ለፀሎታቹ ምልስ እንድታገኙ በእምነት ፀልዩ! ድንቅ ትምህርት | Shanta | Inspire Ethiopia

  Рет қаралды 43,604

SHANTA | ሻንጣ

SHANTA | ሻንጣ

Күн бұрын

Shanta | money | financial freedom | finance | millionaire | billionaire
/ yomiyu_adam
Video Credit:
• HOW TO PRAY EFFECTIVEL...
-This video is used for teaching purposes.
Your videos can change lives. We have had people messaging us that they have not committed suicide just because of our compilation - Your Video. Imagine that you just saved a life because you picked the camera and started filming. We spread the message of your video and get it in front of the right audience.
FAIR USE NOTICE:
Copyright Disclaimer under section 107 of the Copyright Act of 1976, allowance is made "fair use" for the purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, education and research.
#money #forex #business #financialfreedom #finance #millionaire #billionaire

Пікірлер: 158
@LetebirhanGebremariam-sk3wz
@LetebirhanGebremariam-sk3wz 9 ай бұрын
በጣም በሚጨንቀኝ ግዜ እዚህ ሚድያ መጥቼ እፅናናለው እናመስግናለን ወንድም ፀጋው ያብዛልህ ❤
@shantta
@shantta 9 ай бұрын
አሜን።
@mubarekabdulahi2868
@mubarekabdulahi2868 7 ай бұрын
Beyekenu ihenin midia sadamitew saligerem adamiche yereskut vedio yelem woooow min alamawaken Sasib hulum indenezeregn new yemir be 12 amet wust ketemarkut belay kezih midia yeawekut yibeltal abooo minim ayinkabign bro
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይችላል አሜን ዳዊትም ቆይቼ ደጅ ጠናሁት እግዚአብሔር ም ዘንበል አለልኝ መዝ40:1
@ትግስት955
@ትግስት955 9 ай бұрын
ሻንጣዬ የኛ ተናፋቂ የማቱሳላን እድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ አንተ ማለት ልዩ ነህ
@shantta
@shantta 9 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 5 ай бұрын
Egiziabher Yebarkhi Wendime Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@brooktamerat22
@brooktamerat22 9 ай бұрын
ይሄን comment የምታዩ በሙሉ የኔንም ስራ አይታቹ አበረታቱኝ Shanta የምትሰራው ስራ በጣም ነው ደስ የሚለኝ በርታልን
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 10 ай бұрын
እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ጀግናችን ወንድማችን ከልብም እናመስግናለን❤🎉🎉🎉🎉🎉
@shantta
@shantta 10 ай бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።
@selamselam918
@selamselam918 9 ай бұрын
በስመአብ ህልናዬ ተከፍቶ ነዉ የሰማሁት አናመሰግናለን በጣም ቀጥልበት
@shantta
@shantta 9 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ።
@tegistbale9574
@tegistbale9574 10 ай бұрын
🎉ዋው እግዚአብሔር አንተንም እኛንም ይጠብቀን ወንድሜ❤
@FuadhusenHusen
@FuadhusenHusen 9 ай бұрын
የስበቴ ህግ እርሳሁ ደደነዘዝኩ በእልሄ ፍቅርሉባባ እወቂኝ ራስን ረስቼ ነበር መቀል ከፈልግሺ ወው ውስምየ ምን ሁኘ ነው ያልሆኩትን የሆኩት የሆክ ፡ለራሴ ነው ከኔ ጋ እድትህኝ አደለም ።እራሴን ስለራሴ ስላወኩ ነው ይቅርታ ውስመኛው። ያልሆኩትን ዪርገኝ
@tegistbale9574
@tegistbale9574 9 ай бұрын
አልገባኝም ይቅርታ ​@@FuadhusenHusen
@Zyneb94
@Zyneb94 9 ай бұрын
ሁሉም ከተወራ ሆድ ባዶ ይቀራል ሚባለው ለሰው ሲሆን ለፈጣሪ ሲነገር ግን ሁሉንም ነው እርሱ ሀያል ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ ብርታትና ፅናት ይጨምርላችሁ አመሰግናለሁ
@LeilaShamil
@LeilaShamil 8 ай бұрын
እንዴት ህዮቴን እንደቀየርክ ሻንጣ!!! May allah pless you!!! ❤❤❤ እድሜና ጤና ይሥጥህ!! ደጋግሜ በመሥማት ሚያበረታኝ!!! አላህ ምኞታቹን ያሣካላቹ!!! AMZING... Thank you for your time......❤❤❤❤❤...... allwys i her this voice 💕💗💗💗
@semeretchane4728
@semeretchane4728 9 ай бұрын
በጣም እየተጠቀምን ነው በእውነት እግዚአብሄር ይስጥልን
@shantta
@shantta 9 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።
@AsterAster-vm4nx
@AsterAster-vm4nx 3 ай бұрын
ለዚህ ሚድያ ቃላት የለኘም መፅናናዬነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጀፍዩsmey
@ጀፍዩsmey Ай бұрын
እስከ አሁን አንተ ባለማወቄ በጣም ብዙ ነገር ኣልፎኛል ከአሁን በኋላ ግን ስራዬ ብዬ እከተልሃለሁ❤❤
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 9 ай бұрын
ዘርህ ይባረክ አይምሮህ ይባረክ
@shantta
@shantta 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሄር ያክብርልኝ።
@tigista1977
@tigista1977 10 ай бұрын
ሻንጣዬ ሻንጣችን ክበርልን እናመሰግናለን❤
@rutatsaedu5316
@rutatsaedu5316 10 ай бұрын
አግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን ❤️❤️❤️
@shantta
@shantta 10 ай бұрын
አሜን ሩት!
@samigirma9476
@samigirma9476 9 ай бұрын
እኔ ድምፅህን ስወደዉ ወንድሜ አቀራረብ አንደኛ ትረካ ደሞ ብትጋብዘን በዚ ድምፅ አለማድነቅ ንፋግነት ነው በርታ ወንድሜ
@militetesfatzion2418
@militetesfatzion2418 10 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@FasilAdmasu-cf8ts
@FasilAdmasu-cf8ts 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 6 ай бұрын
እግዚአቢሔር ይመሰገን አምናለው የማሰበው እውን እንደሚሆን
@ZelalemcholeBoncho
@ZelalemcholeBoncho 10 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ። ያኑሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shantta
@shantta 10 ай бұрын
አሜን።
@HgdjHhh-k9p
@HgdjHhh-k9p 8 ай бұрын
እግዚአቢሄር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ወድም❤❤❤
@jesusislord4268
@jesusislord4268 10 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ አመሰግናለሁ።🙏❤🙏❤🙏❤
@ኹሉብግዝይኡክኸውንእዩ
@ኹሉብግዝይኡክኸውንእዩ 3 ай бұрын
Tnx wandimachin Fatari yibarikihi 🙏
@TheHolybible8
@TheHolybible8 10 ай бұрын
Egeziabeher yebarkh🙏❤
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 9 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ ምርጥ ነዉ❤
@makedatigneh6319
@makedatigneh6319 10 ай бұрын
This is true. Prayer is powerful God is faithful and love . Thank-you❤brother
@ABCDEFG-wd6jp
@ABCDEFG-wd6jp 10 ай бұрын
እናመስግናለን ፈጣሪ ይባርክህ
@elsamebratu9740
@elsamebratu9740 Ай бұрын
ትለያለህ ወንድሜ በርታ ❤❤❤
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት
@Selamawit-hw6so
@Selamawit-hw6so 10 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤
@bellamelese
@bellamelese 10 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤❤
@addisabebe9988
@addisabebe9988 9 ай бұрын
Thank you so much!!!...May God's grace and mercy be upon your life!!
@rutamengstu5299
@rutamengstu5299 10 ай бұрын
Tack shanta GBU bro ❤🙏🙏🙏❤
@AmanuelDaniel-e8f
@AmanuelDaniel-e8f 6 ай бұрын
Amen 🙏Amen 🙏Amen
@SennvLove-m9f
@SennvLove-m9f 8 ай бұрын
amen amen amen amen ❤❤
@yonasatsmegergish2490
@yonasatsmegergish2490 2 күн бұрын
ጥሩ መልክት ትለያለ nice job Bro
@መልእክቶችንይከታተሉ
@መልእክቶችንይከታተሉ 10 ай бұрын
ተባረክ፡እዉነቱን ነዉ፡ፀሃፊዉ
@hawamirdif7143
@hawamirdif7143 5 ай бұрын
አላህይስጥልኝ ወንድሜ ።
@AlganeshLegida
@AlganeshLegida 2 ай бұрын
AMen ❤ amen
@haregyohanis-ki2si
@haregyohanis-ki2si 8 ай бұрын
Betam dink sewu nehi be amilak mehonih demo itso admirable ❤
@atsede7592
@atsede7592 9 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ መልእክት ነዉ ቃለሂወትን ያሰማልን
@Mihratu-tc3oc
@Mihratu-tc3oc 14 сағат бұрын
Wow Tabrake ❤️❤️❤️❤️
@kibromhabtemichael1544
@kibromhabtemichael1544 10 ай бұрын
ምልክቶች ህን አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤
@mesi557
@mesi557 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🤲🙏
@Tina-bf2le
@Tina-bf2le 10 ай бұрын
This video touches my soul , may God bless you! ❤❤❤
@shantta
@shantta 10 ай бұрын
Glad it did! Amen!!
@hiwotyeshi1616
@hiwotyeshi1616 10 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ🙏🙏🙏
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 7 ай бұрын
እውነት ነው
@amenbaye8078
@amenbaye8078 9 ай бұрын
Amen
@nuraaman2793
@nuraaman2793 9 ай бұрын
Tabark adme ktena gar yastach❤❤❤🎉🎉🎉 btam das yamil
@ChalachewBote
@ChalachewBote Ай бұрын
AMEN yhunlinen
@mihretusimeonamengodblesu2198
@mihretusimeonamengodblesu2198 10 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤
@like-ps9so
@like-ps9so 10 ай бұрын
amen amen amen❤❤❤❤❤❤
@jsjejksksk5298
@jsjejksksk5298 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@EndaleMekebeb
@EndaleMekebeb 4 ай бұрын
Waww baxamii das yamilii timiti new enamasginalan
@BetiTesfu-w5k
@BetiTesfu-w5k 10 ай бұрын
ተባርከሀል❤
@bekabedaso1515
@bekabedaso1515 10 ай бұрын
ትክክል❤
@KhanKhan-kh4im
@KhanKhan-kh4im 9 ай бұрын
እወድሃለው የኔ ወንድም ጀግና ነህ አመሰግናለው ❤❤❤❤ፈጣሪ ይባርክህ
@shantta
@shantta 9 ай бұрын
አሜን።
@LeilaShamil-l7m
@LeilaShamil-l7m 10 ай бұрын
Wow it is so true!! Thank you so much your message. Always I appreciate ! እድኡኒ እስተጂብለኩም🥰🤲
@financepedirectorate6962
@financepedirectorate6962 9 ай бұрын
ተባረክ
@gizawalex6213
@gizawalex6213 10 ай бұрын
Alpha and omega, my gratitude for you is forever granted 🙏
@SennvLove-m9f
@SennvLove-m9f 8 ай бұрын
God bless you thank you
@yamiyem-rb2fj
@yamiyem-rb2fj 9 ай бұрын
Enamesegnalen tleyaleh eko
@eden9929
@eden9929 9 ай бұрын
Wow….Egzeabher yebarkeh!❤
@botin6076
@botin6076 10 ай бұрын
Amennnnnn ❤
@rfflm2917
@rfflm2917 5 ай бұрын
ስፈልገዉ ነበሩኩኝ ማርቆስ ምእራፉን ንገሩኝ ደሞ ብጣዕሚ የቀንልና ብሩከይ🙏💟
@Belsh-u6o
@Belsh-u6o 10 ай бұрын
Test it works 100% Thank you 👏👏👏 Don't give up !!! please, keep it up!!!
@VoicefortheVoicelesss
@VoicefortheVoicelesss 25 күн бұрын
Thank you
@Hanakedir-l5p
@Hanakedir-l5p 10 ай бұрын
ትክክል
@asret5983
@asret5983 9 ай бұрын
ameeen 🙏🙏🙏🙏
@TediHop
@TediHop 2 ай бұрын
ንዴታችን እንዴት መቆጣጠር እንዳለብን ኣስተምረን
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 10 ай бұрын
Amen 🙏🏻
@alemayehutesfaye9319
@alemayehutesfaye9319 9 ай бұрын
Wow bro thankyou!!! Yedengel Marryam legee abezeto zemenhen Ken family yebarkelachu!!!!!!!!!
@shantta
@shantta 9 ай бұрын
Amen, Thank you!
@Viralstarshorts-i8v
@Viralstarshorts-i8v 10 ай бұрын
amen❤
@kassahun1998
@kassahun1998 9 ай бұрын
Ere gin tileyalek my almighty God bless you forever❤❤
@shantta
@shantta 9 ай бұрын
Amen!
@miten-tube
@miten-tube 10 ай бұрын
Thank you May God bless you im touched by the story
@HappyGreenHat-ie6jb
@HappyGreenHat-ie6jb 9 ай бұрын
Enamesegnalen wendemachen
@Fkrye16
@Fkrye16 9 ай бұрын
God bless you ❤
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 9 ай бұрын
Thanks alot Bro ❤🎉❤🎉❤🎉
@yamiyem-rb2fj
@yamiyem-rb2fj 9 ай бұрын
amem
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 10 ай бұрын
Shant tebark ❤❤
@shantta
@shantta 10 ай бұрын
አሜን!
@HjxDighx
@HjxDighx 10 ай бұрын
Woooow Bewnet Liyu timihirit New!FETARI Zemenikin Hulu yebarekew!!!Stegana mogesuin yabizalik!!!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TigistuFkadu-hg6sw
@TigistuFkadu-hg6sw 10 ай бұрын
E
@shantta
@shantta 10 ай бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።
@lijmagistuwoma6273
@lijmagistuwoma6273 10 ай бұрын
God bless ❤❤❤
@craiaaiby5941
@craiaaiby5941 10 ай бұрын
💞💞💞god bless you always bro💞
@የኪዳናምህረትልጅነኝትግ
@የኪዳናምህረትልጅነኝትግ 10 ай бұрын
በርታ ወንድሜ ❤
@DivineConnectionprayerteam11
@DivineConnectionprayerteam11 9 ай бұрын
Wow bless you
@shantta
@shantta 9 ай бұрын
Amen!
@sura719
@sura719 10 ай бұрын
Tnx
@ngestiturebab9655
@ngestiturebab9655 10 ай бұрын
Wwo thank you ❤❤❤
@shantta
@shantta 10 ай бұрын
Welcome!!
@YesAmo
@YesAmo 10 ай бұрын
Shanta ❤,🙏
@TsiHeaven
@TsiHeaven 9 ай бұрын
ye egzeabher fikir Ye egzeabeher dimets yitebikenal
@MulualemMekie
@MulualemMekie 9 ай бұрын
good
@BaharuAzo
@BaharuAzo 10 ай бұрын
100❤
@user-addiyeabsariw19
@user-addiyeabsariw19 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@AbelEliyas-w5x
@AbelEliyas-w5x 10 ай бұрын
Shanta Tube selameh yebza
@shantta
@shantta 10 ай бұрын
አሜን ላንተም!
@TigistJifara
@TigistJifara 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@አልሚ-ሠ1ፈ
@አልሚ-ሠ1ፈ 2 ай бұрын
ሻንጣዬ አድ ጥያቄ ልተይቅህ ወይም ኮመተሮቹ መልሱልኝ እኔ ክርስቲያን ነኝ እናም ፀሎት አደርጋለሁ ፀሎት ሳደር አይምሮየ ሌላቦታለይ ነው የሚሆንብኝው በጣም መጥፎ ባታላነው የሚሂድብኝ እኔ 17 አመት ወጣትነኝ ዝሙት አይቸም ወይም ፈፅሜም አላቅም ፀሎት ሳደርግ ዝሙት ነው አይምሮየ የሚነጣብ ሰይጣን እደሆነ አቃለሁ ግን እባካቹህ መፍትሄውን ንገሩኝ በእግዛብሔር ጨቆኝነው😢እኔ 17 አመት ወጣትነኝ ትልቅ ደረጃ መድርስ እፈልጋለሁ በእግዛብሔር አምናለሁ ግን ፀሎት እቢ አለኝ ሻንጣዬ የሆነገርበለኝ እባክ እኔ አተን በጣምነው የምወድህ ማርያምን አድምቀን ሳልሰማህ ውየ አላቅም እናም ለምሰጠን ትምህርት ከልብ እናመሠግናለን በርታልን🎉❤
@kebronbishaw6746
@kebronbishaw6746 5 ай бұрын
🎉🎉🎉
@amazingEla16
@amazingEla16 10 ай бұрын
🙏 አመሰግናለሁ ወንድሜ... መርዘሙን ወድጀዋለሁ ይልመድብክ ግን አትጥፋ
@AffectionateHammerheadSh-ln8gx
@AffectionateHammerheadSh-ln8gx 9 ай бұрын
YE TIBEB BALEBET EIGIZIYABIHER YIMESIGEN NAFISE DAS ALAT
@orthodoxy2323
@orthodoxy2323 9 ай бұрын
wow ❤no comment
@rahelze_tewahdo8947
@rahelze_tewahdo8947 10 ай бұрын
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
አዲስ ማንነት መገንባት _ 8ቱ ምክሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
16:57
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 135 М.