Sheger Cafe - ሥነ-ምግባር ላይ /on Ethics ደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ ከመዓዛ ብሩ ጋር… @ShegerFMRadio

  Рет қаралды 57,799

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@betselottube7055
@betselottube7055 Жыл бұрын
ጀግናው ሊቁ አለማየሁ ገላጋይ እድሜ ከጤና ያድልህ ወንድሜ።
@yohannesdegarege4339
@yohannesdegarege4339 Жыл бұрын
አሌክሶ . . . አንተ ተናገር በቃ!!! እውቀት + ጥበብ + ብልሃት + ትህትና 👏👏👏👏👏
@behailuturabekeleglelcha3977
@behailuturabekeleglelcha3977 Жыл бұрын
እድለኛ ነኝ መአዚ የአለማየሁ ገላጋይ መፀሀፍቶችን አንብቤያለሁ በቃለመጠይቅ ስሰማው እዴት ደስ እዳለኝ እረጅም እድሜና ጤና ለሁለታችሁም።
@tekletravel27
@tekletravel27 Жыл бұрын
ብርቱዋ ጋዜጠኛ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን። አለማየሁ ላንተም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን። ክበሩልኝ።
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 Жыл бұрын
አሌክስ በጣም ታስፈልገናለህ! አትጥፋብን? መዓዚ እግዚአብሔር ያክብርሽ!
@dawitalemu442
@dawitalemu442 Жыл бұрын
ጋሽ አሌክስ እኮ ገራሚ አንባቢም ተናጋሪም ነው። ሁሌም ነገሮችን አንስቶ የሚሄድባቸው እንዲሁም የሚጠቅሳቸው በሙሉ ጠብ አይሉም። አቦ ረጅም እድሜ ይስጥህ። መአዚም አንቺም ገለታ ይግባሽ። ባንቺ በኩል እነዚህ እንቁ ሰዎችን አገኘን።
@REEealTV
@REEealTV Жыл бұрын
ሰሚ ቢኖር ጥሩ ትምህርት ነው. ሁሉም ራሱን እንዲጠይቅ የሚያደርግ. ልብ ያለው ልብ እንዲል የሚያደርግ.
@Kaleb1988
@Kaleb1988 Жыл бұрын
የኔ ውድ አስተማሪ ዓለማየሁ ገላጋይ!! እድሜ ልኬን መኣዛና አሌክስ ሲያወሩ ብሰማ አይሰለቸኝም::
@hagereethiopia1735
@hagereethiopia1735 Жыл бұрын
ምርጥ፡ጨዋታ፡ነበረ። ወደ፡ሀገራችን፡ገብተን፡የተቀደደ፡ጣሪያችንን፡ለመጠገን፡ያብቃን።
@ዬርዲ-አ8ዀ
@ዬርዲ-አ8ዀ 8 ай бұрын
ምናለ አንድ ቀን አግኝቼ ምን ያህል እንደምወደው ብነግረው❤❤❤❤
@bilewbirhanu830
@bilewbirhanu830 Жыл бұрын
በእውነቱ እንደምን ያለ አንደበተ ርዕቱነት ነው!!! እንደምን ያለ በእውቀትና በጥበብ መሞላት ነው። ደራሲ ክቡር አቶ አለማየሁ እንዲሁም ጋባዧን በእውነት ለማመስገን ተገድጃለሁኝ። ሸገሮች በርቱልን። አንዳንዴም የውይይት ርዕሰ ሐሳብም እንሰጣለን በርቱልን። የማህበረሰቡንም ህመም በመጋራትም ሆነ የትውልዱንም ህመም በማከም ፋይዳችሁ ኃያል ሆኖ አግኝቸዋለሁኝ። የሐገራችንን ትክክለኛውን በሽታ ማወቅና ማከም የትውልዱ ግዴታ ነው። ክቡር ደራሲውን ደጋግማችሁ ጋብዙልን።
@AlemayehuGenzeb
@AlemayehuGenzeb Жыл бұрын
ሁለታችሁንም ሰምቼ (አድምጬ) አልጠግባችሁም ።መልካም ትምህርት ነው ።ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ ነው ባይ ነኝ።
@גנטלמה
@גנטלמה Жыл бұрын
Waw endh endh aintun yesne megbar temehrt beyns tewat tewat beradio ena betv betlalef menalbet .Besmaw besmaw aletgeb new yalkut tebareku
@bilenasfawasfawbilen9965
@bilenasfawasfawbilen9965 Жыл бұрын
እድሜ ይስጣችሁ ጥሩ ውይይት ናው ውጭ ያለን መግባትማ ችራሽም አይሆንም ውይ ሰላም እንኳን የለ እንዴት ይገባል አሁንማ ወጥተን መቅረት እንል ምንም እሚያስገባ ነገር ፍጽም የለም ወገኖች
@anshanega3229
@anshanega3229 Жыл бұрын
We need more and more of these kinds of discourses. Thanks your!
@sol9m9ngebru42
@sol9m9ngebru42 Жыл бұрын
ግሩም መርሀግብር 🙏🙏🙏
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 Жыл бұрын
Wzo. Meaza and Ato Alemayehu, Grateful. Deep and an extraordinary explanations. It is a good lesson for the leaders in the Federal and Regional States governments who believe in ethnicities and languages. Appreciate.
@kidusyoseph1573
@kidusyoseph1573 Жыл бұрын
what an intellect conversation on topic that we should be talking about in our country. what is causing the morality decay that we are observing right now?? this should be shared and people worth taking the ideas of it. Thankyou Meaza Biru for hosting this and Alemayehu Gelagay for presenting your mountain of knowledge for us on this hot issue!!!
@asfawhelen767
@asfawhelen767 Жыл бұрын
መፃናኝ ናችው
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 Жыл бұрын
"Hageren Lemesrek Yeteselefu "😭 ....... Alex and Mazi🙏❤️
@abdulazizmusa1603
@abdulazizmusa1603 Жыл бұрын
Wow ,arif new, ewiket enedzih new,
@hassenmahemued-cl8if
@hassenmahemued-cl8if Жыл бұрын
መአዚ አሌክስ እወዳቸሇለሁ
@mubagets
@mubagets Жыл бұрын
sheger የኛ ሬዲዮ!!!
@menamamo1146
@menamamo1146 Жыл бұрын
በጣም እንወዳለን።
@tame7326
@tame7326 Жыл бұрын
Arif new alex enamesegnalen, andande memhir zebene leman lendezi aynet gudayoch bitakerbiyachew bizu neger yigegnal beye amnalew meazi yemitanebiw kehone
@theprofessor8572
@theprofessor8572 4 ай бұрын
We love you so much alexo
@teddynigussie5217
@teddynigussie5217 Жыл бұрын
ከባድ ጥምረት እኮ ነው፣ አትጥፉብን እባካቹ
@wertawamsalu2092
@wertawamsalu2092 Жыл бұрын
Great interview
@gebeke2282
@gebeke2282 Жыл бұрын
Wowww mehazi Ena alex always amazing
@yimer2543
@yimer2543 Жыл бұрын
ገንዘብህን ከፍለህ አነቃቂ ነን እያሉ ከሚሞልጩህ ሌቦች ይልቅ እንደዚህ ያሉ ሙህሮችን በነፃ መጠቀም መቻል አለብህ
@fiqerlove1942
@fiqerlove1942 Жыл бұрын
Come again and again Alexo ❤❤❤
@teddyman-dc9ct
@teddyman-dc9ct Жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ስወዳችሁ ቢሊየን ዓመት ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@abrhameya
@abrhameya Жыл бұрын
በዚ ኑሮ
@dilishaalmazu4156
@dilishaalmazu4156 Жыл бұрын
ከአንድ ወር በኋላ ተለቀቀልን።
@aman7077
@aman7077 Жыл бұрын
አሌክሶ❤❤❤❤❤😂
@hanimali-wu8cp
@hanimali-wu8cp 8 ай бұрын
Ennamesseginallen.
@Fuad_oMan
@Fuad_oMan Жыл бұрын
Good discussion but there’s no objective morality to all peoples until it’s from one ☝️ creator Almighty GOD b/c he knows us well he created us he knows good and bad for us example when your Samsung phones broke the best place to fix it is Samsung itself …. And it’s never happening that at list majority of people follow a good moral path until they believing on that there’s rewarding and punishment after life ….we all are here to test which one of us to good deeds Quran. V 67 chapter 1-4
@malcomx7325
@malcomx7325 Жыл бұрын
Alex the special one
@girmayedesalegngergi7345
@girmayedesalegngergi7345 7 ай бұрын
Ay alex ay mazi lebe rekach
@AA-114
@AA-114 Жыл бұрын
Alex I'm sick and tired of the so called motivational speakers and self help books translators in Ethiopia . They're leading the young ones to unattainable hope to make money for themselves. They're ill prepared and careless except their greed. It's healthy to help younger generation keep in the right track. But it should take considerable effort not just to make money.
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 Жыл бұрын
alexye zim bilek sitawera bitwel desssss new yemilegn
@betselotgedlu7157
@betselotgedlu7157 Жыл бұрын
ግሬት ዋን
@henoklissanu
@henoklissanu Жыл бұрын
Alex
@yohannesdegarege4339
@yohannesdegarege4339 Жыл бұрын
አሌክሶ . . . አንተ ተናገር በቃ!!! እውቀት + ጥበብ + ብልሃት + ትህትና 👏👏👏👏👏
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
"የወቅቱ አምላክ ሰው ነው!" ዓለማየሁ ገላጋይ ክፍል ሶስት
46:59
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 115 М.
አለማየሁ ገላጋይ "ቤባንያ"  📚 ክፍል አንድ
44:15
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 71 М.
የአለማየሁ ገላጋይ አዝናኝ ጨዋታዎች @ArtsTvWorld
1:06:19
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН