ሻማ - new ethiopian full movie 2023 shama | new ethiopian movie ሻማ 2023

  Рет қаралды 348,884

Marken Entertainment

Marken Entertainment

Күн бұрын

new ethiopian movie 2023

Пікірлер: 267
@ግዜፊልምፕሮዳክሽን
@ግዜፊልምፕሮዳክሽን Жыл бұрын
በጣም ያምራል ለየት ያለ ያልተለመደ ፊልም ነው ገባ ገባ ብላቹ እዩት
@halom3886
@halom3886 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ልየው
@zikra-q9v
@zikra-q9v Жыл бұрын
ልየው
@ferhiwottegenu8545
@ferhiwottegenu8545 Жыл бұрын
eshi
@muse5159
@muse5159 Жыл бұрын
Shama gin mamot alnabratem very nice film
@niradnhadagiba4323
@niradnhadagiba4323 Жыл бұрын
​@@halom3886 ❤❤
@mrmohammed1999
@mrmohammed1999 Жыл бұрын
በድህነት ተከራቶ ያሳደገኝ ገበሬው አባቴ እወድሀለሁ
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 Жыл бұрын
In my opinion, This movie should win an award. It has spoken for thousands and thousands of girls and women who were, and still are, victims of rapes and domestic violences. Parents should be aware of what's going on in their own houses. The have to approach their children in friendly ways, and and ask random questions, jus to make sure that they are okay. I thank all the casts and crews of movie. You have my vote. Best movie of the year 👍👍👍👏👏👏👏 Bravo
@rahelyalew6830
@rahelyalew6830 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አሜን
@haimanuthaimanut1564
@haimanuthaimanut1564 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ferhiwottegenu8545
@ferhiwottegenu8545 Жыл бұрын
amen amen amen mecham axefam tenoeralech lezelalem
@atsedeatsede3682
@atsedeatsede3682 Жыл бұрын
አሜን
@omarmohammed2573
@omarmohammed2573 Жыл бұрын
አሜን
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
በጋህዱ አለም ያለ እውነተኛ ታሪክ ነው በየቤቱ ስንት አረመኔ ወንዶች አሉ
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው ለነገሩ የገዛ ልጁን የሚደፍር አባት ያለበት ዘመን ነው ከዚህ እየባሰ እንጂ እየቀነሰ አይመጣም ዘመኑ ሊሆን ግድ ነው ፈጣሪ ምህረት ያድርግልን ጌታ ይመጣል በቅርቡ ።
@abduethiopiacoffee5234
@abduethiopiacoffee5234 Жыл бұрын
ሚገርም ፊልም ነው አጨራረሱም ተገማች ከሆነም የኛ ሀገር ፊልም ወጣ ያለ ነው
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f Жыл бұрын
አይ እናት የልቧን እንዴት ትንገርሽ አቤት ጭካኔ ሠው እንዴት በልጁ ላይ ግፍ ይፈፅማል እስከመቼ አቤት ሴትነት በጣም ያማል።😭😭😭😭
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
አረ ጭካኔ አይደለም አረመኔነት ነው የገዛ ልጁን ፎ ለነገሩ በየቤቱ ያለ ጉድ ነው
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
አይ ኮሜቶች ግማሹ አያምርም ይላል ግማሹ ደስ ሲል ይላል እኔደሞ አብቤ ነዉ ማየት የምፈልገዉ 🤣🤣ዝብየ ልየዉጂ እግድህ
@tsionmasefen7927
@tsionmasefen7927 Жыл бұрын
😂😂እንደኔ ኮመንት አይቶ ፊልም ሚያይ 😮
@fanyhabeshawityoutube9178
@fanyhabeshawityoutube9178 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-xm8vv4nw8o
@user-xm8vv4nw8o Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤭
@markos7615
@markos7615 Жыл бұрын
ሻማየ" እንውድሻለን !!! አንችንና እንደ አንች ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች እናዝናለን ነገር ግን "" እናንተ ሴቶች ""ፍቅርን"" በገንዘብ ከሸጣችሁት ቆያችሁ !!!
@mekdesselemonselemon4189
@mekdesselemonselemon4189 Жыл бұрын
መታየት ያለበት ፊልም ነው በየ ቤቱ የተደበቀ ጉድ እዩት
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 Жыл бұрын
ኦ እግዚአብሔር ፊልም ነው ግን ያሚያዛዝን የሚዘገንንን አስተማሪ 👍
@miritas.y1224
@miritas.y1224 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 😥😥😥😢😢💘
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 11 ай бұрын
#ኤሉ #ለማን እንደ እኔ #ከልቡ የሚወዳትና #አፍጥጦ #ፊልሟን #የሚያነፈንፍ ከቶ ማን ይሆን ? #በስመአብ ስወዳት #በሳቅም ፣ $በፍቅርም ፣ #በመቅበጥም ስራውን ትችለዋለች ነው የሚባለው ። i don't have word to described her just speechless.
@adambizunehbizuneh1028
@adambizunehbizuneh1028 Жыл бұрын
ስንት የተከበሩ ለልጆቻቸው እሚሞቱ አባቶች እንዳሉም አትርሱ በጣም ያስጠላል
@sakr2426
@sakr2426 Жыл бұрын
ትክክል
@kalu_mocs
@kalu_mocs Жыл бұрын
እሱን እኮ በፊልሙ መጨረሻ ለመግለፅ ሞክረዋል
@Jah_black
@Jah_black Жыл бұрын
እኮ 😢
@amhiara
@amhiara Жыл бұрын
ይሄ ሰውየ ጋላ መሆን አለበት😂😂😂😂😂
@gfbchf661
@gfbchf661 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😳😳😳መጠርጠር አይከፋም
@fafitube8112
@fafitube8112 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@fnottube2532
@fnottube2532 Жыл бұрын
የወሲብ ፊልም የሚያይ ትውልድ ፍጻሜው ይኸው ነው። ልጅ እናቱን፣ አባት ልጁን የሚደፍር ይኾናል። ዘመኑ የወሲብ ጋኔን የበዛበት ዘመን ነው።
@etfkr9557
@etfkr9557 Жыл бұрын
አንዳንድ ቦታላይ ድምፁ የለም እኮ
@naemamohammed4702
@naemamohammed4702 Жыл бұрын
እኔ እኮ ለዝህ ነው ሀብታም እምጠላው ሀብታም ተሚያጠግበኝ ድሀ በረሀብ ይግደለኝ እምለው አይይይ ሀብታሞቺ እኮ እሰሳ ናቸው
@degnettube
@degnettube Жыл бұрын
ማርከን ኢንተርቴይመንት እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው ያልተደፈረ ታሪክ ነው እዩት ትወዲታላቹ አንደኛኛኛ ነውውውውው
@tigistgebrekidan2222
@tigistgebrekidan2222 Жыл бұрын
👋👋👋 አሁን ላይ ሁሉም ቤት እያንኳኳ ያለ በጣም ከባድ ችግር ነው እናመሰግናለን አስተማሪ ነው
@user-gj2jm7gx3s
@user-gj2jm7gx3s Жыл бұрын
ፊልም ቢሆንም በእንደዚህ አይነት ሂወት ውስጥ የሚኖሩ ስዎች ቤት ይቁጠራቸው😢💔 ስዎየው ግን 😣😫 ሁሌ አረመኔነት😤 እውነትም ጅብና ጉማሪ ድብልቅ🏃😂😂
@GodadaDarge
@GodadaDarge Ай бұрын
ትክክል እውነትም ጉማሬ😢😢😢
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 Жыл бұрын
አጨራረሱ ትንሽ ይደብራል በሉ ውዶች አይከፈልበትም ቻናሌን አሳድጉልኝ ንፍግ ካልሆናችሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ!!;
@mahii3558
@mahii3558 Жыл бұрын
እጭ ምን አይነት ኣባቴ ኖ ፈጣሪ ሆይ ስጀመር ይህ ሰዉየ ሁሉም ፊልም የምሰራው በጣም ኖ የምድብረው 😏
@user-di2bg4yp3c
@user-di2bg4yp3c Жыл бұрын
በጣም 😂
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
እንደዚ አይነት ፊልም ውስጤ ነው ተጋበዙልኝ ውዶቼ
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x Жыл бұрын
Ok tahanks
@titiseidtitiseid1033
@titiseidtitiseid1033 Жыл бұрын
ጉማሬና ጂብቅልቅል የሆነሰውየ አላለም ከፍቶኚነበር ፈገግ አልኩ😂😂😂😂😂😂እና ፊልሙ አስተማሪነው😢
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 Жыл бұрын
ሻማንና ሮባን አለማድነቅ አይቻልም ጓደኛዋም በጣም ጎበዝ ናት እንደዚህ ያሉ አባቶች ግን አባት ነዉ የሚባሉት !!!!
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Жыл бұрын
ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
የሰው 🤣ዳክዬ 🤣ይሄን ልጅ ስወደው የምር 💝💝ዴቫ ሻሩኬ አፍቃሪው 💝ኤልዱ 👄ዉድድድድድ
@maryashene4176
@maryashene4176 Жыл бұрын
Background sound is louder than the voices, you guys need to work on that!
@naanneetyoutube4013
@naanneetyoutube4013 Жыл бұрын
ጡሩ አባቶች እንዴ አሉ አዉሬ አባቶችህም አሉ uuufff ቆንጆ ፊልም እና ኢትዮጵያ በዚን ጊዜ በደንብ 😔🥰🥰ይገልፃል
@alamomo3716
@alamomo3716 Жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ ይህ ሰውዬ ባላየው ኤጭ ሲያሰጣላ
@MmM-mr1nq
@MmM-mr1nq Жыл бұрын
አየ አለማገናዘብ የልጀልጅ አባት እኔነኝ እያለ🥰🥰🥰
@tewabemolla8009
@tewabemolla8009 Жыл бұрын
አካሄዱ አሪፍ ነው፤ ግን ምን ዋጋ አለው የሻማ መሞት ምን አስፈለገ ፤ በፈተና የፀና መጨረሻውም አያምረ እያላችሁ ነው፤ ሻማ በፍፁም መሞት አልነበረባትም!!!
@user-ti4sk6xt8u
@user-ti4sk6xt8u Жыл бұрын
አይ መጨረሻው ያስጠላል ሻማ መሞት አልነበረም
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
ምርጥጥጥጥጥጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን ያላያችሁ ህዩት
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x Жыл бұрын
የቆየ መሰለኝ ነው አይኔነው🙄
@blaegondrwa828
@blaegondrwa828 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑረልን
@smallboy6808
@smallboy6808 Жыл бұрын
ሌላ ሃይማኖትስ 🤣🤣🤣🤣🤣
@ajeba3191
@ajeba3191 Жыл бұрын
እስልምና እያታጨመረ ይኑር 👍👍👍
@smallboy6808
@smallboy6808 Жыл бұрын
@@ajeba3191 ኧራ ወራጅ አለ ምን ነከችሁ ሰዎቼ
@user-ff3qp5sf1t
@user-ff3qp5sf1t Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ግን በመሀል በመሀል ድምጽ የለውም
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 9 ай бұрын
ይበቃሻል ኤሉየ እባክሽ እዳትወፍሪ በጣም ጥሩ ነው ያለሽው❤
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
ቦሌ ከሰደቡህ ጉለሌ ነው የሚያፈነድህ አለ😅ልጅቱ ግን ስቀብጥም ስታለቅስም ደስ ትለኛለች🥰🥰🥰🥰🥰
@habtedesie
@habtedesie Жыл бұрын
ሠውየውን ፊልም ባይሠራ ደስ ይለኛል በጣም እጠለዋለሁ
@uaeead407
@uaeead407 Жыл бұрын
😂😂😂
@huwavisad210
@huwavisad210 Жыл бұрын
እኔም
@huwavisad210
@huwavisad210 Жыл бұрын
በጣምነውየሚያሥጠላኝ
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew Жыл бұрын
ጥሩ አድርጎ ገፀ ባህሪዉን ስለሚሰራዉ ነዋ
@maskarammery2761
@maskarammery2761 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@madinaadam8520
@madinaadam8520 Жыл бұрын
እንዳባት ሁኑ ልጁን ማሰረገዚ ይከብዳል ብቻ ፈልሙ አሰተማሪ ነው እናመሰግናለን
@selamselamselam1641
@selamselamselam1641 Жыл бұрын
Enamsgibalen bertu.... abetu agerachnin selam adergilen ebaki asebin
@thanksgodforeverything4329
@thanksgodforeverything4329 Жыл бұрын
Wawwww betam gobez nat Shama hona yemtesraw Lij mesla satehon hona new yesrachut nice movie
@Jone-qc6lt
@Jone-qc6lt Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ስንቶች ናቸው በዝህ አይነት ህይዎት የሚያልፉት ስንቶችስ ናቸው በጉቦ ያለስራችሀው የሚሰቃዩት ፈጣሪ ከንደዚህ አይነቱ ይጠብቀን
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 11 ай бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ።
@lonahlora
@lonahlora Жыл бұрын
አሪፋ ነዉ በየ ቤቱ እደዚ አይነት ችግር አይጠፍም🥲🥲
@smsrtbowi2535
@smsrtbowi2535 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ትንሽ መጨረሻው ጋር ይደብራል
@rozaroza6847
@rozaroza6847 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው አጨራረሱ ግን እፉፉፉ
@solomondemissie4843
@solomondemissie4843 Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው...
@nigistabate6553
@nigistabate6553 Жыл бұрын
ደስ ሚል ፊልም
@Elena0401
@Elena0401 Жыл бұрын
I know this is a Movie but why did she continue lying to his face repeatedly ?? But I must say her acting is great
@amrolabelay8351
@amrolabelay8351 11 ай бұрын
Waw
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g Жыл бұрын
Waw leb Anteltayi film🙏🙏💓👈tlik tmehrt Al bewstu ooo mamen Alchalkum Ethiopia west Yihe film mesratun🙏tewanayoch bemulu bkatachu denk New Kberulign🙏💓👈
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Жыл бұрын
❤ ይህልጅ ሰወደው
@user-lw1zs3tf6u
@user-lw1zs3tf6u 9 ай бұрын
የሬድ ጀግና ደግ አደረከ ከበቱወ አርግዘ ከየሬደነዉ የረገዝኩት ስትል አተፍርም ወይ
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 9 ай бұрын
እቺ ልጅና ፀይሙ ልጅ እወዳቸዋለው❤
@amanuelfiqadu5840
@amanuelfiqadu5840 Жыл бұрын
ያማል ከመጀመረያ እስከመጨረሻ
@birhanutube3919
@birhanutube3919 Жыл бұрын
የሻማ ጓደኛ አስለቀሰችኝ።
@user-uh2hm7io4r
@user-uh2hm7io4r 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ki5fe1kb6j
@user-ki5fe1kb6j Жыл бұрын
አኡዙቢላ😭😭😭😭😭
@Rahma-ey3nn
@Rahma-ey3nn 7 ай бұрын
በጣም ያስጠላል😢😢😢😢😢😢😢
@hiwotgirma8854
@hiwotgirma8854 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው 👏🇪🇹 ሰላም ያርግልን 🙏❤️🤗
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
ደሰ ይላል በረቱልን እናመሰግናለን
@israellsrael2334
@israellsrael2334 Жыл бұрын
ይሄ እየተፈፀመ ያለ ነው ግን ሁሉም በገሀድ ከማውጣት ሰው ያነውረኛል በማለት ወንጀለኛ እየተደበቀ ቢወጣም በዋስ እየተለቀቀ ህፃናት በአባታቸው በወንድማቸው በዘመዳቸው እየተደፈሩ ነገሩን ለማውራት ከምንፈራው በአደባባይ አውርተንበት መፍትሄ እንዲኖረው እናድርግ ሴቶች እናቶች መልካም አባቶች እባካቹሁ እንተባበር 😢😢😢😢
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 11 ай бұрын
Best !!!
@DereNanu-fm9zf
@DereNanu-fm9zf Жыл бұрын
Yamiral❤
@temrkasa
@temrkasa Жыл бұрын
ዋውውውውው
@GodadaDarge
@GodadaDarge Ай бұрын
ይህ ሰዉየ ሁል ግዜ ኣረመኔ ሁኖ ነዉ ሚሰራዉ ሲያስጠላ👊👊👊👊👊
@zufantsegaye136
@zufantsegaye136 Жыл бұрын
Betam arif astemari new
@almazsime4584
@almazsime4584 Жыл бұрын
ወይ ጉድ!እንጀራ አባቷ መስሎኝ ነበር!
@user-lt3hv9wh8i
@user-lt3hv9wh8i Жыл бұрын
ምንም ትምህርት የለውም አሰቃቂ ባህልን ያልጠበቀ ፊልም በጭንቀት ነው የጨረስኩት 🥺
@deddr9845
@deddr9845 Жыл бұрын
ደሰ ይላል
@gutuh8818
@gutuh8818 Жыл бұрын
ጡሩነው
@saadah2224
@saadah2224 Жыл бұрын
አሪፍ ነዉ
@philips5757
@philips5757 Жыл бұрын
መጨረሻው ትንሽ ይደብራል ልጅቷ መሞት አልነበረባትም
@yosefsamuel7078
@yosefsamuel7078 Жыл бұрын
Wow bxm dasi yemil now 👌 eyuwit
@rahmarahmatemam6252
@rahmarahmatemam6252 Жыл бұрын
ኤጭ አስተላለቁ የማያምር ፊልም ያስጠላኛል
@user-tz7uu5xs9t
@user-tz7uu5xs9t Жыл бұрын
ኡፈ በጣም ያሰጠላል
@ftyuftyu8561
@ftyuftyu8561 Жыл бұрын
እናትነት እዴት ከባድ ነው😢😥
@deddr9845
@deddr9845 Жыл бұрын
ደስ ይላል
@yibeltaltensay
@yibeltaltensay Жыл бұрын
ግዜ በርታልን በጣም ቆንጆ ነው
@rcggrfgrahema2942
@rcggrfgrahema2942 Жыл бұрын
ውስብስብ ያለ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ።
@hawidemissie1036
@hawidemissie1036 Жыл бұрын
Wow yetewesasebe tarik
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y Жыл бұрын
ያሰብኩት ሌላ ያለቀበት ሌላ አሪፍ ነው
@bayushnk6344
@bayushnk6344 Жыл бұрын
ዋው
@EmebeT315
@EmebeT315 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም
@cuteborse6904
@cuteborse6904 Жыл бұрын
Manwe endania ka TikTok mandare yemaxa 😅❤❤😊
@user-pf3sl6gq6p
@user-pf3sl6gq6p Жыл бұрын
🥰😁😁
@kalkidan5311
@kalkidan5311 Жыл бұрын
በርቱ ቆንጆ ነው🎉❤
@orocell2369
@orocell2369 Жыл бұрын
Wow wow wow wow❤❤❤❤
@yedonoko6306
@yedonoko6306 Жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ ❤️🥰
@ikramikram7953
@ikramikram7953 Жыл бұрын
አንደኛ በርቱ.
@jfsg1535
@jfsg1535 Жыл бұрын
ደስይላል
@tigstbaqual5786
@tigstbaqual5786 Жыл бұрын
ልክናህ ሮባ በትክክል የኔ ውድ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Жыл бұрын
🙏❤
@lina-ci5qw
@lina-ci5qw Жыл бұрын
ፊልም እንደዚህ አስጨንቆኝ አያዉቅም።
@user-lc9bp2kr7x
@user-lc9bp2kr7x Жыл бұрын
ያስለቅሳል 😰
@ethio7706
@ethio7706 Жыл бұрын
የእውነት ግን እንዲህ ያለ ትዕግስት ያላቹ ታድላቹ ሰውየወን አባቱን ብዬ እንድትሞት እንዳይሆን ነበር ማደርገው
@brtukanfantahun3958
@brtukanfantahun3958 Жыл бұрын
እራሴን አጠፋለሁ እንጂ የመድፈር ሙከራ እንዳደረገብ ካወኩ በናቴ ካስፈራራኝ እራሴን አጠፋለሁ እንጂ ካባቴጋ አልተኛም
@NaeemaAhmed-uf6jo
@NaeemaAhmed-uf6jo Жыл бұрын
ሂወት ትቀጥላለች በቃ በእንባ አጨረስኩት ፊልም
@GirmaIndriyasKunasa-dc8xe
@GirmaIndriyasKunasa-dc8xe Жыл бұрын
Girma
@tg.tg1
@tg.tg1 Жыл бұрын
እንዴ ምነው አላቹህ መጨረሻው
@remla_8503
@remla_8503 Жыл бұрын
መጨረሻማ ሻማ ሞተች ልጇ አደገች ሮባ አረጀ
@tg.tg1
@tg.tg1 Жыл бұрын
ዝገት 😁 የአማርኛ ፊልም በቃኝ በቃኝ
ፍላጎት - Ethiopian Movie Felagot 2023 Full Length Ethiopian Film Filagot 2023 Flagot
1:23:11
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 233 М.
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 13 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 34 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 14 МЛН
The Prince Return As A Youth Corper To Choose A BEAUTIFUL Bride 3&4 - New Movie
1:29:03
||Mihret Etefa Vol #3 || Full Album || New Ethiopian protestant mezmur||
1:03:44
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 13 МЛН