ሽመልስና ሀብታሙ tiktok video reaction 😂 part 1

  Рет қаралды 47,308

YORD -  Entertainment

YORD - Entertainment

Күн бұрын

‪@BewketuSeyoumofficial‬ ‪@EBCworld‬

Пікірлер: 71
@abebechbogale9150
@abebechbogale9150 11 күн бұрын
ይህ ነው የሚያዋጣችሁ እንዲህ ነው ቦልቲካ እያልህ ጎጥህን ይዘህ የሰው ጀሮ ከምታደነቁር ማፈሪያ የደም ነጋዴ
@hassenissa8539
@hassenissa8539 10 күн бұрын
Business is a slow! Every politician need a break⚙️
@peace4all584
@peace4all584 19 күн бұрын
I don't get it how this is Professor Berhanue Nega's fault. The entire country school system needs overhaul. We need to thank him for exposing the problem.
@Hiru2019
@Hiru2019 17 күн бұрын
እነዚህ አጥፊዎች ናቸሁ!! የብርሃኑን እግር ለማጠብ አትበቁም!
@YaredSheme
@YaredSheme 16 күн бұрын
ኮሜዲ ይሻላችኌል ከእንግዲ ፖለቲካ ውስጥ እንዳትገቡ
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 16 күн бұрын
እነዝህ መርዞች እንዲህ ብትጃጃሉ ይሻላል ፖለትካው ይቅርባችው በተለይ ሀብታሙ አያሌው አንተ መርዝ የሆንክ የስፈር ልጅ የፋኖዎች መከፋፈል የምትፈልግ ባሌጌ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ
@gonffaYado
@gonffaYado 19 күн бұрын
ድንጋይና ኩበት ።
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 12 күн бұрын
Yes yes
@beyenezemariam8947
@beyenezemariam8947 17 күн бұрын
በትዉልድ አማካኙ ብረሀኑ ነጋ የተማረቺዉ ተማሪ ክብደት በኪሎ ሲለካ ቁመት በምን ይለካል ሲላት በሊትርል አለች ብርሐኑ ነጋ ትዉልድ እንደአመከንክ ያንተም ሕይወት ይመከን ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤💪💪💪
@azebberhane834
@azebberhane834 17 күн бұрын
😂😂😂
@zelalembantiwalu6499
@zelalembantiwalu6499 19 күн бұрын
ሽመልስ እኮ ግን በወጋየሁ ንጋቱ ልጅ ላይ ደርቦ ያገባና ያባረራት መጥፎ ሰው ነው እየተባለ ይታማል
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 19 күн бұрын
የዘፋኙን የአስናቀች ወርቁ ልጅ ልጅ ፈግሎ ባለጌ
@uridamtew462
@uridamtew462 19 күн бұрын
የነገረህ ሰው በደንብ አልነገረህም።
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 19 күн бұрын
@@uridamtew462 ማለት ጆሮ ደሞ ይጥፋኝ ይህ ሴሰኛ
@BeforseftyBeforsefty
@BeforseftyBeforsefty 16 күн бұрын
አሉባልታ ጠላን
@selamselam8531
@selamselam8531 15 күн бұрын
ትክክል ነህ በሳ ላይ ደርቦ የጋነውምድረ ጎጠኛናቸው ገብተው፠ ከስር የተጨረጨሩት መቼም እዛ ሠፈር ሠው በያጠፋም ከነሱ፠ከሆነ ጥፍቱ ሲነገር የማይወዱ ዘረኛ ስለሆኑፐነው ከስር ኮመንቶቹ የተንጨረጨሩት
@ermias2859
@ermias2859 12 күн бұрын
Right video no more fano
@setegnmerko6326
@setegnmerko6326 13 күн бұрын
እናቴ ትሙት አሁን ነው ስራቹህን ያገኛቹህ፡፡እማታቁትን ስታቦኩ ኖራቹህ😊
@AliBro-e1i
@AliBro-e1i 6 күн бұрын
hhh
@tegegneyitbarek5049
@tegegneyitbarek5049 Күн бұрын
አሽቃባጭ
@mdalihosen1492
@mdalihosen1492 9 күн бұрын
እናተ እነሀብታሙ ከፖለቲካው ይልቅ ኮሜዳነያዋጣቸዋል
@gebrelema579
@gebrelema579 18 күн бұрын
ሽሜም እንደሀብትሽ ምጡቅ ምሁር ሆነ ፊደል አልባ ሙሑሮች ናቹ ያበጣቹ ምንዱባኖች
@Mira-yusi
@Mira-yusi 15 күн бұрын
Yezembab picture. Yegeche sent nw...?🤔🤔
@SimachewYaregal
@SimachewYaregal 11 күн бұрын
Beka hideh hideh jil honk....honachihu..tiktok lay tijajalalachihu.kewanaw meda wotachihu...eske keraniyo new sitil alneber gibana chuh enji endelemedebih...yemin tiktok lay maftet new
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun 3 күн бұрын
በሊትር ክክክ ስልቶች እኮ ጅራት ናቸው ክክክክክክክክክክ
@libbueneyew9421
@libbueneyew9421 8 күн бұрын
Hagerr kemtibetebtu eski endezih feta eyalacchihu selamachinin situn
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun 3 күн бұрын
አረ ኢትዮጵያ ምን ይሻልሻል ክክክ
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 6 күн бұрын
ዓለም አቀፍ ጅሎች !
@ermias2859
@ermias2859 12 күн бұрын
Thanks god fano arefe
@tadeledebebe3290
@tadeledebebe3290 3 күн бұрын
ጥሩ ስራ አግኝታችኋል በርቱ😢😢😢
@1yibeltal-ከ100
@1yibeltal-ከ100 13 күн бұрын
ጆሮና ደንቆሮ እውቀታቸው ሽሙጥ ነው
@hamerwuha9759
@hamerwuha9759 18 күн бұрын
ጅል ኦና ጅላጆል ገጥማችዋል
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 18 күн бұрын
The current education is very bad, hunger and problems are very bad in Ethiopia. In our generation, especially Meles Zenawi, the generation is called the best, the best, the best.🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🎉🎉
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n 17 күн бұрын
What!!!! Clown.
@HelkanaMelaku
@HelkanaMelaku 4 күн бұрын
ትኩረት እንስባለን እያላችሁ የምትጋጋጡ ሰዎች አደብ ብትይዙ መልካም ነው ። ጉዳችን አያልቅ መቼስ እንደው እስከ ስንት ተምረህ ይሆን የሰለቸህ??
@stephenbiniam595
@stephenbiniam595 21 күн бұрын
Aye amara,aye amara........
@SintesintuBesintu
@SintesintuBesintu 19 күн бұрын
የፍርጅድ 12ኛ ረሳሽው ሽሜ አንተም በትምህርት ላይ ሙድ ትይዛለህ?
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 14 күн бұрын
እኔስ ስለምታናድዱኝ እናንተን አልወዳችሁም ነበር ድንገት አይቼ ብገባ ግን በዘጋጃችሁት ነገር በሳቅ ጦሽ ብዬ ልፈነዳ ስል አቋረጣችሁት።እስቲ ዛሬ እንኳን ላመስግናችሁ።ቀጥሉበት።
@abelmoges9148
@abelmoges9148 21 сағат бұрын
ቧልተኛ ሆናቹ ቀራቹ በቃ!
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 16 күн бұрын
አይ ለካ እናንተን ነወረ ጅል ጅላንፎ ጅላጅል ማለት አለቀባችሁ???ተመስጌን እንኩዋን ለዚህ አበቃችሁ ሽሜ አቡጊዳ አንቺ እንኩዋን በነፃ እውቀትነት አትታሚም አትሳቅ ሰው በራሱ አይልቅም እንዲህ መድረካችሁን ኮሜዲ ስታረጉት አሪፍ ነው በርቱ አሁን ሀገሬ ሰላም ነው ማለት ነው ተመስጌነን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@TimarKifle
@TimarKifle 2 күн бұрын
እናተም ሰው ሆናችሁ
@BereketChane
@BereketChane 16 күн бұрын
ቦለቲካውስ አቻላችሁትም ይሻላችኃል
@HjggFgdgh
@HjggFgdgh 20 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 5 күн бұрын
ተምረህ ያልተማርክ አድር ባይ ብርሃኑ ነጋ
@crstianorolando7549
@crstianorolando7549 18 күн бұрын
ሀብታሙ ምን ሆነህ ነወ ከዚ ከጅብ ጋር ማች አያረግህም ተጠንቀቀው አደገኛ ነው
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 16 күн бұрын
አይ ነፍሶቼ ይሄን መንግስት እንደ ድሮ በአጉል ፓለቲካ እንጫወታልን ስትሉ በራሳችሁ ሜዳ ላይ አንጠባጠባችሁ አይደል ???እስቲ ለመዝናኛ እሚሆን ደግሞ ከድሮ ከዘጠናዎቹም ሰማኒያዎችም ያኔና ዘንድሮ እያላችሁ ኮሜድ አምጡልን አይ ኪሳራ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kalebabera4341
@kalebabera4341 11 күн бұрын
የቡሽቲ መናኸሪያ
@DesalegnABENET
@DesalegnABENET 9 күн бұрын
የወረዳችሁ ዝቃጮች ሆናችሁ አረፋችሁት?
@abebe7532
@abebe7532 19 күн бұрын
Emin⁉️
@mulugetashibeshi1350
@mulugetashibeshi1350 19 күн бұрын
የናንተ ቢጤ ናት🤣
@Hiru2019
@Hiru2019 17 күн бұрын
እናንተ በኢትዮጵያ መበጥበጥ አትራፊዎች ናችሁ!!!
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 16 күн бұрын
በጣም አሳፍሪዎች አሜሪካን ሀገር ውስጥ ስርተው መኖር የማይችሉ መማር የማይችሉ ድንጋይ እራሶች ለፍኖ መከፍፈል ምክንያት የሆኑ የስፈር ሴቶች
@AbelMesfin-cs6dr
@AbelMesfin-cs6dr 18 күн бұрын
ተው ግን ሽመልስ የአባቶችህ የጥበብ ሰዎቹ አፅም አይወቅስህም? ኪነ-ጥበብ ፓለቲካውን ትሟገታለች እንጂ። እንዴት ይህን የተከበረ ሙያ ትተህ? እውነት እነ አበራ ተስፋዬ አበበ እነ ተስፋዬ ሳህሉ እነ ወጋየው ንጋቱ እነ አባተ መኩሪያ እነ ፀጋዬ አንተን አሳደጉ? ትልቅ ባለሙያ ነህ እንወድሀለን ተው ማንም ሆነህ አትለፍ ወደ ሙያህ ተመለስ ሀገርህን ከወደድካት ስራላት እንደአባቶችህ። ይሄ ሙግት እና ክርክር ምንም ለውጥ አያመጣም ገና ናት ሀገራችን ገና ገና ልንሰራላት ይገባል።
@mehari7704
@mehari7704 14 күн бұрын
editing nw bro
@OliZawde
@OliZawde 17 күн бұрын
መድረ የሽርሙ ጣልጅ የባዳ ጥረቅም
@gatentsalih6117
@gatentsalih6117 20 күн бұрын
ምን ሰው አጠህ ነው እነ ሀብታሙን ያቀረብክ
@xFlavoriax
@xFlavoriax 20 күн бұрын
አንተም እንደ ሰው ተቆጥረህ አለህ አይደል። 😎
@DAT991
@DAT991 19 күн бұрын
ጎጤ
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n 17 күн бұрын
​@@xFlavoriax Segete
@hadasgetnet3084
@hadasgetnet3084 20 күн бұрын
Hi
@ermishon
@ermishon 20 күн бұрын
ጃውሳ ከንቱ።
ሽመልስ እና ሀብታሙ tiktok reaction funny videos 😂 part 3
16:41
YORD - Entertainment
Рет қаралды 13 М.
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የተደረገ ምክክር
2:28:28
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC
Рет қаралды 23 М.
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 131 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 25 МЛН
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 17 МЛН
ሽመልስ እና ሀብታሙ  funny tiktok video reaction🤣🤣🤣
10:11
YORD - Entertainment
Рет қаралды 73 М.
Best 5 ኛ ክፍል::
2:01:48
STG MEDIA
Рет қаралды 979
ሽመልስ አበራ እና  ሀብታሙ tiktok reaction video 😂 part 2
9:02
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 131 МЛН