ሸር

  Рет қаралды 7,987

Maya Z Tube / ማያ

Maya Z Tube / ማያ

Күн бұрын

Пікірлер: 132
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
ውዶች እኳን ደህና መጣችሁ። ላይክ ሸር ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሡ። እህቶቸ እሄን ቪዶወ እስከ መጨረሻው አዳምጡና ተጠንቀቁ።ኋላ ከማዘን ከወድሁ መጠንቀቅ አለብን የእህታችን ታሪክ በኛም እንዳይደርስ።አገራችን የሌባ ክምችት ነው የሞላው ፈጣሪ ይጠብቀን እወዳችኋለሁ😘
@halemahzaleke2560
@halemahzaleke2560 3 жыл бұрын
አገርስልክወርቅውውውውውገጠርምአለሌባ
@AyaAya-jp6yg
@AyaAya-jp6yg 2 ай бұрын
@AyaAya-jp6yg
@AyaAya-jp6yg 2 ай бұрын
❤1110@❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gl3uz3ee4m
@user-gl3uz3ee4m 3 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ባለፈው ያሳየሽነን አረቦች ሰረቁሽ ብየ ደነገጥኩኝ ክክክክክክክ
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
ውይ የኔ ውድ አትደንግጭብኝ ያው የእህታችን የኛ ማለት ነው ብየ ነው☺️
@user-gl3uz3ee4m
@user-gl3uz3ee4m 3 жыл бұрын
አወ እሱማ የኢትዮጵያ ነገር ችግር ነው አላህ ይስቱር ብቻ በተረፈ በርችልኝ ሁቢ
@manyahlshalmanmekito6607
@manyahlshalmanmekito6607 3 жыл бұрын
Enyam maslegn batam new yadngatikit sis
@user-jy2zo8lt6h
@user-jy2zo8lt6h 3 жыл бұрын
ውይ እኔ ራሱ ወላሂ
@user-gl3uz3ee4m
@user-gl3uz3ee4m 3 жыл бұрын
በሉ አይዞችህ ያለፈ ነው ክክክክክክ
@aabb-yf8gf
@aabb-yf8gf 3 жыл бұрын
ሲጀምር ሙስሊሞች ለምን አይሸፈኑም ዉበቷ ለቦሏ ብቻ ነዉ የተፈቀደላት
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
ትክክል እህት ከረጢት መስፋቱ ነዉ ጥሩ እኔ አረቦቹ ቤት ወርቄንም ደመወዜን አንገቴ ላይ ይዠ ነዉ የምዞረዉ
@user-zw4kh9sh1p
@user-zw4kh9sh1p 3 жыл бұрын
አወ
@agfdsa4876
@agfdsa4876 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሰልየ
@fteiyakadir3189
@fteiyakadir3189 3 жыл бұрын
@@user-zw4kh9sh1p እውነትሽን ነው ግን ? እዚህ ማን ይሰርቃል ወላሁ አእለም
@user-kt9wl9df4q
@user-kt9wl9df4q 3 жыл бұрын
ክክክክክ ወይ ሰብሊ
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ገንዘብ አያሳፍርም ጥሩ አድርገሻል በሇላ ከማልቀስ
@user-kk9hx1cf3f
@user-kk9hx1cf3f 3 жыл бұрын
እኔ ደሞ ርዕሱን አንቺ የተሰረቅሽ መስሎኝ ደነገጥኩ ከሌባ ተንኮል አለህ ይጠብቀን
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
አሚን ውደ
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ሀባይብ እንጠቀቅ የገረመችኝደሞ ከክፍለ ሀገር ወደ ሌባው ሀገር ለብሳ መሄዷ ሌቦችን አላህ ይይላቸው ስንት ህዝብ አስለቀሱ ከባድ ነው
@f2271
@f2271 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማያየ ሽኩረን ውዴ በጣም ከባድ ነው ሀቂቃ እውነትሽን ነው እኛ ሀገር ሰርቶ የሚበላ ሳይሆን ሰርቀው የሚበሉ ናቸው አላህ ይይላችሁ እኔስ አለብስም
@user-cf8cb8oz8k
@user-cf8cb8oz8k 3 жыл бұрын
አገራችን ሌባ ባይኖር ሁሉም ሀብታም ይሆን ነበር አሪፍ መረጃ ነው በርች ጠቀቅ በሉ ቅመሞች
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
በጣም ልክ ነህ በሌቦች ነው ድህነት አለቅ ያለው
@mdvip3327
@mdvip3327 3 жыл бұрын
እርሱን፡አይቸ፡ደነገኩ፡እህት፡ያችመስሎኝ
@user-qk8kc8ol4w
@user-qk8kc8ol4w 3 жыл бұрын
@@mayaztube4724 እህት ቁጥርሺን እፈልግ አለሁ
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
@@user-qk8kc8ol4w ለምን ፈለግሽኝ ውዴ በዚህ ፃፊ እመልሳለሁ
@user-oi8tg6oy5b
@user-oi8tg6oy5b 3 жыл бұрын
እህት አሁን ላይ ወርቅ 21 ካራት ስት ነዉ ዱባይ ኤምሬት
@user-gq3gq5kx8z
@user-gq3gq5kx8z 3 жыл бұрын
እህቴ ኢትዮጵያ ውስጥ እንኳን ወርቅ አርቴፍሻል አድርጎ መሄድ አይቻልም።ኢትዮጽያ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ አምላክ ይጠብቅሽ።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም።
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት
@bezebeze2553
@bezebeze2553 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ስለምክርሽም ከልብ እናመሰግናለን በርቺ
@user-zr1rh6lx4x
@user-zr1rh6lx4x 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሪፍ ምክር ነዉ እናመሰግና ለን 👍👍👍
@eyerusweloyewa6767
@eyerusweloyewa6767 3 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ የኔ ጓደኛየ ከኮየት ሂዳ አድሳበባ እያለች ወደውጭ ስትወጣ ምንም እዳደርጓት ሳታቅ ከቦርሳዋ ያለውን ሁሉ እያወጣች ሰጠች ስልክም ሳይቀር እያወጣች ሰጥታ በኀላ ብትትስትል ባዶዋን ናት እሚያዪት ሰወች ዘመድሽ መስሎን ነውጅ እምንይዘውን ስትሰጭው እያየንሽ ነበር እያሉ በጣም ነው የተደናገጡት
@AsnakuAndarga
@AsnakuAndarga 4 ай бұрын
@ganaganet9288
@ganaganet9288 3 жыл бұрын
አሁን.ወርቅ.ስንት.ገባ
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ብርች ጥሩ መረጃነው
@user-dl4jj6ej2h
@user-dl4jj6ej2h 3 жыл бұрын
As wr wb ማያ ሠላም ብያለሁ እሥኪ ጂዳ ከሆንሽ መልሽልኝ ለመግዛት እፈልጋለሁ በተረፈ ቻናሌን አሥተዋዉቂልኝ ጀማሪ ነኝ 🌹🌹
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
ጅዳ አይደለሁም
@user-yp4it8yy2o
@user-yp4it8yy2o 3 жыл бұрын
@@mayaztube4724 እኔም የዛሬ 2 አመት ጅዳ ሀራጅ ሱቅ ሂጀ ያፍዝ ያደግዝ አድርገው የጀንቦርሳ አጠቃላይ ተወስዶብኛል 2200 ሪያል እና ዝርዝር ብር የወርቅ ፋፍቱር ነበረው አጠቃላይ ተወሰደ አለመኖሩን ያወኩት ግን ከዛ መሀል ወጥቸ ሌላ መሀል ገብቸ ነበር ሱበሀን አላህ ያም አለፈ
@kuwaitcity7873
@kuwaitcity7873 3 жыл бұрын
💔
@mameethio1559
@mameethio1559 3 жыл бұрын
ማሻአላ ስታወሪ ዜናየምታነቢነዉ የምመስሊዉ ሀቢቢቲ
@user-zd9in5zo7v
@user-zd9in5zo7v 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ አሁን ቤሌ ላይ መዘነጥ ምን ይባላል ሀገራችንን እያወቅን ውዶች ወላሂ እኔ በሌቦች አልፈርድም በኛ እንጅ ሀገራችን ሰወቹን እያወቅን ሆ ብቻ አታጋጥመን ነው ሆ
@sadasada6555
@sadasada6555 3 жыл бұрын
እናመሰግናለንማአዚ ያችመስሎኝደነገጥኩ
@user-te7mj9fx9g
@user-te7mj9fx9g 3 жыл бұрын
አስደነገጥሺኝ አቸመሠለሺኝ እኔ ወርቅ አለኝ የተጋነነቢሆንም ግን ለበሸ አዱቀን ታቸበት አላቅም ሀለኝ በቂነው ተለበሠአለተለበሠ የመለው😬
@user-gm8lb9ko8u
@user-gm8lb9ko8u 3 жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኪ አላህ ኸይር. ጡሩ. መክር ነው
@hiwatweyena8592
@hiwatweyena8592 3 жыл бұрын
እህታችን እንዲት ነሽ በርቺ ጎበዝ ከይቅርታ ጋር ባለፈው ፔርሙዞች ስታሳይን ነበር ከቻልሽ ፔርሙዙ ላይ የተፃፉት ፅሑፍ ላኪልኝ ለመግዛት ፈልጊ ነበር?
@user-kt9wl9df4q
@user-kt9wl9df4q 3 жыл бұрын
ድቡሽዋ ሠሞኑን የምታሰሚን ጉድ ሡብሀን አላህ ኢትዮ የሌባ ፋብሪካ ነዉ እኮ
@user-ru6ro2kb4c
@user-ru6ro2kb4c 3 жыл бұрын
የኔ ድንቡሽቡሽ ውይ ትክክል ነሽ እኮ በብዙ ሰወች ላይ የደረሰ ነገር ነው እህቶቸ እስከ መጨረሻው አዳምጡት ይጠቅማችኋል መረጃሽ በሙሉ ጠቃሚ ናቸው አመሠግናለሁ
@user-zd9in5zo7v
@user-zd9in5zo7v 3 жыл бұрын
ማያየ አስደነገጥሽኝ እኮ ቆይ መጣሁ ላዳምጥና 👀👀👀👀👀👀👀👀👀
@umuarebuu
@umuarebuu 3 жыл бұрын
ደምሪኚ ሥትመለሺ አደግጪ
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
አትደንግጭብኝ የኔ አዳምጭው😘
@umuarebuu
@umuarebuu 3 жыл бұрын
@@mayaztube4724 ማያ ደምሪኚ ሁቢ እኔም ቅርብ ቀን ነዉ ያገኜሁሺ
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
@@umuarebuu መቶ አስረኛ ደመርኩሽ በርች ውዴ
@umuarebuu
@umuarebuu 3 жыл бұрын
@@mayaztube4724 ጀዛኪ የኔ ቅን❤
@aabb-yf8gf
@aabb-yf8gf 3 жыл бұрын
አህሌን እህት ግን ለምን ቤተሰብ ሳይመጣ ለምን ወደዉጪ ይወጣሉ
@user-yt1pl4qe2g
@user-yt1pl4qe2g 3 жыл бұрын
ትክክልእህቴ
@mameethio1559
@mameethio1559 3 жыл бұрын
ሽኩራን ጥሩምክርእህቴ
@ሀገሬክብሬነሽ-ነ2ዘ
@ሀገሬክብሬነሽ-ነ2ዘ 3 жыл бұрын
እኔ እስካሆን ወርቅ አልገዛሁም በቃ ተይው በይኝ አሀ ለሌባ ከሆነ 😥 ወላሂ ወርቅም አርቲም ማረግ አልወድም ትዝ አይለኝም
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
ወርቅማ ጥሩ ነገር ነው ውደ ባይሆን ከተማ ላይ አትልበሽ
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
ሰሞኑ ያሳየሽን ወርቅሽን የተሰረቅሽ መስሎኝ ደነገጥኩ የኢትዮጵያ ሌቦችማ የታወቀ ነው ሰውን ከነነፍሱ ይሰርቃሉ አሪፍ መረጃ ነው
@user-cd7mc8wf6l
@user-cd7mc8wf6l 3 жыл бұрын
እህህህህህህህ አላህ ይተካት ወላሂከባድነው ካስር አመት በፊት ደሴ ባስቦርት ሳወጣ የባስቦርቴን ብር ሶስት መቶ ብር በጣም ውድ ነው የዛኔ በሬ ይገዛል ትንሽ ተጨምሮ ያኅቴልጂጋር ነበርን ወዶች ናቸው አብርውን እየትራመዱነበር እያወሩን ምንእዳርጉን አናቅም ከሄዱ በዋላ ባነንን እርይ አልን ገናሳናየው ብሬንንንንንንን ብለን ጮህን አይይይይይ አሁን እስቃለሁ ወላሂ የስራቸውን ይስጣቸው አላህ ይጠብቀንንንንንን ውዶቸ ተጠንቀቁ ሃገር ስትገቡ❤❤❤💔💔💔💔
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ክክክ አሳቅሽኝ ጂኒ አልመታችሁም ወይ😂
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 жыл бұрын
ባሁኑ ስንት ነው ወርቅ
@neimaneima3280
@neimaneima3280 3 жыл бұрын
ባሀረጭቴ አላልሽም ክክክክክ
@ተዘግቷልቻናል
@ተዘግቷልቻናል 3 жыл бұрын
በርች ኡምሪ ስወድሽ😍😍😍
@hayunashemsu6794
@hayunashemsu6794 3 жыл бұрын
Wey habibti allah ytshale ytkalshe wedea
@AsnakechGetabalew
@AsnakechGetabalew 3 жыл бұрын
ኢትዮ ባይ ናቸው ያዩት እራሱ ቡዳ ነው መልበስም አያስፈልግም ውዴ እናመሰግናለን ለመረጃሽ ሀገራችን ሌባ በዛ አሁን የገባች ጓደኛ ነበርችኝ ስልኳን ሰረቋት ሲያናድድ
@user-id5qw1cl3r
@user-id5qw1cl3r 3 жыл бұрын
እኔ ደሞ ጓደኛ በሏ ብር ልኮላት በበንክ ስተወጣ በር ለይ ጠብቆ ሰረቋት የሆነ ነገር ያስነካሉ እስከ ሚሰርቋት ረሷን አተቅም መጨረሻ ለይ ስትነቃ ዳር ከተማ ለይ አገኘችው
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 3 жыл бұрын
አረ ሁለት ልጆች ካሣዉድ አድሣባ ገቡ ቦሌ ሁለት ሤቶች መጡና የሆነ ቦታ ገቡ ቦርሣቸዉን አሢዘዉ ይዞ መግባት አይቻልም ብለዉ ደረሠዉ መጡ ከሣዉድ የወረዱትን ደግመሞ የናተ ተራ ነዉ ግቡ ቦረሣችሁን እንያዝላችሁብለዉ እነሡም አምነዋቸዉ አሣዘዉ ገቦ ጠቅላላ ቦረሣቸዉን ወርቅነሽ ብር ነሽ ሥልክነሽ ሢመለሡ ይዘዉ ጠፍተዋል
@amenahhsan2179
@amenahhsan2179 3 жыл бұрын
ሌቦችየስራቸውን ይስጣቸው እኔለብሸአልሂድም እደውምኒቃሚስትነኝ አልሀምዱሊላ
@fteiyakadir3189
@fteiyakadir3189 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ
@hayatmko9818
@hayatmko9818 3 жыл бұрын
ያች መስሎኝ ደነገጥኩኝ እህቴ ልክ ነሽ እናመሰግናል ደብቄ እሄዳለሁጂ ለብሸስ አልሄድም እህት
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
እኔን ውደ ☺️
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት
@user-fo1mg5gq5z
@user-fo1mg5gq5z 3 жыл бұрын
ከባድ ነው ከዚህ ይሰውረን ለምክርሽ እናመሰግናለን ግን እንደት ነው ይዘን የምንገባው አሁን እዳልሽው አድርገን ስናልፍ ችግር የለውም ወይ ስናልፍ መፈተሽ ስላለ መሳሪያው ላይ ችግር የለውምወይ
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
ሢፈትሹ ቢያዩትም አይወስዱም ምንም አይሉም አይተው ይሰጡሻል ዋናው ከሌባ መጠንቀቅ ነው
@user-fo1mg5gq5z
@user-fo1mg5gq5z 3 жыл бұрын
እሽ አመሰግናለሁ
@user-gz6qw2xw9e
@user-gz6qw2xw9e 3 жыл бұрын
በጣም እስቸጋሪ ነው ኢ/ት
@abadyali9633
@abadyali9633 3 жыл бұрын
👍👍👍
@rahmamohamed1447
@rahmamohamed1447 3 жыл бұрын
Shukren Eht❤
@tube2609
@tube2609 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔ መዳሜ ያንገትና የጣት ወርቅ ሰርቃኛለች እህቶች ወርቃቹን ስራቦታ ይዛቹ አትሂዱ
@saad127st6
@saad127st6 3 жыл бұрын
እናምሰግናን እህት
@fetihafetiha5942
@fetihafetiha5942 3 жыл бұрын
መሸ አለሁ 👍👌😘🌹
@amenahhsan2179
@amenahhsan2179 3 жыл бұрын
ስልክማ ከጂነው አሉየሚቀሙት
@zenb.bet.subhanalwebihamdi6604
@zenb.bet.subhanalwebihamdi6604 3 жыл бұрын
Enama asdengeteshgh balfe yasayeshn wesedubesh beya
@sofiya151
@sofiya151 3 жыл бұрын
እህ አስደነቀጥሽኝ እርእሱ ሳይ ሰረቁሽ ብየ አላህ ይስቱር የሰው ልብ አትስበሩ እጭ
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
ይቅርታ ማሬ ያው ልጂቱን በኔ ቦታ አድርጌ አይቻት ነው አንችም እያት😊
@asddsa-dy5xr
@asddsa-dy5xr 3 жыл бұрын
አጠር ባለ መልኩ አቀርብው
@rahmaada8591
@rahmaada8591 3 жыл бұрын
እጃዛ ቤት መስሎኝ ነበር .ኢትዮጵያማ ላይውሰድ ነበር
@fariyaabintiislam4172
@fariyaabintiislam4172 3 жыл бұрын
Inamasaginalan wudde
@ganaganet9288
@ganaganet9288 3 жыл бұрын
አይፍረድ.ነው.ቦሌ.ስንት. ሰው.ተዘርፋል
@zinetz7492
@zinetz7492 3 жыл бұрын
እውነትሽነው የኔ ቅመም
@nawal5119
@nawal5119 3 жыл бұрын
አይ ወርቅ መልበሰም አልተቻለም መገዛቱ ምን ይጠቅማል ብር ለመያዘ ብቻ ምጠቅመው
@nawal5119
@nawal5119 3 жыл бұрын
እኔ የዛሬ 10 አመት የጆሮ ለብሼ መርካቶ ለይ ከዛ ሁለት ወንዶች እህት ተጠንቀቂ ጆሮሸን እንዳይበጥሱ አሉኝ ከዛ ጀምሮ ወርቅ መልበሰ ያሰፈራኛል ግን እዳፈራለው
@alallalalal5279
@alallalalal5279 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልሽ
@tube7688
@tube7688 3 жыл бұрын
❤😘
@tube504
@tube504 3 жыл бұрын
አያድርስ ነዉ እህቶቼ
@fafi9441
@fafi9441 3 жыл бұрын
😳🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️👂
@eff7478
@eff7478 3 жыл бұрын
ይገርማል የኢትዩጵያ ነገር እማ ከዚህ አደነነ በሉ ልብ እና ጆሮ ያላችሁ ስም
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ቢድየየን በማየት
@mahataher2707
@mahataher2707 3 жыл бұрын
ይኒማርአገርችንያሰጠላል
@gjhhhkh5014
@gjhhhkh5014 3 жыл бұрын
በአሁኑ ሰአት ወርቅ ስንት ገባ በአላህ
@uae6967
@uae6967 3 жыл бұрын
በትክክክክክልልል
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እህቶች በቅንነት አታሳፍሩኝ
@umuarebuu
@umuarebuu 3 жыл бұрын
ሀባይብ ቅመሞቺየ ደምሩኚ አትለፉኚ👀👀👀👀
@foziatube691
@foziatube691 3 жыл бұрын
ሰውረን ነው ከዲህ ያለ ነገር
@zenb.bet.subhanalwebihamdi6604
@zenb.bet.subhanalwebihamdi6604 3 жыл бұрын
Demo ezymm sentamt yserachbet week gezeta ebatwa west zerfuat tbal
@user-qn7ze9tw7x
@user-qn7ze9tw7x 3 жыл бұрын
አህለን
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
መረሀባ ውዴ
@agfdsa4876
@agfdsa4876 3 жыл бұрын
እኔ ደሞ ያች መስሎኝ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
እኔን የኔ ውዲ☺️
@user-ho6wh6cn3r
@user-ho6wh6cn3r 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እኮ እኮን ወርቅ ሀብልም ያስፈራል
@almilove7680
@almilove7680 3 жыл бұрын
እእእ ኢትዮጵያኮ ሌቦች አይጣል ነው እጅ ቆርጠዋል መኪና ላይ ተቀምጣ ጣቶቻ ጋር ገጭ አረጋ መኪና መስኮት ላይ ተቀምጣ እጇን ቆርጠው ሊወስዱ ፈልገው ቆርጠዋታል እውነት የቅርብ ዘመዴ ነች ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
ሡባሀን አላህ ወላሂ አገራችን ያሥፈራል😭
@user-ww6to9cr6i
@user-ww6to9cr6i 3 жыл бұрын
ኧረ የኔም ጒደኛ በገዛ እጇ ውልቅ አድርጋ ነው ያስረከበቻቸው ለሌቦቹ
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አዲስ ነኝ
@asddsa-dy5xr
@asddsa-dy5xr 3 жыл бұрын
Video ስታቀርብ አሳጥር
@mayaztube4724
@mayaztube4724 3 жыл бұрын
ግን አስር ደቂቃ ረጅም ነውደ የሚባለው🙄
@zeynebe6065
@zeynebe6065 3 жыл бұрын
የኔም ዘመድ ተዘርፋለች
@semuatube6219
@semuatube6219 3 жыл бұрын
አቀርፍፋቹ አቲሂዱ ሰምታቹሀል😊🤓🤣
@ሰለሙሰላሙለሃጋራችን
@ሰለሙሰላሙለሃጋራችን 3 жыл бұрын
Walaikum Assalam Wa Rahmatullahi Barakatuh halhd abusive Ileana Anas mind dhamakedar Bhojpuri naat Manasa Dhaka Hindi full Kar Diya Diya Sabha
@kuwaitcity7873
@kuwaitcity7873 3 жыл бұрын
💔
@فيصلالشريف-خ8ص
@فيصلالشريف-خ8ص 28 күн бұрын
😂
@user-pw8if8dm4l
@user-pw8if8dm4l 3 жыл бұрын
አይ ኢትዮመህዳችዉንእራሱትእደ እሚልብሱት አይሀበሻሊባየጠብቀህገ ቢዉጣለችዉ ሀሪፍናበረ
@user-rp2hg1ur2p
@user-rp2hg1ur2p 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሌባ ይውደም
@aas9162
@aas9162 3 жыл бұрын
👍👍
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 16 МЛН