KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቁርሴን ልብላበት ያ ሰዪዲ አዲስ መንዙማ #Halal_Media
8:21
🔴ኢማሙ ጫት በመስጂድ እየቃመ #Halal_Media
7:49
Wait for it 😂
00:19
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
🛑 ሴቶቹን አሳበዳቸው ወሎ እና ጅማ እያለ
Рет қаралды 14,918
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 67 М.
Halal Media
Күн бұрын
Пікірлер: 308
@zharazhara4392
2 жыл бұрын
ብርታ ወንድሜ አላህ በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
@habeebahh2900
Жыл бұрын
አሚንንን
@rabiyat8832
Жыл бұрын
አሚን
@BintSeidTube-ts6lh
Жыл бұрын
አሚን ወርቢን ጎበዝ ልጂ ነው በጣምምም
@Mmm-r7y6s
Ай бұрын
አሚን 🎉🎉🎉
@hikmakelalawa6429
2 жыл бұрын
አኡዙቢላህ አይ ኧረ ኡስታዞች ወደ ወሎ ሒዱና አስተምሩ ከአማራ ክልል ውስጥ በብዛት ወሎ ውስጥ ሙስሊም የሚበዛው ግን በብዛት ሽርክ ውስጥ ተዘፍቀዋል እዛ ያሉ ሸሆችም ጫት ቃሚ ይበዛል ወጣቶችም እንደዛው😭😭😭😭እናቶችም ሀድራ ምናምን እያሉ ቀብር ጋር ይሄዳሉ ይዘይራሉ ይጨፍራሉ ይቅማሉ አላህ ይመልሳቸው🤲
@ZD8679
2 жыл бұрын
ትክክክል እኛ ጋር በለጤው ሙስሊም ነው ግን ተውሂድ የለም
@زينتبنتبابا-ث5ع
2 жыл бұрын
ትክክል
@ዜድወሎመቅደላከዱባይ
2 жыл бұрын
ማነው ቀብር ጋር የሚሄደዉ 😳
@Rዘረኝነትጥብናት
2 жыл бұрын
@@ዜድወሎመቅደላከዱባይ ነፍነው የወሎ ህዝብ በብዛት ሽርክውስጥ ነው
@user-pd9ye8gr2y
2 жыл бұрын
የሱናኡስታዞቺንዳእዋ የኡስታዝሳዳትከማልን የሌሎቺም ኡስታዞች ዳእዋ ፍሊሽ እናበሚሞሪእየጫነ የሚያደርስወዲም አለበቴብእዳዳምጡት በየሁሉም ሀገርያደርሳል ካዘዙት አላህመልካምስራዉን ወዶእናፈቅዶይቀበለዉ ወዲማቺንን ያላካቺሁላኩላቸዉ የብዙወቻቺን ቤተሰቦች ተቀይረዉበታል
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
2 жыл бұрын
አሏህ ሆይ ለኔም እስልምና እደወፈቅኸኝ መገድ ለተሳሳቱ ሁሉ ቀጥተኛው መገድ ምራቸው ☝️☝️☝️
@umuNuhAselefya
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ🌹🌹
@asiyamulu9513
2 жыл бұрын
Amin
@ሰሚራየአላህባሪያ
2 жыл бұрын
አሚን ያረቢ
@ሰሚራ-ጠ2ኘ
2 жыл бұрын
አሚን
@baderalbloushi6891
2 жыл бұрын
ዉድወንድማችን አላህ ይጠብቅህ በሀቅ ላይ አላህ ያበርታህ እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን እነሱም አላህ ሂዳያ ይሰጣችዉ ሀቅ መንገድ ይምራችዉ
@fozebinthabeshatube
2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን
@zuzutube_4645
2 жыл бұрын
ቁርአን ስታዳምጥ📖👂 ዉስጥህ ይረካል ✅ ጭቅህ ይወገዳል ✅ ኢማንህ ይጨምራል ✅ አላህ ይወድሀል✅ ሸይጣን ይርቅሀል።
@Hነኝየሳዳትተማሪ
2 жыл бұрын
ኧረ አረዘምም ሀላሉ እንኳን ይህን ፕራክ ያያሉ እየተጃጃልን ነው
@أمعبيدة-ط9ز
2 жыл бұрын
ለምን ፕራክ ታያለሽ ታዲያ ኡኽቲ
@Hነኝየሳዳትተማሪ
2 жыл бұрын
@@أمعبيدة-ط9ز ሸይጧኑ እያታለለኝ
@أمعبيدة-ط9ز
2 жыл бұрын
@@Hነኝየሳዳትተማሪ ተይ በሸይጧን እማ አናሳብብ ነፍስያችንን ማሸነፍ ያለብን እኛው ነን ውድ እህቴ
@mohubakedirtube5710
Жыл бұрын
ዋአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለና ጀግናችን በርተ
@bentsuliman9271
2 жыл бұрын
አገላለፅህ የምር ያስቀኛል ቁም ነገርህና መልክትህ ደግሞ በጣም ያስደስታል በሰማነው የምንጠቀምበት ያርገን
@ቢንትአህመድየኢልምፈላጊ
2 жыл бұрын
አላህ ይምራችው ሀቂቃ ያሳዝናል እያወቁ ከማጥፋት አላህ ይጠብቅን
@uae5163
2 жыл бұрын
አላህ ይድረስልን እንጂ ዘመኑ በጣም አስፈራ ለዳንሳቸዉ ይመች እንጂ ምን እንደሚሉ ራሳቸዉም ሚያዉቁት አይመስለኝም አላህ ይምራን
@fyusuf3750
2 жыл бұрын
*ኢልም በስፋፋት በሁኔታ ይሄን ያክል ጥመት ምን ይሉታል!? ኢላሂ ለሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ አንተምራን መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ*
@moe0079
2 жыл бұрын
ትላልቅ ሚዲያወች ዲምጥሁኑን ገጠሩአባት እናታችን ሽርክ ውጥነው ወሎ
@bentsuliman9271
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወንድም ሰላህ ትክክል ነህ ጀዛከሏህ ኸይር አላህ በቀጥተኛው መንገድ ያፅናን ጀሚዓን በርታ አላህ ያጠንክርህ
@nejatteshome5639
Жыл бұрын
ወድሜ ዛደከላሁ ፊክ ኢልመን ናፊአ በርታ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን
@halohai8967
2 жыл бұрын
በርቱልን ወድሞቻችን
@NABAWITUBE
2 жыл бұрын
አኡዙ ቢላህ ከአሕባሽ ፊትና አላህ ይጠብቀን ወንድም እህቶቼ ፕሮፋይሌን በመጫን በሱና ኡስታዞች የቀረቡ ትምህርቶችን ፈትዋዎችን ማግኘት ይችላሉ ወንድሜ ሰለሀዲን ሼር በማድረግ ብትተባበረኝ ደሞ ደስ ይለኛል ጀዛከላ
@hawagirma8869
Жыл бұрын
አላሆይ ቀጥተኛውን መገዲምራ ያረብ😢😢
@umuNuhAselefya
2 жыл бұрын
ሱበሀንአሏህ
@ከፈንኪስየለውም
2 жыл бұрын
ጀዛክአላህኸይር ወንድሜበርታ አላህ እውቀትንይጨምርልህ
@zanb1002
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅ ሀላሉ እንወድሀለን🌷
@bintahmed
2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካትሁ ኢናሊላህ ወኢናሊላህ እራጀኡን ሰማይ እና ምድርን ሰውን እና ጅንን የፈጠረውን አምላክ አላህን እረስተው. እርዱኝ ነቢ ይላሉ ሱበሀን አላህ አላህ ሂደያ ይስጣቸው
@zahraseiede1404
Жыл бұрын
ጀዛክላህ ከይር በረታልን ወድማችን
@ሷሊሀየኡሚናፋቂነኝየደሴዋ
Жыл бұрын
ብርታ ወንድሜ አላህ ይጨሙረለሁ እደህነው የተዉሂድጀገና
@የቡታጀራዋየሱንዮችወዳጅ
2 жыл бұрын
የወሎ የጅማ ምን እየቀባጠሩ ነው ጉድ በርታ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ
@saadahsaadah2535
2 жыл бұрын
ሀላሉ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ጠቃሚን እዉቀት ይጨምርልህ እኔማኮ እነዚህን ሙዚቀኞችን ልክ ልካቸዉን ሲነግርልኝ ደሥ ይለኛል ( ላኢላሀኢለላህ)
@hafizazakir4880
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅ ጀግና ወጣት
@Hayuti-Selemtewa-Tube
2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህየ ነብስያየን የማሸንፍ ባራህ አድርገኝ ምንገድህን መርተህኛል እና ከምንገድህ እዳልወጣ ሰትረኝ 😭😭😭😭
@madinamed5487
Жыл бұрын
አላሁመሶሊ ወሠሊም አለነብይና ሙሀመድ ሠሉ አለ ነብይ
@DBUthyear
Жыл бұрын
ጀዘከአላህ
@የኮሜቶችታዛቢ
2 жыл бұрын
ወሎ እኮ የሹርክ አገር ነች አገሬ ወሎ ነው ግን ሽርክ እደጉዲ ነው
@zeah22
2 жыл бұрын
Yarehman eski stawora enquwan seken bel bzu slemtawora ewuket aleh malet aydelem
@smile7602
2 жыл бұрын
አሏሁመ ሙስዓን ጀዛከለህ ህይር ወንድም ሰልሀዲን
@emanbintendris6359
2 жыл бұрын
ሰለሀድን የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ትንሹ ሳዳት
@ABUMERYEMAMAN
2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሰህለን ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ በርታ ማሻ አላህ ግን በጣም ነው የጠፈሀው በሰላም ነው🌹🌹🌹✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅❤❤❤💙💙💙❤❤❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅♥♥♥
@እሙፈውዛን-ፈ8ሐ
2 жыл бұрын
ያስብሀነላህ ያረቢ አላህ ይጠብቀን እህህህህአላህ ሂዳያ ይስጣቸው ግን አተ የሳቄ ምጭ ነክ እኮ
@ekramhassan7711
Жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ጀዛከላህ ያሣዝናል አያሥቅም
@zaharatube6352
2 жыл бұрын
ወላሂ በሙስሌሙላይእየተጫወቱበትነዉ የአላህ አላህ ሆይአንተመጨረሻየንአሳምርልኝ ወንደም በርታበሀቅልይ እናሊላህወእናሌላህኧረጀኡን
@fafitsfnywa9259
2 жыл бұрын
የሀላሉሀረካት ፈገግነውየሚያደረገኝአሏህቀጥተኛውመንገድይምራን
@ሂጃቤዩቱብ
2 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛው መንገድ ላይ ያኑርን መጨርሻችንን ያሳምርልን
@umuNuhAselefya
2 жыл бұрын
አሏህ ያድንህ ከመዙማ ቅዠት የኡስታዝ ሳዳትን መፅሀፍ ብታነብ ትድን ነበር እኮ
@እሙፈቲሀ
2 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ምንጉዲነው ወሎወሎእያሉአስጨረሱን ኪኪኪኪ ያአላህ
@أمعبيدة-ط9ز
2 жыл бұрын
አጂብ ኢላሂሂ መጨረሻዬ ምን ይሆን እኔስ ለራሴ ፈራሁ ሀላሉ በርታ
@ahimednure3005
2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ሀላሉ ጠፋህ በሰላም ነው አሏህ የሄን የሽርክ መናሀሪያ የሆነውን ነሽዳ ያጥፋልን።
@ኢስላምሰላም-ገ4ዐ
Жыл бұрын
አረወዴት እየሄድን ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን በርታ ወንድሜ
@አላሁመአፍትህሊአብዋ-ጀ3ቸ
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
@ፉጡማየናቴናፋቂ
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህሌን ሀላሉ አሏህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና
@sadajamal6387
Жыл бұрын
ያረብ 😥😥ያረብ
@fsobrunjemiltube5956
Жыл бұрын
አይነቶችህን አላህ ያብዛልን ያረብ
@safv5688
2 жыл бұрын
ጀዛከ አሏህ ኸይር
@hamadalmansoori291
2 жыл бұрын
አንተምከጽንጢእምነትአንድነውአትታለልበወህምልየምትስለውንየምትገዛደደብ
@MaybarAcademy3526
2 жыл бұрын
እወቅ እውቀት ብርሀን ነው 📖📖📖
@isilamnewuhieite6995
2 жыл бұрын
አልሀ የሰትረን 😭
@ኡሚተዩብአልሀምዱሊላህ
2 жыл бұрын
አሚንንንንን
@ayishaoumr3965
2 жыл бұрын
ሱብሀንአለህ
@MaybarAcademy3526
2 жыл бұрын
በርታ ቀጥልበት
@madee9794
2 жыл бұрын
ያአላህ
@amaamm5375
2 жыл бұрын
በርታአላህይጨምርህማሻአላህይጨምረልህ
@nejadnejad5891
2 жыл бұрын
وعليكم السلام جزاكم الله الله يحغظك
@ZD8679
2 жыл бұрын
جزاك الله خيرا አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ሰለሀድን
@thaibamohammed7376
2 жыл бұрын
አለህ ይድኩም በሥ ፣ ጀዘከአለህ ያ አቡ እለሃም ።
@asmamahmad
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@اممحمدزمزمعلي
Жыл бұрын
أستغفر الله وأتوب إليه يارب ;;جزاك الله خيرا
@ሀሊማ-ፐ4ደ
2 жыл бұрын
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዲማቺን ሳላህዲን አላህ ይጠብቅህ
@amaamm3145
2 жыл бұрын
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድማችን ጀዛከ አላህ ኸይር ብርታልን የኛ የሽርክ ሰይፍ እራስ እራሱን በልልኝማ ይህን አውቆ ጠፍ ሁላ የነሱ ሳያንስ ሌላውን ሊያጠፉ መጡ ያረቢ መሰሎቻችሁን ያብዛልን ኡስታዝ አትበሉኝ ስላለን ያው ወንድሜ ልበለው ውንድማችንን አቡመሬም እና ሀላል ናተፈኩር ና ኢህላስ እድሁም ያልጠቀስካችሁ የሱና ወንድሞቻችን ኡስታዞቻችን መሻሂዎቻችን አላህ ከእድሜና ከጤና ጋር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ መሰሎቻችሁ ያብዛልን አላህ በተውሂድ ላይ አጠንክሮ አኑሮ በተውሂድ ሸሀዳችሁን ያሳምርላችሁ ያረብ የዘወትር ዱአየ ነው
@fsobrunjemiltube5956
Жыл бұрын
ሰለላህ ዓለይሂ ወሰለም ይመችህ አቦ
@user-Umu-Hafsa
2 жыл бұрын
ሱባህን አሏህ
@ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና
2 жыл бұрын
ያረብ ያረህማን አላህ ይታርቅን😥😥
@emanbintendris6359
2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@ፎዚያ.የሱፍ
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. አላህ. ሂዳ. ይስጣቸው.
@bintkadir4594
2 жыл бұрын
ሀላሉዬ ኡፍፍፍ ምን መጣብን አኡዙቢላህ አላህዬ አደራህን
@AminaIman2621
2 жыл бұрын
ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም። አሏህ ከሽርክ ይጠብቀን። አንተም በርታ አሏህ ይጠብቅህ ወንድማችን።
@atherteengalaxy1709
Жыл бұрын
ወንድሚ አላህ ይጨምርልህ እዉቀትም ይጨምርልህ
@saadadubai9441
2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረ አላህ ይጠብቅህ
@hikmaseman160
2 жыл бұрын
Jezake'Allah'kheyren!!! Allah ytebkh melkam srahn ykebelh, ye'Selefoch jegna!!!!!!!!!!!
@BINTYIMAMtube2223
2 жыл бұрын
ማሻአሏህአሏህይጨምርልህ አሚንንንን
@b.6015
2 жыл бұрын
አቡ አህላም ማሻ አላህ ወልደሀል ምኞት ነው አላህ ያርግልህ ወድምየ በርታ አትጥፋ ትንሹ ሳዳት ከማል
@sumeyakhalid1095
2 жыл бұрын
Mashallah wendimachin Allah ychemrlih Allah ytebkh
@hikmaahmed1745
2 жыл бұрын
ዋለይኩም፡ሰላም፡ወራህመቱላሂ፡ወበረካቱ፡አህለን፡ወድማችን፡በርታ፡አላህ፡ይጨምርልህ፡የተውሂዱ፡ጀግና
@emanbintendris6359
2 жыл бұрын
አኡዙቢላሁ ላሀውላ ወላ ቁወቱ ኢላ ብልህ
@samiramohamed7225
2 жыл бұрын
ያአላህ መጨረሻችንን አሣምርልን አኡዙቢላህ
@ሰላም-ኰ4ረ
2 жыл бұрын
ሀላል አላህ ያጠንክርህ ባረከላሁ ፊክ
@zuzumuhe
Жыл бұрын
جزاكم الله خير Halalu
@gf7160
2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيراً 👍☝
@ስደትመምህሬ-ቸ9ቈ
Жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ኧረ ወላሂ የሰለሀድን ሀረካች የአላህ አላህ ይምራቸው
@hafsaadem4729
Жыл бұрын
Subhanaka yarabbi ahun demo cirash zefan aderegut
@-Ele
2 жыл бұрын
መዙማ ነሺዳ ሀራም ነዉ እንጠቀቅ ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌼🌼🌹🌹
@ቲቲነኝአባቴንናፍቂ
2 жыл бұрын
ያረብ መጨረሻችነን አሳምርልን
@zmzmzmzzm5005
2 жыл бұрын
ሀላሉ አሏህ ይጨምርልክ👌
@meremmerem9436
Жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم اللهم آمين يارب العالمين
@ሀያቲወሎየዋ
2 жыл бұрын
سبحان الله
@am.b.rabiibiyyakenyaanagan8239
2 жыл бұрын
Salalahuu aleyii wosalaam salalahuu aleyii wosalaam salalahuu aleyii wosalaam
@sultanmohammed9098
2 жыл бұрын
ክክክክ ሳህ ወላሂ ሆዳቸውንማ የሚሞሉት እነሱ ናቸው
@jemalaliye8400
Жыл бұрын
አላህ ይዛንልን
@رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِي-ق3ف
2 жыл бұрын
ትንሹ ሳዳት በርታ ወድም
@emanbintendris6359
2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ETHIO889
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ሀቢቢ
@tube1433
2 жыл бұрын
በርታ አኺ የነሱ ጥመት እየባሰበት ነው
@sitraahmed6673
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግናው በርታ አብሽር ወንድም አለሜ
@tube9796
2 жыл бұрын
جزاك الله خير
8:21
ቁርሴን ልብላበት ያ ሰዪዲ አዲስ መንዙማ #Halal_Media
Halal Media
Рет қаралды 16 М.
7:49
🔴ኢማሙ ጫት በመስጂድ እየቃመ #Halal_Media
Halal Media
Рет қаралды 12 М.
00:19
Wait for it 😂
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН
00:56
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
A4
Рет қаралды 26 МЛН
00:35
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
佐助与鸣人
Рет қаралды 25 МЛН
00:35
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 44 МЛН
1:22:43
ታኩር ለእናቱ ኮንዶም ሲያቀብል ነበርን?
Halal Media
Рет қаралды 15 М.
13:45
🔴በላብ ተጥለቅልቀን ነጋብን ለሊቱ #Halal_Media
Halal Media
Рет қаралды 13 М.
6:49
ትምህርታዊ የስብከት ስብስቦች _ላይክ ሰብስክራይብ_ሼርና ኮመንት
Orthodox tube
Рет қаралды 725
13:44
ባለ መንዙማዎቹ የተሳተፉበት ሰርግ #Halal_Media
Halal Media
Рет қаралды 13 М.
8:24
🔴 ወደ ሹም ቤት መግባት ዱላም አስደብድቦ ያመጣል እስራት! #Halal_Media
Halal Media
Рет қаралды 5 М.
15:04
🛑 ሳዳት ከማል ለሙጂቡ ያስተላለፈው ወሳኝ መልእክት #Halal_Media
Halal Media
Рет қаралды 21 М.
6:44
🛑 ሰርግ ላይ ነው የጠለፍኳት የዘመኑ ሰርግ #Halal_Media
Halal Media
Рет қаралды 3,2 М.
31:06
ዮአዳን (ክፍል 44)
ለዛ
Рет қаралды 156 М.
10:53
ሴቶቻችን በፓሊሶች ❗️ችግር ተፈጥረዋል |ኒቃቢስቶች አደጋላይ ናቸዉ
Neju Tube
Рет қаралды 6 М.
16:46
በርካታ ኪኒኖች ለ3 ራስምታቶች አጠር ያለ መልስ አህባሾች እና መሰሎቻቸው በዱዓእ ዙሪያ ለሚያመጧቸው ማደናገሪያች
MuhammedSirage MuhammedNur
Рет қаралды 1,6 М.
00:19
Wait for it 😂
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН