Sheger Mekoya - Adolf Eichmann “ደም ያሳደደው ወንጀለኛ” /አዶልፍ ኤክማን ታሪክ /በእሸቴ አሰፋ - መቆያ

  Рет қаралды 324,181

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

3 жыл бұрын

#Ethiopia #Mekoya #AdolfEichmann
Sheger Mekoya - Adolf Eichmann “ደም ያሳደደው ወንጀለኛ” /አዶልፍ ኤክማን ታሪክ /በእሸቴ አሰፋ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 183
@truthtruth1982
@truthtruth1982 3 жыл бұрын
እሸቴ ስለ ድንቅ አተራረክ አድናቆቴን እገልፃለሁ የሁልጊዜ ተከታታይህ ነኝ አዶልፍ ኤክማን ትክክለኛ የጀርመንኛ ቃል ስሙ አዶልፍ ኤችማን ነው በተረፈ በሁለተኛው የአላም ጦርነት ከኤሽዌትስ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ከሺአምስት መቶ በላይ አይሁዶችን የፋብሪካየ ስረተኞች ናቸው እያለ ሊተረፍበት ከማይቻለው የኦሽዌትስ የጋዝ ጭፍጨፋ ያተረፋቸው የናዜ ፓርቲ አባልና የፋብሪካ ከበርቴ የነበረው ኦስካር ሺለደር ብታቀርብ ደስ ይለኛል በዚያን አሰቃቂ ዘመን እንደ ሺልደር ያሉ መልካም ልብ ያላቸው ጀርመናውያንም እንደነበሩ ሚዛናዊ ለማድረግ ይረዳል ብየ አስባለሁ
@tamiratargaw5262
@tamiratargaw5262 3 жыл бұрын
የሚገርም ድምጽና ትረካ
@user-kj7ud2ue8g
@user-kj7ud2ue8g Жыл бұрын
የኔ ሸገር እንዴት እንደምወዳችሁ ፈጣሪ ይመስክር ዕድሜያችሁ ከነገራችሁ ሁሉ ጋር ይለምልም.......እምፓ💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@user-le5si1qo9x
@user-le5si1qo9x 8 ай бұрын
እሽቴ በጣም የምወድህ እና የማደንቅህ ወንድሜ በርታልኝ ከወለጋ ነቀምቴ
@tesfahunteshome969
@tesfahunteshome969 3 жыл бұрын
The Greatest Eshete Assefa......Thank You!!!!!!
@workugashaw6948
@workugashaw6948 3 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ታላቅ ሰው
@user-qv9bo4tw3d
@user-qv9bo4tw3d 3 жыл бұрын
ድምፅህ እኮ እዴት እደምወድልህ እደምመሰጥ
@misganabere6115
@misganabere6115 2 жыл бұрын
አቤት አቀራረብ ይገርማል በጣም ነው የማደንቅህ በርታ በአንተ ትረካ ስንቱን ታሪክ ኮመኮምነው፡፡
@user-fi6xk1pv8k
@user-fi6xk1pv8k 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ
@faithmoore7486
@faithmoore7486 3 жыл бұрын
I never get tired of listening Your Program , I wish if you do it every day .
@biniyamababu1000
@biniyamababu1000 Жыл бұрын
1àa
@biniyamababu1000
@biniyamababu1000 Жыл бұрын
À
@kasahunasefa-py8vp
@kasahunasefa-py8vp 9 ай бұрын
​@@biniyamababu1000😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊à😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@afranqalo5178
@afranqalo5178 5 ай бұрын
​@@biniyamababu100060p'0😊
@kbrommarikos5626
@kbrommarikos5626 3 жыл бұрын
መቆያ በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ሰኞ የምንጠብቀው ምርጥ ፕሮግራም ነው።
@-greathope-official
@-greathope-official 6 ай бұрын
የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን እሁድ ነው እንጂ ሰኞ አይደለም።
@kirubelgirma8337
@kirubelgirma8337 3 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን ነው በዚህ ሰዓት ኢትዬጲያ ያጣችው ለዚህ generation የሚያስፈልገውን ዋናውን ነገር ነውና የያዝከው ወንድሜ ቀጥልበት
@user-pn6dp7bj4n
@user-pn6dp7bj4n 3 жыл бұрын
እሽቴ ግሩም ለዛህ እና ኣቀራረብህ ቃላት እምራረጥህ እጅግ ይገርማል እናምስግናልን። የዝወትር ኣዳናቂህ ክስሜን ኣሜሪካ ኔቭዳ።
@djmandeladessie1190
@djmandeladessie1190 3 жыл бұрын
በጣም ግሩም አቀራረብ ነው እኔ የኢትዮጵያ ይሁዲ ነኝ ልክ በታሪክ እንደተማርነው ያቀረብከው እናመሰግናለን GOD beles you
@millionlucky3742
@millionlucky3742 3 жыл бұрын
ምን ላድርግህ እሸቴ የድምፅህ የአቀራረብህ የፕሮግራምህ እውነተኛነት ብቻ ምን ልበልህ ለእኔ አንደኛ ነህ።
@habeshawiminlik1770
@habeshawiminlik1770 3 жыл бұрын
በጣም በጉጉት የምከታተለው ዝግጅት አንባቢዉ 1ኛ ነህ
@zeusapollo9768
@zeusapollo9768 3 жыл бұрын
ጋሽ ማሞ ውድነህ ዘርህ ይባረክ ተርጉመህ አስነብበሄናል we Love you😍😍😍😍
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 3 жыл бұрын
አዶኒስ አይደለም እንዴ የተረጎመው?
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 3 жыл бұрын
ወይ ወንድሜ አሁን በኢትዮጵያ ያለውን ቁጭ ነው ያደረከዉ ይገርማል!!
@AmanuelTesfaye-du5sj
@AmanuelTesfaye-du5sj 21 күн бұрын
ግዜ ይገልጣል ያጋልጣል።
@dawitgirma5678
@dawitgirma5678 2 жыл бұрын
ምርጥ አቀራረብ እነጌች ቢሰሙት አሪፍነበር
@Dev7217
@Dev7217 3 жыл бұрын
# አንደኛ እሸቴ አሰፋ
@esayasmequanint9539
@esayasmequanint9539 2 жыл бұрын
Wonderful narration!
@engdagetg7794
@engdagetg7794 3 жыл бұрын
እሸቴ እናመሰግናለን። ይህ ታሪክ በቅርብ ጊዜ አምላኬ በኢትዮጵያ ታሪክ ይሰራል። የጊዜ ጉዳይ ነው።
@hagos9195
@hagos9195 3 жыл бұрын
እሸቴ ታላቅ ሰው
@dagialax
@dagialax 3 жыл бұрын
መቆያ ይመቸኛል ሱስ ነው የሆነብኝ 👌
@danm1829
@danm1829 3 жыл бұрын
me too
@ezanaestifanos4263
@ezanaestifanos4263 3 жыл бұрын
እሸቴ የሚገርም ፕሮግራም ነው የምትሰራው በርታ።
@kasahundechasa9121
@kasahundechasa9121 Ай бұрын
እሸቴአሰፋ ትረካሣይሆን መፀሐፍእንዳነበብኩኝነው የሚመስለኝ ረጅም ሕድሜ ናጤና ይስጥህ
@user-wj8ed7nm2j
@user-wj8ed7nm2j 7 ай бұрын
ቆንጆ ትረካ እሸቴ
@rastamuje947
@rastamuje947 3 жыл бұрын
Jegna aymotum 🙏🙏🤩🥰 Adolf Heckmann
@AAs-ee8hi
@AAs-ee8hi 3 жыл бұрын
ጉልበትም፣ ቡልሀትም፣ሀያልነትም፣ህያውም፣አላህና አላህ ብቻ ነው
@21MarYam
@21MarYam 2 жыл бұрын
ተረት ተረት
@Temesgenmarkos0757
@Temesgenmarkos0757 3 жыл бұрын
ወይ እስራኤል ታምረኛ ናቸዉ !!ተራኪዉ እድሜህ ይርዘም ኤክማን ግን .....ተሰቀለ፣እሬሳዉ ተቃጠለ፤አመዱ በባህር ዉስጥ ተበተነ.....
@samimam7433
@samimam7433 3 жыл бұрын
ትክክለኝዉ የአማርኝ ቋንቋቺን እደሚያምር ባተ መረዳት ቺያለዉ ፡፡ እኛ የአራዳ ቋንቋ በማለት በረዝ ነዉ ፡፡፡
@feranmekunna2651
@feranmekunna2651 3 жыл бұрын
Eshete my story teacher 👩‍🏫 I love you
@merejaeth2801
@merejaeth2801 3 жыл бұрын
እሸቴ የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ የመሰለ ታሪክ ነው ያቀረብክልን👏👏ኢሄን ኮሜንት የምታነቡ ወደ ቻናሌ ብትመጡ በአቅሜ የሞከርኩትን ተቀራራቢ ስራ ታገኛላችሁ🙏
@abelkissi3204
@abelkissi3204 Жыл бұрын
where is your channal , please attach the link
@merejaeth2801
@merejaeth2801 Жыл бұрын
@@abelkissi3204 kzbin.info/www/bejne/Y3TMaWmuqKppi80
@solomonmaru5757
@solomonmaru5757 7 ай бұрын
አትኮርጅ ለየት ያለ የራስህ የሆነ ነገር ፍጠር።አንተም እንደሌላው ማሰብ ትችላለህ።
@merejaeth2801
@merejaeth2801 7 ай бұрын
@@solomonmaru5757 አጣርተን አስተያየት ብንሰጥ
@abelberhanu2042
@abelberhanu2042 3 жыл бұрын
Tnx eshete teru sera new mseraw
@adnanbekri2613
@adnanbekri2613 2 жыл бұрын
Anten madenqbet qalat yatregnal abate 🙏
@gerumealemayehu1230
@gerumealemayehu1230 2 жыл бұрын
በእሸቴ አንድ አመት ሙሉ ለመንኩክ ስለ ናዚው ሂምለር ስለሚባለው
@johnbaraki5399
@johnbaraki5399 3 жыл бұрын
እናመሰግናለህ እሼቴ እግዛብሄር ይብርክህ
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 3 жыл бұрын
ኤርትራዊ ነኚ ከ ኢስራኤል እሸቴ በጣም ነው የሚወድህ በተላይ ድምጽህ ኣቀራረብህ በጣም ነው ሚነቸኝጅ😍🤗 እውነት ልዩነህ
@sevendays6738
@sevendays6738 3 жыл бұрын
@@habtegaman ante choma ras liju eyale yalew Israel new yeminorew smun yakwal
@kingofking8620
@kingofking8620 3 жыл бұрын
@@sevendays6738 ይህ ታሪክ በፋሽስት ደም ጠጪው ጭራቁ ህውሃት ላይም ተደገመ
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 3 ай бұрын
​@@sevendays6738የሸርሙጣ ሊጅ ተማር
@mohammedyeberhan9159
@mohammedyeberhan9159 5 ай бұрын
I have read about this Nazi butcher some 40 years ago. The this that motivated me to post is that I really understood the history for the first time in the FM program. Thank you.
@habtomgebraeb703
@habtomgebraeb703 Жыл бұрын
Aqerarebeh betam new yemgremew Gobeze
@user-fk7pw6hl1l
@user-fk7pw6hl1l 3 жыл бұрын
እኔ አድሲ እሲክትላቁ በጉጉት ነው ምጣብቆ 😘😘😘
@jenevadire9960
@jenevadire9960 3 жыл бұрын
Abo sate chemer befexara waw waw des sel demeste
@abdurehmanbedru5604
@abdurehmanbedru5604 3 жыл бұрын
It's nice.kip going eshete brothr.
@mintukebede909
@mintukebede909 3 жыл бұрын
You are the best no one like you. Thanks esheta Assefa.
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 Жыл бұрын
👍🇪🇹🌾🌾🌾🌾ተባረክ ጥሩድምጽ
@jonathancarlos498
@jonathancarlos498 3 жыл бұрын
Thanks 🙏
@user-rp5ry1so2u
@user-rp5ry1so2u 5 ай бұрын
መቆያ።ይመቸኛል
@mercato967
@mercato967 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚጥም ታሪክ።እባክህ ሁሉንም ድንቅ መጣጥፎችህን ከቻልህ በመጽሐፍ ያለዛም በመጽሔት አሳትመህ ለመላ ወገኖቻችን እንዲደርስ አድርግ።እኔ የእስራኤል ህዝብ ታሪክ ምርኮኛ ነኝ ታሪካቸውን ስሰማ በእንባ እታጠባለሁ ለእነዚህ ድንቅ ህዝቦች ሙገሳና ውዳሴ ያንሳቸዋል በምንስ ቃል እገልጻቸዋለሁ?
@yodittogo1374
@yodittogo1374 3 жыл бұрын
Tnx a lot.
@blackink9
@blackink9 5 ай бұрын
የሰውየው መያዝ ትክክለኛ ነው ግን ትረካው ተጋነነ
@user-bz6fy6dn2i
@user-bz6fy6dn2i 2 ай бұрын
የማሞ ውድ ነህን ሳጥናኤል በናዚ ይንፎርም የሚለውን መጽሐፍ ብታነብ ይሄ አልተጋነነም
@BerhanuGatenat
@BerhanuGatenat 5 ай бұрын
የኔ ድምፀ መረዋ
@wondwosenmekbib1442
@wondwosenmekbib1442 3 жыл бұрын
nothing to say.really appericiated
@kirosbelay3646
@kirosbelay3646 3 жыл бұрын
Eshete hero
@silenceisgolden3416
@silenceisgolden3416 3 жыл бұрын
Please ስለ ክልውስ ባቢ እና ስለ ሒምለርም አጫውተን
@eyob3855
@eyob3855 3 жыл бұрын
Enamesegenalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abelkissi3204
@abelkissi3204 Жыл бұрын
በእኛም ሃገር በንፁሃን ግድያና ዘር ማጥፋት እጃቸው በደም የጨቀየው ፍርዳቸውን እንደሚያገኙ የፀና እንነት አለኝ።
@tamiratmelaku5480
@tamiratmelaku5480 3 жыл бұрын
Eshete yehe endale hono, belela program yeselela metehaften beterekelen des yelenal, anyway 10q so much.
@tebarekmohammed8975
@tebarekmohammed8975 11 ай бұрын
አሪፍ ነዉ
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 5 ай бұрын
Enekanekalhu bitil tiyit yikoteribhal yene jeginoch mosad badass group
@gedionzemichael2832
@gedionzemichael2832 3 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ የሁልጊዜ ዓንደኛ ነው
@lelijoch1866
@lelijoch1866 Жыл бұрын
eshete assefa❤❤
@AIIII72
@AIIII72 3 жыл бұрын
Are benatachu ye እሁድ ከ3 አስከ 4 ሰአት ትረካ መቼ ነው መደገመው
@abdurehmanbedru5604
@abdurehmanbedru5604 3 жыл бұрын
Ke south africa
@bilalifdrisantar6092
@bilalifdrisantar6092 Жыл бұрын
Pls get a copy of Wiliam L shires book The rise and fall of the third rich it is the best available.
@AndinatShimales
@AndinatShimales 9 ай бұрын
Hitlar
@natty8481
@natty8481 3 жыл бұрын
Eshet 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@tube-fo5ev
@tube-fo5ev 3 жыл бұрын
Great story .
@kingofking8620
@kingofking8620 3 жыл бұрын
ይህ ታሪክ በጨካኙ ፋሽስት በደም ጠጪው ህውሃት ላይም ተደገመ GOD is great !!
@21derma
@21derma 8 ай бұрын
እሰይ እንኳን ተገደለ ለሁለተኛ ጊዜ ተደሰትኩ 1ኛ በላይቤሪያዉ ፕሬዚዳንት ግድያ
@Unused8
@Unused8 3 жыл бұрын
Eshete geltu betam akebirih neberkugn antem ጸሓይ ወጣልህ ena endezi alik ende gazetegnignetih be tigray hizb yetefexeme ena eyetefexeme yalewu giff be Eritrea wetaderoche be fano be amara milisha new magalet yeneberebik chegir yelom antem kenih tebiqi eshi ትግራይ ትዕወት ✊🏿
@zeusapollo9768
@zeusapollo9768 3 жыл бұрын
ውሻ ሸታታ ሽንታም
@delitesfay5438
@delitesfay5438 3 жыл бұрын
Minew eritrean endi argeun endi serun alachu enante egna lay yeserachu meche resan eske yemecheresha wudketachu entagelachwalen weyane mot siyansew
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 3 жыл бұрын
የምታለቅስበት ቦታ ምረጥ ይህ የተማሪዎች ቦታ ነው።
@kingofking8620
@kingofking8620 3 жыл бұрын
ይህ ታሪክ በጨካኙ ጭራቅ ደም ጠጪው ፋሽስት ህውሃት ላይም ተደገመ thanks GOD !!
@kingofking8620
@kingofking8620 3 жыл бұрын
game over ወያኔ የትግራይ ዋሻወች አና ገደሎች የፋሽስት ደም ጠጪው ህውሃት መቀበሬያ ሆነ ለትግራይ ሕዝብ ጦርነት ባህላዊ ጨዋታ ሳይሆን ሰቆቃና ስቃይ ነው
@retaabate2897
@retaabate2897 3 жыл бұрын
ሰው እስትንፋሱ ልትወጣ የመጨረሻ እድል ሲያገኝ ንስሃ እንደመግባት ጀርመን ለዘለአለም ትኑር ኦስትሪያ ለዘላለም ትኑር ይላል? ድድብና ነው
@abelaabela7383
@abelaabela7383 Жыл бұрын
አዶልፍ ጀግና ነበር
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 3 жыл бұрын
እሼ ስትመቸኝ እኮ
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 3 жыл бұрын
Sw yezerawn nw miyachdw bewnt enamsgnaln🙏
@ethiopia3000
@ethiopia3000 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/haaslaWdbZWHsJo kzbin.info/www/bejne/eYbKeYyueqakqLM የአፍሪካ አምባገነን መሪዎች መፅሀፍን ያዳምጡ kzbin.info/www/bejne/qoXCnWOhebyLgck ታቦተ ፅዬንን ፍለጋ መፅሀፍን ሙሉ ትረካ kzbin.info/www/bejne/ep_Gp4GVfdalgrM ያድምጡ kzbin.info/www/bejne/hJKbgHunaZ5kh6c ያዳምጡ መደመርን መፅሀፍ ሙሉ ንባብ kzbin.info/www/bejne/Z3KYnZmdq8xpftE የኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክ በፕሮፌሰር ላጲሶ ሙሉ መፅሀፉን ያዳምጡ
@amazing8987
@amazing8987 3 жыл бұрын
Junta listen !!!!
@abebatesfaye4513
@abebatesfaye4513 3 жыл бұрын
Weyane yesemawu
@julejemisbah7455
@julejemisbah7455 6 ай бұрын
አይሁድ የምድራችን ካንሰር ናቸው
@qelem2196
@qelem2196 3 жыл бұрын
በለዉ!መጨረሻዉ ንግግር ግን ስሜት ይሰጣል። ጀርመን ለዘላለም ትኑር!! አርጄንቲና ለዘላለም ትኑር!! ኦስትሪያ ለዘላለም ትኑር!! &ሼገሮች እናመሰግናለን 🙏
@dzberihun1423
@dzberihun1423 3 жыл бұрын
ደጋፊው ነህ እንዴ ?
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 7 ай бұрын
Ante aheya ahun ezihe sewye ngegr mne smite yestal chkage armni
@ethiozare8001
@ethiozare8001 3 жыл бұрын
ህወሓት የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የፈፀሙት ከናዚና ፋሽሽቶች ይከፋል። ለዛውም በዚህ ዘመንና በራስ ዜጋ ላይ መፈፀሙ ሲታሰብ ይዘገንናል። የወያኔኔን ጭፍጨፋ ለታሪክ መዘገብ ያስፈልጋል።
@nigeman3897
@nigeman3897 3 жыл бұрын
Dedeb jela eras mn agenagnew. Enatik tbeda
@esmaelmekonnen6236
@esmaelmekonnen6236 2 жыл бұрын
በጣም ይመሳሰላል ግን የህወሓት ግፍ ይበልጣል
@mhireteab1900
@mhireteab1900 2 жыл бұрын
@@nigeman3897 Ere teregaga
@habil8160
@habil8160 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እሸቴ የታሪክ መምህራችን እኛም በዘመናችን አይተናል ህዋአት የሚባል ሴጣን በ 17 ቀን ጦርነት ፍክስክሳቸዉ የወጣ ።
@germaymebrahtom436
@germaymebrahtom436 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ውን አመሠግናለሁ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
ደስ የሚል የስለላ ስራ ነው። የንፁሀን ደም!!!። ይህንን የስለላ ሞያ በጣም እወደዋለሁ። ግን ብቀላ በእግዚአብሔር ቤት ወደ ሲኦል ይወስደኛል ብዬ ፈጣሪን እፈራለሁ። እንጂ ብዙ ተደብቀውና ተመሳስለው እንደ ኤክ ማን እራሳቸውን ቀይረው ቦታ ቀይረው የሚኖሩ ጁንታና ተቀጣሪና አቀንቃኞቻቸው ብዙ በሀገርም ከሀገር ውጪም አሉ ያላረፉ የማያርፉ እንዲሁ የእነሱን ታሪክ ለመድገም የሚሹ ገልቱዎች ጭንቅላታቸው ሀሁ ብናስቆጥራቸውም የከብት እበት ይመስል ሽታና መበሳበስ የማይለቃቸውን በተራ ስለላ መልቀምና በማያዳግም ስውር የሞሳድ ተግባር ንፁሐን ኢትዮጵያዊ ወጣቶቻችን ልክ የአይሁድ ወጣቶች እንዲያውቁትና እንዲማሩበት ልምድ እንዲሆናቸው ሁሉ እና ታሪካዊነቱ እንዲፀና እኛም ማድረግ እንችላለን ብዙ ሆዳም ባንዳዎች ለውጪ ሀገራት የሚሰሩ ደብል የግል ኤጀንት ግለሰቦችም አሉና ከዚህ ለሀገራችን በረቀቀና በስውር መስራትና ሊጀመር ያስፈልጋል ደህንነትና ስለላ ድርጅታቸው ያደጉ ሀገሮች በሁሉም ነገር ጠንካሮች ናቸውና እንደ እስራኤል ቀላል ባይሆንም ሊጀመር ግድ ይላል።
@esayasmequanint9539
@esayasmequanint9539 2 жыл бұрын
Ende Mossad aynet ye silela tequam binoren melkam nebere.
@SeidMoh39
@SeidMoh39 3 жыл бұрын
መቆያዎች ... ስለ titanic ትክክለኛውን ታሪክ ብታቀርቡልን (የፊልሙን fictional ታሪክ ሳይጨምር)....
@leulekalzeleke7490
@leulekalzeleke7490 2 жыл бұрын
Operation final እሚል ፊልም ተሰርቶለታል Netflix ላይ ሹፉትማ
@millionzeleke4708
@millionzeleke4708 Жыл бұрын
ሰላም እሸቴ እባክህ የናዚ አባል ሆኖ ሳለ ወደ 1,200 አይሁዳውያን ስላዳነው ኦስካር ሺንድለር (Oskar Shindler) በመቆያህ ብትተርከው። ካሻህም ደግሞ ወደ 669 አይሁድ ህፃናትን ከሞት ላንቃ ስለታደገው እንግሊዛዊው ኒኮላስ ዊንተን (Sir Nicholas Winton) ብታክልበት።
@mahadesign9261
@mahadesign9261 2 жыл бұрын
Gadafi ena sadam miskin nachew gfegna aydelum ante jazba
@rasalula1127
@rasalula1127 3 жыл бұрын
ሪካርዶ ክሌመን
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 3 жыл бұрын
እነ ህውሃት ይሄ ነው የሚገባቸው እነሱን ኮፒ
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 3 жыл бұрын
እስቲ ሸገሮች ስለ አፍሪካው መሪ በአንድ ወር ሃገሩን የቀየረውን ሰው ከንደገና ለጥፉልን
@AbdiKedir-lq1md
@AbdiKedir-lq1md 11 ай бұрын
ሂትለርን ጀርመኖችን እወዳቸዋለው እስራኤሎችን ስለጨረሱዋቸው
@brukmesfin5625
@brukmesfin5625 2 жыл бұрын
Hulem ye mosaden tarik besemawu kutr ye Hollywood film may new mimesilegn betam des mil tarik new
@guyogalgalobule281
@guyogalgalobule281 9 ай бұрын
😭😭
@solomonmaru5757
@solomonmaru5757 7 ай бұрын
እሸቴ መልክህን አላውቀውም ድምጽህን ስሰማ በመናቤ ምስልህ በድንግዝግዙ ይቀረፅብኛል።ድምፅህ ለስለስ ብሎ እንደ ውሃ ፈሳሽ ይወርዳል።ትርክትህን ስትጀምር መግቢያው ወደ ውስጠኛው ታሪክ ገፍትሮ በማስገባት ሳትጨርስ እንዳትወጣ ይከረችምብሃል።የአነባበብህ ቶን ወይም ድምጸት የምትመርጣቸው ቃላት ገላጭነትና ውበት ምሳሌና ተረቶችህ ሁሉ በአንድ ላይ ልክ በፊልም የምታይ አስመስሎ አንዳንዴም አድማጩ እንደ አይን ምስክር በአካባቢው እንዳለ እስኪመስል ድረስ በተመስጦ ውስጥ ያስገባል። እሸቴ ይብዛልህ በርታ ተባረክ ሰለሞን ነኝ ከሜልበርን አውስትራሊያ።
@solomonbisrat5467
@solomonbisrat5467 6 ай бұрын
Grum meglecha amlak ymesgen
@dessiearega5626
@dessiearega5626 3 жыл бұрын
እሸቴ የታሪክ ማህደር የሸገር ፈርጥ ወሬህ እራሱ ሱስ ነው
@danieldesta3426
@danieldesta3426 2 жыл бұрын
Girumi aqararabinow dasi yilali
@kiberlondon877
@kiberlondon877 3 жыл бұрын
አየ እሸቴ ይች ዳርታዳርታ ህዋትን እየሰደብክ መሆኑ ነው😂😂
@abebegebreabalemayehu9721
@abebegebreabalemayehu9721 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✍✍
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 184 МЛН
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
БЕРТ
Рет қаралды 3,9 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 5 МЛН
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 19 МЛН
ፊደል ካስትሮ - Fidel Castro - መቆያ
34:16
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 194 М.
Meri kya galti the part~2 #comedy #funny #youtubeshorts #shorts #cutebaby
0:16
She fell for his prank.
0:39
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 14 МЛН
Канапе 🍢
0:43
Сан Тан
Рет қаралды 6 МЛН