ሸህ ሙሀመድ አወል መንዙማ- መውለል ከሪም- shek mohammed Awol hamza-mewled kerim - menzuma

  Рет қаралды 814,121

Ahlaq media-አህላቅ ሚዲያ

Ahlaq media-አህላቅ ሚዲያ

6 жыл бұрын

ሸህ ሙሀመድ አወል ሃምዛ መንዙማ- መውለድ ከሪም- mohammed Awol hamza-mewled kerim - menzuma
🇪🇹 እንኳን ወደ አህላቅ ሚዲያ በሰላም መጡ 🇪🇹
እናንተን የሚመጥን ኢትዮጵያዊ መንዙማዎች ነሺዳ እንዲሁም ኢስላማዊ ወንድማማችነትን የሚያጠናክሩ ጉዳዮች
ላይ ያተኮሩ ቪዲዮች ያገኙበታል
በተጨማሪ ኢስላማዊ ታሪኮች እና የጀግኖች ታሪኮች እንዲሁም የሀገራት ታሪኮች ይቀርብበታል
ሳብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን
🇪🇹 Welcome to Ahlaq Media safely 🇪🇹
You will find suitable Ethiopian Menzuma Neshida and videos focused on issues that strengthen the Islamic brotherhood. In addition, Islamic stories and stories of heroes and stories of countries are presented
Thank you for subscribing and becoming a family

Пікірлер: 493
@mcmcjf2519
@mcmcjf2519 4 жыл бұрын
የአላህ እናቴና ወድሞቸጋርነበርየማዳምጠው አሁን ሰደት ለያየን
@muhammedkemlew3708
@muhammedkemlew3708 3 жыл бұрын
ABSHIRE
@user-pc5ov7tn3c
@user-pc5ov7tn3c 3 жыл бұрын
አይስደት ይሄን ሰማው እባ ነው ዬሚያቀኝ
@fall1953
@fall1953 3 жыл бұрын
ሃሂሃ
@abdiiboruushaakkiissoo6465
@abdiiboruushaakkiissoo6465 2 жыл бұрын
Allah may join you yo your family happily, Inshaallah!Tks
@maremhessen8690
@maremhessen8690 2 жыл бұрын
አብሸር ሀለምነው ሲደትያለያየን አላህያገናኛኒ ያረብ
@user-on1wj6ln7m
@user-on1wj6ln7m 2 жыл бұрын
አላህ ይረሀማቸውና አማቴንየባላ አባት 😭😭 አስታውሳቸው አለሁ በዚህ መዙማ በጣም ይወዱት ነበር መወለድ ከሪም የሚለውን መዙማ 😭😭😭😭🤲
@hawahawa8827
@hawahawa8827 4 жыл бұрын
እናቴ በጣም ነበር የምወደው እማምየ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ አለይታ ሰላምና ጤና ለሁላችንም እናቶች ወይትዝታ
@rabiamesbah6424
@rabiamesbah6424 3 жыл бұрын
አሚንን
@rahmetseid7123
@rahmetseid7123 4 жыл бұрын
ሁልግዜም ቢሰማ ያማይጠገብ አድስ ደሞም በዉስጡብዙ አስተማሪ ነገርን የያዘ ማሻአላህ
@wellrt4727
@wellrt4727 4 жыл бұрын
አሚንን ብሶቴን ችግሬን እኔስ ለሱ ላዋይ 😢😢💟💟☝☝
@seadanurye3926
@seadanurye3926 4 жыл бұрын
ያረብ አባየን አስታወሰኝ አለይክ የቤተሰቦቸን ነገር ያኢላሂ በሰላም አገነኘኝ
@ejej6819
@ejej6819 4 жыл бұрын
እማየን አስታወሰኝ እማየ ጋብዥዣሻለሁ
@limo2487
@limo2487 4 жыл бұрын
እነቴን አደረ አለሁ ዎክል
@sofibnetmohammed50
@sofibnetmohammed50 4 жыл бұрын
እኔም አባቴን አሥታወሠኝ 😭😭
@kedirtube6960
@kedirtube6960 4 жыл бұрын
Enem abaten astawesegn welahi
@user-ez1tw1sl8c
@user-ez1tw1sl8c 3 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን ከሚሥከሚሥ በቤቴ አሚን ሥልበት እዳላመሸሑ ዞሬ ቤቴም ፈረሠ እሥኪ ዱአ አድርጉልኝ ያረብብብብ
@fatii8048
@fatii8048 4 жыл бұрын
እኖድሀለን እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
@user-ye7yp3fi5u
@user-ye7yp3fi5u 4 жыл бұрын
አይይይ ትዚታ ወላሂ ሥወደዉ እኮ እናቴን አሥታወሥከኝ እና እህቴን ያረብ ከይሩን ነገሪ ምራኝ ላመቱ እቤቴ ገብቸ አሚን እምል አዲሪገኝ
@user-if9hh2th7n
@user-if9hh2th7n 4 жыл бұрын
ማርሁላችነንምያስታወሰናንልቤምንንነዉሚለዉ
@rahmarr3851
@rahmarr3851 5 жыл бұрын
ብሠማው ብሠማው የማልጠግበው እድሜ ይሥጥልኘ ሸህ ሙሀመድ አወል
@TUBE-xz9ti
@TUBE-xz9ti 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህተወዳጁእናግዙፍ ሽህአችን እንኳን ከሙሥሊም እምነት አደረግከኝ ያረህማን
@aishaimam3816
@aishaimam3816 Жыл бұрын
አይከሚሥሥይህንንሥሠማሆደይረበሻል
@alshammri8429
@alshammri8429 5 жыл бұрын
እናቴንአስታሳቺሁኝ፡ኡፉፉፉፉፉፉእማክፉሽንአልስማ፡አንቺንደስታ፡እንጂከፉአይንካብኝ፡የሁላቺንምእናቶቺርጂምእድሜከሙሉጤናጋርአላህይስጥልን፡ያርብ
@user-zm1ry2dk5z
@user-zm1ry2dk5z 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@rahmarr3851
@rahmarr3851 4 жыл бұрын
😢😢😢
@mmedina6068
@mmedina6068 4 жыл бұрын
አሚን ሁቢ
@fatmall1782
@fatmall1782 4 жыл бұрын
አሚን ያረቢ
@user-tx3vi5op8o
@user-tx3vi5op8o 4 жыл бұрын
አሚን
@user-vh2eg9nz1g
@user-vh2eg9nz1g 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል መውለል ከሪም በሚለው ቢስተካከል ባረከላሁ ፊኩም
@aimarr6289
@aimarr6289 5 жыл бұрын
አላህ እድሜክን ያርዝመው መቸም የማልጠግበው
@abduhousen2615
@abduhousen2615 3 жыл бұрын
አላህ 🙏🙏🙏አድሜ 🙏🙏🙏አፍያ 🙏🙏🙏 ይሰጦት ሽህ ሙሀመድ
@madampordos3348
@madampordos3348 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@mzed301
@mzed301 4 жыл бұрын
አሚን። ያረብ ከይሩን አሠማን። በራህመትህ
@user-tt4oy7wk7j
@user-tt4oy7wk7j 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭ያረብ ረመዳንን መእቡል ያርግልን
@lubabanohammed6752
@lubabanohammed6752 3 жыл бұрын
እረ እማየ አስተወስከኝ አይይይይ እኔ እና እማየ እንወደው ነበር አላህየ እናቴን ቤተሰቦቸን በሰላም ቀላቅለኝ ያረብብብ አይይይይ ስዴት እህት ወንድሞቸ ብዱአችሁ አስቡኝ በሰላም ለሀገሬ እንድያበቃኝ
@taybaendris7388
@taybaendris7388 2 жыл бұрын
አባቴ ውድሚ አልህ ይራህማችሁ አይ ሙት.
@user-ih1pl5gy2g
@user-ih1pl5gy2g 3 жыл бұрын
አላህወይእባክህየሙራዴን፣አሚናት
@hlinahlina7479
@hlinahlina7479 4 жыл бұрын
Alhamdulillah 🙏🙏🙏😴
@xghfchfhtuyy8853
@xghfchfhtuyy8853 Жыл бұрын
ማሻአላ ሁልግዜ አዳምጣለሁ😭😭በሠላም ሀገሬ ይመልሠኝ
@hayatmohamed9177
@hayatmohamed9177 5 жыл бұрын
አባቴዊባለህበትሁሉ ስላምህንያብዛልኝ
@user-oy1nq7dk2e
@user-oy1nq7dk2e 4 жыл бұрын
ጨርሳችሁ ኮመንቶች ስታስቀኑ አባቴን አባቴን ስትሉ አላህ ጤናና እድሜ ይስጥላችሁ እኔስ ከፍኝ😭😢😢😭😭አባቴ በልጂነቴ. ነው የሞተብኝ እሱም በ 50 አመቱ ገና ወጣት ነበር ሳልጠግበው ተለየኝ. አላህ ጀነተል ፍርደወስ ይወፍቅልኝ 😢😢😭
@user-oy1nq7dk2e
@user-oy1nq7dk2e 4 жыл бұрын
ጨርሳችሁ ኮመንቶች ስታስቀኑ አባቴን አባቴን ስትሉ አላህ ጤናና እድሜ ይስጥላችሁ እኔስ ከፍኝ😭😢😢😭😭አባቴ በልጂነቴ. ነው የሞተብኝ እሱም በ 50 አመቱ ገና ወጣት ነበር ሳልጠግበው ተለየኝ. አላህ ጀነተል ፍርደወስ ይወፍቅልኝ 😢😢😭
@aimarr6289
@aimarr6289 5 жыл бұрын
አሚን አሚንን አለቅም አይቻለሁና አያል ሰው ሲጠቅም
@user-ye7yp3fi5u
@user-ye7yp3fi5u 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ ከይሩን ነገሪ ምራኝ ከቤተሠቦቸም ጋሪ በሠላም አገናኝኝ
@muhammedkemlew3708
@muhammedkemlew3708 3 жыл бұрын
ABSHRI
@DhhhfhGvvj
@DhhhfhGvvj 10 ай бұрын
አይይይይይይስደትስቱንአስታውሱት😭😭😭😭😭አሚንአሚንአሚንእላለሁኝአሚንንአለቅም፡አይቸዋለሁኝብዙሰውስጠይቅ🤲🤲🤲ያረቢ
@user-vi5ei9wl8l
@user-vi5ei9wl8l 5 жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም።
@nurseid3836
@nurseid3836 4 жыл бұрын
መሀመድ አዉል ስሠማ በጣም ወስጤ ያነባል
@madampordos3348
@madampordos3348 2 жыл бұрын
እኔም ብዙሠዉ ይላል ይህን
@hggshsjshhshsjsj1966
@hggshsjshhshsjsj1966 5 жыл бұрын
በጣም፣ደሰ፣ይላል፣እነቲን፣እነ፣አባቲን፣አሰታወሰኛ፣አሚንንን
@aliadacbn9462
@aliadacbn9462 5 жыл бұрын
አሚን አሚን አለቅም አይቻለሁና ብዙ ሰው ሲጠቅም
@hlinahlina7479
@hlinahlina7479 4 жыл бұрын
Ya Allah zenab mayet nafekeg ya Allah 😍😭😭😢
@user-nt5yl6we7r
@user-nt5yl6we7r 2 жыл бұрын
ወላሂ መሀመድ አወልን ሁሉንም መዝማ አዳምጠዋለሁ ከቤተሰቦቸጋ ሁኘ አሁን ስደት ላይ ሁኘ ሳዳምጠው ልቤ ያለቅስብኛል ብቸኝነት ሲሰማኝ ኡፍፍፍ
@peaceforethiopia3991
@peaceforethiopia3991 2 жыл бұрын
Ere man yadametew ale, tiztaye haik passo millie. Ayiii guadognoche bezi menzuma snteye merlenen snteye alkesenal
@user-sp2dm6ud1l
@user-sp2dm6ud1l 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢እኔስአባቴጋነበር
@seadahusen1225
@seadahusen1225 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@saadafadel657
@saadafadel657 5 жыл бұрын
አሚንን ያረብ ወላሂ አባየን አስታወሰኝ ይወደው ነበር ሁለየም ያዳምጠዋል አባየ በሰላም ያገናኝን ንፍቅ ብለኋኛል አላህየ ያባቴን ነገር አደራ ክፍውን እንዳታሳየኝ አሚንንንንንንንንን
@8mohammedyas436
@8mohammedyas436 5 жыл бұрын
መሸአለህ
@user-gv5ur7lq8j
@user-gv5ur7lq8j 5 жыл бұрын
A m in 💞💘
@user-gv5ur7lq8j
@user-gv5ur7lq8j 5 жыл бұрын
A M N😘🕋🕋🕋🕋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏚🏚🎆🎆🎈🎈👪👪
@user-ht8oh3fb5o
@user-ht8oh3fb5o 5 жыл бұрын
@@user-gv5ur7lq8j ሙባሪካአሱሮመዳኒ
@mosamohamadmosamohamd8349
@mosamohamadmosamohamd8349 5 жыл бұрын
@@user-gv5ur7lq8j جزاكلله
@hafesuayoutub9468
@hafesuayoutub9468 4 жыл бұрын
አባቴ የኔ ልዩ የኔ ልዩ ነገር ክፉህን አልስማ የኔ አባትኮ ከማንም አባት ጋር አይወዳደርም
@madampordos3348
@madampordos3348 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቁሁ እንወድሀለን
@user-eg1ew9uj3m
@user-eg1ew9uj3m 4 жыл бұрын
አሚንን አሚንን አሚንን
@naemaalpo8441
@naemaalpo8441 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ነው የምወደወት
@user-if9hh2th7n
@user-if9hh2th7n 4 жыл бұрын
እስኪ ቤተሰቡን የሚወዲላይክ ግጬኚ 👍👍አሳዩኚ ሙሀመዲን የምትወዱ ዉዲ ያገሬ ልጆች
@ahmedyeborenaw9603
@ahmedyeborenaw9603 4 жыл бұрын
አያቴ ነው የማስታውስበት በዚህ በጣም ይወደው ነበር
@user-ns6tu9dv3s
@user-ns6tu9dv3s 4 жыл бұрын
እኔም እደዛውነኝ
@user-ns6tu9dv3s
@user-ns6tu9dv3s 4 жыл бұрын
@@ahmedyeborenaw9603 እኔደሞ እራሤን ነውየማስታውስበት በጣምነውየምወደው
@user-if9hh2th7n
@user-if9hh2th7n 4 жыл бұрын
የኔዉዲ
@khadijak9575
@khadijak9575 4 жыл бұрын
@@user-if9hh2th7n 🖒
@etghhbhyd6403
@etghhbhyd6403 4 жыл бұрын
waw siyamir yedrowin yasitawsenal yeliibachinen adirigolin beselam wedagereachin yabikan amin yareb amin amin
@shahad-zb9cb
@shahad-zb9cb 5 жыл бұрын
አሚን አሚን. ባረካላፊክ. ሙ/ድ. አይ ሦትህ
@aualtubi5087
@aualtubi5087 2 жыл бұрын
እማየ እወዲሻለሁ እማየን እና የነቢን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ናፍቆት የሚጨምር መንዙማ
@makyaseid828
@makyaseid828 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል
@Ahmed-eu8le
@Ahmed-eu8le 2 жыл бұрын
የሼይኽ ሙሀመድ አወል ሀምዛ ሀድራ ስሰማ ውስጤን ይረጋጋል ይሄን ሙንዙማ በጣም ነው እምወደው ኡስታዜ አላህ ይጠብቅልኝ
@faizajemal1328
@faizajemal1328 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@tototito5923
@tototito5923 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ አሁንስ አልቻልኩም ተሸነፍኩ ቤተሰቦች ናፈቁኝ አባቴ ትዝታየ
@hassenmelaku4558
@hassenmelaku4558 4 жыл бұрын
አብሽሩ በወሎ እንቁወች ዘና በሉ ዉዶዶዶችች..
@Seada-xt7bg
@Seada-xt7bg 4 жыл бұрын
Toto Tito mar welahi enim uufff ❤️❤️❤️❤️🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@tototito5923
@tototito5923 4 жыл бұрын
@@Seada-xt7bg ያአላህ ሀቢብቲ መቸ ይሆን ስደት ተላቀን ከቤተሠቦቻችን ጋር ጥሩ ቀን የምናሳልፈው
@tototito5923
@tototito5923 4 жыл бұрын
@@hassenmelaku4558 አልሃምዱሊላህ ወንድሜ መሀመድ አወልን መቸም የማልሰለቸው መንዙማዎቹ አሉት
@hassenmelaku4558
@hassenmelaku4558 4 жыл бұрын
ሰለ መሀመድ አወል እኮ ወሏሂ ሙስሊም ያልሆኑ ሁሉ ያዳምጡታል ያዉም ደስ እያላቸዉ፡፡ ዉዊዊ ዉጭ ሀገር ያላችሁ ወንድሞችና እህቶች ኮሜንታችሁን ሳይ በጣም ነዉ ልቤ የሚነካዉ፡ አይዟችሁ፡ አላህ ይጠብቃችሁ ፡ ሁሉም ነገር ይሳካላችሁ፡፡
@thaibadawood7418
@thaibadawood7418 5 жыл бұрын
Aminnnnnnn
@gmiladawud8628
@gmiladawud8628 3 жыл бұрын
የአላህ መንዙማ በጣም ነው የምወደው በተለይ መሀመድ አወል ሰምቸአልጠግበውም ወላሂ
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 5 жыл бұрын
አሚንአሚንአሚንንአለቅምአይቸዋለሁኝእጂግሰውሲጠቅም😢
@hyrpthah8245
@hyrpthah8245 4 жыл бұрын
ማሽአላህአላህይጨምርልክአባቴዋ
@seadahusen1225
@seadahusen1225 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሸአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሚንንን
@shahibkhan5589
@shahibkhan5589 3 жыл бұрын
❤ አሚን የ አላህ!!!
@user-uf2tu5ez4h
@user-uf2tu5ez4h 3 жыл бұрын
አሚንንን።ያረቡ።።ቀጥተኛዉን።መንገድ።ምራኝ።ከቤተሰቦቸምጋ።በሰላም።አገናኘኝ።ያረቡ
@neimaseid2308
@neimaseid2308 4 жыл бұрын
አሚን መዉለዲ ከሪም ይሄን በምሠማ ጊዜ እናቴን ያሥታዉሠኛል እናቴ ኑሪልኝ ዘላለም ያላንች እኔ መኖርአልችልም እማ እወዲሻለሁ
@user-zy2rj7ki1x
@user-zy2rj7ki1x Жыл бұрын
❤😢❤አባባኚ
@user-qy8vh7hm4c
@user-qy8vh7hm4c 4 жыл бұрын
አሚንንንን. አላሁመ አሚንንን
@user-hx7sl9so6t
@user-hx7sl9so6t 4 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin
@hayatmohammed5379
@hayatmohammed5379 4 жыл бұрын
ያረብአሁንስ.የቤተስቦቸናፈቆት.ሊገለኝነው.
@user-hx7sl9so6t
@user-hx7sl9so6t 4 жыл бұрын
@@hayatmohammed5379 አይዙሺ እህቲዎ ሁላቺንም ነን አላሕ በሠላም ያገናኘን እያል ዱአ ነዉ😘💘
@rowdhasambakh7198
@rowdhasambakh7198 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@muhesied4373
@muhesied4373 4 жыл бұрын
ኣምንንንን ያ ኣላህ 🤲🤲🤲
@user-rv6nz9lk9n
@user-rv6nz9lk9n 3 жыл бұрын
እማዩ ኑሪ ለዘላለም አበባየነሽ አይ ስደት አይ ትዝታ ወንድምአለምእውይ ትዝአለኝ
@mzed301
@mzed301 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ በራህመትህ። እዘንልን ያኢላሂ
@user-xg7tw2gg8z
@user-xg7tw2gg8z 3 жыл бұрын
የቤተሰብ ትዝታ😭
@user-dv7lz6sv2c
@user-dv7lz6sv2c 2 жыл бұрын
ያአላህ ድምጥ😢😢😢❤❤❤😍
@abduab9924
@abduab9924 5 жыл бұрын
አሚን፣ያልኩበት፣ዛሬስ፣አስታወስኩኝ
@nadia1696
@nadia1696 4 жыл бұрын
ያረብ፡የቤተስቦቸን፣ነገረአደራአንተጠብቅልኝ
@crownrak1927
@crownrak1927 4 жыл бұрын
ትዝአለኚወዪኔትዝታወይኔሥደት👍👍
@zinetouemr6354
@zinetouemr6354 3 ай бұрын
አሚን ያረብብብብብብ🤲🤲🤲🤲🤲
@user-fm8ub3mu1d
@user-fm8ub3mu1d 5 жыл бұрын
አጎቴ ይወደው ነበር አስታወሰኝ አየየየየ ስደት
@user-bg4sj7rh7f
@user-bg4sj7rh7f 4 жыл бұрын
ያረብ ደጉን ዘመን መልስልን
@rabyara7196
@rabyara7196 4 жыл бұрын
አሚንንንን የረብ
@zeynebtube6006
@zeynebtube6006 4 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@user-ve2gc1pf7e
@user-ve2gc1pf7e 4 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ
@aeyshaseide7503
@aeyshaseide7503 4 жыл бұрын
አሏህ ይርሀማት አያቴ አያቴን አስታወሰኝ እና ያልኖርኩበት ዘመን ይናፍቀኛል ይህን ስሰማ 😭😭
@nooralomkhan9861
@nooralomkhan9861 3 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ይጠብቅልን ብተስብን
@sadaalisara2378
@sadaalisara2378 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@gfgfgf1017
@gfgfgf1017 5 жыл бұрын
ያረቢ የቀልባችን ሞልተን ላገሪችን ያብቃን
@fathumaatufai6862
@fathumaatufai6862 5 жыл бұрын
አሚን
@azeezayemam9392
@azeezayemam9392 5 жыл бұрын
አሚን
@kalwaabeb4847
@kalwaabeb4847 5 жыл бұрын
አሚንን
@amiradrama7875
@amiradrama7875 5 жыл бұрын
አሚንንን
@aishakhalid7764
@aishakhalid7764 4 жыл бұрын
አሚን አሚን
@abduhassen1181
@abduhassen1181 2 жыл бұрын
ባረካላህ ፊክ ሸህ ሙሃመድ አወል ወሎ የደጋጎች አገር ይሄ መንዙማ ደጉን የልጅነተ ጊዜ ያስታዉሰኛል
@aishakhalid7764
@aishakhalid7764 4 жыл бұрын
አሚን አሚን ያረቢ
@user-kj6wi8vw7h
@user-kj6wi8vw7h 4 жыл бұрын
አሚአሚን 😍😍😍😍
@semira8660
@semira8660 4 жыл бұрын
ማሻአላ 👍😘
@RRr-hx4nl
@RRr-hx4nl 11 ай бұрын
አሰላማሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱ፣ማሸአላህአገራችንምሰላምያርግልን
@zeynebafantaw5664
@zeynebafantaw5664 5 жыл бұрын
አሚንንን ያአላህ. የመጨረሻየን ነገር
@user-nz8ks5bc2v
@user-nz8ks5bc2v 5 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንን
@ZahraZahra-vs7qq
@ZahraZahra-vs7qq 5 жыл бұрын
መሸ አላህ አላህ ይወፍቅህ አቦ
@webaeb4829
@webaeb4829 2 жыл бұрын
አባየ እህቴ አላህ ይራሀማችሁ ያኔ በደጉ ግዜ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ብቻ አልሀዱሊላህ
@mohammedsied4518
@mohammedsied4518 Жыл бұрын
መሐመድ አወል ብዙ ነገሮችን አስቀምጧል ነገር ግን ብዙ መጻፍ የሚችል ሰው ነው ከጎኑ የሚቆም ጠፋ
@Ksaaa-kn8ts
@Ksaaa-kn8ts 3 ай бұрын
ሰወደዉመንዙማዉን
@rahmarr3851
@rahmarr3851 5 жыл бұрын
ይሄን ትሠማ እሚ እናቴ ትዝ ትለኛለች አይ ሥደት የዛሬን አይበለውና ከሚሥ ከሚሥ ይሄን አብረን ሁነን እናዳምጠው ነበር ኡፉፉፉፉ
@7mod126
@7mod126 5 жыл бұрын
As wr wb mashaa Allah tabarak Allah alhamdu liillaah rabiil alamin Muhammad awal Keri jazakalah
@mosamohamadmosamohamd8349
@mosamohamadmosamohamd8349 5 жыл бұрын
አይወላህ ስት አለፈ
@fvsudhicjc8355
@fvsudhicjc8355 4 жыл бұрын
@@mosamohamadmosamohamd8349 mmsolmnaneen Mmsolmnaneen UvxhshbsjkyftFezjikpcdgycdgbntfzezujomnbxdrdchvfgj Hbdhdbhhesuskhfffszt😇😧😬😬😯😤😳😟🕓🕢🕡🔒🔅🔀🏫🏨🐎💐✈🐦🐥🌾🌿🌴🌻🌼🌸🌹🍀🍁🌺🌛🌜🌖🌗🌘👗👖👠👡🎂🎁✏📢🎵🎶
@user-mt3ni5mc8j
@user-mt3ni5mc8j 4 жыл бұрын
እኔም
@rebiaali388
@rebiaali388 5 жыл бұрын
Amin Amin
@user-ih1pl5gy2g
@user-ih1pl5gy2g 3 жыл бұрын
አላሁመአሚንያረቢአንተውከይርእሻልኝ፣አሚነኝ
@user-jf9vx6no7c
@user-jf9vx6no7c 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንን ያረብ❤❤
@ggjj7506
@ggjj7506 4 жыл бұрын
አሚነ 👐👐👐👍👍💟👂
@saifalnuaimi3913
@saifalnuaimi3913 4 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😥🇦🇪
@saifalnuaimi3913
@saifalnuaimi3913 4 жыл бұрын
واختتمت من زمان
@eliasmehdi8550
@eliasmehdi8550 4 жыл бұрын
Allah endmehn yaresmew wdu sahiba
@uehheu8749
@uehheu8749 4 жыл бұрын
አሚን
@user-bo5el6lk6t
@user-bo5el6lk6t 3 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንን❤️❤️
@taibahtaibah7776
@taibahtaibah7776 2 жыл бұрын
ወላሂ ዘመን እማይሽረዉ መዙማ ቢኖር የሸይኽ መሀመድአወል መዙማነዉ አሏህሀያታቸዉን ያስረዝምላቸዉ
@marumemarefa2694
@marumemarefa2694 4 жыл бұрын
መሻአላህያረብ
@abduab9924
@abduab9924 5 жыл бұрын
አሚን፣አላሁመ፣አሚን፣አድርገኝ
@hamadhmdan1454
@hamadhmdan1454 4 жыл бұрын
አሚን አሚን ያርብ የአላህ
@RihanaAhmed-kv2el
@RihanaAhmed-kv2el 10 ай бұрын
በጣም እምወደው መንዙማ
@zamzamali5191
@zamzamali5191 4 жыл бұрын
allah yideya yiseteh anete yeshereki aqeneqagni
@adhen3818
@adhen3818 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እዲሜና ጤና
@makeabdurhman1362
@makeabdurhman1362 5 жыл бұрын
አሚንንንንንንን ያረብ
@nadia1696
@nadia1696 4 жыл бұрын
መሽአላህበጥም፡ደስይላህግአላህበያለንበት፡ስላማችን፡ብዝትይበል፡፡
@hayatmohammed5379
@hayatmohammed5379 4 жыл бұрын
አሚንለሁላችንም.እረስደት.ይብቃን
@hlinahlina7479
@hlinahlina7479 4 жыл бұрын
Ya Allah Allah kerim 🙏🙏🙏😭
@hayat229
@hayat229 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@seadaseada7489
@seadaseada7489 4 жыл бұрын
መገን ሙሀመዳወል አሎሀል እናቴ በጣም ትወደዋለች አስታወሰኝ
@reemnaif9548
@reemnaif9548 2 жыл бұрын
ያባቴ ማስታወሻ ባባየ ናፍቀህኛልኮ 😰😰💔💔
@missroma3158
@missroma3158 3 жыл бұрын
ያአላህ ያርብ አሚን አሚን
@sadajamal9026
@sadajamal9026 4 жыл бұрын
Ayyy welahi kemis welo lay 😥😥😥😥
@hayatmohamed9177
@hayatmohamed9177 5 жыл бұрын
አሚንያርብ
@ggjj7506
@ggjj7506 4 жыл бұрын
ኡነኳነመሲሉሚሀነኩነአሚነየራቢ
@MOhamad-vp6em
@MOhamad-vp6em 4 жыл бұрын
አሚንንንንንን♥♥ያረብ
@abdiiboruushaakkiissoo6465
@abdiiboruushaakkiissoo6465 2 жыл бұрын
Asalameleykum Sheik Mohammed? Wishes you a happy long life, and I shall then thank You tube videos to get your work on line. Tks a lot Mustafa
Kediga menzuma |kediga| ሙሀመድ አወል መንዙማ |ኸዲጃ|
29:13
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 833 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 85 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
OLD MENZUMA Muhammed Awol
28:08
Wollo_Kemissie Tube
Рет қаралды 703 М.
ሸይኽ ሙሐመድ አወል ሐምዛ | ሞት_ ነኪር እና ሙንከር አሳዛኝ ምክር
29:01
ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
Рет қаралды 244 М.
ሸህ ሙሀመድ አወል ተወዳጅ እንጉርጉሮወች
2:30:35
ተፈኩር ቱዩብ تفكور
Рет қаралды 133 М.
ሸህሙሀመድ አወል ሃምዛ-እንጉርጉሮ-sheh Mohammed awel hamza-engurguro Mazuma
31:38
[የጦይባው አህመድ ] መንዙማ ሸይኽ ሙሀመድ አወል ሀምዛ layrics sheyh muhammed awol hamza menzuma
22:21
መህመድ አወል ሀምዛ   ኸድጃ   mohammed awol  hedija
29:10
habesha islamic song [menzuma]
Рет қаралды 329 М.
ያወዱድ     ሙሀመድ አወል
13:23
habesha islamic song [menzuma]
Рет қаралды 26 М.
Menzuma Muhmmed Awel || ሳዳቶች || ሙሀመድ አወል ሀምዛ መንዙማ
1:00:30
حضرة الله Raya تاTao
Рет қаралды 395 М.
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 833 М.