Sheger FM Mekoya - አንድ ለ5 Tibetan Wedding Tibet መቆያ - በእሸቴ አሰፋ

  Рет қаралды 40,034

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

2 жыл бұрын

#EshteAssefa #Mekoya #TibetanWedding
Sheger FM Mekoya - አንድ ለ5 Tibetan Wedding Tibet መቆያ - በእሸቴ አሰፋ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 39
@fayacr6814
@fayacr6814 2 жыл бұрын
እሸቴ እውነት እውነት እልካለሁ እንዳተ ያለ በሳል ጋዜጠኛ እኔ በሂወቴ አላየሁም፣ አቤት አቀራረብ አቤት ቃላት መረጣ ኧረ ያንተስ የተለየ ነው። ወላሂ ያንተን ድምፅ ለመስማት እንዴት እንደ ምጓጓ። አንተን በአካል አግኝቶ ማውራት እና ፎቶ መነሳት ህልሜ ነው ። እሼ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልክ።
@n.949
@n.949 2 жыл бұрын
የጋራ ሚስት የጋራ ልጆች እንዴት የሚደብር ወግና ባህል ነው ሲያስጠላ እናመሰግናለን እሼ 🙏
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q 2 жыл бұрын
አበስኩ ገበርኩ ይላሉ ለጆሮ ጎርበጥ ያለ ነገር ሲሰሙ የሐገሬ ሰዎች። የአለም እኗኗር ነውርም ክብር ይሆናል? ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን!
@tesfahungenene826
@tesfahungenene826 2 жыл бұрын
አስገራሚ ባህል ምርጡ ጋዜጠኛ አቶ እሸቴ አሰፋ ክብር ይስጥልን
@dawdali7150
@dawdali7150 Жыл бұрын
የጣኦት አምልኮ ውጤት ነው
@shewithagos9433
@shewithagos9433 2 жыл бұрын
Eshetye shikorrr nek love u so much yemir yene marrrrrrrr edme ketena gar amlak yabzalk
@Habeshawi26
@Habeshawi26 2 жыл бұрын
ውድ እሼቴ ምስጋና ሲያንስህ ነው Comment እምትሰጡ ሰዎች ይሄ የእነሱ ባህል ነው ስለዚህ አትተቹ!
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew 2 жыл бұрын
ወደ ሀገር ቤት ሰገባ አቶ እሸቴ እና ወይዘሮ መዓዛ ብሩን ማግኘት ህልሜ ነዉ
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 жыл бұрын
እሼቴ ሰላም ብያለሁ ግሩም ትረካ ነው እናምስግናለን ቶሎቶሎ ብትምጣ ጥሩ ነው 👌👍🙏
@jegnawzewdie5393
@jegnawzewdie5393 2 жыл бұрын
በአገሪቱ በቲቤት ያላገቡ ሴቶች ቁጥር አይበዛም?
@danieldesta3426
@danieldesta3426 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምን ጉድ ነው🤔🤔
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 2 жыл бұрын
As always thank you Eshete Asefa.
@zerihunaytenfisu459
@zerihunaytenfisu459 2 жыл бұрын
It is miracle story.
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 Жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው አድነኝ ብያለሁ
@abeleyob8853
@abeleyob8853 2 жыл бұрын
እሸቴ አንደኛ ነህ 👊👊👊
@solomonmolla445
@solomonmolla445 2 жыл бұрын
Great presentation enamesegnalen
@Dawit12
@Dawit12 2 жыл бұрын
ወይ ቲቤታውያን🤔
@abeltesfaye1754
@abeltesfaye1754 2 жыл бұрын
እግዚኦ!🤨
@user-ss2om3ep4c
@user-ss2om3ep4c 2 жыл бұрын
የትቤትን ዳክመንተሪ 3 ክፍል አይቻለው በጣም የገረመኝ ሰው ሲሞት ስጋው ለአሞራ ይሰጥ እና የጭንቅላቱ እጥንት ግድግዳ ላይ ይቀመጣል እጅግ ዘግናኝ ነው
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 Жыл бұрын
😊🙏😊🙏
@addis1395
@addis1395 2 жыл бұрын
ዩመጨረሻ አስቀያሚ ባህል
@gebetatube9698
@gebetatube9698 2 жыл бұрын
Seven forms of marriage are recognized in Tibetan areas: 1) fraternal polyandry (a set of brothers marries one woman); 2) father-and-son polyandry; 3) unrelated male polyandry; 4) sororal polygyny (a set of sisters marries one man); 5) mother-and-daughter polygyny; 6) unrelated female polygyny; and 7) monogamy.
@yisihakabraham8098
@yisihakabraham8098 2 жыл бұрын
Festula.... Loading
@lillykeith9571
@lillykeith9571 2 жыл бұрын
ይገርማል እንዲህ ተስማምቶ ያውም በደስታ
@issaissa6179
@issaissa6179 2 жыл бұрын
Basemam ena andun balan alchalum besemam 5 wey
@selamzewdu7991
@selamzewdu7991 2 жыл бұрын
እንዴ ሴቶቹ መቼ ነው የሚያርፉት
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 жыл бұрын
ኤጭ ኳተቶች ጭራሽ ወንድማማቾች እረ ይዘገንናል ሲያስጠሉ
@nebiyatleykun7769
@nebiyatleykun7769 2 жыл бұрын
የዚህ ቅኔ ሰሙ ግልፅ ነው ወርቁን እባካችሁ.............................
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 2 жыл бұрын
አበስኩ ገበርኩ አቤት የሴቷ ፍዳ 🤨🤨
@selihom6023
@selihom6023 2 жыл бұрын
ይገርማ የተወለደው ልጅ መጠሪ የሚሆነውስ አባት ማነው ታድያ?
@dagmawitwbe6992
@dagmawitwbe6992 2 жыл бұрын
አቤት ምን ጉድ ነው ?ወይኔ ሴቶቹ
@Dawit12
@Dawit12 2 жыл бұрын
እኛጋ ቢመጣ ጥሩ ነበር
@dagmawitwbe6992
@dagmawitwbe6992 2 жыл бұрын
ሆሆይ አንዱንም አልቻልነውም
@Dawit12
@Dawit12 2 жыл бұрын
@@dagmawitwbe6992 😆😆😆አይደል?
@abeleyob8853
@abeleyob8853 2 жыл бұрын
@@Dawit12 😁😁😁😂
@user-iz9re6ne9p
@user-iz9re6ne9p 2 жыл бұрын
አምሥቱም በአንድ ቀን መብዳት ቢያምራቸዉ እየተፈራረቁ ሊያደርጎት ነዉ ወይኔ ሴት ልጅ እዛ አገር ያለባት አበሳ ሁፋ
@user-ig5dg3up5y
@user-ig5dg3up5y 2 жыл бұрын
የጋራ ሚስት! በጣም የሚያሳዝን ባህል ለሴቷም ሆነ ለወንዷቹ ምንም ጥሩ አይደለ
@happydays1287
@happydays1287 2 жыл бұрын
እናንተ ራሳችሁ ቆሻሾች ናችሁ ይህን ታሪክ ማውራታችሁ
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat 2 жыл бұрын
ነገ እግር ጥሎህ እዛ አገር ብትሄድ ግራ እንዳይገባህ ነው ፍሬንድ። ደግሞ ከመሳደብህ በፊት እስቲ በደንብ አዳምጠው፣ መግቢያው ላይ ምን እንደተባለ።
#DERG Regim #ደርግ#Shager Fm 102.1 Eshete Assefa
1:10:30
ኢትዮ ድንቅ ETH iCONIC Media
Рет қаралды 11 М.
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 62 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 110 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
ግሩም ትረካ - ሚስጥራዊው ሩሲያዊ ሊቅ - Girum Tereka
31:27
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 13 М.
Why didn’t Nika like my long and beautiful nails? #cat #cats
0:25
Princess Nika cat
Рет қаралды 132 МЛН
Все мы немного НИКА!
0:17
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 1,4 МЛН
Выгнал училку 😂 #shorts
0:59
Julia Fun
Рет қаралды 2,1 МЛН