ሻምፖ መግዛትቀረ ፀጉሬን ከመነቃቀል ከመርገፍ ያዳነልኝ የሚገርም የቁርፍድ ና የቡና ሻምፖ አሰራር Amazing Dandruff and Coffee Shampoo Re

  Рет қаралды 17,656

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Күн бұрын

Пікірлер: 88
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንደሁም ነባር ቤተሰቦቼ ላይክ ሸር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ ይህ ቪዶወ በተለይ ፀጉራችሁ ለሚነቃቀል ለሚረግፍ ለሳሳ ለፎረፎር በጣም ምርጥ ሻምፖ ነው ቪዶውን እስከመጨረሻ በማየት ተጠቀሙት አመሰግናለሁ ❤❤
@natanemtube1988
@natanemtube1988 2 ай бұрын
ሠላምሽይብዛ እንኳንደህና መጣሽ እናመሠግናለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤
@achutube1688
@achutube1688 2 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን እህቴ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው እህቴ እኔ በጣም ይነቀላል እሞ ክረዋለሁኝ እህቴ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
ሞክሪው ውድ እርግጠኛ ነኝ ትወጅዋለሽ ❤️❤️
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
ሩዝ ቡና ቁርፍድ ተጠቅመሽ ምርጥ ሻፖ ነወ የሰራሽልን❤ እናመሰግናለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤🙏
@kierkm5305
@kierkm5305 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ ዉህድ ነው ያሳየሸን በርች ኑሰ ካፍ ቅር ንፎድ ሁሉ ዋውውውው እንጠቀማለን እሸ 🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Ай бұрын
ንብረትየ ሁሌም የምታሳይን ቅባት ሻንፖ ሁሉም ተስማምቶኛል እጅሺ ይባረክልኝ❤❤ፎረፎር ግን እያሳበደኝ ነው😢😢😢በሶስት ቀን ካልታጠብኩ አልችልም መፍትሔ ካለሺ የሚያጠፋ ጪራሹን ንገሪኝ እህትአለም ❤ስድስት ወሬ ተሰቃየሁ ማርያምን ያልሞከርኩት የለም ንብረትየ😢😢😢
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አይዞሽ ውድ የፎረፎር ሻምፖ የሰራሁት አለ ሳሰለቺ በየሳምቱ ሳቀይሪ ታጠቢበት ይድናል ውህዶቹም ተጠቀማቸው ቀስ በቀስ ይጠፋል ውዴ ❤❤
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Ай бұрын
እሺ የኔ ልዩ አመሰግናለ❤❤ሁ​@@nibrettube8913
@TigistTube
@TigistTube 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ።በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ።
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
አለሾይ አረ ባለፈው እያየሁሽ ነበር ደሞ የመቶች እናት ሆነሻል እንኳን ደስ አለሽ ውዷ ጣውቴ 😂😂❤❤❤
@konjonesh
@konjonesh 2 ай бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብረትዬ ቅጠቃሚ ውህድ ነው ስረትሽ ያካፈልሽን እናመስግናለ ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
@@konjonesh ❤️❤️
@tube5169
@tube5169 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
እንኳን ደህና ቆዩኝ እማማ ይርገዱ አሉ ባገር ግን ❤️❤️😍
@hope8216
@hope8216 Ай бұрын
Thank you. You are so sweet
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤️❤️😍🙏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 ай бұрын
ሰላም ንብረቴ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ እሩዝ ቡና ቅርንፉድ ተጠቅመሽ የሰራሽው የፀጉር መታጠቢያ ተፈጥሯዊ የሆነ ውህድ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ውዴ እንሞክረዋለን እናመሰግናለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤❤
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp 2 ай бұрын
አዲስነኝ ❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ❤️❤️😍🙏
@SimenehEsheta
@SimenehEsheta 2 ай бұрын
Thanks 👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤😍🙏
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
ጠላነወ የመሰለኝ😂ሀይላዱላይ ስታረጊዉ ንብረትዬ ❤ንስካፊ የኔ ወዳጅ የኔ አለም ጣት አንድ ስኒ ከጠጣሁ በቃ 💪💪
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
😂😂😂
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Ай бұрын
😂😂😂በጣም ያገራችንን ጠላ መሰለ😅😅
@ቤዛ-tebe-123
@ቤዛ-tebe-123 2 ай бұрын
Selamshe yibza enkan dehna metashe yemigerm yeshanbo aserar yizesheln selemetaci kelb enamesegnalen kberiln buna leshanbo endemihon Alakm neber Arif kezih behala emokrewalew enamesegnalen bercilgn 🎉❤🎉❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤
@Salam-p3j
@Salam-p3j 2 ай бұрын
❤❤❤❤yene wed demeriny be mariyam 🙏🙏🙏🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
እረ በስማም ደሞ ለሰብ የማሪያምን ስም እስከምጠሪ ድረስ አያደርስም ችግር የለውም ውድ አይቼ ደምሬ ሸረ አረግልሻለሁ አትጨነቂ ውድ ❤️❤️😍
@romanethiopia
@romanethiopia 2 ай бұрын
ንብረትዬ ሰላም የኔ ውድ እኔም ካሁን በፊት የሰራሽልንን ሻንፓ በጣም ነው የተመቸኝ ይሄንን ደግሞ ሞክረው እና ነግርሻለሁ ሩዝ ግን ፀጉሬን ደረቅ አድርጎብኛል ቅርንፉድ ያልተጠቀማችሁ እህቶቼ ሞክሩት 👈
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤
@belayche4050
@belayche4050 Ай бұрын
Thank you ❤️
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤😍🙏
@AhmadMhmad-zv8nl
@AhmadMhmad-zv8nl Ай бұрын
እናመሠግናል እህቴ ግን ለህፃናት ይሆናል
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አዎ ከሶስት አመት በላይ ቁርፍድ ቆዳን የመብሳት ሃይል ስላለው ቀነስ አርገሽ ስሪው ቡና ውና እሩዙ ግን ምንም አያረግም ቢበዛም ጥቅሙ ያመዝናል እኔም አመሰግናለሁ ውዴ ❤️❤️
@meriyemmohammed3782
@meriyemmohammed3782 Ай бұрын
Tsegure lay restorant mekfet new yekeregn hulunm mokerku yadgal gn ynekakelal legud mn larg ebaksh
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አይዞሽ ውዴ ውሃ ጠጪ ትኩስ ነገር ቀንሺ በተለይ ሻይ ጭንቀት ሃሳብ ንደት ቀንሺ የውስጥ ሰላም ስናጣ ነው ፀጉራችን የሚቦሰቃቀለውና የሚረግፈው ውዴ ❤️❤️
@meriyemmohammed3782
@meriyemmohammed3782 Ай бұрын
@@nibrettube8913 eshi ema ameseginalew awo lik nesh tenadaj negn wiham gimash liter bihon new mimetaw esti mokralew yalshgnin ameseginalehu
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
@@meriyemmohammed3782 አይዞሽ ውድ ትእግስተኛ ለመሆን ሞክሪ ውሃ ባንሽ በቀን አንድ ሊትር መጠጣት አለብሽ ውዴ ደሞ ፀጉርሽንም ሹርባ ሲሪ ፈተሽ አበጥረሽ ውለሽ አታሳድሪ ምግብም በአግባቡ የተገኘውን ቤት ያፈራውን ብይ ውድ ፀጉራችን ከውስጣችን የማገኘው ምግብ ነው ሰላም እና መፈፋት ማደግ የሚችል ውድ በተረፈ ደሞ የውስጥ ሰላም እና ትእግስተኛ እንድትሆኚ በእምነትሽ ሁሌም ጠዋት እና ማታ ቅድማ ለፈጣሪሽ ስጭው አመስግኚው መንፈሳዊይ ትምህቶችን ስሚ አንብቢ ያኔ ደስተኛ እና ፍሱም የሰላም ሰው ትሆኛለሽ ❤️❤️🙏
@First-ce5cl
@First-ce5cl 2 ай бұрын
❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤️❤️❤️😍🙏
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እሕት❤❤❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ❤❤🙏
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube 2 ай бұрын
ynea wdy wwww Good job keep up❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤❤
@Mohammed-j4m
@Mohammed-j4m 2 ай бұрын
ተቀብተን ትጥብ ትንሽ ሳይቆይ😅 እናመሰግናለን ውዴ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 2 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ ንብረትዬ ሠላምሽ ይብዛ ዋውውው አሥራርሽ አንደኛ ነው ቡና ምንም ነገር ብንቀባ ሽታው ያጠፋልናል ጉርፍድ ለፀጉር እድገት ሁሌ ሥንታጠብ እደዚህ እየሠራን ብንጠቀም ፀጉራችን እዲፋፋ እና እዲያድግ ይረዳናል አንቺ ፀጉርሽ ሁለቴነው የምትመቺው በሻቦ የኔ አንዴ ነው የሚበቃው😂 ሥሥ ሥለሆነ አንድ ቀን ግን ወፍራም ሢሆን ሁለቴ እመታዋለው😂 እናመሠግናለን በርቺልኝ❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
ይወፍራል ይበዛል ውዴ ሁሌም ስትታጠቢ ይሄንን ተጠቀሚ ❤❤❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 2 ай бұрын
​@@nibrettube8913❤❤❤
@LetshSolo
@LetshSolo 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤😍🙏
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj 2 ай бұрын
እናመሠግናለን እሕቴ እኔ መቸም ያልሞከርኩት ነገር የለም አቃተኝ ከስር ነው እየተመዘዘ የሚወጣው አሑንኮ ላዲያ ከሥር ልቆርጠው ወሠኩ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
አትቁረጪ ጫፉን ብች መንታ ታለው በትንሹ ቁረጪ ው ሳጎጂ ውሃ ጠጪ ጭንቀት ቀንሺ ፀጉርሽ እንዳይበጣጠስ እና ተጠቀሚው የእውነት ለውጡ ለራስሽ ያስገርምሻል ❤❤😍
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj 2 ай бұрын
@@nibrettube8913 አመሠግናለሑ እሕቴ ቆረጨዋለሑ ግን ለውጥ የለውም
@akezaweldehawaryat6833
@akezaweldehawaryat6833 Ай бұрын
You add shampoo why you say no more bought shampoo????
@Nuhamin-bc4id
@Nuhamin-bc4id 2 ай бұрын
እህቴ በሳሙና መጥቀም ይቻላል ወይ እስቲ መልሽልኝ ibaksh🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
ይቻላል የኔ ውድ ❤❤😍
@SmanesSmanes
@SmanesSmanes 2 ай бұрын
ኩርንፉድ ባይፈችስ እህቴ?
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
ችግር የለውም ውድ የበለጠ ጥቅሙን እንድዘምዘው መፍጫ ከለለሽ በሆነ ነገር መታ አርግው ውድ ባይፈጭም ምንም ችግር የለው ❤️😍😍
@serawitgirma9357
@serawitgirma9357 2 ай бұрын
Buna beqibe binqeba mine yimesilshali??
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ተቀቢው ውድ ❤❤😍
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 2 ай бұрын
ሰላም ንብረት ሰላምሽ ይብዛ ሩዝ እና ቁርንፉድ ቡና በሶስት አይነት ውህድ አድርገሽ ሀሪፍ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ሽታማ አይኖረውም ቡናና ቁርንፍድ የሌላንም ሽታ ያጠፋል አይደለም ሻንቦ ተጠቅመሽ ሩዙን ውፍራም ውሀ ይወጣዋል ስላላጠብሽው ግን ለቆይታ ግዜው ብዙ አይመከርም ሩዙ ስታጠብ ወፍራም ውሀና ዱቄት ነገር አለው ለፊሬሽ ከሆነ ችግር የለውም ፌሪ ነወይ አሉሽ እንደዬ ክክክክ አንች እኮ በደንብ ታብራሪያለሽ ቪድወ ስትሰሪ ስለዚህ ማወቅ ቁላል ነው ስትቀቢ ካሜራ የምታይው ነገርስ 😅😅ፀጉርሽ ይመለሳል አይዞሽ ዋናው ጤና ተቸገርሽ ለፀጉር ሰው በስንቱ ያስባል በስንቱ ያስደነግጣል አንች ግን ቆርጠሽው ነው ስለዚህ መደንገጥ አያስፈልግም ክክክክ እኔ ልጭት የምለው አለሁልሽ የምን መደንገጥ የምን ማሰብ 😅😅ካሜራ አማንዋ ሄደች አይደል በርች ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
ካሜራ ማኗ እራሴ ነኝ 😂😂😂😂አመሰግናለሁ ውዴ ልክ ነው የሰው ልጅ ስንት አካሉን ያጣል እኔ ግን በዚህ እየዬ እላለሁ አይደል ይቅር ይበለኝ የኔ አስተዋይ ክበሪልኝ ❤❤
@hanytwin
@hanytwin 2 ай бұрын
ሰላም ንብረትዬ ቡና በጣም ቆንጆ ነው ለሁሉም ነገር አይዞሽ ፅጉር ሲቆረጥ በጣም ቆንጆ ነው ይፋፋል ዋናው ብዛቱ እና ወዙ ነው ግን ምን ሆኖ ነው የሚደንግጠው ሲቆረጥ😂ምርጥ ነው ተንከባከቢው ያድጋል ቪዲዮ ላይክ እና እስከመጨረሻው ተመልከቱ ይጠቅማቹሀል ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
ልክ ነው ለዛም ነው የቆረጥኩት 😂😂❤❤❤
@hanytwin
@hanytwin 2 ай бұрын
@@nibrettube8913 😍👍
@alem5097
@alem5097 2 ай бұрын
ምንያህል. ውሀ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
እንደ ፀጉርሽ ብዛ ውዴ ❤❤
@TeqestTtt
@TeqestTtt 2 ай бұрын
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤
@BatyMamo
@BatyMamo 2 ай бұрын
እረ እኔ ለውጥ አላመጣ አለኝ እኔ ቅረፉድ ስቀባ ቡኒ ደረቅ ይሆናል ከመነቃቀሉም አላቆመም
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
ውሃ ጠጭ ሀሳብ ቀንሽ ምግብሽን በአግባቡ ተመገቢ እና በተረፈ ውህዶች ቅባት ተጠቀሚ ያቆማል ሳሰለች ውድ በአንድቀን ለውጥ የለም ቀስ በቀስ ነው ❤
@mesiArsitube
@mesiArsitube 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤
@MolaAlkaabi
@MolaAlkaabi 2 ай бұрын
ለሽበት መፍትሔ ካለሽ እረ ሽበት አስቸግሮኛል
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
እሺ እሰራለሁ ውድ ❤❤😍
@menatube7519
@menatube7519 2 ай бұрын
የመንዝዋ እንዴትነሽ አፍ ነው በይ ገብትሽ ሺር ረርጊ በአመቴ ነው የመጠሁን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
አለሽ እንዴ ውድ እኔም እንዳች ባመት ነበር የተመለስኩት ትደርሻለሽ አይዞሽ ❤❤😍
@GetachewAmbaw-xu1if
@GetachewAmbaw-xu1if 2 ай бұрын
ሰላምታየን በማስቀደም 3 ጥያቄወች አሉኝ ምን ያህል ውሃና ሻንፗ መጠቀም አለብና? ወንዶችስ መጠቀም ይችላሉን?
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
አዎ ይችላሉ ውሃው ደሞ እንደ ፀጉራችሁ ብዛት ሻምፖም እንደዛው ለአንዴዬ የምትጠቀሙትን ሁሌም አንዴ ነው ሁለቴ የምትመቱት ፀጉራችሁን ሁሌም ስትታጠቡ ❤❤😍
@GetachewAmbaw-xu1if
@GetachewAmbaw-xu1if 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም አመሰግናለሁ።እውቀቱን ይጨምርልሽ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
@@GetachewAmbaw-xu1if አሜን ፫ሁላችንም ይባርከን አመሰግናለሁ ❤️🙏
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 13 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 36 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 55 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 13 МЛН