Sheger FM - “አሜሪካ ፑቲንን ፈጠረችው” ቭላድሚር ፓዝነር Vladimir Pozner Jr. በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 50,308

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#Ethiopia #ShegerFM #EsheteAssefa #Mekoya #VladimirPozner #VladimirPutin
Sheger FM - “አሜሪካ ፑቲንን ፈጠረችው” ቭላድሚር ፓዝነር Vladimir Pozner Jr. በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 21
@alexmicail2365
@alexmicail2365 2 жыл бұрын
ዋው ፑቲን እያዳመጥኩት የተጠናቀቀ ምርጥ ዝግጅት ነው
@seidkedir9796
@seidkedir9796 2 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ በጣም ትችላለህ #1 ኛ ነህ
@fasilsamson2056
@fasilsamson2056 2 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ በጣም ምርጥ ዝግጅት ነው!!!
@ashenafidenboba9239
@ashenafidenboba9239 2 жыл бұрын
Thank you Ato Eshete Assefa.from south Sudan,juba
@konjitberhanu8571
@konjitberhanu8571 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትርጉም ፅሁፍ ነው።
@qatardoha8112
@qatardoha8112 2 жыл бұрын
እሸቴ የተከበርከው እረ በየቀኑ
@jemalyimam6477
@jemalyimam6477 Жыл бұрын
እሸትየ ሮመዳን ስለሆነ እባክህ ከቻልክ የአበሻውን የቢላልን ታሪክ በአንተው አደበት እንስማው አቀራረብህ ጣፋጭ ነውና
@nugusebeynesofiy2960
@nugusebeynesofiy2960 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ በርታ አሜሪካ ሌባ ነው
@ayubdebebegizaw7997
@ayubdebebegizaw7997 2 жыл бұрын
how a journalist you are indeed
@muazm519
@muazm519 2 жыл бұрын
Eshe tenafkehal 😎 Ante metekiya yelelek ye Ethiopia angafa gazetegna nek siketl Alemneh wase 😘👌 Rejm edme yistln
@hailachin7104
@hailachin7104 2 жыл бұрын
ኔቶ ዩጎዝላቪያን ሳይሆን ሰርቢያን ነው የወገረው!
@ethiosamra
@ethiosamra 2 жыл бұрын
አሜሪካ እንዴት ፑቲንን ፈጠረች የሚለውን ፕሮፕጋንዳ ዝም ብሎ በየዋህነት አዎዎ እያልን የምናምን ደንቆሮ ትውልድ ሆነን ቀረን
@user-vh5pr7qr6y
@user-vh5pr7qr6y 2 жыл бұрын
ቭላዲሚር ፖዝነር የቀድሞ የሶቭየት ህብረት ኮሙኒስት የፖሮፓጋንዳ ጋዜጠኛ ነበረ: ፈረንሳይ ተወልዶ አሜሪካ ያደገው ፖዝነር አባቱ በነዚህ አገሮች በመንግሥት ተልዕኮ ይሰራ ነበር: ይህ ጋዜጠኛ ሃሳቡን እንዳመቸው የሚቀያይር ነው: የሶስት አገር ፓስፖርት አለው: የበለጠ ገቢ የሚያገኘው በሩስያ ስለሆነ ሰው መስማት የሚፈልገውን ይናገራል
@shehabdini1544
@shehabdini1544 2 жыл бұрын
Yt
@antenehgetachew9950
@antenehgetachew9950 2 жыл бұрын
ይህ የትርጉም ስራ ነው እንጂ የራስህ ንታኔ አይደልም:: የቭላድሚር ፖዝነር ትንታኔ ነው:: ከነበረው የአንድ ሰዐት በላይ ኢንተርቪው የተተረጎመ ነው
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 2 жыл бұрын
ምን ለማለት ነው? የጉዳዩን ምንጭ ጠቅሶ በነጻ ለሰራው ስራ ማመስገኑ አይቀልም? ወይስ ከፍለውታል?
@mah0124
@mah0124 2 жыл бұрын
የሚል ነገር የለም እኮ...እንደውም ነው የሚለው...አንተ ሰምተኸው ይሆናል..ላልሰሙት ሰዎች ተርጉሞ ማቅረቡን በትንሹ ማመስገን አይሻልም?!
@eluengmsc5445
@eluengmsc5445 2 жыл бұрын
እና ምን ይጠበስ? እስቲ አንተ ተርጉመህ አቅርብልን? ወሬ ብቻ
@antenehgetachew9950
@antenehgetachew9950 2 жыл бұрын
@@eluengmsc5445 ምን አናደደህ? ውሸት ነው ልትለኝ ነው እንዴ? ሊንኩን ላክልህ? ምንጭ መናገር አድማጭ ማክበር ነው:: እውነት ካናደደህ ፋራ ነህ
@eluengmsc5445
@eluengmsc5445 2 жыл бұрын
@አንተነህ አንተ መስራት ካልቻልክ የሌሎችን ስራ አታጣጥል. ሁሉም ጋዜጠኛ የውጪ ዜናም ሆነ ትንተና ትርጉም ነው የሚያቀርበው ETVን ጨምሮ
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 49 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15