KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መጋኛ መታው!! 😂 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ኮሜዲ ድራማ።
18:09
የሁሉም ተጠያቂ እኔ ነኝ ፡ ከልብ ይቅርታ 🥹
26:50
So Cute 🥰 who is better?
00:15
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
“Don’t stop the chances.”
00:44
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
ሽፈራዉ መጣባት !! 😱😱 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
Рет қаралды 33,728
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 140 М.
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Күн бұрын
Пікірлер
@ሶሲYouTube
9 ай бұрын
ሺፊ የትወናው ንጉሥ እንኳን ደና መጣክ ደግሞ ነገ ትበይንን እንጠብቃል ውይ ውርደት ሻሺቱ ትበይንና ሺፈራው ይጋባሉ ጠብቁ😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@AminatMoges
9 ай бұрын
አወ ይዋደዳሉኮ😅🤩
@Tig-d4u
9 ай бұрын
እኔስ ባቻየሁን ስወዳት ማሪያምን❤❤❤❤የሆነ ነገሯ ስደነግጥ ደስ ነዉ የምትለኝ😂😂😂
@cocoaberaham627
9 ай бұрын
ማየት አቁሜ ነበር የከተማ ሰዉ ስትቀላቅሎ ሽፈራዉን ሰላየሁት ደስ ብሎኛል❤ ግን ለምን እደጠፊ ይነገረን❤❤
@helenekonjo6153
9 ай бұрын
ቆይ ምን ችግር አለው የከተማ ልጅ ይኸው ባህሏን አስተማሯት አታካብዱ
@ZZZ-f1t
9 ай бұрын
ሽፌ ዋው ጀግናው መጣልን ደስ ሲል አማረ ድራማው አያሌው ጉዱ ፈላ 😂😂😂😂😂😂 ገና ትበይን ስትመጣ ትገርፈዋለች 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@እንደናት
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@fikrtube-dx6mp
9 ай бұрын
ሽፈራው እኳን ደና መጣክ😍😍 አያሌው እደጨት ደርቆ ቀረኮ ሻሼ ሽፈራውን ስታይ ምጥሽ ይመጣል ብየ ፈርቸ ነበር 😳😳🤔😆😆😆
@tehgestalmu9104
9 ай бұрын
ወይኔ አስማረና አያሌው❤❤❤ ስወዳችሁ የኔ ውዶች❤❤ ሽፈራው የኔ ጎስታራ እንኳን ደህና መጣህ ዋው ገና እንጠብቃለን እነ ማተቤ ፣ያሻሙሽ ፣ ጠብቀው፤፣ አጡ ትበይንንን አጡ
@banchy.bamalk
9 ай бұрын
ሽፈራዉ ከመጣ በል ትበይነም በቅርቡ እጠብቃለን 😂😂
@agereeageree8190
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ወይኔ ሻሽዬ እና አያሌው ጉዳችሁ ወጣ ሽፌ ጉድህን አልሰማክ 😂😂😂❤❤❤
@fatemaawel214
9 ай бұрын
ትበይንን ሰጠብቅ ሺፋዉ ከች አለ ❤❤❤❤❤❤
@zeyenyadawud9443
9 ай бұрын
ትቤን ስንጠብቅ ሽፌ መጣ እግዚኦ ቅሌት ሻሼ ምን ይሻልሻል 😢😢😢
@AminatMoges
9 ай бұрын
ትበይን ስጠብቅ ሺፌ ከች አለ የኔ ጨዋ ❤
@ሀዩእሸቱ
9 ай бұрын
የዛሬው ይለያል😂❤❤ሻሼ ጉድሽ ፈላ😅
@አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ
9 ай бұрын
እኔ ከዛሬነገ ትበይን ማጣ ቀወጠችው ይያልኩ ጭራሽ ሽፌ ማተየተባለው አልመጣም😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@hannaalmaz2394
9 ай бұрын
ወይ ሽፈራው ድርቅ አልክ እኮ ሽፈራውን ስታይ አስማረና ባንቻየው ግን ተጨነቃቹ እኮ ❤❤
@bateablneha5887
9 ай бұрын
እግዴህ ትበይን ሽፈራዉን ታግባ 😂😂😂😂
@ሀያትኑር-ገ8ጀ
9 ай бұрын
እር በሳቅ ሞትኩ ቀጣይ እስቀሚመጣ ትግስቱን ይስጠን😅😅😅😅😅😅
@tehgestalmu9104
9 ай бұрын
አያሌው😂😂😂 ቅሌትህ የወዶች አውራ ሽፈራው መጣ 😂በእውነት ናፍቀውናን የፊቶቸ ❤😂
@kenxidhd4317
9 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ፈነዳሁ😂😂😂😂😂😂😂😂
@hailenmamo1144
9 ай бұрын
ሽፌ እንኳን ደና መጣልንን ቆራጡ አባወራ
@SalamSalamah
9 ай бұрын
ሽፋራውንእዳመጣችሁትትበይንንምአምጡልንሻሽቱቅሌትሽ😂😂
@JAsperEudaimonia
9 ай бұрын
ማተቤ፣ ይሻሙሽ፣ መሸሻ፣ ትበይን፣ እና ጠብቀው፣ ይጨመሩና ከሽፈራው፣ አያሌው፣ ሻሽቱ፣ አስማረና፣ ባንቻየሁ ጋር ሙሉ የረዥም ጊዜ ድርሰት ስሩ። ሸጋ ነው ወደቀድሞ አቋማችሁ መመለሳችሁ።
@kodiyishukoor3584
9 ай бұрын
ዋው አዎ❤
@de4xi
9 ай бұрын
ወይ ሐገሬ ሜዳየ ያደጉሽብሺ ❤❤❤❤❤❤
@سبحانالله-ق7ص7م
9 ай бұрын
ዘሩቀለጠ ማለት አሁንነዉ😂😂😂😂
@SamSam-hv7yj
9 ай бұрын
ሽፈረው እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤
@MekdiWeleyewa
9 ай бұрын
ስሙማ አብይና አቡነአብረሀም የሚል አነበብኩ ብየ ትበይንና አብረሀም ብየ ቁጭ😅😅😅😅😅😅
@ווסליאש
9 ай бұрын
በጣም ደሰ ተል አላችሁ በእወንት በረቱ እልኝ ቤት ሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emmazero3023
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂ዉይሻሼ😂😂ቱ
@ZZZ-f1t
9 ай бұрын
ድራማው እንዳምር ትበይንም ሆነች ሌሎቹ መጥፋታቸው ግድ ነው ሽፈራው ጠፋ ትበይን ሄደች ከዛ ሻሼ እና አያሌው ተጋቡ ሊወልዱ ነው በቃ ድራማ ማለት ይሄ ነው ሁሌ አንድ አይነት እንዳይሆን አሪፍ እየሄደ ነው ጨዋታው ተጀመረ በርቱልን 😜😂😂😂😂😂😂
@Sofia-p6s1s
9 ай бұрын
ያያሊውሱሬ ተቀይሯል❤❤❤
@sarasesaye
9 ай бұрын
ሽፈራው መጣህልን ስወድክ❤❤❤❤
@user-oc3sd2ku76
9 ай бұрын
ትበይን ሳትመጣ ሽፈራዉ መጣ🤣🤣🤣🤣ዉይ ገና ጉድሽ ሻሽቱ😂
@fatumakasa-s8y
9 ай бұрын
ናበር ዋን ነኝ ዛሬ አሁንስ ትበይል ስለለለች ብዙም አይነፋም😂😂
@gfj5233
9 ай бұрын
አይ አያሌው ውርደትህ ትበይንም ትምጣና ጉዳቺሁ ይውጣ
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
9 ай бұрын
አያሌው ሱሪ ቀይሮል ዛሬ
@የለገደመለ
9 ай бұрын
ሴቶችግንእቤትስራየላቸውምእደ😂😂😂😂❤❤
@አገሬጎጃምነው
9 ай бұрын
እኳን ደና መጣቹህ አስማረ የኔ ሸበላ አፈቀርኩህ መሰል እደው ምን ይሻለኛል ኧረ መላ በለኝ
@helenekonjo6153
9 ай бұрын
በለው😂
@helenekonjo6153
9 ай бұрын
ባንቻየው እንዳትሰማሽ
@rozatube3161
9 ай бұрын
Nooooooo
@rahamarahama4833
9 ай бұрын
ከዛስ እ
@ጎጃሜዋየዘሜእህት
9 ай бұрын
ኧረ ትበይን ትምጣ ትቀውጠው😅😅😅😅
@hannaabraham3566
9 ай бұрын
አያሌዉ የሰዉ ሚስት ስታጫዉት ባልተቤቱ ከች😂😂😂😂😂
@AmanuelSewagegn-i9q
9 ай бұрын
እሽፈራ ዉ በጉጉት ስንጠብቅህ የኔ አባት ስንወድህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😮😮😮😅😅😊😊😊😊😊
@Anal-f1y
9 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂shefaro. Welcam❤❤❤❤
@userenter2635
9 ай бұрын
አያሌው አልሞተሞይ አልተቀበረሞይ😂😂😂
@RMetica
9 ай бұрын
አስማነእና ባቻአየሁ በሳቅ ገደሉኝ 😅😅😅😅
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
9 ай бұрын
ቀጣይ ትበይን ትመጣለች😅😅😅😅
@FoziAli-k7s
9 ай бұрын
ዛሬ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂
@love39347
9 ай бұрын
አልተቀበረም ወይ አርባው አልወጣም ወይ😂😂😂😂😂😂
@dessalewayaliew9584
9 ай бұрын
Shefi anquan dehinametahilin
@RMetica
9 ай бұрын
እንዴ በህግ አምላክ ስሜን አምጪ ምትኬ ስትል እንዴት ደነገጥሁ እናቴ ያወጣችልኝ ነዉ እኮ😢😢
@RMetica
9 ай бұрын
ምትኬ😢 ተዉ😢
@AmanuelSewagegn-i9q
9 ай бұрын
ሺፌ የኔ ጀግና የወዶች ቁና ከላይ መብረቁ ከታች ሰንደቁ ???
@user-vg1q3263
9 ай бұрын
እረ ትበይን ትምጣልን ዋ 😢❤
@UaeDubai-j6s
9 ай бұрын
😂😂😂አልቀበሩትም እዴ አላለም
@Yonij.r
9 ай бұрын
ወይኔ ደርቆ ቀረ😂😊
@Vhzuck
9 ай бұрын
የዛሬዉይለያል😂😂😂😂😂😂😂😅😅
@Zamzam-z7l
9 ай бұрын
አስማረና አያሌው እደት ደስ እምትሉኝ❤
@እንደናት
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂ሽፈራዉ ጉድህ
@sameerasameera6533
9 ай бұрын
አያሌውጉዱፈላ ኸረቀጣይይይይ😂😂😂😂😂
@زينبع-ص8ع
9 ай бұрын
ሻሺቱ ጉድሽ አይ ያሌው😂😂😂
@helenekonjo6153
9 ай бұрын
ማርያምን ስራዬ ብዬ ነው የምጠብቃችሁ❤
@mabetyerseao2044
9 ай бұрын
ሽፊ እኳን ደህና መጣህ
@ibrahimibrahimismail
9 ай бұрын
ትበይንም ትመለስልን እነም አበጠብቀው።
@eman3582
9 ай бұрын
ሽፌ እንኳን ደህና መጣህ
@DubaiDxb-q1s
9 ай бұрын
Setochu shahi astesaseru edegteru eseru ❤
@mamamin3122
9 ай бұрын
,መጣ ጀግናው
@محمدنحمد-ي3ث
9 ай бұрын
ሽፈራው ከመጣ ትበይንም እጠብቃለን🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@mdminhaz7579
9 ай бұрын
ነገርፈላ ጎበዝ. ተው ዝምአትበሉ
@MekdiWeleyewa
9 ай бұрын
እንደፈራሁት🙆😂😂
@Hayuዩቱብ
9 ай бұрын
ባቻየሁ የኔ ቀበጥ ❤❤❤❤
@almaztaye9712
9 ай бұрын
እሁን ደም ትበይን ትመጣና ጉደ ትስራችኅለች
@user-hl7vo2lt9mBement
9 ай бұрын
አስማር ስወድህ❤❤❤❤
@mamimami1739
9 ай бұрын
ጉድ ፈላ ❤❤❤❤❤😂😂
@realtruth3571
9 ай бұрын
ግርግሩ ስትሉ ግን እፈራለሁ ውስጥን ይረብሽል😭😭😭
@HAYiMANoTTADsEs
9 ай бұрын
አሆ😅😅😅
@selamfrag3859
9 ай бұрын
ሺፈራው ስለመጣ ደሲላል ጠብቀዉም ይመለስ
@JAsperEudaimonia
9 ай бұрын
ዛሬ ወግ ያለው ነገር ሰራችሁ። 👍
@helenekonjo6153
9 ай бұрын
መጡመጡ❤
@inalamgoran1046
9 ай бұрын
አይ ቅሌት😂😂😂😂ሻሺቱ
@kenxidhd4317
9 ай бұрын
ወይኔ። ሻሽ ቅሌትሽ😊😊😊
@amaredesalegn4836
9 ай бұрын
Ayalkibachuh ineante, endew beneka ejachuh tibeyinin ena teben bitametulin
@takelegemechu7003
9 ай бұрын
ግሩምየጠበቅነው ነው
@SalamSalamah
4 ай бұрын
ትበይንሌቦ😂😂😂😂
@BiraraAlem
9 ай бұрын
የኔ ባንቻየው መጣሽልኝ
@Marya-dm6hy
9 ай бұрын
ሙቶ ከየት መጣ ሽፈራው😅
@የራያዋልጅ
9 ай бұрын
አሁን ትበይንትምጣ ወቸው ጉድሽ
@Asterdawit-mi2yz
9 ай бұрын
በሉ በነካ እጃቹ ትበይንንም አምጡልን 🙏🙏🙏
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
9 ай бұрын
ወይኔሽፈራው እሱየሚየው የሻሽቱንሆድነው ሚስቱአርግዛጠበቀችው
@SiedYisen
9 ай бұрын
አያሌዉ 😂😂😂😂
@busyline3833
9 ай бұрын
አይስወድአቼሁ❤❤😂😂😊
@Tube-ib9go
9 ай бұрын
ጠቤን እና ትበይን የናፈቋችሁ
@sartt4348
9 ай бұрын
እኔ😢😢
@ዘቢባበቀለኢቱብ.ቻናልከዘ
9 ай бұрын
አያሊው ዛሬ. ሡሪ ቀይሩል
@SamSam-hv7yj
9 ай бұрын
❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በርቱ
@HayutiHassen-x8p
9 ай бұрын
ጠብዬንም አምጡልን ያለነሱ ምንም አልጣመኝም
@GetnetTaye-m3j
9 ай бұрын
ABET GUD AYALEW
@FffHgc
9 ай бұрын
አያሌውሱሪቀየርክ❤❤❤❤😅
@rahelcellfie9673
9 ай бұрын
አሰማሪ ሰታማትቡ መሰቅል ሰሮ
@taybasaid299
9 ай бұрын
ያያሌው ሱሪ ጉርድልሆን ምንም አልቀረው
@rahelcellfie9673
9 ай бұрын
ሸሸየ ሰታማትብ በአውራ ጣትዋ ነው መሁን የለበትም
@Peak.570
9 ай бұрын
ጫወታችሁ ልዩ ነው ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ ❤
@selinatube2879
9 ай бұрын
ሽፌ በቃ ትበይንን ፈልግና ተቀላጠፍ
@tewodros-xv4qn
9 ай бұрын
Shiferaw nafkon neber
@feradesa9188
9 ай бұрын
ጉድ ፈላ ትበይንን አምጡልኝ
@FudUxy-g4x
9 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@GjjHhx
9 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💛💛💛💛በርቱ
18:09
መጋኛ መታው!! 😂 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ኮሜዲ ድራማ።
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 10 М.
26:50
የሁሉም ተጠያቂ እኔ ነኝ ፡ ከልብ ይቅርታ 🥹
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 12 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
19:39
አያሌዉ ተዘረፈ !😭😭 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 28 М.
11:36
ሰበር ቪዲዮ:ዶር ደሳለኝ ጫኔ ዛሬም ፓርላማውን አናወጠው-"አብይ አማራን የጨለማ ክልል አድርጎታል"አማራው ገና ይታገላል-አብይ ሲሰማው ያብዳል/Drdesalegn
Ethio Daily ኢትዮ ደይሊ
Рет қаралды 19 М.
19:27
"ግቢ እንግባ " አስቂኝ የገጠር ድራማ( Gibi Engiba New Ethiopian Comady) 2022
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 70 М.
32:13
አስጠልፈኝ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Astelifegn New Ethiopian Dirama) 2024
EMPIRE TV YOUTUBE CHANNEL
Рет қаралды 117 М.
24:31
🔥የሽሮ ሌባ 🔥 - Yeshiro Leba አዲስ አስቂኝ የገጠር ድራማ
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 113 М.
20:04
ዉሽማ ያዘብኝ !! (ክፍል 2 ) አዲስ ምርጥ አዝናኝና አስተማራ የገጠር ድራማ (Wushima Yazebgn Adis Yegeter Comedy Drama)
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 57 М.
20:15
ሲጠፉ ተያዙ !! 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ !!
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 27 М.
30:18
ሞኝ ባሏን የምትጫወትበት ቀበጥ ሚስት (ክፍል 26)
Sile HiwotTV
Рет қаралды 17 М.
24:13
ሌጣ ነዉ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ( Lata Nw New Ethiopian Dirama) 2024
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 57 М.
21:41
በግድ አግባኝ !! አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ( Ethiopian New Comedy Drama ) 2023 #Fikat
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 54 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН