ሴቷ ተንበርክካ አግባኝ አለችው😭ያልተጠበቀ የ ፍቅር መጨረሻ🙄 |hab media |duka show/ዱካ ሾው

  Рет қаралды 86,243

Kum Neger ቁም ነገር

Kum Neger ቁም ነገር

4 ай бұрын

ሴቷ ተንበርክካ አግባኝ አለችው😭ያልተጠበቀ የ ፍቅር መጨረሻ🙄 |hab media |duka show/ዱካ ሾው
ክፍል አንድን ካላያችሁት ሊኩን ይጫኑ 👇 • አደባባይ ላይ ጥሏት ሄደ 😭ሴቷ ተን...
አደባባይ ላይ ጥሏት ሄደ 😭ሴቷ ተንበርክካ አግባኝ አለችው |hab media |duka show/ዱካ ሾው
1 አመት ሙሉ የጠፋችብኝ ፍቅረኛዬን አገኘዋት 😳|hab media|arada plus
አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
your queries ÷
Hab media
hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new videoarada plus, arada plus 2, arada plus new, arada plus part 2, arada plus youtube, arada plus አራዳ ፕላስ 2, arada plus this week, arada plus part 1, arada plus አራዳ ፕላስ, arada plus 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada,አራዳ,ድንቅ ልጆች,ethiopian movie,አዳኙ,endalk tube,አዲስ ህይወት,በድብቅ የተቀረፀ,ድብቁ ካሜራ,መማገጥ,መወስለት,sheger info,mereja today,amharic movie,እሁድን በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥ,ashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,,addischewata,addisradar,የፍቅር ታሪክ
የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
ምርጥ የፍቅር ታሪክ
yefikir ketero
Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
የሰላም ገበታ
አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
ክህሎት
fikr bagatami
#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_ነው #ዱካ_ሾው_duka_show,#Ethiopianews#arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ#Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal
#paypalmoney #making_money #makemoneyonline
#makemoneyfast #money_on_youtube #howto
#increaserevenue #increase_cpm #finance
#investing #marketing #affiliatemarketing
#affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states
#saudi_arebia #united_arab_emirates #germany
#netherlands #denmark #switzerland #sweden
#kuwait #canada #truki #australia #norway
#united_kingdom #finland #unitedstates #norway
#unitedkingdom #uae #poland #makemoneyonline
#chatgpt #Passivelncome #earnmoneyonline
#workfromhomejobs #workfromhome #earnmoney
#onlinemoney #ai #openai
#upwork #upworkethiopia
#channel_idea #make_money_online
#online_money, #freeonlinemoney #Dropshipping
#MakeMoneyOnline #MakeMoney #Money
#WorkFromHome #Bitcoin #Finance #Earn Money
#Affiliate Marketing #Investing #Bitcoin Mining
#MakeMoneyFromHome #BestOnline Businesses
#MakeMoneyOnline #Shopify #Affiliate Marketing
#MakeMoneyFromHome #OnlineBusiness
#Dropshipping #SideHustles #SocialMediaMarketing
#Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
#addis_chewata_youtube
#endalk_tube_2
‪@Dukashow33‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@abtube7318‬

Пікірлер: 1 800
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 4 ай бұрын
ክፍል አንድን ካላያችሁት ሊኩን ይጫኑ 👇kzbin.info/www/bejne/aoLIo6uvfb-onrssi=TayzVCEGfPldejei
@aleassefa
@aleassefa 4 ай бұрын
ልጁ ፍልፍሉ ነው የሚመስለው ወንድሙ ነው እንዴ
@ZedZed-gy3cy
@ZedZed-gy3cy 4 ай бұрын
ፍልፍሉ እኮ እረጅም ነው😂
@user-op3yd4qp6d
@user-op3yd4qp6d 4 ай бұрын
😂
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 4 ай бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@dir204
@dir204 4 ай бұрын
እረ ክፍል 3 ናፍቆኛል እሱ ሲንበረከክ
@Zeneb-hg6je
@Zeneb-hg6je 4 ай бұрын
ሴቶች ምንም ብታፈቅሩም ዝቅ እንዳትሉ💪
@aleassefa
@aleassefa 4 ай бұрын
በትክክል
@Senna1373
@Senna1373 4 ай бұрын
Eko 😢❤
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 4 ай бұрын
ትክክል ይቺ ወራዳ
@f-io7sj
@f-io7sj 4 ай бұрын
አላህትግሥቶንይጣችሁየለላችሁላየዝንውምአላህያሥምርልንያርብ❤❤🎉
@nmlkklkk
@nmlkklkk 4 ай бұрын
ትክክልልል
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w 4 ай бұрын
ዛሬም ልስቅ መጣሁ። ለወንድ ልጅ እንዲ ከማልቀስ ወደ አላህ ብናለቅስ የት በደረስን ነበር ያረብ ብንል ብዙ መፍትሔዎች ነበሩ
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 4 ай бұрын
እውነት ነው ወደ ጌታ ብናለቅስም ጥቅም ነበረው
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w 4 ай бұрын
@@eamameyeamamey3575 እኮ እህት
@f-io7sj
@f-io7sj 4 ай бұрын
ኢውላህአላይጠብቅሽእህቶአላህሴብርይሥጠን
@nmlkklkk
@nmlkklkk 4 ай бұрын
እውነት ብሃን ስአት ለፈጣሪ ነው እንጂ
@user-hu8vk8zp7n
@user-hu8vk8zp7n 4 ай бұрын
አረ ይቺ ጨምላቃነች😏
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 4 ай бұрын
ሴት እኮ እናት ናት ሀገር ናት እህቴ ናት ይበረከኩላታል እንጂ አትበረከክም ፍቅራቹን ያጣፍጥላቹ ❤❤❤❤❤
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g 4 ай бұрын
በትክክል 👍
@iopo9417
@iopo9417 4 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 4 ай бұрын
ሶፊ የኔ ጌታ በጣም አዛኝ ሰው ነክ ለልጅቶ በጣም አዝነክላታል አዛኝ ነክ ትክክለኛ እናት እህትክን የምታከብር መልካም ወጣት ነክ ተባረክ እሺ ሶፊ ፈጣሪ ይጠብቅክ ❤
@user-zl4ek3yv5q
@user-zl4ek3yv5q 4 ай бұрын
ሶፊ. ለሴት ልጅ ያለዉ ክብር በጣም. ልዩ ነዉ. ሶፊ ወንድሜ. አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 3 ай бұрын
ወንድምሽአይደለም፣ወገንነው፣እሚበላው
@user-zl4ek3yv5q
@user-zl4ek3yv5q 3 ай бұрын
እኔ ሙስሊም የሆነ ሁሉም ወንድም ነዉ እሚባለዉ
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 4 ай бұрын
ግን እኮ ፍቅር ሁኖ ነው እንጅ ቆንጅዬ ጠንበለል የሆንች ልጅ ለዚክ ዘነዘና ለሚያክል ሰውዬ መበርከኳ በጣም አሳዝናኝ ነበር
@mekimeki739
@mekimeki739 4 ай бұрын
ተይ ወጣት ነሽ ትወልጃለሽ
@asnaasna6404
@asnaasna6404 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@emutube9137
@emutube9137 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እኮ
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x 4 ай бұрын
አረ አይባልም በፈጣሬ ስራ አትግቤ ነገ ትወልጃለሽ በስራው ተናዲጃለሑ ግን ሊላ ማወራት ጥሩ አይደለም
@user-bp1nq6jx8f
@user-bp1nq6jx8f 4 ай бұрын
😅😅😅ዘናዘናም ዘነዘና😂😂😂
@almazbelachew5416
@almazbelachew5416 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው ሶፊ አጀማመርህና አጨራረስህ በጣም ግሩም ነው በዚህ ላይ ነባ የተጫወተው ሚና የሚደነቅና የሚበረታታ ነው የአገራችን ምርጥ ዜጎች በርቱ 👍
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@user-wg2dw8xd1y
@user-wg2dw8xd1y 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@makkamohomed6326
@makkamohomed6326 4 ай бұрын
ከማጠሩ መወጠሩ አይይይይይ ሳፊ ሚስኪን ለሴት ልጂ ያለህ ክብር❤❤❤❤
@user-xb2mp3zu1h
@user-xb2mp3zu1h 4 ай бұрын
ሶፈ ግን ለሴት ልጅ ያለው ክብር በፈጣሪ ክበሪልን ወንድም👏❤❤❤ ካሜራ ማን ግን መፅናናቱ😅
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 4 ай бұрын
ይሄ መተተኛ አስቀያሚ ሲያስጠላ እውነትም ዘነዘና የሰይጣን ስራ አሰርቶባት ነው
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 4 ай бұрын
እኔግን ምንም ባፈቅር ከስልክ ውጭ በአካል ራሱ አልለማመጥም አላህ የተሻለ ይሰጣል
@bizu831
@bizu831 4 ай бұрын
😂እር እኔ በስልክም እፈራለው😂
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 4 ай бұрын
@@bizu831 ክክክክክክ
@zed9651
@zed9651 4 ай бұрын
በስልክ አግባኝ እባክህ ልትይ ነዉ😂😂😂
@user-qg8wr4rx7g
@user-qg8wr4rx7g 4 ай бұрын
እረ እኔ መለማመጥ አልወድም.
@fatumaseid8001
@fatumaseid8001 4 ай бұрын
አሏህ አክበር ግብራችሁን ጠብቁ
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 4 ай бұрын
ወላሂ ለሴት ልጂ ያለህ ክብር አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 4 ай бұрын
ልጅቷኮ ግን ያበደች ቆንጆ ናት ማርያምን አይዞሽ ለሱ አትገቢም😢😢
@user-si7cz3ex9t
@user-si7cz3ex9t 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 4 ай бұрын
ወላ አዎ ቆንጇ ናት በዛላይ ደሪባባ ናት ግን ምን ይርገዋል😢
@marye9391
@marye9391 4 ай бұрын
ወይኔ ሶፎ ምናለ ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢሆን እመብርሀን ትጠብቅህ ልብህ አይቀየርብን ወንደማችን❤❤❤❤❤
@peaceethiopia5042
@peaceethiopia5042 4 ай бұрын
ይሔ ከባህልም ከሀይማኖትም ውጪ ነው አጉል ዘመናዊነት ይቅር ሴት ተለምና ተፈልጋ ሲሆን ክብር አለው እህቴ ያልገባሽ ነገ ቢያገባሽም ክብርሽን ጥለሽ መሆኑን እየነገረ ዘመንሽን እያለቀስሸ ትኖሪያለሽ አሁን የሚያልፍ ስሜትሽን ትተሽ ኮስተር በይ ቆንጆ ነሽ ከእርሱ የበሀጠ እንደምታገኚ ማሰብ አለብሽ
@user-nj1bi9nc5r
@user-nj1bi9nc5r 4 ай бұрын
እውት ነው! እኔ ግን ያልገባኝ እሺ ቢላት ኖሮ ሽማግሌ ላክ ወፕንስ ልላክ ነበር የምትለው? ነፍራቃ
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 4 ай бұрын
እኔ እኮ ግራ ገባኝ ይሄ ፍቅር የሚሉት ነገር እውር ነው እንዴ አኡዙቢላ
@user-zl4ek3yv5q
@user-zl4ek3yv5q 4 ай бұрын
አረ አኡዙቢላህ. ሴት ልጅ እንደዚህ ስትሆን ይከብዳል. አላህየ ከንደዚህ አይነት አንተም ጠብቀኝ
@ZedZed-gy3cy
@ZedZed-gy3cy 4 ай бұрын
ትክክል የአሄሩ ዘመን እፍረት የሚባል ነገር የለም የምር
@lee-8500
@lee-8500 4 ай бұрын
Well said
@Iloveyoufikr
@Iloveyoufikr 4 ай бұрын
ልጅቱ ቆንጆ ናት ምን አስነክቷት ነው በጤናማ እንዲህ አትሆንም ጸልይ እህቴ ወደ ልብሽ ወደ እግዚአብሔር ፊትሽን አዙሪ፣ ደግሞ በጥፊ 😮አጋንንት ይምታህ
@hilamoo928
@hilamoo928 4 ай бұрын
ልጂቱ ግን በጤናዋ ነዉ ለዚህ እዲህ ምትለማመጠዉ አኡዙቢላህ ለምን ጥቅር አይልም ሆ ፍቅር በልመና አይሆንም አረ ቆስጠን በይ ሲጀመር ብር ፈልገሸ ይላል እዴ ብርኮ ይመጣልም ይሄዳልም😢
@zamzam633
@zamzam633 4 ай бұрын
ሶፈ አተ ትለያለህ በርታ ልን ወንድሜ በሴት ያለህ ክብር ይለያል❤❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@MissZabiba
@MissZabiba 4 ай бұрын
በጣም 🎉
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 4 ай бұрын
@@KumNeger-uc3et ሶፊ በመጀመርያ ለሴት ያለህ ክብር ልዩ ነወ አላህ የትከበር እጅራ ይስጥህ ስቀጥል ያት ቁጥር ለመፈልገ ያት የለቀኮችው ቪዲዮ ያልስማሁ ይለም ቁጥርህ ማገኛት አልችልኩም እባክህ ቁጥር እፍል አለ እኔ ላስችገርህ አደለም ካለህ በታች ለኔ ብሎ የኖር ያጎቴ ልጅ አለ እኔ ያለሁት ሳውዲ ነው እሱ ያለው ኢትዮጵያ ነው ባት በኩል ላመስገነው ፍልጊ ነው የሆ ትንሽዬ ስጧታ ልሰጠልኛ ነው እባክህ ትባበርኛ አት ይሁ ነባ ይህ ፆፍ ካያቹት እዳታልፉኛ ባላህ ይሁንባቹ
@silasgeberkstos6094
@silasgeberkstos6094 4 ай бұрын
እረ ሴቶች አካሔዳቹ አሰተካክሉ በልመና የተገኘ ወንድ መጨረሻው አያምርም 😂😂😂
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 4 ай бұрын
yes you are right
@jenabgadyoo541
@jenabgadyoo541 4 ай бұрын
ትክክል 😅😅😅
@MkebrarawaHabeshawit
@MkebrarawaHabeshawit 3 ай бұрын
ወላሂ በትክክል እኩዋን ስ ለምናው ትንሽ ስትዳከም እራሱ ይፈላባቸዋል
@eldostszi6804
@eldostszi6804 4 ай бұрын
ደስ የሚል ፍፃሜ ተመለከትኩ እግዚአብሄር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ።ሶፊ መሰል ጓደኞችህ የስራ ባልደረቦችህን አታሰቀይም የፈለገው አይነት ጥፋት ቢነፐር በተእግሰት እለፈው ጎዜ ወሰድክ ለመነጋገር ሞክር። በተረፈ ስራችሁ ያምራል
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 4 ай бұрын
ንብረት ብለሽ ነው የመጣሽው ሲላት እንኳን አይቆርጥላትምእንደየ ያረቢይ
@user-st7bo1ix8s
@user-st7bo1ix8s 2 ай бұрын
አሁን ለዚህ ሾለቅ ምን መስሎ ታየሽ
@user-bg8oy5po8r
@user-bg8oy5po8r 4 ай бұрын
የአንድ ወገን ፍቅር ብቻ ዋጋ የለውም ብሆን እንኴን ነገ መጫወቻ ያደርግሻል ይቅርብሽ።
@allahwokil5777
@allahwokil5777 4 ай бұрын
ትክክል ጭራሽ ተንበርክካ አግባኝ
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 4 ай бұрын
በትክክል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@semirabinthussen4555
@semirabinthussen4555 4 ай бұрын
ሺ ግዜ ፍቅር ቢያንፏቅቀኝ😂 ራሴን ዝቅ አላደርግም ሴት ልጅ ዉድ ናት ራሷን አስከብራ እስከኖረች ድርስ ሆሆሆሆሆ
@HabibaHabiba-jp9bs
@HabibaHabiba-jp9bs 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂እውነትነው
@DehabEbrahim-wk4vv
@DehabEbrahim-wk4vv 3 ай бұрын
Aaussp​@@HabibaHabiba-jp9bs
@aminasoso868
@aminasoso868 2 ай бұрын
እሱም የናቃት ውራዳ ስለሆነች ነው😂😂😂😂😂
@user-im6rb5vh7p
@user-im6rb5vh7p 2 ай бұрын
ያልተያዘ ብዙ ያወራል እድታፈቅረው አስነክቷትስ ቢሆ ምን ይታወቃል ከወሬ ዛዛታ ይሻላል ዝምታ
@mohamadmahmoud4491
@mohamadmahmoud4491 4 ай бұрын
ወይ ጉድ አያድርስ ነው ልጁ ግን በጣም ያሳፍራል ከማጠሩ መወጣጠሩ ቱ እህቴ አይዞሽ እንደዚህ መሆን አያስፈልግም ጠንከር በይ እራስሽን አስከብሪ
@zinazina853
@zinazina853 4 ай бұрын
ኦኦ የዘንድሮ ፍቅር ደግሞ ምን አይነት ግግም ያለ ነው 🙄🙄🙄በቃ እኔ በቻ ነኝ ለፍቅር ያልተሸነፍኩ ጀግና 😂😂😂😂🤗🤗🤗🤗
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@nomo6793
@nomo6793 4 ай бұрын
ረእኔም አለሁ እደ ለምን አች ብቻ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zainbqwer6520
@zainbqwer6520 2 ай бұрын
ኧረ ወላሂ ይገርመሻ ና ውጣልኝ ብለው እልክ ነው የሚይዘኝ
@thxfgdg3474
@thxfgdg3474 4 ай бұрын
እርግፍ አርገሸ ሥተይዉ እሡራሡ ይለምንሻል እመኝኝ የምር
@sofiya2324
@sofiya2324 4 ай бұрын
ትክክል
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 4 ай бұрын
ትክክል ተለማኙ ለማኝ ይሆናል
@aminasoso868
@aminasoso868 2 ай бұрын
ሳህ
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je 4 ай бұрын
ሶፊም ነባም ለሴት ልጅ ክብር ስለምትሰጡ ተባረኩ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 4 ай бұрын
ሶፊየ የምር ቤተሰብ ካላት ፀበል እዲወስዶት ንገርላት ትፀድቃለህ መጨረሻውግን ደስይላን
@user-mt6qo9fl5t
@user-mt6qo9fl5t 4 ай бұрын
ኢላሂ ከደዚህ አይነት መጋኞ ፍቅር አንተ ጠብቀን ይችን ትመሥል ልጅ ኦ😢
@halima7993
@halima7993 4 ай бұрын
የኔ ማረ አሳቅሺኝ
@ZedZed-gy3cy
@ZedZed-gy3cy 4 ай бұрын
አሚን እርህራሄ የለለው መጋኛ ነው የመታት
@Sara-wd7gb
@Sara-wd7gb 4 ай бұрын
😂😂😂
@fayizasisay2304
@fayizasisay2304 3 ай бұрын
ወላሂ እንደት እንደሣኩ
@user-mt6qo9fl5t
@user-mt6qo9fl5t 3 ай бұрын
ሳቂልኝ ከደዚህ አይነቱ ጠብቀኝ እያልሽ😂😮​@@fayizasisay2304
@SeBintBaba
@SeBintBaba 4 ай бұрын
ይችን የመሰለች ቆንጆ እዚህ ኳስ ስር ያሰገዳት በእርግጠኝነት መተት አሠርቶባት ነው ይህ ሁሉ የእነዚያ መተት የሚሰሩ መተተኛ ደብተራዎች ውጤት ነው አላህ ከገጠ ምድር ያጣፋቸውና ወጣቱን አሰቃዩብን
@aleassefa
@aleassefa 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-fu1vv3sn9c
@user-fu1vv3sn9c 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r 4 ай бұрын
አረ ፍቅር በውበት አደለም
@user-re9ir8xs8c
@user-re9ir8xs8c 4 ай бұрын
በረመዳኑ አትወናጀይ 😂😂😂
@ngsti277
@ngsti277 4 ай бұрын
ልክ ነሽ ነጭ ፍቅር ብሆን ንሮ ማ እሱም ያፈቅራት ነበር
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 4 ай бұрын
ሰድቤሻለው ግን ስለተሳካልሽ ደስ ብሎኛል ግን ልጁ እንዳለው ለጥቅም እንዳይሆን ብቻ ፈጣሪ መጨረሻችውን ያሳምርላቹ ሶፊ ነባ ተባረኩ እሺ❤
@EnatLakew
@EnatLakew 4 ай бұрын
የኔ ጌታ ሶፊዬ አሳዘንከኝ ግራ ገባህ ወንድሜ አይዞክ መልካም ነገር አስበክ ነው
@user-wn2bd9mb2p
@user-wn2bd9mb2p 4 ай бұрын
በጣም የተጨማለቅሽ አልመሠለሽም ክብረ ቢስ ወንድልጅ ካልወደደ ዛሬ እሽ ቢልሽ ነገ ሀሳቡን እደሚቀይር የታወቀነው
@allahwokil5777
@allahwokil5777 4 ай бұрын
በጣም ተነፋረቀች
@sadasada6123
@sadasada6123 4 ай бұрын
ቢገባትእራሡ ዉሺማዪዝነዉየሚጠብቃት በፊትምአልወድሺይለታል ብሀላ 😅ቱ
@sadasada6123
@sadasada6123 4 ай бұрын
ቢገባትእራሡ ዉሺማዪዝነዉየሚጠብቃት በፊትምአልወድሺይለታል ብሀላ 😅ቱ
@MssMedina
@MssMedina 4 ай бұрын
ሶፍየ የኔ መልካም ወንድም እንዳንተ ያሉ መልካም ወገኖች ያብዛልን ፈጣሪ ❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@user-of9of2qe3u
@user-of9of2qe3u 4 ай бұрын
Sofi enenm agenagnegn kefkregnaye ga ​@@KumNeger-uc3et
@user-pf7qk5ui9h
@user-pf7qk5ui9h 4 ай бұрын
ልጅ አፍቅሯ ተጠልቷል በሌላ ሴት እንደዛ ይመስለኛል ድንዝዝ የሆነ ችፍርግ ምን አይነቱ ነው
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 4 ай бұрын
ሶፊ ግን ለሴት ልጅ ያለው ክብር እግዚአብሔር አይለይህ የኛ መልካም❤❤❤❤❤
@SimraSimra-od1cq
@SimraSimra-od1cq 4 ай бұрын
የኣጭት ሠው ፍቅር ኣይጣል ነው ከገባ ኣይወጣም የደረሰብት ነው የሚያውቀው 😂ግን ከወግ ባህላችን ኣፃር የሃደችበት መንገድ ጥሩ ኣይደለም ከሴትነት ክብሯ ያወርዳታል ለማንኛቸውም በርቱልን ሶፍየ ወድማችን❤
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq 4 ай бұрын
ልጁ ልቡ ተሠብሯል በፊት ልጅቱ ስታምር ደሞ 😢
@Sara-gs4oj
@Sara-gs4oj 4 ай бұрын
ሶፊ የኔ ወርቅ የሆንክ ወንድም ❤️❤️❤️💞ለሴት ልጅ ክብር ያለክ ❤️❤️❤️❤️
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 4 ай бұрын
🙏🙏
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 4 ай бұрын
ወይ በኪዳነ ምሕረት በዚህ ሁሉ የአቅራቢው ወንድማችን የሰው አዛኝነቱን ነው ያየሁት በስመአብ ጎበዝ ነህ ልክ ነህ እኔ እራሱ ብቻዬን ሆኘ እራሴን ሳዳምጠው እደት እደሚጨቀኝ😢
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw 4 ай бұрын
እሶ በጣም ቆጆ ናት እሱ ጉቶ አርፈሽ ቁጭ በይ ተይው ሌላ ታገቤለሽ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 4 ай бұрын
😮😮😮😮
@rakuae7369
@rakuae7369 4 ай бұрын
😂😂😂
@user-sw9qr2vh8y
@user-sw9qr2vh8y 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 4 ай бұрын
ዳኒ ተቀበላት ዛሬ ሁለተኛ ቀን ቻናላችሁን ሳይ በሷ ምክንያት አይዞ ተርጋጊ ባች አልተጀመርም ማፍቀር ወንድን ልጅ መጠየቅ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vp1rj5wb8r
@user-vp1rj5wb8r 4 ай бұрын
የኢትዮ ሴቶች ነቀላቹ እንዴ ለራሳቹ ክብር ይኑራቹ ሴት ነሽ በዙሪያሽ በዙ የሚፈልግሽ አለ እራስሽን ጠብቂ ኮራ በይበት የምን መለማመጥነዉ 😊
@user-kl8vz1if2n
@user-kl8vz1if2n 3 ай бұрын
OMG, something is wrong with him he doesn't know how to treat women 😢😢😢 women be strong you deserve more than this 🤧 😊
@user-yj4je6vh9u
@user-yj4je6vh9u 4 ай бұрын
ጉድ ፍቅር ይችን ትመስል ጠበለል ጠብ አረጋት ሶፍየ ጀግና ወድሜ ጠክር እራስህን ጠብቅ አላህ ነዉ ጠባቂዉ ሰበቡን አድርስ
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 4 ай бұрын
ዋው ሶፊ አተን ያለማድነቅ አይቻልም ተባረክ የምትፆመውን ፆም ፈጣሪ ይቀበልክ
@kemariyabdu8280
@kemariyabdu8280 4 ай бұрын
አይዞሽ ውዳ ያጋጥማል በማፍቀርሽ ምንም ፀፀት እንዳይሰማሽሽ የሚያፈቅርሽ አላህ ይስጥሽሽ እሱ ጢባሩን ይንፋ ግዜ ለሁሉም
@astekastek1000
@astekastek1000 4 ай бұрын
ሶፊ የኔ የዋህ የኔ ቅን የሰዉ ደስታ ሚመኝ ሰዉ እንዳተ አላየሁም የምር እወድሀለሁ በጣም እንዳተ ያሉ ወንድሞች ያብዛልን ሶፊ መቶ ሺ እናስገባዉ ዉዶቼ
@user-tw5vz4id1p
@user-tw5vz4id1p 4 ай бұрын
😂😂😂ክብርሽን ዝቅ ለምን ታደርግያለሽ ራሽን አትጣይ ራስሽን ደብቅ እየፈለጌ ይመጣል 😮😮😮😮 ለወንድ ማልቀስ 😢😅😅😅😅😅 ገደል ይግባል እንጅ
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 4 ай бұрын
ይሄ እሱን እንዲወዱት ያሰራው መተት አለ በእርግጠኝነት
@user-tw5vz4id1p
@user-tw5vz4id1p 4 ай бұрын
@@Aleye-tx3br አንዳንዴ የሴቶች ፍቅር ኦቦር ስሆን ምሆነውን ያጣሉ ለክብራቸውን አያስቡም ይቀበል አይቀበል አያስቡም መተት ሳይሆን የውስጥ ህልና መወቀስን አልፎ መሄድ ነው ፍራት ስጠፋ ✌ ልጁን ሳላደንቀው አላልፊም ፍቅር ሳይኖረው መቀበሉ 💪 አለበለዝያ ጠላት መጥፎ ነው የዘመኑ ሙድ ብንሄድ ይሻላል ብላ የኔበረችዉ ልትሄድ ትችላለች {ራሴን አጠፋለሁ 😱😂ብላለች ገና ለገና እንብ አለ ብላ 😜😜😜አላደርገውም ሞቼ ነው ለሶፊ ስል ደስ ብሎይኛል ድካሙ ከንቱ እንዳይሆን በመሀል መጨነቁ ሶፊ አንደይኛ💘💞💪
@edlwettadros6368
@edlwettadros6368 4 ай бұрын
😂😂😂
@user-fu1mg9je5n
@user-fu1mg9je5n 4 ай бұрын
ሶፊየ የኔ ተጨናትቂ ደግነቱ እደልብህ መጨረሻውም ያመረነው አልሀምዱሊላህ ካተ የቀረቡት ሁሉም አጨራረሱ ዋው ነው
@astekastek1000
@astekastek1000 4 ай бұрын
ኡፍፍ ሴት ልጅ ሚማታ ወንድ ጠላቴ ነዉ እህ እንኳን ሚመታ ቀና ማየትም የሌባቸዉም ሴት ልጅ እንዴት ይመታል ምኖ ይመታል የምር ሶፊ ምርጥ ሰወ ለሴት ያለህ ቦታይለያል በልጅም አይፈረድም ተፅኖ ሆኖቦታል ለጥቅም ነዉ የቀረቡኝ አለ እኮ በሱም አይፈረድም ስጋት እምነት እንዳይኖረዉ አረጉት ስለጎዱት
@nomo6793
@nomo6793 4 ай бұрын
ምን ቢሆን ለወድ ልጂ ዝቅ እዳትሉ ሤቶቾየ❤❤❤❤❤🎉
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 4 ай бұрын
ፍቅር በጣም ከባድ ነው እንኳን ደስ አለሽ እህታለም የኔ እናት እውነተኛ ፍቅር ነው ያለሽ ሶፊ ወላህ በጣም ደስ ይላል❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@destamelese3244
@destamelese3244 4 ай бұрын
እንካ የተባለ ነገር ሁልጊዜም እርካሺ ነዉ ሴቶች ቆፍጠን በሉ ባህላችንን አታጥፉ ወንዲ ልጂ ተንበርክኮ ቀለበት ያሥራል እንጂ በሴት አያምርም
@HalimaAhamaf
@HalimaAhamaf 4 ай бұрын
እኔስ ለወድ እካን ልበረከክ እና ላለቅስ ሳወራዉ ችላካለኝ ቀይነዉ የምለዉ ፡፡ሆ ፈጣሪየን አልቅሸብለምን ለኔምርጫየ ነዉ😮😮😮
@zinashsidamo4199
@zinashsidamo4199 Ай бұрын
ሶፊ ተባረክ የማስታረቅ ስጦታ የተሰጠ ሰው ነህ ይብዛልህ።
@shemima5580
@shemima5580 4 ай бұрын
ቅመሞችዬ የማታ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤❤
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i 4 ай бұрын
አሜን
@ZedZed-gy3cy
@ZedZed-gy3cy 4 ай бұрын
አሚን
@user-ki1tk6jm5e
@user-ki1tk6jm5e 4 ай бұрын
አሜን 🙏
@AminaAdem-zo3fn
@AminaAdem-zo3fn 4 ай бұрын
امين يارب
@tighest4445
@tighest4445 4 ай бұрын
Amen 🙏
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 4 ай бұрын
ሶፊ የሠው ደስታ የሚያስደስትህ የዘመኑ ምርጥ ልጅ እንወድሀለን ።
@seenaaguutaa597
@seenaaguutaa597 4 ай бұрын
Jaalalii ulfaatadha hundaafu baga gammaddee muucoon 🥺😍 dhiirii tokko tokko bayyee gaaraa jabaata 😐 hundaafu walif jiraadha 🥰
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 4 ай бұрын
ውይ መጀመሪያውም ቢያናዲዲ መጨረሴ በጀኝ ምርጥ ወዲም ሶፌ ከነሱ የበለጠ እናተ ትጨነቃላችሁ በጣም ደስ ይላል
@doda9780
@doda9780 4 ай бұрын
ዎይነ ሶፍ ስዎድክ የሴት ልጅ ያለዉ ክብር ይለያል ኡነት ፈጣሪ ፃጋ ይብዛ ተባረክ ❤❤🎉
@user-zu4bi7kq8s
@user-zu4bi7kq8s 4 ай бұрын
አላህ ሆይ ገና ወላድነኝ እና ከፉ አታናግረኝ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤
@user-td2jk9vk6j
@user-td2jk9vk6j 4 ай бұрын
ሶፊ ልጂቷን አርጋግተህ በራሷ እድትተማመንና ጠካራ እድትሆን አድርግ
@user-nc1cd7wm2n
@user-nc1cd7wm2n 2 ай бұрын
ግን ኖርማን ፍቅር ብቻ አይመስለኝም ብቻ ወደ እግዚአብሔር ሂደሽ አልቅሽ መልስ ሰጭው እርሱ ነው ወንድሜ ሶፊ ለሴት ያለህ ክብር እግዚአብሔር ብቻ መንገድህን ሁሉ ቀና ያርግልህ
@meseretenyew5529
@meseretenyew5529 4 ай бұрын
መጨረሻየን አሳምርልኝ ማለት እንዲህ ጣፋጭ እንዲሆን ነው ሁሉም ነገር🙏
@asferyasfery423
@asferyasfery423 4 ай бұрын
ለሱ አትገባም ነበር ልጅቶ እንደሶ ጠበልል ከጎኖ ጎብለለ የሚል ነው የሚገባት ነበር አይ ፍቅር የሚባል ነገርካ 😢😢😢
@rakuae7369
@rakuae7369 4 ай бұрын
ጎብለለ😂
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 4 ай бұрын
99.9% birun bela nw
@FeatShakira
@FeatShakira 29 күн бұрын
ወላሂ ነገ ይቁጨዋል ምርጥ አቃም ያለሽ ልጅ ነሽ እንካን እሱ ማንወድ ታበረኪኪለሽ የኔማ ❤
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 4 ай бұрын
እረ የተሻለዉን አሏህ ይሥጥሽ ወይ ፍቅር እዉር የሚባለዉ ኡነት ነዉ አች ቆጆ እሡ የትናየት ለማንኛዉም አብሽሪ ለኽይር ነዉ
@madina3828
@madina3828 4 ай бұрын
ሶፊየ ምርጥ ሰው ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቅህ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤❤
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 4 ай бұрын
እንኳን፡ደስስ፡አለሽ።ሶፊም፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ። የዕውነት፡ያድርግላችሁ።
@tsedallove
@tsedallove 4 ай бұрын
ከዚህ አድነኝ መጨርሻዬን አሳምርልኝ መዳህኒዓለም አባቴ❤
@BizunehGirma878
@BizunehGirma878 4 ай бұрын
የኔ እናት አይ የፊቅር ነገረ ,ፊቅር ሚዛን የለውም ቅርፁሙ አየታወቅም❤❤❤❤❤❤
@user-pu2pz5lr2n
@user-pu2pz5lr2n 4 ай бұрын
🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈እነ ኮመንቲላንብነዉ የመጣሁት😂😂😂😂😂
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 4 ай бұрын
ቀለበት ትርጉም የለውም ልብ ነዉ ቀለበት እሷ እንደምትወድህ ውደዳት ብቻ ከዚህ በኻላ እንዳትጎዳት አደራራራራራ በእመቤቴ የዛሬ ሴቶች የተገላብጦሽ ሁኗልና
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s 4 ай бұрын
ዋው ሶፊ የሠው ደስታ ሲያስደሥትህ ማየት በጣም ደሲ ብሎኛል ኢሻ አላህ ያሣካላችሁ አይዞሽ ፈርቶ ይሆናል ይቅርታ ዋጋ አለው
@user-dl4dg8fp4y
@user-dl4dg8fp4y 12 күн бұрын
ሶፍዬ የናቴ ልጅ ፍቅረኞች አሰቃዩህ አደል አይዞህ በርታ
@user-bj7un1eu7i
@user-bj7un1eu7i 4 ай бұрын
ወድ ሲበርከክነው ደስ እሚለው ፍቅር ድፍት ያደርገኛልይ እደምወደው ኳ አልነግርውም ነበር ለባልተቤት እየወደድኩት ኮ ነው እሡ ግን እዳውቅብኝ አልፈልግም ነበር😅
@Tmesgne
@Tmesgne 4 ай бұрын
ወንድልጅኮ ሲለመን እዴት እዴት እደሚያደርጋቸውአይጣል ነው😂እና ሴቶችዬ ክብራችሁን አታርክሱ ኮስተር በሉ
@user-rg7xc1nz7r
@user-rg7xc1nz7r 4 ай бұрын
እሽ ዉዴ
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r 4 ай бұрын
ወላሂ እኔ ባሌ እዴት እደሚያቀባረረኝ ለመኖኝ ቤተሰቤ ለምኖ ሰላገኘኝ በጣም ያከብረኛል እኔም አክብረዋለው♥️
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 4 ай бұрын
አደለም ወንድ ሴት እራሱ ከመጠን ብላይ ስትለመን ጥሩ አደለም ንቀት ይፈጥራል😅
@user-pb3jm8my3n
@user-pb3jm8my3n 4 ай бұрын
እኔመቸም፥ምግዜም፥ዚቅእመለውለፈጠረኝጌታላላህ፧ብቻነውለወዲ፦አስክፍራለህቀበጦነኝወሎየዋ
@mekdestens4401
@mekdestens4401 24 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እርግፍ አረገሸው ተይው ቆንጆ ነሽ ጠንከር በይ ታያለሽ ወቅት አለው እግረሽ ላይ ይወድቃል ይህ ዱኩላ በናትሽ ፀልይ ወደፈጣሪሽ ቤተክርሰቲያን ሂጂ
@MeazaDejene-dh7dd
@MeazaDejene-dh7dd 4 ай бұрын
ሶፊ አይዞህ ወንድሜ አሳዘንከኝ እግዝቢህር ያውቃል አይዞን እህታችን ሁሉም ያልፋል
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 4 ай бұрын
ሶፉ ትለይለህ ለሴት የለህ ክብር ነበም ❤🎉🎉🎉
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 4 ай бұрын
ንፁ ፍቅር 🎉🥰🥺 ሶፍዬ አላህ ያቀብርክ ለኛ ያለክ ቦታ ማሻአላህ ዎንድሜ በርታ 🙏🙏
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 4 ай бұрын
ኩመንቱች ግን አትፍረዱ ይፍረድባችሇል ፍቅር ሀያል ነዉ ክብሮ እዳለ ሆኑ
@user-kk2mm3ti7y
@user-kk2mm3ti7y 4 ай бұрын
ልጁቱ እረጋ የለች ቆጁናት ግን መበረከኮ ትክክል አይደለም የሚበረክኩላት ናት ሴትልጀ ደሞም ቆጆናት
@user-tl8jk5pd1s
@user-tl8jk5pd1s 4 ай бұрын
ነባየ የኔ ትልቅ ሰዉ ምክረህ ዋዉ ነዉ ወላሂ እድግ በልልኝ የኔ ማር
@yeshieseta
@yeshieseta 4 ай бұрын
ጉድ እኮ ነው ከማጠሩ መወጠሩ ገደል ይግባ ያአንተ ንብረት ይህ አብራውም ብትኖር ይንቃታል አለመንኩሽም ለምነሽኝ ነው ያገባሽኝ ነው የሚላት ኧረ ሴቶችዬ ቆፍጠን እንበል የምንመሽለጥለጥ ነው
@melataskal9201
@melataskal9201 4 ай бұрын
የምር ሶፎኢ የሰው ደስታ ሁሌ ነው ሚያስደስትክ መልካም ሰው ነክ ይመችክ እኛም በጣም ደስ ብሎናል❤❤❤❤
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu 4 ай бұрын
መጀመሪያ ሦፊን ሣላደንቅ አላልፍ ማለት ለሤት ልጅ ያለው ክብር ይለያል ሢቀጥል ልጁ የሚያደርው ነገር በጣም ቢያናድድም እሡ ጋርም ከደረሠበት ነገር የተነሳ እዉነት አለዉ አሁን ላይ ከሠዉ ከፍቅር ይበልጥ ሰው ፎከሡ ጥቅም ላይ ሆነ ሁሉንም ባንልም ከ 100 25 % ቢኖር ነው የእውነቴን ነው የምላችሁ ሤትም ሆነ ወንድ ሠው ለጥቅም ተገዥዎች ሆነናል ብቻ የልጆቹ በጣም ደሥ ብሎኛል ሦፊየ ተባረክ የአንተም ቅንነት ማሥተዋልህም አለበት ብርክ በልልን
@tesfayetadesa9018
@tesfayetadesa9018 4 ай бұрын
እዬ ጉቶ
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 4 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችየ❤አላችሁ አበረታቱኝ እሲ አያስከፍልም
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 4 ай бұрын
እኔ ያለሱ መኖር አልችልም ክክክ 🤣🤣ማለቴ ካለ ስራ በቶቶት ይላል ጉራጌ
@sanirayatube4279
@sanirayatube4279 4 ай бұрын
እንደማመር😢
@AshrakMuzmil-pm8sq
@AshrakMuzmil-pm8sq 4 ай бұрын
ሶፊ በጠም አድነቂክ ነኝ ጎቦዝ በርታ ትንሽ ያድምፅ ጥረት ችግር አለ ብታስታከክሉት አሪፍ ነዉ
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 4 ай бұрын
ወላሂ እኔስ ብስቅም ባዝንም ሁሉም እየደረሰብኝ ስለሆነ በዝምታ ልለፈው ታሪክ አድማጭፀነበርኩኝ አሁን ባለታሪኳ ነኝ
@madinaandris775
@madinaandris775 4 ай бұрын
ከሱ የተሻለ አላህ ይሰጥሻል የምን ማልቀስ ነው አሁን ሠአት ደካማ መሆን አያስፈልግም ጠንካራ ሴት ሆኝ በራስሽ ተማማኝ አይዞሽ
@Salam-nq2lo
@Salam-nq2lo 4 ай бұрын
አባካቹ የሰዉን ስሚት ተረዱ አትሳደቡ አዉነት ምን ሆኖ ይሆን አንኳን አናዉቅም የሰዉ ልብ አንስበር ከቺላቹ ጥሩ ፃፉ
@fuaduwado2800
@fuaduwado2800 4 ай бұрын
ጤነኛ ሰው ጠፋ እኮ ሁሉም ተሳዳቢ ሆነ
@user-ob8wh2vn7h
@user-ob8wh2vn7h 4 ай бұрын
በጣም ልጁ ደግሞ ቲንሽ አጠር ያለ ስለሆነ ይፈራል የምር እኔስ እሱ ነው ያሳወነኝ ሲጀመርም ጠልቷት ሳይሆን ፈርቶ ነው ደግሞ ያሳለፈውን ነገር እየተናገረ ነው 😢
@Salam-nq2lo
@Salam-nq2lo 4 ай бұрын
@@user-ob8wh2vn7h አዉነት ነዉ ብዝዙ ልብ አለ የተጉዳ የሳትም የወንዱም አና የተጉዳ ልብ ሁለይም የሚጎዳ ይመሰለዉል አና አዉነት ነዉ
@Salam-nq2lo
@Salam-nq2lo 4 ай бұрын
@@fuaduwado2800 አዉነት ነዉ ሰዉ ሰሞት ያሰዘነናል ሰቲመም ሰንደርሰለት አና መሰደቡ ጥሩ አይደለም
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 ай бұрын
ሶፍ የአመቱ ምርጥ ወጣት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 4 ай бұрын
ፈጣሪ መቼም ለአበሻ የሰጠው ጭንቅላት ግን ሰው ሞራል የሚባል ነገር አለ በፍቅር መለያየት ይቻላል እሱም እህት ይኖረዋል መቼም በናቱ ሴት ነው አይዞሼ እህቴ ነገ የተሻለ ነው❤❤❤
@almazreta9110
@almazreta9110 4 ай бұрын
ሶፊ አንተ ቅን ሰዉ እንኳን በደህና መጣህ ወንድም አለም❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wu6jf7xj8j
@user-wu6jf7xj8j 4 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ልጅ ናት ፍቅርና ቁስ አይገናኙም ዱዙ ነው እንዴ አዝለከው ዙር ንብረትከ አትሊስት ለሴት ልጅ ክብር ይኘኑርክ ድንብላል እራስ ጅንትል ታገባለች አልወድሽም አይባልም
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 4 ай бұрын
ሶፊ አላህ መልካም ስራሕን ያብዛልህ ወንድማችን የጀርባ አጥንት ነባ መልካም ሰው ናችሁ በርቱ መጨረሻው ያምራል 🎉
@user-tx2qs4kc2o
@user-tx2qs4kc2o 4 ай бұрын
እዉነት ፍቅር አይመሰለኝም መጋኛ ነዉ እረ አይዞሽ ጸሎት አድሪጊ እሺ ዳም ይቅርብሽእማይወድሽን አታግቢ ሴት ማግባት ያለባት እሱ እሚፈቅራትን ነዉ
@yebelay1253
@yebelay1253 4 ай бұрын
ሶፊ ልጁን ባትጫነው ይመረጣል ፥ ፍቅር የጋራ እንጂ የአንድ ሰው ምርጫ ብቻ መሆን የለበትም ፥ እርሷ በፍቅሩ ወድቃ ሳይሆን ጥቅም ፈልጋ ወይም መውደቂያ አጥታ ሊሆን ስለሚችል ቀድሞ መጠንቀቁ ይመረጣል ፥ እናንተ ወንዶቹ ለምንድነው በሰውየ ላይ ይህንን ያህል ጫና ማድረጋችሁ ትልቅ ስህተት ነው ፥ እናንተ የእርሱን ህይወት መኖር አትችሉም ፥ የሰውን ፍላጎት መጠበቅ አለባችሁ ፥ ሶፊና ጓደኛው ለ2ተኛ ጊዜ እንደዚህ ባታደርጉ ይመረጣል ፥ ፍላጎት ከሌለው ለምን ይህንን ያህል መጫን ተፈለገ ? የሰውየው ስህተት ፈፅሞ የማይፈልጋት ከሆነ እርሷ አለችበት ድረስ መሄድ አልነበረበትም ፥ እነርሱ እንደማይፈልጋት እቅጩን ነግሮ መቅረት ነበረበት ፥ ከሄደም በኋላ በለሆሳስ ተነጋግሮ ያለምንም ውጣውረድ በሠላም መለያየት ያስፈልግ ነበር ፥ አምባጓሮ መፍጠርም ጅልነት ወይም ትዕቢት ነው ፥ ለማንኛውም የመጨረሻ ውጤቱ የተሳካ መሆኑ መልካም ነው ፥ ፍቅራችሁ እስከወዲያኛው ዘልቆ በቅንባሮ ጉልቻ ተሳስራችሁ የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እላለሁ ፡፡
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 4,9 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 26 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 36 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 45 М.
አልፈልግሽም መሄድ መፍትሽ ነው😱
24:09
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 22 М.
Самый Лучший Дедушка ❤️
0:15
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,1 МЛН
GET BURNED BY TOUTCHING A POT OF CARDBOARD!#asmr
0:18
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 4,8 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 14 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 3,8 МЛН