Sheger FM Mekoya - እስራኤል ማን ነበረች? ፍልስጤማውያንስ እነማን ናቸው? አሁንስ? በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 512,634

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#Mekoya #ShegerFMMekoya#EsheteAssefa #Israel
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZbin: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 694
@ephremgetachew7833
@ephremgetachew7833 Жыл бұрын
❤❤❤❤ እሸቴ አሠፋ አቦ አንተኮ ትለያለህ ❤❤❤❤ አተራረክህ የተለየ ሱስ ያስይዛል እሸቴ እሸቴ እሸቴ.......ምን ዓይነት ተሠጥኦ ይሆን!!!! የእኔ ዘመን ልትወዳደር የማትችል ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ!!!! ደግመህ ደግመህ ተርክ አቦ!!!!! ሠላም እና ጤና ለአንተ ይሁን።
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 9 ай бұрын
ሸገር F.M 102.1 እወዳችኋለሁ ።
@assiwoldegabriel9160
@assiwoldegabriel9160 Жыл бұрын
ገራሚ ሰው ምንም እንከን የማይወጣልህ አምጡ ድገሙ ቢባል ማን አለ ካንተ በቀር በበኩሌ በምክንያት ነው የምመርጥህ እረጅም እድሜን ተመኘሁልህ።
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
" ጦርነት ያስጠላኛል ተቻችሎ የሚኖር ህዝብ ያስቀናኛል ጥበብ ይናፍቀኛል'❗ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Жыл бұрын
ጋሼ ፀጋዬቀደም ብለህ መሞትህ በጀህ :: አቤት አቤትዛሬ ኢትዮጵያንብታያት እንዴት ታዝን ነበር ! አሰሱም ገሰሱም በሕዝብ ላይ እየተጫወተ ነው::
@Journalist-j8m
@Journalist-j8m Жыл бұрын
በዓሉ ግርማም በኦሮማይ እንዲሁ ይላል!
@NesiraIsmael
@NesiraIsmael 9 ай бұрын
Ena sew ymut ere endewm 🇮🇷 🇮🇷 iran 🇮🇷 ♥️ ymechat😅😅😂😂😂❤
@memadalu4005
@memadalu4005 7 ай бұрын
😊
@DarlingtonOCHOLA
@DarlingtonOCHOLA 3 ай бұрын
Victory be to Fano ❤❤❤
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Жыл бұрын
ይህንን ድምፅ በጣም የምወደው ብዙ ታሪኮችን ከልጅነቴ ጀምሮ የሰማሁበት ላገሪ ጋዜጠኞች እረጅም እድሜን ከጤና ከሰላም ጋር🙏
@በቃሉእንኑር
@በቃሉእንኑር Жыл бұрын
እሸቴ አቀራረብህንና ድምፅህን በጣም ነው የምወደው የሰማሁትን እንደገና ደጋግሜ ነው የምሰማው በርታ
@fitse2244
@fitse2244 Жыл бұрын
ፈጣሪ እነዚን ንፁሀን ድረስላቸው free Palestine
@samio5896
@samio5896 Жыл бұрын
Make yourself free first!
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 Жыл бұрын
Free free 🇮🇱 retaines የታገቱት
@getnetgebabo3255
@getnetgebabo3255 10 ай бұрын
ፍልስጠም ከአለም መጥፋት አለባት
@omerjame1254
@omerjame1254 9 ай бұрын
Ende ante ayynetu asama saytefama Palestine atefam
@NesiraIsmael
@NesiraIsmael 9 ай бұрын
You are selfish
@KassahunYemane-n8g
@KassahunYemane-n8g Жыл бұрын
እሸቴ የኔ ምርጥ ዘጋቢ መፅሃፍ የማንበብ ያህል ነዉ በተለይ ለረጅም ርቀት አሽከርካሪዎች አመሰግናለሁ
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ንፁሃን ን በምህረቱ በቸርነቱ ይታደጋቸዉ ከሁለቱም ወገን😢
@hasen846
@hasen846 Ай бұрын
ምርጥ ታሪክ ምርጥ አቀራረብ ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን❤
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለኛም ለነሱን ሰላምን ይስጠን🙏🕌🙏💒🙏
@demekehussen7690
@demekehussen7690 Жыл бұрын
ምርጥ የታሪክ ተንታኝ ነህ ምርጥ አንባቢ ይመችህ
@redwanziad2239
@redwanziad2239 Жыл бұрын
C CTt
@Seble7
@Seble7 Жыл бұрын
ጋሸ እሸቴ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ሁሌ ተከሰት👏👏👏
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 3 ай бұрын
ሁለቱም የአንድ አባት ልጆች ናቸው የአብረሃም ልጆች የይሳቅና የእስማኤል ልጆች።
@IbrahimMussa-o9v
@IbrahimMussa-o9v Жыл бұрын
የተከበራችሁ፣ወንድሞቼና፣እህቶቼ ፣ሠላም፣የሚመጣዉ ፣በእውነት፣ለይ፣ሰንቆም፣ብቻ ፣ ነው።
@genetnecho1109
@genetnecho1109 Жыл бұрын
ቸር አምላክ ከፍ ያለጤና እና እድሜ ይባርክህ ። ወንድሜ ከነቤተሰብክ።
@RediAhmed-i9h
@RediAhmed-i9h 9 ай бұрын
ክብር የሠጠህ
@yohanesmengesha1525
@yohanesmengesha1525 5 ай бұрын
እች ያለንባት አለም የምትድ ነው በአምላካችን በፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ ነው ❤❤❤
@Mydream1212
@Mydream1212 Жыл бұрын
ፍቅር ሰላም ለሁለቱም ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም ሁሉ እግዚአብሔር ለተገፉት እና ለፈጠራቸዉ ህፃናት ይቁም
@SaraSara-uv4wb
@SaraSara-uv4wb 3 ай бұрын
🥰🥰ምርጥ አቀራረብ ዋው ለመስማት የሚመስጥ ደስ የሚል ልዛ ያለው
@henokasefaw5903
@henokasefaw5903 Жыл бұрын
አቶ እሸቴ ይህን ትርክት ስሰማ ከዚ በፊት ያሰማከንን ታሪኮች እንድጠራጠር አድርጎኛል ። ፍሊስጤማውያን እራሱ ቢሰሙክ ግራ ይጋባሉ እስራኤላውያን ከብዙ ሺህ ዓመታት በፊት ግዛታቸው የነበረውን ነው በገንዘብም በጦርነትም ያስመለሱት ። ሰላም ለአለም ህዝብ ።🙏❤🙏
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ንገራቸው እስኪ ከገባቸው እስራኤል ከተመሰረተች 70 ዓመት ነው ምናምን እያሉ ያደነቁሩናል
@ruwasida
@ruwasida Жыл бұрын
እነሱ እስራኤላዊያን ነን ስላሉ ብቻ አመንካቸው? እነሱ እስራኤላዊያን አይደሉም ከአውሮፓ የተሰደዱ አይሁዶች ናቸው። እነሱን ከማስጠጋታቸው በፊት በቦታው የነበሩ ሙስሊሞች ክርስቲያኖች እና አይሁዶች በፍቅር ነበር የሚኖሩት። ቦታው አልጠበባቸውም ግን መጤዎቹ አይሁዶች ነባሮቹን ማፈናቀል መግደልና መበደል ጀመሩ። ሙስሊሞቹ ደግሞ በፍፁም ይሞታሉ እንጅ አላጎበደዱላቸውም። እነሱም በአውሮፓውያንና በአሜሪካ በመታገዝ ሙስሊሙን መጨፍጨፍ ጀመሩ ።
@keriab3728
@keriab3728 Жыл бұрын
​@@ዘ-ታቦርኢሥራኤል ማለት የነብዩ ያእኰብ እና 12 ልጆች ሲሆኑ ፍልስጤም ደግሞ ምድሪቷ እና ነዋሬወቿ ናቸዉ
@Mekd87
@Mekd87 7 ай бұрын
​@@keriab3728ወረራ ፍልስጤም 👎
@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ
@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ 5 ай бұрын
የሀበሻ ካፌሮች ከመቸወድህ ዩሁዳ ሖናችሁ😂😂😂ገረመን
@ashenafidama4239
@ashenafidama4239 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን አስጨናቂ ዘመን ::
@ewnetuyineger491
@ewnetuyineger491 Жыл бұрын
ጋሽ እሸቴ! እንደምነህ! እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Жыл бұрын
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ሚዛናዊ ዘገባ ነው😘👌❤
@PrimeTime2k09
@PrimeTime2k09 Жыл бұрын
May God bring peace and love to the world.
@Weynshet990
@Weynshet990 Жыл бұрын
ድምፆህን ስወደው ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@sofiamohammed9301
@sofiamohammed9301 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከተበዳዬችጎን ነው ሁሉም የጁን ያገኛል ድል ለፍልስጤማውያን
@eleniejigueleni4007
@eleniejigueleni4007 Жыл бұрын
ገልብጠሽ ነው የምሰሚው ልበል ነው እስልምናሽ ጭንቅላትሽን በርዞት ነው
@habtu1113
@habtu1113 Жыл бұрын
Amed hunalsh alech 😂😂😂😂😂😂
@MohKadirov
@MohKadirov 4 ай бұрын
​@@eleniejigueleni4007ደንቆሮ!
@wheinybereket1656
@wheinybereket1656 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእስራኤል ጋር ነው
@የአፄዎቹFeleke__official_Cha
@የአፄዎቹFeleke__official_Cha Жыл бұрын
ሰላም ለሱው ልጅ ሁሉ
@merondebele4217
@merondebele4217 Жыл бұрын
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን🙏 እድሜ ይስጥል😊
@DejeneBunde
@DejeneBunde 9 ай бұрын
ሰላም ለሰዉ ልጆች ሁሉ ይሁን።
@MeseretKebede-l2i
@MeseretKebede-l2i Жыл бұрын
እግዚአብሔር እስራኤልን እና ህዝቦቸወን ይባርክ አሜን
@MrAxmd
@MrAxmd Жыл бұрын
How can you say that knowing this are the people are proud of killing JESUS
@mekuryenegatu4750
@mekuryenegatu4750 Жыл бұрын
እግ/ር የፈጠራቸዉን የዐለም ሕዝቦች ተስማምተዉና ተከባብረዉ እንዲኖሩ ይርዳቸዉ!!!!!
@بنتسيد-خ3ز
@بنتسيد-خ3ز 9 ай бұрын
የገዱሉትንም ይባርካል ያልገደሉትን ግን አይባርክም ኦ ምድረ የይሁዳ ባሪያ
@KalKal-t9y
@KalKal-t9y 3 ай бұрын
​@@بنتسيد-خ3ز Anet lemen Hadeh Atewagam Fesam
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 3 ай бұрын
Amen🇮🇱✝️✡️❤️
@ruwasida
@ruwasida Жыл бұрын
እኛ ሙስሊሞች የምንታገዘው በአላህ ብቻ ነው። ሙስሊምን የሚጠላ ጥላቻው ይብቃው በቁጭቱ ይሙት። ይች ምድር የፈተና ብቻ ናት ሽልማታችን ከጌታችን ጋ ነው። እኛን የሚጠሉን ስለማናጎበድድላቸው ነው አወ በርግጥም ይገሉናል እንጅ መቸም ለፍጡር አናጎበድድም።
@NatnaelZerihun-cb9nk
@NatnaelZerihun-cb9nk 9 ай бұрын
Leba nebis geday muslim zm bila sew eredu egziabiher meto eskiferdibachiwu demom allah yemibal amlak yelem tesfa kurechi eshi meretu ye Israel nw
@EbrahimIndris-r1m
@EbrahimIndris-r1m 3 ай бұрын
እረባክ kkkkk​@@NatnaelZerihun-cb9nk
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 3 ай бұрын
ነብሰ በላ እናንተ የሠው ደም ጠጭ ኢየሡሥ እሚባል አለምላክ የለም እናንተ በደለኛች ትጠፍላችሁ የፍልስጤም ደም ይፈርዳል​@@NatnaelZerihun-cb9nk
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 3 ай бұрын
Menew ala wakber eyale yesew anget meyardew? Turke Iraq Egypt was Christian country where are they?in Saudi 🇸🇦 Jewish people lived there were are they?
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 3 ай бұрын
@@የድንግልልጅ-ኈ4በ አወ ሁሉም አገር ጥፍት ካለብህ እደ ጥፍትህ ትቀጣለህ ዝም ብለው ግን አይደለም ከእስልምና ጥላቻ አእምሮችሁን ስላዞረው ማሰብ አችሉም ሰው ስገደል የሳኡድ ህግ ትዝ የሚላችሁ እደ ክርስቲያን ነብሰ በላ የለም
@jemalmustefakaralla9032
@jemalmustefakaralla9032 Жыл бұрын
@በጣም አሪፍ ትንተና አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏ሸገር ኤፈሞች ትችላላቹ=በማቆያችን እናቆያቹ.!!🙏🙏🙏🙏🎉
@GodisGoodallthetime.
@GodisGoodallthetime. 3 ай бұрын
Amazing speech Which doesn't need another witness from anywhere. God bless you and your country 🎉🎉🎉
@mengisteabalem2918
@mengisteabalem2918 5 ай бұрын
የተከብርክ ወንድምየ ያተ ትንታንየ ደሥይላል እስከ የእርትራና የትግራይ እንዲህም የኢትዮጵ ያ ትንትንልን ይጠ ብቅህ elow
@amanuelgebrezgiabiher1525
@amanuelgebrezgiabiher1525 3 ай бұрын
Wowwwww አቤት ጥንቅር አቤት አቀራረብ አተራረክ!!!.......10000%❤
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 3 ай бұрын
ግሩም አቀራረብ ነዉ በርቱ ታሪክን ለታሪክ አዋቂዎች ማለት እንደዚህ ያለዉ አቀራረብ ነዉ እግዚአብሔር ለፍጥረቱ ሁሉ ይራራ።
@marthabezabehtafese3217
@marthabezabehtafese3217 2 ай бұрын
እውነትም አምላካቸው ይድረስላቸው
@MamoTesfa
@MamoTesfa 10 ай бұрын
war is dangerous how many people are dying pray God is able to solve hallelujah amen
@WegenaZewedu
@WegenaZewedu 3 ай бұрын
እሰከ አሁን የጠበቃቸው አምላክ ነገም ከእነሱ ጋር ነው
@afeshatadesse5620
@afeshatadesse5620 Жыл бұрын
Thanks Ato Eshete,
@Asnakech100
@Asnakech100 Жыл бұрын
እሸቴ ዘጃንሜዳ! እናመሰግናለን !
@eliasmohamed395
@eliasmohamed395 9 ай бұрын
እረ አምላካቸው ይድረስላቸው፤
@habetamugetahun3928
@habetamugetahun3928 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ እሽቴ ተባርክ ይህ እንደበትክ መቸም ከማር ከወተት ይጣፈጣል ❤እስራኤልን የነካ የለውም በርካ ጠቡ ከእሰራኤል ጋር ሳይሆ ከእግዛብሄር ጋር ነው የእግዛብሄር ቤት ናት እሰራኤል ባሪያወቱ እኛ እስራኤላውያ ነን።መሲህ አችን ቶሎ ናል እባክህ።ከዚህ ማአት ገላግን እንጠብቅሃለን። ሁሉም ነገር በቃልህ ይፈፀማል
@mermaaber
@mermaaber Жыл бұрын
😂😂😂እዝጋቤር የህጻን ደም ደስ ይለዋላ😂ስደንቅ😅አይ የማያቀላፋዉ ለስራኤል ነዉ አላቹሁ😂😂😂
@GhhdGhhd-cn7fu
@GhhdGhhd-cn7fu Жыл бұрын
ገዳይ የሚደግፍ ራሱ ገዳይ ነው
@Makdi-e6r
@Makdi-e6r Жыл бұрын
​@@GhhdGhhd-cn7fuገዳይ ፍልስጤም አሸባሪ ነው🤧
@بنتسيد-خ3ز
@بنتسيد-خ3ز 9 ай бұрын
​@@Makdi-e6rየይሁዳ ባሪያ ትንሽ አታፍርም ሀገራቸውን ተወረው እነሱኑ ስትሳደብ
@Mekd87
@Mekd87 7 ай бұрын
​@@بنتسيد-خ3زአንቺ የአረብ ባርያ አንቺስ ምን አገባሽ ወረራ ፍልስጤም ይውደም 👎👎👎
@awelhussen4856
@awelhussen4856 Жыл бұрын
ሸገር መቆያ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው። እባክህ ስለ ላይላ ኻሊድ (Leila Khaled) አስደምጠን።
@haregeweinagonafr6927
@haregeweinagonafr6927 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ በርታ
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 3 ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@Mesfin7199
@Mesfin7199 Жыл бұрын
ወንድሜ እሸቴ ከመግቢው የሙዚቃ መሳሪያው እሰከ ትንታኔው ልዩ የሆነ ስሜት ይሰጠኛል.አመሰግናለሁ
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 Жыл бұрын
👍🏼👍🏼👍🏼
@najjatnajjat7376
@najjatnajjat7376 6 ай бұрын
ላይሁድ የምትንጫጩ ኢትዮጵያኖች እስኪ እዉነቱን እወቁት
@getachewgebremariam6329
@getachewgebremariam6329 Жыл бұрын
Thank you Eshete Asefa
@getahunbeyenetulema6634
@getahunbeyenetulema6634 Жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ በጣም ምወደው ጋዜጠኛ 🎉
@ephremf22
@ephremf22 Жыл бұрын
abdulsemed and eshete two great person...SUPER THANKS...//
@helenabebe4520
@helenabebe4520 Жыл бұрын
አምላክ ይድረስላቸው🙏🙏
@AberaDaka
@AberaDaka Жыл бұрын
❤❤❤❤አቦ ይመችህ።የጀግኖች ታርክ በዚህ መልክ ስተነተን ደስ ይላል።ምርጥ
@dawitalemu1578
@dawitalemu1578 Жыл бұрын
The Right information at the Right Time✌
@DarlingtonOCHOLA
@DarlingtonOCHOLA 3 ай бұрын
Victory be to Fano ❤❤❤
@ergetietilaye2640
@ergetietilaye2640 2 ай бұрын
nice thank you
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 Жыл бұрын
For more than 77 years, they have been oppressed and miserable in Apartheid , but they will regain their freedom one day 🇵🇸
@hayat2706
@hayat2706 Жыл бұрын
inshallah❤
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 Жыл бұрын
አይሁዳዊያንም የመሬቱ ባለት ናቸው
@MeremaMohammed-ml2zf
@MeremaMohammed-ml2zf 9 ай бұрын
Read history​@@hayatmohamed801
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 3 ай бұрын
Really 😂
@amanuelamberber5261
@amanuelamberber5261 Жыл бұрын
የብዙ ጊዜ ጥያቄዬን ነው የመለስክልኝ
@GashawGe
@GashawGe Жыл бұрын
Thanks for in this deep information.
@belaydejene3547
@belaydejene3547 3 ай бұрын
An excellent presentation !
@helenabebe4520
@helenabebe4520 Жыл бұрын
እናመሠግናለን🙏 እንደፍትፍት ነው ታሪኩን ያጎረስከን አመሠግናለሁ 🙏ጌታ ምህረቱን ይላክልን ክፋታችን በዝቷል🙏
@EbBJDhNEbBJDhd
@EbBJDhNEbBJDhd Жыл бұрын
ነው እንዴ አደዛኝው አይሻልም
@AmareDerso-n9c
@AmareDerso-n9c Ай бұрын
በጣም የማደንቀው ሰው እሸቴ አሰፋ ሁሌም🇮🇱🙏🙏🙏🙏
@yosfyosf1325
@yosfyosf1325 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሰላም ይስጣቸዉ
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 Жыл бұрын
ሊንክ ያስቀመጥኩትን ተመልከቱ የነቢያቶች የዘር ሐረግ
@GYENESEW
@GYENESEW Жыл бұрын
ሠላም ወንድሜ እውነተኛ ሠላም እና እርቅ የሚያገኙት ንሥሐ ገብተው ክርስቶስን ሲቀቡሉና በእውነት ሲከተሉት ብቻ ነው::
@maffemif638
@maffemif638 3 ай бұрын
አለምን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም
@sultankader4182
@sultankader4182 Жыл бұрын
ሰለም ላሰዉ ልጅ😢
@Heni930
@Heni930 Жыл бұрын
ወይ መቆያ..., ይህ ምን መቆያ ነው መሰንበቻ እንጂ! 👍👍👍
@elsatariku6006
@elsatariku6006 Жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ አንደኛ
@adyarega101
@adyarega101 8 ай бұрын
The best journalist❤
@mogne5556
@mogne5556 Жыл бұрын
እሸቴ በጣም አንባቢ እና እውቀት ያለህ ጋዜጠኛ ነህ ታሪክ አዋቂ አቀራረብህ ደግሞ እጅግ ልዩ ነው አንድ ነገር ብቻ እረስተሀል እኛን ቤተ እስራኤሎችን አላካተትክም ታሪኩ እኛንም ስለሚመለከት ስለምን አንድ መስመር እንኳን የሀገርህን ልጆች ቤተ እስራኤሎችን ዘለልከን? ከዛ በተረፈ ግን እጅግ የማደንቅህ ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉት ምርጥ ጋዜጠኞች አንዱ ነህ አድናቂህ ሞላ ቀስቅስ ከእስራኤል
@AlemsegedHabte-r3s
@AlemsegedHabte-r3s Жыл бұрын
ትረካህና ቅዳሜ 7:30 ይመሳሰሉብኛል።
@Ethioviiew
@Ethioviiew 2 ай бұрын
Best
@AmexDend
@AmexDend Жыл бұрын
Thank you.
@HailuHabtu
@HailuHabtu 2 ай бұрын
ተረግመው ነው እንጂ ወንድማማቾች ሕዝብ ነበሩ።አሳዛኝ ናቸው።
@mermaaber
@mermaaber Жыл бұрын
እና ፍልስጥሞች ምን አረጉ አስጠለሎቸዉ እጂ ጀርመን ድረሺ😂😂😂ናዚ ዉዴ😂ዱዱ
@tesuahmed-qx1wh
@tesuahmed-qx1wh Жыл бұрын
koshasha
@Menelik27
@Menelik27 9 ай бұрын
አትሳሳቺ በደንብ አድምጪ ወደምትወጂው ብቻ አታዳይ በመጀመሪያ የመሪቱ ባላቤት እስራኤሌች ነበሩ ተበድለው ተገፍተው በነቱርክም ተባባሪነት አገራቸውን ተነጥቀው ነው እንጂ የመጀመሪያው የምድሪቱ ባለቤት እስራሄሎች ነበሩ።ይሄንን ባትወዱም ዋጡት ሙስሊሞች
@AhmedyenusShumie
@AhmedyenusShumie 8 ай бұрын
​@@Menelik27 ከእስራኤል በፊት ፍልስጤም ነበረች በል እንዲያው አብረሀምን በእንግድነት የተቀበለች ፍልስጤም ነች
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 7 ай бұрын
​@@AhmedyenusShumie😂 ፍሎስጤም የሚባል ህዝብ የለም በታሪክ የነበሩት ከላውዴዎን ናቸው ፍልስጤምች አረብ ናቸው ኤንዴት ከአብርሃም በፊት ይኖራሉ ብለህ ታስባለህ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 3 ай бұрын
​@@AhmedyenusShumie eslemna yemetaw eyesue kersteo kehede ke 600 amet new
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ Жыл бұрын
አሏህ ነስሩን ያምጣላቸዉ መቸም ቢሆን በደለኖች በመጨረሻ የጃቸዉን ሳያገዩ መጨረሻ ቀን አትመጣም የዘር ማጥፋት የሚደሰግባቸዉ ፍልስጤማዉያን በየፎቁርስ ደማቸዉን እያፈሰሱ የሚወጡ ምንም የማያቁ እቦጨጪላወች ደም ፈሶ አይቀረም መቸም ህዝብ አያልቅም የበለጠ መበደላቸዉ ያበረታቸዋልጂ አያጠፋ ቸዉም ኢሻ አሏህ ድሉ የኛነዉ
@ፍቅርብቻሰላም
@ፍቅርብቻሰላም Жыл бұрын
አረ አምላካቸው በደረሰላቸው❤❤
@shimeemokee5626
@shimeemokee5626 Жыл бұрын
እንደኔ ሁለቱንም ሀገር የምትወዱ ❤
@MesfinTessema-g2u
@MesfinTessema-g2u Жыл бұрын
Keep it up
@Ermiglores
@Ermiglores Жыл бұрын
La Alem Hulu selam selam yebza 🙏🙏🙏hulem ademachek negni Berta sheger 1 nachu
@Sileshi-ll2sh
@Sileshi-ll2sh Жыл бұрын
Good job
@melkamubogale4713
@melkamubogale4713 Жыл бұрын
የቴሌግራም ቻናላችሁ ተከታታይ ነኝ ግን አስፋው እሸቴ ያንተውን ኮለል ያለ ድምፅ እስከነ አቀራረብህ ማታ ማታ በጆሮ ማዳመጫ እየሰማው እንቅልፌን ላሽሽሽ ነው ምልበት።ግን ደሞ ቴሌግራም ላይ እየለቀክልን አይደለም ልቀቅልን እስኪ ምርጥ ምርጥ ቁምነገሮችህን ሰምቸውም አልጠግብም
@יעקבגדמו-ט7ע
@יעקבגדמו-ט7ע 8 ай бұрын
ሰላም ወዳጄ እኛዉስ ውስ ወት ነበርን
@Dagi-man
@Dagi-man 2 ай бұрын
ድጋሜ ይሰራልን
@semiramustefa8358
@semiramustefa8358 Жыл бұрын
insha Allah Palestine will be free ! !
@habtu1113
@habtu1113 Жыл бұрын
You dream about it 😂😂😂😂😂😂😂🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@michealalemayehu4947
@michealalemayehu4947 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭betam nw yezazenwe
@Sunshine-3uk
@Sunshine-3uk 3 ай бұрын
እስራኤላዉያን ያሳለፉት መከራ አሁን ላሉበት ጭካኔ ያደረሳቸዉ እሄ ነዉ😢አማራ ልክ እንደአይሁዶች ጠንካራ መሆን አለብን
@amnontegegne6282
@amnontegegne6282 Жыл бұрын
እሼቴ ምርጥ ሰው ትክክለኛ ዘጋቢ እስራኤል ለዘላለም ትኑር
@tnagnewjobeze2854
@tnagnewjobeze2854 Жыл бұрын
😂😂😂
@FayisoBedane-ns2jl
@FayisoBedane-ns2jl Жыл бұрын
Yee benda zeri
@DagiTilahun-d5m
@DagiTilahun-d5m Жыл бұрын
ግም ነህፀ
@2017M
@2017M Жыл бұрын
ደነዝ
@m.t2022
@m.t2022 Жыл бұрын
ለዘልዓለም የሚኖር ሀገር የለም
@GirmayeAsamnew
@GirmayeAsamnew Жыл бұрын
የሚገርመው በቅድመ አያቴ ጊዜ የተጀመረ ጦርነት የሃያላን መንግሥታት ተፅእኖ ስለሌለውና የሁለቱን እሰጣ እገባ የሚፈልጉ አገሮች ያሉ ያሰመስላል//ፈጣሪ የሰላሙን በር ይክፈትላቸው
@TesfayeAshenafi-u1g
@TesfayeAshenafi-u1g Жыл бұрын
yene konjo kemtasibew belay betam new yemwedish yeti ena mec endemagegish alwkim
@HabeshaMusics231
@HabeshaMusics231 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ብቻ ና ትለይሁዳዊያን ምቹ ሁለተኛ ሀገራቸው ያኖረቻቸው
@AhmedyenusShumie
@AhmedyenusShumie 8 ай бұрын
ዘፍጥረት 21፥34 "አብርሃምም በፍልስጥኤም ምድር ብዙ ቀን እንግዳ ሆኖ ተቀመጠ"። ይህች አንቀጽ ምድሩ የፍልስጤም መሆኑን ያሳያል
@Mekd87
@Mekd87 7 ай бұрын
ፍልስጤም ወረራ መጤ አረብ ነው👎
@melake163
@melake163 6 ай бұрын
Abreham man ametawu eza????
@BigTechEthiopia
@BigTechEthiopia 2 ай бұрын
አብረሀም ከኢራቅ እንደሆነ የመጣው አታውቅም በስደት ወደ ፍልስጤም እንደሄደ እና በግዜው ለነበረው የፍለወሰወጤም ንጉስ ግብር ይከፍል እንደነር በጥገኝነት እንደተቀበሉት አታውቅም ታሪክ አንብብ ፍልስጤም ከአብረሀም በፊት የነበረች ሀገር ነች
@teferabiniyam2258
@teferabiniyam2258 Жыл бұрын
Esthet asefa we need sports you ,
@meheretnegusie1088
@meheretnegusie1088 Жыл бұрын
እስራኤል ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች!
@بنتسيد-خ3ز
@بنتسيد-خ3ز 9 ай бұрын
የሰው ሀገር ወራ ተከብራ ትኑር የይሁዳ ባሪያህ 😂
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 9 ай бұрын
አራጋቢ ማለቅለቅ ሰትወዱ
@Mekd87
@Mekd87 7 ай бұрын
​@@zumerazuzu1717አንቺ የአረብ ባርያ አንቺስ ምን አገባሽ👎😂
@Mekd87
@Mekd87 7 ай бұрын
​@@بنتسيد-خ3زወረራ ፍልስጤም ነው መጤ አረብ👎
@بنتسيد-خ3ز
@بنتسيد-خ3ز 7 ай бұрын
@@Mekd87 ባይብል ላይ ስንት ጊዜ ፍልስጤም የሚል ተጠቅሷል?
@Only-smarts-com
@Only-smarts-com 3 ай бұрын
ባለቤት የሌለው ቤት ክፍቱን አግኝተው አረቦች ከግብፅ ከያርዴን ከሊባኖን ከሶርያ ዙሪያ ካሉት ሀገራት እየገቡ የ ያቆብን ዘር ምድር ወረሯት ። ንጉስ ሰለሞን ለቀዱስ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ የሰራበት ቦታ ላይ የ እስላም መስጊድ ሰሩበት። መሬቱን ለራሺያ ለ ኢትዮጲያ ለ እንግሊዞች ለፈለገ ሰው ሸጡት ግን የ እስራኤል አምላክ የተፃፈው ይፈፀም ዘንድ “እበትናችሃለሁ መልሼም እሰበስባችሃለሁ “ ያለው ቃሉ ተፈፀመ። እራሱ ሰማይ ምድርን ፈጣሪ የሰጠወን ማንም መውሰድ አይቸለም።
@brightday789
@brightday789 Жыл бұрын
Thank you 🙏 Eshi this is same Amhara people in Ethiopia Amhara people is one of the main state builder in Ethiopia but the last 50 years Amhara people killed in Ethiopia now Amhara stand together like Israel people
@AlffaMohammed
@AlffaMohammed 5 ай бұрын
ድል እስራኤል
@testyayub3536
@testyayub3536 Жыл бұрын
የፊሊስጤም አምላክ እረ አምላካቸዉ በደረሰላቸዉ የምትለዉ የነሱ አምላክ አይደርስም አምላክ አይሁድን ነዉ የሚያዉቀዉ ነዉ፤፤ እኛ ሀበሾች አሽሙር አይለቀንም ሀሀሀሀሀሀ
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН