ሸዊት ከበደ ድንቅ አርጋ የተጫወተችው የሃ ናግርማ ሙዚቃ.......ጉራማይሌ (Game Show) -Ethiopia

  Рет қаралды 262,929

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 117
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 10 ай бұрын
ውድ ኢትዮጵያን የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ እንካን አደረሳችሁ
@zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ
@zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ 10 ай бұрын
ትለያለሺ 🎉🎉🎉ዬእኔ ቅመም🎉🎉🎉 ሴት ማለት እንደዚህ ነው🎉🎉ያለባበስ ቆንጆ❤❤ቆንጆ
@mdet3801
@mdet3801 9 ай бұрын
ሽዊ የኔ ዘካታ በጣም ነዉ የምወድሽ ካለባበስሽ ጀምሬ❤❤❤
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 9 ай бұрын
ሸዊ ቆጆ ይጌ 😍 እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለየሡስ ክርስቶስ ልደት ብአል በሰላምና በጤና አደርሰን አደርሳችሁ😍😍😍😍🙏
@betelihemtadesse90
@betelihemtadesse90 9 ай бұрын
ይቅርታ ለየሡስ አይባልም ለኢየሱስ ነዉ❤
@Mita460
@Mita460 9 ай бұрын
#ሸዊትዬ የኔ ወርቅ ድምቀቴ ስወድሽ ❤❤❤
@kanu8142
@kanu8142 9 ай бұрын
❤❤❤ እንዴት እንድምወድሽ ዋው እድሜ ለአንች ከአለባበስ ጋር ዘና አደረግሽን የኔ ሳቂታ
@yewubneshbazezew8624
@yewubneshbazezew8624 9 ай бұрын
ደርባባ አና ቆንጅዬዋ ቨዊትዬ እና ሁላችሁንም እንኳን ለጌታችን ለመድሐኔአለም የልደት በዓል አደረሳችሁ🙏🙏🙏
@genet1297
@genet1297 9 ай бұрын
የኔ ልዩ ፍቅር እኮ ነሽ ኦዴንስሽ በደብረ ነው ያሳመርሽው የኔ ውብ ውድድ ነማደርግሽ ፈገግታሽ ይለያል
@emeshawwolde6530
@emeshawwolde6530 9 ай бұрын
ሸዊት በጣም ነው የምወድሽ!!!
@AbebaZewdu-rz2gf
@AbebaZewdu-rz2gf 10 ай бұрын
ሸዬ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ነገር ግን ጉራማይሌ አቅራቢዋ አለባበሷ በጣም ይደብራል ይህን ቻናል ህፃናትም ጭምር ይመለከቱታል ታዲያ ጡቷን በግልፅ እያሳየች ምን ለመሆን ነው ይህ አለባበስ ቢስተካከል
@hfygggvttr5crrfxr566
@hfygggvttr5crrfxr566 10 ай бұрын
ቤቱ ነው ትንሽ አያፍሩም ግን ከሰው ፊት ጡታቸውን ሲጥሉት
@ethio4sweets529
@ethio4sweets529 9 ай бұрын
ለዛውም በበዓል የሀገር ልብስ መልበስ እየቻለች
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 9 ай бұрын
ለህፃናቱ ልታጠባ ነዋ😂😂😂😂😂😂😂
@semharlegesse4461
@semharlegesse4461 9 ай бұрын
Complex! what is your fucking problem? Primitive
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 15 күн бұрын
ሺውቲ ውሌ ልጅ ነሽ እኮ ውበት እያደር ቆጆ የኔ ፍልቅልቅ ሳቅሽ በጣም ነው የምወደው❤❤
@ኢትዬጵያሀገሪ
@ኢትዬጵያሀገሪ 9 ай бұрын
ሼዬ ስወድሽ በጣም ነው የማከብርሽ አድናቂሽ ነኝ
@አዜብተሰማ
@አዜብተሰማ 8 ай бұрын
ሸዊቴ ና ይገረም በጣም ነው የምወዳቹ ተባረኩ
@حسينسعيد-ق7ح
@حسينسعيد-ق7ح 9 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ማን ሊስቅልሽ ነው የምዘፍኒው የኔ ማርርርርር አንደኛ ነሽ
@meseretbereda9478
@meseretbereda9478 7 ай бұрын
Shewitye
@HiwiLove-je2kv
@HiwiLove-je2kv 8 ай бұрын
የኔ ኤርትራዊት ቆንጆ ስወድሽኮ❤❤
@HeNs-m9m
@HeNs-m9m 8 ай бұрын
በጣም ደሥይላል
@MastewalMastewal-sr4yh
@MastewalMastewal-sr4yh 9 ай бұрын
የእኔ አንደኛ ስወድሽ ሸዊይቴ
@yordihagos2890
@yordihagos2890 9 ай бұрын
ሸዊት ቆንጆ❤❤❤❤❤
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 10 ай бұрын
ሸዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@suriyaabdi6313
@suriyaabdi6313 8 ай бұрын
Yana kojo ♥️🦋
@طارقالعزي-ب2ج
@طارقالعزي-ب2ج 8 ай бұрын
Saweya wedddddfff❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Orthodoxተዋህዶ
@Orthodoxተዋህዶ 9 ай бұрын
ይገረም የምትባል ሰውየ ለሁለት ጌታ መገዛት አይቻልም😢😢😢😢 እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ😢😢😢
@AshenafAsfaw-r1u
@AshenafAsfaw-r1u 9 ай бұрын
Waaaaw wonderful continue that!!!
@ወይኩንፍቃደከ-ከ1ኰ
@ወይኩንፍቃደከ-ከ1ኰ 9 ай бұрын
ይገረም መን ይሠራል የሙዚቃ ኮንሠርት ላይ መዝሙር አደለ የሚዘምረዉ ኸረተዉ ዘፈንን ጽድቅ ለማድረግ መሆኑነዉ ? አይ የኛነገር😢😢
@kalkidantaye6174
@kalkidantaye6174 9 ай бұрын
Betam yedebral 😢😢
@solyanadeaalegn38
@solyanadeaalegn38 9 ай бұрын
አረ በናታችሁ አሁን ምን አደረገ ለጨዋታ ተጋበዘ ቆሞ ነው ያለው:: ባይሆን እራሱ በአደባባይ ለማሸማቀቅ መሞከር ምን አይነት ክርስትና ነው?
@MartaMt-uy6ii
@MartaMt-uy6ii 9 ай бұрын
ጎበዝ
@ardiboardibo3079
@ardiboardibo3079 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምን አባቴ ልሁልሽ
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 9 ай бұрын
የቤተክርሰቲያን ሰዎች አሰቀዳሾች ጿሚዎች በትርፍ ጊዜያቸው እንደዚ ነው የሚሆኑት
@s0lomon150
@s0lomon150 9 ай бұрын
አረ ሸዊት,, አንደኛ,❤❤❤ love you
@muluneshmekonene4997
@muluneshmekonene4997 9 ай бұрын
ሸዊት የኔቆንጆ❤
@brhanhaylu1015
@brhanhaylu1015 9 ай бұрын
swedshhhhh eko
@ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
@ማርያምአማላጅናትክርስቶስ 10 ай бұрын
እረ ይገረም ይደብራል
@woinshetteklemariam412
@woinshetteklemariam412 9 ай бұрын
ሲለው ዘማሪ, ሲለው ዘፉኝ ነው::
@najatsultan7800
@najatsultan7800 9 ай бұрын
ሽዊት ስወዳት 😘
@Tigist-k2v
@Tigist-k2v 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habibakebede4261
@habibakebede4261 10 ай бұрын
አርቲስቱ ዉላ ወደ አባይ ቲቢ ተገለበጠ😢😢
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 10 ай бұрын
እያሳደጎነዋ
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 10 ай бұрын
ክክክክክክክክክ
@KedijaKedija-p7s
@KedijaKedija-p7s 9 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@ShshHehd-c6i
@ShshHehd-c6i 9 ай бұрын
የኔ ፋልቅልቅ
@TamratGoethe
@TamratGoethe 9 ай бұрын
Sewu gin endet new ymichilew zefagniinetun zemarinetun be 2maliya kwas enkwan mechawot ayicham eko
@elsaalebachewalemu
@elsaalebachewalemu 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@etsegenetayele9943
@etsegenetayele9943 9 ай бұрын
Hulem arif nesh .yamrbishal .
@haregewionferede8471
@haregewionferede8471 9 ай бұрын
Beautiful happy lady
@abaykebede6858
@abaykebede6858 9 ай бұрын
አንደኛ ❤️❤️❤️
@Enuyee
@Enuyee 9 ай бұрын
Shewityeeeeee
@Yegletu30
@Yegletu30 9 ай бұрын
አዲስ አባ በረዶ እየወረደ ነው እንዴ የኛ ያልሆነ ነገር አናንፀባርቅ
@HanaTadese-n2b
@HanaTadese-n2b 9 ай бұрын
Yena kojo
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
@ዘሀራይመር-ዀ7አ 8 ай бұрын
edat edamwadshi
@fvv1680
@fvv1680 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሽዊ ቆንጆ ስወድሽ ሽዓመት ኖሪ ሳይከፉሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@HelenDerso-e2i
@HelenDerso-e2i 9 ай бұрын
Shweiteyiiii btame dse teyignilsh
@luelabay833
@luelabay833 9 ай бұрын
Yekeniyeley Shewit tsibukiti
@SabelaAlbert
@SabelaAlbert 9 ай бұрын
Wow konjo.
@KemerLove-l2o
@KemerLove-l2o 10 ай бұрын
Yene konjo shewet wddd new maregsh
@honeymoges8221
@honeymoges8221 9 ай бұрын
እነኚ ደሞ ዘማሪም ዘፋኚም መሆን የምያምራቸው እንዴት እንደሚያስተሉ
@TemesgenTadess-o8f
@TemesgenTadess-o8f 9 ай бұрын
Wow
@familyejigutube8793
@familyejigutube8793 9 ай бұрын
መቼ መቼ ነው የሚተላለፈው
@yohannesdrum
@yohannesdrum 10 ай бұрын
Yefugera hiwet ayeslchem
@sebseb111
@sebseb111 9 ай бұрын
Iove😊
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት 9 ай бұрын
ሸዊትዬ ሰወድሽ አኮ
@Burtugan-v9k
@Burtugan-v9k 9 ай бұрын
Wo❤❤❤
@yetnayethmariam380
@yetnayethmariam380 9 ай бұрын
ዝማሬ እና ዘፈን አይምታታም
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 8 ай бұрын
weye sewdesheko yeni sakita😂😂😂😂😂😂
@bewkamro877
@bewkamro877 10 ай бұрын
ኧረ ሽወዳ እኔም ማይክ ይዤ ድምጽ ከኋላ አድርጌ ዘፈነው ልባል እንዴ
@hanlove412
@hanlove412 10 ай бұрын
አስመስላ እንቅስቀሴ እንጂ ድምጿ የሷ አለመሆኑን ማን ይጠፋዋል
@redietbelete5584
@redietbelete5584 9 ай бұрын
Mindinewu and zimare ande demo Dans yihe ine feraj adelehum gin yidebiral
@honeymoges8221
@honeymoges8221 9 ай бұрын
አሁን ይገረም ነገ ደሞ መዝሙር ላይ እናይሃለን? እረ በ እግዚአብሔር ትውልዱን አታደናግሩ በቃ አንዱን ምረጡ
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 9 ай бұрын
🤣አይ ሁላችንም ነን
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 15 күн бұрын
አና አሱ ሲዘፍን አየሽው እዴ እዴት ነው የምታስቡት ግን በቃ እናተ ብቻ ፃድቅ ነኝ ባዮች ግን
@Selkገበያ
@Selkገበያ 9 ай бұрын
ይለያያል
@DasashMeles
@DasashMeles 9 ай бұрын
የኔቆንጆስወድሽእኮ
@DasashMeles
@DasashMeles 9 ай бұрын
@elsalove9892
@elsalove9892 9 ай бұрын
It's so sad.. you guys need help...😢
@MelodyChilly
@MelodyChilly 9 ай бұрын
A❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍 0:16
@SuperSabiti
@SuperSabiti 9 ай бұрын
Is that You?
@tsionantonios8078
@tsionantonios8078 9 ай бұрын
demo tizemralachuuu ?
@TseguTsegu-v9l
@TseguTsegu-v9l 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@yordihagos2890
@yordihagos2890 9 ай бұрын
የኔቆንጆ ሢምርብሽ❤❤❤❤❤❤
@tsigemelaku6054
@tsigemelaku6054 9 ай бұрын
Indenanite ayinetu newi orthodoxen yemiyasedibewi Zefen hatiyat newi Wetatun atawenabidut
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት 9 ай бұрын
ጡት የሚያዝረከርክ የሉሲፈር መንፈሰ የተመታ ይሁን ፐሮግራም መሪዋ ጡትሸን ይዩ ፐሮግራሙን ክብር ለራሳችሁ ሰጡ ሴቶች በመበገላለጥ እርቃን በመሆን የሚደሰተው የሰይጣን መንፈስ ብቻ ነው ሰከን በሉ።
@SamiaNasserEl-dine-nd6uk
@SamiaNasserEl-dine-nd6uk 7 ай бұрын
😗😘😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗
@addiswamanuel6642
@addiswamanuel6642 9 ай бұрын
አውነትነው የአዘጋጆ አለባበስ በጣም ይደብሪል
@SenaitBekele-g3g
@SenaitBekele-g3g 9 ай бұрын
በእ 55 እድሚ አይከቡድም ወይዘሮ ቨዋዩ ከበደ 😂😂😂😂
@yemisrachtilahun3643
@yemisrachtilahun3643 9 ай бұрын
minu new mikebdew ?
@Amaizinglife
@Amaizinglife 9 ай бұрын
ሸዊት ጥሩ የኦርቶዶክስ አማኝ ትመስይኛለሽ እባክሽ ዘፈኑ ቀርቶብሽ ዘምሪ፣ ለአስተያየቴ ይቅርታ ነፍስሽ ግድ ብላኝ ነው።
@honeymoges8221
@honeymoges8221 9 ай бұрын
ምን እሷ ብቻ ይገረምስ ነገ ደሞ አውደ ምህረት ላይ ሲዘምር እናየዋለን
@SenaitBekele-g3g
@SenaitBekele-g3g 9 ай бұрын
Be 55 edema aykebdeme
@yifatuzegeye3808
@yifatuzegeye3808 9 ай бұрын
እነዚህን አርቲስቶች ያየ ሰው ኢትዮጵያ ሞልቶ የፈሰሰባት አገር ነው የምትመስለው ገልቱ ሁሏ መቼ ነው ግን የሕዝቡ ችግርና እንግልት የሚገባችሁ? መቼ ነው በተፈናቃዮች የተሞላውን ሕዝብ እንደቆሻሻ የተጣለበትን ሁኔታ ለራሳችሁና ለሕዝብ የምትነግሩት በየሚዲያው ትጨፍራላችሁ ይሄ ቀን ይለወጣል ጠብቁ/
@meazadejene3530
@meazadejene3530 9 ай бұрын
ክርስትናን አታሰድቡ አንዴ ነጠላ አንዴ ጭፈራ
@merongeta2570
@merongeta2570 9 ай бұрын
Both of them are fake 😢😂
@kalkidangetnet5934
@kalkidangetnet5934 8 ай бұрын
Gggtrr👌 poij
@seidamohammed
@seidamohammed 9 ай бұрын
Yegerem lebaw 🤮🤮
@hareegemitike-ly1fx
@hareegemitike-ly1fx 9 ай бұрын
አትጃጃይ እንደእድሜሽ ሁኝ
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 9 ай бұрын
የበታች
@Saedamuhamed758
@Saedamuhamed758 9 ай бұрын
ቅናትነው
@abaykebede6858
@abaykebede6858 9 ай бұрын
ምቀኛ
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 9 ай бұрын
ማንም ሰው በፈለገው ሰአት በፈለገው መንገድ መዝናናት ይችላል። ብቻ ስርአቱን የጠበቀ ይሁን እንጂ ምን አለበት?
@melatasrat7030
@melatasrat7030 9 ай бұрын
የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን😂😂😂😂😂😂
@Miso-et9sz
@Miso-et9sz 10 ай бұрын
❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ
@zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ 10 ай бұрын
❤❤❤
@berhaneejigu176
@berhaneejigu176 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@UmmuHamza-kemise
@UmmuHamza-kemise 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@naiemaNaamema1223
@naiemaNaamema1223 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@mershamisganew3420
@mershamisganew3420 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@TinsaeGetaneh
@TinsaeGetaneh 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@martatesfay2983
@martatesfay2983 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@TikdemGeremu
@TikdemGeremu 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@romanefeleke3946
@romanefeleke3946 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 34 МЛН
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
MasomkaMagic
Рет қаралды 36 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 86 МЛН
የቤተሰብ ጥየቃ በአርቲስት ሸዊት ከበደ ቤት
29:06
GELAGAY ገላጋይ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:44:52
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 309 М.
ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ
5:23
ትግስት ቆም ብለሽ አስተውይ!!!   October 30, 2024
12:39
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 47 М.
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 34 МЛН