ሽሮ ያለበረሮ....አስተማሪ እና አዝናኝ ድራማ //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 127,097

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 110
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
መቅዲ እኮ አተውን የኔ መለሎ ስታምር ደሞ የኢቢኤስ አድማቂ
@ema1409
@ema1409 Жыл бұрын
ወይኔ መቅድየን ማነዉ እንደኔ የሚወዳት የኔ እብድ🤣❤️🥰🥰
@redikasa1727
@redikasa1727 2 ай бұрын
A c.f. tyuyfwwc❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊
@uchulebanon9782
@uchulebanon9782 Жыл бұрын
ደስ ይላል ያዝናናል በርቱ 😍😍 ሽሮ ያለ በረሮ የተመቻቸው like አርጉ 😂😂😂
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ትክክለኛው የአሁኑ የሀገራችንን አስራር ነው ያሳዩን
@konijetgirma.2119
@konijetgirma.2119 Жыл бұрын
አስፊቲ እኮ ሁሉም ነገር ነው የሚያምርብህ
@abebadarege7643
@abebadarege7643 Жыл бұрын
መቅዲዬ ስወዳት የኔ አድማቂ ሁሌ አድናቂሽ ነኝ
@user-ef3jm7dm3p
@user-ef3jm7dm3p Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት
@user-zw7fq9rb7y
@user-zw7fq9rb7y Жыл бұрын
ኢ ቤ ኤ ሶች ስወዳችሁ መቅዲ ፈገግታሽ ይበቃል የኔ ልዩ🇪🇹🌹🌺
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ እኮ መከባበር ባለ ጉዳይ በሰሪት ማሰተናገድ የለም ዱባይ እኮ አቤት መከባበር 😍😍😍😍
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
መቅዲ ምርጥ ጋዜጤኛ የኢቢኤስ ድምቀት እኮ ናት
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Жыл бұрын
ዋው ሽሮ ያለበረሮ መች ይሆን በረሮ ጠፍቶ ምናየው?? መቅዲ ማኛዬ ስወድሽ።
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l Жыл бұрын
አንደኝ ነኚኚ መቅዲ 😅👌
@bibe26483
@bibe26483 Жыл бұрын
እጥር ምጥን ያለች አስተማሪ ድራማ ነች አመሰግናለሁ
@tigstnutaa301
@tigstnutaa301 Жыл бұрын
በጣም አዝናኝ ነው ይመቻቹ😍
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
በየመስራቤቱ ያለ ጉድ ነው!!!!ebs አንደኛ!!!ደንበኛ ንጉስ ነው!!!
@user-ef3jm7dm3p
@user-ef3jm7dm3p Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህ በላችሁበት ይጠብቃችሁ
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
አሚን
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አሚንንን
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
በትክክል ሰርታችውታል ብዝ አሉ እንደዚክ በተለይ ግምሩክ ብታይ አስተማሪ ነው
@ekram6889
@ekram6889 Жыл бұрын
መቅዲ ቀውጢ እ ለካ እንደዚህ ነው ልብ ያለው ልብ ያለው ልብ ይበል
@ekram6889
@ekram6889 Жыл бұрын
@@mesimekdi እሽ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
መቅዲዬ እኮ አተውን የኔ ቀበጥ ኩቱዬ ደሞ እርጋታዋ ስወድላት
@sarahfatema2474
@sarahfatema2474 Жыл бұрын
Meqdi Andenga nesh bertu
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ወይኔ አስፊቲ አሳቃችሁኝ ውነትነው የምናየውነገርነው አለጉቡምንምነገር አንሰራም ይገርማል
@ekramekru1015
@ekramekru1015 Жыл бұрын
wow ደስ ይላል ናፍቂ ብትኖር ደግሞ ደስ ይል ነበር
@genet7274
@genet7274 Жыл бұрын
በናፍቆት ትክ ምርጦ ሉሊት አለች
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
በጣም አዝናኝ ነው እናመሰግናለን
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
ምርጥድራማነው።ይሄድርጊትበየቢሮውየሚሰራስራነው።በትክክልሰርታችሁቷል
@toyibayasin3102
@toyibayasin3102 Жыл бұрын
ስላም ጠየጤና ይጠልን
@mesitube8396
@mesitube8396 Жыл бұрын
በጣም አሰተማሪ የሆነው በርቱ
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l Жыл бұрын
ትክክል ልክ የሀገራችንን ባለ ስልጣን ነው የተወናችሁት
@amsalerittfeldt9460
@amsalerittfeldt9460 Жыл бұрын
የልባችንን እንደዚህአስዮልን👍🏾🙏🏽💚💛❤️
@emamiyo
@emamiyo Жыл бұрын
Kaliyee ewunat gobz set nshi
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 Жыл бұрын
መቅዲዬ 👍🏿🤣❤️
@user-mq8zm1kc9v
@user-mq8zm1kc9v Жыл бұрын
የዘገየው መጣ አላለችም ይመቻችሁ Ebsoች
@kerimaali1525
@kerimaali1525 Жыл бұрын
ተመችቶኛል ለገባው
@seada5882
@seada5882 Жыл бұрын
ቃልየ የኔ ደርባባ
@asresyitayih3564
@asresyitayih3564 Жыл бұрын
ወይ መቅዲ kkkkk
@genet7274
@genet7274 Жыл бұрын
መቅድይ ትለያለሽ ❤️❤️❤️❤️ዎው
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
አስተማሪ ነው
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 Жыл бұрын
በጣም እሪፍ ነው Acting especially the Secretary 😂😂.
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 Жыл бұрын
የዚህ ዘመን የመንግስት መስሪያ ቤት ችግር ነው እውነት ልክ ልካቸውን ነገራችውልኝ እሰይ
@user-yt6dp1qf1u
@user-yt6dp1qf1u Жыл бұрын
ወው በጠም ተመቸቹኝ በእትዮጵየ ሁል ነገር በጉቦ ነው ወለሂ
@kokobtewab5812
@kokobtewab5812 Жыл бұрын
ደስ ይላል 👌😘😁😂😂
@hayutiet885
@hayutiet885 Жыл бұрын
መቅዲ11❤❤
@lillyl4262
@lillyl4262 Жыл бұрын
This is not a joke it’s the reality in Ethiopia
@henokalemu2905
@henokalemu2905 Жыл бұрын
ጎበዝ
@AmanuelGirma-xd1iz
@AmanuelGirma-xd1iz 9 ай бұрын
ሰታምሩ❤
@konjitgebre57
@konjitgebre57 Жыл бұрын
,ቃል የኔ ምርጥ ትቺያለሽ እኮ የኔ ውብ
@hananamara1129
@hananamara1129 Жыл бұрын
መቅዲን እንዴት ነው ሚረጋት😂😂😂😂
@user-hy3vl5tw5s
@user-hy3vl5tw5s Жыл бұрын
አቤት መቆላት መቅድ ይመቺሺ እብድ ነገር ሺሮ በሮ😃😃😃😃😃
@user-dr6pp3yv8y
@user-dr6pp3yv8y Жыл бұрын
አስፊቲ ሲኮሳተር ያስፈራል😂
@mominaethopia4915
@mominaethopia4915 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fatumadem8868
@fatumadem8868 Жыл бұрын
ምረጥ ዲራማ
@user-yt6dp1qf1u
@user-yt6dp1qf1u Жыл бұрын
በለፈው ወደ ሰውዲ ስማጠ እቀ ይዤ ነበር አንድ ሰራተኝ ሊፍቱን ከፈተልኝነ አመሰግነለው ስለው አመሰግነለው ብቸነው ውይ ምትይው አለኝ ክክክክ ለከ የሆነ ነገር ፈልጎወል መለት ነው
@user-vp4ml7sv3m
@user-vp4ml7sv3m Жыл бұрын
እኒህ ናቸዉ የዘንዳሮ ባለስላጣኖች ሁሉም በይሆኑ 88%12 !! አይ ኢትዮጵያ መች ነው ግን ጨለማዉ ተገፎ ብራሀን የሚወጣልሽ!? ያም ሁነ ይህም ኢትዮጵያየ እላይ ናት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⭐ ኢቢሲወች 👌
@rahammakonjo7878
@rahammakonjo7878 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fatumasultan1641
@fatumasultan1641 Жыл бұрын
❤❤❤
@wazircell4191
@wazircell4191 Жыл бұрын
ዋው
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 Жыл бұрын
Mekdi amzra tmeslale
@toybamohamed8618
@toybamohamed8618 Жыл бұрын
አዉነት ምረጥነዉ አሁላይ ያሉት እደዚ ናቸዉ
@elsanurye5843
@elsanurye5843 Жыл бұрын
አቤት ችሎታ
@saadamohammed7345
@saadamohammed7345 Жыл бұрын
አይ መቅዲ እንዴት እንዴት ነው እሚያረግሽ😂😂😂😂😂😂😂
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x Жыл бұрын
♥♥♥✔
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
የኢትዮጵያን ጉድ ኢትዮጵያ ውስር በየቢሮው ተዘፍዝፈው ምስጊኑን ህዝብ የምታሰቃዩ ፈጣሪ የምትበሉትን ደመወዝ እሳት ያድርግባችሁ ውይይይይይ
@KrdoKrdo-po3fn
@KrdoKrdo-po3fn 11 ай бұрын
መቅዲ❤ አስፍቱ ሲያኮርፍ አያምርም ቃል እደኔ ናት😂😂😂😂😂
@zenetube7787
@zenetube7787 Жыл бұрын
ማነው እደኔ የናፍቂ ቻፓ የናፈቀው
@Richoo914
@Richoo914 Жыл бұрын
ye Mekdi memenaker
@bosswoman7393
@bosswoman7393 Жыл бұрын
Faxat aregachewan enamesagenalen😆😆😆😆😆😍😍😍😍😍
@mahder6774
@mahder6774 Жыл бұрын
Ebs ebakune kldmoze qtrune ❤❤mlsacuhu edmtefllne tsfa. Adrgalwe
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ከምር የስራ ባልደረቦች አንድነትና ጨዋታቸው ወደ ብር ቢመነዘር ከወር ደመወዝ በላይ ነው
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Жыл бұрын
Etopiya wedochi
@wazircell4191
@wazircell4191 Жыл бұрын
መቅዲዬ
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
ክክክ
@user-xn7ed6ps2v
@user-xn7ed6ps2v Жыл бұрын
ክፈል ሁለት ሳምንት ይቀጥል
@masretgrma7398
@masretgrma7398 Жыл бұрын
Asfyee 🤣🤣🤣👌👌👌💕💕💕💕💕💕💕🤣🤣🤣🤣🤣
@richrichooo8139
@richrichooo8139 Жыл бұрын
Redate tameralech yena konjo enate atamerume
@firdos4354
@firdos4354 Жыл бұрын
ሽሮ ያለ በረሮ ምን ማለት ነው?
@birtukaneuae4398
@birtukaneuae4398 Жыл бұрын
2 tenga
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Жыл бұрын
Srat alba yemengst mesriyabet
@netsanetwebalem3002
@netsanetwebalem3002 Жыл бұрын
Weyina mekdi yimechesh swedsh eko
@kemilaadem6935
@kemilaadem6935 Жыл бұрын
ቁም ነገር ያለ ቃልዲ 😂😂😂
@AAa-sv1gz
@AAa-sv1gz Жыл бұрын
🤣🤣🤣🙏🙏😍😍
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
መቅዲዲዲዲ 😂😂😂😂😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ebs ድራማችሁ የተዋጣለት ነው ትችላላችሁ ።
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
💖💖💖💖😂😂😂😂😂
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Жыл бұрын
ቅኔዉ ዋዉ ነዉ 😁
@mraymail2126
@mraymail2126 Жыл бұрын
መቂዲ 😂😂🤣🤣🤣👏👏👏
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz Жыл бұрын
የዘመኑ ባለ ስልጣን ልክ ሰርታችሁታል
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
😂😂😂😂😘😘
@zk3815
@zk3815 Жыл бұрын
ቤቢ 😁😁
@emamiyo
@emamiyo Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰😅😅😅😅
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
ሽሮ ያለ በረሮ በረሮ መበላት ተጀመረ እንዴ 😅😅
@wubalemhaile8932
@wubalemhaile8932 Жыл бұрын
ተውባኮ አአአአአአ
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t Жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@asiaahmed9243
@asiaahmed9243 Жыл бұрын
😂😂🤣
@emamiyo
@emamiyo Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣mkedee
@user-sh9zw3vz5n
@user-sh9zw3vz5n Жыл бұрын
መቅዲ ፊልም ስሪ ተይይ
@emamiyo
@emamiyo Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@phonehouse3626
@phonehouse3626 Жыл бұрын
haha asitemarim new
@user-nb2qy8mc1e
@user-nb2qy8mc1e Жыл бұрын
በግ አን መቅዲ🤣🤣🤣😏
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 አስፋው የሳቄ ምንጭ
@user-no4bc9oy8x
@user-no4bc9oy8x Жыл бұрын
Wwwww
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 Жыл бұрын
ረዘም አርጎት እረ
@haanaabayisamylifemama5424
@haanaabayisamylifemama5424 Жыл бұрын
Hhhhjhhh
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 61 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 25 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 80 МЛН
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 3,8 МЛН
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28
Пацан Шокировал Родителей 😂
0:27
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,4 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 431 М.