ሸሽጊኝ/Sheshgin : New Ethiopian Amharic Full Movie 2021

  Рет қаралды 164,236

Roha Movies

Roha Movies

2 жыл бұрын

ሸሽጊኝ/Sheshgin: New Ethiopian Amharic Full Movie 2021 : • ሸሽጊኝ/Sheshgin : New Et...
Lieba Ayserkim / New Ethiopian Amharic Full Movie 2021 : • ሌባ ኣይሰርቅም/ Lieba Ayser...
#ሌባኣይሰርቅም #EthiopianMovies #EritreanMovies
Lieba Ayserkim / New Ethiopian Amharic Full Movie 2021
#ሌባኣይሰርቅም #EthiopianMovies #EritreanMovies
Roha Media presents Ethiopian Movie 2021 | Amharic Movies 2021 | Ethiopian Music 2020 | Eritrean and Ethiopian Music.
© All rights reserved to Askuala Media. No part of this publication may be reproduced, distributed, or transmitted in any form or by any means without the prior written permission of the publisher.
Connect with Roha Media Online :
Subscribe to: kzbin.info/door/Iu7...
Find Roha Media on / hazhazino
#RohaMusic#RohaMovies #RohaEthiopia
RohaMovie # RohaaMedia # RohaMusic
© Copyright: AskualaMedia 2021.
Ethiopia News - Askuala News | Isayas Aforki | Abiy Ahmed | Tigray | TPLF | Eritrea News | Eri News/Tsadkan Gebretensae/ Ethiopia News/Movies/documentary | Tsadkan Gebretensae | Abiy Ahmed | Tigray | TPLF | Eritrea News | Eri News/ Getachew Reda | Ethio Forum | Tigray News | TMH /Ethiopia News - Zehabesha News | Getachew Reda | Ethio Forum | Tigray News | TMH /eri tv/ digital weyane/ Eritrean news Ethiopian film

Пікірлер: 137
@adanegirma4843
@adanegirma4843 2 жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀ ገራሚ አስተማሪ ምርጥ ፍልም ነው። እናመሰግናለን ደራሲው!!
@nohmuller2248
@nohmuller2248 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው አርቲስት ማለት የአለሁን ወቅታዊ ሁኔታ ነው መሥራት ያለበት።👍😍👍😍👍😍👍😍
@user-qn7wi9nj5l
@user-qn7wi9nj5l 2 жыл бұрын
ህመማችንን ነካችሁት እኛ ያለንበት ይሄ ነው በሥደት በናፍቆት እንደተቃጠልን ነገ ከነገ ወዳ እንሄዳለን እያለን በናፍቆት ቤተሠብን ያጡት ሥንቶች ናቸው የማይርሳ ጠበሳ እህህህህ
@metabalcha5446
@metabalcha5446 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት አዘል የሆነ ፊልም ነው ያላያችሁ እዩት ሁላችን አገራችንን የማዳን ሀላፊነት አለብን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ አመሰግንሃለሁ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 жыл бұрын
ምወዳቸው ተዋንያኖች ናቸው ባያምርም አየዋለሁ 😍
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው 🙏🙏🙏
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ወቅታዊ ፊልም ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላም yadrigilin🙏🇪🇹
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
ወቅታዊ እና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱 እንዲህ አይነት ስለ እውነት የቆሙ ኢትዬጵያን ጋዜጠኞች እና ፓሊሶች ያብዛልን🙏🙏🙏💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱 የእናት ጡት ነካሽ ሆዳም ባንዳ ፓሊሶች እናለሀብት ብለው ክብሩን የሰው ልጅ ለሚገድሉ ለሚያስገድሉ እናት ሀገራቸውን ለሚክዱ ልቦና ይስጣቸው አይ ብለው ሆዳቸውን ካመለኩ ግን ከኢትዬጵያ ምድረ ገፅ ያጥፋልን
@user-gz3th5ld4p
@user-gz3th5ld4p
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን❤❤❤
@mangalg783
@mangalg783 2 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ እዉነት ሁለን አሸናፊናት👍❤❤🇧🇴
@user-yl2cf7oj1v
@user-yl2cf7oj1v 2 жыл бұрын
አምየ ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር ሰላምሺይመለስልን ፍትህ ለወሎ ተፈናቃዩቺና ለኔቶረክ ፍትህ ፍትህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚
@amentube6074
@amentube6074
የብርሃኑ ወርቁ ፊልም በሞላ ስለሃገር ነው ሳላመሰግን አላልፍ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tzutube273
@tzutube273 2 жыл бұрын
እውነት ና ጊዜውን የሚመሥል አሥተማረ ና ቁምነገረ የተሞላበት ያለብንን ችግረ እድናይ የሚያደረግ ፊልም ነው ያረብ ሃገራችንን ሠላሞን :ደሥታዋን ይመልሥልን🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@user-ox3sr4lp4z
@user-ox3sr4lp4z
በጣም ጥሩና አስተማ ድራማ ነው ወቅቱን ያማካለ
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም❣️❣️❣️
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 жыл бұрын
የጭንቅ ዘመን ፊልም።።። እንዴት አሪፍ ነው።።።
@riima5804
@riima5804 2 жыл бұрын
ዕሲቲ ለወሎ ተፈናቀዮች ለማሮች ዕስርቤት🇸🇦🥺🇪🇹 ለሚሰቃዮ ወድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ድምፅሁኑልን
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ጌዜውን የዋጅ ነው
@zufankassahun7323
@zufankassahun7323 2 жыл бұрын
እኔ እስከሚገባኝ ፊልም ማለት ፊልሙ ላይ የሚታየውን ነገር በሙሉ ማየትም መስማትም ነው ታሪኩ ያጠነጠነበት አሳብ ትልቅ ሆኖ ሳለ የተጠቀማችሁበት ጉልበት ወይም አገላለጽ ትንሽ ነው ። ሌላው እንግዳ ሆነው የመጡት እሽ ባለቤቶቹ በተለይ የሴቷ አለባብስ በአንድ ታይት ፊልም መጨረስ አይከብድም! !
@zobleselam5695
@zobleselam5695 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፊልም ነው ።ለየት ያለ ስለሆነ አሪፍ ነው እናመሰግናለን።
ታክል /TAKL/ New Ethiopian Amharic Full  Movie 2021 #RohaMedia
1:18:12
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 84 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 92 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 42 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 57 МЛН
ጠይም ፍቅር - Ethiopian Movie Teyem Fikir 2020 Full Length Ethiopian Film Teyem Feker 2020
1:28:31
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 168 М.
ትዝታ ፊልም (tizita movie after party program)
1:05
Zinawit Zinawit
Рет қаралды 2,4 М.
ልነሳሳ ሙሉ ፊልም Lenesasa full Ethiopian movie 2024
1:25:20
ተነቃቃን ሙሉ ፊልም Tenekakan full Ethiopian film 2021
1:41:35
Enginerochu - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:32:41
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 497 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 564 М.
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 84 МЛН