KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በመጨረሻም ሰራተኛዋ ህጋዊ ሚስቱ መሆና ተደረሰበት !ጋዜጠኛው ለህግ አቀረባቸው! ሚስቱን በሰራተኝነት አስቀጥሮ ሲሰሩ የነበሩት ሴራ ተጋለጠ ። !
34:30
ባሏን 8 ወር ከልክላ እሽኮለሌ ስትል እጅ ከፍንጅ!! | ውሽማ የቤት ቁልፍ ተሰጥቶታል!!
34:08
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
ሽማግሌው ልጃቸው ምትሆን ሴት አገቡ!! | የገዛ ልጃችውን እቃውን ወርውረው አባረሩት!!
Рет қаралды 39,579
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 89 М.
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Күн бұрын
Пікірлер
@FilmawitNatey
14 күн бұрын
መታችና ኣስመታች ከምድረገፅ ድብን ያድርግልን
@Ksma-d5v
14 күн бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣
@HalimaEshetu-u9n
14 күн бұрын
ኧረ የነስር አይን እና ዱካ ሾዉ ጠፍተዋል በሰላም ነዉ????
@CvhHk
14 күн бұрын
አወጠፉ ምንሔነዉ ይሔን
@ziziesheteeshete3669
14 күн бұрын
አዎን እማ እኔም ጨነቀኝ ጠፍተዋል
@Fifi-q6d
14 күн бұрын
እኔም ለምን እንደጠፉ ገርሞኛል ?
@melaku6462
14 күн бұрын
BE LELA SERA SEMONU YEMELESALU
@accacc5974
14 күн бұрын
እኔም ግራ ገብቶኛል የትእንደገቡ
@amandanoah3563
14 күн бұрын
ንጉስ ጀግና ነህ
@ASERTOMAS
14 күн бұрын
ጥለው ለሚሄዱ ቁሰ ይህን ያህል በሰው ህይወት መጫወት ወንጀልም ኃጢአት ነው እውነትና ፍቅር ብቻ ይግዛን
@Aminat725
14 күн бұрын
የኔጀግና ወንድሜን የሚመሥለኚ ነገርሥ በረታልኚ እራሥክን ጠብቅ
@HdhH-x2y
13 күн бұрын
ይችቆሻሻ ምንእያለይነው❤❤❤ለህግአቅርቦት❤❤
@AyalAshenafi
14 күн бұрын
ኮነሌንን 😢😢😢😢ፀበል ማስጠመቅ ነው እንደዚ አይነት ከዚህ በፊት እንዲህ አይነት ቀርቦ ነበረ እናትየው መስተፋቅር በልብሳቸው😢😢😢😢😢😢ተሰራ በፀበል ዳኑ
@mahlte-kb9qf
14 күн бұрын
ወይ ዘንድሩ ሰውን መነካው 😢😢😢😢😢
@WySh-d7u
14 күн бұрын
,ሰዉየዉን ፀበል ዉሰዱት ፀበል ነዉ መፍትሄዉ የኔ አባት አሳዘነኝ 😢😢
@MasaraAna
14 күн бұрын
የኔስር ዓይን እና ዳካሻው ጠፉ በናት ወንድሜ ካወቅ እነሱን አወራቸው ለእነሱ ብዙ ሰው ተጨናነቀዋል
@ዲቦራ
14 күн бұрын
ወጣቱ ወዴት እየሄደ ነው እንዴት በዚህ ዘመን ጥንቆላ ማረግ ይገርማል
@musamehamed5582
13 күн бұрын
እር ውነትም ነስር አይንና ዘላለም የት እደጠፉ ፈልግልን ወድማችን ሀገሬ ሚድያ
@zulfajemal5646
14 күн бұрын
አረ አፈር ብይ ሽማግሌውን አሳበደችዉ
@abozenechbiru7113
14 күн бұрын
ጸበል ዉሰዷቸዉ ሌላ መፍትሄ የለዉም
@destata7749
14 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጧንቃይነ አስጧቃይ ከምድሬ ከኢትዮጵያ በጌታ በእየሱስ ስም የእግዚአብሔር ኢሳት ይብላው
@addisw1713
14 күн бұрын
አሜን🙏
@سارة-ك3ف
14 күн бұрын
አሚን😢😢😢😢😢😢
@sisayyaregal
13 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያጥፍልን😢😢😢
@MikiRobi-wu5db
14 күн бұрын
ማስፈታትማ ትችላለች ሃብታቸውን ስለምትፈልግ ብቻ ነው አትልቁዋት።
@BeminetTeklu
14 күн бұрын
ሰውየውን ወደ ፀበል ውሰዷቸው እሷንም ወደ ህግ አሳልፎ መስጠት ነው
@HanaHana-io3bq
14 күн бұрын
ችግሩ እኮ የሀገራችን ህግ 00000 ነው
@nanatefera6610
14 күн бұрын
ንብረት ነው ያፈቀረችዉ ኮለኔልን ይች ባለጌ እባክህን ጋዜጠኛዉ ኮለኔልን ፀበል ዉሰዷቸዉ
@Sara2030Sara
13 күн бұрын
ሰረተሽአበይምቆሻሻ❤❤❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
14 күн бұрын
ወደ ፅበል ውስዶቸው መፍትሄ ፅበል ነው እግዚአብሔር የሚፈታው
@NaNa-lw3xq
14 күн бұрын
ንጉስ ሠላም ነው
@AnshaSeid-gi7ei
14 күн бұрын
አፈር ብይ የእጅሽን አሏህ ይስጥሽ😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤
@fasikagmeskel8437
14 күн бұрын
ልጁ ምን አጨቃጨቀው ንብሰቱን በስሙ ማዞር
@sarahabas8619
14 күн бұрын
ሆ ጉድ እኮ ነው ወይ አገሬ 😢😢
@HanaHana-io3bq
14 күн бұрын
ሰውየውን ጋም አርጉና ፀበል አስጠምቋቸውና ከዚቺ ባለጌ ሴት አላቃችሁ ከግቢ አባራት ሽማግሌውን ወደ ጤናው ይመልሰው
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
14 күн бұрын
ፀበል ፀበል ፀበል ይጉቡ ስዉዮዉ😢
@ddddddddddsd
14 күн бұрын
አይ ይቻ አለም ግን ከቱ እነቶን አታስቡም😢😢😢😢😢😢
@RabeaMohammed-g9g
13 күн бұрын
የኛ ነብር መጣ ❤ገባገባ በሉ ❤አላህ ይጠብቅህ ❤ወንድሜዋ ❤የነሥር❤አይን ❤የትህዶ ነው❤ በአላህ ❤ጠፍብን ❤አላህ ❤ይጠብቀው ያርብ
@ZaynbaStotaw
14 күн бұрын
ውይ ኮሌኔር ኧረ ፀበል ሂዱ😢😢😢
@KadijahAlimam
14 күн бұрын
አላህ ያዋርደሽ
@sadiyahassen318
14 күн бұрын
ያራቢ አደራህን መተተኞችን ከሀገራችን አጥፋልን
@febanlove2876
14 күн бұрын
ሆይ ጉድ ዘንድሮ
@Meklit.GeneneneBirhanu
14 күн бұрын
ኧረ ልትገላቸውም ትችላለች
@UfRa-yi7hp
14 күн бұрын
ሀይ ጀግናችን እንዴት ነህ❤❤
@LUBABAAli-uw9ye
14 күн бұрын
ወይኔ የኢትዮጵያ ሴቶች ለገንዘብ ሲሉ ሊያብዱ ነው ሰው አትመኑ
@sabelfayeza9921
14 күн бұрын
አረ ቶሎብለቀችው😢 ፍቷቸው
@HdhH-x2y
13 күн бұрын
ጀግናችን ሰውየውን ፀበል ውሰዱት❤❤❤
@FreweyniGalagame
13 күн бұрын
😮ወይ ጉድ
@MdAlllalinlain
13 күн бұрын
ግብዝ ጋዜጠኛ ምን ግዜም ስራ ጥሩ ነው ቀጥል አይዞህ
@Martejes
14 күн бұрын
ወንድ አከራዩእሷን መንቅራችሁ አባሯት
@ሮዚነኝሆደባሻዋ
14 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን የአባትህን ንብረት በስምህ አርግ ጉድ ነው ሚሰሩህ ትንሽ ትቀጣ
@AliAli-d3y1d
14 күн бұрын
ውሸቷን ነው ፍቅር ያዘኝ የምትለው ንብረት ነው የምትፈልገው
@sabelfayeza9921
14 күн бұрын
ፀበል ይቻ ከይሲ😢
@danialkndu
12 күн бұрын
የምን ማሰፈታት ነው ሰይጣን ያሰረውን እግዛሀብሄረ ነው ወደ ፀበል ውሰዱዎቸው🙏🙏🙏
@makidaskidane9967
14 күн бұрын
የምጋርም ነው በማርያም ነው የምትለው እች ቆሽሽ ሴት በፊት ስትስርው ምን መስሎሽ ነው ወይኔ ምን አይነት ግዜ ውስጥ ነው ያአለነው
@ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ
14 күн бұрын
ያማታል እንዴ ልጅቱ እጭ በቃሄደሽ አስፈቺይ
@user-km8tm8ig3o
14 күн бұрын
እንኳን በሰላምመጣህ ወንድማችን ንጉሱጉድ ያለው ገፉ አድሮይፋ ጃልምንአይነቶ ሰይጣን ባለጌነት ሰርተሺአበይምአይንሺይብረር ውሻ ለህግትቅረብ ሰውየውን አትፍረዱበት ተይዞነው ይህ ሁሉመተቱነው እድህየሚያደረገው
@honeyhoney8185
14 күн бұрын
ውሽቷን ነው ብር ፈልጋ ነው ስውየውን ጸበልን ውስዱት ሽማግሌውን 😢😢😢😢እባክህ አትዋል አትደር
@Martejes
14 күн бұрын
አባትህን ወደፀሎት ውሰዳቸውእሷ ገናበመርዝ ትገላቸዋለች ታያላችሁ
@EtalemSayfu
14 күн бұрын
ፀበል
@MdAlllalinlain
13 күн бұрын
❤❤❤❤❤ለጀግናው
@bitanyahadasalem6878
14 күн бұрын
እግዝዮ። ማሃረነ ኩሩስቶስ
@WeinieYesehak
14 күн бұрын
ነገ ዛሬ ሳትሉ ፀበል አስጠምቆቸው ልጅቶ ግን ለህግ አሳልፈህ ስጣት አይ ይሄ ጥንቁልና እንደው ዘንድሮ ጉድ ኮ ነው
@elsabetassefa1676
14 күн бұрын
ፀበል ወሰድዋቸው
@MignoteFikre
11 күн бұрын
ልጅቷን ማሳሰር ነው❤❤❤❤
@honeyhoney8185
14 күн бұрын
ኖ እራሷ ትሒድ እባካችሁን አትለማመጧት ለህግ ስጧት😢😢😢
@teklewoinabebe9981
14 күн бұрын
ይህ መተት ነው ዘርሽ አይባረክ ለየትኛው እድሜሽ ነው ይህን ክፋት መስራትሽ እድሜሽ አጭር ነው ተሎ ንስሃ ገብተሽ እራስሽን አድኝ
@genetsida8067
14 күн бұрын
Yihe yeseytan sira nw shimaglewn Egziabher yiftacew🙏
@birtukantesfaye678
13 күн бұрын
ስውየውን ጠበል ውስጥ ደግሞ አታፍርም እንዴ አባት የላችሁም እናት የላችሁም ትላለች እንዴ ምን አይነት ስድ ነች ለህግ አቅርቦት በዚህ እድሜ ሽማግሌውን 😢😢😢😢
@lubabapinsard596
14 күн бұрын
Beslame newe yetefakawe
@በረንታ
14 күн бұрын
ዘሌ ና የንስር አይን ጠፍተዋል 😢😢😢😢😢
@Selam.Asmara
14 күн бұрын
Wellcome!❤❤❤
@zulfajemal5646
14 күн бұрын
ኢቺ መተተኛ ለህግ ትቅረብ የሠራውን ንብረት ለመዝረፍ
@ሮዚራያ-ቸ8ዸ
14 күн бұрын
ልጃቾ ገን አድንቃሎ ❤️❤️
@AsinakechAdugna
14 күн бұрын
ወረደ ነሽ እውነት በለጌ በእየሱስ ስም አረ ስንት ጉድ ነው
@genettesfaslase6340
14 күн бұрын
የነስር አይን እና ዱካ ሻዉ ጠፍተዋል በሰላም ነዉ
@netsanetworku2852
14 күн бұрын
ፀበል ወስዶ ማስጠመቅ እንጂ መልሶ አጋንት ጎታቾች ጋር መውሰድ መፍትሔ አያመጣም ፀበል አስጠምቋቸው😢
@HanaHana-io3bq
14 күн бұрын
ወይ ሀገራችን አውጣን ምኗ መረን ናት
@JoharaHassen-sf3jf
14 күн бұрын
ዛላለምና የናስሪ ዐይን ጣፉብን በሰላም ነዉ
@beletechmelaku2847
14 күн бұрын
አዉቃ ነዉ ወደድሁት ያለችዉ አዉቃነዉ አዉቃነዉ ለሀብት ነዉ ወደዉ አይደለም ፀበል
@MasrtDasa
14 күн бұрын
ወዪጉዲ,ዘሬደሞሜንዘሊንመጠኑጉሰችነ,እከንደናማጠ❤
@fitsumbekele6115
14 күн бұрын
መፍትሔው ፀበል ብቻ ነው
@FathimaFathima-r5g
13 күн бұрын
😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ
@GenatMitku
13 күн бұрын
ወንድሜ ለእግ አቅርባት አስፈቱላቸው
@ZewdineshWoldyes-ls7sv
14 күн бұрын
ሰውየውን ባስችኩዋይ ወደ ፀበል ውሰዷቸው እሱውንና ጠንቁውዩን ወደ ሕግ ባስችኩዋይ መሄድ አለባቸው
@KalkidanGirum-y6c
2 күн бұрын
እንኳን አፈቀሯት ምን ይደረግ ሠውየው ተመችቷቸዋል
@Jerusalem-cm7pv
14 күн бұрын
መተተኞች እግዚአብሔር ከምድር ገፅ ያጥፋችሁ በአሁን ሰአት ለሰውልጅ ህይወት መበላሸትና ለምድሪቷ እርግማን የሆኑ እነዚህ ናቸው
@aduadu3685
12 күн бұрын
አባባ ኮረኔል አፈቅርሻለሁ አሉ እኮ እሷም ዘላ እሺ!!!!😂😂😂😂😅😅😅
@ZelalemTilahun-k9b
14 күн бұрын
ምን ይጠበስ
@meazasibhatu8849
13 күн бұрын
ከመጀመርያም ንብረታቸውን ፍለጋ ሽማግሌ ውን ነው የፈለገቹ
@ToybaT-i9s
14 күн бұрын
አኡዙቢላሂ መነሸይጧን እረጅም መተት የሚሠሩትን የሚያሠሩትን አገታቸውን በሰይፉ መቅላት ነው። አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም
@Amina-u1g
13 күн бұрын
ወይጉደአረሴትዬይቱጤነኘአደለችም
@ወይንሸት-ቘ6ኸ
13 күн бұрын
ማፈራ እዳትለቃት ሌላ ሰዉ ላይ ታደሪግ ይሆናል ታስፈታቸዉ ቅሌታም 😂😂😂😂😂😂
@JKGedlu
14 күн бұрын
She has the right to choose who ever she wants. The Son is fighting for inheritance.
@ferida4432
14 күн бұрын
አዋርዱዋት ለሌሎችም መቀጣጫ ትሆን ዘንድ
@AbabuAbabu-f8e
14 күн бұрын
Ezgoo marina kiristoos 😢😢😢😢😢😢😢😢
@SitiYassin
14 күн бұрын
እኔ ጉዳዩ አልገባኝም ቅመሞቼ መቶ እናስገባው❤❤❤👍👍👍👍
@danieltilahun1283
6 күн бұрын
እረበፈጣሪበየቤቱስንትጉድአለይቅርይበለን
@user-dn4yr5oo8j
14 күн бұрын
እንዲህ የሚስራውንም ለህግ አቅርቡት
@HaniTerefe
14 күн бұрын
Afer yasbelash kushasha efretebis
@NanzkeiPilatan
14 күн бұрын
ኸረ የ16ወሯ እርጉዝ ምንላይ ደረሰች
@takazatasdknvf1497
14 күн бұрын
በዱቤ ፍቅር ጀመረ ኢትዮጵያ ላይ 🤣🤣
@Tube-kk2vt
14 күн бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ
@rawdaali8287
6 сағат бұрын
❤🎉❤❤🎉❤
@mokonenbrhane8992
12 күн бұрын
ምንድነው የማጋባት መብታቸው ነውኮ አባት ሊወልድ ብፈልግስ
@addisshewa6696
13 күн бұрын
ምንጉድ ነች ፈጣሪሆይ
@medinaimam4666
14 күн бұрын
ወይዘድሮ
@DastaDasta-v2y
14 күн бұрын
ፀበልወሰዳተችወ😂
@yedingilmeriyamlijnegn4442
12 күн бұрын
እግዚሆ ማሬና ክርሥቶስ ምን ጉድድድድ 😭😭😭ነው ሣው ላ ብር ብሎ ጉድድድድ አይ መደናሃሌም ምን ጉዳኛ ናት ጌታ ሆይ ምን ጊዜ ላይ ዳርስን እራ ሳዎች አባትም ልጁም ፀባል ግእቡ
@tesfamender8516
14 күн бұрын
Pls yene natt wede hig wesedut 🙏🙏🙏
@JdMd-s1v
14 күн бұрын
ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህልን ወንድሜ ባክህ ንስርየ እና ዘላልም/ዘየ/ምን ሆነው ነው ጠፉብን ባክህ ተጨንቀናል መላ በለን
@fatumamohammad9064
14 күн бұрын
Ya Allah 😢🙈🙈🙈🙈🙈🤭🤭ehe maskakaker yemiseru sewoch kechi midir yitifa .ke shimagilew ger 🙈🙈🙈🙈 a'uzubillah
34:30
በመጨረሻም ሰራተኛዋ ህጋዊ ሚስቱ መሆና ተደረሰበት !ጋዜጠኛው ለህግ አቀረባቸው! ሚስቱን በሰራተኝነት አስቀጥሮ ሲሰሩ የነበሩት ሴራ ተጋለጠ ። !
ንስሮቹ
Рет қаралды 10 М.
34:08
ባሏን 8 ወር ከልክላ እሽኮለሌ ስትል እጅ ከፍንጅ!! | ውሽማ የቤት ቁልፍ ተሰጥቶታል!!
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 36 М.
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
43:38
አንድ ባል አግብተው ካበዱት ሚስቶች ጋር ተፈጠጥን።ከእናታቸው ያልተጠበቀ ሚስጥር ሰማን!!
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 51 М.
26:15
የኮረኔሉ ቅሌት ይፋ ወጣ !! -በመተት ሀይል ተይዘው ልጃቸውን ካዱት!! - ንጉስ ሚድያ
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 23 М.
18:16
ፀጋ በላቸዉ በታገተችበት ጊዜ የተፈፀመባት አሳዛኝ ነገር::
Ethio- News ኢትዮ ኒዉስ
Рет қаралды 3,8 М.
53:27
ከባል አጠገብ የሚተኛው ቆጣሪ አንባቢ ውሽማ ። ባል ሚስጥሩን ሰማ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 88 М.
29:28
ስሙ እንዳቐየረዩ ካብ ኣርባዕቴና ወሊዱ josias denden
JOSIAS DENDEN TUBE
Рет қаралды 3,2 М.
42:08
ሁለት ፆታ ያላት ሴት የ DNA ውጤት።2 የDNA ውጤት መዘዝ ይዞ መጣ!!
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 66 М.
#zaramedia - ''ከህወሓቶች ጋር ተደራድረን ነበር'' ጃዋር/'ኤርትራን ባዶ አደረግናት' ባለስልጣኑ/ህዝቡ ላይ የዘመተው አረጋ ከበደ 12-19-2024
Zara Media Network -ZMN
Рет қаралды 2,5 М.
17:52
ሚስቱን አ.ግ.ቶ 400 ሺ አምጡ !! አኩል የተካፈሉትን ውርስ ሊወስዱባት ያሴሩት ሴራ!!
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 37 М.
31:56
2 ብልት ያላት ሴት አስቆርጣው መልሶ በቀለ!! | ባሏ ይህንን ጉድ ሲያውቅ አበደ!! | ንጉስ ሚድያ
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 55 М.
19:57
ሽማግሌው ተገርዘው መጡ!! - በስተእርጂና አለሜን ቀጨሁ ብለዋል
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 21 М.
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН