትቀርብ ገንዘብ መዝና ነው፡፡ ሌላው ትርፍ ነው!!! ጭዋ ሴቶች አይመለካታችሁም፡፡
@Hayu4376N
@Hayu4376N Ай бұрын
ከወዴዴቺው ጥፍሩን ቆርጣ ልብሱን አጥባ ንፁህ ታደርገዋለች ለሌላ ሂዳ ከማውራት 👍👍
@ayehegngeta977
@ayehegngeta977 Ай бұрын
ማን ነው በማን መንገድ የሚሄደው? ጭራሽ በእርሱዋ መንገድ ሂድ ?
@Resttub21
@Resttub21 Ай бұрын
የወንድ ኮሜንት አፋልጎኝ😂
@LifeMmmm-r4z
@LifeMmmm-r4z Ай бұрын
5000 yeteshe😂
@YelosYelos
@YelosYelos Ай бұрын
ምነው የወትሮው ፈገግታሽ አይታይም ፍቅር
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 Ай бұрын
ምክር ለሚሰሙት ወንዶች በደንብ ንገሪያቸው እህት 👌
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 85 МЛН
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 63 МЛН
天文台 | 萬宜颱風 | 街景 | Street Scene
7:36:10
威記電台 RTWK (Radio Television Wai Kee)
Рет қаралды 10 М.
የመኝታ ቤት ምስጢሮች ሙሉ መፅሐፍ ትረካ : የመፅሐፍት ዓለም
3:47:54
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 22 М.
ብዙ ወንዶች የሚያብዱላት ሴት 5 ባህርያት
18:15
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 347 М.
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 85 МЛН