Sheger FM Sinksar - Darios Modi ዳርዮስ ሞዲ 30 ዓመታት በሬድዮ የአየር ሞገድ RADIO JOURNALIST Darios Modi

  Рет қаралды 34,648

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

2 жыл бұрын

#Ethiopia #Radio #DariosModi #Sinksar
Sheger FM Sinksar - Darios Modi ዳርዮስ ሞዲ 30 ዓመታት በሬድዮ የአየር ሞገድ RADIO JOURNALIST DARIOS MODI
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 34
@aghsepda
@aghsepda 2 жыл бұрын
ስምህ ከመቃብር በላይ ይኖራል። በልጅነቴ የምሰማው ያ ነጓድጓዳው ድምጽህ መቼም አይረሳኝም። አገሬ እጅግ የደከሙላት ፣የለፉላት ፣ የወደቁላት ልጆቿ ትኩረት ተነፍጓቸው እንደዋዛ ተረሰተው የሚቀሩባት ታታሪ ልጆቿን እንደድመት የምትበላ ሀገር መሆኗን ሳስብ ሀዘኔ ይከፋል። ነፍስ በሰላም ትረፍ ጋሽ ዳሪዮስ🙏
@haymanot3974
@haymanot3974 2 жыл бұрын
Wane passd way??
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ይህን ድንቅ ጋዜጠኛ ስለዘከራቹሁት። እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርልን ኢትዮጵያ ታላቅ ልጇን አጣች። እንዲሁ በህይወት ያሉ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆቿን ብታቀርቡልን ብናመሰግናቸው እላለሁ በርቱልን 🙏❤🙏
@fanta7262
@fanta7262 2 жыл бұрын
ዳሪዮስ የብሥራተ-ወንጌል ሬድዮ ጋዜጤኛ ሆኖ የሚያቀርበው ዜናና መዝሙር ትንግሪት የሚያስበል ነው:: ሁሌም እንደወደድኩት አለሁ::
@dagialax
@dagialax 2 жыл бұрын
አባቴ እና አለምነ ዋሴ ስለሱ ሲያወሩ ስሰማ ደስ ነው እሚለኝ ጎበዝ ሰው ነው
@AA-114
@AA-114 2 жыл бұрын
One of the best journalists of all time.
@habtamuoda4604
@habtamuoda4604 2 жыл бұрын
He was one of those naturally gifted people. Yes, I am one of those who grew up by listening his gorgeous voice. Rest in peace our dear brother. We love you.
@user-ov9xu7dh5r
@user-ov9xu7dh5r 2 жыл бұрын
ቢዘገይም አይከፋም። ሁሌም አገራቸውን ያገለገሉ ዜጎች ከታመሙ ከሞቱ በሃላ ነው የሚታወሱት። ይሄ ባህል መቀየር ያለበት ነው። እኔም ቤተሰቤም በጣም የምንወደው እና የምናከብረው ጋዜጠኛ ነበር ዳሪዮሰ። ከጠፋ ግዜ ጀምሮ የት ገብቶ ነው ስንል ነበር። ከተወሰኑ አመታት በፊት EBS ላይ ቀርቦ እና ታሞ የሰጠውንም ቃለ መጠይቅ ስናይ በድምፅ ብቻ የምናውቀውን ዳርዮስን ለመጀመሪያ ግዜ በመልክ ያየንበት ቀን ነበር። እናንተም እሱን የሚታወስበትን ፕሮግራም ስላዘጋጃችሁ እናመሰግናለን። መቼ ነው እንደነ ዳሪዎስ ሞዲ አይነት እውነተኛ የጋዜጠኝነትን የሞያ ኤቲክስ ያላቸውን ጋዜጠኞች አገራችን ዳግም የሚኖራት? ሁሉ ነገር ድሮ ቀረ ይባላል። ጋዜጠኝነትም ድሮ ቀረ። መልካም ቀን ይሁንላችሁ። 🙏🙏🙏
@negatesfai8826
@negatesfai8826 2 жыл бұрын
Great journalist and great voice
@deskiya8126
@deskiya8126 2 жыл бұрын
ዳርዎሰ ነብሱን ይማርና ድንቅ ጋዜጠኛ ነበር ተማሪ ሆኜ የአሳምነው ገ/ ወልድ የዜና ንባብ ድምፅ በጣም እወድ ነበር በመጨረሻም ህይወቱ በሰው እጅ አለፈ ማለትን ሰሰማ በጣም አዘንኩ ቀጥሎም በወቅቱ ከጀርመን ዶቼ በሌ ይተላለፍ የነበረው የአማርኛ ፕሮግራም የማይጠገቡ እጅግ በጣም ጣፋጭ ነበሩ በተለይ የእሁዱ የዘፈን ምርጫ ፕሮግራም አንጀት አርሰ ነበር ከዚህ ሌላም በወቅቱ እኮ ምግቡ ፣አየሩ ፣ ዘፈኑ ፣ ውሃው ፣ መጠጦቹ ፣ አለባበሱ ፣ ፍቅሩ ሠላሙ በአጠቃላይ ሁሉም ነገሮች ተፈጥሮአዊ ( Organics ) ነበሩ ። አይ ግዜ ደግ ደጉ ዘመን አልፎ ዛሬ ዲያቢሎሰ በተፈለፈለበት የእንቆቅልሽ ዘመን ውሰጥ እንዳክራለን ።
@hailumarutamaruta5402
@hailumarutamaruta5402 Жыл бұрын
የድሮ አዋጅና መግለጫዎቹ ቅንጭብጭብ በሌላ ፕሮግራም ብታካፍሉን እጅግ ደስ ይለን ነበር 🙏🙏🙏
@andargachewmegra2995
@andargachewmegra2995 2 жыл бұрын
I remember his voice it was incredible
@russialove.slavauraaa
@russialove.slavauraaa 2 жыл бұрын
ትዝታ ዘ ኢትዮጵያ ሬዲዮ...
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 жыл бұрын
ዳሪዮስ ሞዴ ስሙ ልዩ ድምፁም ልዩ ነው ዳርዮስ በወቅቱ ከነበሩት ጋዜጡኞች በቁ ፩ ተወዳጅ ጋዜጠኛ ነው ድምፁ ይለያል ይማርካል
@yoseftsion7667
@yoseftsion7667 2 жыл бұрын
I grew up listening his incredible voice. Rest in peace 🙏
@kassawjoseph5031
@kassawjoseph5031 2 жыл бұрын
Superb narrative Thank you
@adamugizaw4987
@adamugizaw4987 2 жыл бұрын
በልጅነቴ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ ሁልግዜ የሱን ድምፅ እጠብቅ ነበር ሌሎቹም ትዝ ይሉኛል
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
ወንድሜ ዳርዮስ ሞዲ ነፍስህ በሰላም ትረፍ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ 💕🙏 💕
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 жыл бұрын
A BEAUTIFUL STORY!! The Story Of a GREAT man, GREAT ETHIOPIAN. Darius Modi: A GIANT Of JOURNALISM, and Of Course, Definitely, the SUPERB Penman!!!!! Some of us, we Just Come, and Live a Meaningless Life; And then Depart, leaving behind, NOT even a Minute Mark, or Trace. Which would, otherwise, have - somewhat - indicated that, We - once upon a time - were here! Others, for Some Inexplicable reason, Would Commit, their Presence, Their Time, And their Energy, of this SHORT Earthly Life; Causing, Pain and Suffering to Others, the Fellow Humankind. But, there are, also Some Others, Like the GREAT Darius Modi, Who Choose to Dedicate And, DEVOTEDLY Commit, their WHOLE Life For a Purposeful Mission; Of Serving the HUMANITY!! They Do it, Not for the Purpose Of getting Remembered, But Only for the Purpose of Serving. And, that is the Main reason, for People like him, to remain In the Minds Of Many; being Remembered, And, Will Continue to be REMEMBERED, Till...THEN!!!! EGZIABEHARE BLESS Darius Modi's Soul, where he RESTS in PEACE!!!!! And: THANK YOU, the Sink-Sare!! Of the SHEGER-rrr RR!!!!! EGZIABEHARE BLESS ETHIOPIA and the TRUE ETHIOPIANS!!!!! ETHIOPIA TIKDEM!!!!!!!!!! Yitages Teferi June 30, 2022
@haymanot3974
@haymanot3974 2 жыл бұрын
Dariosy how are you I am glad to hear you I wish the best for you my dr 💕 ❤️💜❤️❤️❤️❤️❤️💜❤️❤️
@millamedia2053
@millamedia2053 2 жыл бұрын
hey Haymi he already passed away RIP
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 2 жыл бұрын
የማይረሳ ድምፅ ሁሌም ሲወሳ የሚኖር የህይወት ዘመን አገልግሎት 🙏
@freytube2731
@freytube2731 2 жыл бұрын
Incredible voice
@yohannesteferra6202
@yohannesteferra6202 2 жыл бұрын
ዳሪዮስ ሞዲ ከነ ስሙ የተለየ ጋዜጠኛ ነው !! የእርሱን የሚመስል ድምጽ ያለው ጋዜጠኛ የለም !! ድምጹ ራሱ የግድ እንድትሰማው ያደርግሃል፡፡ በተለይም የደርግ መንግሥት ሲወድቅና፣ የመንግሥቱን ወደ ዚምባቡዌ መኮብለልን ያበሰረበት ዜና የተለየ ነበር፡፡ ሲያነብ የቱ ጋር ድምጹን ከፍና ዝቅ፣ ጋነን እንደሚያደርግ ያውቅበታል፡፡ አነባነቡ ምሥልን ይከስታል፡፡
@tewabecheshete7606
@tewabecheshete7606 2 жыл бұрын
We ever respect Darios Modi . What about Tadse Muluneh king of radio entertainment program?
@mesfinshiferaw6616
@mesfinshiferaw6616 2 жыл бұрын
I hope Dariwos was at his prime while working for Bisratwengel radio than Ethiopian Radio.
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 2 жыл бұрын
Ethiopia kenberuat dinkeye ena birkeye legnzeb sayhon lemuyaw tamagne hono yesra dink dink gazetgna!!!!!
@ethiochu
@ethiochu 2 жыл бұрын
RIP !
@meserettadesse1094
@meserettadesse1094 2 жыл бұрын
Rip
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 2 жыл бұрын
ጋሽ ዳሪዎስ ሞዲ፣ እንቁ ጋዜጠኛ ነበር! ሕይወትን ሠርቷት ነው የኖረው። ጋዜጠኝነትንማ ፈጥሯታል። የኢትዮጵያ ራድዮ አርካይቭ ነው ራሱ። በተለይ ለኤችአይቪ /ኤድስ የሰጠው አቻ የአማርኛ ትርጉም አይረሴ ነው..... እናመሰግናለን ሸገሮች
@meserettadesse1094
@meserettadesse1094 2 жыл бұрын
What is it
@yacobfantaye4658
@yacobfantaye4658 2 жыл бұрын
የታፈነ ድምፅ ነዉ አይሰማም
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
ለምን ሰረዛቹት?
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የልጅነት ትውስታዬ
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 11 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 207 МЛН
#DERG Regim #ደርግ#Shager Fm 102.1 Eshete Assefa
1:10:30
ኢትዮ ድንቅ ETH iCONIC Media
Рет қаралды 15 М.
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 14 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 34 МЛН
УЙЛАНМАГАН БОЛАР ОГОХ БУЛИНГ БУНИ КУРИМ #трент #тренды
0:13
ОНЛАЙН ТИК ТОК БАТИЛ
Рет қаралды 2,3 МЛН
Гаджеты вредно!!! ☎️😳😡 #funny #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 2,2 МЛН
За девочкой гонится бандит😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 1,7 МЛН
Мне приснился очень страшный сон
0:38