Sheger FM Mekoya - ዩክሬን በጦርነት ነዲድ እሳት ውስጥ! Russia and Ukraine በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 239,976

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

2 жыл бұрын

#Ethiopia #ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa #Russia #Ukraine
Sheger FM Mekoya - ዩክሬን በጦርነት ነዲድ እሳት ውስጥ! Russia and Ukraine በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 163
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 2 жыл бұрын
እሸቱ ምርጥ አንደኛ አቀራረብ ሁሌም ማይቀየር ጤናህን ይስጥህ ጀግና አዋቂ ነህ
@imortalidentity9505
@imortalidentity9505 2 жыл бұрын
ስለጦርነቱ ከማንም በላይ መስማት የተመኘሁት ከእሸቴ አፍ ነበር
@yitayalbaye9039
@yitayalbaye9039 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሳምንቱን ጠብቃችሁ ይህን ዝግጀት ለእኛ ተደራሽ በማድረጋቹሁ እናመሰግናለን ...!!! የዓለም ያለፈውንና የአሁኑ ወቅታዊ ሁኔታ ከተለያዩ አስተማማኝ የመረጃ ምንጮች በመንቀስ ለእኛ በማድረስ ነገሮችን በልዩ ልዩ ማዕዘናት እንድናይ እና እንድንመዝን የምታደርጉት ወደር የሌለው ታታሪነት መተኪያ የሌለው በመሆኑ አክብሮቴ የላቀ ነው። አሁንም በርቱ በርቱ....!!!
@loveandunity901
@loveandunity901 2 жыл бұрын
ወየውልሽ አሜሪካ!!! የሚሊዮኖች ደም! የሚሊዮኖች እምባ በእጅሽ አለ። አምላኬ ሆይ እውነተኛ ፍርድ ካንተ ነውና ፍርድህን እንጠብቃለን።
@dj-gb4dz
@dj-gb4dz 2 жыл бұрын
እሸቴ ትለያለክ እኮ አቦ ሁሌም ተርክልን
@zelalembawana5537
@zelalembawana5537 2 жыл бұрын
You know how to narrate history, News and Event. You are really different person.
@funlife5410
@funlife5410 2 жыл бұрын
you have this special gift that can narrate history to this generation like we are there !!!
@TheWelansa
@TheWelansa 2 жыл бұрын
ሀሎ እሼ, ከ25 አመት በሁዋላ ድምፅን ሰማሁ ድንቅ ትረካ :: እናመሰግናለን :: ካሁን ብሁዋላ ደንበኝነታችን ይቀጥላል::
@yonathanwassihun1612
@yonathanwassihun1612 2 жыл бұрын
ለኔ እሸቴ ልዩ ነዉ። እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ ።
@mesfinabdul6705
@mesfinabdul6705 2 жыл бұрын
The best narrator nowadays thumbs up to Eshete Assefa.
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 2 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ አድናቂህ ነኝ ::አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ::
@yihuneabera5176
@yihuneabera5176 2 жыл бұрын
ልዩ አቀራረብ እሼቴ ሲተርክ እንዴት ተመስጬ እንደማዳምጥ እኮ ትችላለህ እሼቴ!
@mastewalassefa5448
@mastewalassefa5448 2 жыл бұрын
እንጃ የድምፅህን ነገር፤ የአነባበብህ ለዛ! ሱስ ነው ሁሉም። 🌼
@binyamdemissie9123
@binyamdemissie9123 2 жыл бұрын
በጣም! የርሱ ይለያል
@ethiodressing5698
@ethiodressing5698 2 жыл бұрын
እንደ ኣንተ ያሉ እውነተኛ፣ ታታሪና ተመራማሪ ጋዜጠኞች ይብዙልን ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋ ኣምላክ ይስጥልኝ! ከኣንደበትህ የሚወጣው ቃል ብቻ እድማጭን ይማርካል። ሁሌም ቅዳሜ መቆያ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ ቢያልፈኝ እንኳን ዩቲዩብ ላይ ኣዳምጣለሁ። በርታ!
@teferatesema8514
@teferatesema8514 Жыл бұрын
እናንተ ባትኖሩ የጡረተኞች ግዜ እንዴት ያልፍ ነበር ታሪክን አብራርታችሁ አጣፍታችሁ ለጆሮ በማይከብድ ሁኔታ በማቅረባችሁ ከልብ እናመግናለን በርቱ
@delelegneandargiealene8673
@delelegneandargiealene8673 2 жыл бұрын
በጣም በጉጉት ነው የምንጠብቀው የአንተ ፕሮግራም በርታልን እውነትም እሽቴ ሁሌም የማትሰለች።
@amazing8987
@amazing8987 2 жыл бұрын
@getahunbeyenetulema6634
@getahunbeyenetulema6634 2 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ።
@Johnjesus830
@Johnjesus830 2 жыл бұрын
ምእራባውያን በትክክል የተገለፀበት ስራ።
@mygmeil7050
@mygmeil7050 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እሸቴ ኣሰፋ።
@user-oz8ec5zv8m
@user-oz8ec5zv8m 2 жыл бұрын
Yena yemengezam program mekoya (eshta asefa 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤)
@teshometiruye6133
@teshometiruye6133 2 жыл бұрын
long live you , eshetie, each week saturday 7 LT I wait for your narration eagerly. i like the way you present mekoya and deep knowledge in history
@samuelgetachew3977
@samuelgetachew3977 2 жыл бұрын
Eshete you are exceptional journalist one of the reason that I miss Saturday is your program
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
ህወሓት ከዩክሬን እንደሚማር ተስፋ እናደርጋለን
@abroali9508
@abroali9508 2 жыл бұрын
u r right
@withoutislamnolife6949
@withoutislamnolife6949 2 жыл бұрын
ሳህ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 жыл бұрын
የሚማር ጭንቅላት የላቸውም::
@bereketdeneke6815
@bereketdeneke6815 2 жыл бұрын
ጨቅላ
@abdunasirseid2679
@abdunasirseid2679 2 жыл бұрын
አሜሪካ ሁሌም ቢሆን የምታስበው ስለ ጥቅሟ ብቻ ነው ለማንም ሀገር እና ሰው ደንታ የላትም
@habtumes1820
@habtumes1820 2 жыл бұрын
ሰላም ለምን በሰአታት ልዬነት አትለቁም
@henokamelga1650
@henokamelga1650 2 жыл бұрын
ጋሽ እሸቴ አናመልጥም ❤❤❤🙏🙏🙏
@alemayehuhaile5600
@alemayehuhaile5600 Жыл бұрын
ድንቅ ተሰጥኦ
@MekdiBEdits
@MekdiBEdits 2 жыл бұрын
እሸቴ ❤️❤️❤️
@belewephy7460
@belewephy7460 2 жыл бұрын
ጋሽ እሸቴ በጣም ታስደምመኛለህ በርታ 🙏🙏 ።
@manunitedfanss3149
@manunitedfanss3149 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጋሸ እሸቴ 1000ሺህ አመት ኑርልን💚💛❤👍
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 жыл бұрын
ያንሠዋል ትንሽ ጨምርለት::
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Tnx for thise information complémentaire 🙏🏾👍🏾👌🏾👏🏾😘
@getahunbeyenetulema6634
@getahunbeyenetulema6634 2 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ የኔ የምንጊዜም ምርጥ ጋዜጠኛ
@obiorotube7932
@obiorotube7932 11 ай бұрын
I admire u ❤❤❤
@endalk4557
@endalk4557 2 жыл бұрын
no words!! thank you.
@lulalula7120
@lulalula7120 2 жыл бұрын
ብዙ ዜና እምልጦሀል ተደበቅ
@henokredawediasamenesh5370
@henokredawediasamenesh5370 2 жыл бұрын
ሠለሳማችሁ ይብዛ
@tarikucoffee3786
@tarikucoffee3786 2 жыл бұрын
ያንተን ፕሮግራም ስጠብቅ ነበር ክብረት ይስጥልኝ እሸቴ ከዚህ በኃላ ሌላ ዜና አልሰማም 🙏✌️
@eyoelekubemariam597
@eyoelekubemariam597 2 жыл бұрын
የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ🎉
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 жыл бұрын
እሸቴ👌👍👍👍👍
@simonalemayehu2170
@simonalemayehu2170 2 жыл бұрын
THANK YOU SOO MACHE
@beingstrong3839
@beingstrong3839 2 жыл бұрын
እሸቴ ሁሌም ድንቅ አቀራረብ
@belaymekonnen5023
@belaymekonnen5023 2 жыл бұрын
ዜናውን ሁሉ እሸቴ አስፋ ቢያቀርብ ደስ ይለኛል
@zelalemaddis9137
@zelalemaddis9137 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ እሸቴ።
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 2 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ 💚💛❤️
@abrahamzewde1140
@abrahamzewde1140 2 жыл бұрын
እሸቴ በጣም አድናቂህ ነኝ ከ seattle .
@mmekurie7987
@mmekurie7987 2 жыл бұрын
Puttin the world hero 💪
@biniberihun3151
@biniberihun3151 2 жыл бұрын
SMBLA SMBLA 😅😅😅
@abeeju
@abeeju 2 жыл бұрын
ደነዝ
@FNeway
@FNeway 2 жыл бұрын
@@abeeju ምን ማለትህ ነው? ድመትህን መውጫ መግቢያ ስታሳጣው ይነክስሀል። ከአለፉት 30 አመታት ጀምሮ ምዕራባውያን ራሺያ ላይ መፈናፈኛ አሳጥተዋታል። Her reaction is expected.
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 2 жыл бұрын
Thank you😍
@binyamdemissie9123
@binyamdemissie9123 2 жыл бұрын
እንደው አምላክ ረዥዥዥዥዥዥዥም እድሜ ይስጥህ በጤና ያቆይህ እሸትዬ የማውቃቸውን ታሪኮች እንኳ እንዳዲስ በጉጉት ነው የምሰማው ቅዱስ ሚካኤል ያቆይህ
@The28041966
@The28041966 2 жыл бұрын
Thanks
@getuhaile4665
@getuhaile4665 2 жыл бұрын
ሌላው ከዚህም ከዚያም እየቃረመ "በሰበር' ሲያምሰን አንተ ታሪክን እንዲህ ለዛ ባለው አንደበት ታስተምራለህ ።አቦ ይመችህ!!!
@tesfueshetu3699
@tesfueshetu3699 2 жыл бұрын
Keep up Eshete 👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
@bezawittassew1233
@bezawittassew1233 2 жыл бұрын
Tnx bro.
@eshatefikadu407
@eshatefikadu407 2 жыл бұрын
ምርጥ አቀራረብ ነው !!
@Damo6345
@Damo6345 2 жыл бұрын
I miss the old sheger mekoya non biased!
@thomassankara829
@thomassankara829 2 жыл бұрын
እሼቴ አሰፋ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amirstotaw4627
@amirstotaw4627 Жыл бұрын
YA ALLAH ERGATAH ATERAREKH ENE ENJA TMECHEGNALEH
@abdelkadermohammed8793
@abdelkadermohammed8793 2 жыл бұрын
Thanks bro
@MeMe-hh3gf
@MeMe-hh3gf 2 жыл бұрын
Great analisis
@meazawoldai2277
@meazawoldai2277 Жыл бұрын
Merte akerareb enamesegnalen
@newayneway8185
@newayneway8185 2 жыл бұрын
እናማስግናለን
@Mancio10
@Mancio10 2 жыл бұрын
የሩስያ-ዩክሬን ጦርነት የሦስተኛው የዓለም ጦርነት ዋዜማ? እሸቴ አሰፋ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልልን!
@ethannayot9602
@ethannayot9602 2 жыл бұрын
Eshte, you're extra ordinary , the flow of narration, the knowlge of the subject matter .. coherent sentences... Very well articulateted and clear .... .flowless voice..... all are really perfect! Thank you so much sir 🙏
@dagnachewberhanu9429
@dagnachewberhanu9429 2 жыл бұрын
እድሜና ጤንነት ይስጥህ አቦ!
@abnetmekonen9547
@abnetmekonen9547 2 жыл бұрын
Big respect and love for you.dont even know what to say.thanks and Long live!!Eshete
@AlternativeMedia05
@AlternativeMedia05 2 жыл бұрын
አይ ጀግናው ፑቲን! እኔም የኢትዮጵያ መሪ ብሆን እስካሁን ኤርትራን ጠቅልያት ነበር💪🏻
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 жыл бұрын
ኤርትራን ተውና ወያኔና ሽኔን አጥፋልን እባክህ :: ኤርትራ በራሷ ግዜ ትመጣለች:: ጅቡቲም ጭምር ::
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r Жыл бұрын
አዎ ወያኔዎች እና ሸኔዎችን ከኢትዮጵያ ምድር አጥፋልን ኤርትራ የኛው ናት የኔ ጎበዝ 🙅🙅
@abduljeliljemal231
@abduljeliljemal231 2 жыл бұрын
ሸገሮች ፕሮግራሞችን ቶሎቶሎ ልቀቁልን
@user-fg5ti5bx6r
@user-fg5ti5bx6r 2 жыл бұрын
ሁሌ ብትፈጥኑ ምናለ! የቅዳሜውን መቆያ ከሁለት ሶስት ቀን በኋላ እየለቀቃችሁ ተቸገርንኮ!
@dj-gb4dz
@dj-gb4dz 2 жыл бұрын
በጣም
@blackinkgallery6535
@blackinkgallery6535 2 жыл бұрын
ppppPppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp
@saday6114
@saday6114 2 жыл бұрын
ልክ እንደ ኢትዮጵያ
@bekaluseyoum8729
@bekaluseyoum8729 Жыл бұрын
Thank you for your information but try to balance.
@Workneh.
@Workneh. 2 жыл бұрын
Eshete eshete ante Terik wow
@yonathanwassihun1612
@yonathanwassihun1612 2 жыл бұрын
CNN፣BBC፣Aljezira፣ይደክማሉ።እሸቴ አሰፋ በደንብ ተረከልን።
@ethiopiafree5269
@ethiopiafree5269 2 жыл бұрын
akerarebik bemigeban eina be minredaw meliku selehone thank you
@semerabdi1836
@semerabdi1836 2 жыл бұрын
Waaw
@user-xr4tl8gc6x
@user-xr4tl8gc6x 2 жыл бұрын
እኔኮ ሚገርመኝ እነ አሜሪካን እያመኑ ጦርነት ሚከፍቱት ነገር ነው!!
@danielghdei9606
@danielghdei9606 Жыл бұрын
ባገኝህ ደስ ባለኝ
@user-cc6qj5tf4n
@user-cc6qj5tf4n 14 күн бұрын
Eshetu silkhen lakilign
@fantalun
@fantalun 2 жыл бұрын
Eshete!!!!!! Wawu
@genetgg7718
@genetgg7718 2 жыл бұрын
👍👍
@haimigirma8010
@haimigirma8010 2 жыл бұрын
ልክ እንደ እኛ
@tebeber532
@tebeber532 2 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነበር:: ኮሚዲያንን ፕሬዝደንት ሲያደርጉ የህዝቡን ደንቆሮነት ነው የምትታዘበው:: ሰውን ማዝናናት አንድ ነገር ነው; አገር ግን በጥበብ መምራ ምንም ግንኙነት የሌለው ጥበብ ነው:: መራጪው ህዝብ ነው እራሱን ያጃጃለው:: እስቲ ገፈቱን ቅመሱት ከማለት ውጪ ሌላ ቃል የለኝም::
@zegeyegetachew2750
@zegeyegetachew2750 2 жыл бұрын
ሀይ ሸገር እሼ እባክህ ስልጠና ስጥልን አና ጋዜጠኛ አርጋቸው ኢትዮጵያን ዘጋቢ ነንየሚሉትን። አንተ አና የሸገር ቤተሰቦችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከማለት ውጭ አቅም የለኝም። ሻ ሎ ም !
@yeshimebetabebaw8792
@yeshimebetabebaw8792 2 жыл бұрын
ምናለ ፑቲን የአፍሪካ መሪዎችን መስመር አሲዞ እንደ የኔታ በአለንጋ እያስፈራራ ቢያስተካክልልን? የቀኝ ገዢዎቻቸውን ልምድ እኛ ላይ እየተገበሩ የአፍሪካ ሰቆቃ መቆሚያ አጣ እኮ !!!
@nonstopanebessainc
@nonstopanebessainc 2 жыл бұрын
You close to the point brother, but little further more will be exceptional.
@kukulu99
@kukulu99 2 жыл бұрын
ጦረነት በታሪክ መፀሐፍ ላየ ብቻ የሚያውቀው ትውልድ ምን እንደሚመስል እንዴት እንደምያም እስኪ ትንሽ ይቅመሰው ወደፊት ምንአልባት ለሌላው ያዝን ይሆናል
@ermiyasmekonnen7983
@ermiyasmekonnen7983 2 жыл бұрын
በጥበብ ሳይሆን ደካማ ምንም እውቀት የሌለው ለህዝብ ወይንም ለሀገር ፍቅር የሌለው ነው
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 2 жыл бұрын
EWENETEGA INFORMATIONS. BERTA KETELEBETE ADENAKIHE NEGE BERTA 10Q
@addis1395
@addis1395 2 жыл бұрын
ዩክሬናውያን እና ራሽያውያን በባህል በቅዋንቅዋ አንድ ህዝብ መሆናቸውን እዚያ ኖረን የምናውቅ እናውቃለን ፣ የወንድማማች ደም መፍሰስ ያሳዝናል
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 2 жыл бұрын
የኔ ጋዜጠኛ
@bluesticker3762
@bluesticker3762 2 жыл бұрын
😂😂😂መብትሽ ነው እኛም እንወድሻለን
@ethiopialove7698
@ethiopialove7698 2 жыл бұрын
አይዞሽ አለን ብለው መጫዎቻ አርጎት እደ አውሮፓ ያን እና እደ አሜሪካ ገገማ ሀገር የለም እኛ ብቻ እንባል እኛ ብቻ እኑር አለም የኛ ናት ብለው ጎድ መዘዘዙ ጦርነት አፍሪካና ሌላው ታዳጊ ሃገሮች ማናቆር ለምድው አሁን ወደነሱም ይሄ እጣ የደረስ ይመስላል
@adbe5876
@adbe5876 2 жыл бұрын
አሸቴ ስወድህ አኮ
@abdulazizmusa1603
@abdulazizmusa1603 2 жыл бұрын
Peace come to ethiopia Eritrea Russia Kiew, &&&&&&&&
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 2 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ:: ነፍስ የሆነ ልጅ:: ብቻ ሰው ለወደደው ዘንጋዳ ጤፉ ነው አይነት ዘንገባ ታበዛለህ::
@gelanehjarso9634
@gelanehjarso9634 2 жыл бұрын
የምዕራቡ አለም ሁልጊዜም በነፃነት፣ በዲሞክራሲና በተለያየ ምክኒያት ትልልቅና ትናንሽ ሴራ ይጠነስሳሉ ፤ አመፅ ከውጭና በተለይም ከውስጥ እንዲካሄድ ያደርጋሉ ። መንግስት ይገለብጣሉ ፤በቃ ። እኛም (መንግስት ተቃዋሚና ህዝብ) ከዚህ መንቃትና ትልቅ ትምሀርት መውሰድ ያስፈልጋል ።✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abdumelese9598
@abdumelese9598 2 жыл бұрын
10Q four all
@Ethiofact810
@Ethiofact810 2 жыл бұрын
ከእናንተ እውቅና ውጭ ፕሮግራሞቻችሁን "በተለይ መቆያን" ወስደው ሰርቀው የሚለጥፉትን ስርአት አሲዙልን።
@liseyassanchase4395
@liseyassanchase4395 2 жыл бұрын
የፖለቲካ ተንታኝ ምን ያደርጋል? የፖለቲካ ተንታኞች (የፖለቲካ ሳይንቲስቶች በመባልም የሚታወቁት) የፖለቲካ ሥርዓቶች እንዴት እንደሚፈጠሩ፣ እንደሚዳብሩ እና እንደሚሠሩ ያጠናሉ። መንግስታትን፣ የፖለቲካ ሃሳቦችን፣ ፖሊሲዎችን፣ የፖለቲካ አዝማሚያዎችን እና የውጭ ግንኙነትን ይመረምራሉ እና ያመራምራሉ። በአገር ውስጥ ፖለቲካ፣ በውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እና በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚሰጡት ትንታኔ ፖሊሲ አውጪዎችን ያሳውቃሉ እናም ይደግፋሉ ። የፖለቲካ ተንታኞች ከፖሊሲዎች በስተጀርባ ያለውን ተነሳሽነቶች፣ባህሎች፣ እሴቶች፣ ታሪክ እና የውሳኔ አሰጣጥ ሂደት እና የኢትዮጵያን ጥቅም ወይም ብሄራዊ ደህንነት እንዴት እንደሚነኩ መመርመር ይችላሉ። መረጃ አሰራጮች ትምህርቱ ስለሌላቸው ችሎታውም አይኖርም ስለዚህ የኢትዮጵያን መንግስትም ሆነ ፓርቲዎች መፈታተን ትተው ስራውን ለተገቢው ክፍል ቢተዉ ይመረጣል.
@yop2523
@yop2523 2 жыл бұрын
Yerasua eyarere yesew tamaselalech alu.
@zewdugebre6802
@zewdugebre6802 2 жыл бұрын
እሼ እንወድሃለን።
@tebtatube3220
@tebtatube3220 2 жыл бұрын
በመረጃ እና በ እዉቀት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ #እሸቴአሰፋ
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 жыл бұрын
አለማችን ከምእራባውያንና ከአሜሪካ የሚሊዮኖች ግድያ የአገሮች መፈራረስ የራሳቸውን አሻንጉሊት መንግስት ከማስቀመጥ ለመላቀቅ ከኔቶ ሌላ ተጨማሪ ሃይል ያስፈልጋታልሩሲያ ቻነና ኢራን ሰ ኮሪያና ሌሎችም አንድ ሃያል ድርጅት መስርቱ
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 4,7 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 33 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 54 МЛН
🤷🏻‍♂️She Took His Skittles And Discolored Him😲🥴
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 11 МЛН
Средний палец и собака 🤯
0:25
FATA MORGANA
Рет қаралды 3,6 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 1,6 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 62 МЛН