KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Abiy sagale Jawar uggure,,Jawar akeekkachisa//Lola gudda baname//12/26/2024 AGM Ahadu Tv Jawar
13:43
አሻራ ወይንም በስማ ላለባችሁ ወሳኝ መረጃ
21:37
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Каха и дочка
00:28
አሻራ ወይንም በስማ ላለባችሁ
Рет қаралды 41,500
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 275 М.
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 659
@gebattube
7 ай бұрын
መንግስት በላግ እዲነሳልን ይጠይቅልን ምትሉ በላይክ አሳዩ👍
@Ame421
7 ай бұрын
አወ ይነሳልን በጣም ያስፈልገናል
@fatuma234Endris
7 ай бұрын
እረበጣምያሥፈልገናል
@መዳኒት-ኈ3ገ
7 ай бұрын
የብዙ ሰው ፍላጎት ነው
@RahmaMuhamed-hs1mm
7 ай бұрын
ኧረ ዉ ይነሳልን
@user-vm5fb2eu8b
7 ай бұрын
ሰላም ጉዳዪእኔ ልጆቸን ይዥ ወጣሁ ስወጣ ሩስም ነበር በባሌ ስር ነበርንእዳውን ወደ ባሌ እንዱዛወር አድርገኅ ወጣን ባሌ መክፈል አልቻልም የራሱን ብቻ ከፍሌ ማደስ ይቻል እንደሆን ትጠይቅልኝ ምንማድረግ እንዲ እንዳለበትታጠቅ ቢረዳኝአመስግናለሁ
@YasinAhmd
7 ай бұрын
ያለበስማ ሀገርቤት መግባት እፈልጋለሁ እምትሉ እጅ አውጡ✋🖐️
@anuhabesha2324
7 ай бұрын
እኔ
@MHAYYoutube
7 ай бұрын
እኔም ፈልጋለሁ ግን እዴት ይቻላል😭
@ሶፊ.ነኝየወሎየዋቆጆ
7 ай бұрын
እኔ እኔ እኔ እኔ
@zabebahussen3079
7 ай бұрын
🤚🏻
@حليمهاحمد-ر3ق
7 ай бұрын
እኔ,ገን,አንደት,ይገባል
@MM-fn3gq
7 ай бұрын
እረ ታጠቅየ ሳውድ ለምንኖረው ኢቃማ እዚሁ ሁነንለማውጣት ይፈቀድልንን የምትሉ ላይክ✋✋✋
@ሶፊ.ነኝየወሎየዋቆጆ
7 ай бұрын
እኔኔኔኔኔኔ እህ ያረብብብ
@nurjed5731
7 ай бұрын
እኔኔኔ ያርብ
@FgoGgf
7 ай бұрын
lezihma demt enhun
@Luluyoutube-j2z
7 ай бұрын
የሁላችንም ምኞት ነበር
@MohammedAmin-cq9sp
7 ай бұрын
እኔ
@ateeakapptube5393
7 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@nuradinusman1498
7 ай бұрын
الهم صلي وسليم وبارك عل نبين محمد
@munamuna1301
7 ай бұрын
ሰለላሁ፣አለሂ፣ወሰለም፣ፊዳካ፣አቢ፣ወኡሚ፣ያርሱለሏህ❤😢☝️
@tiru4966
7 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤ ሰለላሁአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤ ሰለላሁአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@cbmksa7389
7 ай бұрын
Salalahu Alahi weselam yahabiby yarsulalah
@hfhgg6510
7 ай бұрын
ሶሎለሁ አለይህ ዎስሌም
@hhaa44473
7 ай бұрын
አሻራም በስማም የለብኝም ነገር ግን ኢቃማ ማሠራት እፈልጋለሁ እስኪ ኢቃማ ይፈቀድልን የምትሉ እዚሁሁነን እናሠራ ይፈቀድልንንን
@አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
7 ай бұрын
ከሳኡዲ መሄድን ሳስብ ይጨንቀኛል ምክንያቱም መካና መዲናን መለያት ከባድ ነው የአለም ምርጥ ሀገር የአለም ውድ እንቁ ሀገር ሳኡዲ ❤❤❤❤❤❤
@FatumaMohmmed-o7g
7 ай бұрын
ሳህ ወላሂ
@HiDd-ec5rq
7 ай бұрын
ኢወላ እኔ ራሡ
@rablayesuf2629
6 ай бұрын
ዉነትነዉ
@maryamdawood5052
4 ай бұрын
tekekel..ejam.ezhu.arjen
@abumahir-xn4tk
7 ай бұрын
ሳኡዲ አረቢያ🇸🇦🇸🇦🇸🇦❤ አላህ ያለ አሻራ የምንሄድበትን ህጋዊ የምንሆንበትን መንገድ ያመቻችልን🤲🤲🤲🤲 ታጠቅ በምታደርገው ጥረት አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ህልምህን ያሳካልህ❤
@عيشهمحمد-ع4و
7 ай бұрын
ታጠቅ ያለ ከፋላ ፈቃድ ኢቃማ እንድሰራልንና ያለ አሻራ መሳፈር ይፈቀድልን ጠይቁልን
@ZemenTube2024
7 ай бұрын
ብርካለ ያለከፋላ ኢቃማ ሙመየዛ አለ ግን ታጠቅ የማይይቻል ጥያቄ እዲጠይቅላችሁ የምጠይቁት ነገር ይገርመኛል
@عيشهمحمد-ع4و
7 ай бұрын
@@ZemenTube2024 ምነው እህቴ ስርአት ይዘሺ መጠየቅኮ መብት አለሺ ለዛ ነው የጠየኩት ለግል አስተያየትሽ አሠሰግናለሁ Z
@Karema-k1b
7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AH-jd5ky
7 ай бұрын
እርፍ ያለከፊል እንዴት ኢጋማ ይሆንልሻል በከፋላም ሆኖ በላግ በተነሳልን
@shaturi1503
7 ай бұрын
Taxek yee aejense kxre sexeni ebbakhi
@ዘይነብዜድ
7 ай бұрын
በስማ ሠተን የገባነው ዳግም በህጋዊ እንድንመለሥ ይፈቀድልን
@sofiya1080
7 ай бұрын
ቢሆንማ እህህህ ያረብ
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ
7 ай бұрын
ኢወላህ
@IirjdndoJeoeoodh
6 ай бұрын
ሳላመ
@GBh-rk4kj
7 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ኮመንት ሳነብ አንድም በሀገሩ ላይ ተደስቶና ተረጋግቶ መኖርን አላህን አይጠይቅም ኢቃማ ኢቃማ የሚለው ብዛቱ የሰው ወርቅ አያደምቅ ነው እና ነገሩ አላህን የተሻለ በእናት ሀገራችን ለድናችን ለዱኒያችንም የተመቸ ኑሮ ይሰጠን ዘንድ ለምኑት ❤ ኒያችሁን ከፍፍ አድርጉት መኖርን መረጋጋትን የቤት እመቤትነትን በሀገራችን አላህ ያድርግልን ያረብ ❤
@ኡምዉበይዱሏህ
6 ай бұрын
اللهم اميننننننن
@Nefisawurgesa908
6 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@Almana-u2p
6 ай бұрын
اللهم امينننن
@ter2065
3 күн бұрын
ሲቸመር እኔ ተስፋ ቆርጨ አለሁ ማንም ነይ የሚለኝ የለ በርች ስሪ የከሌ ልጅ ይሄን አረገች ነዉ የሚሉኝ ኢዳ
@atikaahmed
7 ай бұрын
የዱባይ ነፃነት ራቁት ለመሄድ ብቻ ነዉ ሳኡድዬ ስወድሺ አላህ ይጠብቅ ሳኡድን የለመደ ዱባይ በጣም የሚያስጠላ ሀገር ነዉ ለመገላለጥ ነዉ ነፃነት የሚሉ አየነዉ እኮ እኔማ ሳኡድ ማሪኝ ነዉ ያልኩት በጭራሺ ከሳኡድ ጋር አይገናኝም
@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
7 ай бұрын
👌👌👌👌
@bdhf9370
7 ай бұрын
.ከሀገሩ ምን አለሽ ዋናዉ ልብሽ ነዉ
@አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
7 ай бұрын
የትም ብንሄድ የትም ብከዱ እደሳኡዲ ያለ ነፃነት ፍትህ ያለበት ሀገር የለም ሳኡም ስወድሽ ሁሌም ከፍ ትበል የነብዩ ሀገር ❤
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
7 ай бұрын
አገር አይደለም የኔን ስነምግባር የሚሰጠኝ /የሚያስተካክለኝ ።እራሴ ፈጣሪየን ፈርቸ ስርአት ይኖረኛል እጅ ።በግድ ከሆነ በሸሪአ አለባበሴን የማስተካክል ዋጋ አያሰጥም በእግዚአብሔር ዘንድ ።
@khadijasharjah3146
7 ай бұрын
እንደ እድል ነው ሥልክ የማይገዛላቸውም አሉ ሥኡድ አድሦችን ሣይመሩ እያሣፈሩ ነው ዱባይም እኔ መልበሥ ከፈለኩ ማንም አይከለክል
@سبحناللهسبحناللهالحمدالله
7 ай бұрын
እዚህ ያለነው ህገወጦቺ ኢቃማ ይፈቀድልን?
@اال-ل4ي
7 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ ታጠቅ ፈጣሪ የስደተኞች አባቴ አመሰግናለሁ👏👏👏👏
@Leyla-fp9xf
7 ай бұрын
እባክክ በላግ እዲያነሡልን ጠፊተን የምንሠራው ብዙዎቻችን የሠዎቻችን ቁጥሪ የለንም ደውለን እዳንጠይቅ ጠፊተው የሚሠሩ በላግ እንዲያነሣልን።
@GhiGhi-x1x
7 ай бұрын
ወድማችን ታጠቅ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅልን
@KeyaMedia-yu1ob
7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@Adme1244
7 ай бұрын
እር እዚህ ያለነው ኢቃማ እንዴፈቀድ ተባበሩን የአላህ ያረብ ኢቃማ ወፍቀን
@ሶፊ.ነኝየወሎየዋቆጆ
7 ай бұрын
የኔ ብጤ ያረብብብብ በዱአ አንረሳሳ😢😢😢
@waskan7329
7 ай бұрын
የሁላችንም ጥያቄ ነው
@Adme1244
6 ай бұрын
@@ሶፊ.ነኝየወሎየዋቆጆ አሚን ለሁላችንም ያረብ ውዴ
@Adme1244
6 ай бұрын
@@waskan7329 አሚን ለሁላችንም
@leilaleila5012
6 ай бұрын
ታጠቅ በድሮ ቀራራ የተመለስን ሰዎች እንዴት ነው ያሻራ ጉዳይ
@ሉሉውሎዪዋ
6 ай бұрын
እረ ታጠቅ የሳውድ አሻራ እድሜ ልክ ሳይሆን አይቀረም የግዜ ገደብ የለውም ባለፍው የስፋሬ ልጅ ከሳውድ ሀገረ ሲገባ አሻራ ነበረበት ምንም አይነት ወጀል የለውም በ10 አመቱ ተመለሶ ሳውድ መጣ በቢዛ ሳውድ ኢረፓወረ መለሱት ይሄ ነገረ እስከ መች ነው የሌሎች ሀገሮች ቶሎ መመለስ ይችላሉ 😢😢😢😢
@medifentaw7513
6 ай бұрын
እረ ለ አምስት አመት አይደለም እደ አሻራ እሚይዛቸው እህቴን ላመጣ ነበር ይመልስዋት ይሆን
@ሉሉውሎዪዋ
6 ай бұрын
@@medifentaw7513 በ10 አመቱ ተመልሶ ሳውድ መቶ ኢረፕረት መልስወታል እኳን 5 አመት
@فاطمهسعيد-ص5ق
Ай бұрын
ወአለይኩምሠላም ወዲም ታጠቅ ኡክሪጂ ናሂ በሰማ ያለብን ኢቃማ ማሳደስ እችላለን ወይ
@Janati-i7l
7 ай бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ይችን ኮሜት የምታነቡ ከአሳብ ከጭቀት አሏህ ይጠብቃቹህ 😢😢
@عبدالرحيمالحبشي-ق4ف
7 ай бұрын
አሚንን
@FatumaHussan-fy9wn
7 ай бұрын
አሚን
@ሂዊቢንትእሰላም
6 ай бұрын
አሚንን ያርብ
@Nefisawurgesa908
6 ай бұрын
አሚን ያረብ
@Almana-u2p
6 ай бұрын
اللهم اميننننن
@maymay-ev2ix
6 ай бұрын
ወድም ታጠቅ የለይላ ኑርሰቦን ጉዳይ እምንደረሰባአላህ ??
@Sas-ly5gk
7 ай бұрын
እኔ 9 አመቴ ግን ከሳኡድ ውጭ ስደት አልወድም ወላሂ ሀተ ስራ ብፈታ ሀረም ለማሳለፍ መድና ውስጤ ነው
@gjyvng738
7 ай бұрын
በጣምሳኡዲንእወዳታለሁ 12አመቴበጅዛንከተማ ኢንሻአላህለረመዷንደሞወደጅዳ ወደመካእሄዳለሁበአላህፍቃድ
@HiDd-ec5rq
7 ай бұрын
እነም ወላሂ ከሣውድ ሌላ አገር የለ አይመሥለኝም
@መልካምንግግርሠደቃነው
7 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሠህለን እደት ነዉ የኢቃማዉ ነገር? ☕🍫🇪🇹👍
@UsmanUsman-ng1mw
7 ай бұрын
ከጠለብ የጠፋነውን መላ በለን
@nurjed5731
7 ай бұрын
እረ አወ
@AjaybaHamid
7 ай бұрын
አዉ አዉ ማለ በሉን
@أمحبةاللهإنشاءالله
7 ай бұрын
በደም ከጠለብ ከጠፋሁ አስራ አንድ አመቴ ነወ
@UsmanUsman-ng1mw
7 ай бұрын
@@nurjed5731 ስልክ ላኪ
@destakeramila9545
6 ай бұрын
ልክ እንደኔ@@أمحبةاللهإنشاءالله
@Haya-l4q
Ай бұрын
ወዲማችንአላህይጠብቅህ
@ሻሚላጃማል
2 ай бұрын
እስር ቤት ሰንገባና ወንጀል ሰይኖርብን አሻራ የሰጣን መግባት እንችላላን ወይ
@Saada-l9y
6 ай бұрын
ተጠቅ ወድሜ የክፉ ቀን ደራሽ ከአላህ በታች ከሠው በላይ ❤❤❤
@FatumaFatuma-yo1cg
7 ай бұрын
እንሻ አላህ ቀጣይ ከዚህ ያለነው ህጋዊ እንድንሆን ይፈቀዳል
@endreshasen
7 ай бұрын
ወድሜ ታጠቅ የተበለቀብን እድስተካከልልን ጠይቅልን
@መልካምንግግርሠደቃነው
7 ай бұрын
አረ የኢቃማዉን አብስልልን🙄😂🇪🇹👍
@MHAYYoutube
7 ай бұрын
አለኮ ግን በየት እንግባ 😢😢😢
@EndrisHassen-y6x
6 ай бұрын
ታጠቅ እድሜና ጤና ይስጥህ ለተቸገሩ ወገኖች መፍትሄ አፈላላጊ ነህ የዱባይ የአሻራ ጉዳይ ንም ብጠይቅልን አሻራ ሰጥቸ ከመጣሁ 12አመቴ መልሽ ለመሄድ አስቤ አሻራየ ወጣ የዱባይ እስከስንት አመት ነው ሊቆይ የሚችለው መልስ አፈላልገህ ብትነግረኝ
@zeynizeyn2079
7 ай бұрын
አሻራ የለለብን ኢጋማ ለማውጣት ፈልገን ነበር ተመልሠን በብሀር ከምንሄድ መፍትሔ የለህም ወይ
@Hayat-uh8pw
7 ай бұрын
ጥሩ ጥያቄነው ብዙኅ ሠው የሚፈልገው ጥያቄነው
@MdEt-ns3xq
7 ай бұрын
ይቻላል በኢቃማ አሻራ ከለለባችሁ ከፌል ታገኝህ ትችላለለህ ወንድሜ ተረመዳን በፌት መጥቷል
@Hayat-uh8pw
7 ай бұрын
@@MdEt-ns3xq ማሻአላህ በየትነው ወደ ሀገር የገባው በበሀር ወይስ በአየር ነው
@Hayat-uh8pw
7 ай бұрын
ፓስፖርት ማውጣት ይቻቻልዴ አሁን ሣኡዲ ሁነን
@marifazw7969
7 ай бұрын
@@MdEt-ns3xqበወይት ሂደን እናውጣ ከፊል ቢገኝም ድሁልያ የለንም ያንን አጡ ይሉናል
@JENUTube
7 ай бұрын
ማነው እንደኔ ይሄን ሁሉ ሪያል አልከፍልም ብሎ የተበላሸ ኢቃማውን ታቅፎ የተቀመጠ መንግስትን በነፃ በላጉን እንዲያነሳለት የፈለገ 👍🏼 ይግጭ
@AAn-s5f
Ай бұрын
ሳውድ ሁነን ፓስፓርት ማውጣት እንችላለን?
@ጦይብሽ
7 ай бұрын
የስደት አባታችን
@KadoSeraj
7 ай бұрын
ፓስፖርቴ ድሁሊያ የለውም እናም እንዴት ነው ዱሁሊያ አስመትቼ ኢቃማ ለማውጣት የምችለው በአላህ ንገሩኝ
@ter2065
3 күн бұрын
እኔ እምለዉ አረ ያረብ ሁላችንም ወደአላህ እንጩህ እኔ ጠለብ ነበርኩ ወጥቸ ነዉ ቸምሠራዉ እዳዉ ሀገር መግባት ቀርቶብኝ ፓስፖርቴም ኢቃማየም እነሡ ጋር ነዉ ምን ይሻለኝ አላህ ይርዳኝ መፍትሄ ያምጣልን 😭😭😭
@ፈቲያከድር
6 ай бұрын
እሸረ ሰታዉ ሃገር የገቡት በምን ማገድ በሂቃማ ማምጠት ይቸላል ምታዉቁ ንገሩ😢😢😢😢
@HassanMohammad-p9o
7 ай бұрын
ሀባይቢየእርጉዝ ብረራ ከስንት ወር በኋላ እንደሚከለከል ንገሩኝ የምታቁ
@ሙኒረ
7 ай бұрын
ችግር የለውም በማንኛውምእምገድ ላይ ምጥ እዳይመጣ ወይም እዳያምሽ እንጂ ግን ቀን ተቀረበ ኢባሲ ላይሰሩልሽ ይችላሉ
@አብዲ-በ2የ
7 ай бұрын
7ወር ካለፈሽ አትችይም
@agnjemaldhdilla4354
6 ай бұрын
ሰላም ታጠቅ እኔ ለረመዳን 7 ቀን ሲቀር በዑምራ ቪዛ መጥቼ ነበር በስማ ስለነበረብኝ ጂዳ ኤየርፖርት አሳድረዉ መለሱኝ እና 5 ዓመት ሳይሆን 3 ዓመት ተደርጎዋል ግን በዑምራና ሀጅ 10 ዓመት ሳይሞላ መሄድ አይችልም አሁን ያለዉ ሁኔታ ኢሄንን ይመስላል።
@مريم-ع9ث9ق
5 ай бұрын
በብሀር የመጣነውሣአ ወደሀገር ለመግባ ብናሥብ
@zeburaseid7815
6 ай бұрын
ወአለይኩም እሠላም ወራህ መቱላሂወቡረካትሁ የዛህን ኢጀሢ እፈልገዋለሁኝ ሥለዚህ እንዴት ማገኝት እችላለሁኝ ወንድሜ ታጠቅ ጀዛካላሁ ኸይር
@SeidAhmed-bo9el
3 ай бұрын
ታጠቅ ሥለአሻራ እባክሕ ተከታተልና አብራራለን
@HassenMuhammed-ms3mb
6 ай бұрын
ታጠቅ ቆይ የሳዑዲ አሻራ ስንት ግዜ ነው የሚቆየው
@MmMm-u5u8l
Ай бұрын
መሻአላህ ኡንት ያርገው
@KedirAhmed-to5ep
7 ай бұрын
በጣም ስጠብቀው ነበር አክባር ነው ያመጣሀው ሀቢቢ እስኪ በዴብ ልስማ ስላሻራዋ ጉዳይይይ ☑️☑️☑️☑️☑️☑️
@BbxHhx-ey5yr
7 ай бұрын
ሳውዲየ ሀግሬ ስውዳት እኔ የከፎሌን ቁጥር እንዴት ማገኝት እቺላለሁ እምታውቁ ጠቁሙስን በውጭ እሚያስራልኝ ስው አግኝቸ pasportanmይዥ ግን የበፊቱ ከፊል ፍቃዱን ማገኝት ተቸገርኩ እንዴት ማገኝኝ እቺላለሁ
@eddddfhh
7 ай бұрын
ታጠቅየ ኧረ እዝህ ሆነን ይቃማ ለማገኘት❤❤
@RomanaAlRomana
7 ай бұрын
ወላሂ ታጠቅሁሌም ታስደስትኝአለህ ወንድሜአላህ ይጠብቅህ ኑርልን እንወድህአለን❤❤❤❤❤❤
@MEREM-GOJAMW
7 ай бұрын
ይቃማችን ሣይሠራ ቀርቶ መክተበል አመል ተመላልሸ አሁንም መሄድ አልቻልኩም ምን ይሻለኛል
@fiiiddiiej5745
7 ай бұрын
ታጠቅ ወንዶች በጠለብ ኩይት መሄድ ይችላሉ ወይ
@SamiraSamira-w8c
7 ай бұрын
ኢቃማስ ማሰራት እንችለልን ወይ
@GirmaGashu-re7lf
6 ай бұрын
ጅዳ ሽሜይሲ ታመው ለመሳፈር ከውጭ ጉዳይ የትብብር ደብዳቤ በህመም ምክንያት ተፅፎለት ጅዳ ኢንባሲ አልቀበልም ብሏል ምን ይሻላል ተባበረን መልስልኝ
@zamzamzam6055
7 ай бұрын
ወድም ታጠቅ ያለበሥማ ባየር ሂደን ይጋማ ማምጣት እንፈልጋል አሠማልን የሂንም
@GHg-ip9dk
6 ай бұрын
ታጠቅ፣ወድሜ፣እከታተልሐለሑ፣የምታቀርበው፣እውነታውይ፣ናቸው፣ደስይላል።እኔኩትራት፣መጥቸጠፍቸ፣ነበርእምሰራው፣ተይዠ፣ሐገር፣ገብቸ፣ድጋሜ፣ነውየመጣሑኝ፣ቨዛውን፣እሪፖርት፣አስቀሩት
@ShshahShasvgs
7 ай бұрын
ታጠቅየጀዛክአላህ ኸይር ግን ማንእንደሳኡድ እኔመቸም ሌላሀገርሳስብ 😢 ይጨቃል አላህየ ቤቴንከንላስጨርስእዚችሀገር እዳታስወጣኝ ጠለብየጠፍተን ፓስፖርትኢቃማ በእጃችን ያለን ምህርት ምርህትይደርግልን
@ሃናወለትፃድቅ
5 ай бұрын
ውንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@امينةعبدالله-ب3ي
7 ай бұрын
ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ከይር
@HassenOumer-jg2pf
6 ай бұрын
ወንድሚ ታጠቅ የኢጀንሲውን አድራሻ ለጥፍልን
@shamzam-en9ht
7 ай бұрын
ከዱባይ ወደሳኡድ. መሄድ. ይቻላል. ወይ. እሚያዉቅ. ካለ. ንገሩኝ
@HabibSeid-vr4de
6 ай бұрын
ተጠቅዬ ክበርልን አላህ የሠብክበት ያድርሥህ
@SmiraMuhaamed
7 ай бұрын
እረ በአላህ በፈጠራችሁ ኢጋማ ላሰራ ፈልጌ ሚሰራልኝ አጣሁ እስኪ የምታዉቁ ተባበሩኝ ወይ ደሞ የታጠቀን ስልክ ቁጥር የምታዉቁ ንገሩኝ
@SmiraMuhaamed
7 ай бұрын
@@abdurhmanebrahim1182 የት ልምጣ እባክህ ተባበረኝ
@abdurhmanebrahim1182
7 ай бұрын
Abu eman ney fb weym yachin laki beza enawra
@SmiraMuhaamed
7 ай бұрын
@@abdurhmanebrahim1182 ፈልጌ አጣዉህ
@Wutunmedia
6 ай бұрын
@@abdurhmanebrahim1182እኔ እፈልጋለሁ ስልክ ቁጥር አስቀምጥ
@-habsha-negn4848
6 ай бұрын
@@abdurhmanebrahim1182 Rahmet debas
@yesewtube
7 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ታጠቅ ሰላምህ ይብዛ እኔ በ ቃራሩ ሳአት በ ኢቃማ ለመኖር ወደሀገር ገብቸ ነበር በ ሰነድ አልባ ብስባሴ አውጥቸ አሁን መመለስ እፈልጋለው ሰባት አመቴ ሞልቶል እና ያ ያልከውን እንባሲ ብታገናኘኝ በጣም ደስ ይለኛል ( ዜሮ አምስት አራት ሰላሳ ሶስት ስምንት ስልሳ አምስት ዞአሮ ስድስት )እሄ ስልኬ ነው እንሻ አላህ እድለኛ ከሆንኩኝ ኮሜንቴን ታነበው አለክ አንብበከው ግን አላህ አጅርህን ይክፈልክና ዝም አትበለኝ ❓❗
@Iloveumama-vu5km
7 ай бұрын
ታጠቅ በአላህ የነገውን በረራ ከነፎቶቸው አቅርብልን ወድሜ ቦሌ ሄጃለሁ ብሎል ብለውኛል ምናልባት ካሜራ ላይ ከወጣ እዳየው
@GoAsd-u9p
7 ай бұрын
ኮድ ስንት ነው
@Iloveumama-vu5km
7 ай бұрын
@@GoAsd-u9p 95
@dawdali9745
6 ай бұрын
መሸአላ
@Rimass80
7 ай бұрын
ምናለ ከፊላችን በቅ አላነሳም ብሎ እቢ ላለን አዲስ አክባር ብትነግሩን ያለሱ ፍቃድ ማሰራት ይቻላል ወለላ?😔😔😔😔😔😔😔😔
@NajatE-cy7pj
6 ай бұрын
ታጠቅወንዲሚችንአላህእድምህንእርዝምይዲርግልን
@hayratube7078
7 ай бұрын
ዋለይኩመሰላም ታጠቅ እንድ ሃሳብ እኛ እዚህ የምንኖር በስማ የሌለበን ለምን የመኖሪያ ፍቃድ እንዲስተካከል ጥረት አይደረግም ወጪውን መክፈል የሚችል ህጋው ሆኖ እንዲንር ቢመቻች በጣም የተሻለነው ብዬ አስባለሁ
@امينةعبدالله-ب3ي
7 ай бұрын
ታጠቅ በኡምራ የመጣ ንዉ ኢቃማ ማሰራት እንችላል እደ❤❤❤
@mhamedhussen
6 ай бұрын
ታጠቅ ወንድ ልጅ ኮይት መጠለብ ይችላል የሰኡድ አሻራ አለብኝ መልስልኝ ውድሜ አዴራህን
@اموصوديس
7 ай бұрын
ጂዛክአላህ ወንዲሜ
@FatimahMohammed-tp8nx
7 ай бұрын
ምርጥ ስው አላሕ ጤናሕን ይስጥሕ
@HassenOumer-jg2pf
6 ай бұрын
በፎርጅድ ኢቃማ ተከሶ 1 አመት ተወስኖበት ተስሮ ነው የወጣው ሲወጣ አሻራ አርጎ ነው የወጣው ይሂ ያሰደዋል ወይ
@Saada-z2h
7 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ታጠቅ ይሄ የአሻራ ጉዳይ ፉጥነት ተሰቶት በኢትዪጰያ መንገስት በጣም መሠራት ያለበት ነው
@fufuhassen3229
7 ай бұрын
ሰላም ውዱ ወንድማችን ታጠቅ እንኳን ደህናመጣህ
@jemilaworku9737
7 ай бұрын
ያረቢ አንድ መፍትሔ ይኑረዉ ሀገር ህዶ በመመለሰ ጉዳይ ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ
@ኡምዉበይዱሏህ
6 ай бұрын
ታጥቅየ የኛጄግና አሏህ ያግዝህህህህህህ ጎበዝዝዝ።ሠዉእካ አግዞአያግዝም አሏህማአክ
@wollo8845
7 ай бұрын
ታጠቅ ወንድሜ አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ🥰🥰
@SsA-nm4go
7 ай бұрын
ታጠቅ በሚቀጥለው በዩቶብ ስትመጣ መልስ ይዘህልኝ ና ጥያቄው በዚያራ የመጣ ሰው የገራማ ከፍሎ ሀገር ገብቶ መምጣት ይችላል ማለት እውነት ነው ውይ
@ቅድሚያለተውሒድዩቲዩብ
7 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@Rነኝ-n6g
7 ай бұрын
የጀማአ አሁን ኮድ ስንት ነው እየበረረ የለው እስቲ የምተቁ ንገሩኝ
@swaa3739
7 ай бұрын
95
@Rነኝ-n6g
7 ай бұрын
@@swaa3739 ሹክረን ሁቢ
@Ggdd-wp8qt
7 ай бұрын
እትዮጵያ አገራችን ግን መቸነው የሚያልፊላት ወንዲሜ
@እሙኢማን-ጀ4ቘ
7 ай бұрын
ወላሂ ሳኢዲ አላህ ስል ምን ያብዛልን ክዱባይ ወድ ሳኢዲ ምግባት ይቻላል
@Honey-v8f
6 ай бұрын
አዎ ይቻላል ፓስፖርት እና ኢቃማ ካለሽ 1200 ድረሃም ቪዛው 250 -300 የአየር ትኬት
@rablayesuf2629
6 ай бұрын
ታጠቅወድሜ ኮየት ለወድነዉደ የተፈቀደዉ አሁንገባወድሜከሳወድ እባክህን ተባበረኝ ድጋሜ በ ብሀር እዳይመጣ ወደኮይትበህጋዊ ይሄድ ያረቢ ልቦና ይስጣቸዉ አሁንደሞ በድጋሜ እንሄዳለን እያሉ ያወራሉ መንላርግ የሚቅ ያቀዋልወጩን እህህህአሁን መረረኝ
@aneeshaaneesha-nq3tg
6 ай бұрын
ስላም ታጠቅ እዴት ነህ ሁሉ አማን መልካም ዜና አላህ ያስማን ግን ይህ ነገር ቢሁን የብዙ እህቶቻቻን እባ እደማበስ ነው ወላሂ
@ASH-zk4tfሡሡ
7 ай бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ወድም ታጠቅ❤❤❤🎉🎉
@اموعوساما
6 ай бұрын
የወንድ የስራ እድል በአሻራ ዙሪያ ያለ ነገር ካለ አብራራልን
@ydbizh7165
6 ай бұрын
አሰሊሙአሊኩም ታጠቅ እደትነህ አላህ ካተጋ ይሁን ሰላም ገብቻለሁ ባራት ወሬ ካርያድ
@DhhBdbd
7 ай бұрын
ታጠቅየ ወንድማችን እኛ ሳኡዲ በጣም ነዉ እሚመቸዉ ሌላዉን አንፈልግም አሻራዉ አስቸገረን ለኢቃማ😌😅
@እሙየ-ፈ6ዘ
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@እሙየ-ፈ6ዘ
7 ай бұрын
እይወላ
@KedirAhmed-to5ep
7 ай бұрын
በጣም በጣም በተለይ ለመጋባቷ 😂😂😂😂 አሻራ ይነሳል
@hayatenders4992
6 ай бұрын
ከሥ ላለብን ፍትህ ይጠየቅልን እምትሉ በላይክ😢
@Seadam-o3z
7 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ታጥቅ ወንድሜ ኮድ 95 ነበር ሀሙስ ለታ የመጀመሪያዉ በረራ እበራለሁ አለ ብር አዘጋጁልኝ ብሎ ደዉሎ አብረዉት ፎርም የሞሉት ልጆች አገር ገብተዉ ቤተሰብን አልገባም ወይ ብለዉ ጠይቀዋቸዉ በጣም ተጨናቀናል ጨቆኛል የጁሙአዉ በረራ ይገባል ብለን ትናሥብ አልገባም የቅዳሜዉም የሠኞዉም አለፈዉ እሱም ድምጡ ጠፋብን እምታቀዉ ነገር ካለ በአላህ ንገረኝ
@rozinamussa3191
7 ай бұрын
ማሻ አላህ አቀራረብህ እና እርጋታህ ደስ ይላል
@TuhayeJemal
7 ай бұрын
ጀዛከላህ ሄር
@xzvhfhcfsgfg7227
7 ай бұрын
ኩዌት የመጣሰው እድለኛነው ግን ባል ልጅ የለም ሽቀላ ብቻ
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
7 ай бұрын
ለምን ኩየት ምን አለ ያዉ ሸቃላነት ነዉ
@ayshayesuf764
7 ай бұрын
ግን ለዉንድ አለ እዴ
@sofiya1080
7 ай бұрын
ምንም ወንጀል የሌለብን ከጠለብ ጠፍተን ውጭ ላይ ሰርተን ወደሀገር የተመልስን በህጋዊ. ብንመለስ አሻራ ግደታ ከ5 አመት በላይ ቢቀር. አመት ከተቀጣን ይበቃል ሳኡድ ክፍ አይካሽ
@ageryeblayeageryeblaye
6 ай бұрын
የዱባይ ነፃነት እራቁት የመሄድ ነፃነት ብቻ ነው ወይኔ ሳውድየ❤❤❤❤
@اااا-ب8ه7ز
6 ай бұрын
መሻአለሀ ደስ እለን ዬጄስ ቁጡር አለሀ ወይ ታጠቅ እቅርታ ተበበረን
@Emusekina-ck3hs
7 ай бұрын
ኮይት ክፍያ ስንት ነው ለመረጃ ጀዛከላህ ኸይር
@Kadeeja6581
6 ай бұрын
ወንድም ታጠቅ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ
@SmilingCrab-zt9tv
6 ай бұрын
ዱባይ ሦስት ግዜ በተከታታይ ቀናት ስጓዝና ተይዞ የመጠ አሻራ ሦስት ግዜ አሳርፎበታሉ ምን እገዛ ይኖረዋል
13:43
Abiy sagale Jawar uggure,,Jawar akeekkachisa//Lola gudda baname//12/26/2024 AGM Ahadu Tv Jawar
AGM
Рет қаралды 3,2 М.
21:37
አሻራ ወይንም በስማ ላለባችሁ ወሳኝ መረጃ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 29 М.
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
12:10
ጉድ! 20 ኢትዮጵያዊያን በሳኡዲ ሞቱ ● መንግስት ይስማው! እውነታውን ብሬክስ አወጣው ኢናሊላሂ በጣም አሳዛኝ ክስተት Nejah Media Ethiopia News
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Рет қаралды 37 М.
1:18:05
ታጠቅ ሚዲያ ለመጀመሪያ ጊዜ በKhalid Tube // ሚስቴ እራሱ አታውቀኝም ነበር // አሁንም አብይን እደግፈዋለሁ
Khalid Tube
Рет қаралды 131 М.
12:43
አረብ ሀገር ለምትኖሩ እህቶች ይህ ምልዕክት እዳያልፋችሁ /// ዶክቱብ // አብርሽ የቄራው የስደቶኞች ወዳጅ /// እመቤት ካሳ ///
Tirualeme Yihuna Youtube
Рет қаралды 13 М.
25:07
ጀነራል አበባው ከስልጣን ሊባረር ተወሰነ | መከላከያ ከአማራ መውጣት ጀመረ | አርበኛ ዘመነ ካሴ
Bete Amhara Media official
Рет қаралды 5 М.
11:41
አሻራ ያለባችሁ በሙሉ ተጀመረ አወ ተጀመረ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
38:08
Aguadu - Hgi Endaba - ሕጊ እንዳባ - New Eritrean Serie Movie 2024 By Wegihu Fshaxion - Part 17 - 17 ክፋል
Aguadu Entertainment
Рет қаралды 1,5 М.
10:52
አስደሳች መረጃ ከፋላን ሊቀርነው ቪዛን በተመለከተ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 38 М.
12:58
Arada daily news:ኔታኒያሁ አምልጡ አሉ የኢራን ጭልፊቶች ተለቀቁ! አሜሪካ ማመን አቃታት የሶሪያ አመጺ ተለበለበ!
Arada Daily News
Рет қаралды 2,5 М.
18:34
ሰበር አስደሳች ዜና
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 327 М.
18:23
አለሁ በሰላምነው አብሽሩ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН