አሸንዳ በዓል በ ሚሊንየም አዳራሽ ተቀወጠ

  Рет қаралды 166,841

jahnny

jahnny

11 ай бұрын

Пікірлер: 665
@Maereg-
@Maereg- 11 ай бұрын
Wow, fantastic culture, ሰላም ሆኖ ተጋሩዎች በኢትዮጵያ መዲና በደመቀ መልኩ በአላቸውን ሲያከብሩ ማየት ደስ ይላል። የትግራይ ሕዝብ በጦርነቱ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት ነበር አሁን ሰላም ስለሆነ እጅግ ደስ ብሎኛል። የሚያምርብን እኔደዚህ ነው ሁሉም ባሕሉን በሰላም እያከበረ ማየት። እሬቻ, አሸንዳ, መስቀል ወዘተ የሁላችንም ሃብቶች ናቸው። አገራችንን ተመራጭ እና ውብ የሚያረጋት ይሕን መሰል የተለያየ ባሕል ስላለን ነው።🙏ሰላማችንን ያብዛዉ
@samzhabesha
@samzhabesha 11 ай бұрын
Yessss❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤
@mariarossi6555
@mariarossi6555 11 ай бұрын
Amennnnnnnnnn👍👌
@asterabate7743
@asterabate7743 11 ай бұрын
እሬቻ ጣኦት ነዉ ባህላዊ አይደለም መስቀልና አሸንዳ ደግሞ ሀይማኖታዊ ነዉ።
@Maereg-
@Maereg- 11 ай бұрын
@@asterabate7743 እባክሽ ተይው ሁሉም እንደየእምነቱ የፈለገውን ያክብር የእምነትና ባሕል ታላቅና ታናሽ የለውም, ኢትዮጵያውያን የሚያምርብን ስንከባበር ነው መዘላለፉ አይጠቅመንም። ሰላማችን ይብዛ🙏ፈጣሪ ፍቅራችንን ያብዛው
@fikeryebeltal9068
@fikeryebeltal9068 11 ай бұрын
How we all follow and truly worship our creator God instead of the devil .Coz all this traditional stuff did not come from God and it doesn’t lead to him or honor Him!
@TesfaKiflie-gz2hf
@TesfaKiflie-gz2hf 11 ай бұрын
ያ ሁሉ የጭንቅ ጊዜ አልፎ አሁን እንዲህ መሆኑ ደስ ይላል ። የሞተ ተጎዳ ህይወት ይቀጥላል
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 11 ай бұрын
❤❤❤እኔ የአማራ ተወላጅ ነኝ ትግሬዎችን ሙቼ ነዉ እምወዳቸዉ ፈጣሬ ሆይ ዘረኝነትን አጥፋልን ❤❤
@torpedo1938
@torpedo1938 11 ай бұрын
What about Oromo?
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 11 ай бұрын
@@torpedo1938Galla arajiii new Galla ke habesha gar miyamesasel behavior yelewm
@metsnanatbefetari8723
@metsnanatbefetari8723 11 ай бұрын
ጋላን ደሞ ማን ይወደዋል
@Zamani1983
@Zamani1983 11 ай бұрын
እኔ ትንሽ ሆኘ የፀጉራቸውን አሠራር እያየሁ እደት እደምቀና ነበር አሁን ሥደት ጨረሰው😣
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 11 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@emmy1365
@emmy1365 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ህዝበ ሀበሻን አንድ ያድርግልን ሰላም ለምድራችን ይሁንልን!! 💚💛❤
@TEDDY-zv1iq
@TEDDY-zv1iq 11 ай бұрын
Thank you የኛ የተጋሩ ባህል ስለ ኣሳየህልን። ኣምና ብዙ ታሪክ ነበር እናቶቻች እህቶቻችን ሲደፈሩ ሲገደሉ ነበር። በኣዲስ ኣበባ ዋና ከተማ ደሞ ተጋሩ ትግርኛ ሲያወሩ እየተጠቆሙ ሲታሰሩ: ሲገደሉ ንብረታቸዉ ሲዘረፍ ነበር በናዝሬት የኣንተ ኣገርም እንደዛዉ.....ብቻ ይመስገን!!!! ግዜ ብዙ ያሳየናል ኣመሰግናለዉ
@Maereg-
@Maereg- 11 ай бұрын
አይዞን ወንድሜ በትግራይ ወንድምቻችን ላይ የደረሰው ስቃይ ታሪክ ይቅር አይለውም። መከላከያ አይበቃም ተብል የውጭ ሃይሎች ሁሉ እንዲገቡ ተደርጓል። ትግራይ እና ተጋሩ የሌሉባት ኢትዮጵያ ማየትም ማሰብም አይቻልም። ጀግንነታቹ ፅናታቹ እና ሰብአዊነታቹ በወርቅ መዝገብ ይፃፋል። አሁን እነዛ መሓል አገር ተወሽቀው ፀረ ተጋሩ መርዘኛ ፕሮፖጋንዳ ሲረጩ የነበሩት አፍረዋል። እሄ ጨዋ ሕዝብ ግን እንደሁሌው ስርአቱን ይዞ በአሉን ያከብራል። ሰላም ለሕዝባችን🙏
@rasayifat5726
@rasayifat5726 11 ай бұрын
ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ የተባለው ለዚህ ነዎ እኮ።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 11 ай бұрын
​@@Maereg- ለደረሰው ችግር መነሻው ትዝ ይልሀል? አንድ ነገር ከመፈፀም በፊት ሊያስከትል የሚችለውን ጣጣ ግምት ውስጥ ያለማያሰገባት ዋጋ ያስከፍላል
@TEDDY-zv1iq
@TEDDY-zv1iq 11 ай бұрын
​@@rasayifat5726ደስ የሚል ምክር ነዉ ከየትኛዉ ነህ ባክህ......እንደዚህ ለምክር ካበቃህ....ጮቤ ከነከሱ ኣንዱ ትመስለኛለህ እና ያንተም ያሳየን ደሞ ያሳየናል......
@TEDDY-zv1iq
@TEDDY-zv1iq 11 ай бұрын
​@@rasayifat5726ኣንተ ትዝ ብሎህ ነዉ???? በማታዉቀዉ ነገር ብዙ ለማዉራት ልትሞክክር ይሆናል .....እንዳንተ ያሉ ደደቦች ስለ ሞሉ በጣም ያሳዝነኛል......one side story ከመስማትህ ተቆጥበህ ኣንብብ ማንበብ ምትችል ከሆንክ
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን የዛሬ ኣመት ትግራይም ኣማራም ኦሮሞም በኣንድ እንድናከብር ኣምላክ ይርዳን😢❤ሰላም ንኩሉ ዓለም❤ ደግሞ እንዳትሳደቡ😢🙏
@yoniboy24
@yoniboy24 11 ай бұрын
ኣሜን
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 11 ай бұрын
Amen amen amen
@user-mk9wr6yp7k
@user-mk9wr6yp7k 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@genetgebre3433
@genetgebre3433 11 ай бұрын
❤amennnn ❤❤❤
@zeynu292
@zeynu292 11 ай бұрын
Amen
@mesrakh4114
@mesrakh4114 11 ай бұрын
Jahnny ዛሬ ወደድኩህ ዘር ሳትለይ አሸንዳ ማክበርህ ።ተባረክ።❤
@Mychannel-tk5kl
@Mychannel-tk5kl 11 ай бұрын
May God bring peace in each corner of our beloved country 🇪🇹🥹❤️ this is so beautiful
@elsatawolde1249
@elsatawolde1249 11 ай бұрын
ኣሰይ ተጋሩዋይ ፀላኢ ዓይንኹም ይፍሰስ 💛❤ እናመሰግናለን ወንድማችን ክበረልን 🌹♥️
@mbratali6695
@mbratali6695 11 ай бұрын
ወይኔ የትግራይ ጠላት ሁለት አይኑ ይጥፋ ድጋመ ዓደይ ትግራይ ገና ❤💛🌿🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷💋💋💋💋💋
@Zamani1983
@Zamani1983 11 ай бұрын
ወይኔ እደት ደሥ እደሚልኮ ባህላቸው💚💛❤
@Wasihunenegash-ph3vh
@Wasihunenegash-ph3vh 11 ай бұрын
በሀሉ ደስ ይላል አባባሉን ያሳምርልን የሚቀጥለው አመት ሰላም እና ደስታ ይሁንልን
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 11 ай бұрын
አሚን
@munaahmed3868
@munaahmed3868 11 ай бұрын
ጀኒ ዋው በጣም ያምራል ከዚህ መሀል ብቻ መውጣት የለም❤❤❤
@arayahaftom9042
@arayahaftom9042 11 ай бұрын
Sooooo beautiful, what a wonderful culture እንኳዕ ንአሸንዳ አብፀሓኩም
@Godisgood-yd7xv
@Godisgood-yd7xv 11 ай бұрын
Ahbiru
@haqethio
@haqethio 11 ай бұрын
Beautiful people, may GOD bring peace and unity to ETHIOPIA! Happy Ashenda to all Beautiful Women of TIGRAY, Happy Ashenda to all beautiful women of ETHIOPIA!
@user-ld9zp7om9w
@user-ld9zp7om9w 11 ай бұрын
Jahnny...አመለካከትህ ቅን እና ስልጡን ነህ በጣም እናመሰግናለን❤ በእውነት በኢትዮጵያ በጣም አዝነናል በትግራይ ህዝብ ላይ በተሰራው የተሳሳተ ፕሮፖጋንዳ በክልል የሚኖሩ ተጋሩ በግፍ ተገለዋል ታስረዋል በተለይ አማራ ክልል ንፁሃን ተጋሩ ቤተክርስቲያን ውስጥ የነበሩ ሳይቀር በድንጋይ ተወገረው በአሰቃቂ ሁኔታ ነበር የተገደሉት በትግራይ ውስጥ የሚኖር ህዝብ ከውጭ ወራሪ አስገብተው በድሮን ጭምር ተደብድቧል ብቻ በትግራይ የተፈፀመ ግፍ ኢትዮጵያን ዋጋ ያስከፍላታል
@Gg35114
@Gg35114 11 ай бұрын
ይህ ሁሉ ለራስህ አመራር ጠይቃቸው የኢትዬጵያ ህዝብ አይደለም
@kibromgoitaom6001
@kibromgoitaom6001 11 ай бұрын
ኣታስዋሸኝ ቅንጣትም ኢትዮጵያዊነት ኣይሰማኝም በህዝባችን ላይ ያደረሱት ግፍና በደል በታሪክ ተደጋግሟል ይቅርም የሚባልኣይደለም ሚኒሊክ በጣልያኖች ሃይለስላሴ በእንግሊዞች ደርግ በራሺያ ውሸታሙ ኣብይ ኣለሙን በሙሉ ጠርቶ ኤርትራ: ኣረብ ኢምሬት: ኢራን: ቱርክ: ራሺያ: ቻይና: ሶማሊያ እና ኣሜሪካም ለኛ የምትጣበቅ እየመሰለች እርዳታና መድሃኒት እንኳን እንዳይገባ በኛ ላይ እልቂት እንዲፈፀም ኣድርጓል We will never forget
@Gg35114
@Gg35114 11 ай бұрын
@@kibromgoitaom6001 መቼም ኢትዮጵያነት ተሰምቷችሁ አያቅም በቅርብ ስለማቃችሁ ነው እንዲህ የምለው ሚኒሊክ ምንድን ነው ያረጉዋችሁ በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ ሁልጊዜ ቪክተም መጫወት የግላችሁ ነው የሚያሳዝነው ገጠር አካባቢ ያለው ሰው ነው እንደፈለጋችሁ የምታደርጉት ህዝብ
@kibromgoitaom6001
@kibromgoitaom6001 11 ай бұрын
@@Gg35114 ትግራዋይነት ከኢትዮጲያዊነት በላይ ነው
@marthamartha4257
@marthamartha4257 11 ай бұрын
ሁሌ እናንተ ተጠቂ ሁሌ እናንተ ትክክል አይደብራችሁም ውሻና ፈረስ እያስታጠቃችሁ የጃጀች አሮጊት መሳሪያ አሸክማችሁ ስታዲየም ሁለት አመት ሙሉ በንቀት ተሞልታችሁ ኑ ግጠሙን እያላችሁ ስታሽላሉው የከረማችሁ እናንተ አይደላችሁ ሰሜን እዝ አማራውን እና ደቡብን መረጣችሁ 20 አመት ሙሉ አብሯችሁ የኖረውን ገድላችሁ ሲኖ ትራክ በላይ ላይ ነድታችሁ የገደላችሁት ከዛም እሰከ ደብር ሲና ድርስ መጥታችሁ ዘርፋችሁ ገድላችሁ ደፈራችሁ ሊጥ ሳይቀር ደፍራችሁ የሄዳችሁ ማን ነካችሁ ባ/ዳር ጎንደር ሚሳያል የተኮሳችሁ ኤርትራስ ሰው ሀገር የተኮሳችሁት ሚሳየል የወዳጅነት ነው የሰው ሀገር ነክታችሁ ዝም ትባላላችሁ አማራውን እናጠፋለን እናወራርዳለን እያላችሁ ስትፎክሩ ሁሌ እናንተ ትክክል እንዲውም እንደስራችሁበት ግፍ እኮ ለአማራ ህዝብ ጠላት ነበራችሁ ያ ህዝብ ስነልቦናው ከፍ ያለ ሰለሆነ ተጠቂ ነኝ ስለማይል ነው ግፍኞች ሁሌ እናንተ ትክክል
@gidayfantaye7803
@gidayfantaye7803 11 ай бұрын
God bless TDF ❤️ ይህን በማየቴ ፣አካሩኝ ።❤❤❤❤
@tigrayplea5385
@tigrayplea5385 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ጎቦዞች ወደነዋል የሆናቹ ቅመም ደስ የሚትሉ ፈንጠር ያላቹ ሱልጥኖች 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@itsokay8936
@itsokay8936 11 ай бұрын
kudos to your parents who raised such humble young man while living in the US .thanks brother
@selamhailu1990
@selamhailu1990 11 ай бұрын
ጃኒና አቢቹ ከዚህ ቆነጃጅት መሃልማ አንድ ይዛችሁ ካልወጣችሁ መቼም አታገኙ ❤😁
@goesaroundcomesaround
@goesaroundcomesaround 11 ай бұрын
😂😂😂
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 11 ай бұрын
ጃኒ እና ከዚህ ዉስጥ ገብተህ ብቻዬን ወጣሁ እንዳትለኝ😜😜
@bisratVLOGS
@bisratVLOGS 11 ай бұрын
ኦረ ከአቡቹ ጋር ነው የወጣው 😂😂
@abdurezakesmael7936
@abdurezakesmael7936 11 ай бұрын
😁🤭
@helu6374
@helu6374 11 ай бұрын
አቡቹማ ገና ውስጥ ሳይገባ ነው የዛተው "ዛሬማ እቤትም የምገባ አይመስለኝም ብሏል"so that's men's😉😉😆😆
@user-ww8gu1qt3s
@user-ww8gu1qt3s 11 ай бұрын
ባር ሌዲዎች ኣይደሉም የፈለገውን ይዞ ሚሄድ እህቶችህ ቢሆኑ ብለህ ኣስብ ኣይባልም
@karozimathestar929
@karozimathestar929 11 ай бұрын
ሽማግሌ ልኮ ይሆናል።
@weditigray5782
@weditigray5782 11 ай бұрын
TIGRAY fought FIERCELY and TEGARUS in Addis STOOD STRONG, it’s NICE seeing my people again CELEBRATE. PROUD TIGRAWAY
@DoraEntertainment3221
@DoraEntertainment3221 11 ай бұрын
😮 ጃኒ ገብተሽ ነበር😮 ❤ ያቐንየልና እዚ ሓወይ🎉🎉🎉
@milli12354
@milli12354 11 ай бұрын
Thank u ጃንዬ❤❤❤የቐንየልና
@mgl1558
@mgl1558 11 ай бұрын
ደስ ይላል that's was a good vibe , እንኳዕ ንአሸንዳ አብፀሓኩም💛❤
@samzhabesha
@samzhabesha 11 ай бұрын
enkuan aderesachu💙
@TruthEz
@TruthEz 10 ай бұрын
@@samzhabesha ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦💚💛❤️
@samzhabesha
@samzhabesha 10 ай бұрын
@@TruthEz እሺ ይቅርታ❤🇪🇹❤
@user-yh2we1dn1b
@user-yh2we1dn1b 11 ай бұрын
ዘረኝነት ከምድር ይጥፋልን ሰላም ለኢትዮጺያ💚💛❤️
@rabiathierry8126
@rabiathierry8126 11 ай бұрын
ዘረኝነትን ያመጡብንም ከዝች ምድር ላይ ይጥፉ 🙏
@marthamartha4257
@marthamartha4257 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ ❤ አሸንድየ ሻደይ ሶለልም ተክብሯል እንደምታሳየን ተሰፋ አለን 🙏
@sweetfood4126
@sweetfood4126 11 ай бұрын
እንኩዋን ሰላም ሆኖ ተመለሳቹልን የ ኢትዮጵያ ድምቀቶች እንደ ዜግነት ዱዋል ቢኖር ተጋሩ ነበር ምሆነው በጣም ሚያምር ብሃል ❤❤❤❤
@thetruthalwayswins340
@thetruthalwayswins340 11 ай бұрын
What a beautiful lovely people, May God bring a peace to all of us Ethiopian people. Thank you dear brothers 🙏
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 11 ай бұрын
የሁሉም አሳየን ጃኒ ሲያምሩ ዋው❤❤
@sara-zd5tw
@sara-zd5tw 11 ай бұрын
Thankyou so much for sharing this beautiful culture . Peace to our country
@eyerusalemdani6710
@eyerusalemdani6710 11 ай бұрын
Love for our country
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 11 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጆች ኢትዮጲያዊነት እሄ ነው ❤❤❤
@user-ce1nm7nf2x
@user-ce1nm7nf2x 11 ай бұрын
wow ደስ የሚልነ ነው Janey እናመሰግናለን bro❤ ደቂ ዓደይ ማዓረይ🎉
@tigraytiser1184
@tigraytiser1184 11 ай бұрын
Thank you brother for the unity!!
@arditube5698
@arditube5698 11 ай бұрын
እንኳን ለአሸንዳ ሻደይ ሶለል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን🇪🇹❤🙏👌
@selamawitabate7211
@selamawitabate7211 11 ай бұрын
When i look this am really proud of that i am tigraweyti ❤❤,and am so Lucky toooo,thanks God for allow me to see this
@kenenanebiyat
@kenenanebiyat 11 ай бұрын
Those of you putting hate Get out! not welcomed here Beautiful culture happy asndea and asendyi solele 🇪🇹 all love
@zod7133
@zod7133 11 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስስ ዬምል ደሚቀት ከዚህ ሁሉ መከራና ስቃይ ሁሉ ኣልፎ ኢንደዝህ ደምቀኒ ሲለታየን ደስስ ብሎኛል ጃዬ ኣንተን ደሞ በፊት ኣዲናቅህ ነኛ ኣሁን ደሞ ከሊቢ ኢናመሰግናልን በሲደት ሁነን ኢንዲ ኣይነት ዲምቀቲ ስላሳየሄን ኢናመሰግናለኒ🎉❤❤😊
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 11 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መላው ኢትዮጵያዊያን
@user-uh9jx2tp2v
@user-uh9jx2tp2v 11 ай бұрын
እካን አደረሳቹ ላገራችን ሰላምና ፍቅር ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ💒🙏🇪🇹🇪🇹
@mikimere4368
@mikimere4368 11 ай бұрын
yemn ewekulgn nw
@moekidane1681
@moekidane1681 11 ай бұрын
That was a actually a dope video. Ashenda concert looked like it was a lot of fun. Glad you had a good time bro. #ashendatigray 🙌🏾🔥
@peacetotheworld8226
@peacetotheworld8226 11 ай бұрын
ውኣውውው ያበደ Blogs thank you bro እንኳን ኣደረሳቹ ለኣሸንዳ ብኣል ቆነጃጅት ❤❤❤❤❤
@mekonenkebede6353
@mekonenkebede6353 11 ай бұрын
ትግራዋይ ሁሌ ኣንደኛ ነው ምንም ጥያቄ የለውም ።
@etheth5034
@etheth5034 11 ай бұрын
የትግራይ ህዝብ እኮ ፍቅር ነው ♥️🙏
@user-bf4nc4ud5m
@user-bf4nc4ud5m 11 ай бұрын
የኔ ውድ💥
@user-en3ng7oq1h
@user-en3ng7oq1h 11 ай бұрын
Thanks bro this is the best one after MJ's clothes❤ video😊😊
@fithunu8195
@fithunu8195 11 ай бұрын
It brings back a lot of memories ❤
@lindaabebe398
@lindaabebe398 11 ай бұрын
My Tigraian people ❤❤❤❤❤ broud of you forever!❤❤❤
@raheltadese8983
@raheltadese8983 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙም ይመልስ ❤
@kevenabreham7364
@kevenabreham7364 11 ай бұрын
Ashenda tgra💛❤️💛❤️💛
@user-di3ng2md5d
@user-di3ng2md5d 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ይመልስልን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 ай бұрын
ክቡር ሓውና ብጣዕሚ የድንቐካ ኢየ አንበሳ ኢኻ 👍❤
@robelhiwot1876
@robelhiwot1876 11 ай бұрын
they all beautiful specially the ladies'
@tesfayredae-gc3bh
@tesfayredae-gc3bh 11 ай бұрын
Thank you. jhanny proud Ethiopian ❤
@hananbk37
@hananbk37 11 ай бұрын
Bro this gives me goosebumps. We Wthiopians r beautiful people
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 11 ай бұрын
Wow that was so beautiful I love it.
@tsegaymelashu5772
@tsegaymelashu5772 Ай бұрын
Their Heroism,resilience so incredible they are an extraordinary people God bless Tigray ❤❤❤
@besonnegeri8685
@besonnegeri8685 11 ай бұрын
Tegaru the most beautiful ppl in the world
@tdfhoney9161
@tdfhoney9161 11 ай бұрын
ይመችካ መዓረይ♥♥♥♥
@yidnekachewdamte7509
@yidnekachewdamte7509 11 ай бұрын
Sooooo beautiful, what a wonderful culture 💚💛💘
@tgray2416
@tgray2416 11 ай бұрын
❤❤
@user-er9ti8sk6w
@user-er9ti8sk6w 11 ай бұрын
I'm jealous, and happy for you guys. thanks God!!!!!!!
@biruk5084
@biruk5084 11 ай бұрын
ጃኒ ምርጥ ሰው የብሎግሽ በቃ ሱሰኛ ሆያለው ብሮ……….. እናቴ ትሙት vlog አንቺ you are so pro
@fithunu8195
@fithunu8195 11 ай бұрын
Thank you jahhny!
@Nana-sk7us
@Nana-sk7us 2 ай бұрын
ፍቅር እና ኢትዮጵያዊነትን አጣምሮ የያዘ ወርቅ ህዝብ!!!ትለያላቹ ተጋሩ
@lumtg9579
@lumtg9579 11 ай бұрын
ኣታ ሽኮር jahnny ናተይ❤❤ አተንማ ተጋሩ ገና ፍቅር በፍቅር ነዉ ምናሳብድህ😊😊
@Roommateforever
@Roommateforever 11 ай бұрын
Wow jhanny we Love you 💛❤️ KEEP SHINING JHA
@nejatali7088
@nejatali7088 11 ай бұрын
Johnny hows ethiopia? Good luck.❤ How's your mom doing i love your mommy when you trying to help beti the way your mom talking how's she sweet.
@asterabrham8470
@asterabrham8470 11 ай бұрын
Happy ashenda to you all. its a beautiful event well done. However i can't help but wonder how many man we have lost during this stupid war of five years, there are hardly any man at this festival. Its sad, as if that wasn't enough lucky for us we are still killing each other as we speak. Do you guys ask your selves time to time what really is wrong so called Habesha people? May the LORD bless and grant us peace, unity and love, so we live with joy once again Amen.
@user-oi8ii6ez1z
@user-oi8ii6ez1z 11 ай бұрын
Beautiful 😍🤩
@karozimathestar929
@karozimathestar929 11 ай бұрын
ንፁህ ልብ ያለዉ KZbinr
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 11 ай бұрын
ኢትዬጵያ መረሳቷ ደስ ይላል አዎ ተለያይተን ማየት አለብን ማንን ጠላት ሆነን መኖር የለብንም በራችነነ ዘግተን በየቋንቋቸን መሆን የለበት እድሜ ለቂቤው
@abm1344
@abm1344 11 ай бұрын
ትንሽ የአፍ ወለምታ ባይኖር ነበር ክብር ለራስ ነው የዘራሽውን /ኽውን፣/ነው የምታገኘው ሰው ስታከብር ራስህን ትከበራለህ ፣ቅቤም ሆነ ወተት በምድሪቱ ላይ ያለው ኢትዮጵያዊ እስከሆነ ድረስ ኢትዮጵያዊ ነው፣ሰላምን በሰላም ነው መመለስ
@motimebratuofficialchanel8891
@motimebratuofficialchanel8891 11 ай бұрын
Qomche hateraw
@yonasalene2077
@yonasalene2077 11 ай бұрын
@@motimebratuofficialchanel8891 kid adigi
@munatemesgen
@munatemesgen 11 ай бұрын
​@@motimebratuofficialchanel8891እንደ አንተ አይነቱ እንስሳ ነው እኮ ሀገር መምራት አቅቶት ሰላማዊ ህዝቦችን እያሸበረ ያለው! 🐄🐄🐄🐃🐃 🐂🐂
@dove8289
@dove8289 11 ай бұрын
Thank you jahnny bro much respect from tigray.
@dove8289
@dove8289 11 ай бұрын
@Thank you janny😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@samriyeeeeeee
@samriyeeeeeee 11 ай бұрын
Ante kefleh egnan Benetsa slasayehin enamesegnalen nurlin❤❤❤
@gebtezera5822
@gebtezera5822 11 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአሸንዳ በዓል።በአሉ የደስታ ይሆንላችሁ ዘንድ እመኛለሁ ።
@Lifeisexam00
@Lifeisexam00 11 ай бұрын
Big love$big respect
@lindaabebe398
@lindaabebe398 11 ай бұрын
God bless Tigray God bless TDF
@sitinadire359
@sitinadire359 11 ай бұрын
ሰላም ለምድራችን ለኢትዩጵያ ይሁንልን 💚💛❤
@user-fq8xs7pj7n
@user-fq8xs7pj7n 11 ай бұрын
ትግራይ ጀግና ህዝብብ
@AXUM13
@AXUM13 11 ай бұрын
❤❤❤እንኳዕ አብፀሐኩም ደቂ ዓደይ 🥰🥰❣️❣️
@iamdaggy
@iamdaggy 11 ай бұрын
Happy Ashenda Tegaru
@EleniPppp-fn6bt
@EleniPppp-fn6bt 11 ай бұрын
መቐለ ደሞ መጠህ በሰላም እንደምንገናኝ ተስፋ ኣደርጋለው❤💛
@WereTabe8823
@WereTabe8823 11 ай бұрын
Nigus abadi Mulugeta kahsay Mizan tesfay Zafu kiros Letay mesfin Berhanu mache Abebe areaya All best singer All love them
@seenaaguutaa597
@seenaaguutaa597 11 ай бұрын
So nice ikuwaan aderesachuu tagaroo people 🥰
@adamia3883
@adamia3883 11 ай бұрын
Enka adersachw,💚💛♥️🕊️🙏
@AynalemAbreham-gb8ub
@AynalemAbreham-gb8ub 11 ай бұрын
Tegaru yehe hulu ye jegininetachu wetet nw !! Litekoru yegebachuhal🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤
@tedrosberhan2310
@tedrosberhan2310 11 ай бұрын
I like it good one ethiopia one love
@dambalmedia
@dambalmedia 11 ай бұрын
Tigray happy Ashanda festival
@tsigegberzher5153
@tsigegberzher5153 11 ай бұрын
Enamsgenalen ewat eza endahonkut nw yetsmag thanks 🙏😘😘😘😘
@sauk1248
@sauk1248 11 ай бұрын
Wow jhanny we Love you💛❤
@abbaadanuu6701
@abbaadanuu6701 11 ай бұрын
ቆንጆ ነዉ❤ለመሆኑ ይኽን ሁሉ ሹሩባውን ለመስራት ምን ያህል ብር ወጥቶ ይሆን ?
@samualweledgiorgis7889
@samualweledgiorgis7889 11 ай бұрын
Jahny betame enewdekalen selm lagerachen❤❤❤❤
@helenlili
@helenlili 11 ай бұрын
Janiye ❤❤❤❤❤ ❤❤
@terhaskahsay8762
@terhaskahsay8762 10 ай бұрын
Thank you for sharing brother ♥️💛♥️💛
@rdfffegfr6136
@rdfffegfr6136 11 ай бұрын
እውይ ናፍቆተይ አተቆፃፀርኩዎን 😥😥🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@bereketteshome7326
@bereketteshome7326 11 ай бұрын
Lemejemeriya gize be ayne sayk men u look like amazing god help u
@yonaskifleyesus3230
@yonaskifleyesus3230 11 ай бұрын
Thank you 🙏
@estifanoskidane4650
@estifanoskidane4650 11 ай бұрын
ፈጣሪ ሰላሙን ያርግልን
@hffghfdg396
@hffghfdg396 11 ай бұрын
Janey keberlen bro ❤
@dinamesfin8860
@dinamesfin8860 11 ай бұрын
Respect my people and the artists! ❤❤❤❤❤❤
@abdichala8960
@abdichala8960 10 ай бұрын
Tagaruu loovee, i wish i mary tagaruu girl❤❤
@its_blen.m
@its_blen.m 11 ай бұрын
I saw u at the milinium hall ena u look so handsome and tall ❤
@jahnnyVLOGS
@jahnnyVLOGS 11 ай бұрын
Thank youuuuuuy🥰
ውሎ ከ Miki gonderegna ጋር
43:54
jahnny
Рет қаралды 213 М.
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
አቃጥለው ገለውኝ ነበር🤣
20:08
jahnny
Рет қаралды 25 М.
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 203 М.
ፈጢራ እና የ ድሬ ምግብ 🇪🇹
11:23
jahnny
Рет қаралды 58 М.
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,8 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 21 МЛН
Аниматоры в форме СПЕЦНАЗА: Именинника разыграли
0:21
Собиратель новостей
Рет қаралды 3,4 МЛН